Track 08 Bizalign | ብዛልኝ | Aster Abebe Vol 2

  Рет қаралды 369,742

Aster Abebe Official

Aster Abebe Official

Күн бұрын

Пікірлер: 228
@AsterAbebeOfficial
@AsterAbebeOfficial 2 ай бұрын
ብዛልኝ አንተ የሌለህበት ቦታ ለምኔ ሃገር ለምኔ ከፍታ ለምኔ አንተ የሌለህበት ህብረት ለምኔ መዝሙር ለምኔ ወሬ ለምኔ አንተ የሌለህበት ቦታ ለምኔ ሃገር ለምኔ ከፍታ ለምኔ አንተ የሌለህበት ህብረት ለምኔ መዝሙር ለምኔ ወሬ ለምኔ አስጠጋኝ ወደ ዕቅድህ ወዳየህልኝ ወደ ሃሳብህ ኧረ አስጠጋኝ ወደ እቅድህ ወዳየህልኝ ወደሃሳብህ የእግሮቼን ጉዞ መትርልኝ የአንደበቴን ቃል ስፈርልኝ ለፈቃዴ ገደብን አብጅለት ሞገደኛው ልቤ ይወቅ ለከት አስተምረኝ ምን ትላለህ ማለት የእግሮቼን ጉዞ መትርልኝ የአንደበቴን ቃል ስፈርልኝ ለፈቃዴ ገደብን አብጅለት ሞገደኛው ልቤ ይወቅ ለከት አስተምረኝ ምን ትላለህ ማለት አይኖቼ እያዩ ቅጥቅጧን ሸንበቆ ደግፈህ ስታቆመኝ እያወቀ ልቤ የምጤሰውን ጧፍ ቀርበህ ስታበራኝ ጆሮዬ እየሰማ ለራስ የማልበቃውን ስታተርፈኝ ለሃገር በቀረልኝ እድሜ ከአንተ ሌላ ውጪ አፌ ምን ይናገር አሁንም ብዛልኝ እንዲረዝም እድሜዬ አብልጬ ልጠጋህ እንዲደምቅ ማታዬ ሁነኝ መዋያዬ በቀረልኝ ዘመን መንገዴ እየነጋ እስኪሆን ሙሉ ቀን አሁንም ብዛልኝ እንዲረዝም እድሜዬ አብልጬ ልጠጋህ እንዲደምቅ ማታዬ ሁነኝ መዋያዬ በቀረልኝ ዘመን መንገዴ እየነጋ እስኪሆን ሙሉ ቀን ውሎ ከአንተ ጋራ አድሮና ሰንብቶ ማን በትናንት ቀረ ከአንተ ብዙ ቀድቶ የለውጥ ጅማሬ ነህ የህይወት ማጣፈጫ የተጠጉህ ሁሉ ወጥተዋል በብልጫ ውሎ ከአንተ ጋራ አድሮና ሰንብቶ ማን በትናንት ቀረ ከአንተ ብዙ ቀድቶ የለውጥ ጅማሬ ነህ የህይወት ማጣፈጫ የተጠጉህ ሁሉ ወጥተዋል በብልጫ ሰሞነኛ እንዳልሆን አድሮ እንዳልሰለች ጉልበቴን ላስጠጋ ወደ ቃሎችህ ደጅ ዘመንን ዘላቂ እንዲሆን ነገሬ ዙረቴን አቁሜ ልፈልግህ ዛሬ
@tesfayemeshesha3248
@tesfayemeshesha3248 2 ай бұрын
Kimemua
@tsegabrehanzerihun6896
@tsegabrehanzerihun6896 2 ай бұрын
Blessing
@meskymoges
@meskymoges 2 ай бұрын
Tebareki ehite❤
@seblehailes9962
@seblehailes9962 19 күн бұрын
❤❤
@wengelawitgirma9182
@wengelawitgirma9182 2 ай бұрын
When I hear your songs, I want to pray. That is why I was saying your song is not from earth. It's from above, from heaven, from Father.
@BeYu-q9w
@BeYu-q9w 2 ай бұрын
Same here🥹🥹
@lomi6959
@lomi6959 2 ай бұрын
Sure !
