Aster Abebe የሚገርም ፍቅር ነው የሚደንቅ ከአለም ምናምንቴ የሚያላቅቅ

  Рет қаралды 190,337

Aster Abebe Official

Aster Abebe Official

Күн бұрын

#Aster
#asterabebe
#worship
#mezmur
#አስቴርአበበ
Unauthorized distribution and reupload of this content is strictly prohibited
@living gospel church winnipeg.Canada
Get on 📲APP STOR
itunes.apple.c...
Get on 📲 TUNES
play.google.co...
Copyright © Aster Abebe

Пікірлер: 186
@cecew.2559
@cecew.2559 5 жыл бұрын
አስቱዬ😇💖… እጥፍ ፀጋ፣ እጥፍ እሳት፣ እጥፍ ኃይሉ ይጨመርልሽ! በጌታ በኢየሱስ ስም ጭንገፋ፣ ድንዛዜና ድርቀት በዘመንሽ ሁሉ አያግኙሽ! የህይወትሽና የዝማሬዎችሽ ሁሉ ባለቤት የሆነዉ ጌታ አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ።👐🙏🙏🙏
@abenatube2160
@abenatube2160 3 жыл бұрын
ለምንድነው መዝሙርሽ የማይሰለቸኝ ❤ደግሞም ሁሌ ወደጌታ ያስጠጋኛል❤😭❤😘
@bettydaniel5758
@bettydaniel5758 4 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ የተባረከ ነው ትምክታችን እሱ ነው የሞትን ከተማ ያሻገረን ጌታ ይበረክ አስቱ ብርክ በይ በብዙ እውነተኛውን አምላክ ገልጠሽዋል ያብዛልሽ::
@bayushyourkasa3474
@bayushyourkasa3474 5 жыл бұрын
I tried to listen difference song from different people and then I turned back to you to listen to your song again and again and again I never get tired to listen to your song God bless you and I love you
@rahelkibret4371
@rahelkibret4371 5 жыл бұрын
Indeed it is true. God bless you dear sister!!
@getaselamenarefiteamenamen1761
@getaselamenarefiteamenamen1761 5 жыл бұрын
አሜን ያን የሞት ከተማ በሱ ባልሻገር ኸረ እኔስ ምን ይውጠኝ ነበር።
@cell4120
@cell4120 4 жыл бұрын
በየሱስም እየሱስጌታነው ከማንም የሚበልጠው አባታች አብዝቶ ይባርክሽ አስቱየ
@iloveyoujesus6986
@iloveyoujesus6986 5 жыл бұрын
ተባረኪልኝ አስቱየ ሚያፅናናኝ ዝማሬ ከማንም ትበልጥብኛለህ ጌታ ትምክህቴና ሰላሜ የሆነው ኢየሱሴ አረ በስንቱ አፅናናሀኝ ስንቴ ነው ምህረትህ በዝቶልኝ እስካውን የቆምኩት የውስጤ የምታውቅ ህይወቴ ጉልበቴ ሆይ ተባረክ😢😢🙏🙇‍♀❤️
@samrih1270
@samrih1270 5 жыл бұрын
አሁንም ቅኔውን .....ይጨምርብሽ ኢየሱስ!!😘😘
@ga3775
@ga3775 5 жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ ምን ይውጠን ነበር እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ዘመንሽን ይባርክ ምንኛ መታደል ነው በጌታ ማረፍ
@መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ
@መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ 3 жыл бұрын
ያንን ሞት ከተማ በርሱ በልሻገር አራ ምን ይውጠኝ ነበር አፍን የከፈተው ስዖል ነበር የምገርም ፊቅር ነው የምትደነቅ ፊቅር ከአለም ምናምንቴ የምያላቅቅ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አስቱዬ ለበረከት ሁኚ 🍇📖🙌🙌
@berhanueayanto3823
@berhanueayanto3823 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እህት ጸጋው ይብዛልሽ
@Mercylovefaith
@Mercylovefaith 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክቭ መዝሙሮችሽ ወደ ጌታ መቅረብ መጠጋት ማምለክ ሆኖልኛል ።በነገርሽ ሁሉ መብዛት ይሁልሽ
@yenubayu1696
@yenubayu1696 4 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይባርክሸ አሰትዬ እግዚያብሔር ከዚህ በበለጠ የዝማሬ ፀጋ ይጨምርብሸ
@ለእኔሁሌምእግዚአብሔ-ጀ4የ
@ለእኔሁሌምእግዚአብሔ-ጀ4የ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏 ጌታ ኢየሱስ ዘመነሽን ይባረክ ተባረኪ በብዙ
@lidiyabiruk706
@lidiyabiruk706 5 жыл бұрын
You are blessed astuye እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው ይታያል ዘመንሽ ይባረክ
@esetebeyene6946
@esetebeyene6946 3 жыл бұрын
God bless you n your family Aster!! Your songs are such a blessing to us!! Praise be to God who raised you up for such a time as this!! God is great n greatly to be praised!! Thank you musicians the Lord bless you !!
@abeltesfaye6973
@abeltesfaye6973 5 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ!!!😭 የተጠቀምሽበት የመዝሙር ቅኝት በጣም ያምራል ። የኛ አገር ዘማሪያን ሌላ ቅኝትን መጠቀም ይፈራሉ ሊሊ ጥላሁን ብቻ ነበረች በሌሎች ቅኝቶች ዝማሬዋን ለጌታ የሚታቀርበው። አሁን ያሉት ዘማሪያን ጭፈራና C- Major ድምፆችን በመጠቀም አሰለቹን።
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 5 жыл бұрын
መዝሙሩም የ ሊሊ ጥላሁን ነው የቆየ ስለሆነ ነው እንጂ ሊሊ በሚገርም ቅላፄ ዘምራዋለች በ በገና
@miskirm3901
@miskirm3901 5 жыл бұрын
@@jesusloveyou5996 Hello Mr Ts "keminim kamanim" is Lily's song . But the other part of the song is her own song! Bless you!
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 5 жыл бұрын
It’s actually Beti Wolde’s song (her first album) and she sings tons of traditional ranges.
@meseretsemeani360
@meseretsemeani360 5 жыл бұрын
ምን እደምልሽ ቃላት የሉኝም ተባረኪልኝ በጣም በጣም እወድሻለሁ እንደዚህ ቃላት አዉጭለት ለምስጋናዬ ሃሌሉያ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ፍቅር ነው የአባቴ አሱቱ ተባረክ
@wome8375
@wome8375 5 жыл бұрын
ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች አሜን አሜን ዘመኗ የተባረከ ይሁን
@ሃይሚበፀጋውየዳነችየኢየሱ
@ሃይሚበፀጋውየዳነችየኢየሱ 5 жыл бұрын
Astuye blessing amen amen👐 elililiiii 👏👏👏 yanin yemot ketema be ersu balishager oooo simu yibarek eyesus i miss you a lot!!!
@ረድኤትጅማ
@ረድኤትጅማ 5 жыл бұрын
Astu God bless you yene konjo alebabesishn saladenk alalfm le bzu setoch msale nesh tebareki
@mazumuryoutubemazumuryoutu259
@mazumuryoutubemazumuryoutu259 5 жыл бұрын
Amen amen God blessed you Single Aster
@massiphonetastic9366
@massiphonetastic9366 5 жыл бұрын
አስትዬ አንቺን የሰጠን ጌታ ይባረክ በጣም እወድሻለሁ ዘመን በቤቱ ይለቅ
@rahelselemon4867
@rahelselemon4867 5 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ አሁንም በብዙ ተባረክ ተከናወኝ
@xsprxlink760
@xsprxlink760 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አስቲዬ ተባረኪ ጸጋውን ያብዛልሽ
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 5 жыл бұрын
አዎን ብዙ ሞትን በእርሱ በጌታ ተሻግረን ነው ዛሬን የደረስነው ብዙ ሞታችንን አሸንፉ በህይወት ያኖረን ጌታ ስሙ ይባረክ ተባረኪልን እህታችን አገልግሎትሽን ጌታ ያስፋ ቅባትሽም ይጨምር።
@JemmFam-ww4bd
@JemmFam-ww4bd 5 жыл бұрын
Astuka you nailed it as usual. This took me by my knees and draws me even nearer to my redeemer (Jesus). Tebareki. Be blessed by His presence.
@ብርሃንየእየሱስክብርይብዛ
@ብርሃንየእየሱስክብርይብዛ 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣንቺ ያባቴ ቡሩክ ተባረኪ ፀጋዉ ይብዛልሽ የለየሽ ነሽ ለኔ ጌታየ እየሱስ ብርክ ያርግሽ!!!
@elisayimrer2047
@elisayimrer2047 5 жыл бұрын
ትበልጣለህ ትበልጣለህ ከምንም ከማንም በእውነት የኔን ሞት የሞትክልኝ ጌታ እየሱስ
@tamenematiwos9259
@tamenematiwos9259 5 жыл бұрын
Tame ye iyesus
@ፍቅርያሸንፋልአሜን
@ፍቅርያሸንፋልአሜን 5 жыл бұрын
እወነት ነው እርሱ ባይሆን ምን ይዉጠን ነበር ጉዴ ፋልቶ ማሰላቂያ እሆን ነበር ታባረክ አስቱ የኔ እህት
@addiswoled6526
@addiswoled6526 5 жыл бұрын
ጌታ ዪባርክሺ አስቱ በጣም የሚደንቅ መዝሙር የጨመርልሽ🙌
@ኢየሱስጌታነው-የ5ኸ
@ኢየሱስጌታነው-የ5ኸ 5 жыл бұрын
አሜንን አሜንን አሜንን ጌታ ዘመንሽን ይባርከው
@HelinaDesalegn-yz1ct
@HelinaDesalegn-yz1ct 6 ай бұрын
ኤፌሶን 5:19፤ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ፤ ጌታ ከዚህ በላይ ብርክ ያርግሽ
@simrethaile3679
@simrethaile3679 5 жыл бұрын
አስቱ ጌታ እየሱስ ከዚህ በላይ አብዝቶ ይባርክሽ
@raphaelkid553
@raphaelkid553 5 жыл бұрын
More grace upon you in Jesus name...what a blessed Thanksgiving worship...Glory be to Jesus
@mickeymckey7401
@mickeymckey7401 5 жыл бұрын
Astiya konjo tebareki Yena merte sate .......sewocho yetalo manawe posed yargachawe
@adonayfentie2575
@adonayfentie2575 4 жыл бұрын
ትልቁ ስጦታ የሱሴ እግኝቶኝ ነው!!!!!!
@selameyob8177
@selameyob8177 4 жыл бұрын
U are blessed. Nonstop blessing uffff
@yadinalliyunwselam8350
@yadinalliyunwselam8350 5 жыл бұрын
Amen amen astu zemanishi hewotish yebarkish kezi belay get stage yabizalish moreGBU ♥♥♥♥♥
@mesiyegetalij6596
@mesiyegetalij6596 5 жыл бұрын
astuye melkam set birk bey zemensh ylemlim tebarekign siwedsh ergatash
@addisufrinjoemma8467
@addisufrinjoemma8467 5 жыл бұрын
Amen God Bless you and your family Astu
@OmanOman-rd4hk
@OmanOman-rd4hk 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይህን ፀጋ ያፈሠሠው ይባረክ
@danielgebremariam9806
@danielgebremariam9806 5 жыл бұрын
ዘመንሽ የተባረከ ነው አስቱ
@abbksl651
@abbksl651 5 жыл бұрын
Amen tebarky egzehabher yebarkrsh
@mihiretmilkias4178
@mihiretmilkias4178 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ከምንም ከማንም ይበልጣል ጌታ!! tebarki astu❤❤
@Elpisfilms2024
@Elpisfilms2024 5 жыл бұрын
Amen
@elsbbbb1
@elsbbbb1 Жыл бұрын
Hallelujah🙏🙏🙏, may God bless you all💚💛❤
@sabawoldukiflay6360
@sabawoldukiflay6360 5 жыл бұрын
Ancin Yefter Gat Ybarek Ewnetim Yemigerm Fker
@berhanuemekonnen5141
@berhanuemekonnen5141 5 жыл бұрын
God bless you and your family
@mickeymckey7401
@mickeymckey7401 5 жыл бұрын
Film bate yalo nawe mimaslote mendenawe......EGA tebarekenale asti
@sismeskelu4572
@sismeskelu4572 5 жыл бұрын
Tebareki endanchi ayenet zemariwoch yebzulen
@عبدواسماعيب
@عبدواسماعيب 4 жыл бұрын
Yene wd tebareki amin
@ኢየሱስአምላክቶችሁሉአምላ
@ኢየሱስአምላክቶችሁሉአምላ 5 жыл бұрын
Tebareki
@betelhemdemese2811
@betelhemdemese2811 4 жыл бұрын
Gets yebarksh tebareksh keri
@mesretmamo7446
@mesretmamo7446 5 жыл бұрын
What a wonderful blessing song more Blessing my dear sister 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@adonayfentie2575
@adonayfentie2575 5 жыл бұрын
እስቱዬ ኡፍፍፍፍ የመዝሙር እረፍት አንቺ ውስጥ አየሁ አረ ብርክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ በይልኝኝን
@Elpisfilms2024
@Elpisfilms2024 5 жыл бұрын
ከምንም ከማንም ትበልጥብኛለህ ጌታ
@jesusislord5480
@jesusislord5480 3 жыл бұрын
እህቴ አስቴር የተባረክሽ ብሩክ ነሽ! በመዝሙሮችሽ በጣም ነው የምባረከው:: ያብዛልሽ! እዚህ Church ግን ጉባኤው ምን ሆኖ ነው??? የደነዘዘ ነው:( ይሄን የመሰለ የአምልኮ መዝሙር እህታችን እየዘመረች ቁጭ ብለው ማየታቸው ገርሞኛል:: ይሄ ዘንድሮ ቤተ/ክርስቲያን ላይ የተረጨ መፍዙዝና የመንፈሳዊ ድንዛዜ በእየሱስ ስም! የተወጋ ይሁን!!! አሜን🙏🏾
@mazumuryoutubemazumuryoutu259
@mazumuryoutubemazumuryoutu259 5 жыл бұрын
Amen amen God blessed you single Asetr
@tigifekadu7156
@tigifekadu7156 5 жыл бұрын
Astuye tebareki you are so blessed
@melkamumulugeta9327
@melkamumulugeta9327 4 жыл бұрын
Tebarekilgn
@sisaytadess3071
@sisaytadess3071 5 жыл бұрын
Astute geta yebarekesh yebezalesh
@asterasnake6777
@asterasnake6777 3 жыл бұрын
God bless you
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 5 жыл бұрын
Tebareki Astu
@hiwotassefa5538
@hiwotassefa5538 5 жыл бұрын
amen amenn tebareke
@getaselamenarefiteamenamen1761
@getaselamenarefiteamenamen1761 5 жыл бұрын
አስቴርዬ ተባረኪ በብዙ
@ሁሉበርሱሆነ-መ8ኀ
@ሁሉበርሱሆነ-መ8ኀ 5 жыл бұрын
ሰላሜ ሆነህልኛል ለዘላለም ወደኸኛል ጌታ አስቱ ተባረኪ
@yahwehtv8013
@yahwehtv8013 5 жыл бұрын
መልካም የትንሳኤ በአል ለመላው ኢትዬጵያውያን
@mulugetakore5043
@mulugetakore5043 5 жыл бұрын
Jesus is Lord, Tebareki Astu
@alamtamira5021
@alamtamira5021 5 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪ
@nathanmichael5713
@nathanmichael5713 5 жыл бұрын
Sewdshe eko you’re a gift for us.
@askaleasmelash9073
@askaleasmelash9073 5 жыл бұрын
Amen astuye yihite lej tibarki
@ፀጋፀጋ-ዀ5ዀ
@ፀጋፀጋ-ዀ5ዀ 5 жыл бұрын
god belss u astuye
@evemoh8948
@evemoh8948 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አስቱዬ ዘመንሽ ይባረክ
@etumelese7038
@etumelese7038 5 жыл бұрын
yen konjo sewedesh tebarekilegn zemenesh yebarek
@asterabebetegegne3580
@asterabebetegegne3580 5 жыл бұрын
ተባፈኪ ዘመንቪ ይባረክ
@rachelrachel701
@rachelrachel701 5 жыл бұрын
Amen tebarkilgn
@tigistmulu1421
@tigistmulu1421 5 жыл бұрын
astuka tebareki
@askalugebremedhin7918
@askalugebremedhin7918 5 жыл бұрын
beloved Astu😍 Amazing & Anointed song. ur our blessing
@AA-wv7yl
@AA-wv7yl 5 жыл бұрын
አሜንአሜን
@samiatresso6544
@samiatresso6544 5 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ አስቱ
@meseretmamo7326
@meseretmamo7326 5 жыл бұрын
God bless you amazing songs
@betelhem9247
@betelhem9247 5 жыл бұрын
Amen tebarek astu
@chekchek383
@chekchek383 5 жыл бұрын
ከምን ከማንም ትበልጥብኛለህ ጌታ 👍
@kineshaweno3045
@kineshaweno3045 5 жыл бұрын
Amen amen amen egzabiher Yibarkesh tsegawen yabizalesh Astuye
@ታጊየኢየሱስልጅ
@ታጊየኢየሱስልጅ 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Tebarki zemnishi yibark
@selam8844
@selam8844 5 жыл бұрын
አሰቱየ ጌታ አብዝቶ ይባርክሸ
@bateethiolove7312
@bateethiolove7312 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Gate Zamnshe Yebarek
@acubetube3878
@acubetube3878 5 жыл бұрын
አሜን እየሱስ ሰምህ ይከበር
@fretaasme5794
@fretaasme5794 3 жыл бұрын
You are blessed love you my sister astu
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 5 жыл бұрын
Amennnnnnn GBU more and more! ! !
@hallelujah1383
@hallelujah1383 5 жыл бұрын
ተባረኪ አስቴርዬ አሁንም ጌታ ፀጋ ይጨምርልሽ::
@kidujesusholyspiritilovepr2560
@kidujesusholyspiritilovepr2560 5 жыл бұрын
Kemnm kemanm tbeltbgnaleh geta amen bruk set LOVE you BIG LOVE to you my dear GOD ybzalsh
@dessymarkos4442
@dessymarkos4442 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tabaraki tabaraki
@bettyethchannel9091
@bettyethchannel9091 5 жыл бұрын
Astu geta zemeneshine hulu yibarek
@Rahwa_34
@Rahwa_34 5 жыл бұрын
Zebens ybarek Astu🙏 ❤ 🙌🙌👏👏👏👏
@peacemakersprayerandworshi2364
@peacemakersprayerandworshi2364 5 жыл бұрын
አረረረ እኔስ ምን ይውጠኝ ነበር:: ደግሞ እምር ብለሻል በሱ ክብር ይሁንለት::
@amdekefa4709
@amdekefa4709 5 жыл бұрын
Elisabeth Elsi Bokre
@malefgelan2460
@malefgelan2460 5 жыл бұрын
I love you Asituye zemesh yibarki lemilime
@bettyshow176
@bettyshow176 5 жыл бұрын
አስቱዬ አንቺኳ amazing የሆንሽ ሴት ነሽ እንወድሻለን ስጧታችን
@meazagebremedhin6870
@meazagebremedhin6870 5 жыл бұрын
Betty Show tilku sitota jesus agigntogn new tebarekilgn wude yegeta lib yirefibsh
@matyzeleke5954
@matyzeleke5954 5 жыл бұрын
የኔ ልዪ ጌታ እብዝቶ ይባርክሽ ውዴ 👏👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍
@kabodtv-pastorhiwotfekede8916
@kabodtv-pastorhiwotfekede8916 5 жыл бұрын
Bless you Astuu Amennn
@samriyeyesuslij3619
@samriyeyesuslij3619 5 жыл бұрын
Astiye yen qonjo tebaraki
@aidavuignier4522
@aidavuignier4522 5 жыл бұрын
Tebareki Aesti
@lidyaalemayehu8595
@lidyaalemayehu8595 5 жыл бұрын
Keminm kemanm tibeltibignaleh geta amen 🙏 🙏🙏🙏
@nokiasix511
@nokiasix511 5 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ምርጥ
Aster Abebe
48:38
Addis Kidan Church Toronto
Рет қаралды 37 М.
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 39 МЛН
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 21 МЛН
aster abebe // ስለአዲሱ አልበም ተናገረች
8:45
ጸሎት ቲዩብ || tselot tube
Рет қаралды 22 М.
Aster Abebe Mezmur 2019 መጣህልኝ ህይወ ት ልትሆነኝ
25:10
Aster Abebe Official
Рет қаралды 127 М.
Aster Abebe Mezmur 2019 Live worship ጥያቄን ግራ አጋባሀው
22:26
Aster Abebe Official
Рет қаралды 256 М.
Aster Abebe Canada Edmonton, Revival Conference at Ethiopian Evangelical church
27:24
Halelujah
6:40
Aster Abebe - Topic
Рет қаралды 45 М.
Aster Abebe ያን የሞት ከተማ ባንተ ባልሻገር
10:52
LGC Living Gospel Church Winnipeg
Рет қаралды 14 М.
ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic
37:37