Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q194

  Рет қаралды 5,581

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

Пікірлер: 72
@Kidistmesfin-r6k
@Kidistmesfin-r6k 5 сағат бұрын
ዶ/ር ምህረት በጣም ነው ማመሰግንህ በምታስተምረው ሀሉም ትምህርት ተጠቃሚ ነኝ . ቀጥል በርታ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
@yemesirachamare8563
@yemesirachamare8563 5 сағат бұрын
God Bless you, Dr. Mehiret! I appreciate your way of presenting and hope you continue doing so weekly.
@destakeremela-pl4uh
@destakeremela-pl4uh 9 сағат бұрын
Thank you very much DR for the short and interesting explanation
@yeshimebetassegid5537
@yeshimebetassegid5537 8 сағат бұрын
Thank you so much Dr. Mehret. It is professional, critical and insightful, it will help me a lot to uncover my Vision. Keep up the good work to awaken us.
@AndargeMekash
@AndargeMekash 8 сағат бұрын
ዶ/ር ምህረት የእውነት ነው የምልህ የምሳሳልህ ሰው ነኝ እድሜ አብዝቶ እንድሰጥህ እፀልያለው😊
@siforamamo7724
@siforamamo7724 Күн бұрын
በጣም እስተማሪ ነው ይሄማ ለዙ ሰው ሼር ደርገዋለሁ🔥🔥🔥
@tomaskidane520
@tomaskidane520 18 сағат бұрын
thank you Dr Beziy btketl lehulu atemari new
@cityonekind7186
@cityonekind7186 19 сағат бұрын
ዕድሜ እና ጤና ይስጥዎት፡ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ቀጥልበት።😊
@EbboTB
@EbboTB 21 сағат бұрын
although I didn't ask this question, I have got key and decisive answers really necessary for my life !!! THANKS DR !!! what a advice!!!!
@DanielTsegaye-n9y
@DanielTsegaye-n9y 5 сағат бұрын
በጣም አመሰግናለሁ!! ዶ/ር ምህረት ይሄን ት/ት ቀጥታ ለኔ እንዳዘጋጀኸው ነው የተሰማኝ!!
@nathnaelwassieweldegebriel5634
@nathnaelwassieweldegebriel5634 Күн бұрын
Really million thanks...keep it up bro!!!
@eshetud210
@eshetud210 Күн бұрын
በጣም በጥሩ ሁኔታ ነው ያቀረብከው በዚህ መልክ ቢቀጥል እላለሁ ተባረክልኝ ተጠቅሚለሁ🙏
@christiantube7038
@christiantube7038 Күн бұрын
ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ የሚገርም ምክር ኑርልን ሁሌ ከማያልቀውና ከሰፊው እውቀትህ ህዝብ እየገነባህ ስላለህ እናከብርሀለን እናደንቅሀለን ክበርልን።
@mamed9004
@mamed9004 19 сағат бұрын
ዶ/ር ምሕረት እግዚአብሔር ይባርክህ!!! እንዳንተ አይነት ከልባቸው የሚተጉ ሰዎች ይብዙልን 🙏🙏🙏
@AberaAdera
@AberaAdera Күн бұрын
አመሰግናለሁ እየሰጡት ስላለ አገልግሎት።አንድ ሰው ከህልሙ ጋር ተገናኝቶ እየሰራ እንዳለ የሚያስብ ሰው ለህብረተሰብ እየሰጠያለው አገልግሎት ደስተኛ ስራውን የሚወድ ነው።ጥያቄው ሰው ከህልሙ ጋር መገናኘቱ እና የገቢጉዳይ ሲያይ ሌላ ስራ ቢሰራ ብዙ ገንዘብ የሚያስገኝ ያያል ግን ደስ የሚለው ህልሜ ያለው መስራት ነው ምናልባት ቢጠራልኝ ለማለት ነው
@pjcamp-eq1mj
@pjcamp-eq1mj Күн бұрын
ጥሩ format ነው
@elsh11
@elsh11 Күн бұрын
Thanku sooo much Dr. Mehret. Learning a lot as always.
