Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q102

  Рет қаралды 17,340

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
#drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret
የተለያየ የምክር አገልግሎትና የአእምሮ ህክምና የማግኘት ችግር ላለባችሁ የሚከተሉትን የግልና የመንግስት ማዕከላት ብትጎበኙ አገልግሎት ታገኛላችሁ። ማይንድሴትም ሆነ ዶክተር ምህረት ደበበ በአሁኑ ጊዜ እነዚህን አገልግሎቶች አይሰጡም።
ስጦታ የአእምሮ ማዕከል
sitotapsy.com
Dr Yonas Bahretibeb
Professor Solomon Tefera
Renascent Mental Health and Rehabilitation Center
lnkd.in/eEmeFePw
renascentrehab...
መልካም የምክር አከልግሎት
Melkam Psychotherapy 0978600038
located in SIM by black lion hospital
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል
ለሱስ ማገገሚያ
አማኑኤል ሆስፒታል፣ ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል
ለአእምሮ ሕክምና ተመላላሽና ተኝቶ ታካሚዎች

Пікірлер: 60
@genetbekele515
@genetbekele515 3 ай бұрын
Discipline የስንፍና አርጩሜ ነው በጣም በጣም ነው ያስተማረኝ ጌታ ይባርክህ
@TilahunNecha
@TilahunNecha 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ቤትህን ዘመን ይባርክ
@beth3984
@beth3984 3 ай бұрын
Hello Dr. Mihret. Thank you for everything you are doing. My suggestion is it would be great if your channel considers those people with disabilities like hearing disabilities. Maybe subtitles or sign language. I believe everyone deserves to learn from your wisdom.
@sualihabrha1288
@sualihabrha1288 3 ай бұрын
Great suggestion
@salahadin6345
@salahadin6345 3 ай бұрын
"Everyone must choose between the pain of discipline or the pain of regret" Jim Rohn
@DrMehretMindset
@DrMehretMindset 3 ай бұрын
Lovely
@fantishtube7741
@fantishtube7741 2 ай бұрын
እረ መጀመሪያ እስኪ እብዳችሁን እሰሩልን እናንተ እማካሪው ነበራችሁ እይደል ወይስ የናንተ ፍሬ በቃ ይህው ነው ሰውየው አገር አገር ማለት ሰው ነው ቅጠልና ድንጋይ አይደለም እገር እያፈረሰ እጁ በደም ተጨማለቀ ምድሪቱ እኮ ደም በደም ሆነች ምንም እንዳልተፈጠረ ስትሆኑ ይገርመኝይል ለዚሁ ሁሉ እግዚአብሔር እናንተንም እንደሚጠቃችሁ አትዘንጉ የህፃናት የንፁሀን ደም የእግዚአብሔርን ፅዋ ሞልቶ ተርፎል ለማንኛውም በጌታ ነኝ
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 3 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ። የኔ ጥያቄ የነበረው የሁለት ቀን መጥፋትህ የ"ምን ሆኖ ነው?" ጥያቄ ነበር።
@AmeleworkBikila
@AmeleworkBikila 8 күн бұрын
የሁላችሁንም ጥያቄ ሰብሰብ አድርጌ የጋራ መልስ ያላቸውን በአንድ ላይ እመልሳለሁ ማለት ይሻላል
@fantishtube7741
@fantishtube7741 2 ай бұрын
ሰው ተቸገር እንዴት የናንተን ትምህርት እናዳምጥ ፍሬውን እያየን እባካችሁ እባካችሁ ይህን ሰው አንድ በሉት እባካችሁ ወይ ምከሩት ወይም አጋንንቱን ፀልያችሁ አስወጡለት ሰውየው እኮ አብዶል ከአይምሮው አይድለም አጋንንት ነው የሚጋልበው እረ ሰይጣን እራሱ የሚቀናበት ነው የሚመስለኝ
@God_Is_Love1111
@God_Is_Love1111 3 ай бұрын
በጣም ከልቤ አመሰግናለሁ ዶክተር ምህረት ለጥያቄዬ መፍትሔ የሚሆን በደንብ ነው የተማኩት ከደመወዝ ጋራ ያልተያያዙና ከቅጣት ጋራ ያልተያያዙ ነገሮች ከኛ ውሳኔ እና ቆራጥነት ውጭ ሌላ የማድረጊያ መንገዶች የላቸውም። ስንፍና የምንለው ጊዜ ኖሮን ግን ተቆጣጣሪ እና ወዲያው የምናገኘው ሽልማት ስለሌለ የማናደርጋቸው ነገሮች ማለት ነው። ግን እንደሚያስፈልገን በልቦናችን የምናምንበት። ኦ... እግዚአብሔር ያክብርልኝ D.R ❤❤❤
@siforamamo7724
@siforamamo7724 3 ай бұрын
ተወዳጁ ዶ/ር 😍😍😍እንተን ፍለጋ እንድ ቦታ ቀረኝ መሰለህ እንኩዋንም መጣህልን
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 3 ай бұрын
❤❤
@almazwoldemichael7915
@almazwoldemichael7915 3 ай бұрын
Notifications እንዲደርስሽ /ህ subscribe አድርጊው / አድርገው ሲለጥፍ ቪድዬው ይደርስሻል/ ይደርስሀል
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 3 ай бұрын
❤ ተባረኹ 😊
@TilahunNecha
@TilahunNecha 3 ай бұрын
ዶክተር ምህረት በጣም ነዉ በዝግጅት ይታጠቃሚቁት
@Zemenuaddis-b2e
@Zemenuaddis-b2e Ай бұрын
ዶክተር እጅግ ፈጣሪ ይስጥልኝ 7:46
@minyahilsileshi4376
@minyahilsileshi4376 3 ай бұрын
Internet አማራ ክልል 1 አመት ሙሉ ተዘግቶል። ስለዚህ ጉዳይ ካልፈራህ ምን ትላለህ?????
@RobelGirma-pm3pv
@RobelGirma-pm3pv 3 ай бұрын
Lendante aynetu gebere network men yaregaletal ye honk jil neger nk
@Askumarym
@Askumarym 3 ай бұрын
አለኮ በአረቄ የሚሰራ
@abebeche722negash
@abebeche722negash 3 ай бұрын
ስውድህ አንተ ሰው አይጠገብም እምቅ መረዳትህ አንተ እና ዶ ወዳጀነህን በምንም አልጠግብም:: ብዙ የማናውቀውን ከናተ እንቀስማለን ::በ ልምድ ያገናኘነውን እውቀት ደሞ በ አግባቡ እንድንጠቀም ይረዳል የናተ ምክር ::እኔም አንድ ቀን ተረጋግቼ ሃሳቤን ሰብሰብ አድርጌ ባማክርህ ደስ ባለኝ ::ብትረዳኝ ትንሽ ጥሩ ነበር ::የ ስደት እህትህ ለ 25 ዓመት አረብ ሀገር ውስጥ ሆና ሕይወት ምንድነው የሚለውን ጥያቄ እየጠየቀች በውስጧ??? ሰላም ነህ ግን ዶ ደበበ??❤❤❤tanks
@abbyabunetizale7824
@abbyabunetizale7824 3 ай бұрын
Thank you Dr Mehret as well as the asker!!
@MintasnotTasfaye4005
@MintasnotTasfaye4005 3 ай бұрын
Thank you🎉🎉🎉
@EyobedKobe
@EyobedKobe 3 ай бұрын
May God bless you 😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤
@mekdimkebede
@mekdimkebede 3 ай бұрын
Yhe betam wesagn tyake new, dkamachewn yemayawku fent eskiseri wey demo dehydrated honew hospital eskigebu dres yemiserutm maseb alebachew dkam endale
@rahelaklilu4047
@rahelaklilu4047 3 ай бұрын
ዶክተር የበታችነት የሚሰማኝ ሰውነኝ እንዴት ላስወግደው?
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian 3 ай бұрын
እንደ እኔ አይነቱን ደካማ ስለምታበረታቱ እግዚአብሔር አምላክ ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤❤❤
@TesfayeKebede-o3v
@TesfayeKebede-o3v 3 ай бұрын
ዶ/ር ምህረት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbiyeAbebe-nq9du
@AbiyeAbebe-nq9du 2 ай бұрын
Tnxs dr ❤❤
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክ! ግሩም ነው እግዚአብሔር ይስጥልን❤🙏❤
@yonasalemu7981
@yonasalemu7981 3 ай бұрын
Thank you Dr
@EmuTesfaye-n3z
@EmuTesfaye-n3z 3 ай бұрын
እናመሠግናለን፡ በደንብ ተመልሷል ብዬ አምናለሁ❤❤❤
@firo5803
@firo5803 3 ай бұрын
minnew kizi befit besemawut. geta yebarkot.
@samrawitlegesse6687
@samrawitlegesse6687 3 ай бұрын
Dr. Mheret....enkuan dena metah. We were waiting👍🏼
@konjitkassa4663
@konjitkassa4663 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው።
@me_212
@me_212 3 ай бұрын
ስንፍና ፅፅት አለው....ድካም እረፍት አለው....
@nathnaelwassieweldegebriel5634
@nathnaelwassieweldegebriel5634 3 ай бұрын
Dr. Mihiret, beenkilif libe siladametiku yetebalewun bedenib alastewalikum...really sorry...I'll listen it very soon bro.
@deehope9477
@deehope9477 3 ай бұрын
Lol, that is funny & you don't need to apologize for anything on here!!
@fasikaBera-d2d
@fasikaBera-d2d 3 ай бұрын
ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን !!!
@FikeraTadsse
@FikeraTadsse 2 ай бұрын
ዶክተር ተባረክ
@alem8640
@alem8640 3 ай бұрын
Dr tefahibin eko enameseginalen
@meazinameazina4065
@meazinameazina4065 3 ай бұрын
Wey yname xiyaqeye new
@Sofoniyas_Dawit
@Sofoniyas_Dawit 2 ай бұрын
300 people left ❤❤❤
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow 3 ай бұрын
ዶክ ዘመንህ ይባረክ
@thanksthe6613
@thanksthe6613 3 ай бұрын
Discipline!!!
@ZerubabelGebeyehu
@ZerubabelGebeyehu 3 ай бұрын
Dr
@meazinameazina4065
@meazinameazina4065 3 ай бұрын
Thanks 👍 doctor
@abenezerkebede9429
@abenezerkebede9429 3 ай бұрын
Great wisdom!
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed 3 ай бұрын
Dr Sekwar eko nah
@yezlalemmeheret777
@yezlalemmeheret777 2 ай бұрын
👍
@senaitkassa3059
@senaitkassa3059 3 ай бұрын
Tebarek Dr ❤🙏
@asterwarga14
@asterwarga14 3 ай бұрын
Thanks 🙏🏾
@EmebeteTes
@EmebeteTes 3 ай бұрын
❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Anumma572
@Anumma572 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ተባረኩ::
@ሉባባሰይድ-ወ8ቸ
@ሉባባሰይድ-ወ8ቸ 3 ай бұрын
እዴት ልጠይቅ
@deehope9477
@deehope9477 3 ай бұрын
Lol, through his email or message him on the voice mail as well!!
@asefazerko3659
@asefazerko3659 3 ай бұрын
@@deehope9477 where is his email?
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል 31
30:11
MindseTube
Рет қаралды 20 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q86
22:49
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q154
17:27
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q156
9:19
MindseTube
Рет қаралды 2,9 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q90
18:25
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН