Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል

  Рет қаралды 21,986

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

Пікірлер: 79
@AndargeMekash
@AndargeMekash 5 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ዶክተር ምህረት ጥያቄውን የጠየኩት እኔ መሆኔ የገባኝ መሀል ላይ ነው እና ለሶስተኛ ጊዜ ደጋግሜ ሰማሁት በጣም በጣም አመሰግናለው ትልቅ ሸክም እንደወረደልኝ ነው የተሰማኝ ከአሁን በዃላ የ29 አመት ፋይሌን ዘግቸ አዲስ ሰው እሆናለሁ በትላንት ውስጥ ከመኖር አውጥተውኛል አመሰግናለው እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ
@tianastyle2139
@tianastyle2139 5 ай бұрын
የዛሬው ደግሞ " ቃለ ህይወት ያሰማልን " የሚያስብል ነው ፡ ኑርልን
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 5 ай бұрын
Thank you Dr Mehret 👏🏻❤️👏🏻በጣም ነው የምንወድህ የምናከብርህ 👏🏻❤️ አንተንም ቤተሰብህንም እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅ 👏🏻❤️ኑሩልን !!!
@michaelyawkal4592
@michaelyawkal4592 5 ай бұрын
የዛሬው ምክርህ ማኩረፍን እንደመፍትሄ እንደመበቀያ tool ለምናይ ያንን ማይንድ ሤት ለዘመናት ይዘነው የቆየነውን ከአይምሮአችን ከነሥሩ ነቅሎ የሚጥል ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ጥበቡን ይግለጥልህ ሥላካፈልከን ሁሉ
@abbyabunetizale7824
@abbyabunetizale7824 5 ай бұрын
አሜን!!
@masreshategene1790
@masreshategene1790 5 ай бұрын
በጣም ነው የምንወድህ ዶ/ር እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ
@meskiayeletgkirosh1770
@meskiayeletgkirosh1770 5 ай бұрын
ዶክተር በትምህርት ከሚጠቀሙት ሰዎች መሀል አንዷ ነኝ። የሚገርመው ደግሞ በብዙ ነገር ውስጤ ጥያቄ ሲፈጠርብኝ ያንተም ትምህርት ከዚያው ርዕስ ጋር ይያያዝና መልስ አገኛለሁ። ለሁሉም እያመሰገንኩኝ አሁን በሁለት ርዕሶች ላይ ሃሳብህን ብትሰጠኝ ብዬ ነው። አንደኛው የልጆች አስተዳደግ ላይ ሲሆን በተለኝ ለብቻ የሚያሳድጉ ሁለተኛው ደግሞ ታናሽ እህቴን እንዴት ማገዝ እንደምችል ብትረዳኝ ነው። ክብደቷ ያለ እድሜዋ አስረጅቷታል ሱቅ ነው የምትውለው ። እኔም በምን ባግዛት ደህና እና ጤናማ ሰውነት ይኖራታል
@TigistMesfin-rn3ns
@TigistMesfin-rn3ns 5 ай бұрын
ፈጣሪ ዘመንህን ያርዝመው የእውነት ደክተር ልላ ምን ይባላል❤❤። ለእንደዚ አይነት ሀሳብ እንደ አጋዥ የሚሆን መፅሀፍ ካለ ብት ጦቁመን የበለጠ ከሥሜቱ እንድን ላቀቅ። ለእኔ አንተ ሥትናገር ልክ እኔ መድረስ ያልቻልኩበት ቦታ አለ ግን doc አንተ ሂደክ ቁሥሉላይ ትቆማለህ።
@senatorbullo4075
@senatorbullo4075 5 ай бұрын
እውነት ነው እድልና ችግር አንድ ላይ የሚመጡበት ጊዜ አለህ ደስ የሚል አገላለፅ ነው ዶ/ር እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር። ❤🙏❤
@EleniYacob
@EleniYacob 5 ай бұрын
I am glad you feel better and Thank you for kept on serving us.
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 5 ай бұрын
❤ 😊 ተባረኹ 😊
@kiroskuma
@kiroskuma 5 ай бұрын
Hello doctor my question is, How can I discipline my self? Even though, I know the negative impactes of my bad behaviors, I cannot control or discipline my self. What can I do for such things? Thank you for your commitment.
@AshenafiYana-dv1mo
@AshenafiYana-dv1mo 5 ай бұрын
@@kiroskuma Go silent place Ask God about it and pray. Do it for few times a week and God ( all knower & Doer can help you )
@tsejesuse5598
@tsejesuse5598 5 ай бұрын
Dr meherat debeb tabarakilen betam tekami mikir eyagegnan new❤❤❤ enwodihalen❤❤❤
@maMa-ux3nd
@maMa-ux3nd 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ዛሬ እኔም መልስ ሆነልኝ ለምንድ ነው ስላለፈ ነገር ስነጋገር የምናደደው እያልኩ ችግር እንዳለብኝ ይሰማኝ ነበር ምክንያቱን ባላውቅም ስለዛ ነገር ሳወራ እዛው ጊዜ ላይ እመለሳለሁ
@hiwel9209
@hiwel9209 5 ай бұрын
በቅድሚያ ስለምትሰጠን ምክር እጅግ በጣም ላመሰግን እወዳለሁ አሁን ያልከውን እኔ በጣም እስማማበት ነበር ግን ብዙዎች በግልፅነቴና በነገሮች ተወያይቼ ማለፍን ወይ ያሉብንን ችግሮች መፍታት መቻል እንደሚቻል በማመኔ ያስቀየሙኝን ሰዎች ከማኩረፍና ከመዝጋት ይልቅ ቅድሚያ እድሉን ሰጥቼ ምንአልባት ባለማወቅ ሊሆን ይችላል በማለቴ ከባድ የሆነ የስነ ልቦና ቀውስ ነው ያጋጠመኝ ከወንድሜ ጀምሮ የሚያስቀይመኝን ተናግሬ ወደፊት ያን ነገር እንዳይደግሙት ሳስረዳ ቀጥታ አሀ ቂም እስከዛሬ እየያሽ ነበር ለካ ይሉኛል ባጋጣሚ እንኳ ከሰዎችጋ ተቀያይመው እኔ በመሀል ተገኝቼ ችግሩ የነሱ መሆኑን አውቄ ዞር ብለን እንኳ ጥፋቱ የነሱ ስለሆነና ይቅርታ በሉ ተው ካልኩ አንቺማ የያኔውን ቂም እስካሁን ይዘሽ የነሱ ሳይድ ሆነሽ ነው ይሉኛል አሁን አሁን ከሰዎች ጭራሽ እየራኩና በሰዎች እጅግ በጣም የምከፋ ሰንሰቲቭ ሆኛለሁ ዶ/ር ምህረት ምክንያቱም ባህሪዬ አልተቀየረም ቀርበው ቢያስቀይሙኝ ዛሬም እንደ መጀመሪያ ነኝ ዝም ብዬ አስመስዬ መራመድ ወይ አለባብሼ አልቀጥልም ውስጤ እሺ አይለኝም ስናገር ይርቁኛል ዛሬ ላይ አዲስ ሰውን ለመቅረብ እራሱ እፈራ ጀምሪያለሁ ጥፋተኛ እንኳ ሆነው አይን ያወጣ ማንነታቸውን ሲክዱ ያመኛል ዝምም ብዬ ካሳለፍኳቸው እጅግ አይን ያወጣ ድፍረትንም አያለሁና ምን ትመክረኛለህ
@hannaworkneh3961
@hannaworkneh3961 5 ай бұрын
@@hiwel9209 እኔም በግልፅነቴ ብዙ ሠዉ አርቆብኛል.
@marthayilma2349
@marthayilma2349 5 ай бұрын
ትልቅ መልክት ነው ይሔ። ተባረክ
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 5 ай бұрын
We love you❤❤❤Dr tanks teykiwm❤❤
@EmuTesfaye-n3z
@EmuTesfaye-n3z 5 ай бұрын
እናመሠግናለን በጥበብ ላይ ጥበብ ይጨምርልህ❤❤❤
@samrawitlegesse6687
@samrawitlegesse6687 5 ай бұрын
Welcome Dr. Mheret and ur team.
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed 5 ай бұрын
Great man 🎉 Dr miherat
@aleneshtamene4512
@aleneshtamene4512 4 ай бұрын
ተባረክ
@HenokAlemu-vi8ug
@HenokAlemu-vi8ug 5 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር በምትሰጣቸው ሃሳቦች የአስተረሳሰብ ለውጥ እንዳመጣ ረድቶኛል ነገር ግን ከመጀመሪያው መቶ ቀን መቶ ጥበብ ከሚለው እስከ አሁኑ ድረስ እየተከታተልኩኝ እገኛለሁ በስራ መብዛት ይሁን በሌሎች ምክንያቶች ባይገባኝም ከአንድም ሁለት ሶስት ጊዜ በላይ የሌሎች ባለሙያዎችን ሃሳብ እንደምታቀርብልን ገልፀህልናል.......በእርግጥ የዶ/ር ምክርህም ብሰማውም ግን በዚህ ቻናል ላይ በሙያው ያሉ የሌሎች ሰዎችን ሃሳብ ብታቅብልን እመኛሉሁ.......ቃል ይከብዳልና በጋራ ከሌሎች ባለሙያዎች ጋር የአንተን ሃሳብ ብንሰማው ብዬ አስባለሁ።.......... አመሰግናለሁ።
@KalkidanWubishet1
@KalkidanWubishet1 5 ай бұрын
Welcome.
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ወጣም
@henokabebe1352
@henokabebe1352 5 ай бұрын
Dr. Mihret ❤🙏
@tgtube1861
@tgtube1861 5 ай бұрын
Well come Dr❤❤❤❤❤❤
@RozaGetachew-mi7dv
@RozaGetachew-mi7dv 4 ай бұрын
ባልጠይቃቸውም ይቅር ብያቸዋለው ግን ፔኑ አለ አብሮን ይኖራል
@Zowilo-m8h
@Zowilo-m8h 5 ай бұрын
Thank you Dr
@marthayilma2349
@marthayilma2349 5 ай бұрын
ልጅን በፍቅር ነው መምከር ዱላ, ስድብ solution አይደለም ። ዛሬ confidence ያጣ ነው ለዚህ ነው
@abbyabunetizale7824
@abbyabunetizale7824 5 ай бұрын
Thank you Dr Mehret… also the person asked the question as well!!
@alem8640
@alem8640 5 ай бұрын
Enameseginalen Dr degimom enqwan beselam agecheneh
@asterwarga14
@asterwarga14 5 ай бұрын
Doctor, you came safely thanks for your time ❤
@abenezerkebede9429
@abenezerkebede9429 5 ай бұрын
Welcome back Dr. Mihret!
@nathnaelwassieweldegebriel5634
@nathnaelwassieweldegebriel5634 5 ай бұрын
Girum...thanks a lot!!!
@watchfree_8686
@watchfree_8686 5 ай бұрын
ፖቪትቭ የሆነ ግጭት እንዴት ነወረ ዶክተር
@rabbitstationery1589
@rabbitstationery1589 5 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ
@workujudges3199
@workujudges3199 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Welcome doctor
@yohannesseifu8559
@yohannesseifu8559 5 ай бұрын
good bless you and your family, thnks alot
@solomonassefa963
@solomonassefa963 4 ай бұрын
ሃሳባችንን በምናዉቀዉ ቋንቋ ብንገልፅ መልካም ነዉ። አለበለዚያ ራስን ማሰገመትና ሌላዉንም ማሳሳት ይሆናል።
@AndargeMekash
@AndargeMekash 5 ай бұрын
ነገሮችን እንዳንተ የምረዳበት ጊዜ መቸ ይሆን??
@yeabseragerma3991
@yeabseragerma3991 5 ай бұрын
make a through assessment of the facilities before you recommend,one of the centers you are suggesting is facility with ineffective doctors
@elbetlegirma7612
@elbetlegirma7612 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@asterhailemariam5550
@asterhailemariam5550 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሀ
@ermiaserifo9948
@ermiaserifo9948 5 ай бұрын
Thanks!!
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 5 ай бұрын
ዶክተር ሠላም ነው አሁን ያነበብከው ነገር እኔንም እየገጠመ ኝ ነው እኔ ዝም ባልኩ ቁጥር ነገሮች ሁሉ እየበዛ እየከበደ ኝ ነው ይህ ጉዳይ ለልጄ ተረፈው ምን ላድርግ??? አሁንም ነገሮቺን ዝም ብዬ ላልፍ ስለም ፈልግ ዝም ብዬ እያሳለፍኩ ኖሩኩ ነገሩ ለልጄ ተረፈው ልጄንም እንደእኔ እየተጎዳ ነው ምን ላድርግ??? ሰዎች እኔ መጥፎ እንዳደረኩ ይ ረዳሉ እኔ ግን እራሴን ካለመጉዳት በስተቀር ምንም አልናገርም ነገሮች ን አዙረው ዎድእኔ ሲመጣ እየከፋኝ ነው ::
@tesfazeleke490
@tesfazeleke490 5 ай бұрын
Well come back Doc
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 4 ай бұрын
የሰው ችግር በምክር የሚመለስ ቢሆን ኖሮ ጳውሎስ ኞኞ በቂ ነበር አይሁዳዊው ጳውሎስስ ለምክር ከበቂም በላይ ነው ምክር ቤቱም አለን
@ShagaBeyana-rh1xe
@ShagaBeyana-rh1xe 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@NeHase16
@NeHase16 5 ай бұрын
ደኅና መኾናችንን ስለጠየከን ልመልስልህ ዶክተር፤ ወዳጅህ ሃገራችንን ሸጣት፤ ደኅና አይደለንም፤ እንደ ሀገር ታመናል። ከእግዚአብሔር ምሕረትን እየለመንን አለን።
@lirelemma
@lirelemma 5 ай бұрын
Please tell me how to access you, Dr. Mihret so that I ask some personal questions.
@DrMehretMindset
@DrMehretMindset 5 ай бұрын
please send it at ethiomindset@gmail.com and I will get it directly thanks
@lirelemma
@lirelemma 5 ай бұрын
@@DrMehretMindset I sent It. Thanks.
