Tseloten Ysemal by Azeb Hailu with Kingdom Sound ጸሎቴን ይሰማል አዜብ ሀይሉ Live Concert "Dink Sitota"

  Рет қаралды 1,157,417

Love and Care Ethiopia

Love and Care Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер
@መልህቅ12
@መልህቅ12 7 ай бұрын
አሜን አሜን አባቴ ፀሎቴን ይሰማል አዚዬ ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤
@naniaklilu9412
@naniaklilu9412 2 жыл бұрын
የሰማያት ዳርቻ ሰሪ የምድርም ሁሉ ፈጣሪ አንተ አይደለህም ወይ እግዚአብሔር ኤልሻዳይ ኧረ አንተ አይደለህም ወይ እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ አላቋርጥ ማንኳኳቴን እስኪከፈትልኝ ደጁ ፀሎቴንም እስኪሰማ እስኪዘረጋላኝ እጁ ዘንበል እስኪል ከዙፋኑ እስኪበዛልኝ ምሕረቱ ዝም አልልም አላቆምም መፈለጌን ማየት ፊቱን እግዚአብሔር በዙፋኑ ያለው ፀሎቴን ይሰማል አውቃልሁ አምላኬ በማደሪያው ያለው ይራራል ይምራል አምናለሁ ( 2x) እስኪለወጥ በምስጋና የለቅሶ የእንባ ጩኸቴ ሙሉ ሆኖ እንኪመጣ እስኪለቀቅ በረከቴ ከአንደበቱ እስኪወጣ የበረከት ንግግር አልነሳም ዞር አልልም ከዙፋኑ ከእግሩ ስር እግዚአብሔር በዙፋኑ ያለው ፀሎቴን ይሰማል አውቃልሁ አምላኬ በማደሪያው ያለው ይራራል ይምራል አምናለሁ ( 2x) የተስፋውን ቃል አስቦ ሊፈጽመው እስኪነሣ የምድሬኔም ኃጢአት በደል ይቅር ብሎ እስኪረሳ ክብሩን ዳግም እስኪመልስ በቅዱሱ ማደሪያው አላቆምም ግርግሬን እስኪነሣ ከስፍራው የሚሰማ የሚመልስ የሚምር ነው የሚራራ ( 2x) በጎነቱ እጅግ ብዙ በሞገሱ የተፈራ ( 2x) ቸር እንደእርሱ ስለሌለ በምድር ቢሆን በሰማይ ( 2x) አንዲቷም ቀን አታልፍብኝ ያምላኬን ፊቱን፡ ሳላይ (፬x)
@zaritudaniel1428
@zaritudaniel1428 2 жыл бұрын
🙏
@yrgalemabate3172
@yrgalemabate3172 2 жыл бұрын
Tebarek
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Жыл бұрын
ናኒዬ እናመሰግናለን
@eden9929
@eden9929 Жыл бұрын
Thank you!
@Wudeeee
@Wudeeee Жыл бұрын
Tnx ❤❤❤
@MikasPictures
@MikasPictures 2 жыл бұрын
ይህ ዝማሬ በብዙ የተባረክንበት ነው ዛሬ እንደ ሀገር ላለንበትም ሁኔታ ፅኑ መልእክት ነው ሁላችንም ወደ ሚሰማ ሰምቶም ወደ ሚመልስ አምላክ የሁሉም መፍትሄ ወደ ሆነው እንፀልይ ፀሎትን ይሰማል አዚዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@getayalewe1009
@getayalewe1009 2 жыл бұрын
Mikas Picture. thank you for your great service. bless all your agelgelot..
@feventeklemicheal3289
@feventeklemicheal3289 2 жыл бұрын
Azabey more blessing to u
@yemiserachworkineh1888
@yemiserachworkineh1888 8 ай бұрын
ተባረኪ
@yemiserachworkineh1888
@yemiserachworkineh1888 8 ай бұрын
​@@getayalewe1009❤❤❤❤❤❤❤
@amenashko0988
@amenashko0988 2 жыл бұрын
በእምባዬ ጀምሬ በእምባዬ ጨረሰኩት ዘመንሽን በክብር ጨረሺ ምን እላለሁ እንዳሁኑ ዘመን ዘማረያን መቅለል እና መወረድ አይሁንልሽ
@KalabBaze
@KalabBaze Жыл бұрын
ልቤ ሲሰበር የምፅናናበት መዝሙር ነዉ ጌታ እየሱስ በብዙ ይቤርክሽ አዜብዬ እወድሻለሁ
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀሎቴን ይሰማል አምናለው ጌታ ሆይ ልመናችንን ስለምትሰማን እናመሰግንሀለን ምድሬም ባንተ ትታሰባለች ይህን አልጠራጠርም የተማፅኖ ድምፃችን አንተ ትመልስልናለህ 🙏🙏🙏🙏 አዚዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ 🙌🙌❤️🙏🙏💎🥁🎻🎹🎉💎💎💎👏👏
@geneteden4343
@geneteden4343 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እግዛብሄር ካላሰባት እና ፊቱን ካልመለሰላት በቀር ታላቁ ጨለማ እጅግ ያስፈራል 🤔
@fitsumshimelis5193
@fitsumshimelis5193 Жыл бұрын
@@geneteden4343 p
@yergalemdebesay7465
@yergalemdebesay7465 10 ай бұрын
Plplloœ of f9😅​@@geneteden4343
@MenbereTolla
@MenbereTolla 7 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊
@meserettefera6811
@meserettefera6811 2 жыл бұрын
አንዲቷም ቀን አታልፍም እፀልያለሁ እኔም ከሚያምኑት ወገን ነኝ
@ayelechchre7734
@ayelechchre7734 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ትልቅ ነው አልፋ ኦሜጋ ኤልሻድልይ አዶናይ ሁሉም ቻይ ነው የኔ ንጉስ
@ayanadawit2354
@ayanadawit2354 Жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ
@dannybeauteysalon8211
@dannybeauteysalon8211 2 жыл бұрын
አሜን የሚሰማ የሚመልስ አለ በዙፋኑ አዚቲ ተባረኪ
@efoyafrica-psychologistama2633
@efoyafrica-psychologistama2633 2 жыл бұрын
መዝሙር 145 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁸ እግዚአብሔር ለሚጠሩት ሁሉ፥ በእውነት ለሚጠሩት ሁሉ ቅርብ ነው። ¹⁹ ለሚፈሩት ምኞታቸውን ያደርጋል፥ ልመናቸውንም ይሰማል ያድናቸዋልም።
@Talk-about-Life
@Talk-about-Life 2 жыл бұрын
Oh! My God! With this song, my mind went back to Mogadishu, Somalia's dessert, where I was a young, helpless boy praying to the Lord to rescue me from pirates, Islamic militants, and gangs. "አላቋርጥም ማንኳኳቴን " - Continuing in prayer always and not losing heart while doing so is demonstrated as persistent or what Singer Azeb called “knocking tirelessly” prayer.
@azebkebede1924
@azebkebede1924 26 күн бұрын
እግዚአብሄር ጸሎትን ይሰማል ይመልሳል ይፍርርዳል ! ተባረኪ ሁልጊዜ ሠማው አዲስ የሆነ አቅም ጉልነት የሚሰጠኝ ድንቅ መዝሙር ነው ። ትናንት ሰምቶኝ ዛሬ በአረፍት በሰላም በጤና አለሁ ክብር ለእርሱ ለገናናው ይሁን !!!
@Mimitwa
@Mimitwa 2 жыл бұрын
7:45 ሳይሽ እንባዬ መጣ የኔ እናት.... ስለ ፀላይነትሽ ሁሉ ነገርሽ ይናገራል። እወድሻለሁ በጣም ነው የማከብርሽ ጌታ ይመስገን ባንቺ ስለሚሰራው ሁሉ።
@mazigedlie7157
@mazigedlie7157 Ай бұрын
ባንዳች ነገር አንጨነቅም በዚህ ደስ ይለኛል ሃሴት አደርጋለሁ የምወደው ጌታ በርግጥ ይሰማል አምናለሁ ይመልሳል
@eyerusalemnegiyaofficialch5641
@eyerusalemnegiyaofficialch5641 2 жыл бұрын
One of my favorite song still Timely message Azibiyee u r so blessed 😇 🔥🔥🔥🔥🙏😍
@sarahghabte
@sarahghabte 2 жыл бұрын
Can you share the original audio
@amenashko0988
@amenashko0988 2 жыл бұрын
ጄረ አንደት አነደምወድሽ
@antetad4123
@antetad4123 Жыл бұрын
አሁን ላለንበት ጊዜ መድሃኒት የሆነ መዝሙረ ነዉ❤❤❤❤
@ZewduDedefa
@ZewduDedefa Жыл бұрын
azeb betam yemwedesh zemari nesh ahone gena 17 ameta naw wedefit endanchi ena ende lily bebzw hezb fet yea gatan sem yemetetera sate yaregeng ❣❣❣❣betam naw yamewedesh
@kebebushgebure6858
@kebebushgebure6858 2 ай бұрын
100 ፔርሴንት እኔ አምነላው ልማናችን እግዚአብሔር ይሳማል እርሱ መልካም ነውና ስሙ ለዘለላም ይባራክ
@HanaAsefaHana
@HanaAsefaHana Ай бұрын
የእግዚአብሔር ክንድ ሆይ ተነስ በዚህ ዘመን ስለ ትውልዱ ስለ ህፃናት እናቶቾ አባቶች ሰለ ወወጣቶች ስለ ነገስታቶች ይነሳለል
@user-iv1qh6ei6c
@user-iv1qh6ei6c 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በዙፋኑ ያለው ጸሎትን ሰምቶ ይመልሳል ለምድሬ አሜን ጌታ ይባርክሽ አዜብዬ
@HsjJso-n7l
@HsjJso-n7l Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ፀሎት የምሳማ እ/ር ይማስጌን❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@agapelove5894
@agapelove5894 2 жыл бұрын
እውነት ነው የሚሰማ የሚመልስ አምላክ አለ በሰማይ ዘማሪት አዜብ ተባረኪ ዘመንሽ የበረከት ይሁን።
@hannagetachew338
@hannagetachew338 Жыл бұрын
እጅግ መታደል ነው የክበር እረፍት
@emnetabesha4032
@emnetabesha4032 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በእርግጥ ፀሎትን ሰምቶ ይመልሳል!
@Samri-zn
@Samri-zn 3 ай бұрын
Amen If you're reading this, may God answer your prayers In Jesus name. Amen. And I do not want to study, all i wanna do is worship worship but i have exam tomorrow 😂😭
@ruhamahaile5133
@ruhamahaile5133 2 жыл бұрын
I am still the one who belives in the mercifully God who hears and give an answer for prayers!!! አዚዬ የአባቴ ልጅ !!መንፈስ ቅዱስ የሞላበት በስሜት ያልተዘመረ እድለኝነቴ!! ሰምቶ የሚመልስ አምላክ አለን ዝም የማይል ኡፍፍፍፍፍፍ ረሰረስኩ❤️❤️❤️🙌
@jesusistheway9499
@jesusistheway9499 Ай бұрын
Amen Amen Amen Iģźiabiher tselòten yosemal bewrniiQn nelsen yoo yomexaal.' Amen !
@HanaWudineh
@HanaWudineh Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤አሜን አሜን የኔ ጌታ ትራራልኘለህ ትሰማኛለህ ትመልስልኛለህ ተመስገንንንንንንንንንንንንንንን
@hana-dy3in
@hana-dy3in 2 жыл бұрын
ተባረኪልኝ
@tsigebelette9746
@tsigebelette9746 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር በረከት ከእንቺ ጋር ይሁን 🙏🙏
@ኢትዮጵያዊነኝ-ከ1ሠ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ከ1ሠ 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@HanaYohannes-h4t
@HanaYohannes-h4t Ай бұрын
አምነዋለው ይሰማኛል🥰🥰🥰🥰 ይመልስልኛል 🙏🙏🙏🙏
@liusilas4308
@liusilas4308 2 жыл бұрын
it is timely message for me & my country አዜቤዬ ተባረከሻል 😍😍😍እወድሻለሁ😍😍😍
@aidag5536
@aidag5536 Жыл бұрын
Thank you for this reminder, Azeb Hailu, that in fact, God is listening and has never stopped. To anyone reading this, don't stop praying, stay hopeful, be patient, trust in Him always, He is faithful, He is merciful and He is true. Jesus paid a huge price for you! 🙏 So, take courage, have faith, be strong and never give up. He is for you! ✝=💜
@elsaassefa4721
@elsaassefa4721 6 ай бұрын
አዜብዬ በመዝሙሮችሽ ሁሉ ሁል ጊዜ እባረካለሁ ዘመንሽ አገልግሎትሽ ለዘላለም ይባረክ !የሰጠሽ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አሜን!
@BirhanuAbusha
@BirhanuAbusha Ай бұрын
Amen ameeen inde anich yalutin sila satagni geta sumu yibareki
@dagmawisolomon4608
@dagmawisolomon4608 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስለምድራችን ፀሎታችንን ይሰማል: እኔም ከሚያምኑት ውስጥ አንዱ ነኝ እግዚአብሔር ፀሎትን ይሰማል
@Tigty-o7c
@Tigty-o7c 2 ай бұрын
አግዚአብሔር አለ በዙፋኑ 🙏🙏 ተበርክ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ይባረክሽ
@addisuabayeneh3733
@addisuabayeneh3733 2 жыл бұрын
Amen Amennn ልመናንና ምልጃን የሚያደምጥ ሁሉንም በጊዜው መልካም የሚሰራ የተፈራና የተከበረውን አምላካችን በማደሪያው ያለው ይክበር ሰሙ ዛሬም ለምድራችን ሰላምን በረከቱን ለውጡን ያመጣልናል ስው ይክበረ የናቶችን ያባቶችን የኛም የወጣቶችን ልመናና ምልጃ ሊሰማ አንዲቷም ከአይናችን የፈሰሰችውን እምባ ሊያብስ ይመጣል 🙏❤
@simonersino7616
@simonersino7616 Ай бұрын
አሜን ይሰማል!
@asegidsintayehu
@asegidsintayehu Ай бұрын
ጌታ የተመሰገነ ይሁን ለዘለዓለም
@sisayshariff6102
@sisayshariff6102 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እውነት ነው አንኩአካለሁ ለዙፋኑ ላለው
@bayissayadete2004
@bayissayadete2004 2 жыл бұрын
አዎ! አሜን! ጌታ ፀሎትን ይሳማል፤ ሰምቶም ይመልሳል፡፡ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ!
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn Жыл бұрын
የልጅነት ትዝታዬ ይሄ መዝሙር
@yamitereka9876
@yamitereka9876 2 жыл бұрын
Yemisema yemimeles yemimer yemirara amlak alen azu geta abzetu yebarkesh
@matyzeleke281
@matyzeleke281 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነው ዘመንሽ ዘርሽ ይባርክ ❤❤❤❤❤
@tadessebekeshie7231
@tadessebekeshie7231 2 жыл бұрын
What a worship! Praise the Lord!!!
@tehutTadesse
@tehutTadesse 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ❤❤❤❤❤
@alexdabe5314
@alexdabe5314 2 жыл бұрын
ለትውልድ ሁሉ በረከት ነሽ
@fikremandefro4899
@fikremandefro4899 Жыл бұрын
የሚሳማ... የሚመልስ.. የኔ ጌታ ክብር ለአንተ ይሁን...
@SaraZelalem-p4n
@SaraZelalem-p4n 11 ай бұрын
Azeb geta abzto abzto yibarksh kezi belay tsgawn yabzalsh zemensh begeta bet yilek betam new mwedsh mezmurochish demo betam powerfull nachew be blessed❤
@AlemituDelga
@AlemituDelga 4 ай бұрын
Amen Amen tebarek geta tsegahuni yabizalishi ❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@HkHk-lk7qk
@HkHk-lk7qk 3 ай бұрын
አባቴ ጌታእግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤❤አዚቲ
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ይሰማል
@TadelechNagasaa-up5ry
@TadelechNagasaa-up5ry Жыл бұрын
እርፍ የሚያረግ መዝሙር ተባረክልኝ
@israelabebe1751
@israelabebe1751 Жыл бұрын
አሜን የምሰማ ደግሞ የምመልስ አምላክ አለን🙏🙏🙏 ፀጋ ይብዛልሽ
@ebenezerashenafi8916
@ebenezerashenafi8916 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በዙፋኑ ያለው ጸሎቴን ይሰማል አውቃለሁ አምላኬ በማደርያ ያለው ይራራል ይመራል አምናል አሜን አዙዬ ዘመንሽ ይባረክ😍!
@ammanuelbekeletilahun9526
@ammanuelbekeletilahun9526 6 күн бұрын
Isaiah 62 6-7: ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ጕበኞችን በቅጥርሽ ላይ አቁሜአለሁ፤ ቀንና ሌሊት ከቶ ዝም አይሉም፤ እናንተ እግዚአብሔርን የምታሳስቡ፥ ኢየሩሳሌምን እስኪያጸና በምድርም ላይ ምስጋና እስኪያደርጋት ድረስ አትረፉ ለእርሱም ዕረፍት አትስጡ።
@meazakidane72
@meazakidane72 Жыл бұрын
በእውነት ልቤ በሀሴት ሞላ ጌታ ባርኮሻል
@tsedeniamekuria2777
@tsedeniamekuria2777 2 жыл бұрын
የሚገርምምምም ባርኮት መሣሪያ ተጫዋቾች ልዬ ናቸዉ ልስልስ ያለ ለዙፋኑ የሚመጥን ተባረኩኩ
@werknehgualutesema9606
@werknehgualutesema9606 2 жыл бұрын
አዎን እግዝአብሔር በዙፋኑ አለ !!! እህታችን ተባረግ።
@NesibYasin-m9h
@NesibYasin-m9h 21 күн бұрын
Amennn Amennn Amennn yisemal
@MsganaMsgana-u9w
@MsganaMsgana-u9w Жыл бұрын
Amen egziabiher xeloten semto melsolignal🎉 temesgen eyesus geta new❤
@seniesho9033
@seniesho9033 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አምናለሁ አዝዬ ተባረኪ
@tsigebelette9746
@tsigebelette9746 2 жыл бұрын
አውን እግዚአብሔር ይሰማል! አሜን🙏🙏
@safuutv
@safuutv 2 жыл бұрын
This song is the most powerfull song ... and change my life completely... am not lying . azeb God bless you
@mdmubarokmdmubaok1051
@mdmubarokmdmubaok1051 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እዉነት ነው ተባረክ እሰይ አመን አመን
@farionfanta9531
@farionfanta9531 Ай бұрын
ameni getahoyi
@Jesus_is_the_only_way_to_heave
@Jesus_is_the_only_way_to_heave 2 жыл бұрын
ሀሌሉያ እግዚኣብሔር የምድሬን መርገም እንዲያነሳ ኣምነዋለው🙏🙏🙏🙏🙏
@hanaamado154
@hanaamado154 Жыл бұрын
Tebarek birkrk bel
@genetlegese8405
@genetlegese8405 2 жыл бұрын
አሜን ፀሎቴን ይሰማል
@BereketMoges639
@BereketMoges639 3 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልኢየሱስkibr kibr hulu lante yhun.ehitachinin betin yhnin bereket endtkebeliln sleredahat tebarek.ewedahalw eyesus
@hannahanita1575
@hannahanita1575 Жыл бұрын
❤❤❤❤ተባረኪልን
@ChalaBedaso-z1t
@ChalaBedaso-z1t 2 ай бұрын
,አዙ ተባረኪ
@senitade638
@senitade638 Жыл бұрын
እንዴት እንደምወድሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@betsuanayele9667
@betsuanayele9667 2 жыл бұрын
እግዘብሔር በእውነት ይሰማል ይመልሳል።
@biniyamgirma8263
@biniyamgirma8263 2 жыл бұрын
My favorite song my God😭😭😭😭
@Tigty-o7c
@Tigty-o7c 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉
@AmusedGrapes-bt9cm
@AmusedGrapes-bt9cm 7 ай бұрын
ዘመንሽ ይለምልም❤❤❤❤❤
@asterasmamaw08
@asterasmamaw08 2 ай бұрын
May the Lord bless you more Azeb
@Linaalganeshtsegaye
@Linaalganeshtsegaye Ай бұрын
uffffff many blessings my sis
@edenaraya8849
@edenaraya8849 Жыл бұрын
Amen xelotn ysemal eysus yadnl tebareki
@HanaHana-vm3sy
@HanaHana-vm3sy 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንን ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🗣🗣🗣🗣🗣🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😓😓😓😓😓😓😓😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍒🍒👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🗣🗣🗣
@degefewudineh9592
@degefewudineh9592 2 жыл бұрын
bekentu aydelem mintsliyew wode miseman amlak nw.............Amen tebariki enate wuste reka bezih zimare
@SelamSelam-r2i
@SelamSelam-r2i 11 ай бұрын
ተባረኪ የእኔ እህት❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Tsion-xt2pn
@Tsion-xt2pn 2 ай бұрын
Amen igzaber thaloten yisamal bafitu yalamankutin yalaqaskutin yaliben mashat indiyadargiliny yalamankutin yadargiliny ba eyasus sim ameen
@ريمهريمه-د2ل
@ريمهريمه-د2ل Жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን
@tsiontilahun5722
@tsiontilahun5722 20 күн бұрын
Amen hallelujah ❤❤❤
@TamiertBabiso-d6v
@TamiertBabiso-d6v 10 күн бұрын
amnnnnn yesemal❤❤❤❤❤
@tadrosayele9081
@tadrosayele9081 6 ай бұрын
I love this song praise the Lord
@jemo5716
@jemo5716 21 күн бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 2 жыл бұрын
Amen yebefit zemariwoch endih ke enba gar new yemizemirut yemiyamelikut, amen Egziabher yisemal 🙏Egziabher yibarkish ❤
@MengestuTesfaye-ks7ez
@MengestuTesfaye-ks7ez 4 ай бұрын
እናታችን ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤!!!!!!!!!!!!
@temnsera3152
@temnsera3152 Жыл бұрын
አሜን ይሰማል ይፈርዳል
@asterasmamaw08
@asterasmamaw08 2 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 God is lesson yes he is
@kellybindickou5395
@kellybindickou5395 2 жыл бұрын
OH MON DIEU, MERCI A MA CHÉRIE AZEB ASSEFA QUI M'A FAIT DÉCOUVRIR CETTE CHANTEUSE AZEB HAILU ET CETTE BALLADE RELIGIEUSE QUE J’ÉCOUTE QUASIMENT TOUS LES JOURS. ❤❤❤🙏🙏🙏🙏. MY BEST, MY NUMBER ONE
@jesussaves3904
@jesussaves3904 8 ай бұрын
amem amen amen geta yibarksh wud ehitachn
@simabelew
@simabelew Ай бұрын
መዝሙሩ ከሁለት አመት በፊት ነው የተሐቀቀው።ፍርዱን እየጠበቅን ነው።
@getehabetmariam4101
@getehabetmariam4101 2 жыл бұрын
Oh how I wish this mezmur was done just vocally with no instrument . such a blessing song .
@meazaagedew6954
@meazaagedew6954 2 жыл бұрын
Amen 🙏🏽 amen 🙏🏽 tebarekielin ehitee!!!
@tsedalisaac1723
@tsedalisaac1723 2 жыл бұрын
My favorite song 💜💜💜 Azitye be blessed yene konjo እግዚአብሔር ዘመንሽን ያለምልመው
This Game Is Wild...
00:19
MrBeast
Рет қаралды 188 МЛН
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 10 МЛН
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
00:17
La La Life Shorts
Рет қаралды 8 МЛН
🛑ወዳጅ አለኝ!! WEDAJ ALEGN  EBENEZER TAGESSE NEW SONG 6 April 2024
9:00
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 2,9 МЛН
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 293 М.
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1 МЛН
This Game Is Wild...
00:19
MrBeast
Рет қаралды 188 МЛН