Aster Abebe እግዚአብሔር እሱ አምላክ የሆነው እንዴት ያደለው ምስጉን ህዝብ ነው

  Рет қаралды 206,837

Aster Abebe Official

Aster Abebe Official

Күн бұрын

#Aster
#asterabebe
#worship
#mezmur
#new
#liveworshipsongs
Unauthorized distribution and reupload of this content is strictly prohibited
Get on 📲APP STOR
itunes.apple.c...
Get on 📲 TUNES
play.google.co...
Copyright © Aster Abebe

Пікірлер: 229
@azmachkebede518
@azmachkebede518 3 жыл бұрын
መቼም እንዳንቺ ተቀብቶ ሁሌም መዘመር መታደል ነው ጌታን መውደድ ማምለክ በዘመን ሁሉ ዋናው በረከት ነው
@eliltaahferom4088
@eliltaahferom4088 Жыл бұрын
Likie bilehal.tebarek
@ተእስፉነሽእያሱስልጅእያሱ
@ተእስፉነሽእያሱስልጅእያሱ 3 жыл бұрын
አሜንንንአሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንአሜንንንአሜንንንአሜንንንአ አሜንንን አሜንንንን አሜንን አሜንንን አሜንንንአሜንንንንአሜንንአሜንንን አ ሜንንንን አሜንንን አሜንንንንንን ሜንንንንአሜንንንአሜንንንንንንአሜንን አሜንን አሜንንን አሜንንን አሜንን አሜንንአሜንንንአሜንንንአሜንን ታባረከ ታባረከ ታባረከታባረከታባረከ
@abenatube2160
@abenatube2160 3 жыл бұрын
ድምፅሽንና ጉልበትሽን ሳትቆጥቢ ለልዑል እግዚአብሔር የምትዘምሪ እርሱም አምላክ የሆነሽ እንዴት ታድለሻል! ውይ ስወድሽ
@hanatariku874
@hanatariku874 4 жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር እርሱ አምላክ የሆነው እንዴት ያደለዉ ምስጉን ህዝብ ነው
@hiwidz6877
@hiwidz6877 5 жыл бұрын
አስቱካ ቀናሁብሽ ለአምላክሽ ያለሽ ፋቅር ክብር ለየት ናለ ነው ባቺ መዝሙሩ መፈሴ ይታደሣል እግዚሐብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
@majormelese2725
@majormelese2725 5 жыл бұрын
እህታችን ዘማሪት አስቴር በእውነት ዘመንሽ ይለምልም መውጣት መግባትሽ በደሙ ይሸፈን ጌታ እስኪመጣ በዚህ ክብር ደግሞም በጨመረ ፀጋ በበለጠ እንድታገለግይ ደከማም ብሆን እፀልይልሻለሁ ጌታ ይጠብቅሽ ።ዘርሽ ቤተክስቲያንሽ ከተማሽ ከክፉ ይጠበቅ በምድሪቱ ስፋትና ርዝመት ጌታ ድል ይስጥሽ በሰማይ ጠል በምድር ስብ ጌታ ይባርክሽ በዚህ ዘመን ጌታ ካስነሳቸው ቅሬታዎቹ አንዷ ነሽ ተባረኪ።
@jamesmaxwell8970
@jamesmaxwell8970 4 жыл бұрын
Amen! My prayer for Aster and her authentic ministry doing God's will, God's way.
@bettyalexsis8987
@bettyalexsis8987 2 ай бұрын
አሜን በኢየሱስ ስም! አስቱ አንቺ ስትዘምሪ ሰምቼ ወደ ፀሎት አለመግባት አልችልም! መዝሙር ብቻ አይደለም ህይወትም ጭምር ስለምንካፈልባቸው ሰማያዊ ቅኔዎች እግዚአብሔርን ሁል ግዜ አመሰግነዋለሁ! ከልቤ እወድሻለሁ! እግዚአብሔር ሴት ልጆች አሉት ስል አንቺን አለማሰብ አልችልም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ምህረቱ አይራቅሽ ፣ አሁንም መገኘቱ ያገልግልሽ፣ ሲባርክሽ በሀለዎቱ ይባርክሽ፣ እጁ በአንቺ ላይ ትሁን! እወድሻለሁ ዘመዴ ታላቅ እህቴ እንደሆንሽ አርጌ ነው ማደምጥሽ አስቱዬ የኔ ወርቅ💜
@Sami-mz7xn
@Sami-mz7xn Ай бұрын
😂❤🎉😢😮😊😢😢😂😢😢😂😢😢😢😮😮😅😅😅😮😮😮
@Sami-mz7xn
@Sami-mz7xn Ай бұрын
Jrshehxsdzhgdh6u2kekejru8eo2ol2kj3jk33k3kk3ö3ä3pl3jje3kk2kk3k3k3k3l3lk3j3k3k3k3kl Kll3l3o😮7vå
@papi7356
@papi7356 3 жыл бұрын
All her songs are graceful. You can fill the holy spirit on her side. They can melt even the strongest heart.
