ከራሳችሁ ጋር እልህ ተጋቡ.. ....| 1 month challenge to building new habits|

  Рет қаралды 56,027

Kirubel Ahadu

Kirubel Ahadu

Күн бұрын

This video is about 1 month challenge to change our bad habits ans build a good one

Пікірлер: 359
@MoabHopemarry
@MoabHopemarry 2 ай бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን እኔ 7ት የጸሎት ግዜያት በአቅሜ እጸልያለው እሰግዳለው እመቤቴ ነው የምላችሁ የክርስቶስ መሆን መታደል ነው እረፍት አለው❤❤❤
@BettiMeaza
@BettiMeaza 2 ай бұрын
Tebareki ehteee bettam edlegnoch nen ke hulum neger belay nenn temesgen...
@kefaleshumet9955
@kefaleshumet9955 2 ай бұрын
@MoabHopemarry
@MoabHopemarry 2 ай бұрын
@@kefaleshumet9955 ይቅርታ ወዳጀ እኔ ለውዳሴ ከንቱ ብዬ ሳይሆን ለዚ ክብር የበቃሁት ከብዙ ውጣ ውረድ ስለሆነ ደስ ስላለኝ ሰዎች ደሞ እንዲማሩበት እንዲጸልዩ ወደ አምላካቸው እንዲቀርቡ ለማለት ብዬ ነው እንጂ ፃድቅ ነይ ለማለት አደለም ብዙ ነው የሚጎድለኝ
@kefaleshumet9955
@kefaleshumet9955 2 ай бұрын
@@MoabHopemarry ከሆነ ጥሩ
@aishasaeed1018
@aishasaeed1018 2 ай бұрын
​@@MoabHopemarry,፣ ፣ ፣ ፣ኡ፣,፣,፣ይ፣😅፣ት፣ ፣ ፣ ፣ ,፣፣፣, ይ 😅😅😅😅,😅፣😅፣ ፣ 😅😅😅😅 ይ፣ ፣፣፣ ይህንን ኡመር 😅😊ኡ😅ኢ፣፣ት😅..y😅😅h, . ,😅.,. . .😅 9:38 yg. ,y. , u ፣ ፣፣ ፣፣፣ ውውጥጥ፣ ፥ ፷ yu፣፣፣፣፣፣ውውጥጥ፣፥፷፮ ዕቅድ ፣፣ ፣ ፣፣ጥ ፣ ው ፤ ፤ ፥ ፥ ፥ ፤ ፥፥፥ ፥፥ ፥ ፤ ፮ ፤ ፮ ፣ ፮፤፮፣ ዌብሳይት ው ፯ ውጤት ጥ፣😅😅😅😅😅ው 13:59 ፯ ፥ 😅 😅 😅፰ 😅፭ 😅😅 😅 😅😅 😅 😅 ጥ፣ው፯፥፰፭ሕ ቀጠሮ ፣ ፣😅😅 ፡😅😅 14:41 ፣፣፡ዓ ውጤት ዊሊያም ውጤት ልወስዳት 😅ውጤት 😅😅፣😅 😅 😅ው 😅 😅😅 😅 😅😅ቅ😅😅ሕ😅ዕ😅 😅 😅ሕ 😅 😅ጥ😅😅ጅ ፯ ፣ውቅሕዕሕጥጅ፯፮ ፣፣፣፣ ፮፮ ፮፮፮፮ ፮፤ ፣፣፣፣፮፮፮፮፮፮፮፤ ፯ ፤ ፤ ፥፥፤ ፤፥፥ ፤ ፤ 😅😅😅፷፮😅😅😅😅😅😅፤😅😅፵😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅፮፤😅😅፶😅፤፶😅፣፤፶፶😅፤😅፥፤😅፤😅፤😅፶😅፵😅😅፤😅😅😅😅😅፥😅፶😅😅😅፶፤😅፤፤😅😅😅😅፤፶😅፤😅፤😅😅፶😅😅፶፶😅፥😅😅😅😅😅፮😅😅😅😅፶፥፥😅😅😊፤😅😅😅፤😅😅፤፤😅፶😅😅😅😅😅፶፵😅፶፶?፯፤፤፥፥፤፤፥፥፤፤፷፮፤፵፮፤፶፤፶፣፤፶፶፤፥፤፤፤፶፵፤፥፶፶፤፤፤፤፶፤፤፶፶፶፥፮፶፥፥፤፤፤፤፶፶፵፶፶፶፤፵፮፶ 😅ጃ😅😅ዋ😅😅😊😅ሻ😅😅😅😅😅😅ጃዋር ?ጅማ ጆርጅ ጁላይ ዓመታት 😅😅ሽ😅😅😅😅😅😅😅ሻ😅😅😅😅😅😅😅😅ጃ😅😅😅ጅ😅😅😅😅😅ጥ😅😅😅😅😅😅ጅ😅😅ዕ😅እ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ው😅😅😅😅😅😅😅😅😅ው😅😅😅ጄ😅😅😅ሽሻጃጅጥጅዕእውውጄውዕሹ ጁላይ ዔሳው ልዩነት ዉመን ዔሳው ዕቅድ ዓውድ ጠቁመዋል 😅ዖዖው 😅ሕ 😅 ዖውሕ 😅 ዔሳው 😅😅😅😅😅 😅 😅 😅 😅😅 😅😅😅😅 ሻምፒዮና 😅 😅 😅😅😅😅😅 ወይም 😅ሓጂ 😅 ሕዝቡ 😅 😅😅😅 😅ጥ😅 😅😅ሽ😅 😅ጥቅምት ዒላማቸውን 😅 😅 😅ሕ😅 19:30 ዕ😅😅😅😅 😅😅😅😅😅😅 😅 ሕዝቡ ሸቀጥ 😅😅 😅 😅 ዑስማን 😅😅 19:49 😅😅😅😅😅😅😅😅😅ጄ😅😅ዔ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ጄዔጤ ሓጂ ሉዓላዊነታችንን 😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ውይይት 😅 😅😅 😅ሖርነት 😅 😅😅😅 😅😅
@Selamtesfaye250
@Selamtesfaye250 2 ай бұрын
በክርስቶስ ሁሌም ደስተኛ እንሁን እውነት ነው አመስጋኝ መሆን ትርፍ አለው እመቤታችንን ለምኝልን እንበላት❤
@yasmincuIvug
@yasmincuIvug 2 ай бұрын
እኛ ሙስልሞች በቀን አምስት ግዜ አላህ እናመሰግናለን አላሀምዱሊላህ
@LealAbrha
@LealAbrha 2 ай бұрын
እኛም በቀን አንዴ ወደ አማልክቱ እንፀልያለን ክብር ለአምላኮቻችን
@HaniMolla
@HaniMolla 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ
@LealAbrha
@LealAbrha 2 ай бұрын
@@HaniMollaአሜን አልሀምዱሊላህ ሁሉም ይመስገኑ
@zumera-y5p
@zumera-y5p 2 ай бұрын
ምን አምስት ጊዜ ብቻ በቀን 17ጊዜ አልሀምዱሊላህ
@LealAbrha
@LealAbrha 2 ай бұрын
@@zumera-y5p ተወከልቱ አላህ እነመሀመድ ረሱለላህ እነ አማልክቱ ረሱለላህ አሜን ናሻቀርዳ ናገርዳ በርዳ
@absraagumas5200
@absraagumas5200 Ай бұрын
የቅዱሳን አምላክ ሁሌም ከፅንፍ እስከ ፅንፍ አለም ስሙ የተመስገነ ይሁን,,,,ኪሩ አምላክ ይጠብቅህ❤❤❤
@ጤንነት
@ጤንነት 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን🌻🌻🌻 ደስየሚል ቻሌጂ ነው ለመፈፀም ፈጣሪ ይርዳኝ🙏
@BezayacopBezabeza
@BezayacopBezabeza 2 ай бұрын
❤❤❤❤ 🙏
@Abdurazaq9820
@Abdurazaq9820 2 ай бұрын
ለአሏህ ምስጋና ይገባው ጌታዬን በቀን 5 ጊዜ ሰግጄ አመሰግናዋለው ይህግዴተዬ ነው ይበልጥ አሏህን ምቀርብበት ድርቶችምአሉ ቻሌንጁንግን ቀደም ብዬ ብጀምረውም አለሁበት ኪራ ስለምትሰጠን ወንድማዊ ት/ትና ምክርህ እናመሰግናለን
@tigraymymather7597
@tigraymymather7597 2 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ ኪሩቤል በተለይ መንፈሳዊ ያልከው ነገር እኔ በ6 እመት ያላገኝሁት በሁለት ኣመት ግን በጣም በሁሉም ነገር ተረጋግቻለው :: እግዚኣብሄር ይመስገን
@HelpmeMyGod-k9c
@HelpmeMyGod-k9c 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ እግዚአብሔርን ማመስገን ብዙ ለዉጥ ኣለ ሰላም ራሱ ኣለዉ ድካማችን እየበዛ እንጂ 😢 ኣንተን ግን ሳላደንቅህ ማለፍ ኣልችልም ፈጣሪ ከዚ በላይ እዉቀትና ጥበብ ይስጥህ ወንድሜ❤❤
@አመለወርቅጥላሁን
@አመለወርቅጥላሁን 2 ай бұрын
በሕይወታችን እድሜ ጤና ሙሉ አካል የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ በእርሱ ይቻላል እናመሰግናለን ወንድማችን
@Hana_Yemaryam
@Hana_Yemaryam 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ግሩም ነገር ነው ያስተላለፍክልን በተለይ ለእግዚአብሔር ምስጋና ያልከው ግሩም ነው🤗
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ያልካቸው ሁሉ በቻልኩት አለሁበት ግን ብራሴ ቀየሬ 1/ ለስወች ማድነቅ እፈልጋለው 2/ ኣዳማጭ እና አለ መፍርድ 3 / ቋንቋ መማር እግዚአብሔር እርዳኝ በእውነት ከልብ መቀየር እንፈልጋለን ግን የሆነ የተቀበረ አለ በእውነት ግን ማን ነው እላለው እንዴ ኣንዴ ለማነኝውም ተስፈ ኣንቆርጥም ለለላ የተቻለ ለምን ለኛስ ኣይቻልም ❤❤❤ ኪራየ ስለምትስጠን ሁሉ እናመስግናለን በጣም ለእኛ ትልቅ ትምህርት ነው እንዲ ነው ያምያስፈልገን
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 2 ай бұрын
ኪራዪ እናመሰግናለን 100%ማመስገን የልብሰላምነው ,በትክክል ስናመሰግን እግዚአብሔር በእያንዳንዱነገሮች ይባርከናል እኔ ምስክርነኝ , ጤንነቴ አጣፍጠህ ስለሰጠህኝአመሰግንሀሉ አድስቀን ስለሰጠህኝ አመሰግናለሁ,ቀኔን ስለባረክልኝ አመሰግናለሁ የምወዳቸው ቤተስብ ስላሉኝ አመሰግንሀለሁ,የምወዳቸው ጓደኞች ስላሉኝአመሰግንሀለሁ, ወ,ዘ,ተ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤
@Momena-cm9pt
@Momena-cm9pt 2 ай бұрын
ኪራ ምርጥ የውነት ሰው ነክ ❤በተለያየምክንያት ተስፋ ለቆረጥ ነው የሆነ ነገር በለን እዳታልፈኝ
@Tadessekokeb
@Tadessekokeb 2 ай бұрын
አይገርምም መስከረም እራሱ እያለቀ ነው ሳንጠቀምበት ግን ፈጣሪ 2017 አመት እንድንጠቀምበት ይርዳን በጣም አሪፍ ቻሌንጅ ነው 10q bro
@SihamAwel
@SihamAwel Ай бұрын
አልሃምዱሊላህ አለኒእመተ አላህ በርታ ወንድማችን እናመሠግናለን
@TarekengAbera-d9p
@TarekengAbera-d9p 2 ай бұрын
በጣም ነው ምናመሰግነው ኪራ እግዚያብሄር ይባርክክ እኔም የ1ወር challengun ተቀላቅያለሁ አመሰግናለሁ
@heyriaeyayaw4603
@heyriaeyayaw4603 2 ай бұрын
በርታ ወንድሜ ከልብህነው ምትናገር ፈጣሪ ትልቅ ያድርግህ ፈጣሪ ይጠብቅህ እጅግ እናመሠግናለን 😊😊شكرن
@Fjskdj111
@Fjskdj111 2 ай бұрын
በነገራችን ላይ ይህ ልጅ በጣም ገራሚ ነው ማንኛውንም ነገር ሲናገር የሚጀምረው ከፈጣሪው ነው አልሀምዱ ሊላህ ለፈጠረኝ ጌታ ሙስሊሞች ደግሞ አምስት ወቅት እንመሰግናል ስትሉ ሰማሁ በኮሜት ነገር ግን የጧትና የማታ አዝካር አልታዘዝንምደ ስለዚህ የሱን ንግግር ቀጥታ ወደዛ ቀይሩት ጧትና ማታ ዚክር ማድረግ ከዛም ምላሳችን ከዚክር እዳትወገድ ተመክረናል አይደል በሀድስ በዚህ እንሞክረው
@AlebachewTadie
@AlebachewTadie 2 ай бұрын
እነሆ ምንም ሳንሰራ ዘመናት ይነጉዳሉና ይህ የወር ቻሌንጅ የመንቂያ ደወላችን ነው ። እናመስግናለን ኪራ!
@faezaberhan4282
@faezaberhan4282 2 ай бұрын
እጂግ በጣም መልካም አስተዋይ ልጂ በጣም የሚጠቅም ትምህርት የምታስተላልፈው አደራ ጊዜ እዳይቀይርህና እዳትበላሺ ሀቂቃ ከልብ ሁኝ ነው የሠማሁህ ❤❤
@sishawtekalign3813
@sishawtekalign3813 2 ай бұрын
ውድ ኪሩቤል ቸሩ መድኀኔዓለም ይጠብቅህ ብርታቱን ያድልህ!!! እም ብርሃን ትጠብቅህ!!! የምታነሳቸው ሀሳቦች በጣም ጠቃሚ ናቸው በርታልን!!! “ኪሩቤል” ማለት የአእላፍ መላእክት መጠሪያ ነውና ለአንድ መላእክ መጠሪያ ደግሞ “ኪሩብ” ነው፡፡ ስለዚህ ቢያንስ የዩቲዩብ ስምህ የሚትችል ከሆነ “ኪሩብ” ብለህ ብትቀይረው ወይንም ሲጠሩ ቢያንስ “ኪሩብ” ብለው ቢጠሩ መልካም ነው ወንድም ዓለም ሀሳቦችህ ብዙ ነገሮች ላይ ቀይረውኛል፡፡ የነብስ አባትህ መንፈሳዊ ነገሮች ከመናገርህ በፊት ለማንሳት የሰብከው ጉዳይ ላይ ብታማክራቸው መልካም ነው ብዬ አስባለው ትክክለኛ የሆነ እይታዎችን ያሳዩኃል ብዬ አምናለው፡፡ ቸር ሁንልን!!!
@VrgyFs5gd
@VrgyFs5gd 2 ай бұрын
የእውነት ኪራ በመፈሳዊ ያለህ ጥንካሬ የሚገርም ነው በርታልን እግዚ አብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ🎉❤
@Maya-k1c
@Maya-k1c Ай бұрын
It's my first time watching ur podcast It's very useful .keep it up
@berhanufantay361
@berhanufantay361 Ай бұрын
አመሰግናለሁ ወንዴም እጅግ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ቀጥልበት
@እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ
@እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወድምነት❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopiahagriy6721
@ethiopiahagriy6721 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጠቃሚ ነገር ነው ያደረክልን
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊለህ አመሰግናለሁ ኪራ ምርጥ ወጣት ወንድማችን ነህ እድሜ እና ጤና እመኝለሀለሁ
@ኮኬትmyworld119
@ኮኬትmyworld119 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን የሆነ አስጨናቂ ጊዜ ላይ ነኝ ልውጣ ቢል የማልችል መፀለይ እንኳን አቅቶኛል 😢 እስቲ ከዛሬ ጀምሬ ልሞክር ❤🙏
@HelpmeMyGod-k9c
@HelpmeMyGod-k9c 2 ай бұрын
me tow 💔😥
@fikrteyayeh7730
@fikrteyayeh7730 2 ай бұрын
ጎስጓሽ አልፈልግም አንተን ለማመስገን ታሪክ ያለኝ ሰው ነኝ ከፍ በል እግዚአብሔር ከፍ በልልኝ ❤ ትዝ አለኝ ይህ መዝሙር ወንድማችን ተባረክ
@NardosGebre-z6c
@NardosGebre-z6c 2 ай бұрын
እውነት ተናግረሃል ኪራችን እንደሁልግዜው እግዚአብሔር ይባርክህ የኛ አንደኛ
@SeadiHusen-pk4rw
@SeadiHusen-pk4rw 2 ай бұрын
በቃ የዛሬ ወር እንገናኝ በጣም ለውጥ እንደማመጣ እርግጠኛ ነኝ አመሰግናለሁ ኪሩዬ
@mahlettesfaye-u3m
@mahlettesfaye-u3m 2 ай бұрын
እንዴት እየሆነ ነው ?
@HanaAdemasu
@HanaAdemasu 2 ай бұрын
የኔ ውድ ወንድም ሁሌም በጉጉት ነዉ የምጠብቅህ አንተን ሰምቼ ብዙ ተለወጥኩ ኑርልን መምህሬ❤❤
@MuridaDalil
@MuridaDalil 2 ай бұрын
ልክ ነህ እውነታው እያወቅነው ተግባር ላይ አንገኝም ሁሉ በሀሳብ ብቻ ነው ምንኖረው
@Eyerus-er5ih
@Eyerus-er5ih 2 ай бұрын
Yes በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️🥰❤️🥰❤️❤️🎉❤️🎉❤️👍👍👍
@mefordad
@mefordad 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ኪራችን
@KebineshMulugeta
@KebineshMulugeta 2 ай бұрын
እናመሰግናለን የእውነት ጥሩ ትምህርት ነው ❤❤❤❤❤
@TamruZinash
@TamruZinash 2 ай бұрын
ኪራ እንኳን አደረሳቹ ወንፍም አለም እንወድካለን እናመሰግናለን
@NBI3
@NBI3 2 ай бұрын
ወንድማችን እጅግ እናመሰግናለን።
@HaniMolla
@HaniMolla 2 ай бұрын
ምስጋና ላይ አልሀምዱሊላህ ሁሌም አመሰግናለው ኢንሻ አላህ ከዛሬ ጀምሮ እወጣዋለው
@hanandawd5053
@hanandawd5053 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ በቀን 5ጊዜ ጌታየ ጋ እቀርባለሁ ግን እንዳረገልኝ ብዙ ነገረምስጋናየ ቲንሽ ነው letsgochallengne🏃🏃🏃
@GaleAyele
@GaleAyele 2 ай бұрын
በጣም በጣም ትልቅ ነገር ነው የሰራሀው በውጭ እምንኖረውንም ምን እንደሀዘን በጣም ተረድተሐዋ በጣም መለወጥ እሚችል ቤደየወ ነው አመሰግናለሁ በርታ
@samrihailu3993
@samrihailu3993 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ኪሩ 🙏🙏🙏 you put God first ❤ጎበዝ በርታ መልካም ሃሳብ ነዉ በተለይ የሰው ሀገር ያሉ ልጆች:ለራሳችሁ ሁኑ ❤ኪሩ you become my favorite fun
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 2 ай бұрын
ትለያለህ የተግባር ሠው ይበለን❤❤❤❤❤
@ERhmatSeid
@ERhmatSeid 2 ай бұрын
እደው ትለያለህ እራሤን እዳይ ሥላረከኝ አመሠግናለሁ የምር ኑርልን ❤❤❤
@asl6ingmolh73
@asl6ingmolh73 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤👏
@samrawitmengistu815
@samrawitmengistu815 2 ай бұрын
ቻሌጁን ተቀላቅያለሁ ። ይህቺ አመት የጨመረልን አምላክ ይመስገን የምንለወጥበት የምናድግበት ያድርግልን። ወንድሜ ኪሩቤል ፈጣሪ ይባርክህ 🙏
@SosiMelkamu-tv1sy
@SosiMelkamu-tv1sy 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ይባርክህ🙏❤ተቀላቅያለው
@Maggie_Sol
@Maggie_Sol 2 ай бұрын
Promised ይህን ካላደረኩ እውነት ሞቻታለኋ! Challenge accepted and i'm in! Thank you stay blessed.
@sirayebirku3532
@sirayebirku3532 2 ай бұрын
ሸም አይዘን ያልከው እኔ እራሴ እዝህ ውስጥ መውጣአት አቅቶኛል በጣም አቅቶኛል አመስግኑ ላአልከው እውነት ነው ሰው ካላመሰገነ ህይወት ፈተና ነው አመሰግናለው ኪራ ወንድሜ
@Hyabey2988
@Hyabey2988 2 ай бұрын
eshi enmagnalen zare ljmer new fetari lemfxem yrdan tnx❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በቀን 10ጊዜ አምላኬን አመሰግናለው
@tekiy1690
@tekiy1690 2 ай бұрын
tilik nek,you touch alot
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH 2 ай бұрын
እኔም እቀላቀላለዉ ❤😮የቐንየልና ኪራ ሓወይ❤
@brighter428
@brighter428 2 ай бұрын
perfect advice bro i apply it and alot of change in may life,God Bless You.