@berhanegerelase3622
@berhanegerelase3622 Күн бұрын
አሪፍ ነዉ በዚህ ቀጥል
@alephdesign82
@alephdesign82 Күн бұрын
እናመሠግናለን ! ተባረክ😇 አሁን ላይ ካለሁበት ሀላፊነትና የኑሮ ሁኔታ የተነሳ መማር ብፈልግም ትምህርት ቤት መሄድ አልቻልኩም ። ሆኖም በስራዬ ላይ በመሆን ከሀላፊነቴ ሳልጎድል በዚህ በታመቀ ጥበብ እና እውቀት ምንኛ እንደታነፅኩና እንደተጠቀምኩ እኔ ምስክር ነኝ። ወንድሜ ዶ/ር ምህረት ከመላው ቤተሰብህ ጋር እግዚአብሔር ይባርክህ ።
@Yonatal-v6e
@Yonatal-v6e Күн бұрын
Amsegnalew bezu atrfalew yhegnaw format temchtognal 🙏🙏👍
@negestqueen
@negestqueen Күн бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነዉ!!! ጥሩ ፎርማት ነዉ ! እንደዚህ ዓይነት ፕሮግራሞች በሳምንት ሁለት ጊዜ ቢሰተላለፍ የበለጠ ይመረጣል! እናመሠግናለን🙏🏽❤️
@sosenabekele-h9e
@sosenabekele-h9e Күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ🎉🎉🎉🎉
@negestqueen
@negestqueen Күн бұрын
ጤና ይሰጥልን🙏🏽❤️
@alem8640
@alem8640 22 сағат бұрын
Dr Mehret betam enameseginalen yezarew degimo betam liu new
@hermalacom
@hermalacom Күн бұрын
አግዚአብሕር ይባርክህ
@Lee-pv5vz
@Lee-pv5vz Күн бұрын
ዶ/ር ምህረት ሁሌም ትጋትህን ማህበረሰባችንን ለማንቃት ስለምታደርገው መልካም ነገር አመግናለው እግዚአብሔር ስለአንተ እባርክዋለው በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው የዛሬው በዚሁ ቢቀጥል እላለው
@abenezerkebede9429
@abenezerkebede9429 Күн бұрын
Thank you Dr. Mihret! Huge Respect!
@nurabdul7123
@nurabdul7123 Күн бұрын
በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው ዶክተር እናመሰግናለን በተጨማሪ የባለፈው አይነቱ የዶክተር ግሩም አይነቶች በተመረጡ ሀሳቦች ላይ የምታደርጉት ውይይት በጣም ጠቃሚ ነው ።እና ይቀጥል ለምታደርገው ትውልድን የማንቃት ስራ በጣም እናመሰግናለን ❤🙏🙏
@Briktiblog
@Briktiblog Күн бұрын
Thanks Dr. for your support to our community
@wondewosentafese1187
@wondewosentafese1187 Күн бұрын
I want to give my sincere gratitude for sharing your great ideas. Your books and programs have helped me a lot for the last 6 years. Dr thanks for everything keep it up.
@kestedemena280
@kestedemena280 30 минут бұрын
ዶ/ር ተባረክ !
@TilahunNecha
@TilahunNecha Күн бұрын
ጥሩ አቃረራብ ነዉ ዶክተር በዝዉ ይቃጥል❤
@DegifeShallemoAshamie
@DegifeShallemoAshamie Сағат бұрын
ዶከተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ። እንደ አንድ አንድ አድማጭ ከልብ አመሰግናለሁ ። በዚሁ ቀጥሉበት። መጋበዙን ጭምር ። በዚሁ ላይ ደግሞ መጽሐፍ ብትጽፍ በብዙ ይጠቅመናል ብዬ አስባለሁ ።
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 9 сағат бұрын
Doctor Meherte Thanks A million ❤
@yacobashenafi9754
@yacobashenafi9754 Күн бұрын
Thank you!
