ራስን መግዛት (ዲስፕሊን) ማድረግ ወይ መፀፀት!

  Рет қаралды 102,876

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Күн бұрын

FutureX አፕሊኬሽን ስልክ ላይ ለመጫንና በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚያደርጉ ኮርሶችን ለማግኘት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ 👉play.google.co...
ሁሌም የ Inspire Ethiopia አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት Subscribe አድርገው የደወል ምልክቱን ይጫኑ ወይምይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e...
New Channel አዲሱን ቻናላንን 🙌 Like and Subscribe
Inspire Ethiopia Podcast 👉 / @dani_lcd
Email: tsinework0@gmail.com
daniwodajo1@gmail.com
Tiktok account 1: / inspire_ethiopia
Tiktok account 2: / inspire__ethiopia
Facebook : @Inspire Ethiopia
#ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 208
@yechalewelelteweld411
@yechalewelelteweld411 Жыл бұрын
ትልቅ ሁን ወንድማችን ራስን መግዛት የከበረው መፅሐፍ ቅዱስም ይመክረናል ይሄን ጥበብ ገንዘብ እንድናደርገው ይርዳን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ዜድነኝየደራዋ-በ9ደ
@ዜድነኝየደራዋ-በ9ደ Жыл бұрын
ወላሂ ትምህርትህ በጣም ድስ የምይል ነዉ እናመስግናልን 😊 ፍትህ ለመስጅዶቻችን ፍትህ ለመስጅዶቻችን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@LearnQuicklyByPractice
@LearnQuicklyByPractice Жыл бұрын
አቋም እንዲኖረን ና ቆራጥ ወሳኝ ሰው መሆን እባክህን አንድ ሰው ከተማርከው ለህይወቴ አነድ ምክር ቢልህ??
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ Жыл бұрын
ፍትህህህህ ለመስጊዶቻችን. በርታልን መልካም ወጣት ነህ እዳተአይነቱ ይብዛልን
@selame3757
@selame3757 Жыл бұрын
ስነዉርቅ ምርጡ ወንድማችን❤❤❤የኛ ምርጥ ማነዉ እደኔ ገና ሲጀምር ጥንካሬ ዬሚሰመዉ ወይኔ አገላለጽ 👍
@amira-ep8mc
@amira-ep8mc Жыл бұрын
💍::በትዳር ዉስጥ:::💍 ስኬታማና ደስተኛ የሆኑ ሰዎች መገለጫ ባህሪያቱም ባልና ሚስት ዘውትር በመካከላቸው ያለውን ፍቅርና ውዴታ ከአደጋ ለመከላከል አስፈላጊውን ሁሉ የሚያደርጉና ራሳቸውን ለመስዋእትነት የሚያዘጋጂ ናቸው። 💍የትዳር ሕይወት ስከኬታማ ሙሉ ኃለፊነትን በአንድ ወገን ላይ በመጣል ሊገኝ አይችልም። ስለዚህ ሁለቱም ወገኖች እኩል መንቀሳቀስ፣ መልፍትና መታገል አለባቸው። «አንድ እጅ ብቻውን አያጨበጭብም» እንዲህ ነው ተረቱም።✍ 💍::::::
@Ethiopics958
@Ethiopics958 Жыл бұрын
ስንየ በጣም ነው የምንወድህ እስቲ እንደ እኔ የምትወዱት ❤
@tesematesy
@tesematesy Жыл бұрын
Le 12ga kefel temare menm matenat yalejemer be 2 were kemen jemero yatena
@Ethiopics958
@Ethiopics958 Жыл бұрын
@@tesematesy ላጥና ካልክ ዛሬ ላይ በዲሲፕሊን ማጥናት ጀምር ከዛ ፈጣሪ ያግዝሃል
@ekinderassemu6063
@ekinderassemu6063 Жыл бұрын
የማመመሰግንበት ቃላት የለኝም ብቻ እግዚአብሄር ውለታህን ይክፈልልን!!
@UserUser-ph2hd
@UserUser-ph2hd Жыл бұрын
ፍትህ ለመሰጂዶቻችን የምነት ቦታችንንን አይነካብንን
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
ስንየ ጀግናውን የምታደቁት ላይክ እየተቀየርኩ ነው ደስ ይበልህ ወድምዋ❤❤❤
@AlemMulugeta
@AlemMulugeta Жыл бұрын
የምር 12ሰዓት እስከሚሆን እየጠበኩ ነበር ።አንደኛ ነኝ
@sayaabdl4904
@sayaabdl4904 Жыл бұрын
እበክህን መልፈልጋቸው ሀሰቦች ውል እያአሉ ይረብሹኛአል እንዴት ነው (መቆጠጣር እችለአለው) በተለይ ( ኔጌቲቭ )ያሆኑ ሀሰቦችን እንዴት ነው መቆጣአጠር ወይም መግዛት ያምቻለው????????
@zeee1852
@zeee1852 Жыл бұрын
ውድሜ ምናልባት ላታነበው ትችላለህ ካነበብከው እባክህ ውንድሜን ታስፈልገዋለህ ቤተስቦችን ማግዝ እምችል እሱ በመቀየር ነው ሁሊም ከቤተስብ ይጠብቃል ጠካራሁን እና ስራ ስለው እቤ አለኝ እኔም ስለሱ እያስብኩ ሀይምሮየ ልበላሽብኝ ነው ቤተስቦች እሱን ካጦ ከባድ ነው አንድ ነው ውድሜ እርዳኝ በምታምነው
@abebayoutube
@abebayoutube Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሠላም ለሁላችንም ይሁን ትምህታችሁ እጅጉን ድንቅ ነው በእውነቱ ቃል የለኝም ደጋግሜ በዳመጥ የማይሰለቸኝ ትምህርት ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ።
@mamunahusan7065
@mamunahusan7065 Жыл бұрын
ከዚች ምዲር ላይ ሰው ሞልቶ እኔ ግን ሁሌም ብቸኛ ነኝ ምክናያቱም ህመሜን የማወራው ሰው ስለሌለ ነው
@hashimkemal-ld2fq
@hashimkemal-ld2fq Жыл бұрын
እኔማ ትልቁ ችግር መፍራት ሠው ምን ይለኛል የሚል ችግር አለብኝ እቀርፈዋለሁ እልና አልችልም ዝቅ ብሎ መስራት እየፈለኩ ሠው ምን ይለኛል በሚል ምክንያት ቁጭ ብያለሁ ምን ትለኛለህ
@Bire1221
@Bire1221 Жыл бұрын
የምር ሁልጊዜ አዲስ ትምህርት እናመሰገናለን ። ቀጣይ ስለ ውስጣዊ አታላዮች ብትሰራልን እናመሰግናለን
@abrhamabebe-lv6nl
@abrhamabebe-lv6nl Жыл бұрын
ከዚህ ቀጥሎ ይሄን ቪዲዮስራል በጥበብ መኖር እንዴት አችላለን? 15:37
@nasranasra1960
@nasranasra1960 Жыл бұрын
ወንድማችን. በኢትዪ. የአንተን አይነት ወጣት ለራሱ አልፎ ለሰወች. አላማና ተምሳሌት የሚሆኑ ወንድሞችን. አላህ ያብዛልን. በአሁኑ ሰአት ጥቂቶች ናችሁለሰወ የምታስቡ ብቻ አላህ ሰላም ያምጣልን. .