@hiwotetadesse9100
@hiwotetadesse9100 9 ай бұрын
አስቱዬ እንዴት ድንቅ ነሽ ዘመንሽ ልጆችሽ ቤትሽ ዘርሽ ሁሉ ይባረክ ብሠማው ብሠማው አልሠለቸው
@be8cab
@be8cab 5 жыл бұрын
እስቱ እንዲህ እንዳመለክሽ ዘመንሽ ይለቅ አለባበስሽ አነጋገርሽ ሁሉ ወደ እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያሳየው በዘመንሽ ዘይትሽ አይለቅ።
@jamesmaxwell8970
@jamesmaxwell8970 4 жыл бұрын
Indeed! That defines Aster well.
@desta5885
@desta5885 4 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንሽ ይባርክ። እገልግሎትሽ ይስፋ፣ ፀጋውን ያብዛልሽ በጣም ነው የምወድሽ ብርክ በይልኝ እህቴ ።
@frehiwotyeshitila6358
@frehiwotyeshitila6358 4 жыл бұрын
ውድድ ነው የማደርግሽ መዝሙሮችሽ ሁሉ የማይጠገ ቡ ናቸው
@millionendeshaw4804
@millionendeshaw4804 9 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ ዝማሬዎችሽ የደከመን ያበረታሏ።🎉
@fasikahailu2567
@fasikahailu2567 5 жыл бұрын
ስወዳት እኮ መዝሙሮቿ በትክክል የጌታ መንፈስ እንደሰጣትና የተቀባ የእግዚሃብሔር መንፈስ ያለበት ነው ልብን ያንፃል መንፈስን ያድሳል እንደውሃ የሚፈስስ ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ውድድድድ ነው የማረግሽ የኔ ቆንጆ
@እማእዎድሻለው
@እማእዎድሻለው 2 жыл бұрын
አስቱዬ ሞቸም ቢሆንም😢 እዎድሻለው ግን ማቼ ነው ባአካል የማጋኝሽ ባንች ዉስጥ ላሎ ጻጋ ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን የእውነት ሣለይሽ ሳለቂፍሽ ማሞት አልፈልግም 😢😢😢😢😢 ግን ማቼ ነው ማጋኝሺ እዎድሻለው ስልሽ አለቆዎም አይጋልፆዉም በእውነት ዉስጤ ነሺ እኮ 😢😢😢ኑሪልኝ ሺ አማት ባዳስት ጌታን እያጋልጋልሽ እንዴህ ባማር ማልኩ እየዛማርሺ 💘💘💘💘💘💘💘
@WondemagegnAbu
@WondemagegnAbu 10 ай бұрын
ለጆሮ መልካም የሆነ ልብን ስለሚገዙ ዝማሬዎችሽ ተባረኪልኝ አስቱ ❤❤❤❤❤
@Thobi587
@Thobi587 5 жыл бұрын
ufffffff Astuuuuuuuuuu Min Yishalegnal , you are one of the FEW people who help kidusan to worship to the fullest, GETA YIBARKISH, egan Endareseresh zemenish Beberketu Yiresris!!!
@elsabetgetachwo4079
@elsabetgetachwo4079 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ጸጋ ይብዛልሽ አስቴር❤❤🙏🙏
@asteresraelmimisho7242
@asteresraelmimisho7242 5 жыл бұрын
ደውይ በእኔ ላይ ላይሰለጥን እርግማን በቤተ እንዳይገኝ ዝቂታ ላይ ቢሆን ብበላየን መሸነፍ ምሩታታ ላያገነን ,.....አሜን አስቱ ተባረኪ
@mekdestamiru6931
@mekdestamiru6931 2 жыл бұрын
አስቱዬ የኛ ስጦታ💖💖💖💖
@helendemelew8185
@helendemelew8185 3 жыл бұрын
በዘመንሽ ሁሉ እንዲሁ እንደተፈታ እንቦሳ መፈንጠዝ ይሁንልሽ በጣም እወድሻለሁ🙏🏼😘👏
@denekealembo840
@denekealembo840 2 жыл бұрын
አሚን ጌታ ዘመንሽን ይባርከው
@bewunu
@bewunu 5 ай бұрын
We love yuo sister! Tebareki
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 Жыл бұрын
የተባረክሽ አስቱ እንወድሻለን በረከታችን ነሽ ❤
@ፎዙየእናቷልጅልጅ
@ፎዙየእናቷልጅልጅ 5 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ጌታ ዘማንሽን ይባርከው
@tolsamuel3375
@tolsamuel3375 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እሱ አምላክ የሆነው እንዴት ያደለው ምስጉን ህዝብ ነው! በጣም የታደለ ነዋ!
@zachrist853
@zachrist853 4 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ጌታዬ ፍቅር ነህ እኮ ሃሌሉያ ሃሌሉያ እንደ እግዚአብሔር ያለ የለም ተባረክ አምላካችን🌹🥰😍🌹🥰😍🌹🌹🥰😍❤️
@MissWorke
@MissWorke 10 ай бұрын
የፀሎት ሴት እወድዳለሁ 🥰🥰🥰
@mihrettilahun5503
@mihrettilahun5503 2 жыл бұрын
አስቱዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ተባረኪ
@ሐናየጌታልጅ
@ሐናየጌታልጅ 2 жыл бұрын
Geta yebareki sela anchi
@fghh5572
@fghh5572 3 жыл бұрын
ዋው የኔ ቅመም ተባረኪ አምልኮትሽ ሲያምር ብሩክ ነሽ 😘❤
@tesfayebekele3808
@tesfayebekele3808 5 жыл бұрын
The Father of Heaven bless You!!
@derartudendena2658
@derartudendena2658 5 жыл бұрын
የተባረክሽ ነሽ፡፡ ለአምላክሽ ያለሽ ፍቅር እና ክብር ያስታውቅብሻል። ተባርከሽ ቅሪ!
@ጌታመልካምነው-ቨ9አ
@ጌታመልካምነው-ቨ9አ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@borudesalegn4614
@borudesalegn4614 2 жыл бұрын
Be ewenete ena be menefes mameleke endi new tebareki
@fikremariamhabtemichael6225
@fikremariamhabtemichael6225 3 жыл бұрын
አስቱዬ በዘመን መካከል የተገኘሽ ድንቅ የእግዚያብሄር አገልጋይ ብርክ በይ ያንቺን መዙሙር ስሰማ ሀሴት አረጋአለሁ
@elisayimrer2047
@elisayimrer2047 5 жыл бұрын
እንደ አንች መሆን መታደል ነው አምላኩን በተሰጠ ህይወት ማገልገል ጌታ አብልጦ አብልጦ ይባርክሽ
@sabaselomon489
@sabaselomon489 2 жыл бұрын
ዘእንሽይባርክ ለእምልሜ አስቴርይ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👋👋👋👋👋👋👋👋
@ሃገሬትባረክ
@ሃገሬትባረክ 5 жыл бұрын
What power full worship may Lord bless you and your family
@tamiratalemu1779
@tamiratalemu1779 4 жыл бұрын
yene ihit geta zamanishin yibarik
@tirsitwedano6829
@tirsitwedano6829 3 жыл бұрын
ውድእድድድድድድድ ነው ማረግሽ ተባረኪልኝ
@sbefekadu607
@sbefekadu607 5 жыл бұрын
አስቱ ተባረኪ፡፡ ነፍስ አልቀረልኝም አብሬሽ አመለኩ፡፡ ከዚህ የበለጠ ይብዛልሽ፡፡
@faruqUsmanj
@faruqUsmanj 8 ай бұрын
እልልልልልልልል!!!....🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@aregihappy7117
@aregihappy7117 5 жыл бұрын
አስቱ የተሰጠች ለጌታ አገልጋይናት ዘመኖ ይለምልም
@Rahelwelie
@Rahelwelie 5 жыл бұрын
My dear friend Astu you are a blessing to the nation love you so much this worship has touched my heart ones again thank you 🙏
@ruth4961
@ruth4961 4 жыл бұрын
Wow Astu tega yibzalcche
@betelhemalemayehu9008
@betelhemalemayehu9008 Жыл бұрын
Tebareki
@samuelnega8672
@samuelnega8672 3 жыл бұрын
Egziaber abezto yebraksh bwenet betam nw mwedsh ...anchi west yalwe mnfes bena lay etef endihone temgnwe🙏🙏🙏
@EldanaTilahun-s6v
@EldanaTilahun-s6v Жыл бұрын
Stay blessed!!!
@መቅድየጌታልጅ
@መቅድየጌታልጅ 3 жыл бұрын
አስቱ እወድሻለሁ
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 5 жыл бұрын
የወደደን በልጁ የክርስቶስ አባትና አምላክ አግዚአብሔር አምላክ ሰሙ ላዘላለም ይባረክ አሜን አሜን አሜን አሜን አስቱ ቅባትሽ ይብዛ አሜን አሜን አሜን አሜን
@muhieddinerakhan3493
@muhieddinerakhan3493 3 жыл бұрын
Astuya uffffffff endat eko endemwedsh yabata lij berk beyelny ahunm kebatun chemero yestsh lateyazi tesh wechy
@rahelmekonnen4982
@rahelmekonnen4982 5 жыл бұрын
ልዑል አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ የጌታ ጸጋና ሰላም ሁሌም ካንቺ ጋር ይሁን አሜን ትርባረኪ
@ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ
@ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ 5 жыл бұрын
እረ ምን ልሁን ክብሩን ኢየሱስ ይውሰድ አስቱካየ እንደው ጥሎብኝ ስወደሽ ጌታን ባንች መዝሙር ስላገኘውት በጣም ትለይብኛለሽ ዘመንሽ ይለምልም እህቴ ብርክ በይልኝ
@saved1580
@saved1580 5 жыл бұрын
Beautiful song you made. May the Lord of the Heaven's Armies bless you and protect you.
@kidistgirma1962
@kidistgirma1962 4 жыл бұрын
በረከት የበዛልሽ ልዪ ሴት ጌታ እስከ ፍፃሜው ፀጋውን ያፍስልሽ እጅግ የተወደድሽ💓💓💓💓
@mesfinbalay4844
@mesfinbalay4844 4 жыл бұрын
በእቅፉውስጥ መሸፈን ይሁንልሽ አስቴረ ዘመንሽ ልጆች ይባርኩ
@simmagfm7536
@simmagfm7536 5 жыл бұрын
Esey esey
@selamtadese9033
@selamtadese9033 5 жыл бұрын
ተባረኪ ጸጋው ይብዛልሽ ሁሌም ተቀኝ በቤቱ ዘመንሽን ሁሉ በናዝሬቱ በእየሱስ ስሞ
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 5 жыл бұрын
Geta abzto yebarkshe yene emebet tebarekilige 🎉🌹🎉
@saradanielle2101
@saradanielle2101 5 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ ይብክሽ ስውድሽ ዛማንሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤
@bisratab172
@bisratab172 3 жыл бұрын
geta yikir yibelish. chuhetam.
@dawitchufa5935
@dawitchufa5935 5 жыл бұрын
የአግዝአብሔር ጸጋ ይብዛልሽ፤ ጌታ ለዘለለም ይባርክሽ ፡፡
@redietkassa4834
@redietkassa4834 5 жыл бұрын
love you........how much ma lord poured his Spirit in your heart!!!!!!!!!!!!!!!!!
@nahummamodaniel8278
@nahummamodaniel8278 3 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይባርክሽ.
@fetsumekiros534
@fetsumekiros534 5 жыл бұрын
This how you know if a person is living what they preaching!
@jamesmaxwell8970
@jamesmaxwell8970 4 жыл бұрын
Exactly!
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 5 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ!!!
@hanakidus
@hanakidus 5 жыл бұрын
ጌታ ከብሩን የውሰደ አሜን እልልልል እሰይ ከር እሰይ
@ch4nged_m4n94
@ch4nged_m4n94 4 жыл бұрын
Eysuse yadnal eysuse geta new !!!!!!
@meselechtamire8081
@meselechtamire8081 5 жыл бұрын
Amen amen tabarakiii
@yosefhailu6483
@yosefhailu6483 7 ай бұрын
Wow❤❤❤❤
@natanimmekonnen2897
@natanimmekonnen2897 5 жыл бұрын
Ye egziabher keber ena helewena betam behayel albat
@habibnuredin6763
@habibnuredin6763 9 ай бұрын
የሚደንቅ ፍቅር ነው።
@IglesiaRenewal
@IglesiaRenewal 5 жыл бұрын
Tebareki Astuye
@ብርሃንየእየሱስክብርይብዛ
@ብርሃንየእየሱስክብርይብዛ 5 жыл бұрын
እስቱየ ለኔ ትለያለሽ ዉዴ ፀጋ ይብዛልሽ ኣንችን የሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን
@medi6292
@medi6292 5 жыл бұрын
ዘመንሽ የተባረከ ይሁን 👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏
@elizabethkassa7047
@elizabethkassa7047 3 жыл бұрын
አስቱ ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክሽ ተባረኪልኝ
@TibletsMichael
@TibletsMichael Ай бұрын
TEBAREKI❤❤❤
@aksashimelis228
@aksashimelis228 4 жыл бұрын
Ewdshalew 😍 astu
@jesusislord4747
@jesusislord4747 4 жыл бұрын
God bless you our sister in Jesus!
@MamoAbrh
@MamoAbrh 5 күн бұрын
Amen Amen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@shewayezeleke3720
@shewayezeleke3720 3 жыл бұрын
አስትዬ ተባረኬ ዘመንሽ ይባረክ
@natanimmekonnen2897
@natanimmekonnen2897 5 жыл бұрын
Eni yemigermrgn eko ye aster mezmur east🔥🔥yalew mezmur nw betam telek kebat nw yalebat
@ammyjesus5916
@ammyjesus5916 5 жыл бұрын
እሜን ተፈፅሟል የኔ ጉዳይ
@tdfvfd2102
@tdfvfd2102 3 жыл бұрын
ተባረኪ፣ጌታ፣ ይባርክ ሽ፣ጌታ፣ ለክብር፣ ያብቃን።
@nurituchiri3514
@nurituchiri3514 5 жыл бұрын
Blessing song God bless you with more sister ❤️🙏🙌🏻
@netsanetshamebo2324
@netsanetshamebo2324 4 жыл бұрын
yene konjooo
@godislove1493
@godislove1493 5 жыл бұрын
Getan agenicha lela guadena alasfelegeni...........Amennnnnnnn
@insherahqaddoura8991
@insherahqaddoura8991 5 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን ተባረኪ አስቱዬ የጌታ ጸጋ እና አይል ይብዛልሽ
@farisvlog8520
@farisvlog8520 3 жыл бұрын
Love you
@netsanetwoldeamlak634
@netsanetwoldeamlak634 5 жыл бұрын
You are so blessed❤️💕
@amanuelsolomonofficial6556
@amanuelsolomonofficial6556 4 жыл бұрын
Amen astuye tebarkesh tbarkialesh 🙏🙏🙏
@selemubufiso8939
@selemubufiso8939 2 жыл бұрын
Amen elele
@danuashu606
@danuashu606 5 жыл бұрын
ዋው እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ይባርክሽ ኣስቱየ።
@kabbonishkabonis3623
@kabbonishkabonis3623 5 жыл бұрын
Amen amen amen Egzabiher yibarkesh Astuye
@liyunewselame7036
@liyunewselame7036 5 жыл бұрын
Astuye tebareki stegawu yebzalishi yene ehit demo alebabesishin wededkut laleloch ihitoche menariya nesh tebarekilign
@bekiyqueenyoutube5060
@bekiyqueenyoutube5060 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ዘመንሽ ይባርክ አስቱካ ❤❤❤❤❤ እውድሸለው
@nisirtube7951
@nisirtube7951 5 жыл бұрын
የሚፈስ የሚተርፍ ጸጋ
@derejederejemekonenn9881
@derejederejemekonenn9881 4 жыл бұрын
Zarma Batma Teberkalewa Gata Abztoshi Yibrshi God Bless You and Fami
@JemmFam-ww4bd
@JemmFam-ww4bd 5 жыл бұрын
Ere zilelu guys it's Astuye eko nat yemitasmelikew. Ezih gubaye ene bigegne kewti neber maregew uuuuuuu
@abebasataalano7740
@abebasataalano7740 4 жыл бұрын
Esayi elelelelel ameeeeeeeen Amen amen tebarekii geta yebareksh
Aster abebe live worship እኔ የምፈልገው
16:57
Aster Abebe Official
Рет қаралды 89 М.
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,2 МЛН
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,9 МЛН
Halelujah
6:40
Aster Abebe - Topic
Рет қаралды 45 М.
እንደ ብልኋ ሴት Aster Abebe Live worship
12:30
Aster Abebe Official
Рет қаралды 246 М.
Aster Abebe live worship - ህልውናህ
12:31
Aster Abebe Official
Рет қаралды 6 МЛН
Samuelin Enka
9:14
Aster Abebe - Topic
Рет қаралды 82 М.