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed 5 ай бұрын
Teyakawen huLachenem bensamaw tru naw enemarebataLen dmo anakeeh men chgr alaa
@marthayilma2349
@marthayilma2349 5 ай бұрын
በ ሐበሻ ባህል ታላላቅ ወንድሞች ከመምከር ይልቅ በሥድብና በዱላ ማስተካከል ይሞክሩ ነበር ያ ዛሬ ላይ ይወጣና ያስቸግረናል።
@lirelemma
@lirelemma 5 ай бұрын
Dr.Mihretin private tiyake endet endemteyik nigerugn please.
@DrMehretMindset
@DrMehretMindset 5 ай бұрын
please send it at EThiomindset@gmail.com I will get it directly and will give you my response
@EmuTesfaye-n3z
@EmuTesfaye-n3z 5 ай бұрын
በጣም ይገርማል ይቅር ስለማለትና ስለዕርቅ ልዩነት ትልቅ ትምህርት ተምሬአለሁ ❤❤❤
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 5 ай бұрын
ግፍ እየተሠራ ዝም በሉ ነው ??? ሰንት ሰው ተጨፈጨፈ አሣፋሪ ነህ ❤❤❤
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 4 ай бұрын
ምክር ለመካሪውም አይጠቅምም የሰሎሞን የጥበብ መዛግብት ከድንዛዜ አላዳኑትም
@zemaritmariamhalake1816
@zemaritmariamhalake1816 5 ай бұрын
ድንቅ ምክር!! እድሜና ጤና ይስጥልን ዶ/ር
@SolomonGetachiw
@SolomonGetachiw 5 ай бұрын
ዳክተር ጥያቄው የኔም ሂወት ነው በደብ ኣልተርዳህው ማለት ነው
@SolomonGetachiw
@SolomonGetachiw 5 ай бұрын
ዳክተር በጣም ነው የምከታተልህ ልጁ የጠየቀው የኔም ሂወት ነው ግን ይቅር ማለት ቀላል ነው ነገር ግን ባህሪኣቸውን እዴት ከውስጥ ታወጣዋለህ እኔ ኣሳዳጌዬ ተሳዳቢ እና በጣም ይመታኝ እና ያዋርደኝ ሊላም ስለነበር ኣሁን ማንነቴ ፈሪ በስራዬ የማልተማመን ኣኩራፌ ነኝ ከሰው ጋኣ 1ወር እካ ኣልዘቅም ፍቅርኛ እካ መያዝ ኣልቻልኩም ብቻዬን የቅርታ እርጊ ነበር ዳክተር ቸርች እካ ከሰዋች ኣልግባባም ቢሞቱም በሂወት ቢኖሩም ሂወትህ ላይ የዘሩት ነገር ኣይሞትም በተለይ ወላጅ የሊላቸው ልጃች የምታሳድጉ እባክችሁ ተጠንቀቁ!!
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 4 ай бұрын
ምክር ሲበዛ ያደነዝዛል የሙሴ ሕግ ሆኖ ገድሎ ይጨርሳል
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 4 ай бұрын
ወንድሜ የተወሳሰበውን የሰውን አዕምሮ አቃናለሁ ብለህ አትድከም ኢየሱስም እንኳ በሸተኞች በሞሉበት ፀጥ ብሎ ያልፍ ነበር
@fasikabera
@fasikabera 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር 🙏
@NehemiyaDawit
@NehemiyaDawit 5 ай бұрын
Thanks dr ❤❤❤❤❤
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤
@NehemiyaDawit
@NehemiyaDawit 5 ай бұрын
❤❤❤
@eliaslakew1914
@eliaslakew1914 5 ай бұрын
thank you doctor
@meseretdemesew
@meseretdemesew 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Benjo_12345
@Benjo_12345 5 ай бұрын
Thank you Dr. 🥰🥰🥰
@gedsol945
@gedsol945 5 ай бұрын
@SearsanBanata
@SearsanBanata 4 ай бұрын
እናመሰግናለን !
@rahelzegeye4356
@rahelzegeye4356 5 ай бұрын
❤❤❤
@AaKk-st3tq
@AaKk-st3tq 5 ай бұрын
❤❤❤
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q189
11:49
MindseTube
Рет қаралды 1,6 М.
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 140 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q96
19:06
MindseTube
Рет қаралды 14 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q23
34:41
MindseTube
Рет қаралды 16 М.
ሰዎች ማሰብ አይፈልጉም ከማሰብ መሞትን ይመርጣሉ ! ...      ዘነበወላ  ከፀሀይበታች
34:07
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q102
13:09
MindseTube
Рет қаралды 18 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል 31
30:11
MindseTube
Рет қаралды 23 М.
Ask Dr Mehret -  ይጠየቃል - Q 6
19:45
MindseTube
Рет қаралды 21 М.
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН