AZEB HAILU 4 እንታረቅ / ENETAREQE /ENETAREK

  Рет қаралды 143,884

Azeb Hailu Official

Azeb Hailu Official

Күн бұрын

Azeb Hailu Official ©
አዜብ ኃይሉ ቁጥር አራት ሙሉ አልበም
00:00 አንተ ገናና
05:17 ልዑል ማደሪያህ
10:05 የማይደክም የማያረጅ
15:18 አንተ መልካም ነህ
20:36 ቅዱስ ነህ ቅዱስ
25:29 እንታረቅ
29:49 በየቀኑ የማየው
34:33 የተፈታው እስራቴ
39:56 ይገባሃል
44:52 ክቡር
49:52 ፈራለሁ
55:56 እንሂድ ሲሉኝ

Пікірлер: 159
@Danitube2162
@Danitube2162 Жыл бұрын
ተባረክልን የእኛ ምርጥ እናታችን ነሽ።።በአንቺ ላይ በፈሰሰው ድንቅና በጥኡም ዜማ የተዋበውን መልዕክቶችሽን።።ኢየሱስ ኢየሱስ የሚል ሽታ አለውና።።ዳንኩኝ።።አመለጥኩኝ።።ተጽናናሁ።።በረተሁኝ።።የበረከት አምላክ አሁንም ያብዘልሽ❤❤❤ እወድሻለሁ 🥰❤
@azebhailuofficial
@azebhailuofficial Жыл бұрын
I have a great respect and much love for all of my brothers and sisters.thank you very much
@rebkadebebe7756
@rebkadebebe7756 Жыл бұрын
Azitiyee our blessing love you so much Keep blessed.
@naolb6723
@naolb6723 Жыл бұрын
አዜብ በጣም የምወዳት ዘማሪ ናት 😇🥰🥰
@user-en3km3ro1s
@user-en3km3ro1s 4 ай бұрын
አዜብ ሀይሉ በረከታችን ነሽ ❤
@ketesafewyalefemedia2378
@ketesafewyalefemedia2378 Жыл бұрын
" የማያረጅ የማይደክም " አስደናቂ መዝሙር ነው እኛ በጌታ የሆነ ሰዎች ከስጋዊ ሞት በሁዋላ እግዚአብሔር ለዘላለም እንደሚያኖረን ተስፋ የምናደርገው እና እሱም በአምሳሉ በክርስቶስ ኢየሱስ በመንፈሰ ቅዱስ አድርጐ የፈጠረን እሱ እግዚአብሔር አያረጅም አይደክምም ። መጰሃፍ ቅዱስ ስለ እግዚአብሔር ሕያውነት ብቻ ሳይሆን እሱ የነካው ነገር ሁሉ ኤክሰፓየርድ ቀን እንደሌለው ያስተምረናል ። እግዚአብሔር እብራዊያንን ከግብፅ እቶን እሳት ከ ከ430 አመታት በሁዋላ ለአህዛብ አባት ለአብርሀም እንደተነገረው የእግዚአብሔር ባሪያ ነብዩ ሙሴ ከፈርኦን ባርነት አላቆ በድንቅ እና በታምራት ይዞቸው ወጣ ። እነዚህ እስራኤላውያን በምደረ በዳ ላይ ወደ ተስፋዋ ምድር እየሄዱ ሳለ እግዚአብሔር ሌሊት በእሳት ቀን በደመና ይመራቸው የነበረ ግዜ ከሰማይም የመላእክት እንጀራን እያበላ ከምድርም የሚያስፈልጋቸውን እየሰጣቸው ይጎዙ ነበር ። እግዚአብሔር 6 የስራ ቀን አንድ የእረፍት ቀን ለሰዎች ፈጥሮ ስለሰጠ እነዚህ እስራኤላውያን 6 ቀን ምግብ እንዱለቅሙ ነገር ግን ለሰንበት የመጨረሻውን በ6ተኛው ቀን አርብ በእጥፍ እንዲለቅሙ አዞቸው ነበርና ያንን እያደረጉ በምድረ በዳ ይጎዙ ነበር ። ነገር ግን ከእለታት አንድ ግዜ የእለት እንጀራ ለመልቀም የወጡ እስራኤላውያን ከተፈቀደላቸው ውጭ ምግብ በእጥፍ ሰብስበው ወደ ቤታቸው ይዘው ገቡ ። ነገር ግን እግዚአብሔር ያልፈቀደውን ከእለት ምግብ በላይ ይዘው ወደ ቤት የሰበሰቡት ምግብ ሸተተ ሰፈሩን ሁሉ አገማው ። ምክንያቱም እግዚአብሔር ያልፈቀደው ሁሉ ወይንም በእግዚአብሔር ያልተፈቀደ ሁሉ ኤክስፓየርድ ስለሚያደርግ ማለት ነው ። የእግዚአብሔር ቁጣም ነደደ ከእግዚአብሔር ፍቃድ ውጨ እጥፍ የእለት ምግብ የሰበሰቡ ሁሉ ቅጣታቸውን ከሙሴ አገኙ ። ከዚህ ምን እንማራለን? ሰው የሰበሰበው ሁሉ ኤክስፓይርድ ቀን ስላለው ይበላሻል ። ነገር ግን እግዚአብሔር የተናገረበት ወይንም ያዘጋጀው ሁሉም ነገር ኤክስፓየርድ አያደርግም ። ምክንያቱም እሱ " ሕያው ስለሆነ የማያረጅ " ስለሆነ ። እግዚአብሔር ሰብስቡ ሲላቸው የእሱ ሕያው ቃል የወጣበት ስለሆነ ከአንድ ቀን አልፎ ለሚቀጥለው ቀን ምግብ ሲሆናቸው አይተናል ። ነገር ግን ሰው በስግብግብነት በእጥፍ የሰበሰቡት ግን ተበላሸ ። ልዩነት እግዚአብሔር የተናገረበት እና ሰው የእግዚአብሔርን ቃል የተላለፈበት ነው ። መጰሃፍ ቅዱስ የእለት እንጀራ ስጠን ብላችሁ ጰልዩ ይለናል ። ለምንድነው መጰሃፍ ቅዱስ ለእለት እንጀራ ብቻ እንድንፀልይ ነገር ግን ለሳምንት ለወራት ለአመታት እንድንጰልይ የማይፈቅደው ? ምክንያቱም ሰው የሚኖረው ለእለት ስለሆነ የሚያስፈልገው የእለት እንጀራ ብቻ ነው ። ከዚያ ያለፈ ግን ጌታ ቢፈቅድ ብንኖር ብለን ማሰብ አለብን ምክንያቱም ማንም ሰው ከተሰጠው ወይንም ምድር ላይ ለመኖር ከተሰጠው ቀን አያልፍም ። እንደ ሰው ከእለት እንጀራ ውጭ የምንሰበስበው ሁሉ ይበሰብሳል ወይንም ኤክስፓየርድ ያደርጋል ምክንያቱም እንኳን ትርፍ የእለት ምግብ ቀርቶ እኛም ኤክስፓየርድ እናደርጋለን ። በምእራቡ አለም የሚኖሩ ሰዎች ፋይናንስ አጠቃቀም ጥናት እንደሚያሳየው ከሆነ ብዙ ሰዎች ከዚህ አለም የሚለዩት የደከሙበትን የሰበሰቡት ሐብት ግማሹን ሳይጨርሱ ነው ። ይህ ማለት ምንድነው የእለት ኑሮ ሳይሆን የኖሩት የአመታት ኑሮ መኖር የሚያስችል ነው ። ነገር ግን የደከሙበትን የለፉበትን ሳይጠቀሙበት ያልፋሉ ምክንያቱም ከእለት እንጀራ በላይ ስለሰበሰቡ ነው ። መጰሃፍ ቅዱስ ከሰማይ የወረደ እንጀራ ጌታ ኢየሱስ እንደሆነ ይናገራል ። እንዲህ በማለት አባቶቻቹህ የሰማይ የመላእክት እንጀራ በሉ ነገር ግን ሞቱ ይላል ። ሰው ሕያው የሆነውን ኢየሱስን ሲመገብ ብቻ ነው ለዘላለም የሚኖረው ምክንያቱም በእግዚአብሔር አለም ኤክስፓየርድ የሚባል ነገር የለም ። "እግዚአብሔር NOW and NEW ነው ።" ምንአልባት አሁን ሰዎች በመላእክት ሊታመኑ ይችላሉ ። በሰማይ ላይ ባሉት ቅዱሳን ሊታመኑ ሊያምኑም ይችላሉ ። ነገር እነዚህ መልአክ ወይንም ቅዱሳን በሰማይ ላይ ቢኖሩም ፈጣሪ ሳይሆኑ የተፈጠሩ ስለሆነ የዘላለም ሕይወት መስጠት የሚችል የሕይወት እንጀራ የላቸውም ። ከሰማይ የወረደው እውነተኛ እንጀራ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው ። የመላእክት እንጀራ የበሉ ሁሉ ሞቱ አሁንም በመላእክት በቅዱሳን የሚያምኑ እና የሚታመኑ ሁሉ ይሞታሉ ። ስለዚህ በማያረጀው በማይደክመው ኤክስፓየርድ በማያደርግ እንጀራ በሚሰጠው የእለት እንጀራ በመብላት ነፍሳችንን እንመግባት ሌላው ሁሉ ኤክስፓየርድ የሚያደርግ ነው ። ተባረኪ አዜብ ተባርከሽ ለእኛ ለበረከት ስለሆንሽ
@user-pv2qb5ef5h
@user-pv2qb5ef5h 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ምህረቱ ፍቅሩ
@user-wl8ej4cu1u
@user-wl8ej4cu1u 14 күн бұрын
አዜብ በጣም ነው ምዎድሽ እግዚአብሔር ዘምንሺ ይባረክ የኔ ውድ
@alazartesfamichael1740
@alazartesfamichael1740 Жыл бұрын
የጌታዬ የአምላኬ የልዑል የእግዚአብሔር የቅባቱ ማሰሮ : የማፅናናቱ ጉልበት :የሃይሉን ታላቅነት: የፍቅሩን ልቀት : የምህረቱን ብዛት በአንቺ ያኖረውን አለማመስገን ነውር ሆነብኝ:: አዜብዬ ውዷ ስጦታችን በተዋበ ዜማ: ግጥምና: ድንቅ ቅላፄ ለዘመናችን መድመቂያ: ስለሆንሽን ከልቤ እወድሻለው ዘመንሽን እየባረከ ይባርክልኝ: ደምቀሽ ብሪልኝ:ክፋሽን የሚመኝ የጠላትሽ ዓይኑ ይደፈን:: የአንቺ መዝሙር እኮ መዝሙር ብቻ አይደለም ፈውስ : ትንቢት : መፅናናት: ተስፉ: ፍቅር ....ወዘተ ክብሩን የገለጠብሽ ይቧረክ::
@melalgebreyesus5363
@melalgebreyesus5363 Жыл бұрын
🥰🥰lk blehal
@tsebaot_tarekegn
@tsebaot_tarekegn Жыл бұрын
ተባርከሽ ቅሪ🥰🥰🥰🥰🎹🥁🎸
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 3 күн бұрын
*I AM SO THANKFUL TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOR WHAT IS DONE IN MY LIFE AND MERCY OF THE LORD OF JESUS CHRIST IS SUROUDING ME FOREVER , I FELL AN EXCELLENT AND I GIVE HIM THE TRUE LORD, THANKFUL TO HIM FOREVER !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !
@destaergano3121
@destaergano3121 Жыл бұрын
የዝማሬ ምንጭ!! ዘመንሽን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ፍፁም በሆነው በረከቱ ይባርከው ‼️
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ካነበብነው ፣ከስማነው ፣ ከተስበከውም ፣ ከተዘመረው በላይ በላይ በላይ ነህ አንተ ገናና ነህ አንተ ሃያል ነህ
@honeyb4984
@honeyb4984 Жыл бұрын
Thank you for sharing our beloved sister!🙇🏾‍♀️🙏🏽💕
@TheRahel1967
@TheRahel1967 Жыл бұрын
የምወድሽ አንቺ የጌታ እንቁ ዘመንሽ ይባረክ!❤❤❤
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 15 күн бұрын
GOD IS THE GREATEST OF TRUE PEACE OF JESUS CHRIST FOREVER , AMEN !!!
@getayalewe1009
@getayalewe1009 Жыл бұрын
What a wonderful song of praise to the Lord's glory, የማይደክም የማያረጅ "Untiring and never aging". What the Lord gave to Moses is in Exodus 3:14. “And God said unto Moses, 'I AM THAT I AM. On the other hand, the bible says that Jesus Christ was alive yesterday, today and tomorrow. Hebrews 13:8 I cannot speak in a certain way, but the angles of heaven cannot write this song. The people sing for the love of the country. But more than that, the glorious nature of the Almighty God is well described in this wonderful song. As a human we will be expired, because we have a limited time, But God endures forever. But the Creator gave us eternal life if we accepted Jesus as our Savior and made him our Lord and King. Christ died for us on Friday. On the 6th day the day Adam and Eve were created, the gates of hell and death were closed, and the gates of heaven were opened. All people living on earth are descendants of Adam and have sinned against God, therefore they must be saved by closing the gates of hell and to enter the gates of heaven. People who are apart from the Lord are dead in their soul and spirit because they do not have the breath of life. What is the breath of life? Most of the world's people, whether they are in the lord or genitals, think that the breath of life is “oxygen”? Absolutely Not Most people don't know the difference between oxygen and breath of life. We humans use oxygen to survive in the world, but not to live in God's life. Let's see what the difference is between “the breath of life and oxygen” After God created the first man as male and female, God formed man from the dust of the earth and gave him the breath of life or the life of God. God's life is not oxygen, but the life of God. In the earthly life of the Lord Jesus, the Lord breathed the breath of life into his disciples. ( John 20:22) Those who received the Holy Spirit lived in their bodies, but as Christ said they were dead in spirit, so the Lord gave them the breath of life or the life of God. Jesus did not breathe oxygen into these people but the breath of life or the life of God. This means that it's like when God breathed the breath of life into Adam's nostrils, (Genesis 2:7) so Jesus did the same thing to breathe the breath of life. Speaking of "oxygen", people and animals will die if they don't get oxygen. These organisms get oxygen from plants. Not from the breath of God. That is why God first created plants on the 3 days in the order of creation He created man and animals on the 6 days because man and animals cannot live even for a minute without oxygen. Although plants get carbon dioxide from humans or animals. Therefore, after Adam disobeyed God and sinned, he lost the life of God that he received from the Creator, and then man died in his spirit and in his soul, and then he died in his body. The Bible says that such a person 666. Means a person who died in his three bodies, but this type of person has Oxygen that makes him live on earth. But it does not have the breath of life, because this matter does not have the life of God. That means a person who is spiritually dead. Do most of us think that every person has a living soul to live on earth? Very wrong. All those who live on earth who have the breath of life, or the breath of life have a soul, but it is a dead soul. Unless they are born again by the power of the Holy Spirit, Gospel John 3:3 Humans and animals have souls because they have blood. This is why humans share 98% DNA with animals, not only science, but the Bible tells us that both humans and animals are made from the dust of the earth. Humans and animals share 98% of their DNA because they are made of earth (chemical and mineral), the only thing that separates humans from animals is that humans are created in the image of God. The image of God is spirit. John 4:26 God is Spirit. Therefore, it means that a person's spiritual body or eternal body is what resembles God. Therefore, those who do not have the Lord Jesus do not have the breath of life or the life of God.
@imyo7ltas711
@imyo7ltas711 Жыл бұрын
ተባረኪ በእግዚአብሄር ልጅ በጌታ በእየሱስ ስም ዘርሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን።
@farisvlog8520
@farisvlog8520 Жыл бұрын
Azebye geta zemenishine yebarkiwi i love u 🧡🧡🧡🧡🧡🙏🙏🙏
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 3 күн бұрын
* I SAID AMEN TO THE LORD BY MIGHTY MERCY AND PEACE FOREVER ! * I AM FORGAVE THEM THOSE WHO WERE MY LIFE THROWN DOWN IN TO DOWN OF THE DARKER FOREVER, AMEN !!! * I AM GRATEFUL TO THE LORD BY MIGHTY MERCY AND PEACE LIFTED ME !!!
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 9 күн бұрын
* PSALMS 16:5 " THE LORD IS THE PORTION OF MY INHERITANCE AND MY CUP; YOU SUPPORT MY LOT." I SAID AMEN TO THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST THESE WORDS, AMEN !!! * I AM GREATLY BELIEVE THAT THE GLORY OF THE LORD IS BLESSING AND PROTECTING ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND MAY GOD GIVES PEACE TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!
@emebeteshete87
@emebeteshete87 Жыл бұрын
ሀይልም የኔነው ስልጣንም የኔ ብለሀልና ደጉ መድኔ እኔም አምኜ ተጠግቼሀለሁ ክብርህንም አየሁ ሀሌሉያ አንቺ በውዳሴ በቅኔ በምልጃ የተሞላሽ ደግሞም በስሙ ጠላትን የምትወጊ የዘመኔ ድንቅ ሴት ነሽ ስሰማሽ ከመንበርከክ ከማማጥ ሌላ አይታየኝም ባንቺ ሥለተገለጠውየዝማሬ ወንጌል ክብሩን ለጌታይሁን ተባረኪ በህይወት ዘመንሽ ሁሉ አይንጠፍብሽ ጌታ መንፈሱን ደግሞ ደግሞ ያፍስልሽ
@denbech4624
@denbech4624 Жыл бұрын
ምርጥ ዘማሪ! በሰማኃት ቁጥር ልቤ ሃሴት ታደርጋለች! የዘመኑ ምርጥ አገልጋይ!
@Daniblessed1.
@Daniblessed1. Жыл бұрын
ሃዜብዬ ጌታ አንቺን የቅኔና የዜማ ቋት እድርጎ ነው ለቤተክርስቲያን የሰጠሽ ፡ተባረኪልን አዎ ሌላ ገዢ የለም!!!!!!!
@nardoshailu288
@nardoshailu288 Ай бұрын
ፈራለሁ ዝም ስትለኝ 😢😢😢😢
@DemekeZemene-wt8st
@DemekeZemene-wt8st 3 ай бұрын
stay blessed, we have blessed via your grace
@rideonbole669
@rideonbole669 Жыл бұрын
የተወደድሽው አዜብ እንኳን ጌታ ረዳሽ።እንደተናፈቅሽው ደስ የሚል ዝማሬ ነው።አንቺ ብሩክ ነሽ።
@ayisanewzinabu55
@ayisanewzinabu55 Жыл бұрын
Tebark ❤
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 12 күн бұрын
THANKS TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!! * ISAIAH 41:10" DO NOT HEAR, FOR I AM WITH YOU; DO NOT ANXIOUSLY LOOK ABOUT YOU, FOR I AM YOUR GOD. I WILL STRENGTHEN YOU, SURELY I WILL HELP YOU, SURELY I WILL UPHOLD YOU WITH MY RIGHTEOUS RIGHT HAND." I SAID AMEN TO THESE GOD'S WORDS !!! I GIVE THE LORD OF JESUS CHRIST THE GREATEST OF TRUE FOREVER, AND HIS MY LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!! * MAY THE GREATEST PEACE OF THE LORD FOREVER WITH THE WORLD 🌎 AND THE ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ FOREVER, AMEN !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!
@amen-ri9zq
@amen-ri9zq 6 ай бұрын
አዙዬ ተባረኪ በእዉነት
@manewalew2845
@manewalew2845 5 ай бұрын
God blessed her with heavenly songs amen ❤
@buroukteklemichael5186
@buroukteklemichael5186 Жыл бұрын
ከአመጽ ከጥል ሠላምና ታርቆ መኖር ይሻላል ሠላም ነው ሁሉም ሠላም ነው ጌታ ነው እቤቴ ያለው
@amanuelseralegn4076
@amanuelseralegn4076 3 ай бұрын
Banchiwestsh selaskemetew tsega ye Geta sim lezelalem.yetebarek yehun Geta yesus zemeneshen agelglotshen yebark 🙌🙌 And mezemureshen feleve ataw bezua alakewem gen "Yetezerabegn ye hiwet kale meche kere hono mena" yemilewen felege atawet add bedereg deselegnal tebareki
@hermelaselias2770
@hermelaselias2770 Жыл бұрын
50:20 betam yemwedew zmare new, geta eyesus abzto yibarksh ehte Azeb Hailu ❤🙏🏽 ህልውናህን ሳጣው ከጐኔ ክብርህን ማየቱ ሲሳነው ዓይኔ ድምፅህ ሲጠፋ ሲርቀኝ ከእኔ ያኔ ነው ጌታ ሆይ መሪር ሀዘኔ ያኔ ነው ኢየሱስ ሆይ መሪር ሀዘኔ ያኔ ነው ጌታ ሆይ መሪር ሀዘኔ ፈራለሁ ዝም ስትለኝ ፈራለሁ ሰጋለሁ ድምፅህ ሲጠፋ ሰጋለሁ ወደ ጉድጓድ የሚወርዱትን መስላለሁ ሆሆ ፈራለሁ ዝም ስትለኝ ፈራለሁ ስትደበቀኝ ሲሰወር ፊትህ ዝግ ሲሆንብኝ ደጅ በብረት ማን አለኝ ብዬ በማን ልመካ ኃይሌም ጉልበቴ ፊትህ ነው ለካ (፪x) አትሰወርብኝ አትደበቀኝ ሰምተህ እንዳልሰማ አትሁንብኝ አትሰወርብኝ አትደበቀኝ አይተህ እንዳላየ አትሁንብኝ (፪x) ህልውናህን ሳጣው ከጐኔ ክብርህን ማየቱ ሲሳነው ዓይኔ ድምፅህ ሲጠፋ ሲርቀኝ ከእኔ ያኔ ነው ጌታ ሆይ መሪር ሀዘኔ ያኔ ነው ኢየሱስ ሆይ መሪር ሀዘኔ ያኔ ነው ጌታ ሆይ መሪር ሀዘኔ ፈራለሁ ዝም ስትለኝ ፈራለሁ ሰጋለሁ ድምፅህ ሲጠፋ ሰጋለሁ ወደ ጉድጓድ የሚወርዱትን መስላለሁ ሆሆ ፈራለሁ ዝም ስትለኝ ፈራለሁ
@user-pb4jq6uw7g
@user-pb4jq6uw7g 8 ай бұрын
አሜንን❤❤❤❤❤
@mobixxx6918
@mobixxx6918 4 ай бұрын
አዚቲዬ የኔ ውድ ገና የጌታ ነገር ሳይገባኝ ሳልድን ያንቺን የሊሊን እና ምህረት ኢተፋን እየሰማው ያደኩት እናንተ የተወደዳችሁ የምድራችን በረከቶች ናችሁ ጌታ እረድቶኝ ደሞ በብዙ በመለቀቅ አምላኬን እያመለኩኝ ነው እድሜ ይስጣችሁ ጌታ በብዙ ተባረኩ የጌታ የኢየሱስ ውድ ልጆች ናችሁ እወድሻለሁ ሁላችሁንም 🙏❤❤❤❤🙏🙏🔥🔥🔥🔥
@girumzemichael704
@girumzemichael704 3 ай бұрын
@mobixxx Kolasyas 1:13 “Nice to meet you” dear brother/ sister!
@mobixxx6918
@mobixxx6918 3 ай бұрын
@@girumzemichael704 አሜንን 🙏
@solomonbeyene1644
@solomonbeyene1644 Жыл бұрын
አዝት የንችን መዝሙሪ ከመዉደድ የተናሰ በህልምም እዘመረሎ ሁሌም እውደሸሎ❤❤
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 Жыл бұрын
አንቺ የተባረክሽ ፣ ብርክት፣ የኣባቴ ልጅ!! እግዚአብሔር ለቤተክርስትያ የሰጥሽ "ውድ" ስጦታችን እንደ ሆንሽ ታውቂያለሽ ግን? መንፈስ ቅዱስ አንቺን አግዞ'ና አበርቶ፣ እኛን እያነፀን እና እያበረታን ነው። እግዚአብሔርን ስለመታዘዝሽና ስለፅናትሽ ተባረኪ። ዘር'ማዘርሽም ሁሉ በእግዚአብሔር በረከት የተባረከ ይሁን!! እኔ' መቼም ስላንቺ ዝማሬ ቅዱሱን እግዚአብሔርን ሁል ጊዜ እንዳመሰገንኩትና እንደባረኩት ነው። ሁልጊዜም እፅልይልሻለሁ። ደግሞም በጣም እወድሻለሁ!!
@tsegabrehanzerihun6896
@tsegabrehanzerihun6896 Жыл бұрын
Blessing! My favorite song from this album is ...#4 አንተ መልካም ነህ። Many thanks.
@degeneshhaile8929
@degeneshhaile8929 Жыл бұрын
Amen Amen Aziye enwodshalen
@haimanottadessekassa7414
@haimanottadessekassa7414 Жыл бұрын
በመዝሙሮችሽ ብዙ እባረክበታለሁ በተለይ ስለእግዚአብሔር ክብር እና ታላቅነት የምትዘምሪያቸው ልዩ ናቸው ተባረኪ
@ayuwgga455
@ayuwgga455 Жыл бұрын
Amlake yebarkish segaw yebzalish,💤💞
@fruityegeta2248
@fruityegeta2248 Жыл бұрын
ተባረኪልኝ የአንቺ የሆነ ሁሉ ይባረክ እንወድሻለን የትዉልድ በረከት ከዚህም በላይ መንፈስ ቅዱስ ከአንቺ ጋር ይሁን።
@Kasu-Kebede
@Kasu-Kebede Жыл бұрын
Azi Blessed son of God❤❤
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 12 күн бұрын
*ISAIAH 40: 9 " GET YOURSELF UP ON A HIGH MOUNTAIN, O ZION, BEARER OF GOOD NEWS, LIFE UP YOUR VOICE MIGHTILY, O JERUSALEM, BEARER OF GOOD NEWS; LIFT IT UP ,DO NOT FEAR. SAY TO THE CITIES OF JUDAH, " HERE IS YOUR GOD!" * GLORY TO THE LORD BY MIGHTY GRACE AND MERCY FOR SHOWS ME FOREVER, AMEN !!! *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !
@tigestmekonen7297
@tigestmekonen7297 Жыл бұрын
እንታረቅ አሜን🙏🏽🙏🏽
@dagieditor
@dagieditor Жыл бұрын
🥰
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 9 күн бұрын
AMEN TO ALL !
@user-ln4ok7bd2n
@user-ln4ok7bd2n 4 ай бұрын
Yes
@bezawitworku2321
@bezawitworku2321 Жыл бұрын
አዚ የኔ ተወዳጅ ዘመን ተሻጋሪ ዝማሬዎችሽን አድምጪ የማልጠግባቸው ኛቸው ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪ
@alemliul9339
@alemliul9339 Жыл бұрын
yene jegina set tebarekilgn
@gebremedhinsolomon9475
@gebremedhinsolomon9475 10 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ አዜብዬ የጌታ እንቁ ነሸ።
@refiyasisay5990
@refiyasisay5990 Жыл бұрын
You are our blessing....!
@jesusismylife6591
@jesusismylife6591 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ በእጥፍ ፀጋው ይለቀቅብሽ ኣዚ
@user-ho4zp8mv3x
@user-ho4zp8mv3x 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዪገባሃል ከዚህም በላይ ❤❤❤❤
@kidistalemu4160
@kidistalemu4160 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ለምልሚ እወድሻለሁ
@fabrygass2203
@fabrygass2203 Жыл бұрын
One of my favorites
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 Жыл бұрын
Thank you my sister!❤
@kidestesebeseba5144
@kidestesebeseba5144 10 ай бұрын
ተባረኪ አዜብዬ ገባኝ 🎉🎉🎉
@user-sk4fo7zy7o
@user-sk4fo7zy7o 4 ай бұрын
Zimarewochish kemar yetaftalhuu❤😊e/rn selanchi amesegnkhu
@amanuelmarkos8217
@amanuelmarkos8217 Жыл бұрын
Bekal Yetacheke Mezmur; Variety Tebareki!
@abenezer8923
@abenezer8923 Жыл бұрын
I love you be blessed
@edidiyamodese1122
@edidiyamodese1122 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@helenmikrabe4780
@helenmikrabe4780 Жыл бұрын
Weyena yena geta endate yebarkal bakachu
@meskeremteka5160
@meskeremteka5160 Жыл бұрын
አሜን ተባረኪ ፀጋዉ ይብዛልሽ በብዙ 🙏❤❤❤🙏
@lindamehari6442
@lindamehari6442 Жыл бұрын
amen ante yebelay neh yegeta set tebareki
@bt3738
@bt3738 Жыл бұрын
ድንቅ ሴት አንቺ 1ኛ ነሽ❤
@kebsodejene2451
@kebsodejene2451 Жыл бұрын
ስፈልግ የቆየሁት አልበም አዙቲ ❤️ ፀጋና ሰላም ይብዛልሽ
@meazadametew9143
@meazadametew9143 8 ай бұрын
አዛብዬ ተባረኪ በጣም ነው የምወድሺ
@edidiyamodese1122
@edidiyamodese1122 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Abenezer1100
@Abenezer1100 Жыл бұрын
አንተ መልካም ነህ
@almazmotuma1153
@almazmotuma1153 Жыл бұрын
azeb am so love with ur worship songs and i am still belssing tnx God for giveing u to as i have more respect for u
@olyadutakele2141
@olyadutakele2141 Жыл бұрын
Azebyeeeee❤❤🥰🥰
@mertienash7494
@mertienash7494 8 ай бұрын
amen amen amen❤❤
@tigistbereket7710
@tigistbereket7710 Жыл бұрын
ተባረኪ
@awetahegnhailu1477
@awetahegnhailu1477 2 ай бұрын
አዜብ ዘርሽ ይብዛ!! ዘመንሽም ይባረክ!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ro3hi3qw6v
@user-ro3hi3qw6v Жыл бұрын
በረከታችን ነሽ አዙዬ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
ተባርኪ እህቴ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በጌታ መሆን መታደል ነው
@kibrukibru3815
@kibrukibru3815 Жыл бұрын
Sila anch Telaqu EGZIABHER Ymesgen.. Towat towat zimerewochshn eyesamehu des yilagnal betam tebareki !!!!
@adomaygenet
@adomaygenet Жыл бұрын
Gob bless you more Azebiye great a woman of God! Love you!
@lilykasahun8014
@lilykasahun8014 Жыл бұрын
ኣዜብ ተባረኪ አድሜና ተና የሰተሸ
@lemlemtemesgen3517
@lemlemtemesgen3517 Жыл бұрын
Yene konjo swedshi egziabher slachi ymesgen
@liyamekonen6352
@liyamekonen6352 Жыл бұрын
Azuye betam nwedesh alen anchen yale luyu menfes kelay yehone leyu new eyechemeresh ende neser wedelay bcha bemenfese qeduse hayel wedelay mberer becha yhunelesh tebareki kene betesebush 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦
@AlexoGozida
@AlexoGozida 11 ай бұрын
ጌታ ይባርክሺ
@ehetearagaw7909
@ehetearagaw7909 5 ай бұрын
❤❤❤
@bethelteklu4712
@bethelteklu4712 Жыл бұрын
Tebarekilen anchi bereketachn nesh🙏🙏
@rosaj3485
@rosaj3485 Жыл бұрын
Tebareki zemenih ye bereket yihunilish
@Daniellssa063
@Daniellssa063 Жыл бұрын
blessed you 👏🥁🎸
@shalomabab5731
@shalomabab5731 Жыл бұрын
Azebie 'bemezemorchush bebezu tebarekalhu 'since my young age. i am so greatfull &thank full for God giving us you. Be blessed 🙌 🙏❤ ♥
@internationalvisitor8750
@internationalvisitor8750 Жыл бұрын
የኔ ዘመን ድንቅ ሴት ........ብሩክ ነሽ አዚዬ
@biruktesfaye2967
@biruktesfaye2967 Жыл бұрын
Stay blessed Azitii
@amanuelabbittee4511
@amanuelabbittee4511 Ай бұрын
Tebariki ehetachen, egziabher tsegawen yabezalesh❤❤❤
@yeabsirabegashaw153
@yeabsirabegashaw153 Жыл бұрын
Azina yene enati Dinki Yegta wetaderi
@edengenet5529
@edengenet5529 Жыл бұрын
Stay blessed my dear
@kibrukibru3815
@kibrukibru3815 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏Getahoy tebarek..
@emujesus9764
@emujesus9764 Жыл бұрын
Tebareki becha beye malef balchelem lela kal gn ataw yamelekshewena yagelegelshew yelijenetish amlak zemenishen, teweledeshen yibarke 🙏
@tgyeagrnshlijoman3404
@tgyeagrnshlijoman3404 11 ай бұрын
❤ ተባርኪ እህቴ
@fitsumwodaj394
@fitsumwodaj394 Жыл бұрын
ተባረኪልኝ
@birukgirma8600
@birukgirma8600 Жыл бұрын
god bless you ,all your songs are wonder
@ermiastadeseofficial5553
@ermiastadeseofficial5553 Жыл бұрын
Sefelgew yeneberew album
@edenshimelis8001
@edenshimelis8001 Жыл бұрын
Azebye❤❤❤❤❤
@IyIsusyadnal1
@IyIsusyadnal1 Жыл бұрын
azeee tebarki🙏❤️❤️❤️
AZEB HAILU VOL. 2
1:13:57
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 644 М.
ፀሎትና አምልኮ በዜማ  KABOWD WORSHIP MINISTRY/ይስሐቅ ሰድቅ yishak sedik
52:10
KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY(KWM Studios)
Рет қаралды 1,2 МЛН
3 wheeler new bike fitting
00:19
Ruhul Shorts
Рет қаралды 50 МЛН
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 9 МЛН
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 48 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 7 МЛН
Azeb Hailu 5
1:10:36
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 180 М.
ካህኔ  by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"
9:37
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 4,7 МЛН
AZEB HAILU VOL 3  ይችላል Yechelal
1:09:34
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 222 М.
AZEB HAILU #3 FULL ALBUM /
1:03:51
CHRISTIAN HUB
Рет қаралды 1,8 М.
AZEB HAILU VOL 1 እምቢ Embi
1:04:19
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 398 М.
ҮЗДІКСІЗ КҮТКЕНІМ
2:58
Sanzhar - Topic
Рет қаралды 3,9 МЛН
Райымбек Нысанбек - Сүйдім аруды
3:39
Райымбек Нысанбек
Рет қаралды 71 М.
Dildora Niyozova - Bala-bala (Official Music Video)
4:37
Dildora Niyozova
Рет қаралды 8 МЛН
Duman - Баяғыдай
3:24
Duman Marat
Рет қаралды 79 М.
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 119 М.
QANAY - Шынарым (Official Mood Video)
2:11
Qanay
Рет қаралды 173 М.
Ғашықпын
2:57
Жугунусов Мирас - Topic
Рет қаралды 111 М.