በ 4 መንገዶች ራስን መቀየር (በዚህ ከባድ ጊዜ) | Inspire Ethiopia

  Рет қаралды 49,437

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 263
@meselemengistu7740
@meselemengistu7740 4 ай бұрын
ተባረክ የምትሉት😍😍😍😍
@bezamengesha22
@bezamengesha22 4 ай бұрын
የኔ ጀግና እድሜ ላንተ ብዙ ችግሮቸን አስተካክያለሁ ስንየ የወለዱህ ማህፀን ይባረክ እንወድሀለን❤❤
@Habtamuchanie4
@Habtamuchanie4 3 ай бұрын
www.youtube.com/@insideyou9
@Mebri19
@Mebri19 4 ай бұрын
እራስ ላይ መስራት በጣም ተመችቶኛል እናመሰግናለን
@medhinaemiro1047
@medhinaemiro1047 4 ай бұрын
ወቅቱን የጠበቀ ርዕስ ነው።👏👏🙏
@nuriYesuf183
@nuriYesuf183 4 ай бұрын
ቀጠይ ስለ ሀብት እድገት ይሰራልን የምትሉ❤
@GSew-z1b
@GSew-z1b 3 ай бұрын
Yetun habt
@iopo5498
@iopo5498 4 ай бұрын
በመዳም ኩሽና ሆኜ ነው vedioዎችህ ሆሌ ከልቤ ተመስጬ ሚሰማቸው አንዴ ብቻ ሳይሆን ደጋግሜ ❤ የእውነት በጣም ነው የተቀየርኩት ይበልጥ ጠንካራና ልባም ሴት የሆንኩ 😊አንተ የወለደች እናት ትባረክ ❤ የዘመኑ ሚርጥ አስተዋይ ሰው ነህ በተለይ ወጣቶች ከአንተ ብዙ ይማራሉ/ይለወጣሉ ቀጥልበት❤ እንደኔ የስኔ ወርቅ አድናቅዎች የት ናችሁ?👍
@1ያአላህ
@1ያአላህ 4 ай бұрын
የኔ ሚስት እዚ መታሸ ነው ብር ለክ ስልሽ መክነት ምዳራዳሪው😮😅
@iopo5498
@iopo5498 4 ай бұрын
@@1ያአላህፈጣሪ ጤና ስጦሀል ከሰው ከመጠበቅ ወንድ አይደልክ በላብህ ስርተክ/ለፍተህ ብላ የምን ብር ነው ሆ ክክክ
@1ያአላህ
@1ያአላህ 4 ай бұрын
@@iopo5498 ይመችሽ ያራደ ልጅ እድ ነው በቃ እኔማ ስቃልድ ነው❤
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ 4 ай бұрын
ቅመምዬ❤❤
@Habtamuchanie4
@Habtamuchanie4 3 ай бұрын
www.youtube.com/@insideyou9
@fitsumatsbeha
@fitsumatsbeha 4 ай бұрын
ወንድሜ አንተ ለብዙ ሰው አርአያ፣ መፅናኛ፣ ምሳሌ፣ ብርታት ነህ።እግ/ር ሰላም፣እድሜና ጤና ይስጥህ
@mimiAtena
@mimiAtena 4 ай бұрын
ሁሉም ህይወት ነው ቃልህ. ስነ ኑርልን የኛ ኩራት ሁሌ አስተምረን አትጥፍ እባክህ
@Habtamuchanie4
@Habtamuchanie4 3 ай бұрын
www.youtube.com/@insideyou9
@HdhddhJrjfj-ll6ye
@HdhddhJrjfj-ll6ye 4 ай бұрын
እራሰ ላይ መሰራት ጽናት ይበልጥ ተመችቶኛል እረግጥ ቃላቶችህ መሬት ላይ አይወድቁም ተባረክ
@mulubekele7129
@mulubekele7129 4 ай бұрын
እናመሰግናለን የእኛ ጀግና 💪ግንኮ ጠፍትሃል,,, ቶሎ ቶሎ ናልኝ እንወድሃለን የእኛ ምርጥ መካርያቺን 🙏🥰
@Habtamuchanie4
@Habtamuchanie4 3 ай бұрын
www.youtube.com/@insideyou9
@mimiAtena
@mimiAtena 4 ай бұрын
የኛ ንጉስ እንክዋን ደህና መጣህ. የተዋህዶ እቁ. የኛ ወርቅ. እረ ሁሌ ናልን አትጥፍብን. እባክህ.
@Habtamuchanie4
@Habtamuchanie4 3 ай бұрын
www.youtube.com/@insideyou9
@zeharamohammed6979
@zeharamohammed6979 4 ай бұрын
ጀግና ስነ ወርቅን የሚዉድ 🧡💪ላይክ ግጩኝ
@AliAhmed-e5s6g
@AliAhmed-e5s6g Ай бұрын
በጣም በጣም ነው የተለወጥኩት እድሜ ላንተ እረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ አመሰግናለሁ
@jamioj7497
@jamioj7497 4 ай бұрын
እናመስግናለን አእምሮህ መቆጣጠር እና መፅናት❤❤❤❤❤❤❤
@hayattube3354
@hayattube3354 3 ай бұрын
የኔ ጀግና ትለያለህ ❤ በመዳም ቤት ሁኘ ምክሮችህን በቅደም ተከተል እየተገበርኩነው ሒወቴላይ በጣም ለውጥ አጊኝቻለሁ የበለጥ እንደምቀየር አምናለሁ ጀግናዬ🎉
@Habtamuchanie4
@Habtamuchanie4 3 ай бұрын
www.youtube.com/@insideyou9
@HermiHermi-vw9nv
@HermiHermi-vw9nv 4 ай бұрын
በጣም እርግጠኛ ነኝ የሆነበት ደርሼ በትልቅ ሚዲያ ኢንተርቪ ሲደረግን እዚ ለመድረሴ ምክንኛት ከግዛቤር ቀጥሎ አንተ እደሆንክ እናገራለው❤
@FromFatema
@FromFatema 4 ай бұрын
🤲ፈጣሪ ይርዳሽ በርቺ💪
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ 4 ай бұрын
የወደድኩት እና የኔን ስሜት የሚመስለው የተለያዩ ነገሮችን መሞከር መማር የሚለው ሃሳብ❤❤❤
@Habtamuchanie4
@Habtamuchanie4 3 ай бұрын
www.youtube.com/@insideyou9
@reatilelana
@reatilelana 4 ай бұрын
በጣም ምርት መከራ ነው አመሰግናለሁ 😍😍😍
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ሰነ ወርቅ እድሜ ይስጥልን ❤
@felekeabebe988
@felekeabebe988 3 ай бұрын
ተባርከሀል...ጠቃሚ ሰው ነህ ...አራቱም የለውጥ መሰረቶች ናቸው።
@fozejemal2159
@fozejemal2159 4 ай бұрын
የኔ ውድ ወንድም በሰው ሀገር መንፈሰ ጠንካራ አደረከኝ ❤
@fasikabera
@fasikabera 4 ай бұрын
ስኔ ምርጥ ሰዉ በጣም እናመሰግናለን !!! ሁሉንም ወድጀዋለሁ በተለይ 4 ፅናት እኔ ሚያስፈልገኝ ነገር ነዉ በሂወቴ ዉስጥ እተገብረዋለሁ🙏
@Habtamuchanie4
@Habtamuchanie4 3 ай бұрын
www.youtube.com/@insideyou9
@Esmaelahmad-d3u
@Esmaelahmad-d3u 3 ай бұрын
በጣም ጡሩምክርና ሀሳብነው ነገገረግን አድነገር መርሳት የለብንም ሰውየው የፈለገውን ያክልቢጥ አላህ የወሰነውነገር አለ የሰውልጅ ከመፈጠሩበፊት የተወሰነውን ነውየሚገኘው ያነገር ሲሰጠው ምክነያት ወይምሰበቡን ይመረዋል ካለሆነግን ቢደክም ቢለፋ የተወሰነለትነው የሚገኘው ለምሳሊ እኔ አርባመቴነው ከእለታዋጥቅም በስተቀር የለም
@suprnobaaa2387
@suprnobaaa2387 3 ай бұрын
እጅግ በጣም የሚያንፅ የሚቀይር video ነው እናመሰግናለን
@asikaltube9882
@asikaltube9882 2 ай бұрын
ይህን የአዕምሮ ምግብ ስለመገቢከኝ በጣም ነው የወደድኩት ከልብ ነው ያበረተሀኝ ተስፋ የሚስቆርጠኝ ጉዳይ ነበረኝ ነገር ግን አሁን ታክሜለሁ
@sofaneabaytset
@sofaneabaytset 4 ай бұрын
❤❤ ስኔ በርታ በጠም በአሁን ስአት አስፈላጊ ነገሮችን ነው ያነሳሀቸው...በጣም ጠቃሚ ናቸው በተለይ " ፅናት" ያስፈልጋል...ስለ ፅናት አንድ ቪዲወ ብስራልን ጥሩ ነው። ስኔው። ጀግና በርታ
@RitaSelamon
@RitaSelamon 4 ай бұрын
እርግጠኛነኝአንድቀንአገኝሀለዉ አንበሳው በርታልን ወንድሜ❤
@EsiLamek
@EsiLamek 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ግን እየጠፋህ ነው አትጥፋ ምርጥ ጓደኛችን ምክርህ ያስፈልገናል🎉🎉
@milionabera3242
@milionabera3242 3 ай бұрын
በጣም አመሰግናለዉ የኔ ወንድም የምታነሳቸዉ ሀሳቦች በጣም ገዢ እና አስተማሪ ናቸዉ በተለይ ተግባር ለይ ለሚያዉል በብዙ የሚጠቅም ይመስለኛል፡፡
@Habtamuchanie4
@Habtamuchanie4 3 ай бұрын
www.youtube.com/@insideyou9
@zeynebaevenisse1182
@zeynebaevenisse1182 3 ай бұрын
, በእውነት በእውነት እልኻለው ተቀይሬ አለኡ ሀመስግና ለው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ
@Habtamuchanie4
@Habtamuchanie4 3 ай бұрын
www.youtube.com/@insideyou9
@musefkadu
@musefkadu 3 ай бұрын
እሄ ሰውዬ የሰው ታሪክ ሲቀይር አይቻለሁ ; ነገሩ እንዲህ ነው ጦርነት በትግራይ እነደተጀመረ ከወራት በኋላ ሸሽቼ ሊብያ ገባሁ ሊቢያ እንደገባሁ ብዙ የኢትዮጵያውያን ነበሩ ከነዚህ አንዱ ሰለሞን ይባላል የመተማ ልጅ ነው በአባቱ ከትግራይ ነው በእናቱ ግን አማራ ነው ። እሄ ሰው ያወኩት መርከብ ላይ ስንጫን ነው በጣም የተለየ ሰው ነው የተረጋጋ ነው አንድ ላይ ገብተን ከጣልያን እስከ እንግሊዝ ሳንመካከር አንድ ላይ ተጓዝን ገባን እንግሊዝ ከገባን በኋላ አንድ ሆቴል ውስጥ አስገቡን Roomette ሆነ ከዚህ በኋላ ነበር ነገሩን የታዘብኩት እንደገባን ምንም ወረቀት ሳይኖረን እሱ በሳምንቱ ሁለት ስራ አገኘ በጣም የተረጋጋ ነው ግን የተሳካለት ነው ወድያው ጎንደር ላይ ትልቅ ቤት በ10.000.000 ገዛ ተባለ ከዛ አንድ ቀን የስኬቱ ምስጢር ጠየኩት እሱም በአጭሩ ስራ ነው አለኝ ። ደግሚ ጠየኩህ ለካ ህይወቱን ሙሉ በዚህ ሰውዬ ቪድዮዎች እና የቴሌግራም የፅሕፍ መልእክቶች ይከታተል የነበረው ። እኔ የሞጣ ቪድዮ ነበር የምመለከተው አሁን እሱ ዱባይ የምትነግድ ሚስት አለው እዚህ መካከለኛ ሱቅ አለው ። እኔስ ??? በህይወት መኖሬም የእግዚአብሔር ቸርነት ነው 💔
@Habtamuchanie4
@Habtamuchanie4 3 ай бұрын
www.youtube.com/@insideyou9
@zumawaaa6843
@zumawaaa6843 3 ай бұрын
እኔ ብዙ ጊዜ በወላይን መማር ፈልጌ በአቋረጥኩበት የትምህርት ደረጃ እንደዚህ አይነት አፕሊኬሽን ሰፈልግ አላገኘሁም ምክንያቱም እኔ ያቋረጥኩት ከሰባተኛ ክፍል ጀምሮ ነው ግን እንደዚህ ያለህ ብልኬሽን ቢኖር ካምስተኛ ክፍል እስከ 8ኛ ክፍል አሊያም እስከ 9ኛ ክፍል ቢኖር ብዙ ከአገር ውጭ ያሉ መማር የማይችሉ ነገር ግን በኦንላይን መማር የሚችሉ ብዙ ልጆች ይጠቀሙበታል ፕሊስ
@daaOmerta2015
@daaOmerta2015 3 ай бұрын
@@zumawaaa6843 pls did it.
@ashg8233
@ashg8233 4 ай бұрын
ኣንተ ምርጥ ሰው እንኳን ደህና መጣ እና በሰሜን ከ 1 ሚልዮን ህዝብ በላይ ነው የረገፈ ሚድያክ ትልቅ ስለሆነ መረጃ ኣታዛባ
@InspireEthiopia
@InspireEthiopia 4 ай бұрын
እይታህን አከብራለሁ፤ ግን በጣም የሚታመኑ የመረጃ ምንጮች እንደነ Wikipedia, BBC, and Daily Maverick በጦርነቱ የሞቱት ከ 200,000 እስከ 600,000 ይደርሳሉ ብለው ነው ሪፖርት ያደረጉት፤ ግን ከዚህ የተሻለ መረጃ ካገኘው ስህተቴን ለማረም ዝግጁ ነኝ
@Habtamuchanie4
@Habtamuchanie4 3 ай бұрын
www.youtube.com/@insideyou9
@meronambachew3696
@meronambachew3696 3 ай бұрын
ስለ ሀገር ያልከዉ ሃቅ ነዉ ቁጭት ብቻ😢 እግዚአብሔር መልካሙን ያምጣልን🤲
@KalkedanDubale
@KalkedanDubale 4 ай бұрын
ተባርክ ወንድሜ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@Habtamuchanie4
@Habtamuchanie4 3 ай бұрын
www.youtube.com/@insideyou9
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 3 ай бұрын
የመጨረሻዉን ፅናትነ ይስጠን
@AmsaleWorkneh
@AmsaleWorkneh 4 ай бұрын
ተባረክ:መካርያችን:ብዝ:ተምሬአለሁ::
@Habtamuchanie4
@Habtamuchanie4 3 ай бұрын
www.youtube.com/@insideyou9
@zumawaaa6843
@zumawaaa6843 3 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች ስራችሁን እየሰራችሁ ኦንላይን መማር የምትፈልጉ በአገራችን መምህራን ይህንን comment like አድርጎ ምክንያቱም የሚፈልገው ሰው ብዛት የሚወሰነው በላይክ ስለሆነ ላይክ አድርጉ
@ሂሊና
@ሂሊና 3 ай бұрын
🤲🤲❤️ok😊
@Habtamuchanie4
@Habtamuchanie4 3 ай бұрын
www.youtube.com/@insideyou9
@solomonhiwot9413
@solomonhiwot9413 4 ай бұрын
❤ ከወርቅም በላይ ነህ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
@betelhemyamral
@betelhemyamral 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ሰነ ወርቅ ኧረ በጣም አትጥፋብን 🙏
@vvtsr9867
@vvtsr9867 3 ай бұрын
እኔ በስደት ነው ያለሁት ግን ወድሜ ሀገሬ ገብቸ መስራት እፈልጋለሁ እስኪ አግዘኝ መከረኝም ጭምር የምሰራው በስደት ጥሩ ደሞወዝ ነበር ግን እስከመቸ በስደት የገጠር ልጅ ነኝ ብቻ ባለሁበት የገጠር ስፍራ ቢሆንም መስራት አላማ አለኝ ብዙ ነገሮችን አቅዳለሁ ግን ከስደት አልገባሁም ደግሞ ከቤተሰብ እርቆ መኖርም በጣም ከመደኝ ቤተሰብ ሳላይ 11 አመቴ ነው በቃ አልቻልኩም በሰው ቤት ሳይሆን ከግድህ የራሴ ስራ እድኖረኝ እፈልጋለሁ በዙ ግዜ እከታተልሀለሁ አገዘኝ እስኪ እደሁም ምከረኝ እዳልኩህ የገጠር ልጅ ነው እዛው ባለሁበት አካባቢ መስራት እፈልጋለሁ ምን ብሰራ ትመክረኛለህ
@EduTubepro
@EduTubepro 2 ай бұрын
Great.thanks for sharing.እናመሰግናለን.
@AdenaDanielAde
@AdenaDanielAde 4 ай бұрын
ምንም ማላት አልችልም ተባረክ
@FithaliWorki
@FithaliWorki 4 ай бұрын
ulum tamachitognaal 👌👌yi baalt👉👉👉4wwwaaaw thanks yegnaa mirt🙏🙏🌹🌹
@beyene-us6ew
@beyene-us6ew 3 ай бұрын
ሁሉም ነገር ታመችቶኛል 4ኛ ዎሳኝ ነው❤
@Silasberber
@Silasberber 4 ай бұрын
በጣም. እናመሰግናለን. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኑሪልን. ለእቶ
@ethioadvice7491
@ethioadvice7491 3 ай бұрын
እንቁላሎችህን በአንድ ባስኬት አታስቀምጥ 💪💪💪💪💪
@Habtamuchanie4
@Habtamuchanie4 3 ай бұрын
www.youtube.com/@insideyou9
@Getacheweleyase
@Getacheweleyase 4 ай бұрын
ተባረክ
@abelg335
@abelg335 4 ай бұрын
You are unique person. From 🇪🇷
@wasilnuri2810
@wasilnuri2810 3 ай бұрын
የኔ ውድ ወንድም ኑርልኝ የንታ ምክር በጠም እየተማችኝ ነው
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 3 ай бұрын
እጅግ ከልብ እናመሰግናለን ❤🙏
@SariMulugeta
@SariMulugeta 4 ай бұрын
በጣም እሚገርም ትምርት ነው በጣም እናመሰግናለን 😊
@Sarabelayneh
@Sarabelayneh 4 ай бұрын
ተዘጋጅ 👍ተመቺቶኛል bravo
@fitsumatsbeha
@fitsumatsbeha 4 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ
@daniabera4689
@daniabera4689 4 ай бұрын
the 3&4 points are very important. thanks
@Efta-uw3gr
@Efta-uw3gr 4 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ስነ❤❤❤❤❤
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 4 ай бұрын
ስነ ወርቅ ታዬ ሰላም ነህ ጠፋህ♥♥♥
@RiduMukter
@RiduMukter 4 ай бұрын
ፅናት ያልከው ላይ ተመችቶኛል
@SltanuSltanu-s1c
@SltanuSltanu-s1c 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም👍🥰🥰
@DigafeBeharu
@DigafeBeharu 3 ай бұрын
በጣም አሪፍ እናመሰግናለን
@HamerTo-n6s
@HamerTo-n6s 3 ай бұрын
ፅናት ❤
@michaelminale8089
@michaelminale8089 4 ай бұрын
Our Beloved Brother
@MUBARIKAbakir
@MUBARIKAbakir 4 ай бұрын
ዎንዲሜ አማሳጊናላህ❤❤❤❤❤
@SghsSh-z2j
@SghsSh-z2j 3 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል ጥሩ ምክር
@MukemilAman-b1l
@MukemilAman-b1l 15 күн бұрын
ዋዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@MukemilAman-b1l
@MukemilAman-b1l 15 күн бұрын
❤❤
@MukemilAman-b1l
@MukemilAman-b1l 15 күн бұрын
❤❤❤❤
@MudyYosi
@MudyYosi 4 ай бұрын
ሰላም መሆን ከ ምንም ይበልጠል
@husnatu2023
@husnatu2023 4 ай бұрын
እናመሰግናለን 👍👍
@sin21
@sin21 4 ай бұрын
#1. አይምሮአችን ላይ መስራት ወድጄዋለሁ አመሰኛለሁ
@ReduKalReduKal
@ReduKalReduKal 4 ай бұрын
መምህሬ💪🙏
@ZahedaNaser
@ZahedaNaser 4 ай бұрын
ደስሲል አላህ እውቀት ይጨምርልክ
@HilufGebreezgi
@HilufGebreezgi 3 ай бұрын
❤ትለያለህ ወንድሜ 🙏
@abuaminnur886
@abuaminnur886 4 ай бұрын
የውጨቺ የኢትዪጵዬ እድጠትን ያማቸዎል ለዚህ ሁሉ የፖለቲካ ሹኩቺ ነው
@brhaneweldu-xu4bw
@brhaneweldu-xu4bw 4 ай бұрын
ጠፍአኻ የኔ ጀግና❤
@asalfiwolire
@asalfiwolire 4 ай бұрын
ተባራክ ወንድማችን ምኞትን ወዳ ተግባሪ ስለ መቀያር ዳግመ ስራልን❤
@SitotawAbrham-i9x
@SitotawAbrham-i9x 3 ай бұрын
uulm tekami newu.yemechereshashawu gini ineni betam nekitognali..thenks sinie..this 5 yera with you.
@AmirMohammed-yj1zo
@AmirMohammed-yj1zo 4 ай бұрын
Anta silalki manim ayiqayyarim
@kidestgirma9029
@kidestgirma9029 4 ай бұрын
ፅናት
@hayatube4721
@hayatube4721 3 ай бұрын
ዋው ሀሪፍ ነው ግን ከ 5-8 ክፍል ላለ ተማሪ መማር የሚችሉበትን መፍትሄ አምጣልን
@meseretgutata3176
@meseretgutata3176 3 ай бұрын
Bro welcome to back on KZbin ❤
@melodihabeshastyle8153
@melodihabeshastyle8153 4 ай бұрын
Thank you ❤❤❤
@alemtshayemershamamo5741
@alemtshayemershamamo5741 3 ай бұрын
Think you very much
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH 3 ай бұрын
የኔ ወንድም ክበርልን❤
@werkuberhanu4887
@werkuberhanu4887 2 ай бұрын
Yemetakerbelen programeh hulu betam tekame ena genbe hasab new.tenesh summary lay yetekeskachewun neteboch be slide ena be demtsem summarize betadergelen elalew tnx.
@WtipirerOitfdhhf
@WtipirerOitfdhhf 4 ай бұрын
i respect you my bro.
@tewodrosnigussie4921
@tewodrosnigussie4921 3 ай бұрын
thank you ST
@DijamoErango
@DijamoErango 3 ай бұрын
ይማቺ. ዎድመኤ 👌
@zuzumohammed3696
@zuzumohammed3696 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@NaemaMohamed-e9x
@NaemaMohamed-e9x 4 ай бұрын
እነመሰግነሌን
@judisemagne1686
@judisemagne1686 4 ай бұрын
All of them are very usefull keep it up broo
@simechegnalemu8198
@simechegnalemu8198 2 ай бұрын
thanks tebarek des yemil tmhrt nw
@FshaMahari
@FshaMahari 4 ай бұрын
እናከብራሀለን ምትሉ
@Ccc123c
@Ccc123c 4 ай бұрын
Inspire Ethiopia ❤
@samiboy52798
@samiboy52798 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤
@Fkbtbwsnc1
@Fkbtbwsnc1 4 ай бұрын
ከ3 ወር በኃላ❤
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 4 ай бұрын
Thanks Bro
@SaraloveSaralove12
@SaraloveSaralove12 4 ай бұрын
Thank you my berother🎉🎉🎉❤
@bekelediriba9616
@bekelediriba9616 4 ай бұрын
God Bless u
@HALELUYA62
@HALELUYA62 3 ай бұрын
Tebarek 🙏🙏🙏
@ThTh-x2k
@ThTh-x2k 4 ай бұрын
Minm malet alchilm❤❤❤❤❤❤
@Mame-f8s
@Mame-f8s 4 ай бұрын
Mined set መገንባትና ጽናት ❤
አይምሮን እንደ አዲስ መቀየር
20:25
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 489 М.
ወስኖ ራስን መለወጥ! ያንተ አመት ነው!
25:34
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 201 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
አይምሮ ቀያሪ 10 ቃላት
22:54
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 369 М.
ገቢ ለማሳደግ 5 ቁልፎች
19:01
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 29 М.
6ቱ የMindset ለውጦች
21:51
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 109 М.
የማይቀየሩ የህይዎት ህጎች | Undeniable Rules of Life - ስነወርቅ ታዬ |  @EthioKings
26:59
ራስን መግዛት (ዲስፕሊን) ማድረግ ወይ መፀፀት!
16:29
ትልቅ በማሰብ ራስን መቀየር
18:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 152 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН