ካህኔ by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"

  Рет қаралды 5,375,150

Azeb Hailu Official

Azeb Hailu Official

Күн бұрын

ካህኔ by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"
CORNERSTONE RECORDING
DIRECTOR MIKIAS KASSAHU

Пікірлер: 1 200
@azebhailuofficial
@azebhailuofficial Жыл бұрын
እነዚህን የመዝሙር ቪዲዮዎችን የተመለከታችሁ፣ባርኮታችሁንና ፍቅራችሁን በፅሁፍ ለነገራችሁኝ ሁለ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልኝ ።በጣም አመሰግናለሁ!! እወዳችሗለሁ
@benkut25
@benkut25 Жыл бұрын
Amen kzbin.info/www/bejne/d4iqm6OMd7OMa9U
@danielkebede108
@danielkebede108 Жыл бұрын
Azebye, wedededded....my sister in Christ. I am listening your song for thanks giving day while I am giving thanks to Gid fir all he does to me!!!!
@azebhailuofficial
@azebhailuofficial Жыл бұрын
መልካም የምስጋና ቀን
@rehimbaharu6857
@rehimbaharu6857 Жыл бұрын
I'm a Muslim but I love your songs Azeb. Stay blessed!
@elsademsa5139
@elsademsa5139 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@RomAbera280
@RomAbera280 9 ай бұрын
I'm Orthodox ለመጀመሪያ ነው ሳይሽ።ለመጀመሪያ ነው ስሰማ የመጀመሪያውን መዝሙር ።በእውነት ውስጤ ሃሰት ተሞላ ። መዝሙር እጽፋለሁ እና ስለ ክህነቱ እና ስለ አንድ ጊዜ በደሙ ገብቶ በአብ ቀኝ እንደተቀመጠ የሚያስረዳ ነው ...የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ እኮ አንድ ቀን እንዘምራለን አብረን ኣ የጌታ ታዓምር አያልቅምና። ተባረኩ ሊቀ ካህናችን ጌታ ከፍ ይበል።
@asnakemathewos6472
@asnakemathewos6472 9 ай бұрын
እውነቱ በርቶልሻል ዳስ ይላል ተባረክህ
@fenetbedo3224
@fenetbedo3224 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤getaa yi wedishali ihete iheni getaa taqabayi
@RomAbera280
@RomAbera280 9 ай бұрын
@@fenetbedo3224 ሶስት ጊዜ ተቀበልኩት ግን back አደረኩ ሰላሜ ግን የለም ደስታም የለም ያለሁበት በጣም ከባድ ሁኔታ ውስጥ ነው ።one day you will hear my story !😢pray for me
@TamiratMathewos-q9m
@TamiratMathewos-q9m 7 ай бұрын
Kiristose Hiwote mangade ena birhane nw
@BarokTsegaberahanBarokTsegaber
@BarokTsegaberahanBarokTsegaber 7 ай бұрын
Getaymsgn
@KidstGirma-vy8xm
@KidstGirma-vy8xm 4 ай бұрын
በሞት ያልተሻረ በሞት ያልተገታ በሰማይም ቀጥሏል ክህነቱ የጌታ ሌሎቹ እንዳይኖሩ ሞት ከልክሏቸዋል ከነአሮን ክህነት የኢየሱስ ይበልጣል ካህኔ እንደመልከጼዴቅ ካህኔ ለዘላለም ሹም ነህ ካህኔ ለኔም ሕይወት መዳን ካህኔ ምክንያቱ አንተ ነህ ካህኔ በማይጠፋው ክህነት ካህኔ በማይሽረው ሞት ካህኔ የምትማልድልኝ ካህኔ ቆመህ በአብ ፊት ምን እላለሁ ከምስጋና ሌላ ምን እሰጣለሁ ከማመስገን በቀር በማለዳ በቀትር በማታ አምላኬ ሆይ ልበል ክበር ክበር (2x) ካህኔ በአብ ቀኝ ያለሀው ካህኔ የነፍሴ ጠበቃ ካህኔ መከራዬ እንዲቆም ካህኔ ሀዘኔ እንዲያበቃ ካህኔ የጥልን ግድግዳ ካህኔ በሞት አፈረስህ ካህኔ ለበደሌ መስዋዕት ካህኔ ደምህን አፈሰስህ በሞት ያልተሻረ በሞት ያልተገታ በሰማይም ቀጥሏል ክህነቱ የጌታ ሌሎቹ እንዳይኖሩ ሞት ከልክሏቸዋል ከነአሮን ክህነት የኢየሱስ ይበልጣል የካህናት አለቃ የበጎች እረኛ የእውነተኛዋ ድንኳን መካከለኛ በኔ ፈንታ የሞተ የሆነልኝ በዛ ነፍሴ በጣም ረክታለች ለእርሱ ስትገዛ መድህኔ የመቀበርያዬን መድህኔ ጉድጓድ የደፈንከው መድህኔ የሕይወቴን ጨለማ መድህኔ ገለል ያደረከው መድህኔ በሞትና በኔ መድህኔ መካከል ገብተህ መድህኔ ሕያው አደረከኝ መድህኔ አንተ ተችሎህ ምን እላለሁ ከምስጋና ሌላ ምን እሰጣለሁ ከማመስገን በቀር በማለዳ በቀትር በማታ አምላኬ ሆይ ልበል ክበር ክበር (2x) መድህኔ ዛሬስ ብርሃን ነው መድህኔ ቀን ሆኖ ለነፍሴ መድህኔ ባንተ ተሰበረ መድህኔ ለቅሶና ትካዜ መድህኔ ፍጻሜዬ እንዲያምር መድህኔ የመጨረሻዬ መድህኔ አንተን መጠጋቴ መድህኔ ልክ ነው ምርጫዬ ምን እላለሁ ከምስጋና ሌላ ምን እሰጣለሁ ከማመስገን በቀር በማለዳ በቀትር በማታ አምላኬ ሆይ ልበል ክበር ክበር
@mishelwilliam931
@mishelwilliam931 27 күн бұрын
Tebareki
@MezmurLyricsHDOfficial
@MezmurLyricsHDOfficial 4 ай бұрын
ይህን መዝሙር ከሰማሁ ሁሌ በልቤ የመዳኔ ነገር እና የመነቃቃት መንፈስ ይመጣል😊 ይህን የምታነቡ የጌታ የመስቀሉን ፍቅር ፣ ከነበርንበት ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ብርሃን የማውጣቱን እና በእውነተኛ ፍቅሩ እኛን የመዉደዱ በቃ በፅሁፍ የመግለጽ አቅምም የለኝም ይህን ሁሌ በልብችን እያሰብን ይህን ጌታ እናመስግነው 🙏🙏 መድህናችን ኢየሱስ ❤ ብቻ አዚ ተባረኪልኝ❤🙏🙏
@tisogobana9200
@tisogobana9200 4 ай бұрын
❤❤❤
@fenanbefkadu4276
@fenanbefkadu4276 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ:: በዝማሬዎችሽ ሁላችንም ተባርከናል! ካህኔ my favorite song! 💜
@tinsaetariku9489
@tinsaetariku9489 2 жыл бұрын
Fenu yet teftesh new kingdom sound atetayem
@asratchannel
@asratchannel 2 жыл бұрын
ፍና እንቺም በጌታ በረዳሽ ፀጋ የአዘብ ፍለግ በመሆንሽ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ።God bless you
@addisalemnegash2903
@addisalemnegash2903 2 жыл бұрын
My favorite song too! Bless you both!
@abigailseyoum630
@abigailseyoum630 2 жыл бұрын
አንቺንም እንወድሻለን
@Partiy1632
@Partiy1632 2 жыл бұрын
@@tinsaetariku9489 fsltljj
@tsegaagago8093
@tsegaagago8093 2 жыл бұрын
ካህኔ .... በአብ ቀኝ ያለኸው፤ ካህኔ .... የነብሴ ጠበቃ፤ ካህኔ .... መከራዬ እንዲቆም፤ ካህኔ .... ሀዘኔ እንዲያበቃ፤ ካህኔ .... የጥልን ግድግዳ፤ ካህኔ .... በሞትህ አፈረስክ፤ ካህኔ .... ለበደሌ መስዋዕት፤ ካህኔ .... ደምህን አፈሰስክ፤ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ !!!! 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😍😍😍😍❤❤❤❤ my favorite song! አዚቲ ስላንቺ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን!! we love u😘😘😘😘😘
@muluayele8381
@muluayele8381 Жыл бұрын
God bless you 🙂🙂
@lalisatolesa1045
@lalisatolesa1045 Жыл бұрын
​@@muluayele8381😮😮 no I'm mm hmm FM en ok rlc RV ex ex TN RV be GM TN GM TN um hmm hmm TN um I'm hmm TN TN RV to um RV um um hmm in I'm😮😮😢😮
@davouboniface3449
@davouboniface3449 11 ай бұрын
What is the meaning of (dink sirota) my wife is pregnant and will soon put to bed, I'm naming my baby with a beautiful Amharic name, suggest three, like praise, God fearing, love, thanks
@denale-vf3ek
@denale-vf3ek 8 ай бұрын
⁠@@davouboniface3449misgana (praise), fikir (love)
@REPLACE_TUBE
@REPLACE_TUBE 7 ай бұрын
​@@davouboniface3449(Dinik sitota) means in English special gift.
@bereketgetu1081
@bereketgetu1081 11 ай бұрын
እኛ ወንጌላውያን ዓይመማኖታችን ይሄ ነው….ኢየሱስ ካህነናችን ነው! ኢየሱስ የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ነው! በእግዚአብሔር ፊት ያቆመን ያከበረን የበዛው የእግዚአብሔር ፀጋ እና በእኛ ላይ የገነነው ምህረቱ ነው የምትል ናት ስብከታችን! ከወንጌል ዓይማኖት ውጪ ያላችሁ በመልካም ሥራ ብዛት ለመጽደቅ ምታትሩ ወደ ፀጋው ወንጌል ፈጥናችሁ ምጡ …”የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የህግ ፍፃሜ ነው።”
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ካህኔ ኢየሱስ አንተ ነህ አዙዬ ተባረኪልኝ 🙏🙏💎💎💎💎🥰🎸🎻🎬🎤🎹🎼🥁
@selamawitjemal8501
@selamawitjemal8501 Жыл бұрын
ሱሬ እንወድሀለን!!!
@Binyamyonas
@Binyamyonas 2 жыл бұрын
ሊቀካህናት ኢየሱስ ክብር ላንተ ይሁን 🙏🏿
@Ana-kw2bd
@Ana-kw2bd 2 жыл бұрын
ቢኒ ወንድማችን ተባረክ
@efoyafrica-psychologistama2633
@efoyafrica-psychologistama2633 2 жыл бұрын
“የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ወደ ሆነው ወደ ኢየሱስ፣ እንዲሁም ከአቤል ደም የተሻለ ቃል ወደሚናገረው ወደ ተረጨው ደም ደርሳችኋል።” - ዕብራውያን 12፥24 (አዲሱ መ.ት)
@asratchannel
@asratchannel 2 жыл бұрын
ቢኒ ጌታ በረዳንክ ፀጋ የአዘብ ፍለግ ተከታህ በመሆንክ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ።God bless bro
@samihq944
@samihq944 2 жыл бұрын
9
@Bethany-s9c
@Bethany-s9c 2 жыл бұрын
@@efoyafrica-psychologistama2633 ።።።ለቸለደፀፀፀፀፀፀፀፀ
@negashbirrmeji6679
@negashbirrmeji6679 2 жыл бұрын
አንድ ቀን በአካል እንደማገኝሽ እርግጠኛ ነኝ...ከዚህ በፊት በአካል ከአንቺ እና ከባለቤትሽ ጋር 1995/96 ጋር በSIM Ethiopia በኩል ላንጋኖ ለአስራ ምናምን ቀን እኛን አገልግላቹናል እኔን ጨምሮ ብዙቻችን የጌታ እየሱስን መንገድ አልጀመርንም ነበር...ነገር ግን ብዞቻችን አሁን አብዛኞቹ በጌታ ቤት አለን...በእናንተ አገልግሎት ተባርከናል...ደሞ እኛ ቤት ውስጥ ማንም በጌታ ሳይሆን ካሴትሽ ተገዝቶ ይደመጥ ነበር...አሁንም ከምርጦቹ መዝሙር ሊስቶች ውስጥ ያንቺ ካሴቶች አሉ...ከላንጋኖ ስንመለስ አቃቂ አካባቢ ስትወርዱ ከባለቤትሽ ባርች ጋር በፍቅር ነበረ የተለየናቹ... እህታችን አዜብ ኃይሉ ባንቺ የሚሰራው ጌታ ብዙዎችን አስመልጣል 😇😇😇
@tihitnagirma8514
@tihitnagirma8514 6 ай бұрын
@BereketWondwoson
@BereketWondwoson Ай бұрын
❤❤❤
@addisalemnegash2903
@addisalemnegash2903 2 жыл бұрын
ይህን መዝሙር ስሰማ ነፍሴን የሚሞላትን የሐሴት ብዛት ለመግለጽ ይከብዳል። 😭
@milkessanegeriofficial
@milkessanegeriofficial 2 жыл бұрын
I was high school student 15 years back. I can't understand Amharic by then. They used to open this song again and again in Our NGO Library ( CMF Library ) . I fell in love with this song by that time and really wished if I one day understand what it really meant! Now, I sing it for my friends and family joyfully. God bless you more for this generational gift, Azebiye. Kahine ❤️❤️❤️❤️.
@mulatutamirat
@mulatutamirat 9 ай бұрын
Blessed
@robeltesfaye9092
@robeltesfaye9092 2 жыл бұрын
ይሔንን መዝሙር የሰማችሁ ዘመናችሁ ይባረክ አሜን 💚💚💚♥️♥️♥️♥️
@elondaeentertainment1710
@elondaeentertainment1710 2 жыл бұрын
amen bro
@soli7487
@soli7487 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@kpok8786
@kpok8786 Жыл бұрын
Amennnnnnnn
@muluayele8381
@muluayele8381 Жыл бұрын
Amen
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel Жыл бұрын
አሜን
@sebelhaile7651
@sebelhaile7651 6 ай бұрын
I am ortodox but this song❤❤ keber hulem legeta le eyesus chrstos geta yebarkesh ehetachen😊
@edengenet5529
@edengenet5529 2 жыл бұрын
የማይሻር ክህነት የኢየሱስ ክህነት ነው! ሊቀ ካህን ኢየሱስ.
@musicandcomediescollection7304
@musicandcomediescollection7304 2 жыл бұрын
amen ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት፣ጀማሪ ነኝ
@asnakechtesemaofficialchan7027
@asnakechtesemaofficialchan7027 2 жыл бұрын
አዜቢና ብሩክ ሴት ባንቺ ላይ ስላለው ፀጋ እግዚአብሔር ይባረክ ሁሌም ዘምሪ ለምልሚልኝ የኔ ውድ ❤️❤️🙏🙏
@kbdfitness5031
@kbdfitness5031 Жыл бұрын
Dear ❤❤❤
@abemelekbesha3713
@abemelekbesha3713 2 жыл бұрын
ሊቀ-ካህናችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ለአንተ ብቻ ይሁን 💜💜💜
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 7 ай бұрын
❤❤❤
@NardosKassa-k9b
@NardosKassa-k9b 6 ай бұрын
ተባረኩ አለማት ላይ ያሉ ሰዎች በጌታ ስም ይገዙ ኑሩልኝ❤❤❤
@eth-family
@eth-family 2 жыл бұрын
ሊቀካህኔ ኢየሱስ ክብር ላንተ ብቻ ይሁን 🙏🏼 ባንተ በኩል ወደ አብ መግባት ሆነልን 🙏🏼🙏🏼
@hiwigelaye6509
@hiwigelaye6509 2 жыл бұрын
ከን አሮን ክህነት የኢየሱስ ይበልጣል 🙌
@keitasekoukeitasekou7569
@keitasekoukeitasekou7569 Жыл бұрын
❣❤❤
@batistutabatigoal7382
@batistutabatigoal7382 2 жыл бұрын
እዉነትም መዝሙር ከጌታ ጋር የመገናኛ ቋንቋ ነው ሲባል ። በዚ መዝሙር ልባችን በሃሴት ሶሞላ ታወቀን እኮ ኣባቴ !! መቼም ሁልግዜ ለጌታ ክብር ስትዘምሪ ኑሪ ኣዜ 1ኛ ነሽ ........ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@elsachala3640
@elsachala3640 Ай бұрын
እግዚያብሔር በማያልቀው በረከት ይባርክሽ ተባረኪአሜን አሜን ይሁንልሽ ሀሌሉያ ❤❤🌸🌺🌹🌴🌲🌳💐
@learnguitarandworship6894
@learnguitarandworship6894 2 жыл бұрын
(ወደ ዕብራውያን ምዕራፍ 7) ---------- 24፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ #ክህነት አለው፤ 25፤ ስለ እነርሱም #ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ #ሊያድናቸው ይችላል። 26፤ ቅዱስና ያለ ተንኮል ነውርም የሌለበት ከኃጢአተኞችም #የተለየ #ከሰማያትም ከፍ ከፍ ያለ፥ እንደዚህ ያለ ሊቀ #ካህናት ይገባልና፤ 27፤ እርሱም እንደነዚያ #ሊቃነ #ካህናት አስቀድሞ ስለ ራሱ ኃጢአት በኋላም ስለ ሕዝቡ ኃጢአት ዕለት ዕለት መሥዋዕትን ሊያቀርብ አያስፈልገውም፤ ራሱን ባቀረበ ጊዜ ይህን አንድ ጊዜ ፈጽሞ አድርጎአልና።
@lulusworld8653
@lulusworld8653 2 жыл бұрын
Geta yebarkeh. Thank you for sharing this verse 🙏🏽
@اممحمد-م5ل1ص
@اممحمد-م5ل1ص 7 ай бұрын
geta ybarkh wendme❤❤❤❤❤❤❤❤😮
@elsachala3640
@elsachala3640 2 ай бұрын
ዘመንሽን በሁሉ አቅጣጫ ይባረክ በዘመናት መካከል ጌታ ሰው አለው ጌታ ብቻ አስተማማኝ ጌታ ፠፠፠፠
@yayeniabebateshome5308
@yayeniabebateshome5308 5 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ክብሩ ለካህንናችን ለመድሃኒታችን ይሁን
@hybye9712
@hybye9712 Жыл бұрын
ሰምቼ ኮ አልጠግብም ኮ መዝሙሮችሽን ተባረክልኝ
@amaryatube
@amaryatube 2 жыл бұрын
ለካህናት አለቃ ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ሁሉ ይገባዋል
@raheltesema4666
@raheltesema4666 Ай бұрын
እግዚአብሔር በምህረቱ ባለፀጋ ነው።የእንደገና አምላክ ነው ክብር ከዘላለመ እሰከ እሰከለዘላለም ድረስ ለስሙ ይሁን አሜን።
@mouawecell3097
@mouawecell3097 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው ክብር ሁሉ ለእየሱስ ክርስቶስ ይህን ካህኔ እየሱሴ ሃሌሉያ ክብር ጌታ እየሱስ እልልልልልል በእየሱስ ስም ትባርክህ ❤❤❤
@dawitassefa3136
@dawitassefa3136 2 жыл бұрын
ካህኔ በሞት ያልተሻረ በሞት ያልተገታ በሰማይም ቀጥሏል ክህነቱ የጌታ ሌሎቹ እንዳይኖሩ ሞት ከልክሏቸዋል ከነአሮን ክህነት የኢየሱስ ይበልጣል ካህኔ እንደመልከሰደቅ ካህኔ ለዘላለም ሹም ነህ ካህኔ ለኔም ሕይወት መዳን ካህኔ ምክንያቱ አንተ ነህ ካህኔ በማይጠፋው ክህነት ካህኔ በማይሽረው ሞትን ካህኔ የምትማልድልኝ ካህኔ ቆመህ በአብ ፊት ምን እላለሁ ከምስጋና ሌላ ምን እሰጣለሁ ከማመስገን በቀር በማለዳ በቀትር በማታ አምላኬ ሆይ ልበል ክበር ክበር (2x) ካህኔ በአብ ቀኝ ያለሀው ካህኔ የነፍሴ ጠበቃ ካህኔ መከራዬ እንዲቆም ካህኔ ሀዘኔ እንዲያበቃ ካህኔ የጠመድ ግድግዳ ካህኔ በሞት አፈረስህ ካህኔ ለበደሌ መስዋዕት ካህኔ ደምህን አፈሰስህ በሞት ያልተሻረ በሞት ያልተገታ በሰማይም ቀጥሏል ክህነቱ የጌታ ሌሎቹ እንዳይኖሩ ሞት ከልክሏቸዋል ከነአሮን ክህነት የኢየሱስ ይበልጣል የካህናት አለቃ የበጎች እረኛ የእውነተኛ መካከለኛ በኔ ፈንታ የሞተ የሆነልኝ በዛ ነፍሴ በጣም ረክታለች ለእርሱ ስትገዛ መድህኔ የመቀበርያዬን መድህኔ ጉድጓድ የደፈንከው መድህኔ የሕይወቴን ጨለማ መድህኔ ገለል ያደረከው መድህኔ በሞትና በኔ መድህኔ መካከል ገብተህ መድህኔ ሕያው አደረከን መድህኔ አንተ ተችሎህ ምን እላለሁ ከምስጋና ሌላ ምን እሰጣለሁ ከማመስገን በቀር በማለዳ በቀትር በማታ አምላኬ ሆይ ልበል ክበር ክበር (2x) መድህኔ ዛሬስ ብርሃን ነው መድህኔ ቀን ሆኖ ለነፍሴ መድህኔ ባንተ ተሰበረ መድህኔ ለቅሶና ትካዜ መድህኔ ፍጻሜዬ እንዲያምር መድህኔ የመጨረሻዬ መድህኔ አንተን መጠጋቴ መድህኔ ልክ ነው ምርጫዬ ምን እላለሁ ከምስጋና ሌላ ምን እሰጣለሁ ከማመስገን በቀር በማለዳ በቀትር በማታ አምላኬ ሆይ ልበል ክበር ክበር (2x)
@tigistbezuneh1487
@tigistbezuneh1487 2 жыл бұрын
Geta yibarkeh wodeme 🙏🙏
@abiyalemayehu4687
@abiyalemayehu4687 Жыл бұрын
Thank you;God bless you.
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Жыл бұрын
10q dave
@dawitdesta3d
@dawitdesta3d Жыл бұрын
10q
@yosefaden4677
@yosefaden4677 10 ай бұрын
ተባረክ!!
@danielabebe4604
@danielabebe4604 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተመስገን አንተን እንዳዉቅ ስለ እርዳህኝ ሁሌም አመሰግናንሀለዉ🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@terefeadane4782
@terefeadane4782 Жыл бұрын
መዝሙሮችሽ ድርሰቶች አይደሉም ጌታዬ መንፈስ ቅዱስ የሰጠሽ ናቸዉ ።ካህኔ የሚለውን ዝማሬ በመሰማሁ ቁጥር በመንፈስ ቅዱስ እጥለቀለቃለሁ ጌታ 100 እጥፍ ይባርክሽ።
@HOPE-xc3lm
@HOPE-xc3lm 2 жыл бұрын
ሀሌሉያ ኢየሱስ እናመሰግንሀለን ለዘላለማዊው ሊቀ - ካህንነተህ።
@Gospeltubeforworld
@Gospeltubeforworld 2 жыл бұрын
ሊቄ---ካህኔ በአብ ቀኝ ያለሄዉ ካህኔ የነብሴ ጠባቅ! ሊቄ-ካህኔ መከራዬ እንድቆም ካህኔ ሀዜኔ እንድያበቃ! ሊቄ-ካህኔ የጥልን ግድግዳ ካህነ በሞት አፈረስህ! ሊቄ-ካህኔ ለበደለ መስዋት ካህነ ደምን አፈሰስህ! ምን እላለሁ ከምስጋና ሌላ ? ምን ሰጣለሁ ከማመስገን በቀር ? ሀለሉያ!!!!!!!!!
@degifegunguma
@degifegunguma Жыл бұрын
የተከበርሽ ውድ
@lizabellalulu1546
@lizabellalulu1546 Жыл бұрын
ካህን ሊቀካህኑ እሱ ብቻ የምን የሃይማኖት ቀሳውስት ውሽት አምልጡ ሃይማኖተኞች ካህን ጌታ ሊቀካህኑ እየሱስ ተባረኪ
@MilkiasSamuel
@MilkiasSamuel Ай бұрын
የኢየሱስ ክርስቶስ ክህነት ለዘላለም የማይሻር ነው ሃለሉያ።
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 2 жыл бұрын
ለዘለዓለም ጸንቴ የምትኖር የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ካህነ ምስጋና በጥዋት በቀትር በማታ ላንት ይሁን ችላ አላልኩትም የዋልከዉን ዉለታ ማን የክፍልኝ ነበር ገብቶ በነ ቦታ ማን ያድነኝ ነበር ገብቶ በነ ቦታ አሜንን ዘመንሽ ይባረ ዉድ ኢናታችን የኢ/ር ሴት አዜብ
@musicandcomediescollection7304
@musicandcomediescollection7304 2 жыл бұрын
amen ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት፣ጀማሪ ነኝ
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 2 жыл бұрын
@@musicandcomediescollection7304 ok
@musicandcomediescollection7304
@musicandcomediescollection7304 2 жыл бұрын
@@wubityedemufireenegh5601 tnxs🥰
@ebawendimu7669
@ebawendimu7669 2 жыл бұрын
ሊቀ ከህናት ኢየሱስ ክበር ላንተ ይሁን 🙌
@berni_wondmu
@berni_wondmu 2 жыл бұрын
Owwww stebkew yenebere mezmur 🙌🙌🙌
@afena100
@afena100 2 жыл бұрын
This is one of the best spritual songs of the century.
@promissosi4129
@promissosi4129 2 жыл бұрын
ተባረኪ ከዚህም በላይ ለምልሚ
@YeersobetBet
@YeersobetBet Жыл бұрын
Ooooo geta hoyi simih biruk yehun getan yeteqebelkubat ehe. Mulu mezmur new ehewu zare 8 amet honeng bageta kahonkugn geta yibarek sela zemarit azebiye getan ejig arige akebralwu hulem malselechish zamari kebizochun anduwa nesh uuuffff birrrrrrkkkkk bay we love you ❤❤❤❤ halelujaaaaa elililili
@yoditlegese6381
@yoditlegese6381 2 жыл бұрын
እሰይ የተወደደሽ በጌታ እህቴ እንኳንም መዝሙሮች በራስሽ እደገና በመዘመሩ ተደስቼአለሁ ልዩ መስዋአት እንከን የሌለው የሚለውን ዝማሬሽን እባክሽ ዘምሪው በብዙ የተባረኩበት ነው በተረፈ ዘመንሽ ልጆችሽ ትዳርሽ እየሱስ ዳግም እስኪመጣ ድረስ ተባረኩ ሻሎም
@nati5318
@nati5318 Жыл бұрын
ካህኔ የጥልን ግድግዳ ካህኔ በሞትህ አፈረስክ፣ ለበደሌ መስዋዕት ደምህን አፈሰስክ፣ ተባረኪ አዜብ
@jobiraw
@jobiraw Жыл бұрын
ዴቭ ግን የእውነት ትውልድ አፍርተሃል። በጣም ድንቅ እና ጥርት ያለ ስራ ሰርታችኋል ማዳመጥ ለማቆም ተቸግሬ አለሁ። What a cross generational blessing it is....!!! sad for not attending the concert.
@Eyosimahk
@Eyosimahk Ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ይህን የመዝሙር ካሴት በነበረ ጊዜ ወንድሞች ሲሰጡኝ አልገባኝምና ሰምቼ አለፍኩት፤ ከአመታት በኃላ ግን ገባኝ እንደወታደርም ቀሰቀሰኝ ተባረኪ
@merryath8900
@merryath8900 2 жыл бұрын
በተከታታይ ሁለት ሳሚንት ሲሰማና ስዘምር ነበር አሁን ዩቱብ ስገባ ተለቆ አገኘሁ በጣም ምወደው ዝማሬ ነው አዚዬ የተባረክሽ ሴት በረከታችን ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልሽ እወድሻለሁ❤🥰
@cheruabilemma8338
@cheruabilemma8338 2 жыл бұрын
አዜብዬ አንቺን ለዚህ ትውልድ በረከት ነሽ ብርክክ በይልኝ 🙏🙏
@woinewoine5413
@woinewoine5413 2 жыл бұрын
ካእኔ የጥልን ግርግዳ ካእኔ በሞት አፈረስህ ካእኔ ለበደሌ መስዋዕት ካእኔ ደም አፈሰስህ እልልልልልል ጌታ አብዝቶ አዜብዬ ይባርክሽ 👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️
@woinewoine5413
@woinewoine5413 2 жыл бұрын
Powerful You are Blessed WoW👏👏👏❤️❤️❤️❤️
@misganabalilo599
@misganabalilo599 9 ай бұрын
ምን እላለሁ ከምስጋና ሌላ ❤ተመስገን ሊቀካህኔ❤
@asfawtagesse850
@asfawtagesse850 2 жыл бұрын
የተወደድሽ aziti ጌታ ኢየሱስ ይባረክሽ
@yoyabb842
@yoyabb842 2 жыл бұрын
ጌታዬ ሆይ ክበር ክበር መድሀኒቴ ሆይ ክበር ክበር። መድህናችን አየሱስ ብቻ ነው ከምስጋና ውጪ ምንሰጠው የለንም ሚስማማ አለ🥰🙏
@Nuhamin.953
@Nuhamin.953 2 жыл бұрын
ሊቀካህናችን ኢየሱስ🙏💥 አዚቲ ብሩክ ነሽ ወድሻለው😍
@eshetuseyoume
@eshetuseyoume Жыл бұрын
ክብር አምልኮ ውዳሴ ለሚገባው ብቻ ክብር ለአንድ አምላክ ክብር ለታረደው መድህናችን እንዴት እጅግ ደስ ያሰኛል አዜብ ዘመንሽ የብርሀን ነው ይብዛልሽ ይጨምርልሽ ዋጋሽ በሰማይ እልፍ ይሁን
@motivationalspeechesworld
@motivationalspeechesworld 10 ай бұрын
ይህ መዝሙር ሰምቼ አልጠግብም ኑሪ ለዘላለም ❤❤😊😊
@BirukSamuel-oq1qn
@BirukSamuel-oq1qn 10 ай бұрын
አዚ ለበጉ ክብር የሚሆን አዲስ ቅኔ ከአንደበትሽ አይታጣ። ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ🙏‼️
@tadelekebede3274
@tadelekebede3274 2 жыл бұрын
አስረግጣ ዘመረች ጌታ ይባርካት አዜብን
@bogalechwakenae7836
@bogalechwakenae7836 10 ай бұрын
አዜብዬ አመለጥኩት3 መሐላውን ቃልኪዳኑን አፈረስኩት የሚለውን መዝሙር እናቴ ን አስታውስበታለሁ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው የለምልምሽ
@degagaadimasu5131
@degagaadimasu5131 2 жыл бұрын
የዘለአለም ካህነ ኢየሱስ ክብር ለአንተ ይሁን 🙏🙏🙏🙏 ገታ ይባርክሽ አዝቡዋ
@yokamoyotona4623
@yokamoyotona4623 Жыл бұрын
እህት አዜብ ሀይሉ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ መዝሙሮችሽ ውስጥ ጠልቆ የሚገባ ነው ሁሌ እሰማለሁ ጌታ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክሽ!!!
@shemistube
@shemistube 2 жыл бұрын
ስላም የሀገሬልጆች ባሁኑስአት አገራችን ስላሞን አታለች ሁላችንም በየሀይማኖታችን ዲአ እናዲርግ በጦርነት የስቱ ይወት የስቱ ህፃናት የስቱወጣህ ህይወት ይቀጠፋል ምንይሻለናል ያገራችንን ስላም ይመልስልን
@hannabamaw6076
@hannabamaw6076 2 жыл бұрын
Yene konjo, Geta zemeneshen yibark! Endanchi Yale yibzalen.
@Waadako
@Waadako Жыл бұрын
Amen egizihabiher ulun chay new esu madireg yichilal
@GospelTube1531
@GospelTube1531 Жыл бұрын
የብዙዎቻችንን ህይወት የሚነካ ዝማሬ ነው ። በእውነት ተባረኩ ። ፀጋው ይብዛላቹ ።
@ruthrobera1317
@ruthrobera1317 2 жыл бұрын
ሞት ያልከለከለው ካህኔ ኢየሱስ ነው ለኔ አዚቲ በረከታችን ነሽ ይብዛልሽ😍
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 2 жыл бұрын
ዘመን ተሻጋሪ ዝማሬ ቢኖር !!ይኸው ነዉ ጌታ ዘመንሽን አገልግሎትሽን ይባርክ
@girumanteyigzaw2639
@girumanteyigzaw2639 Жыл бұрын
ሃይ አዜብ መዝሙርሽን ደጋግሜ እሰማለሁ እጅግ ሲበዛ ግሩም ነው :: የድምፅሽ አወጣጠና አወራረድ አንዲሁም ቅላፄሽ ድንቅ ነው ጌታ ይባርክሽ::
@ytlearn19
@ytlearn19 2 жыл бұрын
እ/ር ዘመንሽን በምስጋና የተሞላ ያርገው ተባረኪልን
@hana-dy3in
@hana-dy3in 2 жыл бұрын
God bless you aziti❤️
@asratchannel
@asratchannel 2 жыл бұрын
ሊቀ ካህናትም ሁሉ ዕለት ዕለት እያገለገለ ኃጢአትን ሊያስወግዱ ከቶ የማይችሉትን እነዚያን መሥዋዕቶች ብዙ ጊዜ እያቀረበ ቆሞአል፤ ወደ ዕብራውያን 10 : 11 እርሱ ግን ስለ ኃጢአት አንድን መሥዋዕት ለዘላለም አቅርቦ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ፥ ወደ ዕብራውያን 10 : 12 ጠላቶቹም የእግሩ መረገጫ እስኪደረጉ ድረስ ወደ ፊት ይጠብቃል። ወደ ዕብራውያን 10 : 13 አንድ ጊዜ በማቅረብ የሚቀደሱትን የዘላለም ፍጹማን አድርጎአቸዋልና። ወደ ዕብራውያን 10 : 14
@NardosKassa-k9b
@NardosKassa-k9b 5 ай бұрын
ከነ አሮን ክነት የኢየሱስ ይበሌጣል🎉🎉❤❤
@takelesugebo5672
@takelesugebo5672 Жыл бұрын
አሜን አሜን ይህን መዝሙር በህይወቴ አይቼዋለሁ። የጌታ ስሙ ይክበር።
@looniesey4428
@looniesey4428 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ በዚህ መዝሙር ብዙዎች ተባርከናል ብዙዎች ደግሞ ከጨለማ ወደ ብርሀን ተመልሰናል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይባረክ::
@birukbrookm.9809
@birukbrookm.9809 2 жыл бұрын
I have never seen such a beautifully composed music within such a beautiful lyric. This song will live for decades if not millennia coming.
@ethiocanvas5808
@ethiocanvas5808 4 ай бұрын
Its Enku Girma !! what a genius
@habeshawit2008
@habeshawit2008 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ በእውነት ውስጤ በጣም ይቀጣጠላል መዝሙሮችሽን በሰማሁ ቁጥር. አዚዬ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው🥰🥰🥰🥰
@melkamumerid827
@melkamumerid827 Жыл бұрын
ችላ አላልኩትም የዋልከውን ውለታ ማን ያድነኝ ነበር ሞቶ በእኔ ቦታ (2) ትዝ ይለኝ ጀመረ ውስጥ ውስጤን መዳኔ ሌላ ታምር ባይኖር በቂ ነው ይህ ለእኔ (2) ክበር ጌታ....❤️❤️❤️❤️ እልልልልልልል
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 2 жыл бұрын
አዜብዬ ቀሪ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን። ያነሳሽው ጉዳይ የደህንነታችን መነሻ የሆነውን የአዲስ ኪዳን መሰረት ነው። መንፈስ ያለበት ዝማሬ። You are a blessing for this generation. We ❤ u.
@miheretuD
@miheretuD 2 жыл бұрын
ሊቀ ካህናችን (አማላጃችን) እርሱ ክርስቶስ ይባረክ
@yoyabb842
@yoyabb842 2 жыл бұрын
2015 የክብር ዘመን ይሁንላችሁ እስኪ አሜን በሉ ጠላታቹ ጧ ጠሽ ይበል🙏🙏
@EtsubdinkEshetu-r1n
@EtsubdinkEshetu-r1n 6 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ❤❤
@melkamuzewdie3328
@melkamuzewdie3328 2 жыл бұрын
ቃላት ያጥሩኛል አዚዬ፣ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ፣ ፀጋውን ያብዛልሽ
@TinsaeGanka
@TinsaeGanka 8 ай бұрын
በአብ ቀኝ ያለውን ልጁን ኢየሱስን አሳይቶኛል ❤ አዜብዬ infact You are a blessing for us we love you so much
@biniyamgirma8263
@biniyamgirma8263 2 жыл бұрын
ሊቀ ካህኔ እየሱሴ🥰🥰🥰
@SamiGondrew
@SamiGondrew 3 ай бұрын
ፕሮቴስታንት አይደለሁም ይህንን መዝሙር ያለመዳመጥ ግን እንዴት ይቻለኛል? በእውነት የመንፈስ ምግብ የሆነ ዝማሬነው!
@mercyayele344
@mercyayele344 2 жыл бұрын
ምን እላለሁ ከምስጋና ሌላ ምን እሰጣለሁ ከማመስገን በቀር በማለዳ በቀትር በማታ አምላኬ ሆይ ልበል ክበር ክብር 🙏🙏🙏🙏 Azebye our blessing ❤️❤️❤️በብዙ ተባረኪ❤️❤️❤️
@meleseasefa-se8wd
@meleseasefa-se8wd Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ካህኔ❤❤❤❤❤❤ የነብሴ ጠበቃ ።ምን እላለው ከማመስገን በቀር ❤❤❤የ5 ዓመት ታላቅ ሴት ልጅ አለችኝ ስመሽ ካህነ መዝሙር ትላለች በማለዳ ካህነ የምለውን ክፈት ትላለች ጌታ ይባረክ አሁን ሙሉ መዝሙሩን እኩል ትዘምራለች ።ተባረክ የጌታ ባሪያ ዘማሪት አዘብ ❤❤❤❤❤❤ ልጄ በዝሁ ሞገስ እንድትገለጥ ፀልይላት ❤❤❤
@wondimagegngirma1980
@wondimagegngirma1980 9 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ አዜብ ! ኢየሱስን ያለ መጋረጃ በግልፅ ያሳየ መዝሙር ክብር ለጌታ ይሁን ። በርቺ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ ❤!
@blessamen6633
@blessamen6633 Жыл бұрын
በእዳንች ባሉ እህቶች በፊት ለፊት ተገልግለና አሁን ቀጣፊ ሀስተኛ ነብያት ምድሪቱን አስቀየሟት አዜብየ ተባረኪልን።ደሴ ላይ አገልገለሽናል
@mahderk8288
@mahderk8288 2 жыл бұрын
Our High Priest Lord Jesus Christ All Glory Belongs To You❤️🙏🏻 God bless u Azeb
@Marufab73
@Marufab73 6 ай бұрын
ፀጋህ በዝቶ ከብርያለሁ ዘመን መቶ ታስብያልሁ🎵🎶❤
@redeteskeziya3024
@redeteskeziya3024 2 жыл бұрын
ካህኔ ለእኔም ህይወት መዳን ምክንያቱ አንተ ነህ አሜን
@YeshTefe-jl5xz
@YeshTefe-jl5xz Ай бұрын
ተባረኪ እህታችን አዜብ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው
@mtigistdemeke6975
@mtigistdemeke6975 2 жыл бұрын
አዜብዬ ቆንጆ ጌታ ዘመንሽን አገልግሎትሽን ይባርክ ውድድድ
@BabiDadi-h9h
@BabiDadi-h9h Ай бұрын
የተወደድሽ የእውነት ዘማሪ ፀጋ የበዛልሽ የአባቴ ልጅ ደሞም የሰፈሬ(የአቃቂ) ልጅ ተባርከሽ ባረክሽን!!!!!❤❤❤❤❤❤
@naolb6723
@naolb6723 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው መዝሙር ነው❣️ #Stay_Blessed😇🙏🙏🙌🙌
@buchachatube
@buchachatube 2 жыл бұрын
ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ድንቅ ሊቀ-ካህንነትና አማላጅነት እያሰላሰልሁ ባለሁበት ሁኔታ በድጋሚ መጣሽ፤ አንቺ የተባረክሽ ሰው!
@saintunamor5472
@saintunamor5472 2 жыл бұрын
ካህኔ አማላጄ ኢየሱሴ🥰 አዚዬ ተባርከሻለ☺
@genethaileyesus8415
@genethaileyesus8415 5 ай бұрын
This is the core of New testament and our faith. God bless you forever!
@ariyamfantahune4534
@ariyamfantahune4534 Жыл бұрын
I love hearing this song God bless you dear Azeb.
@girmadukale
@girmadukale 7 ай бұрын
አሜን አሜን አዜብየ ዜመንሽ ይባርክሽ መንፈስ የምያርስ መዝሚር አሜንንንን❤
@TakeleFekadu
@TakeleFekadu 4 ай бұрын
ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ
@yordanostola4975
@yordanostola4975 2 жыл бұрын
Geta EYESUS yibarksh❤❤❤
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 54 МЛН
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 8 МЛН
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 139 М.