AYANA 🇪🇹| የአያና ትዕግስቱ የታየበት ክርክር | ሀገሪቷ ውስጥ ጄኖሳይድ ተፈፅሙዋል ወይስ አልተፈፀመም

  Рет қаралды 11,892

ET politics

ET politics

Күн бұрын

Пікірлер: 592
@engidaworksintayehu8097
@engidaworksintayehu8097 Ай бұрын
የአያናን ትግስት መልስ አና ማብራሪያ ለመስማት ብቻ ስል በፍፁም መስማት የማይገባኝን ልሰማ ተገደድኩ ሶሪ ...
@MergaReje
@MergaReje Ай бұрын
Yichi set eske huletegna kifil temiralechin????
@AlmayhuAyele
@AlmayhuAyele Ай бұрын
በእርግጠኝነት እኔም እንደአንተ ነኝ ።
@tesemayeruq4920
@tesemayeruq4920 Ай бұрын
እነዚህ እኮ የለየላቸው ዘረኞች ናቸው። ይልቅ ከአያና ተማሩ። ከዛሬ ጀምሮ የብልጽግና ደጋፊ ነኝ እርማችሁን አውጡ።
@EbroKadar
@EbroKadar Ай бұрын
አያና ጃግና
@melesebgurmu
@melesebgurmu Ай бұрын
አያና ለምን ራስህን ታወርዳለህ፣ከሚመጥኑህ ሰዎች ጋር ተወያይ ፕሊስ
@yusufmustefa6402
@yusufmustefa6402 Ай бұрын
ትክክል አያና በዚያን ግዜ እኛ ለትግራይ ጦርነት አያስፈልግም ስንል ከኛ ወጪ ጀግና የለም ያዙኝ ልቀቁኝ ነበር የሚሉት
@ZahraZahrabore
@ZahraZahrabore Ай бұрын
Betikikil innanyii misaruutinnaa minnagerutin leyyitoo yemaay'aaqu hulla
@SuperJabora
@SuperJabora Ай бұрын
Ayana is Ethiopia s next PM ❤❤❤❤❤
@ayeletsegaye5878
@ayeletsegaye5878 Ай бұрын
ክርክርና ትንተና ከእውቀት ጋር ከብስለት ጋር ሲሆን እንደ አያና ነው። አቦ ያንተ አይነቱን ያብዛልን አያና ኑርልን
@Universal942
@Universal942 Ай бұрын
በናትሽ ሴተኛ አዳሪነት ያዋጣሻል። እኔ የአያናን ያህል ትዕግስት አጣሁ።
@aminebro6968
@aminebro6968 Ай бұрын
Ha ha you’re right አቃጠለችኝ ይቺ ደደብ
@YeshwagetHaile-jx1tm
@YeshwagetHaile-jx1tm Ай бұрын
No one need to pay her so dry old
@BetiyMulugeta
@BetiyMulugeta Ай бұрын
እንደ አያና አይነቱን ስደግፍ እንደዚህ ትናገራለህ ልዩነቱ ይሔነው።በቃ ኦሮሞ ከነቃ መገለጫው ከርካሽ ነገር ፈቀቅ አለማለቱ ነው
@Mesfin-rs4ml
@Mesfin-rs4ml Ай бұрын
Well done Ayana, that is how you do civilized conversation.
@yimammohammed5099
@yimammohammed5099 Ай бұрын
Ayana amaizing wisdom!
@sisayyai3779
@sisayyai3779 Ай бұрын
አያና ለህዉነት የቆመ ምሁር ነዉ አቺ ግን ሰከን በይ ለእዝብ የቆመዉ አያና ነዉ ሁሌም ጦርነትን የሚቃወመዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@multazammuhammad
@multazammuhammad Ай бұрын
አንቺ ሴትዮ ሰው በዚህ ልክ እንዴት ደዳብ ይሆናል :አያና ኪንግ 👌👌👌
@MekiyaBule
@MekiyaBule Ай бұрын
She is imotional
@KassahunMulatu-h5h
@KassahunMulatu-h5h Ай бұрын
ጠያቂዉ አትዘባርቅ አያናን ቀላል ተወያይአይደለም።
@Stube7459
@Stube7459 Ай бұрын
በእግዚአብሔር አስተምራቸው እነኚህን በዕውቀት ሣይሆን በስሜት የሚነዱ ሃበሾችን።
@hlinagirma178
@hlinagirma178 Ай бұрын
አያና ሕዝብ የሚገዛውን ሀሳብ ሲናገር በጩኸት ይሸፍኑታል ፡ አይ ምስኪኖች :
@dinkagadisa9657
@dinkagadisa9657 Ай бұрын
ውይይቱን መምራት አቅም የላትም
@tesemayeruq4920
@tesemayeruq4920 Ай бұрын
እውቀትም የላትም።
@ZebnayMariye
@ZebnayMariye Ай бұрын
Ayana ምርጥ ሦው
@temesgenurgessa4389
@temesgenurgessa4389 Ай бұрын
አያና አይመጥኑሁም እነዚ እስከሁን በ83 ዓ/ም ከጫካ በወጡበት ጭቅላት ላይ ናቸው :: ድሮ ላይ ናቸው
@ayeletsegaye5878
@ayeletsegaye5878 Ай бұрын
በዚህ ውይይት ላይ የሴቷንና የብርሀኑን ስሜት የፊታቸው ወዝና ሲያወሩ አያናናን ንግግር ያለማስጨረስ ውስጣቸው ከባድ ችግር እንዳለባቸው ያስታውቃል በተለይ ሴትየዋ በደበነፍስ ነው የምታወራው። አዩ ትግስቱን ያብዛልሆ።
@hlinagirma178
@hlinagirma178 Ай бұрын
ግራ የገባት : ቤተሰብ የላትም እንዴ ? አመድ ልበሺ ፡ አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ሕዝብ አገልጋይ ድንቅ መሪ ነው :
@Stube7459
@Stube7459 Ай бұрын
አያና ከሚመጥኑህ ሠዎች ጋር ተወያይ!!
@hlinagirma178
@hlinagirma178 Ай бұрын
ማሪያማዊትንና ብርሃንን ለብቻ ተወያዩ ቢባል እንደሚደባደቡ እርግጠኛ ነኝ : ምክንያቱም ፍሬ ከርስኪ ሀሜት ስለሚያወሩ :
@woldeabsemeneh7568
@woldeabsemeneh7568 Ай бұрын
Bravo Ayana, you proved that you are a seasoned politician !! You gave these illiterate, especially Mariamawit, a good lesson on how to undertake proper political discussions.Their discussion was totally haphazard .
@tedoberdo
@tedoberdo Ай бұрын
አቤትትትትትትትት አያና ትግስትትትትትትትትህ
@jawaheribrahim5305
@jawaheribrahim5305 Ай бұрын
እዉነት ለመናገር ይህንን ዉይይት እኔም ተከታትዬዋለሁ ነገር ግን የዚች ሴት ስነ-ምግባር በጣም በጣም የወረደ የሷ ሀሳብ ብቻ ትክክል ነዉ ብላ የምታስብ ደካማ ነች::
@ayeletsegaye5878
@ayeletsegaye5878 Ай бұрын
የኦሮሞ ወጣትማ ልማት ላይ ነው እንደ እናተ ሀገሩን አያምስም ለለውጥ እንጅ ሀገር ለማፍረስ አያምጽም
@RahmaRose-ii3te
@RahmaRose-ii3te Ай бұрын
Viva Dr Abiy Ahmed Ali! We are on your side!
@tedoberdo
@tedoberdo Ай бұрын
አያና ስማርት ድንቁርናን ስለታገስ አሐሰግንሀለሁ አዪ
@hlinagirma178
@hlinagirma178 Ай бұрын
ብልፅግና የኢትዮጵያ ሕዝብ ምርጫ ነው :
@BultoCAM
@BultoCAM Ай бұрын
Both the woman's shouting and Ayana tolerance were admirable.
@geletawaaqee9279
@geletawaaqee9279 Ай бұрын
This woman and this man possess knowledge that is rooted more in political propaganda than in factual knowledge.
@Universal942
@Universal942 Ай бұрын
አያና ሁለተኛ እነዚህን ለቃቃሚ ተላላኪዎች ጋር ብታወራ እቀየመሀለሁ። ፈጽሞ የእግርህን ትብያ አያህሉም!።
@birruragibune
@birruragibune Ай бұрын
Viva Ayana!
@tedoberdo
@tedoberdo Ай бұрын
አያናን ለምን ጠራችሁት ብቻችሁን አትገናኙም ነበር የሀሳብ ነፃነት ዘለአለም እናንተጋ አይፈቀድም ለትግራይ ህዝብ አዘንኩ
@YeshwagetHaile-jx1tm
@YeshwagetHaile-jx1tm Ай бұрын
This is how they lead us for 27 yrs I can’t believe
@urael225
@urael225 Ай бұрын
Ayana wel-done my brother We know you are trying to tell the truth Anyways we know your ability your knowledge
@ShegaBezabih
@ShegaBezabih Ай бұрын
Ayu my hero.
@TTG713
@TTG713 Ай бұрын
Amazing ሰው :ለሁለት አሉባልታ ለፍለፎ ለፍለፎ አራሳቸው emotional ሆኖ በዜሮ ወጡ... አያና በሳል ሰው Amazing ❤❤❤❤❤
@AlmayhuAyele
@AlmayhuAyele Ай бұрын
አያና ወንድሜ እየተናገርህ ያለህው ከአንተ አስተሳሰብ ጋር ሊጣጣሙ ከማይችሉት ግለሰቦች ጋር ጉንጭ አልፋ ክርክር እያደረግህ እንደሆነ ቢገባኝም በዚህ አጋጣሚ የእነሱን ጭፍን የዘረኝነት እና ፍፁም በጥላቻ ላይ የተመሰረተ ክርክር ለመስማት ታድለናል ።ከዚያ ውጭ ዛሬ ላይ ሀገራችን ለደረሰችበት ምስቅልቅል ሁኔታ ዋናው የአንበሳውን ድርሻ ሕወሓት ይወስዳል ።
@yaredgetachew431
@yaredgetachew431 Ай бұрын
አያና ተባረክ በራሳቸው ሚዲያ ዘረርካቸው !
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf Ай бұрын
Ayana is so smart!
@GetachewSolomon-sb5qz
@GetachewSolomon-sb5qz Ай бұрын
Ayana matured new kenezi kotetam gar mawerat ayigebawem
@samuelnigatu9580
@samuelnigatu9580 Ай бұрын
አያና ያልተገባ ቦታ መገኘትህ ትልቅ ስህተት ነው።
@abathunpaulos
@abathunpaulos Ай бұрын
ወንድሜ አያና ከነዚህ ከነዚህ ደም ካሳበዳቸው ጋር ጊዜህን ማቃጠልህ ያሳዝናል። በርታ አድናቂህ ነኝ።
@urael225
@urael225 Ай бұрын
Ayana BLESS YOU MY BROTHER OH MY GOD YOU ARE SO BRILLIANT
@aynalembekele4092
@aynalembekele4092 Ай бұрын
ሰዎቹ ለማመንና ለማሳመን አልተዘጋጁም። ለውጡ ሲጀመር በነበረው ሃሳብ ላይ የቆሙ ናቸው።
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL Ай бұрын
ማራማዊት የምትባል የማታፍር መፀሐፍ ቅዱስ እየጠቀሰች መንፈስ የሆነውን ቃል በስጋና ደም የምትተረጉም ለጥፋትዋ የምታጣምም መፀሐፍ የሚለውን የማታደርግ ዳሩ ግን የሰሙት ቃል ከሰሚዎቹ ጋራ በእምነት ስላልተዋሃደ አሌተቀማቸውም ። ዕብራውያን 4:2 ስራሽ የሰጋና ደም የምድር የአጋንንት ከላይ ያልሆነ ጥበብ ሁሉ ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም
@MHIRAKAS
@MHIRAKAS Ай бұрын
\amen yefres
@hlinagirma178
@hlinagirma178 Ай бұрын
I think she works hard to establish war between ppl. Nonsense woman
@helenh6930
@helenh6930 Ай бұрын
Anna is very mature politician well done he did very well best to people they don’t know what they’re talking about
@KassahunMulatu-h5h
@KassahunMulatu-h5h Ай бұрын
ማሪያማዊት የዉገና ጩኸትሽን ቀንሽ ሰዎችን ደግሞ ስትጠሪ ክብሩን ጠብቂ።
@aberamilkesa422
@aberamilkesa422 Ай бұрын
Ayana really I appreciate ur patience!
@waliikenya5169
@waliikenya5169 Ай бұрын
Thank you! Ayana.
@hlinagirma178
@hlinagirma178 Ай бұрын
So low level of discussion with this woman . exhausting. Your patience is beyond ... Ayana.
@ayeletsegaye5878
@ayeletsegaye5878 Ай бұрын
ዋይይ ክላሽ አምጡልኝ ያሚሉነው ነው የሚመስለው አያናው ፈረደበት ከነዚህ ጀዝቦች ጋር ማውራት
@tedoberdo
@tedoberdo Ай бұрын
እጅግ የምታሳፍሩት አያናን ጠርታቹ እናንተ አውርታቹ አለቀ
@tedoberdo
@tedoberdo Ай бұрын
አሀመከላከያ ሰራዊቱ አባባ ስብሀትን ከገደልውስጥ አውጥቶ አሳይቶናል
@ArmyGod-xd3pt
@ArmyGod-xd3pt Ай бұрын
እባክሽ እህቴ ከዚህ ፋይዳ ከሌለው ከዘረኝነት ህይወት ውጪ ከመራራነት ውጪ ህይወት አይሆንሽም ጌታ በደጅ ነው ባልተጠራሽበት አትዳክሪ ለብዙዎች መሰናክል ሆነሻል
@AkiyaAkiya-v8e
@AkiyaAkiya-v8e 24 күн бұрын
ማርያማዊት ስሜታዊ አትሁኝ። በጣም ስሜታዊ ነሽ። ሲቀጥል እኔ ያልኩት ብቻ ካልሆነ እያልሽ ነው። ለአያናም ክብር ስጪው። አያና እንዲናገር ማርያማዊት እና ብርሃነ እየፈቀዳችሁለት አይደለም። አያና ሲናገር እያደናቀፋችሁት ነው። እናንተ የተናገራችሁትን የግድ ካልተቀበልክ እያላችሁት ነው። አያና ግን በጣም ትዕግስተኛ ነህ። አያና ስትናገር ሁለቱም ሲያደናቅፉህ እና ሲረብሹህ ስሜታዊ ሳትሆን በበቂ ሁኔታ መልስ በመስጠትህ በጣም ጎበዝ እና በሳል ሰው ነህ።
@Liyuli-x5l
@Liyuli-x5l Ай бұрын
አያና "በተለይ ሴቶች እህቶች ተረጋጉ" ያለው እውነቱን ነው!
@jomama151
@jomama151 Ай бұрын
Ayana mino zare kemahiman gar tegenagnek tirgum yelesh chifin tilachachewn new yemyaworet fetari yiker yibelachy. Ayu jegnanek tebarek
@belehubrehan2524
@belehubrehan2524 Ай бұрын
አያና ከዝች ጋር ሲወያይ አዘንኩኝ። የጠነባች ዘረኛ ነች። ዘረኝነትዋ ትግራይ ውስጥ ሳይቀር ለትግራውያን ጭምር የተረፈ ነው ለማንኛውም thank u ayana u are brelient
@tibebefeleke521
@tibebefeleke521 Ай бұрын
ሀዲያ ነኝ ብልፅግናን መርጭ ነው መንግስት የሆነው። በልፅግና የሁሉም ብሄር ነው።
@ace.500
@ace.500 Ай бұрын
እነኚ ሰዎች የት ነው የሚሰሙት ጠቅላዩ ለነሱ በትግርኛ ነው የሚነግራቸው ግራ ገባኝ
@hlinagirma178
@hlinagirma178 Ай бұрын
በስመአብ ይህቺ ሴትዮ ዞሮባታል : ነገሩ ከእንቅልፏ ባንና ምንታርግ
@glory-zs9uy
@glory-zs9uy Ай бұрын
Wow ayan🎉
@hlinagirma178
@hlinagirma178 Ай бұрын
ኸረ ሕዝብ አትበይ ፡ ባንቺ የሚወከል ሕዝብ የለም : አይ ማራማዊት ሀሜትሽን ዝም ብለሽ አቅ ልጪ እንጂ አንቺ ማንንም አትወክይም :
@tesemayeruq4920
@tesemayeruq4920 Ай бұрын
ልማድዋ ነው፣ አያና ከነዚህ ጋር መቀመጥ አይገባህም።
@israelteka-k1t
@israelteka-k1t Ай бұрын
በእውነት ከወገንተኝነት እና ከድንቁርና ነፃ ሁኚ
@umerhenok4498
@umerhenok4498 Ай бұрын
አያና ጀግና ነህ የእውነት እንዴት እንደኮራብ ❤❤❤
@deedug1521
@deedug1521 Ай бұрын
Mariyamwit is very emotional and I really admire Ayana’s patience
@belehubrehan2524
@belehubrehan2524 Ай бұрын
በዛሬ 50 አመት አይዶሎጂ ግሪስ እንዳጣ ብሎን ከደረቁ ደናቁርቶች ጋር ዛሬ አያና ሲዳረቅ ዋለ።ዛሬ በደንብ አድርገን ደረቅ ጭንቅላት አየን።
@tafessegeberamlak4448
@tafessegeberamlak4448 Ай бұрын
አያና ህሌናው በፖለቲካ እውቀት የታነጸ መሆኑን አንደበቱና የሚያስተላልፈው መልእክት ገላጭ ነው፣ ስህተቱ ከእነዚህ በዘር ፖለቲካና በዘር ጥላቻ በሰከሩ ወንድና ሴት ጋር የገጠምከው እልባት የሌለው ክርክር የፖለቲካ እውቀትህን ደረጃ ዝቅ ያደርገዋል
@salemethiopia2
@salemethiopia2 Ай бұрын
Dear Ayana, you spent ur time on the wrong place.
@ayeletsegaye5878
@ayeletsegaye5878 Ай бұрын
አያና❤❤❤❤❤❤❤
@solomondemie9238
@solomondemie9238 Ай бұрын
ሁለቱም ወሽካቶችና ከፍተኛ የብቃት ችግር ያለባቸው ድኩማኖች ናቸው ። አያናኮ ፦ አይመጥኑህም ።
@yusufmustefa6402
@yusufmustefa6402 Ай бұрын
እነዚ እኮ ወደ አንድ አቅጣጫ ብቻ ነው የሚያዩት እንደ ጋራ ነው
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL Ай бұрын
ሰይፍ የሚያነሱ ሁሉ በሰይፍ ይጠፋሉና ማቴዎስ 26:52 ህገወጥ ሰይፍ የመዘዝህ ሁሉ ሆይ የመዘዝኸው ሰይፍህ ሳያጠፋህ ሰይፍህን ወደ ሰገባው መልስ አንተ ሰይፍህን ማረሻም ጦርህንም ማጭድ አድርገው ኢሳያስ 2:4 ሚክያስ 4:3 በማረሻም እረስ በማጭዱም እጨድ ሰይፋን ክፉ ስታደርግ አንተን ለመቅጣት የእግዚአብሔር አገልጋይ ለሆነው በከንቱ ሰይፍ ለማይታጠቀው ለትክክለኛው ባለስልጣን ተውለት አለበለዚያ በቀልና ፍርድህን ከእግዚአብሔር በአገልጋዩ በኩል ትቀበላለህ። ሮሜ 12:1_4 ውርድ ከራስ!
@tedhs2282
@tedhs2282 19 күн бұрын
You better listen to Ayana, he gave you definitive legal definition of genocide, even the word speaks for itself, please try to read or lend an ear to Ayana
@tedoberdo
@tedoberdo Ай бұрын
አያና ከጎንህ እንዳለው ሰውየ አይነት አለቃ ነበረኝ ድንቁር ያለ እሱ ብቻ ያወራል አጨብጭበን እንወጣ ነበረ
@TikTok17397
@TikTok17397 Ай бұрын
😂😂😂
@minwuyeletyemane8080
@minwuyeletyemane8080 Ай бұрын
አያና በጣም አሳዘነኝ😮😮😮 ያኛው ልጅ በጣም ያልበሰለ ጥሬና እልም ያለ ካድሬ ነው። ሴትዮዋም የሰፈር ወሬ ነው የምታወራው። እንደነዚህ በጣም ተራ የሆኑ ሰዎች ሚዲያን ተቆጣጥረው ነው ህዝቡ በብልጽግና ካድሬ የሚያስንቁት😊😊😊😊😊😊😊
@meseret1762
@meseret1762 Ай бұрын
Ayana, you don't deserve to discuss with such ignorance.
@memiahmed-eu1er
@memiahmed-eu1er Ай бұрын
የጋዜጠኝነት ሙያ ተምረሽ ነይ ከአያና ጋር ለመወያየት ብቁ አይደለሽም ክርስትያን ኦሮሞ ተመርጦ ይገደላል አለሽ ኦሮሞ በሀይማኖት አይከፋፈልም ሂጅ እና የኦሮሞን ታሪክ አጥኚ ኦሮሞ በደሙ የተፃፈ ቃል ክዳን አለው እሱም የሺንጋ ታሪክ ይባላል ።
@BuliBekele-qz7tu
@BuliBekele-qz7tu Ай бұрын
Yes u are Ayana
@mohammedhassen7422
@mohammedhassen7422 Ай бұрын
ማራማዊት ያመጣሁት ስው ኦሮሞውን መምራት አልፎ ዓለም ይመራል ትላለች። ለዚህ ነውቴዲ የደብረፂዎን ገረድ ያላት።
@AbdiHailu-m4x
@AbdiHailu-m4x Ай бұрын
ዝብሎ ነው የምጨጩት ማሪያማዊት እና ብርሃን በጨጫታ መሰላቸው እንደ??? 🤔🤔🤔ንግግራቸው Point የለውም ፡፡
@mussieebssa3834
@mussieebssa3834 Ай бұрын
ይህቺ ሴትዮ ወንጌላዊ ሆና ነው ፌስ ቡክ ኦንላይን ስትገባ አውቃት ነበር። ዛሬ የወንጌል ፀጋዋን አስጥሎ ፖለቲከኛ ያደረጋት መንደርተኝነት እና ጎጠኝነት አይደል ። እባክሽ እህቴ እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል ከመንደር ውጭና ወደፀሎት ተመለሺ
@hailuhabtamu
@hailuhabtamu Ай бұрын
Ayana the brand!yemitideneq polotikegna neh❤
@fekadetessema8538
@fekadetessema8538 Ай бұрын
አያና ወደፊት ከሚመጥኑህ ጋር ብቻ ለማውራት ሞክር::
@RabowaqjiraHatau-x1t
@RabowaqjiraHatau-x1t Ай бұрын
በእርግጠኝነት መናገር የምችለው ነገር ልክ እንደ አያና እኔም የኦሮሞ ልጅ ነኝ። ይሁንና አያና ሁለት እስታንድ ይዞ የሚጓዝ ይመስለኛል። አንድን አገር የሚመራ መንግስት የመጀመሪያ ስራው የህዝብን ሰላም ማስከበር ነው።ስለዚህ በዜጎቹ ላይ ለሚደርስ የትኛውም አይነት ወንጀል የቅድሚያ ተጠያቂው መንግስት ነው።ይህ ማለት ሌሎች አካሎችን ነፃ ያደርጋል ማለት አይደለም።ስለዚህ ሁሉም አካሎች በየደረጃው በፈፀመው ወንጀል መጠን መጠየቅ አለበት። ሌላው የኤርትራ ስራዊት በጦርነቱ ወቅት የፈፀሙት እጅግ ዘግናኝ ወንጀሎች ወደ ትግራይ እንድገቡ የፈቀደው መንግስት በቅድሚያ ተጠያቂ ሲሆን በተመሳሳይ የኤርትራ መንግስት ወንጀሉን እንድፈፀም ያዘዙ ወታደራዊ አመራሮች ጭምር በህግ መጠየቅ አለባቸው። ሌላው ደግሞ የኦሮሞ ህዝብ ባለጊዜ ነው የሚለው ጭፍን ፍረጃ ምን ተፈልጎ እንደሆነ ባይገባኝም ዛሬም ቢሆን የኦሮሞ ህዝብ ትልቅ አደጋ ውስጥ ገብቶ ይገኛል።ይኸውም 1*የአማራ ፖለቲከኞችና አክቲቪስት ነን የሚሉት የኦሮሞን ህዝብ በሌሎች እንድጠላ እንድገለል በኦሮሞነቱ እንድሸማቀቅ ይህንኑ አጀንዳ ቀንና ሌሊት እያናፈሱት ይገኛል።በተቃራኒው ግን የኦሮሞ ህዝብ ያለውን ከማጣት በስተቀር የተጠቀመው ነገር የለም።ከሌሎች ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ጋርም ተመሳሳይ ስራ የሚሰሩ በርካታዎች ናቸው።እንደሚታወቀው የትግራይ ህዝብ በከበባ ውስጥ በነበረበት ወቅት የእርዳታ እህል ይዞ ለነፍሱ ሳይሳሳ ትግራይ የገባው የኦሮሞ አባገዳዎች ሽማግሌዎች ሀዳ ስቄዎችና ሌሎችም ኦሮሞዎች ናቸው።ይሁንና እንድህ አይነቱ ቅስቀሳ ከጦርነት አትራፊዎችና የደም ነጋዴዎች እንጅ የሰላም እርግብ በእጃቸው ይዘው የሁሉንም በር የሚያንኳኩት አይደለም።እንድህ አይነቱ ቅስቀሳዎች ወደ ሚቀጥለው ደረጃ ከመሻገራቸው በፊት የሆነ ቦታ ካልቆሙ ለየትኛውም ህዝብ አይጠቅምም።በዚህ ሁኔታ ወደ ስልጣን መመለስ የሚፈልግም ካለ የጦርነቱን መልክ ይቀይረው ካልሆነ ሰላምን ማምጣት አይችልም።እንደ ኢትዮጵያዊ ሆነን ካሰብን ያለውን የተፈፀመውን የትግራይ ህመም የአማራ የኦሮሞ የሶማሌው የጋምቤላው የቤንሻንጉሉ የደቡቡ መሆን አለበት።የኦሮሞም ይሁን የአማራው ወይም የሌላው እኔን ተሰምቶኝ ያለፈው እንዳይመለስ አድርገን ለመማርያነት ማሳያ ካላደረግነው በስተቀር ለተፈፀሙት ስህተቶች ምክንያት መፈለግ ወደ ሌላኛው ጣት መቀሰር እራስን የመከላከል ጉዳይ ከመጣ ከችራችን አለመውጣት ብቻ ሳይሆን የጋራ አገርም የጋራ አጀንዳም ሊኖረን አይችልም።ስለዚህ በተቻላችሁ መንገድ ጉዳዩን ለህዝብ በሚጠቅም መንገድ ወደ ጋራ አገረ መንግስት ግንባታ ወደ ሚወስደን አቅጣጫ ብታመላክቱን።ካልሆነ ግን የሰውን ልጅ ህይወት መንጠቅ ደም ማፍሰስ አካል ማጉደል በዚሁ ድህነታችን ላይ ያለንን ሪሶርስ ከማውደምና መሳቂያ መሳለቂያ ከመሆን በሰላማዊ መንገድ በመነጋገር ጥሩ ጎረቤት በመሆን በሰላም የመኖር እድል የሚፈጠርበትን ፖለቲካ ብትሰሩ እላለው።በትንሿ የመሃይም ጭንቅላት የማስበው ነፃ የኔ ሀሳብ ስለሆነ ከተሳሳትኩ ይቅርታ ይደረግልኝ።
@GirmaAyele-y2x
@GirmaAyele-y2x 26 күн бұрын
አያና ብራቮ ትግዕስትሕን አደንቃለሁ የነዚሕን ድርጊት እና ተግባር የማያውቃቸው ካለ በተጨማሪ እንዲያያቸው አድርገሃል በተረፈ ከእነሱ ጋር ጉንጭ ማልፋት አልነበረብሕም አመሰግናለሁ ።
@RahmaRose-ii3te
@RahmaRose-ii3te Ай бұрын
Viva jegnaw ye Ethiopia makalakaya haylachin!
@urael225
@urael225 Ай бұрын
Ayana ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Universal942
@Universal942 Ай бұрын
ኦሮሞ ገና 100 ዓመት ገረድ ያደርግሻል ከፈለግሽ።
@Genet-jh7mo
@Genet-jh7mo Ай бұрын
Dedeb empty head!
@jagamaroba
@jagamaroba 7 күн бұрын
አያናን ሲጠይቁ የነበሩት ሁለቱ ግለሰቦች የፖለተካ ጭላጭል ያሌላቸውና የሚዲያ ሙያ ያሌላቸው ናቸው። ከአያና ብዙ ትምህርት እንዳገኙ አምናለሁ።
@YeshwagetHaile-jx1tm
@YeshwagetHaile-jx1tm Ай бұрын
We audience here to listen Ayana not two dull people
@sankaratulu6327
@sankaratulu6327 Ай бұрын
ብረሀነ የወያኔን ዱቄትነት ለመከላከል የሄድክበት ርቀት ያስቃል!!! ወያነ ወድቃቹኋል ከነ ሕዝባችሁ። አና ጀግና ጀግና አያጫውትህ።
@tesemayeruq4920
@tesemayeruq4920 Ай бұрын
Tplf ባንኩንም ታንኩንም ይዘው ነበር፣ ትእዛዙ የሚመጣው ከtplf ነበር፣ ሌላው ተላላኪ ነበርን ብለዋል።
@dawitking9978
@dawitking9978 Ай бұрын
ይች ሴትዬ የቡና ላይ ፖለቲካ አረገችው ፣ እነዚህ ሰዎች 27 አመት ሲያደነቁርን ቆይተው አሁንም ሊያደነቁሩን ይፈልጋሉ ፣ ልብ ካለሽ ጌታቸውን in interview አርጊው ፣፣
@aymana1552
@aymana1552 Ай бұрын
عين مشاء الله تبارك الله
@MjeUmare
@MjeUmare 3 күн бұрын
Ayana well done but the others is imotional
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 30 МЛН
Молодой боец приземлил легенду!
01:02
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 2,3 МЛН
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33
ኢትዩጲያ በብልፅግና መዳፍ!
3:02:47
Horizon Free Media ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ
Рет қаралды 47 М.
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 30 МЛН