@akremabrar3890
@akremabrar3890 Күн бұрын
Thank you D/r
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 Күн бұрын
❤ ተባረኹ 😊
@ShewitHadgu-hv9fw
@ShewitHadgu-hv9fw 5 сағат бұрын
Dr. Mihret ,Fetari anten seleseten misgana yidresew. Lesew derash wendim neh. I am happy for this.
@ቤኪ-ቨ3ቀ
@ቤኪ-ቨ3ቀ Күн бұрын
Selamh yebza doctor
@KidistHailemariam-w8x
@KidistHailemariam-w8x 11 сағат бұрын
Thank you doc. Sostegnaw yenem tyake neber
@bitu_A
@bitu_A Күн бұрын
Thank you for always coming with the same energy and passion. This is really good a way, to collect the same category questions and answering in a very organized platform 👌👍👍
@MekdiLove-j6v
@MekdiLove-j6v 8 сағат бұрын
በጣም እግዚያብሔር አብዝቶ ጥበብ ይስጦት
@TilahunNecha
@TilahunNecha Күн бұрын
የመጀመሪያ አድመጭ ነኝ ለመጀመሪያ ጊዜ
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 Күн бұрын
ዶክተር ሁሌም የተሻልን እንድንሆን ያለህን ሁሉ እያካፈልከን አለህ። ከልብ ❤ አመሰግናለሁ። የዛሬው ትምህርትህ በጣም አስፈላጊ ነው። አንድ ጥያቄ አለኝ። ሰው ሁሉ ባለራዕይ ይሆናል ወይ? አንተ እንዳልከው ራዕይ ለብቻ የሚተገበር ሳይሆን አጋዥ ያስፈልገዋል ካልክ በአንደ ሰው የተገኘውን ራዕይ በዕውቀት በጉልበትና ባስፈላጊው ነገር ደግፎ ውጤታማ ማድረግ ከራስ ራዕይ ያወጣል?
@Simret-e2w
@Simret-e2w Күн бұрын
❤❤❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 11 сағат бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@rahmanjemal2220
@rahmanjemal2220 4 сағат бұрын
በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ዶክተር እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@dawitemelese1857
@dawitemelese1857 Күн бұрын
በጣም ሀሪፉ ነው ህንደዚኢ ቢሆን ሀራፈ ነው
@Benjo_12345
@Benjo_12345 21 сағат бұрын
Thank you Dr.
@YosephBirhanu-l6r
@YosephBirhanu-l6r 17 сағат бұрын
ይህ ቆንጆ አቀራረብ ነው በዚው ቀጥል እናመሠግናለን ዶ/ር
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 21 сағат бұрын
It is constructive idea if you get a chance just invite from your audience and let us listen their testimony those whose have getting wisdom from this podcast and changed their life in different perspective thanks Doctor Mihret.
@era_tube711
@era_tube711 Күн бұрын
clicked to 100👍😍
@eleletaneguse4824
@eleletaneguse4824 8 сағат бұрын
ይሄኛው አአካሄድ በጣም ጥሩ ነው።
@meserbeye
@meserbeye Күн бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን የዛሬዉ የበለጠ ቆንጆ ነዉ በዚሁ ቀጥሉ🙏❤
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 16 сағат бұрын
ከልብ እናመሰግናለን🙏 በዚሁ ይቀጥል
@ShewitHadgu-hv9fw
@ShewitHadgu-hv9fw 5 сағат бұрын
Thanks
@abushbayeh6755
@abushbayeh6755 23 сағат бұрын
תודה רבה
@Papumama-j8h
@Papumama-j8h Күн бұрын
በጣም በጣም ጥሩ በዚሁ አቀራረብ ቢሆን እጅግ መለካም ነው። ተባርካችኋል!!
@CPmural
@CPmural 5 сағат бұрын
I am a big fan, listening non-stop to these. But the thumbnails? Are the poses deliberate?
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed Күн бұрын
❤ ቆንጆ ነው
@wegf6808
@wegf6808 Күн бұрын
የመጀመሪያ ጠያቂው አለመርካቱ ከምን እንደመጣ ግልፅ አይደለም ፣ ምን መሆን እንደሚፈልግ የጠቀሰው ነገር የለም ጥያቄው ላይ ችግሩን እንጂ root cause አላስቀመጠም
@yonasshints8750
@yonasshints8750 12 сағат бұрын
አለመርካቱ ነው የኔም ጥያቄ የፈጠረብኝ ፣እንጅ መሆን የምፈልገውንማ ሆኛለው ብየ እየኖርኩት ነው እኮ፣ ያው የሰው ልጅ የጎደለውን ብቻ አደል የሚመለከተው፣የምትመኘው ቦታ ስትደርስ አሁንም ሌላ ምኞት ነው ምትመኘው ያው አንተም ከዚህ አንግል አይተሀ ልምድ ሽር ብታደርገኝ ?
@wegf6808
@wegf6808 7 сағат бұрын
@yonasshints8750 የሩቅ ግብ አድርገን ይዘነው የነበርነውን ነገር ከብዙ ውጣ ውረድ በሆላ ስንደርስበት ደስ ይለናል ነገር ግን ደስታው ብዙ አይቆይም ሌሎች ፈታኝ ጥያቄዎች አሊያም ችግሮች ከፊታችን ይከሰታሉ መርሳት የሌለብን ነገር ሁልጊዜም የአንድ ምእራፍ መጨረሻ የሌላው ምእራፍ መጀመሪያ መሆኑን አንርሳ። ወደደስታው ስናቀረብ ውስጣችን ቀጣዩን ግብ ማዘጋጀት ይኖርበታል ቀጣዩ ግብ እንደታወቀ አይምሮአችንን ማዘጋጀት እና እዛ ላይ መስራት ይጠበቅብናል። ህይወት ሁል ጊዜ ከአንዱ ግብ ወደሌላኛው ግብ ያለ እረፍት መሮጥ አይደለም ቆም ብሎ ማመስገንን ስኬትንም ማጣጣም ባለን ነገር መርካትንም ይጨምራል ማለቂያ የሌለው ፍላጎትን መከተል ብቻ ሳይሆን ለሌሎች መርዳትን የህሊና እርካታን ይሰጣል!!!
@yonasshints8750
@yonasshints8750 12 сағат бұрын
ዶክተር ስለሰጡኝ ገንቢ ምክር ከልብ አመሰግ ናለሁ፣ ያው የሰው ልጅ የጎደለንን ብቻ እና የጎደሎነት ስሜት ስለሚሰማን ነው እንጅ የእያንዳንዱ ሰው ስኬት መለኪያው የተለያየ ነው
@O_L_D89
@O_L_D89 Күн бұрын
እንደ የ38 አመት ምንም ሙያ ገንዘብ ቤተሰብ የሌለው ግን በተስፋ "ነገ ይሆናል" ብሎ እንደሚኖር ሰው ከ 25 አመት ያሉት ሙያና ስራ ያላቸው ግን ምንም እንደሌላቸው ሁነው ሲጨነቁ ስሰማ "በርግጥ እኔጋ ነው ወይስ እነሱጋ ነው ያለው ችግሩ ?" እላለው ።
@Ninaru119
@Ninaru119 9 сағат бұрын
Is it possoble to ask qestion on comment section ? Thanks!
@DrMehretMindset
@DrMehretMindset 8 сағат бұрын
yes
@hailuassefa
@hailuassefa 54 минут бұрын
ባንዴ ሸበትክ
@rutha4836
@rutha4836 21 сағат бұрын
Thank you very much Doctor 🙏🏽
@KalkidanWubishet1
@KalkidanWubishet1 20 сағат бұрын
Thank you Dr
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q91
11:18
MindseTube
Рет қаралды 4,5 М.
ደቀንስትዮን ጽባቐን!
22:05
Hbri Vodcast | ሕብሪ ቮድካስት
Рет қаралды 8 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q180
9:22
MindseTube
Рет қаралды 15 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q193
9:20
What is Lateral Thinking?
2:01
Kogan Page
Рет қаралды 3,1 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН