እናመልክሃለን by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"

  Рет қаралды 2,201,855

Azeb Hailu Official

Azeb Hailu Official

Күн бұрын

እናመልክሃለን by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"
CORNERSTONE RECORDING
DIRECTOR MIKIAS KASSAHU

Пікірлер: 680
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 2 жыл бұрын
ኦኦኦኦኦኦ ... እናመልክሀለን ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ ከበረ እሰይ ..ሰው ሁሉ በአንድነት እንዲህ ታላቅ ሲያደርግህ እንደማየት መታደል የለም ..ይህን ትውልድ እንዲ ሲያመልክህ ሳይ ነፍሴ በደስታ ዘለለች..! እግዚአብሔር ሆይ አሁንም ይህ ትውልድ ለአንተ በመኖር እዲሁ ስምህን በምድሬ ላይ ያግንነው ለሌላ አይሁን ላንተ ብቻ ይሁን 🙏🙏🙏🙏 አዙዬ ምን ልበል ተባረኪልኝ እንወድሻለን ።💎💎🙏🙏🎹🎼🥁🎻🎬🎤🎸🥁🥁🥁💎💎💎🎸🎷
@lididuye
@lididuye 2 жыл бұрын
አሜን ለሌላ አንሁን!
@LOGA-zo1ni
@LOGA-zo1ni 2 жыл бұрын
Amen wendmachn tebarek ewedhalo surie
@yisehakg5039
@yisehakg5039 2 жыл бұрын
ሱሬ .... ላይኩን ሁሉ ጠቅልለህ የምትወስደው ነገርስ..........lol🤪.......... betam new yemiwedih eshi!! Bless you remain !!😘
@naostube
@naostube 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hqGkq2p6etmJhrM
@aberehetgebru3174
@aberehetgebru3174 2 жыл бұрын
Sp
@TsinatDaniel
@TsinatDaniel 4 ай бұрын
ስምህ ይጣፍጣል የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስምህ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abenezershewa2649
@abenezershewa2649 2 жыл бұрын
🎵እናመልክሃለን🎶 እናመልክሃለን እናከብርሃለን እንቀድስሃለን እንወድስሃለን አንተ እኮ ጌታ ነህ አንተ እኮ ንጉሥ ነህ አንተ እኮ ክቡር ነህ አንተ እኮ ልዩ ነህ ያለ ልክ ያለ ገደብ ከፍ ከፍ ያልከው በምሥጋና የተፈራህ የክብር ዘውድ የጯንከው የቃላት መደምደሚያ የዜማ ሁሉ ቅላጼ አይበቃህም አይገልጸህም ከዚክ በላይ ነህ ነጉሴ ( 2x) እናመልክሃለን እናከብርሃለን እንቀድስሃለን እንወድስሃለን አንተ እኮ ጌታ ነህ አንተ እኮ ንጉሥ ነህ አንተ እኮ ክቡር ነህ አንተ እኮ ልዩ ነህ የምድር አለቆች ሃያላን ነገስታቶች በለጠጎች ጥበበኞች ፈራጅና መሳፍንቱ የቱንም ያህል ታላቅ ክቡር ሥም ቢኖራቸው ያነተ ስም ግን ከተጠራ ከእግርህ ስር ነው መገኛቸው ( 2x) የለህም መሳይ (፫x) በምድር በሰማይ የለህም እኩያ (፫x) ኦ ሃሌሉያ ️ what a song❗❗
@MartieA-Cooking
@MartieA-Cooking 2 жыл бұрын
Thank you for writing the lyrics. Be blessed more and more.
@saraarmajo9253
@saraarmajo9253 2 жыл бұрын
God bless you azzi we love you so much
@derebakassa244
@derebakassa244 Жыл бұрын
Tks
@mariamawitberhanu1956
@mariamawitberhanu1956 Жыл бұрын
@Abenzer Shewa Thank you!
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Жыл бұрын
ተባረክ አቤኑ
@user-armacheho
@user-armacheho 7 ай бұрын
ከጼንጤ መዝሙራቸውን በፍቅር ነው ምሰማው በተላይ ይሄ መዝሙር ልብ ይገዛል ።በጼንጤ ብዙ ማልስማማባቸው ነገር ቢኖሩም።ፈጣሪን ሚያመሰግን ለስለስ ያለ መዝሙራቸው ደስ ይላል ያጽናናል።^ያለልክ ያለገደብ ከፍ ከፍ ያለከው በምስጋና የተፈራ የክብር ዘውድ የጫንከው የቃላት መደምደሚያ የዜማው ሁሉ ቅላጼ አይበቃክም አይገልጽክም ከዚህ በላይ ነህ ንጉሴ😭😭
@meronrussom8501
@meronrussom8501 Ай бұрын
That the verse I love❤
@sebleworku3983
@sebleworku3983 Ай бұрын
እውነት ነው ከአጥር ምን አለን
@chuchuliben1352
@chuchuliben1352 6 күн бұрын
Amen!!!!
@NefsehoyGlorifyJesus
@NefsehoyGlorifyJesus 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡ ዓለም ሁል ስማ የኛ ጌታ መሳይ ይለውም እኩያ የለውም ::
@dboyd5622
@dboyd5622 Жыл бұрын
Am orthodox but she is a treasure for the protestant community wow ☦️✝️☦️✝️ protect her she is a gift wow ❤️❤️❤️
@ALLINONE-sk2yg
@ALLINONE-sk2yg Жыл бұрын
me 2
@yottesfu6338
@yottesfu6338 Жыл бұрын
Orthodox mermri teyki bizu neger tedebelalkual
@disisaz
@disisaz 7 ай бұрын
We're full of treasures! Give me one reason for your still being Maryam worshipper? Maybe social life 😢
@dboyd5622
@dboyd5622 7 ай бұрын
​​@@disisaz emebete maryam is my lords mother and i can ask and get what i want by his mothers ask b/c as a human i will be more jenerous for u if u ask me by my mothers instade of directly and humans behavior is gods behaviour though thats why i am orthodox and i will forever be, orthodox is the true way forever ☦️☦️☦️
@abelo6917
@abelo6917 2 жыл бұрын
እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ነኝ።ግን በዚህ መዝሙር እንባዬን ነው የጨረስኩት።ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህቴ።ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን።
@robeltesfaye9092
@robeltesfaye9092 2 жыл бұрын
ይህንን መዝሙር የሰማችሁ ጌታ ይባርካችሁ አሜን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@ruth2895
@ruth2895 2 жыл бұрын
Amen!
@kirubelsamuel6957
@kirubelsamuel6957 Жыл бұрын
amen amen
@sabanailandlashes6089
@sabanailandlashes6089 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@muluayele8381
@muluayele8381 Жыл бұрын
Amen
@meazitesfaye57
@meazitesfaye57 Жыл бұрын
Pplpl
@nardibekele8138
@nardibekele8138 2 жыл бұрын
እናመልክሃለን ፡ እናከብርሃለን እንቀድስሃለን ፡ እንወድስሃለን አንተ ፡ እኮ ፡ ጌታ ፡ ነህ አንተ ፡ እኮ ፡ ንጉሥ ፡ ነህ አንተ ፡ እኮ ፡ ክቡር ፡ ነህ አንተ ፡ እኮ ፡ ልዩ ፡ ነህ ያለ ፡ ልክ ፡ ያለ ፡ ገደብ ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ያልከው በምሥጋና ፡ የተፈራህ የክብር ፡ ዘውድ ፡ የጯንከው የቃላት ፡ መደምደሚያ ፡ የዜማ ፡ ሁሉ ፡ ቅላጼ አይበቃህም ፡ አይገልጸህም ከዚክ ፡ በላይ ፡ ነህ ፡ ነጉሴ (፪x) እናመልክሃለን ፡ እናከብርሃለን እንቀድስሃለን ፡ እንወድስሃለን አንተ ፡ እኮ ፡ ጌታ ፡ ነህ አንተ ፡ እኮ ፡ ንጉሥ ፡ ነህ አንተ ፡ እኮ ፡ ክቡር ፡ ነህ አንተ ፡ እኮ ፡ ልዩ ፡ ነህ የምድር ፡ አለቆች ፡ ሃያላን ፡ ነገስታቱ በለጠጎች ፡ ጥበበኞች ፡ ፈራጅና ፡ መሳፍንቱ የቱንም ፡ ያህል ፡ ታላቅ ክቡር ፡ ሥም ፡ ቢኖራቸው ያነተ ፡ ስም ፡ ግን ፡ ከተጠራ ከእግርህ ፡ ስር ፡ ነው ፡ መገኛቸው (፪x) የለህም ፡ መሳይ (፫x) ፡ በምድር ፡ በሰማይ የለህም ፡ እኩያ (፫x) ፡ ኦ ፡ ሃሌሉያ
@abrhamalemu1173
@abrhamalemu1173 Жыл бұрын
ኦርቶዶክሳዊ ነኝ ግን ይህን መዝሙር እወድላችዋለው
@unify9481
@unify9481 Жыл бұрын
ብሩክ ዘር አብርሃም። የኦርቶዶክስን መዝሙር በፍቅር ነው የምወደው በምድር ላይ አንደኛ ይመስለኛል።
@tabatab5751
@tabatab5751 Жыл бұрын
Egziabher yebarkeh
@miracle-and-testimony
@miracle-and-testimony Жыл бұрын
ማንም እንዴት ይዘምረው: ዝማሬ አምልኮ ለእ/ር ስለሆነ እግ/ር ይመስገን::
@beniammaza738
@beniammaza738 Жыл бұрын
@@unify9481 @....zä
@beniammaza738
@beniammaza738 Жыл бұрын
@@unify9481 aa
@kedilove4337
@kedilove4337 Жыл бұрын
I am Orthodox but love this mezmur . very powerful!
@selamtube-2157
@selamtube-2157 11 ай бұрын
1 John 4:9 By this the love of God was manifested in us, that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him.
@ermeyastulu386
@ermeyastulu386 8 ай бұрын
Praise God! Jesus loves you!
@inkmartyr
@inkmartyr 7 ай бұрын
Amen! GODS Worship, Praise, and Love native tongue is universal. Mezmur makes my Spirit burn 🔥 with Light! God Bless you Brothers and Sisters Ethiopia 🇪🇹🤍🙏🏽🫂
@disisaz
@disisaz 7 ай бұрын
😅 Ere I'm Ortho is not something to be proud about
@meazakrestos
@meazakrestos 2 жыл бұрын
ኣዜባ ሓፍተይ ብርኽቲ ኢኺ. ስም ዩሱስ : ዝቅድስ : ዝውድስ : ዘምልኽ : ዝሰብኽ ጉሩምን ድንቅን መዝሙር. ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🕎🕎🕎🕎🕎🕎
@temesgentesfaye1277
@temesgentesfaye1277 4 ай бұрын
who is here in May, 2024 to worship GOD......🙏
@temesgentesfaye1277
@temesgentesfaye1277 4 ай бұрын
ME 😁
@Diby-ek7eo
@Diby-ek7eo 4 ай бұрын
Last day of May here I am 🎉
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 3 ай бұрын
Jun 25 2024❤❤❤❤❤
@saved1580
@saved1580 Ай бұрын
Me by the grace of GOD. ✝️❤️🔥🙏
@ruthgnetu4433
@ruthgnetu4433 5 ай бұрын
ሀያ አራቱ ሽማግሌዎች አራቱ እንስሶች እልፍ ጊዜ እልፍ ሺ ጊዜ ሺ የሆኑ መላዕክት ኪሩቤሎችም በረከትና ክብር ጥበብም ምስጋናም ዉዳሴም ኃይልም ብርታትም ከዘለአለም እስከዘለአለም ድረስ ለአምላካችን ይሁን እያሉ በግንባራቸው ተደፍተው የሰገዱለት የታረደው በግ የእግዚአብሔር ልጅ የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ዜማችንም ቅላፄአችንም ለአንተ ብቻ ነው❤❤❤እናመልክሀለን
@clementfarma887
@clementfarma887 Жыл бұрын
I don't enderstad any word in ethiopia languge but i cannot privent my self listenning these songs. I thing I fall love ethiopian's songs. My God blessing her
@BethBirhe-vo5nl
@BethBirhe-vo5nl Жыл бұрын
Welcome, worship is universal. No language barrier in Gods house. Bless you!
@nathinaelgetachew5270
@nathinaelgetachew5270 2 жыл бұрын
አዚ እግዚአብሔር በብዙ ብዙ ይባርክሽ። እለት እለት እየለመለምሽ ቀጥይ። ተነግሮ ተነግሮ የማያልቅ የእግዚአብሔር ታላቅነት አሁንም በልብሽና በአፍሽ ይሙሉና በዜማ በቅኔ ይፍሰሱ። የምቋቀምሽ እንዳልነበሩ ይሁኑ። ተባረክ
@tesfahunmeiese3047
@tesfahunmeiese3047 2 жыл бұрын
ameeen
@امانعبداللهصادق
@امانعبداللهصادق 2 жыл бұрын
Sara benti
@anshamohamed1847
@anshamohamed1847 2 жыл бұрын
@@tesfahunmeiese3047 .
@mulumekonen8571
@mulumekonen8571 2 жыл бұрын
A
@hanaabreham815
@hanaabreham815 Жыл бұрын
@@tesfahunmeiese3047 fkf0
@AydaAbraham
@AydaAbraham 2 жыл бұрын
🧡🧡🧡 you are so blessed Azebiye!
@naostube
@naostube 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hqGkq2p6etmJhrM
@emanuelyakobe2556
@emanuelyakobe2556 11 ай бұрын
You olso blessed ayda
@lilactiktok
@lilactiktok 2 жыл бұрын
Am not even protestant but I can't stop listening to this
@hermelasolomon9129
@hermelasolomon9129 2 жыл бұрын
Doma
@Tyyhd45fgggy
@Tyyhd45fgggy 2 жыл бұрын
ተባረክ
@davidaddis2525
@davidaddis2525 2 жыл бұрын
You don't have to be.
@zelalemeshetu1677
@zelalemeshetu1677 2 жыл бұрын
​@@hermelasolomon9129 ayibalim
@flafiblue4395
@flafiblue4395 2 жыл бұрын
Me too It's okay anyways getan mamsgen in any way
@Entertainment-mn7tr
@Entertainment-mn7tr Ай бұрын
ብሰማው ብሰማው ማልጠግበው መዝሙር ! ተመስገን 🙏🏼 ተባረኪ , ተባረኩ !!
@msesxv5661
@msesxv5661 6 ай бұрын
I'M orthodox but i love this song a lot thanks
@agimie2291
@agimie2291 Жыл бұрын
ካህኔን ሳልጠግብ እናመልክሃለን በሌላ ኃይል አመጣሽልን መጀመሪያ መዝሙሩን የሠጠሽ እግዚአብሔር ይመሥገን ይባረክም ዘመንሽ የቤተሰብሽ ዘመን ይባረክ ይህን መግለጥ ያቃተንን ያለ ገደብ እንዳመሠግን ስለ ረዳሽኝ፣ አዘጋጆች ድንቅ ሥጦታ ግን ጌታ የሱስ ነው አይደል?
@azebhailuofficial
@azebhailuofficial Жыл бұрын
ከኢየሱስ በቀር ድንቅ ማን ሊሆን ይችላል።
@elsabebrhanu
@elsabebrhanu 2 ай бұрын
ዋው❤ ስለሁሉም ጌታ ይክበር አቺን ስለሰጠን ❤ብቻ በቃላት ለመግለፅ ከባድ ነው🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@abomashuremu9768
@abomashuremu9768 2 жыл бұрын
ሁሌ አዲስ፤ የማይጠገቡ ቃላቶችና መዝሙሮች፤ ለጸሎትና ለምልጃ የሚጋብዙ ዜማዎች። በብዙ ተባረኪ አዚ 👏👏🥰🥰 😍
@saved1580
@saved1580 4 ай бұрын
❤️ኢየሱሴ ፍቅሬ❤️ ኢየሱሴ ማሬ❤️ ኢየሱሴ አዳኜ❤️ ኢየሱሴ ንጉሴ❤️ ሙሉ ቤተሰቤን በእጅህ ሰጠው። ከኦርቶ ወተው ወደ እውነተኛው እግዚአብሔር ብቻ በመንፈስና በእውነት ወደሚመለክበት ቤተክርስቲያን ይቀርቡ ዘንድ በስምህ ለመንኩኝ። ለኔ የበራልኝ ይባራላቸው። በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን።
@sebelhaile7651
@sebelhaile7651 6 ай бұрын
I Am ortodox but this song yeleyal getan my sister asebeye geta abzeto yebarkeshe❤❤
@etalemtamrat
@etalemtamrat 2 жыл бұрын
መቼ ይደገም ይሆን ያ ቅዱሱ concert እዛ ነበርኩኝ እንደአጋጣሚ። ልክ እኔ A A በገባሁ በሁለት ሳምንት our PM 1Milion Disapora ጋበዙ። ግን መቼ? እየሱስ ጌታ ነው። አሜን
@rahel737
@rahel737 2 жыл бұрын
የተባተረክሽ የታደልሽ ነሸ ክብር ምስጋና ውዳሴ ለሚገባው ለጌታች ለእየሱስ ክርስቶስ ከመመሥከር የበለጠ የለም እነሱስ የዘላለም ጌታ ነዉ
@estifanosberta-samuel2570
@estifanosberta-samuel2570 2 жыл бұрын
አቤት እነዚህን ውብ ግጥሞች ጌታ ሳይዘምር ልቤ እንዴት ክፍት ነው!! አዜብ ይባርክሽ በእግዚአብሔር ፊት ለደከምሽው ጊዜ:: ለነፍሴ እንደዚህ አይነት በረከት ነሽ ቪዲዮውን መድገም እና ማልቀስ ማቆም አልችልም። ❤️😍🙏🏽🙌🏾🙌🏾😭
@kalebtadesse7266
@kalebtadesse7266 Жыл бұрын
Everytime I get lost in darkness your songs bring me back to life (jesus) azebiy geta yebarkesh
@azebhailuofficial
@azebhailuofficial Жыл бұрын
Haleluya
@deboradawite4527
@deboradawite4527 Жыл бұрын
ወንጌል ማለት ነው መልክቱ የጌታን ብቸኛ ጌትነት፣ አዳኝነት ፣ አማላጅነት ፣ ጠበቃነት ፣ ውስትናነት የሚናገር ሀሌሉያ ነፍሴ ረሰረሰች።
@SenteSente-ov4cu
@SenteSente-ov4cu 21 күн бұрын
ጌታ ብለህ እንደገና አማላጅ🤔
@zelalemtsega8102
@zelalemtsega8102 Жыл бұрын
በምስጋና የተፈራህ ፣ የክብር ዘውድ የጫንከው ....!! ክብር ለአንተ ብቻ ይሁን ! ይህን ንጉሥ በማምለኬ ነፍሴ ሐሴት ታደርጋለች! ተባረኪ
@samsonmesfun9243
@samsonmesfun9243 Жыл бұрын
May our Jesus bless you. I’m from Eritrea 🇪🇷 your mezmur blessing me 🙏 Hebrews 13 8 Jesus Christ the same yesterday, and to day, and for ever. Amen
@jesusismaeverything7589
@jesusismaeverything7589 2 жыл бұрын
ኣዚየ ሽኮር ክፈትወኪ እኮ ተባረክለይይይ from eri 🇪🇷
@tesfayekifle7092
@tesfayekifle7092 Жыл бұрын
AZET ZEMENISH YIBAREK HULI GIZE YIHEN MIZIMUR SISEMA HIWOYITE YETADESAL GOD BLESSED
@belayneshbelaynesh5735
@belayneshbelaynesh5735 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አገልግሎትሽን ይባርክልሽ
@walte3994
@walte3994 9 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህንን መዝሙር ስወደዉ❤❤❤
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh 9 ай бұрын
የፈጠረሽ ጌታ ሲመለክ ደስ ስለሚልሽ።እርሱ የሁሉ ፈጣሪ ነው።
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 7 ай бұрын
Geta Eyesus kiristosin widid argut.
@እየሩሳሌም-ኈ6የ
@እየሩሳሌም-ኈ6የ 2 ай бұрын
የለህም እኩያ የለህም መሳይ ኦኦኦኦኦ ልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@tsedeniaassefa1223
@tsedeniaassefa1223 Жыл бұрын
I just can't stop listening to this song! God bless you dear Azeb ❤
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 2 жыл бұрын
ዎው ዝማረሽ እንዴት ይባርካል እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ ደግሞም አንቺን ለኛ ልዩ ስጦታ አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ለዘላለም የተባረከ ይሁን!
@biezi____tube5407
@biezi____tube5407 6 ай бұрын
እደዚህ አይነት መዝሙር ብዘምሩ ሁሌ እደዛ ከመጮህና ከመዝለል
@frezwudchanyalew2012
@frezwudchanyalew2012 2 жыл бұрын
ዋውውውው! እኔ እኮ ምን እንደምልሽ በቃ ድሮም በጣም ነበር የምወድሽ አሁን ደግሞ በጣም በጣም በጣም ፀጋሽ ጨምሯል አቦ አይወሰድብሽ !!!
@familychannel9844
@familychannel9844 2 жыл бұрын
[ ] የለህም መሳይይ.. የለህም መሳይይ.. የለህም መሳይይ ..በምድር በ ሰማይይይ ...😶‍🌫️ [ ] የለህም እኩያያ..የለህም እኩያያ..የለህም እኩያያ ኦ ሀሌሉያያ!💫☻️
@ትዝታሥማቸውምስራቅአማራፋ
@ትዝታሥማቸውምስራቅአማራፋ 2 жыл бұрын
አሜን አምልኮ ሥለትውልድ ሁሉ ወደፊቱ ይድረስ ያርግ እግዚያብሔር ያሽተው ። ታላቅ የማዳን እጁ ይዘርጋ ትውልድን ከገዳይ ያስጥልበት ፥ የሕፃኑን ነብስ የሚሹት ሲጠፉ ያን ጊዜ ደሞ እኛም በተቀደሰው ስፍራ አመት በአል እናደርጋለን ስእለታችንን በምስጋና እንከፍላለን ።
@learnguitarandworship6894
@learnguitarandworship6894 2 жыл бұрын
ከብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ብዙ አምልኮ ብዙ ስግደት አሁንም ይሁንልት እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ሃሌሉያ wooooooooooooow ዘመንሽ ይባርክ አዘዬ😊😊😊😊
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 2 жыл бұрын
አሜን ዘማሪት አዘብ በጣም የሚወድሽ የጸጋ ስጦታዎችሽ በዝማሬሽ እባረካለሁ ዘመንሽ ይባረክ ጸጋም ይብዛልሽ እናመሰግንሃለን እግዚአብሔር ሆይ ከፍ ከፍ በል ኢየሱሴ እንወድሃለን በምስጋና እናወድስሃለን ።
@Sanaayit.-.iyeesuusiye.
@Sanaayit.-.iyeesuusiye. Ай бұрын
Ameen.ameen Ameen.ameen Ameen.ameen Ameen.ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤yebalay.yeenee.abaaat..azebiye.zamanish.yibaarek
@helmegnawasintu8084
@helmegnawasintu8084 Жыл бұрын
አዚዬ እኔ መዝሙሮችሽ ይነኩኛል አሁንም እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ ... በእውነት መዝሙርሽ ከሁሉም በላይ ሆኜ ከፍታ ላይ የጣለኝ ይመስለኛል። ችግሮቼን ፈተናዎቼን ጭንቀቶቼን ረግጬ ከጌታ እግር ስር እንደወደኩ ሁሉ ይሰማኛል። ዘመንሽ ይባረክ!💙
@amanahmed8838
@amanahmed8838 2 жыл бұрын
I was crying while watching this video. What a great song, great singer and band. Thank you for sharing.
@bezawitmeshesha210
@bezawitmeshesha210 2 жыл бұрын
ሰምቼው ሰምቼው እማልጠግበው ድንቅ መዝሙር ጌታ ይባርክሽ አዚዬ
@tsegayohannes5857
@tsegayohannes5857 Жыл бұрын
አዚዬ ፀጋ ይብዛልሽ እወድሻለሁ!
@kokebtube2113
@kokebtube2113 2 жыл бұрын
am orthodox gn getan eheeeen mezmur befqr wdddd tebareki
@tsegayirdaw8531
@tsegayirdaw8531 2 жыл бұрын
ተባረኪ መዝሙሮችሽ ሁልጊዜ ይባርካሉ መንፈስ ቅዱስ አለባቸው 🙏🙏🙏
@Mihireteab_Belete
@Mihireteab_Belete 2 жыл бұрын
We will worship him forever. Also in heaven, we will worship our Lord Jesus with his angels. Worship has no ending. God bless you.
@BethelTeferra
@BethelTeferra 2 жыл бұрын
amen
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
ጌታየ ኢየሱስ ሆይ በደምህ የገዛኽው ህዝብ ሲያመልክህ ሳይ ልቤን ደስ አለው ስላስባስብከው ህዝብ ስምህ ይባርክ
@TedyTamirat-hz7ht
@TedyTamirat-hz7ht 9 ай бұрын
አዜብ መዝሙርሽ ከኖርሽባት እንደሆነ ያስተውቃል ጌታ እግዚአብሔር ወደ እርሱ እስክኔድ ወይ እርሱ ወደ እኛ እስክመጣ ይጠብቅሽ ትውልድን ልውጥ አፉን ከፍቶ ከተዘጋጀው አውሬ ተዳግ ተውጬ የቀረሁበት እና ከሆሳዕና 6KM ጋቦ መ/ኢ ቤ/ክ ወርሽፕ ስናገለግል የነበረውን የመንፈስ ቅዱስ አብሮነትን ሰስብ የጋርመኛል እግዚአብሔር በርኮሻል እንግዲህ ጫምሮ ጨመምሮ ይበርክሽ ምክርሽን እጣብቃለሁ ደስታ እባለላሁ ተለቅ እህቴ ተበራክ ይህ ስልክ ግን የኔ አይደለም South Africa ከጋበው ወር አልሞላምና የኔን ሰሞኑኑ ጋዝቼው ሁሉምንም ቻናሎችን አድ አራግልሻለሁ ጌታ ይጠብቅሽ እስከዚያው በዝም መገኛት እችለለሁ።
@azeb8385
@azeb8385 2 жыл бұрын
አዜብየ ውይ ስወድሽ ብርክ በይልኝ ያላቅሸው ከፉ ያደረግሸ በመከራው በሞቱ ደግሞ በትንሳኤው አለምን ያናወጠው የይሁዳ አንበሳውን መድሀኒታችንና ጌታችንን እየሱስ ክርስቶስን በአምልኮ ከፉ አርገሽ አብረን በአምልኮ በዝማሬ ባዲስ ቅኔ እኩያ የሌለውን የነገስታት ንጉስ ለሆንው ለታረደው በግ ሀይልና ባለጠግነት ጥበብም ብርታትም ክብርም ምስጋና በረከትም ሊቀበል ይገባዋል እንደሚል ቃሉ እኛም በፊቱ ወድቀን እንስግድለታለን እናክብረዋለን ተባረኪልን ፀጋውን ያብዛልሽ ፊቱንም ያብራልሽ በሌሊት መዝሙርን የሚስጥ አባ አሁንም ይጨምር ያብዛልሽም አዲስን ቅኔ በአፉሽ ያስቀምጥ ኑሪልን
@JabezAbayneh
@JabezAbayneh 8 ай бұрын
በአዲሱ ዓመት በሚኒሶታ ውስጥ ከእርስዎ ጋር መገናኘት አስደሳች ነበር። እንዲህ ላለው ሰማያዊ አምልኮ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!
@kokobk4017
@kokobk4017 2 жыл бұрын
አምልኮ መልካም ነው ነገርግን ለምንድነው እንደዳንስቤት የተለያየ ማብራት ቀጥሎ ጨለም እያለ አዳራሹን የናይት ክለብ አስመስለው አዜብዬ አንቺን ጌታ ይባርክሽ ግን እንደዚህ ሲሆን ጥለሽ ውጫ ያሳፍራል እየሱስ እራሱ ብርሃን ነው
@tsiontesfay6008
@tsiontesfay6008 2 жыл бұрын
አንች የተቀባሽ ድንቅ ሴት እና ምሳሌ ነሽ ተባረኪ። በጣም አከብርሻለሁ እወድሻለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤
@Edengidey581
@Edengidey581 6 ай бұрын
Heart touching gospel song praise God. You ae blessed sister Azebe you are Loved❤️🙏
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
ይህን መህን ግጥም ስምቸ አለማልቀስ አልችልም ። አዜብየ ጸጋው ይብዛልሽ በእውነት የአምልካችን ማነትቱን ስለምትዘምሪ አብዝቸ ከመስማቴ የተነሳ በብዙ እወድሻለሁ አሁንም ጸጋው ይጨመርልሽ
@deboradawite4527
@deboradawite4527 Жыл бұрын
ሁሉ በመንፈስ መመላለስ ከጌታና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ህብረት ማድረግ እንዲህ አይነት ዝማሬና አምልኮ ይወጣል ። ከጭፈራና ስጋ ስጋ ከሚሸት ዝማሬና ጩኸት ይታደገናል ዘመንሽ በቤቱ በክብር ይለቅ እህቴ።
@roziroza3655
@roziroza3655 Жыл бұрын
ዋውውውው ሃሌሉያያያያ የናዝሬቱ እየሱስ ክበር ላንተ ይሁን ሃሌሉያያያያያ ተባረኪ የምወድሽ አዙ በከፍታው ያቁምሽ ከዚ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ
@lilytilahun2710
@lilytilahun2710 2 жыл бұрын
Esey Esey Esey ellelelelelelele!!!!! Eski meret lay ledefana lamlkew elelelelelelele
@dawitmarkos5982
@dawitmarkos5982 2 жыл бұрын
አሜን ያለልክ ያለገደብ ከፍ ከፍ ያልከው የለህም መሳይ በምድር በሰማይ እናመልክሀለን አሜን ተባረኪ
@asliigobanaa1479
@asliigobanaa1479 2 жыл бұрын
Tebareki yene ena
@asliigobanaa1479
@asliigobanaa1479 2 жыл бұрын
Enat ufff geta berkrek yargesh
@hosnimubarik7236
@hosnimubarik7236 Жыл бұрын
ተባረኪልኝ። ጌታን ሳለውቀው ያኔ በአለም እያለሁ። መዝሙሮችሽን ስሰማ አለቅሳለሁ ምክንያቱም እግዚአብሔርን የምጠሪበት መንገድ ልብ ውስጥ ይገባል
@rabumamilisha3815
@rabumamilisha3815 2 жыл бұрын
I can't stop listening this song... you are so blessed aziye 🥰🥰
@enku7630
@enku7630 Жыл бұрын
ዝማሬዎችሽን በምሰማበት ቦታ ሁሉ የመንፈስ ቅዱስ መገለጥ እንዳለ የሚሰማኝ እኔን ብቻ ነው ግን? ተባረኪልኝ እህቴ። ነፍስን የሚያለመልም ዝማሬ
@truthful9311
@truthful9311 2 жыл бұрын
Ufffffff.ጌታ መች ይሆን እንዲህ አይነት የአምልኮ ቤቶች ሁሌለመገኘት እድል የሚሰጠኝ። አዚና ተባረኪ
@TesfaTv2022
@TesfaTv2022 2 жыл бұрын
አዚዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ።
@senigezu
@senigezu Жыл бұрын
እግዚአቢሔር አብዝቶ ይባርክሽ፤ ጸጋዉን ያብዛልሽ፤ እጅግ የሚባርክ አምልኮ ነዉ፤ 💯💯💯
@binyamwondemagegn1390
@binyamwondemagegn1390 2 жыл бұрын
ምን አይነት ለክርስቶስ የተለየ ድንቅ አምሮ ነው ያለሽ አዙ ብሩክ እኮ ነሽ የኔ እናት ይሄን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም ።
@molitoabayneh4168
@molitoabayneh4168 Жыл бұрын
Me too
@buzetadesse8594
@buzetadesse8594 Жыл бұрын
Haleluya eyesus lezelalem geta new
@Tyyhd45fgggy
@Tyyhd45fgggy 2 жыл бұрын
The most powerful song in jesus name😍😍
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Жыл бұрын
የተወድሽ አዜ ፀጋ ዬብዛልሽ
@eskenderyebegaeshet3835
@eskenderyebegaeshet3835 8 ай бұрын
እናመልክሀለን ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ከፍ ያለ አምላክ የእግ/ር ልጅ ጌታ ነዉ
@Danitube2162
@Danitube2162 2 жыл бұрын
የተባረክሽ የትውልድ እናት ነሽ።።ዘመንሽ ይባረክልን❤❤ በጣም እንወድሻለን።።አንቺ ከበረከቶቻችን መሃል አንዷ ነሽ።።።እናንተን የሰጣን ጌታ ይባረክ❤❤
@serawiteyasu-vc9fc
@serawiteyasu-vc9fc Жыл бұрын
Enate tebarki bemezmurochish endebarekshin
@melkamumerid827
@melkamumerid827 5 ай бұрын
የእግዚአብሔርን ክብር የሚናገሩ ዝማሬዎች መንፈሳዊ ጉልበታቸው ድንቅ ነው ❤❤❤
@danababa591
@danababa591 Жыл бұрын
ወዮዮዮዮዮ በዚህ ጉባኤ የተገኘ ሰው እንዴት የታደለ ነው ወወወወወወወወ በጣም እድለኛ ነው። ያድናልልልልል ኢየሱስ ወወወ ሃሌሉያያያያያያ👏👏👏👏 ክብር ሁሉ ለገናና ለንጉሥ ለኋያልልልልልል አምላክ ይሁን እልልልልልልልልልልል ወወወወ ማሚዬዬዬ ይብዛልሽሽሽሽ ሌላ ምን ይባላል🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤🔥❤🔥❤🔥📖🔥🎸🔥🔥🔥❤ ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን 🙆❤❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥
@MahletDejena
@MahletDejena 6 ай бұрын
ጌታ ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@yoditlegese6381
@yoditlegese6381 2 жыл бұрын
ለትውልድ በረከት ስለሆንች ተባረኪልኝ የተወደድሽ
@msrajm6899
@msrajm6899 2 жыл бұрын
ዉይይይይይይይይይ ምን አይነት መዝሙር ነው የእግዚአብሔር መንፈስ የሞላበት ነው ዘሜንሽ ይለምለም ዉዴ
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመን ዘላለምሽን ይባርክ ለምልሚ
@Dinsa-bg6gt
@Dinsa-bg6gt 2 ай бұрын
“እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤” - ቲቶ 3፥5“የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።” - ሮሜ 12፥2“እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤” - ቲቶ 3፥5
@AbebayehuAbera-pd2ct
@AbebayehuAbera-pd2ct Жыл бұрын
አዜቢዬ እወድሻለሁ እግዚአብሄር ፍላር ነሽ የ10 አመት ልጅነች ኢየሱስ ካንች ጋር ይሁን። ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@solalamariam5509
@solalamariam5509 2 жыл бұрын
Aziye anchin silefeteresh God yimesgen and anchor satisasichii hiwotishin le zemare agelgilot silesetesh teberekii.
@Aschalewmekuriw
@Aschalewmekuriw 3 ай бұрын
ሀ ለ ሉ ያ አለም በሙሉ ይሰማ እየሱስዬ የምጣፊጥ ሰምኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
@prophetkebedeayudanofficia5578
@prophetkebedeayudanofficia5578 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዛሬም ቅሬታዎች አሉት አዜብ ፀጋ በዝቶልሻል
@biniyamHackingboss
@biniyamHackingboss 10 ай бұрын
zerish yibarek
@fetenugelawseyoum1007
@fetenugelawseyoum1007 Жыл бұрын
Elelelelelelelelelelel Amen Amen! Hale luyaaaaaa!!!!! Egziyabeher yibarekesh yichemerelsh
@zinabukufaofficial5808
@zinabukufaofficial5808 9 ай бұрын
Singer Azi were listening to your songs from my childhood really they uplifting me too. You are blessed
@danielalemu8260
@danielalemu8260 11 ай бұрын
Yene konjiye enat hule zamir geta zemenishen yebarik❤❤❤
@Andualem-oj6tg
@Andualem-oj6tg Жыл бұрын
አቤት ሰላሜ ተባረክ እየሱስ
@Biqilaa-Kabbadee
@Biqilaa-Kabbadee 2 жыл бұрын
Kana faarfannaan!! Barrikee haa eebbifamu. Original Gift.
@MuseGebereslassie
@MuseGebereslassie 13 күн бұрын
ክርስቲያን ነኝ ክርስቶስን ስም መስማት ባልፈልግም መስማት እዳለብኝ ለውስጤ እነግረዋለው
@FasilabonhufasilFadilabonh
@FasilabonhufasilFadilabonh 6 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስም ይባረክ ክብሩን ሁሉ ጠቅልሎ ይውሰድ
@jesusiscoming-repent
@jesusiscoming-repent 2 жыл бұрын
Oh this God deserves a lot of praise and worship... He is loving, truthful, everlasting, ever ruling, merciful, kind, all-knowing, powerful and the foundation of all 🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@kenbonnurgi6255
@kenbonnurgi6255 Жыл бұрын
yea, it is us who don't deserve to praise and worship him.
@biruk-furniture
@biruk-furniture Жыл бұрын
የለህም መሳይ ❤❤
@hareghareg9507
@hareghareg9507 7 ай бұрын
iam ortdox but l like this mezamur
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 65 МЛН
ካህኔ  by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"
9:37
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 5 МЛН
Azeb Hailu 6 Full Album
1:10:23
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 66 М.
አቤት ምህረት የበዛለት || ጥበቡ ወርቅዬ || Tibebu Workeye
22:11
Paul Christ's Gospel Media - Tibebu Workeye
Рет қаралды 922 М.
AZEB HAILU VOL. 2
1:13:57
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 716 М.