Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q85

  Рет қаралды 7,858

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
#drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret
የተለያየ የምክር አገልግሎትና የአእምሮ ህክምና የማግኘት ችግር ላለባችሁ የሚከተሉትን የግልና የመንግስት ማዕከላት ብትጎበኙ አገልግሎት ታገኛላችሁ። ማይንድሴትም ሆነ ዶክተር ምህረት ደበበ በአሁኑ ጊዜ እነዚህን አገልግሎቶች አይሰጡም።
ስጦታ የአእምሮ ማዕከል
sitotapsy.com
Dr Yonas Bahretibeb
Professor Solomon Tefera
Renascent Mental Health and Rehabilitation Center
lnkd.in/eEmeFePw
renascentrehab...
መልካም የምክር አከልግሎት
Melkam Psychotherapy 0978600038
located in SIM by black lion hospital
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል
ለሱስ ማገገሚያ
አማኑኤል ሆስፒታል፣ ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል
ለአእምሮ ሕክምና ተመላላሽና ተኝቶ ታካሚዎች

Пікірлер: 55
@yebeltalabebaw345
@yebeltalabebaw345 4 ай бұрын
ዶክተር እኔ በአሁኑ ሰዓት በጋራዥ ስራ ላይ የተሰማራሁ የ23 አመት ወጣት ነኝ ፤ ድሪሜ ደግሞ ነገ ላይ ታላቅ ደራሲ መሆን ነዉ። ከአንድ ፈጣሪ በቀር የሚረዳኝ አካል የለም ።የህልሜን ታርጌት ለመምታት ዘወትር እየጣርኩ እገኛለሁ፤ በአምላክ ፍቃድ የልቦናዬ መሻት ለፍሬ ስበቃ ያኔ ከማመሰግናቸው አካላት መካከል አንዱ አንተ ትሆናለህ፤በርታ! በለኝ ዶክተር ።
@deehope9477
@deehope9477 4 ай бұрын
Wow! Very nice attitude at 23 yrs!! Let Almighty God be with you as you're walking to get to your God-given destination or dream! 🙏 😅
@tianastyle2139
@tianastyle2139 4 ай бұрын
በርታ !!!! የምትደርሰበትን አውቆ መጓዝ እድለኝነትም ጉብዝናም ነው ። እግዚኣብሔር ይርዳህ
@yonasmereba4851
@yonasmereba4851 4 ай бұрын
ጎበዝ በርታ።
@insideouttransformationgro3497
@insideouttransformationgro3497 4 ай бұрын
Berta Yene wendim. Commit to write daily weather you feel like it or not.
@elsabeth29
@elsabeth29 4 ай бұрын
በርታ ጎን ለጎን አስሂደው ትንሽ በትንሽ
@mesaygebereyes950
@mesaygebereyes950 4 ай бұрын
ወንድም የህይወት እርካታና እረፍት የሚገኘው መጀመሪያ ኢየሱስ ክርስቶስን የህይወት ጌታና አዳኝ አድርጎ በመቀበል ነው።
@tofik255
@tofik255 4 ай бұрын
አምላክ ስለ መሆኑ 1የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅስ ልታሳየኝ አትችልም መልህክተኛ ስለ መሆኑ ግን ብዙ ጥቅሶች ላሳይህ እችላለው
@bemhretu
@bemhretu 4 ай бұрын
​@@tofik255 John 1 አማ - ዮሐንስ 1: በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
@tofik255
@tofik255 4 ай бұрын
@@bemhretu እየሱስ እሚል ነገር አይታየኝም ግልፅ ነገር ካለ እባክህ
@tofik255
@tofik255 4 ай бұрын
@@bemhretu እየሱስ እሚል ነገር አይታየኝም ግልፅ ነገር ካለ እባክህ
@123e53
@123e53 4 ай бұрын
“እኔና አብ አንድ ነን።” - ዮሐንስ 10፥30
@mesfinhaile2244
@mesfinhaile2244 4 ай бұрын
ዶ/ር እውቀትህንና ምድህን ተጠቅመህ ትውልድን ለማነፅ የምታደርገውን ጥረት አምላክ ይባርክልህ:: ካለፈው ሃምሳ አመት ወዲህ የህመማችን መንስኤ የአስተሳሰብ ዝንፈት እንደሆነ ከምትሰጣቸው ትምህርቶች እንደተረዳሃው ያስታቃል:: በርታ
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 4 ай бұрын
Thanks for your help and dedication Doctor Mehret debebe ❤
@meskeremkidanemariam88
@meskeremkidanemariam88 4 ай бұрын
እንደሁልግዜው ስላንተ እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ።በጤና ኑርልን።
@deehope9477
@deehope9477 4 ай бұрын
🙏 🙏
@abenezerkebede9429
@abenezerkebede9429 4 ай бұрын
Thank you Dr. Mihret!
@AshenafiHabte-n2n
@AshenafiHabte-n2n Ай бұрын
Best 10q d/r
@Alemye777
@Alemye777 4 ай бұрын
እኔ ምን መሆን እንደምችልም እንደምፈልግም አላውቅም ዝም ብሎ ሂወት በምትመራኝ የእለት ስራ እየሰሩ መኖር ላይ ነኝ::ምን አይነት ችሎታ እንዳለኝ እንኳን አልፈለኩትም ::
@surafelzenebe8682
@surafelzenebe8682 4 ай бұрын
Thank You Dr Mihret we love and respect You.
@roda3776
@roda3776 3 ай бұрын
Techilalek bro
@alxealxe5972
@alxealxe5972 3 ай бұрын
thank you dr
@oness159
@oness159 3 ай бұрын
Thank You
@nathnaelwassieweldegebriel5634
@nathnaelwassieweldegebriel5634 4 ай бұрын
Thanks a lot...Gobez...Keep it up bro!!!
@workujudges3199
@workujudges3199 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ❤❤❤❤
@tamiratsolomon4655
@tamiratsolomon4655 4 ай бұрын
Read the book entitled mastery by robert greene.
@SerawitTrgegn
@SerawitTrgegn 4 ай бұрын
እነማሰግነል
@mulumebetnebebe8697
@mulumebetnebebe8697 3 ай бұрын
🙏🙏
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ስለምትሰጠን ስለማይከፈል ውለታህ እግዜር ይስጥልን
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 4 ай бұрын
Thanks a lot big respect Doctor👌
@SerawitTrgegn
@SerawitTrgegn 4 ай бұрын
ሰለም
@wardewarde9415
@wardewarde9415 4 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏
@kelemwuba2241
@kelemwuba2241 4 ай бұрын
Bless you more Dr
@Tigi284
@Tigi284 4 ай бұрын
I fully understand the questioner. Sometimes, I feel the same. Through his question though, I noticed his calmness and intelligence. May God bless your life 🙏
@SerawitTrgegn
@SerawitTrgegn 4 ай бұрын
ተበራክ
@MedhanitBerhanu
@MedhanitBerhanu 4 ай бұрын
Betam amesgenalhu
@makiabebe4211
@makiabebe4211 4 ай бұрын
የብዙ ሰው ጥያቄ ነው የሚወዱትን ፈልጎ ማግኝት መታደል ነው
@alem8640
@alem8640 4 ай бұрын
Dr Mehret betam enameseginalen
@almazwoldemichael7915
@almazwoldemichael7915 4 ай бұрын
ተባረክ
@WubalemTerefe-v8l
@WubalemTerefe-v8l 4 ай бұрын
Betam enameseginalen Dr ❤❤❤
@leltialemu
@leltialemu 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር❤
@asterwarga14
@asterwarga14 4 ай бұрын
Thank you for your time, Doctor ❤❤❤
@Anumma572
@Anumma572 4 ай бұрын
Anten Yseten Egziabeher Ymesgn.
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 4 ай бұрын
❤ ተባረኹ 😊
@deamcurve6489
@deamcurve6489 4 ай бұрын
👍
@ethio_family6342
@ethio_family6342 4 ай бұрын
❤❤❤
@genetrobel2980
@genetrobel2980 4 ай бұрын
wendeme kante life tru negr temriyalew ena
@KhalidoScope-hv9oj
@KhalidoScope-hv9oj 4 ай бұрын
Go to 1❤❤k
@deehope9477
@deehope9477 4 ай бұрын
It's getting there, slowly but surely..👌🙏
@denbelmelore
@denbelmelore 3 ай бұрын
Don’t ent demtse malke echlalo?
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል q95
13:17
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 110 МЛН
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 2,1 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 142 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 26 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል - Q17
7:51
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q83
14:16
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q157
7:17
MindseTube
Рет қаралды 4,6 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q96
19:06
MindseTube
Рет қаралды 13 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q145
10:37
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 110 МЛН