Aynalem Asmamaw - Altazezem | አልታዘዝም - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)

  Рет қаралды 172,435

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

Күн бұрын

Ethiopian Music : Aynalem Asmamaw | አይናለም አስማማው - Altazezem | አልታዘዝም - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)
Subscribe: goo.gl/vdthqb
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hope_music_ethiopia
Twitter : / hopemusicent
Google+ : plus.google.co...
Get The Latest Brand New Ethiopian Musics and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
#HopeMusic #EthiopianMusic #Ethiopia
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Hope Entertainment

Пікірлер: 497
@ሔዋንጎሹ
@ሔዋንጎሹ 3 жыл бұрын
ሼር አድረጉለት በእናታቹ 😢❤️❤️ ብዙ እይታ ይገባዋል
@እሙረያንነኝ
@እሙረያንነኝ 3 жыл бұрын
ለራቁት ክሊፕ ቢሆን ላይክ ኮሜንት ነበረው ለዚህ ብላቴና እቡጥ ልጅ ግን ወፍ የለም አይ አንች አለም🤔🤔
@selamleethiopia5957
@selamleethiopia5957 2 жыл бұрын
Wow 👏 yemigerm chelota alek berta 👍💯
@ibadoabdiwahid7734
@ibadoabdiwahid7734 3 жыл бұрын
Iam from Somalia i love Ethiopia songs❤
@weyetube2886
@weyetube2886 3 жыл бұрын
Tnx babe am from ethiopia i love too somalia musics
@ZemenuTadese-k9x
@ZemenuTadese-k9x Жыл бұрын
Wawe telyalhe ❤❤❤
@sarakal834
@sarakal834 3 жыл бұрын
እስካሁን 21ሽ ብቻ ሰው ነው ያየው ይሂኔ የራቆት videoቢኖረው ኑሮ.........ቆንጆ ስራ ነው በዛላይ ታዳጊ ልጅ ነው ገብተን በማየት እናበረታታው
@ሔዋንጎሹ
@ሔዋንጎሹ 3 жыл бұрын
ድምፅህ 🥰 አፈር ልብላልህ ❤️ በጣም ነው የሚያምርው😘
@seaditube9120
@seaditube9120 3 жыл бұрын
ይሻላል 😂ብያ ምን ትጠብቂያለሽ ቱ ሥንት ሠዉ አለ
@ሔዋንጎሹ
@ሔዋንጎሹ 3 жыл бұрын
@@seaditube9120 😳ምነው ተንጨረጨረሽ 😒
@Enkokelish
@Enkokelish 3 жыл бұрын
ዋው ! በውነት ለዛ ያለው, አገራዊ እውነታዊ እና ታሪካዊ ሂደቶችን የሚያንፀባርቅ የተዋጣለት ትዕይንታዊ አርት ከመረዋ ድምፅና ቁመና ጋር በመሆኑ ብራቮ!
@DJEskesta
@DJEskesta 3 жыл бұрын
ባላገሩ ላይ ገና አፍን ሲከፈት እሩቅ እንደሚደርስ አዛዚያሙ እና የድምፁ ገለር ይናገር ነበር በጣም ቦንብ የሆነ ስራ ነው ወንድማለም
@Isaak88
@Isaak88 3 жыл бұрын
እረ እንባዬ ናልኝ"ሂጅ ነፍሴ ጌታ እንደመራሽ"❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 жыл бұрын
እውነትህን በሀገር ነው መጠራት ድምፅህ አለባበስህ ዋው ተመችቶኛል እናተስ?
@abebetube1172
@abebetube1172 3 жыл бұрын
አይናለም በርታ ከባላገሩ ተወዳዳሪዎች ከምወዳቸው አንዱ ነህ
@fuziaislam1034
@fuziaislam1034 3 жыл бұрын
የኔጌታ ድምፅህ እኮ ካተ አቅም የተገኘ የወጣ አይመስልም በርታልን ኮመተሮች አበረታቱት
@yonatan_hailemichael8914
@yonatan_hailemichael8914 3 жыл бұрын
Wow 👏👏👏በጣም የሚያም ድምፅ ነው ያለው ጌታን በጣም ነው የወደድኩት 👏👏❤️❤️❤️
@addistube8191
@addistube8191 3 жыл бұрын
ከዳዊት ጽጌ በኋላ ምረጥ ዘፋኝ ይህንን ልጅ አየሁ !!!!
@sameeraahad9851
@sameeraahad9851 3 жыл бұрын
እንደዚህ በምረጥ ሥራ እንደምናይህ በጣም እረግጠኛ ነበረኩ ይሂ ሥረቅረቅ የሚለው ድምጽ ዋውውውውው ነው
@huaweiyu6743
@huaweiyu6743 3 жыл бұрын
እውነት ከዚህ ልጂ የሚወጣ ድምጥ ነው ብሎ ማመን እቸገር ነበር ባላገሩ አይደል ላይ ባላይህ ኑሮ ዋው የሚገርም ድምፅ ከነ ቪድዮ ኪልፑ እና መልዕክቱ ጭምር ምንጊዜም የማይሰለች ስራ ነው የሰራሃው የባለ ቅኔው ሃገር ልጂ ጎጂዬ
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
ድምፅ አንደኛ ግጥምም አንደኛ ግን ትንሺ ባታሳጠሩት በርታ አድም ከዚህም በለይ ትስራለህ
@abrahamteym
@abrahamteym 3 жыл бұрын
Bertalign Ayniewa
@kiberwosenyeabatu9910
@kiberwosenyeabatu9910 3 жыл бұрын
እውነት ሁሉም ተመችቶኛል ያምራል
@gebeyehuzeleke9864
@gebeyehuzeleke9864 3 жыл бұрын
ዋው ይሄ ልጅ ዳዊትን አድንቄ ሳልጨርስ ይሄ ጅግና ደግሞ ከተፍ አለ
@bkentertainment6384
@bkentertainment6384 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ድምፅ:: can’t wait to see you on ባላገሩ ምርጥ 2nd round.
@enattube5399
@enattube5399 3 жыл бұрын
ድምፅ አይል ክሊፑ በጣም ምርጥ ስራ ነው ነገር ግን ብዙ እይታ አላገኘም why?
@hertiherti4746
@hertiherti4746 3 жыл бұрын
Ilove you all Ethiopia pepele. From edonesia i have one Ethopia firnde ❤️
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- 3 жыл бұрын
ድምፅህ የደከመ ነብስን ያድሳል...አብርሃም ወልዴ ህልሙ እውን እየሆነ ይመስላል!
@muhammadsameera106
@muhammadsameera106 3 жыл бұрын
እረ በጣም የአብረሀም ድካም ፍሬ እያፈራ ነው
@HabetamuArehibu
@HabetamuArehibu Жыл бұрын
ብዙ እይታ ማየት ሲገባው ጀማሪ ስለሄነ ያላዳመጥነው አሪፍ ስራ አሁን ለአለንበት ምክርም ጭምር ነው
@masriealemiye8455
@masriealemiye8455 3 жыл бұрын
wowww kal yelegnm
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 3 жыл бұрын
ወይኔ ድምፅህ አንጀት ሢበላ ባላገሩ ምርጥ ላይም እንዳሣዘንከኝ ነበር ፈጣሪ ጥሩ ደረጃ ላይ ያድርሥህ
@kgtrak6084
@kgtrak6084 3 жыл бұрын
ዋዉ ያምራል ወድሜ በርታልኝ ብችል ሺግዜ ላይክ ባረግህ ደስታየ ነበር
@belaybirhanu9205
@belaybirhanu9205 3 жыл бұрын
እጅግ የሚደነቅ ድምፅ አለህ። አጠቃላይ ይዘቱም ወደፊት ከዚህ የበለጠ ሥራ የምታቀርብ በጣም ተስፋ የሚጣልብህ ወጣት ነህ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 3 жыл бұрын
እህህህህ ልብን የሚነካ ስራ ነው በእውነት የኔ ጥበበኛ።
@Anonymous-xy8ps
@Anonymous-xy8ps 3 жыл бұрын
Perfect vocals 👌
@destadejene521
@destadejene521 3 жыл бұрын
He is naturally gifted!! 👏👏👏love his voice ❤💕
@Bntyebntye
@Bntyebntye 2 ай бұрын
የሚገርም ልጅ ለማየት ያብቃችሁ እነፍሬም ታምሩን የሚተካ ልጅ ነው ግሩም ድምፅ ነው በርታ
@bezinloveethiopia6986
@bezinloveethiopia6986 3 жыл бұрын
አንደኛ ነው ምርጥ ሙዚቃ በርታ ገና ብዙ እንጠብቃለን ውዶቼ እናበረታታው ጀማሪ ነው መሰለኝ ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ
@አለምታአምር
@አለምታአምር 3 жыл бұрын
የባላገሩ ምርጥ በሁለተኛው ውጤትህ ቅር ቢያሰኝም ሲንግልህ ግን ዋውው በርታ
@adrianas.3781
@adrianas.3781 3 жыл бұрын
Beautiful voice 👌 Great messages 💯 Berta, I can't wait to hear more
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ 3 жыл бұрын
ዋው ድምፅ ብሎ ዝም ነው ቁርጥ የማዲንጎ ድምፅ በርታ ወንድሜ ቆንጆ ስራ ነው
@አበባእናንብ
@አበባእናንብ 3 жыл бұрын
ገራሚ ስራ ከጠበኩት በላይ ቅኔው ይገር ቪዲየው አንደኛ የኔ ውድ መንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ አይኑካዬዬዬዬዬ
@Dave-wq2pz
@Dave-wq2pz 3 жыл бұрын
የኔ ጌታ አንጀቴን በላኸኝ በእርግጠኝነት ቀጣዩ የሙዚቃ ኮከብ አንተ ነህ በጣም ድንቅ ሙዚቃ መቼም የማይሰለች በርታልኝ አይናለሜ እስኪ ሸር አድርጉለት በናታችሁ ሞራል እንስጠው
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 3 жыл бұрын
አቤት ድምፅ በጣም አሪፍ ሰራ ነው በርታ እ/ር ካንተ ጋ ይሁም
@tinabelay5345
@tinabelay5345 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው ባላገሩ ላይ በጣም ነበር ድምፅህ የወደድኩት በሌላ ዘፈን ስላየሁክ ደስ ብሎኛል 👌👌👌👌👌👌👌👌
@AFRICATUBE
@AFRICATUBE 3 жыл бұрын
love
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ3ዀ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ3ዀ 3 жыл бұрын
ሚገርም ድምጽ ነው ያለህ
@galaxyacademy5301
@galaxyacademy5301 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ምርጥ ተሰጥኦ
@ematlve3599
@ematlve3599 3 жыл бұрын
ቆንጆ ድምጽ አለህ በርታ
@meronbogale4759
@meronbogale4759 3 жыл бұрын
አንደኛ ነህ ወንድሜ 😍😍😍😍😍😍 የኔ ባለማተብ
@seadaseada9845
@seadaseada9845 3 жыл бұрын
የኔ ድምፀ መረዋ በርታ አሁን የራቁት ክሊፕ ቢሆን አቤት ላይክ እና ኮሜት
@duratube
@duratube 3 жыл бұрын
Sah Welahi
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 6 ай бұрын
የኔ ጌታ ጥሩ ዘፈን ነው
@adamnamedia3733
@adamnamedia3733 3 жыл бұрын
Yemigerm demts mechershahen yasamerlek👏👏👏
@naddyshow7403
@naddyshow7403 3 жыл бұрын
Woooooooow oh my real voice this song rock my world for sure I love it ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹💯
@LoveHub
@LoveHub 3 жыл бұрын
👆👆👆እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበር ማነዉ? 🔴 ❗️
@አለኝታ_ሚዲያ_1
@አለኝታ_ሚዲያ_1 3 жыл бұрын
ልዩ ድምጽ: በርታ ወንድም
@OrenKrembo69
@OrenKrembo69 3 жыл бұрын
WOW!! what a devine voice! remember what im writing right here: this guy is gonna be one of the greatest singers of ethiopia.
@fafiandmuleyoutube9718
@fafiandmuleyoutube9718 3 жыл бұрын
የኔ እቁ ፈጣሪ ይጠብቅህ አንደኛ ስራ ነው
@abiyuaw4523
@abiyuaw4523 3 жыл бұрын
arif sera new berta
@wendmgetnet2872
@wendmgetnet2872 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉ በጣም አሪፍ ድምፅ ነዉ💚💛❤
@tenatena1544
@tenatena1544 3 жыл бұрын
ዋው ድምፅህ ደስ ሲል
@fatimadubai1041
@fatimadubai1041 3 жыл бұрын
ባባየ በጣም እሚገርም ድምፅ ነው ያለህ በርታ በርታ የገጠርልጅነኝ በጣም ተመችቶኛል
@peace3791
@peace3791 3 жыл бұрын
ባላገሩ ላይ አይቼህ ነው , ጎበዝ
@yalewanley123
@yalewanley123 3 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ ቆንጆ ነው !
@fendishatube
@fendishatube 3 жыл бұрын
እንደእኔ ክሊፑ ያስለቀሰው
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 3 жыл бұрын
ምርጥ ክሊፕ እውነተኛ ሂወትታችን ነው ምርጥ ድምፅ ችሎታ መቶ ድምፅ መቶ ክሊፕ መቶ ዜማ መቶ ግጥም መቶ ነው በራስህ ስራ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል
@davekingbelay1330
@davekingbelay1330 3 жыл бұрын
የሚገርም ድምፅ ነው!እናመሰግናለን
@zelalemadugna6482
@zelalemadugna6482 3 жыл бұрын
በጣም ነው የወደድኩት
@አምሀራኢትዮጵያኢትዮጵያዊ
@አምሀራኢትዮጵያኢትዮጵያዊ 3 жыл бұрын
ማመን አቃተኝ! ምን አይነት ምርጥ ስራ ነው በጌታ! ድምፅህ ለማንኛውም ዜማ ምቹ ነው! በተለይ ለዳዊት አለማየሁ እና ለምስክር አወል ድምፅ አይነት ምቹ እና ማራኪ ነው! ትልቅ ደረጃ ላይ መድረስ የምትችል ልጅ ነህ! ሌሎች ትላልቅ የዜማ ደራሲወች ተገናኝ ! ፈጣሪ ይርዳህ ! ያሳድግህ!
@tigisttasew899
@tigisttasew899 3 жыл бұрын
Omg what a voice 👌🏾👏🏾👏🏾😍😍😍
@arawelohd8025
@arawelohd8025 3 жыл бұрын
His voice
@bdhdhdjdh2335
@bdhdhdjdh2335 3 жыл бұрын
ሐሪፍ ሥራ ነዉ አይዞሕ ጠንክር
@bazawitm9092
@bazawitm9092 3 жыл бұрын
በርታ ጎበዝ ሀሪፍ ድምፅ አለህ
@genetwedajo3235
@genetwedajo3235 3 жыл бұрын
በፈጣሪ ድምፅ በጣም ነው የሚያምረው ፈጣሪ ይጠብክህ ብላዘር
@ethiopiawit3871
@ethiopiawit3871 3 жыл бұрын
በምዬ ልጠራ በአገሬ ልጠራ ድምፅክ ያምራል👌👍
@birhanugatie4488
@birhanugatie4488 3 жыл бұрын
እሚገርም ቆንጆ ስራ ነው ልትበረታታ እና ልትደገፍ ይገባል ለዚህ ስራህ ከልብ እናመሰግናለን It's an amazing job She should be encouraged and supported Thank you so much for your work
@ከዚምከዛም-ከ9ጠ
@ከዚምከዛም-ከ9ጠ 3 жыл бұрын
አይናለለም ገና ብዙ ብዙ ትሰራለህ ታናሸ የፍኖቴ ልጅ በርታ በርታ፡፡ መንግስቱ ደፋር ምስጋና ይገባሃል፡፡
@tigistnegash3316
@tigistnegash3316 3 жыл бұрын
ጎበዝ አደኛ
@EthioFikir
@EthioFikir 3 жыл бұрын
ለመጀመርያ ግዜ ኮሜነት ልሰጥ ነዉ ከሴት ዳሌ አድናቆት የፀዳ ጥሩ ድምፅ እድሜህን የወከለ አሪፍ ስራ በርታ ለቁመና ለቁንጅና ዳሌ ባይኖረኝም ከሴት ጋር ክሊፕ መስራት ስትፈልግ እኔ አለዉ 994 በዚ አጩህልኝ
@haymanotmekonnen4595
@haymanotmekonnen4595 3 жыл бұрын
ተወጀሽ አሉ መስጠት በላይ በላይ ልጨረሰው ግጥሙን እንዴ
@projotdj5607
@projotdj5607 3 жыл бұрын
ዋው እዴት ደስ ይላል
@oumerhassenseid3264
@oumerhassenseid3264 3 жыл бұрын
Berta hagerachinn fetari selam yadrgln
@DagimEndalk
@DagimEndalk Ай бұрын
Ante jegena neh bertalen i proud of u
@HelaTube
@HelaTube 3 жыл бұрын
እስኪ ባላገሩ አይዶል 3 ተኛ ዙር ላይ ከዘፈነው በኋላ የመጣችሁ
@brukzewde6195
@brukzewde6195 3 жыл бұрын
Betam Betam aref new Aynalem Berta...!
@adamcell5290
@adamcell5290 3 жыл бұрын
ጉበዚ ምርጥ ሥራ ድምጵህ ደሥ ይላል
@asnakechalamneh8334
@asnakechalamneh8334 3 жыл бұрын
አቤት ድምጽህ በአገሬ ልጠራ ከብቶቹ ጋር ትዝታ አለብኝ በርታ
@እስኪያልፍያለፋል-ነ2ፐ
@እስኪያልፍያለፋል-ነ2ፐ 3 жыл бұрын
ዉይ ድምጽክ ዋዉ ነዉ በርታልን ኢተዮጽያ ለዘላለም ትኑር
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 3 жыл бұрын
አሜን
@fendishatube
@fendishatube 3 жыл бұрын
ፖፖፖፖፖፖ ወይኔ ድምጽ 1000% እስኪ ላይክ😍😍😍😍👍
@haymanotayeleyoutube5810
@haymanotayeleyoutube5810 3 жыл бұрын
የኔጌታ ትትናክ ሁሉም ነገር በጣም ነዉ የሚያምረዉ ልጅኔቴን አገሬን አሳየከኝ💚💛❤💚💛❤
@kebakeba8601
@kebakeba8601 3 жыл бұрын
Wow betam des ylal berta wendme 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@myfano2708
@myfano2708 3 жыл бұрын
ያምራል👍
@alebelkehaliw24
@alebelkehaliw24 3 жыл бұрын
በጣም ነው እሚያምረው
@marietedla9997
@marietedla9997 3 жыл бұрын
Wisdom in his lyrics, beautiful melody in his voice.
@ermiaswubet5339
@ermiaswubet5339 3 жыл бұрын
I like it...… nice voice, be smart
@negereethio19
@negereethio19 3 жыл бұрын
ይህን ቪዲዬ ፕሮዲዩስ ለማድረግ እጂግ በርካታ ውጣ ውረዶችን አሳልፌ እንዲህ ለእይታ ሲበቃ ሳይ ደግሞ እጂግ ተደስቻለሁ
@Futurethiopia0323
@Futurethiopia0323 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና ጓደኛ አኩርተኸኛል ....አይኑየ ፍፁም የሚገርም ድምፅ ነው...ምርጥ ስራ በርታልኝ ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ... ካንተ ጋር በመስራቴ እድለኛ ነኝ
@DJEskesta
@DJEskesta 3 жыл бұрын
አረ ብሮ ስልክ ቁጥሩ ካለህ ጀባ በለኝ
@ጊዮናዊት-ኈ6ደ
@ጊዮናዊት-ኈ6ደ 3 жыл бұрын
ጎበዝ ልጂ እፁብ ደንቅ የሆነ ሰራ ነወ
@tilettv1906
@tilettv1906 3 жыл бұрын
ልዩ ሙዚቃ 👍👌👏👏❤❤💪
@zekytube9674
@zekytube9674 3 жыл бұрын
100%best music, best vocal...💚💚💚💚💚💚💚💚
@Abemelek21
@Abemelek21 3 жыл бұрын
አሪፍ ዘፈን ከምርጥ ድምፅ ጋር i like it.👏👏
@adiskonjo2504
@adiskonjo2504 3 жыл бұрын
Wow gobez Berta ...
@beznigatu914
@beznigatu914 3 жыл бұрын
ohhh i love it
@ethiopain675
@ethiopain675 3 жыл бұрын
የሌለ ድምፁ የሰጠ ነው,,,,,,በርታ
@hayuyeaddis5758
@hayuyeaddis5758 3 жыл бұрын
ከዚህም በላይ ሰርተህ ትልቅ ደረጃ ላይ እንደምትደርስ አልጠራጠርም አይዞህ በርታ ወንድሜ good luck
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 117 МЛН
怎么能插队呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:12
火影忍者一家
Рет қаралды 24 МЛН
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,1 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 117 МЛН