@BettyFikade
@BettyFikade 2 ай бұрын
አሪፍ አይድያ ነው ፈጣሪ ይባርክህ🎉🎉🎉
@yenatewchinal
@yenatewchinal 2 ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ በጣም ጀግና በርታ💪
@SurafelSolomon-ef7yo
@SurafelSolomon-ef7yo 2 ай бұрын
እሺ ወንድማችን እናመሰግናለን🙏❤❤❤❤❤
@Blen1719
@Blen1719 2 ай бұрын
ቻሌጁን ይህን ቪዲዮ ካየዉ ጀምሮ እጀምረዋለሁ። ጥንካሬየንና ድክመቴን በተሰጠኝ የ1ወር ቻሌንጅ በኋላ እራሴን እመረምራለሁ። ወደ ተግባር እንድቀይር እግዚአብሔር ይርዳኝ! ስለምክርህ እናመሰግናለን🙏
@Hayat_z
@Hayat_z 2 ай бұрын
የእውነት በጣም ብዙ ነገሮቼን ለመቀየር ሰበብ እየሆንከኝ ነው በጣም አመሰግንሃለሁ ኩሩቤል በርታልንንን ግንን በውስጤ በዙ ጥያቄ አለኝ መገኘት ትችላለህ በስልክ
@furat2642
@furat2642 2 ай бұрын
"In bad days say Alhamdulillah in a good days say also Alhamdulillah" Mufti Menk Alhamdulillah malet yimesgen mlt nw
@qweqwe444
@qweqwe444 2 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ❤❤❤ እሽ በደስታ ፆሎት💚💛❤👏🌿
@HabtambirhanHabtambirhan
@HabtambirhanHabtambirhan 2 ай бұрын
Kiraye hulem egziyabher tiyaken bate new emimelsilgn ewunet ekziyabher yakibrilgn yene abat
@Selinaye-ሠሊና1429
@Selinaye-ሠሊና1429 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ❤❤❤ mengedun selemerahegn special teacher
@እመብረሃንየልቤብረሀን
@እመብረሃንየልቤብረሀን Ай бұрын
ኪራ ከምር እኔ ገንዘብ ሴፍ ማድረግ በጣም እችላለሁ ነገር ግን ፀሎት ማታ አድርጊ ጠዋት አይደገምም ጠዋት ካደረግሁ ማታ አይደግምም እንዳልከዉ በወረቀት ጀምሪ ነበር ነገር ግን አሥራምሥት ቀን ብቻ አድርጊ ተዉሁት ሥፀልይ በጣም ሠላም አለኝ ሳልፀልዪ ሥቀር በጣም ሠላም የለኝ ግን ምን ላድርግ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ስለምክርህ እግዚአብሔር ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤
@NahomGirma-cr2ry
@NahomGirma-cr2ry 2 ай бұрын
wow kiruምን አይነት ትምህርት ነው በጣም ነው ትምህርትህ ልቤ ውስጥ የገባው የ1ወር challengun ተቀላቅያለሁ አመሰግናለሁ
@SmilingJigsawPuzzle-kx2uv
@SmilingJigsawPuzzle-kx2uv 2 ай бұрын
Bemejemera betam new anitegn Baramati kejemeruk kegn jemiro bizu negere tekeyirewal ewnet Kira lezi zemen wetati anite tileyalek big Respect for you kezare jemire chalejun kemaderigew andi chemeri arige tekelakeliku❤
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 2 ай бұрын
በምስጋና መከራን አልፌያለሁ ። ተባረክ በርታ
@HayatNesibu
@HayatNesibu 2 ай бұрын
የምትሰጠን ነገር በጣም ጠቅሞናል እና ቀጥልበት
@NejatTemam-t6d
@NejatTemam-t6d 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ 2 ай бұрын
ኪራችን አሁንም ጥበቡን ይግለፅልህ ከምንም በላይ በብዙ ለውጠኸኛል እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@gebitube
@gebitube 2 ай бұрын
great kira may god bless you thank you
@dagimgirmachew8166
@dagimgirmachew8166 2 ай бұрын
Yes, I am officially joining the challenge today.
@TseTsehay
@TseTsehay 2 ай бұрын
እናመስግናለን ወንድሜ ❤❤❤❤🙏🙏🙏👌
@Hamdia-f8g
@Hamdia-f8g 2 ай бұрын
እሺ እሞክራለው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ChalewWudma
@ChalewWudma 16 күн бұрын
አሁን ነው የሰማሁት ተቀብዬሀለሁ❤❤❤
@Ajeb0966
@Ajeb0966 2 ай бұрын
ዋው ከምር በጣምምምም❤❤❤❤❤❤
@ጤንነት
@ጤንነት 2 ай бұрын
እኳን ሰላም መጣህ 💐
@poodlewoodlw
@poodlewoodlw 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላ በየ ደቂቃዉ በየ ሰከዱ ነዉ የማመሰግነዉ አልሀምዱሊላ🎉
@MedhanitTigabu
@MedhanitTigabu 2 ай бұрын
ኪራየ ምን እንደምልህ ቃላት እንደሚጠፋብኝ ታቃለህ ነገሮችን ከተረዳህበት መንገድ የምትገልፅበት መንገድ እንደ ወጣት በጣም የሚገርም ብቃት..... ክበርልኝ🙏🙏🙏 የህይዎቴ ከፍታ ነህ ብል ቢያንስብኝ እንጅ አይበዛብኝም
@selamTesfa-un7qi
@selamTesfa-un7qi 2 ай бұрын
You’re right Financially literacy 🙏🙏🙏🙏
@እማላላገኝሽኣትናፍቂኝ
@እማላላገኝሽኣትናፍቂኝ 5 күн бұрын
ይመስገን ኣማኑኤል 😍😍😍😍😊😊 ❤❤❤
@ĐąvęĄfŗø
@ĐąvęĄfŗø 2 ай бұрын
I like this challenge!!! Thanks kira,,,tekelakiyalehu,,siketama endemihonem ergitegna negn,,!
@fayofayo3010
@fayofayo3010 2 ай бұрын
Allahmdulillah egna muslimoch baqan 5 ensagdalan Baz,wesx 17 gez mamsgan gedet nwo❤❤❤❤❤❤
@tuf6377
@tuf6377 2 ай бұрын
እናመሰግናለን 🥰🥰😊
@zuzufamily1310
@zuzufamily1310 2 ай бұрын
የኔ ሱስ እኮን ደና መጣህ
@Devandkal-719
@Devandkal-719 Ай бұрын
Thanks bro and i will do it.
@samueljambo
@samueljambo 2 ай бұрын
challenge accepted thanks my hero😊😊😊
@ሁሉምለበጎነው-ሰ9ኸ
@ሁሉምለበጎነው-ሰ9ኸ 2 ай бұрын
እናመሰግናለን❤ዛሬ እጀምራለሁ
@MdinaAhmed-rr6cy
@MdinaAhmed-rr6cy 2 ай бұрын
እንኮን ደህና መጣህ
@YamrotMelaku
@YamrotMelaku 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ትችላለሕ
@ዘመድtube
@ዘመድtube 2 ай бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ ወንድም
@ZxsDs-j2y
@ZxsDs-j2y 2 ай бұрын
ውስጤ ነህኮ የልቤሠው ክበርልኝ ❤❤❤
@Asrt-yc2dz
@Asrt-yc2dz 2 ай бұрын
አላህ የበለጠ እውቀት ይጨምርልህ
@Berhane-o9y
@Berhane-o9y 2 ай бұрын
እረ አምላኬ ሆይ የተግባር ሰዉ አድርገኝ😢 እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜዋ❤k❤
@TeybaYassin-wt4kw
@TeybaYassin-wt4kw 2 ай бұрын
Wow enamesegnale ❤
@tsahaytube
@tsahaytube 2 ай бұрын
Dagmo betam new miketatelihi gobozi nehi berta ❤❤❤
@ነጃትጀማልበሺር
@ነጃትጀማልበሺር 2 ай бұрын
እልሀምድሊላህ ስለሁሉም ነገር።
@Pychefactzone
@Pychefactzone 2 ай бұрын
Kira First of thanks for the motivation and the advice you are sharing ... 2nd .If you have a place for 1 person i can work for you as an intern
@StotawnguseWelansanguse
@StotawnguseWelansanguse 2 ай бұрын
Wow perfect idea❤
@BethelhemWasihun
@BethelhemWasihun 2 ай бұрын
Kiraye enkuan dena metahln❤
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
ብልህን ሰዉ ሁሉም ይፈልገዋል |How to be a smart|
19:41
ይሄ  Challenge ለሴቶች ነው /ahadupodcast
11:06
Ahadu podcast
Рет қаралды 68 М.