@mulusalih8909
@mulusalih8909 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ሀሳብነው ታውቃለህ አንተን ስሰማ ወዲያውኑን የምቀየር ይመስለኛል ምክንያቱም አገላለፅህ ብሩህ ነው ያነቃቃል የተግባር ሰው ያርገን ብዙ ወጣቶች በዚህ መንገድ ቢያልፉ ደስተኛና ስኬታማ ይሆኑ ነበር አንተንም አላህ ያበርታህ ወንድማችን
@muka1974
@muka1974 Жыл бұрын
ስኒዬ ለምታደርገው መልካም ተግባር ከልብ እናመሰግነለህ አንድ ሺ ላይክ ማርግ ብቻል ጥሩ ነበር ።ቀጥልበት ገና ብዙ እጠብቃለን ካንተ ።።
@zinash1
@zinash1 Жыл бұрын
ተመስጬ የማዳምጥ ነገር በዛ ላይ በጣም አስተዋይ እና አላላማዬን 1 ብዬ የጀመርኩ ልጅ አድርገህኛል አመሰግናለሁ
@Kalkidanmamuya-wp3gs
@Kalkidanmamuya-wp3gs Жыл бұрын
እስኪ ሰው ሲገፋን እንዴት መሪቅ መርሳት እንዳለብን ብትሰራ😢ለደከመን ሰወች
@HM-ry1op
@HM-ry1op Жыл бұрын
ዶ/ር እዮብ ማሞን በኢቱብ ይመልከቱ ስለ መገፋት ያስተማረውን ያገኛሉ
@RomAbera280
@RomAbera280 Жыл бұрын
የተመጣጠነ የአእምሮ ምግብ ስለምትሰጠን ከልብ እናመሰግናለን። ስነ ወርቅ ከፍ በልልን።may God give you wisdom and knowledge and understanding more and more! we love to hear you motivation speech! ጥያቅዬ motivational speaker ነው ህልሜ መሆን የምፈልገው።ግን የተማርኩት እስከ 5 ነው ።እና አንዳንዴ ፓራዳይሜ አንቺ እኮ አልተማርሽም ይለኛል እኔ ደሞ እችላለሁ እያልኩ በቃ መደባደብ ነው የቀረን! ትንሽ ምክር ስጠኝ please ? ግን የግድ video ይሰራ እያልኩ አይደለም እዚሁ በተክስትም መመለስ ይቻላል if you're busy. የመዳም ቅመም ነኝ ከስደት አለም
@AbelTadios-d6v
@AbelTadios-d6v Жыл бұрын
በጣም የሚበረታታ ትምህርት ነው በጣም ከልበችን እናመሰግናለን ተባረክ ቀጣይ አላማችንን እንዴት ማወቅ እነችላለን በሚለው topic ከተጨማሪ ሃሳቦች ጋር ብታቀርብልን ደስ ይለናል።
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk Жыл бұрын
Egzibher yimsegn wodemachen amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN selam lEthiopian 🤲💚💛❤🙏
@kunfaymun9958
@kunfaymun9958 11 ай бұрын
አስተምሮትህ በዕዉቀት የተሞላ ነዉ ኑርልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥህ
@yechalewelelteweld411
@yechalewelelteweld411 Жыл бұрын
የከበረው መፅሐፍ ቅዱስም ይሄን ይነግረናል አቤቱ ጌታ ሆይ ይህን ትልቅ ፀጋ እንድንጠቀምበት እርዳን ወንድማችን ትልቅ ያርግህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gashawbeyene1506
@gashawbeyene1506 Жыл бұрын
ዋው በጣም እናመሰግናለን ወንድም ሺ ዓመት ኑርልን! ❤❤❤❤
@promisepormes6686
@promisepormes6686 5 ай бұрын
ሲናውቅ በጠም አመስግናለው ይህን community ከናበብኩ ብቸ መልሱን አጋርን ለበዙ አመታት ሲስራ ቆይቺለው ቤታስቦችን ለመርደት ሲል ለርሴ ያምል ጋንዘብ ጨርሽለሁ ግድም ለናርሱ ስል በጨርስኩ ክብር አስጡን አንታ ጋ መለ አይጠፍምና መለበል ቀን ደርሶ ያስብኩበት ናጋራ ብስከ አንታ ናህ በልብ ያመጅመራያ ስው❤❤❤❤
@HizikelBadake
@HizikelBadake Жыл бұрын
ሁለት ጥያቀ እንጠይቃለን? እንድ አስታይት እናስቀምጣለን ---- Questions :- 1, እንደዚህ ብልህ ሰው ሆኔ ራስ አትነገርም ፣ ጋዜጣኖች እያቻው የሀግርቱው መግለጫ ስጀምሩ ራሳቻው ያስታውቃሉ ፣ ለምን? በሆነ ቦታ ላይ የሆነ ነገር ለማወራት ከፈለኩ/ስለ inspir Ethiopia ስናወራ ዋና አንተ ነህ ። 2, የናንተ department sycologist ነው ? # comment:- 1, የስኬት ቁልፍ ትርጉም እንደገና መማር እንፈልጋለን፣ ከቻልክ ስኬታማ ስወች ያለፓው ታርክ እየነገርክ ካወራ ሙሉ በሙሉ አይምሮ ላይ ይቀራል።
@tigestmeselo-xr1qp
@tigestmeselo-xr1qp 11 ай бұрын
ሰነ ሁሌም ያንተን ቪዶወች ስስማ እራሴን አሳምነዋለሁ ምንም ማድረግ እደምችል አስባለሁ ግን ህልሜን መኖር ህልሜም አርት ውስጥ ነው ተዋናይ መሆን እፍልጋለሁ ማድረግ እችላለሁ ብየ አስብና አድ ነገር ይከነክነኛል እሱም ትምህርት ማቆረጤ ነው ብዙ አለመማሬ ነው በሂወቴ የሚፀፅተኝ ትምህርቴን ማቆረጤ ነው ግን አደርገዋለሁ በፈጣሪ እርዳታ ህልሜን እኖረዋለሁ ተስፋ አልቆርጥም
@AmanhabtamuAman39-qm7cd
@AmanhabtamuAman39-qm7cd Жыл бұрын
ወንዳማችን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
@AlazerAbata
@AlazerAbata 4 ай бұрын
እኔማ ከእዚህ ከሰበቱም ኧራ ሁሉንም ወድጄያለሁ ብሩክ ሆኑ አንተ የኢትዮጴያ ቀን እጅ ተባረክልኝ ግን ይህንን futurXን ከኢትዮጴያ ውጭ ሆነን መማሪ እንችላልኝ ??
@לירזמיסטר
@לירזמיסטר Жыл бұрын
Lemenor midija wistsi gebitehi mebisel new tekatsilehi arehi ende gena tihayi layi tiwetsalehi sew lemehon kondom bicha new mideset
@AliSultan-mt3ph
@AliSultan-mt3ph Жыл бұрын
Thank you my brother
@zebu4271
@zebu4271 Жыл бұрын
ወንድሜ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ኢንግልዝኛ ማወቅ በጣም እፈልጋለሀለ ያለሁት ሳኡዲ ነው ኦንላይ ማታስተምር ከሆነ ተባበረኝ አይተህ ዝም አትበለኝ
@menenyam.youtube4472
@menenyam.youtube4472 Жыл бұрын
እስኪ የስነ ወርቅ አድናቂወች ❤
@ethiopia2149
@ethiopia2149 4 ай бұрын
ሥለ አንተ ምን ማለት ይቻላል መሠሠት ብቻ ነው። እጅግ አርጌ አመሠግናለሁ እድሜና ጤና እንዲሠጠህ እጸልያለሁ።
@yonatandidha
@yonatandidha Жыл бұрын
about pornography or masterbation
@meharikassa6202
@meharikassa6202 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን ጠይቅ ይረዳሃል
@tinbite6022
@tinbite6022 Жыл бұрын
If you are christian getemege yemil you tube channel ale It might help you betsegd betam tru new
@abuadugna1057
@abuadugna1057 Жыл бұрын
face t face please
@AhmedMuhammed-yt6xb
@AhmedMuhammed-yt6xb Жыл бұрын
ክበርል የኔ ምርጥ ወንዱም
@samuelnigus211
@samuelnigus211 Жыл бұрын
11ኛ ክፍል ነኝ ጎበዝ ተማሪ መሆን እፈልጋለሁ አስቸኳይ መፍትሄ ንገረኝ 2ቀን ነው ያለኝ
@akiaki463
@akiaki463 Жыл бұрын
ስለ ትግስት እና ማስተዋል
@DanielEriso
@DanielEriso Жыл бұрын
egzer ybarkhi😍😍😍😍😍❤❤❤❤
@sofiyagugsaalisofimar8381
@sofiyagugsaalisofimar8381 8 ай бұрын
ስኔ አንተ አላማህን አግኝተሀለል አላህ ጥንካሬውን ይስጥህ ከልብ አመሠግናለው
@salewamohammed1601
@salewamohammed1601 Жыл бұрын
ይሄ የሜስፈልገው ለኔ ነው ራሴን ስርአት ማስያዝ አለብኝ በጣም
@kalcuteee
@kalcuteee Жыл бұрын
I don't have a word to express my love and respect that I have for you thank you for your endeavors and next if you can make a video about self motivation
@naoltiki795
@naoltiki795 Жыл бұрын
ወንድማችን !!!!!! እንዴት ነህ !!!!!!!! መድረክ ላይ ወቶ መናገር ሚል ብትሰራልን ?
@naoltiki795
@naoltiki795 Жыл бұрын
u
@AlazarcjLoski-wl4le
@AlazarcjLoski-wl4le Жыл бұрын
Awo leke naw wendema ewenate belhale
@birhankibret4032
@birhankibret4032 Жыл бұрын
በትክክል !!❤❤❤
@kuraz7873
@kuraz7873 Жыл бұрын
ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ወንድም እንኳን ሠላም መጠህ እወነት የምተንገረን ሁሉም ትምህርት አለወ ከልቤነወ የማደመጠወ ኩሉንም እንደ እቤትህ ከመጠሁ እሰካ አመሰት ቪዲዮ አያለሁ እወነት እሰከመጨረሸወ❤❤❤❤❤ ኑረልን ጥበብን ይበዛልህ
@አስቴርየንጉሡ
@አስቴርየንጉሡ Жыл бұрын
ስነ በውነት ተባረክ እንዴት ደስየሚል ምክር ነው እንደው ብዙ like ቢቻል አረግልህ ነበር እስቲ ለ ስነወርቅ በ like እንደግፈው🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ራህማእዲሪስ
@ራህማእዲሪስ Жыл бұрын
Fitihi😢lemesigidachin ena lebetekiristiyan 😢😢😢😢😢😢fithi 😢fitih
@meronawitmery2006
@meronawitmery2006 Жыл бұрын
በግል አታስተምሩም እባካችሁን አሳውቁኝ
@לירזמיסטר
@לירזמיסטר Жыл бұрын
Alemin betikur bitayi kusakusi enji betesebi godegna tidar hager atagegnim
@Toleera80
@Toleera80 Жыл бұрын
ደስላል ቀጥሉበት
@לירזמיסטר
@לירזמיסטר Жыл бұрын
Sine sirat malet akimihin maweki ende lela sew mehon memoker ayichalim
@demissiemarkos8296
@demissiemarkos8296 24 күн бұрын
ጀግና ነህ በርታ ምርጥ ትምህርት አግንቻለሁ አመሰግናለሁ ።
@genetgeni3628
@genetgeni3628 Жыл бұрын
ተባረክ በናፍቆት እኮ ነዉ ❤❤❤❤❤
@לירזמיסטר
@לירזמיסטר Жыл бұрын
Min bitiwediki eshi gize sewnetikin ena yefetsarin higi emen sew ande new misera bewediki yinesal bemot zoro yinoral sew bemehonu
@mdr240
@mdr240 Жыл бұрын
Mizan. . Nah. Hkga. Saw. Nh. Tbrak. Gentlemen
@לירזמיסטר
@לירזמיסטר Жыл бұрын
Andegna lekusakusi bilehi sigahin bitiwega fermo yasenabitihal ezihi alem
@pkkhan17
@pkkhan17 5 ай бұрын
አንበሳዪ በአንተ ትምህርት ጥንካሬ ሆኜ አለሁ አመሰግናለሁ ❤❤❤
@Rahmetwolloyewa
@Rahmetwolloyewa 11 ай бұрын
የቴሌግራም ጉሩቡ ያላችሁ እሥኪ አሥገቡኝ
@Tewodroshail
@Tewodroshail Жыл бұрын
Psychologist lamamar natural naw wayes social naw mag at yalabeg
@biboboubi8987
@biboboubi8987 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን computer ስልጠና ወይም ስለ ኮምፒውተር ብታስተምረን ማለቴ እቅድ ውስጥ ካለ"; አመሰግናለሁ
@lijtesfa353
@lijtesfa353 Жыл бұрын
Kaleb enamsgnlen bartlen Thank You very much 🙏
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube Жыл бұрын
ይሄን የመሰለ ትምህርት በነፃ ማግኘት መታደል ነው እደኔ የመዳም ቤት አድም እየሰራሁ ገንዘብ አገኛለሁ በሌላ መንገድ በእተርኔቷ ትምህርቴን እማራለሁ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን
@bilewbirhanu830
@bilewbirhanu830 Жыл бұрын
ሁሉም ነገር እውነት ነው አንተ የጠቀስካቸውን ንድፈ ሐሳቦች እኔ በተግባር አቃቸዋለሁ። እናም አንተ ስትናገር እኔ ስሜታቸውን ነው ፊል ያደረኳቸው!!❤ ጎበዝ ነህ!!
@EebbiseeAhimad
@EebbiseeAhimad 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@KassahunKebadeu
@KassahunKebadeu Жыл бұрын
እኔ ገና 17 ዓመቴ ነው ነገር ግን አንተን እና ፈጣሪዬን በመስማቴ ከጓደኞቼ በላይ ደስተኛ ነኝ አመሰግናለሁ ክበርልኝ ወንድሜ
@sofyabadru9246
@sofyabadru9246 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@SelamGelan-hf7bg
@SelamGelan-hf7bg 11 ай бұрын
thank you ok i am not new i have success of my dream and again thank you
@maryammar2251
@maryammar2251 Жыл бұрын
ሥኑ አላህ ይጠብቅህ ያተ ትምህርት እደሀዲሥ ሥጨነቅ አዳምጠዋለሁ አመሠግናለሁ ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤
@MisrakWorku-zy8lh
@MisrakWorku-zy8lh Жыл бұрын
ክብሩና ውድ ሰነወርቅ እመሰነግናለን ምክርህ ደስ ይላለ እግዚሐብሔር በበለጠ እውቀት ያሳድግልን ።
@hanylove5144
@hanylove5144 Жыл бұрын
Setebek yenebere video god bless you 10q
@maargbrhane4002
@maargbrhane4002 Жыл бұрын
ወይኔ ኣገላለጽ🙆‍♂️🥰🥰🥰
@abelyt2023
@abelyt2023 Жыл бұрын
ይሄ ቻናል አንዳንዴ ይረዳኛል አንዳንዴ ደግሞ አይረዳኝም
@ashubisrat
@ashubisrat Жыл бұрын
Qatay alama lay yatokara bihon hasbe new
@amsalworkgetaneh7194
@amsalworkgetaneh7194 Жыл бұрын
ማሻ አላህ የምትሰጠው ትምህርት በሙሉ በጣም ጠቃሚና በፍጥነት ተነሳሽነት እንዲኖር የሚረዳ ነው
@amanuelkebeda8136
@amanuelkebeda8136 Жыл бұрын
አነማሰግነለን ለኔ በግሌ ጀግነሄ ነህ ብዙ ነገር ተምሬብሀለው ከንተና ፈጠር እውቀት ይጨምርልህ
@SamuelAklil
@SamuelAklil Жыл бұрын
ለ ሚንስትሪ እንዴት አናጠናለን ? plsssss...
@Caanu57
@Caanu57 Жыл бұрын
Sena ane nafkegnal fetehn mayt efelgalew
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 Жыл бұрын
በቀን ኣስር ገፅ በወር 2 መፅሓፍ በኣመት 24 😮❤
@onlyOneGod
@onlyOneGod Жыл бұрын
ራሱን የሚገዛ ከተማ ከሚገዛ ሰው ይበልጣል ይላል መፃፍ ቅዱስ 🙏❤❤❤
@natinaelbekelenatinaelbeke9211
@natinaelbekelenatinaelbeke9211 Жыл бұрын
በስራ ከምን ገናኝ ሰነፍ ሰዎች አንደት እንርቃለን ማለት ስራው የግድ ያገናኘናል
@mulualemmhretu
@mulualemmhretu Жыл бұрын
Very inspiring ❤ , Thank you.
@ebrahimsadam63
@ebrahimsadam63 Жыл бұрын
ከጀርባ ያለዉን ድምጽ ብትቀንሰዉ
@JemalMuhammed-t2r
@JemalMuhammed-t2r 28 күн бұрын
Rasyen mewuded akateg abdyet ladrg
@rahmarahma1067
@rahmarahma1067 Жыл бұрын
እነመሰግናለህ ምክር አነቃቅቶኞል
@zechariasshawel9321
@zechariasshawel9321 7 ай бұрын
Thank you Brother 🙏 You are Blessed!
@לירזמיסטר
@לירזמיסטר Жыл бұрын
Fikir senorhi tebedilehi kesirehi ruki alimehi tinoralehi benitsuhi amiro
@Luchiyafikru
@Luchiyafikru Жыл бұрын
በእውነት ለህይወት የነበረኝን አመለካከት ቀይረኸዋል thank you bro.
@AbrahamTilahun-wf6he
@AbrahamTilahun-wf6he 11 ай бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ኤሄን ርእሰ በሰፊው ቢሰራ ደግሞ ደስ ይለኛል
@DegaboMasore
@DegaboMasore 2 ай бұрын
Jagina,wodime
@DegaboMasore
@DegaboMasore 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@HayileGehzagn-dj2jj
@HayileGehzagn-dj2jj Жыл бұрын
የ Future X ዋጋው በጣም በዛብን ።
@fikirit7671
@fikirit7671 Жыл бұрын
Tenagar ena tagebab lamhon men marege alebgne😊
@birhanudawit-ot7yl
@birhanudawit-ot7yl Жыл бұрын
Thanks ስነወርቅ
@bitsietbitsiet958
@bitsietbitsiet958 Жыл бұрын
ቃላት የለኝም የእኔ ውድ በልጅነትህ አስተዋይ ነህ በአንተ ተቀይራለው
@Abubekerabdu-gu4kk
@Abubekerabdu-gu4kk Жыл бұрын
ጎበዝና ታታሪ ነህ በርታልን ጀግናችን
ራስን እስከመጨረሻው መቀየር
17:38
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 284 М.
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 17 МЛН
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН
የተረጋጋ ሰው መሆን! ተወዳጁ ፀባይ
16:08
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 527 М.
ለ 2017 አዲስ ማንነት መገንባት@DawitDreams
27:00
Dawit Dreams
Рет қаралды 18 М.
ትልቅ በማሰብ ራስን መቀየር
18:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 149 М.
ራስህ ላይ አተኩር!
17:19
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 324 М.
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12