Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q39

  Рет қаралды 9,258

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
#drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret

Пікірлер: 39
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 5 ай бұрын
ዶክተር ምህረት በእውነት ስለዚህ አገልግሎትህ እግዚአብሔር ይባርክህ። 🙏❤ ለዛሬዋ ጠያቂ የምሰጠው ሀሳብ ኢትዮጵያ የምትኖሪ ከሆነ ዶክተር ምህረት ራሱን በአካል አግኝተሽ ብታማክሪውና ጊዜ ብትሰጪው ለውጥ የምታገኚ ይመስለኛል። ከሱ የሙያ ምክር በቅርብ ታገኚአለሽ ብዬ አምናለሁ። እግዚአብሔር ይርዳሽ። 🙏
@netsanettesema5377
@netsanettesema5377 5 ай бұрын
ውድ እህቴ መፋታት የመጨረሻ ውሳኔ ነው ዶ/ር እንዳለው ከዚህ ውሳኔ በፊት ሁሉንም ሙከራ (በሰላም ከባልሽ ጋር ለመኖር )መሞከር አለብሽ ስላለፍኩበት ቀላል እንዳልሆነ እረዳለሁ ግን የግድ በሁሉም አቅጣጫ ለቀሪው ዘመንሽ ይሄን ባረግ ኖሮ ብለሽ የምትቆጪበት ነገር እንዳይኖር በትዕግሥት ልብሽን አስፍተሽ ለማስተካከል ሞክሪ። ፈጣሪ ይረዳሻል የመጨረሻ የማይሆን ከሆነ ግን ለራስሽ እና ለልጅሽ መኖር ስላለብሽ በሰላም ተነጋግራችሁ መለያየት ነው። ሂደቱን ግን በመከበር እንጂ በጠላትነት ሳይሆን አብሮ ለመኖር ባለመቻላችሁ ብቻ መሆኑን ሁለታችሁም በመተማመን አርጉት
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 5 ай бұрын
ዶክተር ምህረት ስለአስገራሚዉ ትጋትህ በጣም እደነቃለሁ እግዚአብሔር ጠአባትና አምላክን አመሰግነዋለሁ እወደዎታለሁ ወንድም አለም
@fikremaryamendaykefagn7228
@fikremaryamendaykefagn7228 4 сағат бұрын
አመሰግናለሁ ዶ/ር ❤
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ውድ ዶክተር ምህረት!
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 4 ай бұрын
እኔ የምለው ነገር አንድ ነገር ነው ወደ ጌታ መጠጋት ነው❤ እና ደግሞ ከመለያየት ይልቅ በማስተዋል ነገሩን መፋታት። ጌታ እየሱስ የተሰወረውን ነገር ሁሉ ይገልጣል
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 5 ай бұрын
እኔ እድሜዬ እየሄደ ነው በሚል ለኔ ፍቅር የሌለው በዛ ላይ ዱርዬ የሆነ ወንድ አሥተካክለዋለው ብዬ እየታገልኩ ነው ። አንቺ ግን እሚወድሽን ሠው ስላገኘሽ አንቺ ለዘብ ብለሽ ችግሮችን ለመፍታት ብትሞክሪ መልካም ይመስለኛል 💖
@ሶፊመሀመድ
@ሶፊመሀመድ 5 ай бұрын
ውለጅና ልጅሽን አሳድጊ ዱርዬና ሱሰኛ አያስፈልግም ኢነርጂሽን ይጨርስብሻል😢
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 5 ай бұрын
@@ሶፊመሀመድ አዎ ጨርሶብኛል
@AssieWolde
@AssieWolde 5 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ምህረት ስለምትሰጠው ምክረ ሃሳብ አጅግ አናመሰግናለን። የ10ና15 ደቂቃዎች አንኳር መልሶች በጣም መሰረታዊ የሆኑ ሥራዎች የሚያሰሩ ሃሳቦች ናቸው። እኒና ባለቤቴ በmarriage & family ማማከር አገልግሎት ነው የተሰማራነው፣ በእርግጥ 6 እና 7 ወራት እዚህ ኢትዮጵያ የቀረው ደግሞ ውጭ ነው የምኖረው። በምትሰጠው አገልግሎት በጣም ነው የምንባረከው ሁሌ እንከታተላለን። የአብዛኛው ቤተሰብ ችግር ረዘም ያለ ክትትል ይፈልጋል። በዚህ በኩል ልንረዳህ የምንችለው ካለ በጣም ደስተኞች ነን። የቤተሰብ ችግር ይብዛም ይነስም የሌለበት ቤት የለም፣ ይህ አገልግሎት ግን ችግሮን ለመፍታት በመስኮት ብቅ እያለ ነው፣ በዋናው በር ገብቶ ለመፍታት ቅርብ ይመስለኛል። ዘመንህ ይባረክ፣ አገልግሎትህ ይስፋ፣
@bp1194
@bp1194 5 ай бұрын
Your genius and humble doc
@ስለልጆቻችንእንመካከር
@ስለልጆቻችንእንመካከር 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ስለምታደርገው ነገሮች በሙሉ ❤🙏🙏🙏
@asmakemale4701
@asmakemale4701 5 ай бұрын
Thank you Dr!!!
@johnherma8462
@johnherma8462 5 ай бұрын
Dr EGZIABHER yakbrln
@sileshiteblet498
@sileshiteblet498 5 ай бұрын
በእውነት ነው የምለው ይሄ መንፈሳዊ መፍቴሄ ነው በእምነት ፀንቶ ከፍተኛ ተጋድሎ ያስፈልጋል በዘመናዊ መልክ አይደልም መፍቴው ። ለምን ብዙ ሰዎች በፀበል ቦታ የሚሄዱ ይመስልሻል ምንም ይሁን ምንም ያንቺ የመንፈስ እስራት ነው ።
@kelemwuba2241
@kelemwuba2241 5 ай бұрын
Melkam ehud Dr Enamesegenehalen .
@ابونواف-ط5ب
@ابونواف-ط5ب 5 ай бұрын
Yes temelkachoch lmd yalachu akaflat
@dawitgetachew4247
@dawitgetachew4247 5 ай бұрын
Thank you Dr. The basic problem of all marriage( including me)is we don't have developed enough communication skills.
@Hop930
@Hop930 5 ай бұрын
Thank you Mehert
@almazwoldemichael7915
@almazwoldemichael7915 5 ай бұрын
Thank you Dr God bless you
@Anumma572
@Anumma572 5 ай бұрын
Egziabeher Ybarkeh
@WynTayir
@WynTayir 5 ай бұрын
እናመሠግናለን🎉🎉🎉
@dsalegngmariam3525
@dsalegngmariam3525 5 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 5 ай бұрын
🙌🏾 ተባረኹ ❤
@asterhailemariam5550
@asterhailemariam5550 5 ай бұрын
God bless you
@oness159
@oness159 5 ай бұрын
Thank you
@HawiTekalign
@HawiTekalign 4 ай бұрын
Doc doesn't the tone of their conversation need to be addressed? Communication doesn't look easy in her circumstances, maybe you should give her a little insight on how to communicate Thank you for listening to the stories God bless you🙂
@alem8640
@alem8640 5 ай бұрын
Enameseginalen Doctor
@negestqueen
@negestqueen 5 ай бұрын
Post partum ይሆናል?
@negestqueen
@negestqueen 4 ай бұрын
ምን ዓልባት postpartum ነዉ?
@AbiyeAbebe-nq9du
@AbiyeAbebe-nq9du 5 ай бұрын
Thanks Dr
@YonasYemane-y7m
@YonasYemane-y7m 5 ай бұрын
❤❤❤
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 5 ай бұрын
thank you so much !!!
@EmuTesfaye-n3z
@EmuTesfaye-n3z 5 ай бұрын
well done!!!❤❤❤
@ابونواف-ط5ب
@ابونواف-ط5ب 5 ай бұрын
Thanks 🥰🥰🥰
@kokobeasefaw2130
@kokobeasefaw2130 5 ай бұрын
Thank you
@siforamamo7724
@siforamamo7724 5 ай бұрын
ከልብሽ ፀልዬ ሌላው ከባለቤትሽ ጋር በግልፅ ሳትደባበቁ ብትነጋገሩ ምን ይመስልሻል
@ትእማርትእማር
@ትእማርትእማር 5 ай бұрын
Need help doctor how can I send my question...
@eyerusm721
@eyerusm721 5 ай бұрын
ግን ይሄ እኮ መንፈስ ነው እባክዎ ፀበል ይጠመቁ የመምህር ግርማ ትምህርት ያዳምጡ
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q33
13:34
MindseTube
Рет қаралды 21 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q29
17:10
MindseTube
Рет қаралды 11 М.
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,7 МЛН
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 4 МЛН
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 55 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q48
9:18
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q52
18:53
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q96
19:06
MindseTube
Рет қаралды 13 М.
Sheger Cafe - Alemayehu Gelagay  With Meaza Birru on Philosophy @ShegerFM1021Radio
20:30
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል
15:35
MindseTube
Рет қаралды 20 М.
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,7 МЛН