በ28 የአማኑኤል የተወለድኩባት ፤አይኔ የበራባት ፤ጋብቻዬን የፈፀምኩባት ልዩ የበረከት ቀኔ ናት፤ መምህር መላከ ሰላም አበባው ማለደ2015/2023

  Рет қаралды 33,586

ዘዘውትር ሚዲያ zezewter media

ዘዘውትር ሚዲያ zezewter media

Күн бұрын

ይህ የዩቲዩብ ቻናል በመምር መልአከሰላም ማለደ የተከፈተ የባእታ ፈለገ ቅዱሳን መንፈሳዊ ቻናል ነው በዚህ ቻናል ስብከቶች ፣በርካታ መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው ትምህርቶች እንደሚተላለፉ በአክብሮት እንገልፃለን
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች subscirabe, like, share, comment ማድረጋችሁን አትርሱ#ጋብቻዬ_የፈፀምኩባት

Пікірлер: 107
@saharm119
@saharm119 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ❤እኳን❤ለተቀደሠችው❤እለት❤አደረሠወት❤አባታችን❤መምር❤ልክናቸው❤በተሠቦቻችን❤የሥታመት🎉እደሆኑኳን🎉ሣያውቁ🎉ተጋብተው🎉ጸተው የኖሩት🎉ብዙወችነን🎉የደረሥንም🎉አለን🎉ለመመሥክር🎉የደረሥነው🎉ቃለሄወት ያሠማልን🎉ላባታችን
@makitube9688
@makitube9688 Жыл бұрын
እግዚኦ ማረን ጌታ ሆይ
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 Жыл бұрын
ስለሁሉምነገርእግዝያብሄርይመስገን
@GeniEthio-
@GeniEthio- Жыл бұрын
😢 እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ወይኔ እመብርሀን በቤትሽና በስምሽ ይነገዳል ባህታዊ ነኝ ሲል ቆይቶ እንዲህ መሆን ሲጀመር ልጅ ናት እሷ ቤትህን አፅዳ የቅዱሳን አምላክ ክርስቶስ በደሙ የመሰረተሽ በበረሀ የተጋደሉልሽ ቤተክርስቲያን ሆይ ማንም ተነስቶ መነገጃ ያድርግሽ😢😢😢 ይህንን ጉድ ያላዩ ወደ እርሱ ተጠርተው የሄዱ ምንኛ የታደሉ ናቸው
@abiayalkibet9437
@abiayalkibet9437 Жыл бұрын
Igziaber yimasgen
@shewangzawtesfaye4234
@shewangzawtesfaye4234 Жыл бұрын
በረከቶ ይደርብን አባታችን
@hadguasmrom5210
@hadguasmrom5210 Жыл бұрын
Egziabher ybarkachu.
@makitube9688
@makitube9688 Жыл бұрын
የሚያደርጉትን አያውቅምና ይቅር በላቸው
@MemhirDibekulu
@MemhirDibekulu 3 ай бұрын
ነፍስ ይማር የደርግ ወታደር
@amanuel5687
@amanuel5687 Жыл бұрын
እንኳን ለምትወድዋት ቀን በሰላም አደረስዎት አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በረከትዎ ይደርብን አባ በጸሎት አስቡኝ ወልድ አማኑኤል
@mimiselemon7131
@mimiselemon7131 Жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከነ ባለቤቶት ይስጥልን❤❤❤
@AfeworkYohannes-xt6tx
@AfeworkYohannes-xt6tx 2 ай бұрын
ከናሡ ይልቅ የምትሣደቡት ናችሁ የምትጠየቁበት እሡ ልቦና ይሥጠን ለሁላችንም
@EsubalewAbache
@EsubalewAbache 9 ай бұрын
የነብሥ።ያድርግላቹህ።
@tigistderebe6421
@tigistderebe6421 Жыл бұрын
Gud bel gonder
@maremelkam295
@maremelkam295 Жыл бұрын
በረከትውት ይድረሰን አባታችን❤
@zermandemma7461
@zermandemma7461 Жыл бұрын
ሎቱ ስብሐት!! ጆሮ አይሰማው የለ.... ስምንተኛው ሺህ ... ደጋጎቹ እባቶቻችን ይህንግዜ እንዳያሳያቸው ፀልየው እግዜአብሔር አስቀድሞ ወ ስዶቸዋል!! ምእምናን በምታዩት በምትሰሙት እንዳትሰናከሉ :: ካሀናቱ ጳጳሳቱ ስተዋል የምናየውና የምንሰማው ሁሉ ጆሮ ጭው የሚያድርግ ነው:: ምዕምናን እንፅና እግዚአብሔር ሴፉን መዝዋል ቅጣቱን ከቤቱ ይጀምራል በቅርብ አሁን በቅርቡ....
@abiayalkibet9437
@abiayalkibet9437 Жыл бұрын
Kale hiwot yasamalin 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@YemeHasu
@YemeHasu Жыл бұрын
Wey guuuud
@eyoelg5142
@eyoelg5142 Жыл бұрын
8ኛው ሺህ ከዚህ በላይ ምን ይምጣ ባህታዊ ከባህቱ ወጥቶ ትዳር ሲይዝ ትንቢቱ እንደደረሰ አስተውሉ 😢
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላበልም ያብላው እግዚአብሔር ያስባችሁ
@qweqwe444
@qweqwe444 Жыл бұрын
በረከተወይድረሰን አባታችንን
@zahraasd3326
@zahraasd3326 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏 እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኩዋን ደስ አለወ 👏👏👏
@qweqwe444
@qweqwe444 Жыл бұрын
የሰላም ሀዋርያ የተዋህዶ ዶክተር አባታችንን እንኳን ሰላም መጡልንን
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
🤔🤔🤔
@merolmerol9401
@merolmerol9401 Жыл бұрын
እግዛቡሄረ ይመሥገን
@edesedes1676
@edesedes1676 Жыл бұрын
በረከታቹ ይደርብን
@zahraasd3326
@zahraasd3326 Жыл бұрын
አባታችን እኩዋን ደስ አለወ 👏👏👏 እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎናን ወለተ ስላሴ ልጀወ ነኝ
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
እራስዎት ላይ የሰቀሉት ምንድ ነዉ
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Жыл бұрын
ከዶክተር በላይ ናቸዉ አባታችን ቡራኬወት ትድረሰኝ ከነቤተሰቤ
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 Жыл бұрын
ሰላምዎት ይብዛልን አባ እንኳን አደረሠዎት ከነ ባለቤትዎ በረከታችሁ ይድሠሰኝ
@azmaraz7269
@azmaraz7269 Жыл бұрын
ማንኛው በረከታቸው 😂😁 የደናቁርት ማት 😢
@Tig-d2t
@Tig-d2t 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ለነፍስ ያድርግላችሁ
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 Жыл бұрын
እንኳን ለሚወዶት ቀን. በሰላም አደረሰዎት. አሻታችን. በእድሜ በጤና. ከነ ባለቤተዎት. ያቆይልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@woinshetyemaryamligwoinshe6818
@woinshetyemaryamligwoinshe6818 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ለዚች ቀን አበቃዎት አባታችን
@kijikijidejen6538
@kijikijidejen6538 Жыл бұрын
አባቴ እንኳን አደረሰዎት ለዝች ቀን እናቴ እንኳን አደረሳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@HhfvfGjrbf
@HhfvfGjrbf 6 ай бұрын
Berktachhu yderbn aebatachn
@edesedes1676
@edesedes1676 Жыл бұрын
የኔ አባት ፀጋውን ያብዛላቹ እድሜ ጤና ይስጥልን አባት አለምዬ
@elsaelsa916
@elsaelsa916 Жыл бұрын
ክረምት ፀበል አለ
@tigatiga9722
@tigatiga9722 Жыл бұрын
ባህታዊ ተብለ እዴትታገባለ አባካቹ ቅድስት ቤተክርቲያናችን አታርክሱብን ምድረ ታድሶዎች።
@yrgg1047
@yrgg1047 Жыл бұрын
enkana adersachu abatachina egzbiher ye ameta sewa yebalchu betam betam desa talalacha egzbiher yemawada yeranewa berkatota yedarbana weganochachina hagerachina ethiopia 🇪🇹 betalota asebuna ❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
@ash4805
@ash4805 9 ай бұрын
Enddy bahitawe bihonum sile kesesu magbat yichlalu.plse sataku ataweru
@ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ
@ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባቶቼ
@መሰከረምዘርሁን
@መሰከረምዘርሁን Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉
@tedyayele-vn6ni
@tedyayele-vn6ni Жыл бұрын
አባታችን እኳን ደስ አለወት❤❤
@amentueb6054
@amentueb6054 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል አሁነው ገና የጋቡ አባታችን ትዳራችሁ የአብርሀም የሳራ ያርግላችሁ እድሜ ከጤና ይስጥልን
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Жыл бұрын
በፊት ነው ያገቡት ግን አሁን ያገቡባትን ቀን እያሰቡ ነው ዝክር ድግስ ነው ጨርሰሽ አዳምጭው
@ከመግፋትመገፋትጥሩነው
@ከመግፋትመገፋትጥሩነው Жыл бұрын
?ምንድነው ነገሩ ጭራሽ ልጆች😓😓😓😢😢😢
@edesedes1676
@edesedes1676 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ወለተማርያምወለተማርያም
@ወለተማርያምወለተማርያም Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ይህን ላደረገ አባታችን እንኳን ደስ አሎት
@eyoelg5142
@eyoelg5142 Жыл бұрын
ቤተ ክህነት ግን ስራው ምንድነ ነው ???
@Holy-Gospel-for-all
@Holy-Gospel-for-all Жыл бұрын
ድሃ መኮነን
@kabigemeda6628
@kabigemeda6628 Жыл бұрын
Arsawaran Marxh mta ahunw
@yute2286
@yute2286 Жыл бұрын
እኔ የገርመኝ ባህታዊ ሚስት ያገባል እንድየ😲😲 እኔ የምቀው የባህታዊ በረሃ ነው የምነውሮው ሚስትም አያገባም እኔ አልገባኝም እስኪ አስረዲኝ።
@genet19
@genet19 Жыл бұрын
እኔ ግራ ገባኝ አኮ ወይ ዘንድሮ ከነሱ ተከታዮቹ
@samrinegnyebulgaw5457
@samrinegnyebulgaw5457 Жыл бұрын
እኮ ባህታዊ ነኝ ሲሉ አነበረዴ ወይ መውረድ
@lidiya727
@lidiya727 Жыл бұрын
ባህታዊ ትዳር አለው እንዴ ኧረ ዘንድሮ
@AmanAa-ll7fo
@AmanAa-ll7fo Жыл бұрын
ባእታዊ አይደሉም ለመፍረድ ባንቸኩል እራሳቸው ተጠይቀው አይደለውም ብለዋል
@shawahabita2145
@shawahabita2145 Жыл бұрын
ባህታዊ ለመምሰል ፀጉር ያሳደገው? የምን መፍረድ ነው ያባቶቻችን ህግ ሲጣስ ዝም አንልም ባህታዊ ካልሆነ ቄስ ?ነው ወይስ? ዳቁን? እሄ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስራት አይደለም መጋ እየተከተልን እረኛ የሌለው መጋ ሆን ያባቶቻችን በደማቸው ቀለም ያስቀመጡልን ስራት ለምን አንከተልም???መፀሐፍ ቅዱስ አለ እሄ ሰውዮ ከመፆፍ ቅዱስም ኮርቶዶክስ ስራት ውጭ ነው ደሞ በረከቶት ይደርብኝ ምትሉ ነፈዝ የሴጣን በረከት ነው????
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😂😂😂ባህታዊዬ😅
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Жыл бұрын
መምህር እና ባእታዊ ለይ ከመተቸ ት በፊት ባ እ ታዊ ማለት መናኝ ማለት ነው
@mahderemariammonemon4637
@mahderemariammonemon4637 Жыл бұрын
R Gira gebagn edzih yichalale?
@user-mt8sb1cg6e
@user-mt8sb1cg6e Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረዝም እድሜ ጤን ይስጥልን አሜን በርከትው ይደርብን አሜን በፅለት ወ ያስብን ወለተ ሚካኤል
@MariyamawitHenok
@MariyamawitHenok Жыл бұрын
Ellllllllllllllllllllllll
@azmaraz7269
@azmaraz7269 Жыл бұрын
ባህታዊ😁😭ወየው ቤተክርሰቲያን እናታችን በሰምሸ ነጋዴውበዛ አረ ቤትህን አፅዳ አምላኬ😭😭
@genet19
@genet19 Жыл бұрын
ባህታዊ ያገባል እንዴ ግራ ገባን እኮ ወይ ተዋህዶ
@tetetety3946
@tetetety3946 Жыл бұрын
Enkwan des yalwot
@አስኪዩቱብ
@አስኪዩቱብ Жыл бұрын
ይቅርታ ወገኖቼ አስረዱኝ በፈጠራቹ ራሴ አመመኝ መነኩሴ አደሉም እንዴ የነበር ይሄ አባት????
@helenhailu5730
@helenhailu5730 Жыл бұрын
እኔም ይሄን ጥያቄ የሚመልስልኝ ነው የምፈልገው ባህታዊ ያገባል እንዴ?
@Mekdelawitabebaw-jn2ic
@Mekdelawitabebaw-jn2ic Жыл бұрын
Ere enem ቄስ አደሉም እንዴ ere negeru endet new
@dgjjjkj
@dgjjjkj Жыл бұрын
ልጃቸው ነች ባህታዊ አያገባም ብየ ነው ሰንቱ ሊቃውንት በየገጠሩ ጠያቄ አተው ሻማ ጧፍ ለለት በለለበታ ያገለግላሉ ቤተክርስቲያንን ግን ያልተማር የፍየል ወጠጤ ወሯታል "እንደታቦት ታጅቦ መግባት ወዮ 😭😭😭😭
@MedhanitBekure-ny9wc
@MedhanitBekure-ny9wc 9 ай бұрын
አንድ ሰው ባሕታዊ እንደሆነ የምናውቀው ባለመታወቁ ነው።
@kisanetghebre8901
@kisanetghebre8901 Жыл бұрын
የዛሬ አመት ከዛ ባእታ ማርያም ሂጀ ፖሊሶች መጥቶበት ያስተማረ ነበረ በጣምታሳዝኖኝ ነበር
@mmhh1145
@mmhh1145 Жыл бұрын
ምነው አንቱ ብትይ እህት😢
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ❤❤❤🎉🎉🎉
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 Жыл бұрын
🤔🤔
@shawahabita2145
@shawahabita2145 Жыл бұрын
አረ አሁንስ የት እንሂድ የቤተክርስቲያን ህግ እየተጣሰ ደሞ በረከትህ ያሳድርብኝ ይላሉ ምድር ባዶ ጭቅላት እሄ በፍፁም የቤተክርስቲያን ስራት አይደለም ደሞ የልጅ ልጁ ምታክል ወጠጤ አረ ምናይነት የተረገምን ትውልድ ነን ባህታዊ በቁርባን ሲያገባ እኔ ምላቹ መናፍቃን እዲ አይነት ቀልድ ጀመሩ እዴ????????
@elsaelsa916
@elsaelsa916 Жыл бұрын
ቆይ አሁን ከሰአምት ላይ ፀበል አለ
@fiqrifiqri3159
@fiqrifiqri3159 Жыл бұрын
Qoy gin bahitawi yagebal endie?
@sabaasrate7210
@sabaasrate7210 Жыл бұрын
OMG OMG OMG, please please please 🙏🙏🙏 let me know. What is going on.
@ወይኩንፈቃድከ
@ወይኩንፈቃድከ Жыл бұрын
እግዚኦኦኦ መሃረነ ክርስቶስ ባህታዊ ተብሎ ጋብቻ ሆሆይ አቤት የድፍረት ሃጢያት እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ደግሞስ ምፅዋቱን ሚድያ ላይ ምን አመጣዉ??????
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 Жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ የደነገጥኩት?! እኒህ ሰው ባህታዊ ተብለው ሰምቻለሁ ልበል?‼️🤔
@yetsedashmretu-fz7bt
@yetsedashmretu-fz7bt Жыл бұрын
enkuan lezich ken aderesachu
@alemdemie4219
@alemdemie4219 Жыл бұрын
ቆይ መቀረጽ ለምንድነው ያስፈለገው:ጌታችን ምጽዋታችሁን ለማንም አታሳዩ ይላል፤፤እናንተ ግን በአደባባይ እዩልኝ እና እወቁልኝ ትላላችሁ;; ጥሩ ሰው ናችሁ ለመባል ነው?ደሞ ያችን የዉሸት አረብኛም አልረሳናትም
@getnetmolla1096
@getnetmolla1096 Жыл бұрын
ባህታዊ ነበር የመሰለኝ😅
@ethiocanada2876
@ethiocanada2876 Жыл бұрын
ቆይ የሲኖዶሱና ይኅ ለቤ/ክ ተቆሪቋሪ ነኝ የሚለው ማህበረ እርኩሳን የት ሄዶ ነው እንደዚህ ህዝቡ የወመኔ መፈንጫ ሲሆን??
@MariyamawitHenok
@MariyamawitHenok Жыл бұрын
Enkwan lezich ken adereswot Ehitachin enkwan lezich ken aderesechish ye Abirhamina ye Sara gabicha yarigilachhu
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ክክክክክ😂😂😂😂 ባህታዊ ትግስቱን ስጠኝ😅
@EyerusalamGatahun-1721
@EyerusalamGatahun-1721 Жыл бұрын
አልገባኝም ባህታዊ ከዛስ እአስረዱኝ
@mekdesberecha2707
@mekdesberecha2707 Жыл бұрын
ለእኔም አስረዱኝ ድሬድ ሳይቀር አሳድጎ ጋብቻ?!?!
@ዋጋየኪዳነምህረትልጅ
@ዋጋየኪዳነምህረትልጅ Жыл бұрын
እንደነዚህ አይነት አባቶች ያገባሉ እንዴ?
@wudetesfa9718
@wudetesfa9718 Жыл бұрын
Ene ymlew ymiyagba sew mnaegn memsel albet woyi enko mnaegn mslwuegn nber mknyatuem actacw mnaegn yimslael egna tsgurachwun yasadgu abatochen senayi Bahetewyi new ymiel hasab new yalen
@ezelcell5447
@ezelcell5447 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@abebech1754
@abebech1754 Жыл бұрын
Yewrtodksen hyemanot le masdbe nwu eni yemlwi asymre hon yekrbwu yasafrale
@ribkakiflom4661
@ribkakiflom4661 Жыл бұрын
Abatacin ankan des alot
@samrisamri9955
@samrisamri9955 Жыл бұрын
ሎቱ ስብሃት😏😏😏😏
@tinsayeabate6896
@tinsayeabate6896 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እንደ መምህርትህ ነው እንጂ እንደ በደለችን አይሁን
@astergebremariam7318
@astergebremariam7318 Жыл бұрын
እርሶም በአፍት ሙሉ አትናገሩ በአዲት ትንሽ ብልቃጥ የማርውሃ እያሉ ያከማቹት ገንዘብ ነው ባህታዊነን እያላችሁ ህዝብን አታታሉት
@helenamare2628
@helenamare2628 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን፡፡ በጣም ያሳዝናል
@tarassera6755
@tarassera6755 Жыл бұрын
እንዴ ባህታዊ አይደሉም እንዴ
@abebech1754
@abebech1754 Жыл бұрын
Astmrewu bahetawe drku blhe ststmre atfrem wey
@kabigemeda6628
@kabigemeda6628 Жыл бұрын
Abeeet dfarat gud fal zandaro gan bzu anyaln mes totas amamet bhtawenachw🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@hanaeshetu2714
@hanaeshetu2714 Жыл бұрын
Abebelo gabchiande
@zeritessema9182
@zeritessema9182 Жыл бұрын
ምን ፡? ማን ነበር እሄ ሰውዪ? በስመአብ
@nardosmandefro6192
@nardosmandefro6192 Жыл бұрын
ባሀታዊ አይደሉም እንዴ ምንም አልገባኝም
@somemeash-ot8yy
@somemeash-ot8yy Жыл бұрын
Yehi achiberbari sewye😡
@marshiiyeefikar830
@marshiiyeefikar830 Жыл бұрын
እር ተዉ ባታዉ ትዳር ያይዛል እንዴ
@brainfuel9593
@brainfuel9593 Жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ ባህታዊ ነው ቄስ? የሚያውቅ
new song yiseral betsh by melake selam abebaw malede
6:32
መላከ ሰላም አበባው ማለደ Melake selam Abebaw Malede tube
Рет қаралды 20 М.
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 20 МЛН
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 11 МЛН
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 2,9 МЛН
🔴 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  SON OF DAVID
1:40:13
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 368 М.
🔴👉"ገዳም ዘንዶ አስራ ባዐታ ለማርያም"
8:01
Bemnet Nkhu ብእምነት ንቅሑ
Рет қаралды 43 М.
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 20 МЛН