Track 07 Eredashalehu |እረዳሻለሁ| Aster Abebe Vol 2

  Рет қаралды 506,350

Aster Abebe Official

Aster Abebe Official

Күн бұрын

Пікірлер: 424
@minteepter8488
@minteepter8488 2 ай бұрын
ሲጀመር አስቱ😊እንደዚህ ድንቅ ስራ ይዘሽ መምጣትሽ ይቅርና አንደኛውን አልበምሽን አዲስ ነው ብለሽ ብትለቂ ራሱ ቁጭ ብዬ ነው ምሰማው ❤
@_Nahom_
@_Nahom_ 2 ай бұрын
me too... astu😍
@HaymanotHayile
@HaymanotHayile 2 ай бұрын
Haleluja ammmmmmmen min endemil alawukim ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HaymanotHayile
@HaymanotHayile 2 ай бұрын
Yenen hiwot new yezemershiw mimesilew ammen❤❤❤
@tsionhunde4254
@tsionhunde4254 2 ай бұрын
በትክክል። በጌታ ፊት ተንበርክኮ የተቀበለ ዘመን የማይሽረው ቅኔ አለው።
@KeniAlem-pi5hd
@KeniAlem-pi5hd 2 ай бұрын
Uuuuu ililililili ❤❤❤❤🎉
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 2 ай бұрын
በከባዱ ሁኔታዬ ውስጥ በጣም አፅናናኝ ጌታ በዚህ መዝሙር ❤
@Egege-gg6uh
@Egege-gg6uh 7 күн бұрын
ተፅናንቻለው ማረኝ ስሜን በህይወት መዝገብ ላይ በደማቁ ፃፍልኝ
@adonayfentie2575
@adonayfentie2575 2 ай бұрын
ማነው እንደኔ የተንገገበገገበው ሁሉንም ለመስማት ውይይይይይይ አስቱዬ ስላንቺ ጌታን ብርክክክክክ
@entotomedia_ethiopia
@entotomedia_ethiopia 2 ай бұрын
ይሄው እንቅልፍ መተኛት አቃተኝ ጉድ ሆንኩ
@Bety-moges
@Bety-moges 2 ай бұрын
Abet zemensh yilemlim astuye nefsachn lemelemech ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tehutTadesse
@tehutTadesse 15 күн бұрын
ጠላቴ ያለዉ ሁሉ ዉሸት ነዉ ቃሉ ያለኝ ግን እዉነት ነዉ ሁኔታ የሚለዉ ሁሉ ዉሸት ነዉ ጌታ ያለኝ ግን እዉነት ነዉ እቀጥላለሁ ገና ሄዳለሁ እጁ ይዞኛል ምን እሆናለሁ❤❤
@Hana-o8u
@Hana-o8u Күн бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ከመቶ ግዜ በላይ ስደጋግው በዝምታ አሁን እንኳን ተኝቼ እየደጋገምኩት ነው ❤ እናመሰግናለን
@MillionLemi
@MillionLemi 3 сағат бұрын
Berchi !
@SamuelGebremeskel
@SamuelGebremeskel 2 ай бұрын
ውጪ ብሎ አስወጥቶ ከኖርኩበተ ቀዬ ሰፈር ሊሰራብኝ ገንዘብ ሊያደርገኝ ለሱ ስራ ለሱ ክብር ከዳር ማድረስ ሳይችል ቀርቶ ጥሎኝ አይሄድ በበረሀ ያመንኩትን አውቀዋለሁ አይቼዋለሁ ትናንትና ልቤ እርሱ ጋር ፀና
@NafrobiNanmargaa-q5n
@NafrobiNanmargaa-q5n 21 күн бұрын
Ameeeennn
@KidestKidest-dv3ip
@KidestKidest-dv3ip 12 күн бұрын
አሜን
@temesghen8180
@temesghen8180 2 ай бұрын
ኣሜን ጥሎኝ ኣልሄደም እኔ ምስክር ነኝ።በድካም ግዜ የሚራራ መልካም ኣባት ኢየሱስ ኪዳነ ምህረት ኣባቴ ተባረክ።
@kokobehailu4353
@kokobehailu4353 18 күн бұрын
አንድ ሺ ጌዜ የሰማሁት መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤
@Zablonayele
@Zablonayele 2 ай бұрын
✨ብዙ ብዙ ጥሩ ነገር ትላንቴ ላይ አድርጎልኛል አመሰግነዋለሁ 🙌🙌
@tamratbogale
@tamratbogale 2 ай бұрын
የተወድድሽ እህታችን ዘማሪ አስቴር አበበ ከጌታ እግር ስር ጊዜ ወስደሽ በተቀበልሽው ዝማሬዎች ተባርከናል ። ለዘላለም በጌታ ህልውና መዋል ማደር መጨመር ይሁንልሽ ።
@Egege-gg6uh
@Egege-gg6uh 7 күн бұрын
አሜን ለሁላችን
@bettyalexsis8987
@bettyalexsis8987 2 ай бұрын
አስቱዬ ስስታችን ነሽ! ፀሎታችን ውስጥ ርዕሳችን ሆነሻል😭😭 ቅዱሳን ስንንበረከክ እናስባት! እልልልልልልልልልልልልልልል ሀሌሉያ💜💜💜😭😭😭😭😭😭 አስቱ ሴት እህቶችሽ ልባምነትን ስላየንብሽ መዝሙሮችሽ ልባችንን እግዚአብሔርን ለመምሰል ስለሚያነቃቁልን ጌታ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ!!! እወድሻለሁ ለምልሚ ብዢ በኢየሱስ ስም!!!
@tinaj3749
@tinaj3749 2 ай бұрын
የፀሎቴን መልስ ስጠብቅ ይህን መዝሙር ሰማሁ ተመለሰልኝ! አስቱዬ ዘመንሽ በሙሉ እንዲህ መልስ ያድርግሽ ❤❤❤
@mesaygudina2658
@mesaygudina2658 2 ай бұрын
ይህች መዝሙር ቫይራል ስትሆን ታየኝ
@MeskeremHailu-xy7zw
@MeskeremHailu-xy7zw 2 ай бұрын
Hulum mehone albet
@entotomedia_ethiopia
@entotomedia_ethiopia 2 ай бұрын
ልክ ነው እኔንም እንቅልፍ ነስታኛለች
@hopehope7889
@hopehope7889 2 ай бұрын
Foretelling the future!
@entotomedia_ethiopia
@entotomedia_ethiopia 2 ай бұрын
አረ በጌታ ይሄንን መዝሙር ማነው የምያላቀኝ መተኛት አቃተኝ 🎉🎉🎉
@HelenTamiru77
@HelenTamiru77 2 ай бұрын
አንቺ በእውነት የትውልድ በረከት ነሽ:: ጌታ ኢየሱስ አንቺን ስለሰጠን ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tseforj9888
@tseforj9888 3 күн бұрын
Amen Amen AMen........kalu yalew ewnet new........
@jerutage8961
@jerutage8961 6 күн бұрын
አስቱ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ይሄንን መዝሙር እየዘመርኩ ብውል ባድር አይሰለቸኝም እግዚአብሔር ለኢያሱ የተናገረው በረከት መፅሐፈ ኢያሱ 1:3-9 እግዚአብሔር አምላክ በዚህ በረከት ይባርክሽ🙏🙏🙏🙏🙏
@gospelsingermeseretyimer7512
@gospelsingermeseretyimer7512 2 ай бұрын
የሰው ጅማሬውና ማእከላዊው ብርታቱ ሳይሆን ፍፃሜው ነውና ፍፃሜሽ በክብርና ህልይውናው ውስጥ እንደተጠቀለለ ይለቅ🙏
@hiwotyohannes4882
@hiwotyohannes4882 15 күн бұрын
እየሱስ ጌታ ነው አስቱዬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ተባረኪልኝ አሜን አሜን አባቴ እየሱስ በጣም ረድቶኛል ስሙ ይባረክ ከፍ ይበልልኝ እየሱስ🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@mkleka2811
@mkleka2811 2 ай бұрын
"እቀጥለሁ ገና እሄዳለሁ አጁ ይዞኛል ምን እሆናለሁ/ ተሸክሞኛል ምን እሆናለሁ"
@YONASWUBISHET-s3g
@YONASWUBISHET-s3g 2 ай бұрын
ትላንት ሲደግፈኝ አይቸዋለሁና ልቤ እሱ ጋር ፀና
@enatinjera6049
@enatinjera6049 14 күн бұрын
አስቱዬ ጌታ ብርክ ያርግሽ ።የጌታ ፀጋ የሞላብሽ ባለቅኔ ሴት የተወደድሽ የተባረክሽ ከኔ ዘር ማንዘርሽ ተባርከሽ ቅሪ❤ ❤❤❤❤❤❤❤
@therighteouslife790
@therighteouslife790 2 күн бұрын
ተሰምቶ ተስምቶ የማይጠገብ ድንቅ መዝሙር ነው አስቱዬ ተባረክ።❤❤❤❤❤❤❤
@tgtg5674
@tgtg5674 2 ай бұрын
የኔ ማር አንቺን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤
@Adis-lh9zj7xs4i
@Adis-lh9zj7xs4i 2 ай бұрын
Amen ክብር ስግደት በቃሉ ታማኝ ለሆነዉ ለኢየሱስ ይሁን
@Endurance_by_Grace
@Endurance_by_Grace 2 ай бұрын
ያመንኩትን አውቀዋለው አይቼዋለሁኝ ትላንትና ✨ ለነገም አመንኩት ልቤ በእርሱ ፀና💙
@amelugeta8942
@amelugeta8942 2 ай бұрын
ቅመም ቅመም ዘመንሽ የተባረከ ይሁን
@BelchapawlosePawlose-wp3ne
@BelchapawlosePawlose-wp3ne Ай бұрын
ኧረ uuu ሚን ጉድ ነው የትኛውም ሰምቼ የትኛውን የሊተወ 🙌🙏ኢየሱስ ስራህ ድንቅ ነው🙏🙏💓💓💓
@AhmedLelago
@AhmedLelago 2 ай бұрын
ኦኦኦ በቃ ምን ልበልሽ ምክንያቱም የምሰማኝን በቀል መግለፅ አልችልም እኔ አሁን ወደ እግዚአብሔር እያተጠጉሁ ያለሁ ይመስለኛል ። አሱቱዬ ዘመንሽን እግዚአብሔር የለምልም ስለአንቺ እግዚአብሔርን ባረኩ በቃ....!!!!!!......
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 19 күн бұрын
አሜሜሜሜሜሜሜንንንን አሜሜሜሜሜን❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልል ሃሌሌሌሌሉያያያያያያ እሳይይይይይይ ጣላቴ ያለው ሁሉ ውሻት ነው ጌታ ያለኝ ግን እውነት ነው ታባረክ ዘመንሽ ይባረክ
@Daniel.Podcast
@Daniel.Podcast 2 ай бұрын
አኡኡኡ… ሁሉም ዘማርያን ከ አስቱ ይማሩ ባይ ነኝ …ሴቷ ታምራት ኃይሌ ነሽ ። ደግሞም ሙዝቃ Top ለዝህ መዝሙር Album ሽልማት ይገባታል … ለመረዳት እንኳን አንዷን track 3 ጊዜ ነው ያደመጥኳት ! ብሩክ ነሸ !❤
@aserayele6590
@aserayele6590 2 ай бұрын
ትናንት ስደግፈኝ አይቻለሁና ልቤ እሱ ጋር ፀና ❤❤😢😢ድንቅ ነው አስቱዬ ዘመንሽ ይለምልም አንች በረከታችን ነሽ
@asiaeyaya-ho8zw
@asiaeyaya-ho8zw 2 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ከእንባ ዉጪ ማዳመጥ አልቻልኩኝም። ኢየሱስ ክርስቶስ የዘላለም ተስፍችን ተባረክ
@FikaduL-p8q
@FikaduL-p8q 2 ай бұрын
የክብር ማለፍያ ነሽ ቡሩክ ነሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EyarusBatu-gg7zm
@EyarusBatu-gg7zm 11 күн бұрын
አሜንንንንንን ተባረኪ እልልልልልልልልልልልልልልል
@muluyeeyesus
@muluyeeyesus 2 ай бұрын
ብዙ ብዙ መልካም ነገር ትላንቴ ላይ አርጎልኛል አመሰግነዋለሁ🙌🙌🙌
@bizuayehuatinafu8638
@bizuayehuatinafu8638 Ай бұрын
አቀናባሪዉን አለማድነቅ ይከብዳል! A producer of the highest quality!
@ae7936
@ae7936 9 күн бұрын
አስቱዬ ዘመንሽ ይለምልም ❤️❤️🌷🌷
@amharicmezmurcollections3796
@amharicmezmurcollections3796 2 ай бұрын
ተባረኪ እህታችን አስቴር 🙏 በነጻ የተቀበልሽውን ያለስስት ሰጥተሽናል 🤲 በጉጉት ስንጠብቅሽ ነበር 😍 በጸጋ ላይ ጸጋ ይጨምርልሽ 🙌
@MichaelDarcho
@MichaelDarcho 5 күн бұрын
ይረዳል ይደግፋል እግዚአብሔር ጥልቅ ነዉ ፍቅሩ አመሰግናለሁ ለዘለዓለም
@selinatadesse3544
@selinatadesse3544 2 ай бұрын
ውይይይ ምን ያህል የተባረክሽ ነሽ እረ ባዶ ቤት ብቻዬን አበድኩኝ ❤❤❤😍😍
@abrehamdesalegn
@abrehamdesalegn 2 ай бұрын
ቅኔዬ አልሻገተም ትውልድ አላለፈው ገና በልጅነት በልቤ ያኖረው ከአፉ በወጣ ቃል የተጻፈ ነገር እርጅና አያውቀው ይህ ሰማይ ይናገር🥰🥰🥰
@thevisionary123
@thevisionary123 2 ай бұрын
Uff 🎉🎉🎉ተባረክልኝ no words rather than giving great thanks to heavenly father that works upon you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlmazWolde-c9w
@AlmazWolde-c9w 2 ай бұрын
አስቱ ምን ልበልሽ ተባረኪ ከጉያው ስር አሁንም አትውጭ በዚህም አትርኪ ምንጩ ውቂያኖስ ይሆናል ብሩክ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤
@netsanetfiseha2781
@netsanetfiseha2781 2 ай бұрын
ጠላቴ ለስሙ ዘመረሽ ብሎ ያለማቋረጥ ያለመቆም እያሳደደኝ በብዙ ሰልፍ እና የተምች ከበባ ሆኜ በእምነት እና በሰጠኝ ፅናት ባለሁበት በዚች ጊዜ በደንብ ሊያበረታ ይህንዝማሬ ለተጨነቀችዉ ነብሴ አመጣልኝኝኝኝኝ ጌታ ፍቅር ታማኝኝ❤
@MekibibMathewos-q9h
@MekibibMathewos-q9h 2 ай бұрын
አንቺ እኮ በራከታችን ነሺ በእውነት በመዝሙርሽ ታጽናናውኝ ታባረክልኝ❤❤❤
@sarawaleed4083
@sarawaleed4083 19 күн бұрын
ቃላት አጣው ላንቺ መዝሙሮች ጌታ ከዚህ በላይ ይስራብሽ ከጌታ ጋር የሜያተሻሽ መዝሙር
@MuluneshFitamo
@MuluneshFitamo 5 күн бұрын
እልልልል አሰቱ ተባረኪ የክፉ ጠላት ብዙ ብዙ ዋሽቶኛል እውነታን ቃሉ ነግሮኛል ዘመንሸ ይለምልም እህቴ❤
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 2 ай бұрын
አይቸዋለሁ ትናንትና ለነገም አልፈራም ልቤ በእርሱ ፀና❤❤❤
@alemumu
@alemumu 2 ай бұрын
አንዱን ሰምቼ ሳልጠግብ ለላ ያበደ መዝሙር እሺ እንዴት ልሁን🥺🥺🤍🤍
@haileenku2068
@haileenku2068 2 ай бұрын
በመጀመሪያ አልበምሽ ጨለማዬን ያበረቱኝ መዝሙሮች አሉ ይሄም ምስጋናዬ ይባረክበታል
@eshetuatnafe6073
@eshetuatnafe6073 19 күн бұрын
አንድ የሚጣል የሌለዉ ትልቅ ምርጥ አልበም ተባረኪ እዉነት ምን ልበል ግራ ገባኝ ጌታ ይባርክሽ በሌላ ምርጥ አልበም እንደምትመጪ ተስፋ እናደርጋለን። god bless you
@NardosFessahaie
@NardosFessahaie Ай бұрын
How powerful and blessing message especially for me. May God bless you my lovely sister Astu ❤❤❤❤❤❤❤. Glory to God!
@ZerihunAbebe-j9d
@ZerihunAbebe-j9d 27 күн бұрын
አቀጥላላሁ ገና ሄደለሁ ........አሜን
@haregewoinesileshi-xv4fk
@haregewoinesileshi-xv4fk 25 күн бұрын
❤❤❤የተወደድሽ በትክክለኛው ሰዓ በዜማ ቃሉ ባንቺ ተጠቅሞ ያበረታኝ ጌታዬ ስሙ ይክበርልኝ 🙏🙏🙏የምወድሽ ተባረኪልኝ ዘመንሽ በብዙ ክብር ይለምልም አንቺ በረከታችን አሁን ስሚው አባትሽን መልክተኛ ነሽና ብርክ በይ
@BETHELIHEMBiru-ir4tq
@BETHELIHEMBiru-ir4tq 16 күн бұрын
ተዘምሮ ተሰብኮ የማያልቅ ይሄ ኢየሱስ ይባረክ
@Zeinayakob
@Zeinayakob 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭💔💔💔 እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ
@Loftybisrat
@Loftybisrat 9 күн бұрын
አንቺን የሰጠን ጌታ ይባረክ የቅኔ ባሕር አርጎሻል
@abasa1013
@abasa1013 2 ай бұрын
2 አልበም ነው የምር አስቱ ምን እንበል ❤❤
@fevenmegersa3154
@fevenmegersa3154 2 ай бұрын
አይቼዋለሁኝ ትላንትና ለነገም አመንኩት ልቤ እርሱ ጋር ፀና
@HelenAssefa-kz9xl
@HelenAssefa-kz9xl 2 ай бұрын
ለነገም አመንኩት ልቤ አርሱጋ ፀና,, አስቱ አንቺ በረከታቺን ነሽ 🥰🥰🥰🥰🥰
@yudayeson93
@yudayeson93 2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ተመስገን ❤❤❤ዘምንሽ የእርፍት ይሁንልሽ
@netsanetfiseha2781
@netsanetfiseha2781 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤ ጠላት እንደ ዉሻ እየተከተለኝ ቢጮህም እኔ በእጥፍ እቀጥላለሁ ✈️✈️✈️✈️✈️✈️🏆🏆🏆🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@SaraSara-wz9rk
@SaraSara-wz9rk 19 күн бұрын
እውነትሁ ቃል ነው አሜንንን ንንንንንንን አግዚአብሔር ይባርክሽ ❤️❤️😭😭❤️🙏🏾
@BezaYeamilksira
@BezaYeamilksira 2 ай бұрын
😭😭😭😭 አቤቱ ስምህ ብሩክ ይሁን አመሰግንሀለሁ💝
@MeklitFantaw-n3y
@MeklitFantaw-n3y 22 күн бұрын
Yehe mezemure lene new get yebareke .zemeneshe yebareke Astu
@TrueCovenant
@TrueCovenant 2 ай бұрын
Ameen ,asjemre atasafr eyesuse etebkhalehu❤
@wisdomyashagral3058
@wisdomyashagral3058 2 ай бұрын
Elelelele Elelelele Elelelele hallelujah
@ረቂቅ-ሠ1ለ
@ረቂቅ-ሠ1ለ 17 күн бұрын
በዚህ መዝሙር በብዙ ተባርኬያለሁ. አስቴር ተባረኪልን በብዙ ❤
@Sisaytolla
@Sisaytolla 2 ай бұрын
much more grace and peace in the name of JESUS!!!!
@AffectionateBocce-ns5wx
@AffectionateBocce-ns5wx 24 күн бұрын
ፀጋ ያብዘልሽ አስቱዪ ጌታን መገለገል እንዴት መተደል ነው
@ermapj3272
@ermapj3272 18 күн бұрын
Astuye geta yebarkeshe lewengelu yemereten geta ayetewenem hule abron new kegna yemitebekew bersu metamen new zemenesh yebarek kezi belay lemelemi🙏❤❤🙏
@hermiAlemu
@hermiAlemu 21 күн бұрын
yehe mezemure becha adelem medhanitem chemere enji❤❤❤❤❤❤❤❤ yene konjo geta eyesus zemenshine hullu yebarekew❤❤❤❤❤ you are our blessing❤❤❤❤
@FayuAlemu-k6j
@FayuAlemu-k6j 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤tebarek🎉🎉🎉🎉
@asefuzegeye
@asefuzegeye Ай бұрын
አስቱዬ ዘመን ዘላለምሽ ይባረክ አንቺ እኮ የትውልዱ በረከት ነሽ❤
@amarezegeye875
@amarezegeye875 2 ай бұрын
አስቱ ተባርክሻል ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም በአንቺ መንፈስ ቅዱስን አደንቀዋለሁ 🎉❤❤
@FirewAbebe-e2p
@FirewAbebe-e2p 2 ай бұрын
መንፈሴ ውስጥ፣እንደ ውሃ ያለ ነገር፣እየፈሰሰ ነው።🎉🎉🎉🎉you are our blessing astuka blessed ❤❤❤
@ExtensionHorti
@ExtensionHorti 2 ай бұрын
እልልልልለልልልልልለልለል እንዴትስ ደስ ይላል በጌታ መሆን፤ ዉዷ እህታችን ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ጠላቴ ያለዉ ሁሉም ዉሼጽ ነዉ፤ አለቀ እሴይ ብዙ ብዙ መልከም ነገር ብዙ ብዙ ነጎ ነገር እልልልልልልልል!!!
@SelihomeSelihome
@SelihomeSelihome 2 ай бұрын
Bayalk eyalku yesemahut zemare new 😢😢 Abate gin nafkognall eskayew chekuyalew😢😢
@tigistassefa6596
@tigistassefa6596 2 ай бұрын
ትላንት ሲደግፈኝ አይቻለሁና ልቤ በእርሱ ፀና❤❤❤❤
@TsahayAtiso
@TsahayAtiso 2 ай бұрын
ሃሌ ሉያያያያያያ እልልልልል አሜንንንንን ተባረክልኝ በብዙ❤❤❤
@KalkidanTeshome-x4b
@KalkidanTeshome-x4b 2 ай бұрын
የእውነት ዘመንሽ ይለምልም አስቱዬ በዘመናችንም እግዚአብሔር እየሰራ እንደሆነ ማሳያ ነሽ
@hevenhailu1484
@hevenhailu1484 2 ай бұрын
❤❤❤❤እሰይይይይ ክብር ይሁንለት ፡፡አስቲ የኔ ቆንጆ ይሄን መዝሙር የሰማዉት መድረክ ላይ ስታስመልኪዉ ነበር ድጋሚ ስሰማዉ ሀሴት አደረኩ ዘመንሽ ይለምለም እንደዘመርሺዉ ይሁንልሽ
@MichotWorku-f9q
@MichotWorku-f9q 2 ай бұрын
Ayichewalew tilanitina libe esu ga tsena ❤
@ferhiwotsolomon1467
@ferhiwotsolomon1467 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃሉ ሁሌም ልክ ነው
@abebalolamo3067
@abebalolamo3067 2 ай бұрын
አሜን 😂 እንደት ድንቅ መዝሙር ነው !! ዘመንሽ በጸጋ ይለምለም 🌿🌱🍀☘️🌴🌿
@BaeHankalo
@BaeHankalo 24 күн бұрын
ተባረክ🎉❤🎉🎉
@netsanetfiseha2781
@netsanetfiseha2781 2 ай бұрын
ጠላት ሰሚ ሲያገኝ ሀይሉ ቢበረታ እዉነቱ ግን ሀይል የእግዚአብሔር እንጂ የክፉዎች አይደለም
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 2 ай бұрын
ሁኔታ ሚለው ሌላ ሌላ ነው ቃሉ ያለኝ ግን አይዞሽ ነው ሁኔታ ሚለው ሌላ ሌላ ነው ቃሉ ያለኝ ግን በርቺ ነው ጠላቴ ያለኝ ሁሉ ውሸት ነው ጌታ ያለኝ ግን እውነት ነው እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔርን እናመሰግናለን አስቱዬ ስላንቺ። እግዚአብሔር እየባረከ ይባርክሽ❤️❤️❤️
@muluwoldetinsae6153
@muluwoldetinsae6153 2 ай бұрын
"አይቸዋለሁኝ ትናንትና" አሜን! እውነት ነው ! ታማኝነቱን ብህይወቴ አይቸዋለሁ: እህቴ ተባረኪ! ❤️❤️🙏🙏
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 2 ай бұрын
ከስሜት የፀዳ አስተያየት ማንንም እዳትሰሚ እራስሽንም ቢሆን ወደፊት ገብቶሻል ተባረኪ
@singermekbibanteneh869
@singermekbibanteneh869 2 ай бұрын
ከነፍሴ ተባርኬበታለው ኦ የኔ ጌታ 😭እረዳሐለው🙏🔥❤️what a blessing 🙏 our blessing love you so much 💚💛❤️ be blessed 🙏
@Zemaleyesus
@Zemaleyesus 2 ай бұрын
Yemere Astuye tebarekilgn bezemarewocheshe betam new yetebarekut geta eyesuse kezi belay tsegan yederebelesh tebareki Yetun semeche yetun letew hulum eko nebse yehonu zemarewoch nachew❤❤
@eyerus43enu
@eyerus43enu 2 ай бұрын
አሜን አሜን ልቤ እሱጋ ፀና ጌታ ስሙ ይባረክ
@AilonHaileyesus
@AilonHaileyesus 2 ай бұрын
Amen ልቤ እርሱ ጋር ፀና 🙌🤍🤍
@AxiGreat-r6t
@AxiGreat-r6t 2 ай бұрын
I’m who the man called the Bible said to me ❤❤❤❤❤❤❤
@ruth4961
@ruth4961 26 күн бұрын
Astu you are our blessings I can't stop listening your song all what gifted and dedicate your are I thank God for you ❤❤❤❤❤
@meseretyirgu3211
@meseretyirgu3211 2 ай бұрын
Astuye geta abezeto yebarkeshe ene men elalehu yenen yeweseten eyezemershelegn newe !🙏😇🥰geta tebarek !!
@lmlemtesfaye-9151
@lmlemtesfaye-9151 2 ай бұрын
አቦተባረኪ ዘመንሽይባረክ
@ebenezerworku8604
@ebenezerworku8604 2 ай бұрын
አይቼዋለሁኝ ትላንትና አይቼዋለሁኝ ትላንትና ለነገም አመንኩት ልቤ በርሱ ፀና Astuu❤❤❤
Track 08 Bizalign | ብዛልኝ | Aster Abebe Vol 2
5:52
Aster Abebe Official
Рет қаралды 368 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Track 13 Samuelin Enka | ሳሙኤልን እንካ | Aster Abebe Vol 2
9:14
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,8 МЛН
ህሊና ድራማ ሙሉ  - Helina movie 1
2:44:11
Salkan Tube
Рет қаралды 503 М.
Track 22 Memihire |መምህሬ| Aster Abebe Vol 2
8:41
Aster Abebe Official
Рет қаралды 284 М.
Track 05 Filegaw Aderegegn | ፍለጋው አደረገኝ  | Aster Abebe Vol 2
7:13
Track 01 Fera Firhate | ፈራ ፍርሃቴ | Aster Abebe Vol 2
6:29
Aster Abebe Official
Рет қаралды 707 М.
DANIEL AMDEMICHAEL VOL.  8  FULL ALBUM (Official Lyrics Video)
1:30:07
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 244 М.
Track 11 Kemuse Yemilike | ከሙሴ የሚልቅ | Aster Abebe Vol 2
6:30
Aster Abebe Official
Рет қаралды 679 М.