@Jesusistderherr-y7u
@Jesusistderherr-y7u 2 ай бұрын
Geta ybarksch kety be Agzaber kal mezmur JESUS Geta new ❤
@FDesta
@FDesta Ай бұрын
So true 😊
@KidistLorenso
@KidistLorenso Ай бұрын
Exactly
@naifiteshale4124
@naifiteshale4124 2 ай бұрын
ምን ይባላል ጌታን ስለ አንቺ ከማመስገን ዉጭ። ቃላት አጣዉ እኮ። ለጌታ ፍቅሬን መግለጥ ሲያቅተኝ ያንቺ መዝሙሮች ግን የልቤን ይናገሩልኛል። ቃላቶቹ የሰማይ ቃላት ናቸዉ እየሱስን ያስናፍቃል መዋያሽ ሳትናገሪ ያስታዉቃል። አስቱዬ በጣም እወድሻለዉ።
@nebiyatfilimon4436
@nebiyatfilimon4436 2 ай бұрын
✨አንተ የሌለህበት ቦታ ለምኔ ሃገር ለምኔ ከፍታ ለምኔ አንተ የሌለህበት ህብረት ለምኔ መዝሙር ለምኔ ወሬ ለምኔ አስጠጋኝ ወደ እቅጅህ ወዳየህልኝ አሃሃ ወደ ሃሳብህ (2) የእግሮቼን ጉዞ መትርልኝ የአንደበቴን ቃል ስፈርልኝ ለፈቃዴ ገደብን አብጅለት ሞገደኛው ልቤ ይወቅ ለከት አስተምረኝ በየት ልውጣ ማለት አስተምረኝ ምን ትላለ ማለት አይኖቼ እያዩ ቅጥቅጧን ሸንበቆ ደግፈህ ስታቆማኝ እያወቀ ልቤ የምጤሰውን ጧፍ ቀርበህ ስታበራኝ ጆሮዬ እየሰማ ለራስ ማልበቃውን ስታተርፈኝ ለሃገር በቀረልኝ እድሜ ከአንተ ሌላ ውጭ አፌ ምን የናገር አሁንም ብዛልኝ እንዲረዝም እድሜዬ አብልጬ ልጠጋህ እንድደምቅ ማታዬ ሁነኝ መዋያዬ በቀረልኝ ዘመን መንገዴ እየነጋ እስክሆን ሙሉ ቀን ዉሎ ካንተ ጋር አድሮና ሰንብቶ ማን በትናንት ቀረ ከአንተ ብዙ ቀድቶ የለውጥ ጅማሬ ነህ የሕይወት ማጣፈጫ የተጠጉህ ሁሉ ወጥተዋል በብልጫ ሰሞነኛ እንዳልሆን አድሮ እንዳልሰለች ጉልበቴን ላስጠጋ ወደ ቃሎችህ ደጅ ዘመንን ዘላቅ እንድሆን ነገሬ ዙረቴን አቁሜ ልፈልግህ ዛሬ አስቱ ተባረክ🔥
@lomi6959
@lomi6959 2 ай бұрын
Thank you!
@MillionTekeste-uo5tn
@MillionTekeste-uo5tn 2 ай бұрын
ይዬ መዝሙር እኔ እግዚአብሔር የማወራበት ፀሎት ጊዜ በተለይ ❤❤❤❤❤❤❤
@derejeshiferaw7948
@derejeshiferaw7948 2 ай бұрын
ይሄንን መረዳት የሰጠሽ ለእኛም እንድደርስ ለረዳን ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ♥️♥️♥️♥️
@narmarasfaw8618
@narmarasfaw8618 23 күн бұрын
your song not only song it’s also praying for God and connecting with holy sprite
@Egege-gg6uh
@Egege-gg6uh 8 күн бұрын
ALWAYS TRUE
@MhretSamuel-k6o
@MhretSamuel-k6o 2 ай бұрын
የመንፈሳቹ መቅኔ ውስጥ የሚገባ መዝሙር ማለት ታውቃላቹ እንደዛ ነው መዝሙሮቹ ሁሉም አስቱ ለምልሚልን🙏🙏🥰🥰 እግዚአብሔር እንዳንቺ አይነት ቅሬታዎችን ስለሰጠን ስሙ የተባረከ ይሁን
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 2 ай бұрын
ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት, ለዋጭ, የሚያንጽ, መልካም, አስተማሪ, መንፈስንየተሞላ, አርኣያ መሆን የሚችል እና የሚባርክ ዝማሬ, አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።
@hiwethaile7294
@hiwethaile7294 2 ай бұрын
Esyyyyyy ኧረ ብርክ በይ አሜንንንን አስጠጋኝኝኝኝ ወደ ሀሳብህ ወደ ፍቃድህ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@SintayhuReta
@SintayhuReta 2 ай бұрын
በቃ ይሄ ነው ፀጋ ማለት ወደ ፀሎት እና ወደ ጌታ የሚመራ ከሆነ።።። እሱን ደሞ በአንቺ አየሁት በእውነት ትለያለሽ ለዘላለም ፅኚ።❤❤
@melesetadesse1621
@melesetadesse1621 5 күн бұрын
አረ ምን አይነት መዝሙር ነው ከተለቀቀ ጀምሮ ሌላ መዝሙር መስማት አልቻልኩም በየቀኑ በእምባ ሆኘ ሰመዋለሁ፡፡ አሁንም ብዛልኝ፡፡ አስቱዬ ዘመንሽ ይለምልም
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 2 ай бұрын
አንተ የሌለህበት ቦታ ለምኔ ሀገር ለምኔ ከፍታ ለምኔ አንተ የሌለህበት ህብረት ለምኔ መዝሙር ለምኔ ወሬ ለምኔ አስጠጋኝ ወደ ዕቅድህ ወዳየህልኝ ወደሃሳብህ ኧረ አስጠጋኝ ወደዕቅድህ ወዳየህልኝ ወደ ሃሳብህ የእግሮቼን ጉዞ መትርልኝ የአንደበቴን ቃል ስፈርልኝ ለፈቃዴ ገደብን አበጅለት ሞገደኛው ልቤ ይወቅ ለከት አስተምረኝ ምን ትላለህ ማለት አይኖቼ እያዩ ቅጥቅጧን ሸንበቆ ደግፈህ ስታቆመኝ እያወቀ ልቤ የምጤሰውን ጧፍ ቀርበህ ስታበራልኝ ጆሮዬ እየሰማ ለራስ የማልበቃውን ስታተርፈኝ ለሃገር በቀረልኝ እድሜ ካንተ ሌላ ውጫ አፌ ምን ይናገር አሁንም ብዛልኝ እንዲረዝም እድሜዬ አብልጬ ልጠጋ እንዲደምቅ ማታዬ ሁነኝ መዋያዬ በቀረልኝ ዘመን መንገዴ እየነጋ እስኪሆን ሙሉቀን ውሌ ከአንተ ጋር አድሮና ሰንብቶ ማን በትናንት ቀረ ከአንተ ብዙ ቀድቶ የለውጥ ጅማሬ ነህ የህይወት ማጣፈጫ የተጠጉህ ሁሉ ወጥተዋል በብልጫ ውሎ ከአንተ ጋር አድሮና ሰንብቶ ማን በትናንት ቀረ ከአንተ ብዙ ቀድቶ ሰሞነኛ እንዳልሆን አድሮ እንዳልሰለች ጉልበቴን ላስጠጋ ወደቃሎችህ ደጅ ዘመንን ዘላቂ እንዲሆን ነገሬ ዙረቴን አቁሜ ልፈልግህ ዛሬ አሜን ብዛልኝ🙏 ፀጋ ይብዛልሽ!!
@lensaaberra1321
@lensaaberra1321 2 ай бұрын
ለእኛም ፊቱን የምፈልግበት ቅኔ ጌታ በአንቺ አበዛልን። አንዱ መዝሙር የሦስት ያህል ያረሰርሳል
@mikiyasbiruk9779
@mikiyasbiruk9779 2 ай бұрын
Andandochun belekiso, andandochun be haset , andandochun be rehab ena nafkot eyetebarekubet yalehut ene bicha endalonkugn tesfa adergalew ❤❤❤
@nurobetselotzeleke7585
@nurobetselotzeleke7585 2 ай бұрын
ምንኛ ድንቅና ሰማያዊ መዝሙሮች ናቸው! ስለ ጸጋው ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን🙏🙏🙏
@GirumTesfaye-nl1zi
@GirumTesfaye-nl1zi 2 ай бұрын
አቤት መዝሙሩ ምናለ ብዙ አዝማች ቢኖረው እያልኩ መስማት አልጠገብኩም ሚገርም የመንፈስ ቅዱስ ሀይል ያለበት መዝሙር ነው አስቱ የተወደድሽ እህት ለምልሚለን
@Endurance_by_Grace
@Endurance_by_Grace 2 ай бұрын
የእግሮቼን ጉዞ መትርልኝ ✨ የአንደበቴን ቃል ስፈርልኝ ✨ ለፈቃዴ ገደብን አብጅለት ✨ ሞገደኛው ልቤ ይወቅ ለከት ✨ አስተምረኝ ምን ትላለህ? ማለት 💙
@lulsegedsisay5610
@lulsegedsisay5610 Ай бұрын
I'm orthodox i really love this ❤ thank you
@Zablonayele
@Zablonayele 2 ай бұрын
✨አንተ የሌለህበት ቦታ ለምኔ ሃገር ለምኔ ከፍታ ለምኔ አንተ የሌለህበት ህብረት ለምኔ መዝሙር ለምኔ ወሬ ለምኔ 🙌🙌👐👐🙌🙌
@abigiyadanieldaniel7594
@abigiyadanieldaniel7594 2 ай бұрын
አሁንም ብዛልኝ እዲረዝም ዕድሜዬ አብልጬ ልጠጋህ እንዲደምቅ ማታዬ ሁነኝ መዋያዬ በቀረልኝ ዘመን መንገዴ እየነጋ እሲኪሆን ሙሉቀን ❤❤ የፀጋው ባለቤቱ እግዚአብሔር ይመስገን እንደገና ብርክ ያርግሽ አስቱዬ ለዚህ ትወልድ ትልቅ ስጦታ ነሽ
@derejeassefa9747
@derejeassefa9747 2 ай бұрын
BETAM tiqegnewalecheko Astuka. Beewenet dinqe mezemur new
@TedrosTesfaalem
@TedrosTesfaalem 2 ай бұрын
What a blessing praying gospel holy mezmur may God bless you abundantly we need this kind of full of Holy Spirit song
@senaitgebeyhu5021
@senaitgebeyhu5021 2 ай бұрын
አስቱዬ የፀጋዉ ባለቤት ክብሩን ጠቅልሎ ይዉሰድ በጣም እወድሻለሁ አንበሸበሽን አረሰረስሽን ጌታ እየሱስስ እንዲ ያረስርስሽ ቀኑን ሙሉ መስማት ማቆም አልቻልኩም ፀጋዉ ይብዛልሽ
@steeplchaser
@steeplchaser 2 ай бұрын
ምን አይነት ሰማይ ሰማይ የሚያሰኝ : ልብን ወደእግዚአብሔር የሚወስድ : እየሱስን የሚያደምቁ ምዝሙሮች!!! የቅባቱ ውፍረት ይደንቃል! አስቱ እግዚአብሔር በሁሉም አቅጣጫ ይባርክሽ!!! ከራስሽ አልፈሽ ለብዙ ሆነሻል already 👏👏👏
@ambayeadane9150
@ambayeadane9150 2 ай бұрын
ኡኡኡኡ አንተ የሌለህበት ቦታ ለምኔ ሃገር ለምኔ ከፍታ ለምኔ አንተ የሌለህበት ህብረት ለምኔ መዝሙር ለምኔ ወሬ ለምኔ ሁነኝ መዋያዬ በቀረልኝ ዘመን መንገዴ እየነጋ እስኪሆን ሙሉቀን🥰🥰🥰🥰🥰አስቱቱቱ
@MengistuKassaye-u3t
@MengistuKassaye-u3t 4 күн бұрын
ከኖርን አይቀር በዚ መነካት ይሁንልን
@herantadesse129
@herantadesse129 Ай бұрын
The lyrics are so powerful ! Praise the Lord
@eyerusalemmitiku1235
@eyerusalemmitiku1235 2 ай бұрын
አስተምረኝ ምንትላለህ ማለት 🙏🙏!!. አስቱዬ ❤❤❤.
@fikirtesahilugebre5909
@fikirtesahilugebre5909 2 ай бұрын
❤ለእግሮቼ ጉዞ መትርልኝ የአንደበቴን ቃል ስፈርልኝ ለፈቃዴ ገደብን አበጅለት ሞገደኛው ልቤ ይወቅ ለከት አስተምረኝ ምን ትላለህ ማለት🙏.......
@dagimgodana
@dagimgodana 2 ай бұрын
በቅድሚያ ክብር ለእየሱስ ይሁን በቃ ለመዘመር የተጠራሽ ሴት ነሽ በዚህ ይለቅ ዘመንሽ
@Amazingtruth01
@Amazingtruth01 2 ай бұрын
I am in tears 😢😢😢 filled with the holyspirit
@betheltemesgen1202
@betheltemesgen1202 2 ай бұрын
Amennnnn....let the massage in this song shine in your life.
@Egege-gg6uh
@Egege-gg6uh 8 күн бұрын
ጌታ ስምህ ይባረክ ክፉ በኛ ላይ አይሰራም
@nattydrummer3180
@nattydrummer3180 24 күн бұрын
Beautiful song 🎵
@Egege-gg6uh
@Egege-gg6uh 8 күн бұрын
ፈውስ
@NatinaelTadesse-ct2gv
@NatinaelTadesse-ct2gv 2 ай бұрын
Astu, you are our blessing!
@bethget1850
@bethget1850 5 күн бұрын
የኔ ትውልድ ጀግና ነሽ የኔ ማር በብዙ ተባረኪልን❤
@netsanetfiseha2781
@netsanetfiseha2781 2 ай бұрын
ተባረኪኪኪኪኪኪ ❤ truth በንፁህ ልብ መያያዝ የሌለው እጅለእጅጅጅ መያያዝ 😭 ልብ በበቀል በቅናት በክፉት ተሞልቶ ህብረት መደጋገፍ መፅናናትን መቀባበል መሆኑ ቀርቶ በጎጥ በሴራ መደራጀት መጣል የምንፈልገውን ማጥቃት 😭😭😭😭😭 ጌታ ይቅር በለን
@martaw1750
@martaw1750 2 ай бұрын
smonegna endalhon Adro endalselech Gulbeten lastega wede kaloch dej Zemenn zelaki endihon negere Zureten akume lfelgh zare❤❤
@frezwudchanyalew2012
@frezwudchanyalew2012 2 ай бұрын
ኡኡኡኡ ጌታ ሆይ 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️አስተምረኝ ምን ትላለህ ማለት..... መንገዴ እየነጋ እስኪሆን ሙሉ ቀን 💯✔️🖐️👏🎵🎼🎤🎻🎺🎹🎸🎷🙌 እንግዲህ ምን ይባላል ስላንቺ የስጦታው ባለቤት እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🙏🙏
@birukyimam4956
@birukyimam4956 2 ай бұрын
This one is number 1, my favourite
@helenassefa725
@helenassefa725 2 ай бұрын
ተባረኪ የሚገርመም ነው ለካ የአንቺ መዝሙር ነው
@MeskeremHailu-xy7zw
@MeskeremHailu-xy7zw 2 ай бұрын
Meder tesmashi eyesuse bemalet zemnshi yelke beruke neshii❤❤❤❤
@_.Titi_
@_.Titi_ 2 ай бұрын
ይሄ መዝሙር ለኔ ነው ኡፍፍፍ አስቱ የተባረክሽ ነሽ🙏❤️❤️
@Mr.Nate77
@Mr.Nate77 2 ай бұрын
ልኬታችንም ለከታችንም ኢየሱስ ነው!!! አሜን.
@FDesta
@FDesta Ай бұрын
Ye egrochen guzo metrelgn Ye andebeten kal seferlgn Le fekade gedebn abejelet Mogedegnaw libe yeweklet Astemregn mn tlaleh malet AMEN 😊
@dagiet2371
@dagiet2371 2 ай бұрын
አሜን እርሱ ከሰማይ ና ምድር በፊት አለ ይበልጣል፡
@YeshiDange-su1ys
@YeshiDange-su1ys 2 ай бұрын
በኢየሱስ ስም ምን አይነት ፀጋ ነው ❤❤❤ይብዛልሽ እህቴ 😢😢😢
@SisayMeles-x3z
@SisayMeles-x3z 2 ай бұрын
አስቱዬ ምን ይባላል ቃላት አጠረኝ ይህን ፀጋ የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን ወንጌል ይቀጥላል
@Burasfamilytube2898
@Burasfamilytube2898 Ай бұрын
አስተምረኝ ምን ትላለህ ማለት አሁንም ብዛልኝ እንዲረዝም እድሜዬ አብልጬ ልጠጋህ እንዲደምቅ ማታዬ ሁነኝ መዋያዬ በቀረልኝ ዘመን መንገዴ እየነጋ እስኪሆን ሙሉቀን😢😢❤
@RahelTeferi-j1v
@RahelTeferi-j1v 2 ай бұрын
አንተ የሌለህበት ቦታ ለምኔ 😭😭😭😭😭😭😭😭 አሁም ብዛልኝ እንዲረዝም እድሜ አብዝቼ ልጠጋህ እንዲደምቅ ማታዬ ሁነኝ መዋያዬ በቀረልኝ ዘመን 🙏🙏🙏🙏🙏
@meronseid9472
@meronseid9472 29 күн бұрын
Eketlalehu tnstn batdegfegen zaren alaym neber amesegnalehu tnatn slasalefegen zaram abrekegen slelek amesegnalehu !!!!bezemena ende aster aynet zemari slaseyekegen amesegnalehu
@kenawakdaniel4374
@kenawakdaniel4374 2 ай бұрын
አይደለም 26 መዝሙር ይሄን ብቻ ብትለቂ ለአመት ሳይሰለቸኝ እሰማዉ ነበር ፀሎት በዜማ 🔥አሜን ብያለሁ ይብዛልኝ
@natnaeldarsema4248
@natnaeldarsema4248 2 ай бұрын
Just I can't , ohh it is such an amazing May God bless you more and more 🙌🙌
@Yedideyamekonin
@Yedideyamekonin 3 күн бұрын
ተባረኪልን ክብሩን ጌታ ይውሰድ
@amharicmezmurcollections3796
@amharicmezmurcollections3796 2 ай бұрын
ተባረኪ እህታችን አስቴር 🙏 በነጻ የተቀበልሽውን ያለስስት ሰጥተሽናል 🤲 በጉጉት ስንጠብቅሽ ነበር 😍 በጸጋ ላይ ጸጋ ይጨምርልሽ 🙌
@getabalewyonas6874
@getabalewyonas6874 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ዛሬም ጸጋ እየሰጠ ነው።መዝሙር አልነጠፈም!እግዚአብሔር ይመስገን።
@MeseretJemola
@MeseretJemola 2 ай бұрын
አመሰግናለው እንደዚም ጌታ እንደሚፈለግ ስለነገርኝ ደሞ የስራው ባለቤት ጌታ ይመስገን ❤❤❤
@ariegab
@ariegab 2 ай бұрын
Amenn Amenn anchi bruk ye egziabhier set tebarkesh kiri zemenish hulu ylemlim.❤❤❤
@homeofgoodnewsministries2128
@homeofgoodnewsministries2128 Ай бұрын
ግሩም መልዕክት ያለው የጸሎት መዝሙር
@Natiti-x3g
@Natiti-x3g Ай бұрын
ምን አይነት ፀጋ ነዉ የበዛልሽ ግን አስቱዬ መስማት ማ ቆም አልቻልኩም ተባረኪልኝ😭😭😭
@ኢየሱስጌታነው
@ኢየሱስጌታነው 2 ай бұрын
ከኢየሱስ ጋር መዋል ማደር ይሁንላችሁ🙏
@ayalkibetademshafi4208
@ayalkibetademshafi4208 2 ай бұрын
❤❤❤❤ እንደጠበቀ ሆኖ ዝማሬዎቹን ከኢትዮጵያዊ ቀለም፥ ከስነመለኮት አንፃር ኀቲት/ኂስ የሚሰራ ቢኖር (የሁሉንም ዘማሪዎች) ሁሉን የሚያንፅ ይሆናል፤ ሃሣብም ያሰርፃል።
@destaisrael
@destaisrael 2 ай бұрын
ይህን መዝሙር ስሰማ ራሴን ረሳለው 💕💕💕💕💕
@zetseatgirma9068
@zetseatgirma9068 2 ай бұрын
አስቱዬ ተባረኪ የኔ እናት...አልበምሽ ከወጣ ጀምሮ ሳልሰማ የማላድረው መዝሙር ነው ተባረኪ💞💞💞
@GenetAbuje
@GenetAbuje 2 ай бұрын
አሜን አንተ ይለለህበት ለምን ተባርክ አሰቴርይ❤❤❤❤
@mesaytarike9192
@mesaytarike9192 2 ай бұрын
Lemeni eysuse ante yelilehebet ❤❤
@EyerusalemNigusse
@EyerusalemNigusse Ай бұрын
ተባረኪ ተባረኪ ሁሌም ዘምሪ የዝማሬ ሙላት በጓዳሽ በለሊቶችሽ ይብዙ
@ferehiwotfantaye
@ferehiwotfantaye 2 ай бұрын
Geta hoy zarem keretawoch, ende Astu aynet silalun Enameseginhallen. Seleanchi astuye yetsegaw ballebet kibir yibzallet❤❤❤❤
@selamzeray5345
@selamzeray5345 2 ай бұрын
Amen amen geta yesus ybarkishi aster abebe sle anchi geta amesegnalehu❤
@homeofgoodnewsministries2128
@homeofgoodnewsministries2128 Ай бұрын
Ehat an amazing song! I am too much obsessed with this song. Blessings to you dearest Aster
@tseionberga
@tseionberga 2 ай бұрын
አስቱዬ❤❤❤❤❤❤ጌታ ዘመንሽ ይባርክ ኧረ ክብሩ ይብዛልሽ በእውነት ተባረኪ።
@shalommekonnen742
@shalommekonnen742 2 ай бұрын
Semay semay yemishet mezmur❤❤❤❤ semayen yemiyasnafk mezmur❤❤❤❤❤❤ Geta eyesus ahunm bemenfesu yaresrisish tebarkeshal
@tilahungoaofficial321
@tilahungoaofficial321 2 ай бұрын
አስቱ ባንቺ ላይ ስላረፈዉ ታላቅ ጸጋ እግዚአብሔርን ሳላመሰግነዉ አላልፍም ። ተባረኪልኝ ዘመንሽን ሁሉ ዘምሪለት።
@FikaduL-p8q
@FikaduL-p8q 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤ በመገኘቱ ተባረኪ
@HirmonRedi
@HirmonRedi 2 ай бұрын
ምንም ቃል የለኝም አስቱዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ከዚህም በላይ ለምልሚ በጣም ነው የምወድሽ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y 2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስላቺ❤❤
@yodereje
@yodereje 2 ай бұрын
tebareki kezih belay geta tsegawun yabizalshi
@TibletsMekonen
@TibletsMekonen 2 ай бұрын
ሆሆሆሆሆ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ አስቱ❤
@Amina-lo6nu
@Amina-lo6nu 2 ай бұрын
Miss Aster be mezmur bicha sayhon be memihirinetwam biku ena tewdaji neberech berchilign miss Aster
@hawijesus4861
@hawijesus4861 2 ай бұрын
Astuyeee what a song ?It is so amazing . Amen! Thank you Holyspirit.🙏
@sabakasaye2749
@sabakasaye2749 2 ай бұрын
አስት ሰሞነኛ እንዳልሆን አድሮ እንዳልሰለች ጉልበቴን ላስጠጋ ወደ ቃሎችህ ዘንድ ..... የመከረሽ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን
@kassamsal
@kassamsal 2 ай бұрын
አንበሸበሽን❤❤❤❤ተባረኪ
@getenetaseged2046
@getenetaseged2046 2 ай бұрын
ጆሮዬ እየሰማ ለራስ ማልበቃውን ስታተርፈኝ ለሀገር በቀረልኝ እድሜ ከአንተ ሌላ ውጪ አፊ ምን ይናገር አሁንም ብዛልኝ እንዲረዝም እድሜዬ አብልጬ ልጠጋ እንዲደምቅ ማታዬ ሁነኝ መዋዬዬ በቀረልኝ ዘመን መንገዴ እየነጋ እስኪሆን ሙሉቀን አሁንም ብዛልኝ ስጠብቀው የነበረው መዝሙር ነው አስቱዬ ተባረኪ
@HeremoneHerye
@HeremoneHerye 2 ай бұрын
Getan eyalekesuke semaweshe abo tebarki asetuye❤❤❤
@yoseftesega7899
@yoseftesega7899 2 ай бұрын
አሁንም ይብዛልሽ ይብዛልን!!!! ተባረኪ!!!
@Elias0111elias
@Elias0111elias 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ስላንቺ ይመስገን 🙏
@lomi6959
@lomi6959 2 ай бұрын
በጣም የወደድኩት መዝሙር ፣ተባረኪ አስቱ !
@netsanetdaniel7995
@netsanetdaniel7995 2 ай бұрын
ምን ይባላል ጌታ ይባርክሽ ! እግዚአብሔር ይመስገን ስላንቺ ክብሩን ይዉሰድ
@MihiretAbayine-h2e
@MihiretAbayine-h2e 2 ай бұрын
Ente yelelahibet hibrat lamin. Esu yelelehibet menem la mine😢😢 minem kal yelagnim astuye tebareki bebzu ewodishalew betam ❤
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 2 ай бұрын
ምን ይባላል ድንቅ ነው አስቱ 🥰
@megerssawakuma4157
@megerssawakuma4157 2 ай бұрын
ብዛልኝ የኔ ጌታ የሁልጊዜ ፍለጋየ😭😭😭
@MillionLemi
@MillionLemi 2 ай бұрын
Very anointed song, Astu tebareki !
@HilewenaTezera
@HilewenaTezera 2 ай бұрын
I don’t know what to say I don’t have words Astu God bless you thank you
@HanaGilo
@HanaGilo 2 ай бұрын
እረሱ የሌለበት አያቆየን አስቱየ ተባረኪ🙏🙏❤❤
@TummimKorra
@TummimKorra 2 ай бұрын
Uffffffffffff አሁንም ብዛልኝ❤❤❤ተባረኪልኝ
@shalomzewde3749
@shalomzewde3749 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ አስቱ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@dagiye777
@dagiye777 2 ай бұрын
ታበረክልን እግዚአብሕር ይበርክሽ ፀገሁን ይጨምርልሽ❤❤❤
@robelwamisho2982
@robelwamisho2982 2 ай бұрын
ተባረኪ አስቱ:: ፀጋውን ይጨምርልሽ!
@feventsegaye-244
@feventsegaye-244 2 ай бұрын
የተባረክሽ ነሽ ❤ የዘመርሽበት መንፈስ እንዲያገኘኝ ነው ፀሎቴ❤❤❤❤
@lidiyatizazu3306
@lidiyatizazu3306 4 күн бұрын
አሰቱዬ ተባረኪልኝ
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,4 МЛН
Track 13 Samuelin Enka | ሳሙኤልን እንካ | Aster Abebe Vol 2
9:14
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,8 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Track 07 Eredashalehu |እረዳሻለሁ| Aster Abebe Vol 2
7:11
Aster Abebe Official
Рет қаралды 509 М.
Track 11 Kemuse Yemilike | ከሙሴ የሚልቅ | Aster Abebe Vol 2
6:30
Aster Abebe Official
Рет қаралды 681 М.
Track 09 Menor Alichilim | መኖር አልችልም  | Aster Abebe Vol 2
8:15
Aster Abebe Official
Рет қаралды 628 М.
4. Yidnekachew Teka ላውድልህ ሀገሩን Lawudeleh hagerun
6:34
Yidnekachew Teka
Рет қаралды 1,1 МЛН
Track 22 Memihire |መምህሬ| Aster Abebe Vol 2
8:41
Aster Abebe Official
Рет қаралды 285 М.
Track 06 Amelkihalehu |አመልክሃለሁ | Aster Abebe Vol 2
8:37
Aster Abebe Official
Рет қаралды 429 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН