በ10 ደቂቃ ጉስቁል ያለ ፊት እንደ አበባ ፍክት የሚያደርግ ውህድ❗በቀላሉ የሚሰራ❗ የበአል ዝግጅት Tips/ hack

  Рет қаралды 145,675

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

Күн бұрын

Пікірлер: 297
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Facial Steamer EZBASICS Ionic Face Steamer for Home Facial, Warm Mist www.amazon.com/dp/B0835669M4/ref=cm_sw_r_apan_i_dl_JSV9T981YMD8C8F9Q1CV
@saradasta9485
@saradasta9485 2 жыл бұрын
ቃል ሰላም ነሽ የኔ ቆንጆ እርቱን በደንብ ታሳይኝ
@blenalemu1005
@blenalemu1005 2 жыл бұрын
Hello where can I order the habesha kemis you are wearing?
@alemalem7815
@alemalem7815 2 жыл бұрын
ሰለም ላቺ ይሁን እንኳን አደረሰሽ አንድነገረ ላስቸግርሽ በናትሽ ማድያት አስቸግሮኛል ትንሽ ነበር አሁን እየሰፍነው ሁሌ ሳየው ኮፊ ደስ አጣለው ስንት ጊዜዬ እንደሆነ ታወቁያለሽ 5 እናም ምን ላድርገው እስቱ መፍትዬንገሪ ክሬሞች ሰዊች ጠቁመውኝ ምንም አልጠቀመኝም እናም ፀሀይ ሲነካኝ ደግሞ ያቃጥለኛል በናትሽ አይተሽ እዳታልፊኝ ገና በልጅነቴ እንዲ መሆኑ ያበሳጨኛል
@alemalem7815
@alemalem7815 2 жыл бұрын
5 ያልኩት 5 አመት ለማለትነው ውዴ ደሞ እንዴት እንደ ምታምሪ
@medinayoutube3274
@medinayoutube3274 2 жыл бұрын
ስላም ቃልዬ በጀሽ የያሽው ክሪም ምንድ ነው እባክሽ ፎቶውን አስቀምጭልኚ ካአልስቸገርኩሽ ክሪሙ ለፊት ነው ወይስ ለግር ነው ጥሩ አርገሽ ብታብራሪልን እነ ክሬሙን ወደካሜራ. ጠጋ ብታርጊው ጥሩ ነበር በተረፍ መልካም በሃል 🇪🇷🌹🇪🇷🌹🇪🇹
@lilaarega9774
@lilaarega9774 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪ ያለሽን እውቀት ግዜሽን ሰውተሽ ለእኛ ሼር ሳደረግሽን ዘርሽ ይባረክ ይህ ቅንነት አይወሰድብሽ
@hagere6764
@hagere6764 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን ዋው ዛሬ ደግሞ ውበቱን ደፍቶብሻል እህታችን ውብና ተዎዳጁን ቀሚስ ለብሰሻል ንግስቴ ብዬሻለሁ ❤❤❤👏👏😍
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 жыл бұрын
ሰላም እንኳን አደረሰሽ። ሰለምትሰጪው ምክር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን። ነገር ግን ከይቅርታ ጋር ሁለት አስተያየት ልስጥሽ፣ አንደኛ በምንም አይነት ሽቶ ቆዳ ላይ አይደረግም። ወዲያውኑም ባይሆን ከግዜ በኋላ የቆዳ ከለር መቀየር ወይንም ሌላ ጎጂ ህመም ያስከትላል። ሽቶውን ሌላ ልብስ ላይ ቀብቶ በሀበሻ ቀሚሱን ጠቅልሎ ማሳደርና ጠዋት መልበስ ነው ትክክለኛው። ሁለተኛው ሴት ልጅ በምንም አይነት እግርን ሲጀመር መላጨት ማስለመድ የለባትም። በልጅነት የሚታየው የጎሽ ጸጉር እየጎረመሰች ስትሄድ ራሱ ይጠፋል። ትእግስት ያስፈልጋል። ችግሩ ትውልዱ ያየውን ነገር ሁሉ ሳያጠና እየተከተለ ውጤት መጨረሻ መልስ ማጣትና መቆጨት ነው። እኔ በዘመኔ ስትሮበሪ ያላት ሴት አሜሪካ እስከመጣ ድረስ በሀገሬ አይቼ አላውቅም። ለቲን ኤጅ ወጣቶች ወላጆች አስቀድመው ቢያስተምሯቸውና ቢያስጠነቅቋቸው ይመረጣል። ብዙዎቹ ሀይ ስኩል ሲገቡ ነው የሚጀምሩት። ከይቅርታ ጋር። አመሰግናለሁ።
@ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ
@ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ 2 жыл бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ አቤት ውበት አቤት አለባበስ በስመአብ ፈጣሪ ከአይን ያውጣሽ ፈገግታ ሁሉን ነገር አሟልቶ የሰጠሽ ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነይሁን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@marthadeneke3849
@marthadeneke3849 2 жыл бұрын
ቃልዬ ያሳየሽን ዉህድ አሪፍ ነዉ አመሠግናለሁ። ላንቺና ለቤተሰቦችሽ መልካም የፋሲካ በዓል።
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ 2 жыл бұрын
ምግብ ማብሰያ ሁነሽ ሹቶ የምትነፌ
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 2 жыл бұрын
ኸረ ቃል ዛሬ ደግሞ ማስታወቂያውን በጣም ከማብዛትሽ የተነሳ ቪዲዪውን እስከመጨረሻው ለማየት ትዕግት ያሳጣል እና ትንንሽ አስቢበት!!!
@metitube5366
@metitube5366 2 жыл бұрын
ቃልዬ ውዴ እንኳን አደረሳችሁ እንዴት እንዳማረብሽ ሁሌም ቆንጆ ነሽ የበለጠ ልዩ ሆነሻል መልካም በዓል ይሁንላችሁ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Amen amen yene konjo ❤️ 🙏 🙌
@fioriteka5215
@fioriteka5215 2 жыл бұрын
ቃልዬ ቆንጆ እንኳን አደረሰሽ አደረሳችሁ አሪፍና ቀላል ለጊዜው የሚሆን ማስክ ስለሆነ እናመሰግናለን ተባረኪ ማሚን መልካም በአል በይልኝ።
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 2 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ቆንጆ ነገር ነዉ ዛሬ የነገርሽን እናመሰግናለን❤❤❤
@azizayabdu8496
@azizayabdu8496 2 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ነው ምወድሽ መልካም በአል
@amel2941
@amel2941 2 жыл бұрын
ቃልዬ እንካን አደረሰሽ ተባረክ እኔ ግን የምጠይቅ ሽ ነገር የፍት እስቲሙን ከየት አገኘሽ ? Linkuንብታሰቀምጭ ወዲዬ by by
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
ቃልየ አንኻን አደረሰሽ መልካም በዓል ከነ መላው ቤተሰቦችሽ ስለሰጠሽን ጥንቃቄ ተባረኪልኝ ቤታችንማ ሞቅ ደመቅ ብሎ ነበር ግን ምን ይደረግ ተመልካች ቀጤማ ጥሎበት የሚሄድ ነው የታጣው ዛሬስ ተስፋ እያስቆረጠን ነው ይህ ሁሉ ለፍተን ለፍተን 😔
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Ayzoshe yene konjo everything will happen at the right time eshi melkam beal yehunelshe
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ እህት 💞💐 ተባረኪልኝ ❤
@gabi8657
@gabi8657 2 жыл бұрын
አቤት ቀሚሱ ሲያምርብሽ ዘመንዬ ከአይን ያውጣሽ💜💜💜💜
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you so much yene konjo
@selamawitkebede4276
@selamawitkebede4276 2 жыл бұрын
Yene konjo melkam beal yihunileh Enamesegnalen! Enwedishalen!
@haymiwoloyewa6614
@haymiwoloyewa6614 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን ፈንድሻ ነገር በጣም ነው ድስ እምትይው እኔ ሁሌም እከታተልሻለሁ ግን ለኔ የሚሆን ነገር አላገኝሁም የፊቴ ቆዳ ቅባታማ ነው እናም ማድያትና የብጉር ነጠብጣብ አስቸግሮኛል ያልሞከርሁት የለም ለውጥም የለም ምን ላድርግ
@fetleabate2733
@fetleabate2733 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃል
@bertukandawud6099
@bertukandawud6099 2 жыл бұрын
እኔስ ስራ ነኝ የተሰደድኩትም ብቻየን ነው ቤተሰብ ቀርቶ የማውቀው ሰው የለም አሁንስ ሆድ እየባሰኝ ነው 😭💔
@almnesheyegremu7934
@almnesheyegremu7934 2 жыл бұрын
አቤት ቃልዬ ባህል ልብስ ሲያምርብሽ እሺ ይሞከራል ተባረኪ ውዳችን
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@selamyeabelenat6742
@selamyeabelenat6742 2 жыл бұрын
እርግጥ ነው ውድ ቆንጂትዬ ከልብ እናመሰግናለን
@elroiytegegn1505
@elroiytegegn1505 2 жыл бұрын
Happy Ethiopian Easter for you and your family too thank you so much it’s the right time for me Because had so busy thank you 🙏 again and again bless you
@yoditkere5693
@yoditkere5693 2 жыл бұрын
ቃልዬ እንኳን አደረሳችሁ ከመላው ቤተሰቦችሽ ቀሚስሽ ደሞ እንዴት እንደሚያምር ምርጫሽ ከኔ ጋር ይመሳሰላል ሁሉም ቢኖሩኝ ብዬ ተመኘው ☺️
@zadethiopianutbe
@zadethiopianutbe 2 жыл бұрын
መልካም በአል ውድ የክርስትና እምነት ተከታዩች
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን እማ አሜን
@saronabi1387
@saronabi1387 2 жыл бұрын
Enekuan aderesachew kaleye, thank u .
@haymikebede9891
@haymikebede9891 2 жыл бұрын
እውነትም ዘመናይት👌🏽ጥሩ ትምህርት ስላካፍልሽን እናመሰግናለን! ከነመላው ቤተሰብሽ መልካም የትሳኤ በዓል ይሁንላችሁ!!!
@lulayene4950
@lulayene4950 2 жыл бұрын
Kalye thank you for sharing, may I use honey instead of a alovera oil I don't have it right now
@SH-bd7bv
@SH-bd7bv 2 жыл бұрын
እሬት ምንድን ነው በእንግሊዝኛ ውጭ ያለን እንድንገዛ እባክሽ
@hiwotasfaw29
@hiwotasfaw29 2 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በዓል ይሁንልሸ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ 2 жыл бұрын
Gobez betam tekami negerich nachew yakerbeshachew 👍
@ኩንፊየኩን
@ኩንፊየኩን 2 жыл бұрын
Selam wudoch demrugi maroch swedachchu
@እኔስየማርያምልጅኝአሜን
@እኔስየማርያምልጅኝአሜን 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታለም እንካን አብሮ አደረሰን አሜን፫ እሺ እህት መልካም ብኣል ይሁንልሽ ከነቤተሰብሽ
@tube-zx5ph
@tube-zx5ph 2 жыл бұрын
ቡና ኑስካፌ የጠርሙሱ ይሆናል ወይስ ግደታ የኢትዮጰያ ቡናነውየሚሆነው ???????
@kwkk6984
@kwkk6984 2 жыл бұрын
ቃልዬ እንኳን አደረሳቹ እናመሠግናለን
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤️ 😘
@berhaneguta578
@berhaneguta578 2 жыл бұрын
God bless you and all family
@deborahethio9999
@deborahethio9999 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ለመላዉ ቤተሰቦች ቃልዬ እናመሰግናለን 🙏መልካም በዓል💚💛❤
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@sebahsalih3969
@sebahsalih3969 2 жыл бұрын
ቡና ስጠቀም ፊቴ ሽፍፍፍ ይልብኛል ። is there any other way
@semusemu6775
@semusemu6775 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እኔ 25 አመቴ ነው ፊቴ ጉስቅል ብሏል ታናሼ ትመስያለሺ ፊቴ መስመር አወጣብኝ ግንባሬ አይኔ ስር እና አፌ አካባቢ ምን ላድርግ ከቻልሺ መልሺልኝ ሳላገባ እንኳን ክከክክ አሁን እማ ሰው ጋ መገናኘትም ደበረኝ
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 2 жыл бұрын
ልክ እደኔ ስደት ከሆንሽ ሙቀቱ ነው እኔም ግራ ገባኝ
@afi5295
@afi5295 2 жыл бұрын
እኔም ግባሬ አይኔስር እየተሸበሸበ ጀምሮ ነበር የሻይ ቅጠል አረጓዴዉ በጣም ቆጆነዉ እኔ የተሸበሸበዉን እያጠፋልኝ ነዉ ሁሌም ተጠቀሚዉ
@semusemu6775
@semusemu6775 2 жыл бұрын
@@afi5295 መቀባት ነው ውዴ
@afi5295
@afi5295 2 жыл бұрын
@@semusemu6775 ሙቅ ዉሀና ሻይቅጠሉን ታደርጊና ዘፍዝፈሽ ታስቀምጭዋለሽ እስከሚበርድ ከበረደ በኋላ በደብ ጭምቅ አድርገሽ በዉሀዉ ፊትሽን ማሳጅ እያደረግሽ ታጠቢበት ከዛ 30ደቂቃም 1 ሰዓትም አቆይተሽ በንፁህ ዉሀ ተለቃለቂዉ ልትተኝ ስትይ ብትጠቀሚዉ ቆንጆ ነዉ ለዉጡን 10 ቀን ባልሞላ ታይዋለሽ እኔ1 ወር አካባቢ ተጠቀሜዋለሁ የግባሬ ሙሉ በሙሉ የተሸበሸበዉ ጠፍቶልኛል
@semusemu6775
@semusemu6775 2 жыл бұрын
@@afi5295 በጣም አመሰግናለሁ ውጤቱን አሳውቅሻለሁ
@yewulmengistu253
@yewulmengistu253 2 жыл бұрын
መች ይሆን እንዳንቺ ፏፏ የምለዉ 😍😍 መልካም በዐል ቃልዬ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
ሞራል ብቻ ነው የሚያስፈልገው የኔ ውድ
@mudaykitchen3368
@mudaykitchen3368 2 жыл бұрын
ቃል ቤተሰብ ነኝ ላክ አደርኩሽ የኔ ውድ ክበሪልኝ ባለሽበት ፈጣሪ ያጠንክርሽ እናትሽን ሰላም በይልኝ አትዩ ነኝ ለማታውቁኝ ጀማሪ ነኝ ቃልዬ ቤቴ ብቅ ብለሽ ሰርፕራይዝ ልሁን እህቴ 👍🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍🥰🥰🥰🥺🥺
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 2 жыл бұрын
@@zemenawit አይ ሞራል ብቻ አይሆንም
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ 2 жыл бұрын
አራስ መስለሽኝ ምን ውበት አስፈለገ
@elenisermolo867
@elenisermolo867 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሸ ይአበሻ ቀሚስሽ ያምራል ይገዛሽበት ቡታ ንገራኝ
@tomasgiorgio5653
@tomasgiorgio5653 2 жыл бұрын
ባስርአመትለሜለት ነው የማይመስልነገር ለምንነው ግንለብር ብላችሁ እምትለፈልፋ እጭ
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 2 жыл бұрын
ዋውውውውውው የኔ ቆንጆ እኳን አድርሰሸ አድርሳቹህ መለካም ባህል ማሜየን እኳን አድርሰሸ በየለኛ ጎበዝ እኮ ነሸ መለካም ፋሲካ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you so much 🙂 amen amen 🙏
@selamawitkorma9621
@selamawitkorma9621 2 жыл бұрын
Pls ande neger liteyikish ke instant pot & presure coker yetu yishalal
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ሞቅ እያደረግነው ነው እኔማ ቁጭ ብዬ የዶሮ ቁሌት እያቁላላሁ ነው ግን ምንአለበት የኔ ውድ ከጀርባሽ ያለውን ኢንስታንት ፖት ልከሽ ስራዬን ብታቀይልኝ 😂😂😂 የምወድሽ መልካም የፋሲካ በአል ይሁንልሽ ከነ ቤተሰቦችሽ ለሰጠሽኝ ጠቃሚ ምክር አመሰግናለሁ ውድድድድድ
@banchamlakmekonnen8713
@banchamlakmekonnen8713 2 жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ውድ በመጄመሪያ እንኳን አደረሰሺ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሺ ትህትናሺ ብቻ በቂ ነው ማሬ❤ ግን አንድ እንድትመልሺልኝ የምፈልገው ጥያቄ ሙቀት ላይ ወይም እንጄራ ስንጋግር የእርድ ሎሚ ማር ወይም በውሃ አቀላቅለን ተቀብተን ብንጋግር ይቻላል እባክሺ ቃልዬ መልሺልኝ🙏
@zoey2727
@zoey2727 2 жыл бұрын
ሰላም ቃልየ ፋርማሲ የሚሸጥ ክሬም አለ ፊት ያጠራል ይባላል ሰርች ሳረግ ብዙ የውጭ ዜጎች ናቸው ቪዲዩ የሰሩበትና የሚቀቡት እኔም ልሞክረው ነበር ችግር ያመጣ ይሆን በኃላ ?ስሙ bepanthen ነው ኣደራ እዳታልፊኝ ቃልየ
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 2 жыл бұрын
Kaliye stem bayibeza tiru new madyat yawetal, endihi bikoyis?
@selamawitnegate1020
@selamawitnegate1020 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ የኔ ውብ በጣም አምሮብሻል እናመሰግናለን መልካም በአል ይሁንልሽ ከነቤተሰብሽ🥰🥰🥰😘😘😘❤️❤️❤️
@mrvip5025
@mrvip5025 2 жыл бұрын
Mashllha. Setmery. Hbety
@Muday-Werk
@Muday-Werk 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ቃልዬ! አሪፍ ሀሳብ ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን!
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ሙዳይዬ
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 2 жыл бұрын
እንካን ለጌታችን መድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ አደረሰሽ ከነመላው ቤተሰብሽ ! Please. የለበሽው አይነት የሀገር ልብስ በጣም እፈልግ ነበር ከበፊት ጀምምሮ ! Please order it for me I’ll contact you .
@tintom3224
@tintom3224 2 жыл бұрын
Happy Easter (ፋሲካ) too Kale , for how long do you think should be applay the oat and coffee on the face and is it okay to have it every other day. I really like the ingredients.
@tadlaal9123
@tadlaal9123 2 жыл бұрын
አሜን እንካን አብሮ አደረሠን እህት ዘመናዊት በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሣየሽን ግን ትሪትመንቱን ከተቀባን በውላ ምንም ባንቀባሥ ለምሣሌ እኔ ምንም አይነት ቅባት አይሥማኝም
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 2 жыл бұрын
ውይ ቃልሻ ሽቶውን እስክሪን ሻት ላደርገው ብዬ ብዥዥ እያለ አስቸገረኝ ያው እንደምታውቂው አሪፍ ነገር ስታሳይን ኩረጃ አንደኛ ነኝ 😂 መልካም በአል የኛ መልካም እህት
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
መልካም በዓል ቃልዬ እኔ አሁን ከኮረና ወዲህ ማስኩ ይሁን አላውቅም በተጨማሪም የቤተሰብም ሀዘን ነበረብኝ ብቻ መድያት ጀመረኝ እስቲሙ ያብስብኝ ይሆን?
@ሚካኤልዋሓሰይ
@ሚካኤልዋሓሰይ 2 жыл бұрын
ቃልየ የኔ ውድ
@edenhailu275
@edenhailu275 2 жыл бұрын
Yene kojo kaliye eqwan adereseshi 😘😘enamesegnalen
@ቢቺኢትዮጵያ
@ቢቺኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
ካሊዬ ቆንጆ እኩዋን አብሮ አደረሰን
@eyuelhailu9115
@eyuelhailu9115 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የኔ ቅን ስወድሽ ምነው ጋደኛየ በሆንሽ❤
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
እንኩዋን ለብርሐነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ ቃል የኔ ውብብብብብ 💐💕💕💕 እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ቆንጆ ትሪትመን ነው አመሰግናለሁ👏💐🌷
@meronayalewmekonnen6238
@meronayalewmekonnen6238 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃልዬ እናመስግናለን ለሰጠሽን ጥንቃቄ መልካም በዓል ከቤተሰቦችሽ ጋር ግን ያችን እስቲም የምታደርግባት ነገር ላኪልኝ ቂቂቂቂቂቂ
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 2 жыл бұрын
ቃልየ እንዴት ነሽ እነኳን አደረሰሽ ሬት ጸጉር ያበቅላል ስለዚህ ፊታችንን ስንቀባ ጸጉር አያበቅልብንም ወይ?
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
አይይ መብቀል የሌለበት ቦታ አይበቅልም የኔ ውድ
@meseluasfawe5487
@meseluasfawe5487 2 жыл бұрын
You so butfule
@madntahmed5835
@madntahmed5835 2 жыл бұрын
ሰላም እንኳን አደረሰሽ ቃልዬ እኔ ማዳት በጣም አሳቀቀኝ እስኪ መፍትሄ ካለሽ አካፍሊኝ
@selamyedu2656
@selamyedu2656 2 жыл бұрын
Qale ene balebete online shoping ayewedem be fake accaunt techeberbero kalasechegerkush dollar like stemeruan ena hot hairbrushun lakilegh israel negh kechalesh melshlgh thank you so mach with resoect🙏❤
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ 2 жыл бұрын
Eweneteshen new ene church sera agezalehu beye chamaye mezo cheresonegn ebet medereb ena mastekakel tegest atwche betwshen betwsh abelashehut ahun yekochegnal betam yemewedew yabeaha lebese neber still sewoch endezar hono yewedutal
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ 2 жыл бұрын
Vitamin E em konjo new
@Selam-z5w
@Selam-z5w 2 жыл бұрын
እስከኣሁን የነገርሽን የፊት ነገር ኣይበቃም? ኣሁንስ ርእሱ እየቀያየርሽ በቃ ቢዝነስ ሆኖ ስራሽ።
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 жыл бұрын
ቃልዬ ዛሬ ደሞ ፏ ብለሻል። መልካም ፋሲካ ላንችም ለመላ ቤተሰብሽ እመኛለሁ ተብረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏❤️
@tijiazene287
@tijiazene287 2 жыл бұрын
How are you kal I just want to asking you please can I use the mask for my two years daughter? her hair it’s soo thin please what can I do advise me 🙏🏽
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Eshi I will my dear
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን ማር እናመሠግናለን አይይይ እኔስ 9አመቴ በመዳም ቤት ሳሳልፍ
@rozibn8362
@rozibn8362 2 жыл бұрын
Wow amrobshal melkam amtbal lhulachn
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Amen amen yene konjo ❤️ 🙏
@Mercy-ge8jx
@Mercy-ge8jx 2 жыл бұрын
ለመላው ቤተሰብሽ እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤ የኔ ደርባባ አሪፍ ውህድ ነው ያሳየሽን በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 жыл бұрын
እንኮን አደረስሽ! ከነቤተስቡሽ እህትሽስ በረታች በ እናት እየታረስሽ ምን ትሆናለች።
@lemlemlem8737
@lemlemlem8737 2 жыл бұрын
ቃልዬ እንኳን አደረሳቹ ከነ ቤተሰብሽ መልካም በዓል
@jarytim1804
@jarytim1804 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ እህቴ ጥሩ ነገር ነው የምታስተምሪን በርቺ እንዃን አደረሰሽ።
@Mekdisha
@Mekdisha 2 жыл бұрын
Kalye Melat yet hedech nafekechegn eko. Is she really fine?
@senaittekle2109
@senaittekle2109 2 жыл бұрын
Yabesha libsi yelebeshew wedejewaleu kaleye keyet new yegezashew?
@tiyonmulu7219
@tiyonmulu7219 2 жыл бұрын
enkan aderrsesh yen konjo melkam bal yhunlsh kene mela batesebochsh
@ፍቅርሐይሉ
@ፍቅርሐይሉ 2 жыл бұрын
ጎቁል 😂 እስተካክይው መልካም በዐል ከነቤተሰቦችሽ እና ለመላው ኦርቶዶክሳውያን 🙏🏾
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 2 жыл бұрын
ጉስቁል ክክክክ እር ወይኔ
@selamgh3379
@selamgh3379 2 жыл бұрын
you looking beautiful sis god bless you and your family happy ester you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@bezawoya1377
@bezawoya1377 2 жыл бұрын
Oat, coffee what was the last oil you add it.? Thank you & you so beautiful
@maraki6786
@maraki6786 2 жыл бұрын
Please dont put perfume on your skin.
@azebasfaw9246
@azebasfaw9246 2 жыл бұрын
ባክሽ ቃልዬ ሬት ከጀመርኩ ቀን ጀምሮ ጥቋቁር ነገር ፊቴ ላይ እየወጣ ነው በምን ላጥፋው??
@MerryTube.
@MerryTube. 2 жыл бұрын
Enem lay eyewota new abso gnbare lay kalye Bemndnew yemitefaw?
@አባቴኩራቴ-ጀ8ጰ
@አባቴኩራቴ-ጀ8ጰ 2 жыл бұрын
ቃልየ የኔ ውብ እንኳን አደረሠሽ አደረሠን እኔ ግን ፊቴ አለቅ አለኝ ቃልየ ምን እደማረግ አላውቅም
@soli7487
@soli7487 2 жыл бұрын
Ketimihertish yilik libsishin wedejewale please min biye new emiyazizew ke ethiopia
@martawubayehu5614
@martawubayehu5614 2 жыл бұрын
እሬቱን ካላገኘሁ ማር ማድረግ እችላለሁ?
@wubetewalelgni7955
@wubetewalelgni7955 2 жыл бұрын
ማድያት እያሰቃየኝ ነው ምንም ነገር ብቀባው ሊለቀኝ አልቻለም
@eyerusalemhadgu948
@eyerusalemhadgu948 2 жыл бұрын
YENE ANEKAKI SAYESH ENEDET MORAL ENDEMIMETA BEMEN LAGEGNESH ABESHA LEBES EFELEGALHU MELEKAM BEAL
@haimanotgebretsadik4478
@haimanotgebretsadik4478 2 жыл бұрын
Enkun adrshe
@toyibashumetmohammed7745
@toyibashumetmohammed7745 2 жыл бұрын
Shito koda (skin)lay gudat yelewem woy?
@heavenh4750
@heavenh4750 2 жыл бұрын
ቃልየ, what is the name of the perfume? And thank you keep the good work❤️
@yz7517
@yz7517 2 жыл бұрын
እኔ ግን ሁሉንም ሞክሬ ምንም ለውጥ አላገኘሁም እስኪ ይሄን ደሞ እሞክራለሁ
@hiwilove4744
@hiwilove4744 2 жыл бұрын
Betam tekami mikir naw kaliye enamesegnalen.melkam beal yehunilin.
@ninaaman4586
@ninaaman4586 2 жыл бұрын
Kal fiten 1 bota bicha yakatilegnal min largibet????
@mihretteka4178
@mihretteka4178 2 жыл бұрын
Einkuan abro aderesen konjo betam amesegnalew Egzihabhear yibarksh melkam beal yihunlachuw
@elizabethtirfe2176
@elizabethtirfe2176 2 жыл бұрын
Z ፊታችንን ትሪት ካደረግን በኋላ ምን ቅባት ብንቀባ ጥሩ ነው?
@nebneb9326
@nebneb9326 2 жыл бұрын
ግን ቃልየ ኦትስ ወይም አጃ ለደረቅ ፊት ቆንጆ አይደለም ያደርቃል ይባላል እንዴት ነዉ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
እሬት ስላለው ችግር የለውም እንዲሁም የሚስማማሽን የፊት ኦይል ጨምሪበት እሺ
@nebneb9326
@nebneb9326 2 жыл бұрын
@@zemenawit እሺ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏 and መልካም በአል ስከነቤተሰቦችሽ
@አየሱስክርስቶስአምላኬ
@አየሱስክርስቶስአምላኬ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን 🙏 መልካም በዓል ይሁንልሽ እስከነበተሰቦችሽ ቆንጆ 🙏
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
እናት አለም እድሜ ውበት ነው።
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 18 МЛН
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 3,2 МЛН
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 11 МЛН
እንዴት ብስጩ እንደነበርኩ‼️ | EthioElsy | Ethiopian
15:32