🔴በዓላ ለቅድስት ድንግል ማርያም!✝✝እንኳን አደረሳችሁ!ወበዓሎሙ ለ፯ቱ፦✝ቅዱስ ዑራኤል ከሣቴ ምሥጢር✝አቡነ በጸሎተ ሚካኤል (2014

  Рет қаралды 4,915

Zikere Kedusan official Channel

Zikere Kedusan official Channel

Күн бұрын

Пікірлер: 139
@emuephrem5120
@emuephrem5120 2 ай бұрын
ቸሩ አምላክ ይመስገን
@aremanlbelew6580
@aremanlbelew6580 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናቴ እመብርሐን የአስራት አግርሽን ኢትዮጵያን በቃሽ በያት❤❤❤
@GenetWubetu-x6z
@GenetWubetu-x6z 2 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@zinahfati3427
@zinahfati3427 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@melkamelka4213
@melkamelka4213 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@eheteagedie1533
@eheteagedie1533 2 ай бұрын
ያሳደገን መላዓኩ ቅዱስ ኡራኤል🙏🏼
@TlahunTlahun-qf2ct
@TlahunTlahun-qf2ct 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት የእመቤታችን ፍቅር አማላጅነት የቅዱስ ዑራኤል ጥበቃ የሁሉም ቅዱሳን ጸሎት ልመናቸው የልዑል እግዚአብሔር የማያልቀው ቸርነቱ አይለየን በእውነት❤🎉❤🎉❤🎉
@abiteEno
@abiteEno 2 ай бұрын
Amen Amen Amen
@zmzm9044
@zmzm9044 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልኝ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥልን መምህር
@FantuKelecha
@FantuKelecha 2 ай бұрын
🙏🙏🙏 ቃለሕይወት የአሠማልን 🙏 ዕድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏 ሚስጥር የሚገልጽ ትምህርት ነው ክብር ይስጥል 🙏😍
@ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም
@ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን ❤
@azebnegash5301
@azebnegash5301 2 ай бұрын
እሜን እግዚአብሔር ይመስገን እሜን መምህር እንክዋን እብሮ እድረስን የእመቤቴ ፍቅርና ልመናዋ እቅፍ ድግፍያድርገን የቅዱሳኑ በረከት እይለየን ችሩ መድሀኒ እለም እኛንም እገራችንንም ይማር በየቀኑ የምንስማው ነገር ልብ ይስብራል 💔. መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅል ፅጋውን ያብዛልዎት እመቤቴ እርስዎንም እኛንም በዘርፋፋ ቀሚስዎ ከክፉ ሁሉ ነገር ትሽፈነን
@BeniolMasresha
@BeniolMasresha 2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን!!፤ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@mutemute9914
@mutemute9914 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን
@SalamTeshome
@SalamTeshome 2 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@vjgu7406
@vjgu7406 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን እኳን አብሮ አደረሰን🌷🌷 የቸሪቱ የወላዲተ አምላክ ምልጀዋ አይለየን ጣዕመ ፍቅሯ ይደርብን፡የቅዱስ ዑራኤል ምልጃው አይለየን፡የቅዱሳኑ ሁሉ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን ፡ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን እርስቱን ያውርስልን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን🙏✝️
@DawitAsheme
@DawitAsheme 2 ай бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን መንግሰቱን ዪዉርስልን በሒወት በጸጋ ዪጠበቅልን መምህር ዳቆን ዮርዳኖበስ በቤቱ በፀጋ ያኖርልን አሜን
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 2 ай бұрын
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ ዲ/ን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ እርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ እረጅም፡ የአገልግሎት፡ ዘመንን፡ ያድልልን፤፤ ከቅድስተ፡ ቅዱሳን፡ ከመቤታችን፡ ቅድስት፡ ድንግል፡ ማሪያም፤ ከሊቀ መላእክት፡ ቅዱስ፡ ዑራኤል፤ ከቅዱሳኑ፤ ሁሉ፡ በረከት፡ ያሳትፈን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን፣የቅድስት፣ድግልማርያም፣አማላጅ፣በረከቶ፣ከሁላችን፣ጋር፣ይሁን
@shalusuowo2350
@shalusuowo2350 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን የክርስቶስ ሰላም ይብዛልዎት መ/ር ገብረ መድኅን አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን የሕይወት ቃል ያሰማልን ገነት ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን እኛም የሰማንዉን በአይነ ልቦናችን ይሳልብን ያሳድርብን መ/ር ምን እንደምል አላቅም ደጋግሜ ሰምቼ ርዕሱ ራሱ አላስታዉስም😢😢ምን ነኝ ብየ ላስብ
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 2 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏
@tshegamariam5470
@tshegamariam5470 2 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! ወላዲተ አምላክ እመብርሃን በረከቷ ይደርብን!ፀሎታችንን ፈጥኖ የሚሰማው የአማላጃችን የቅዱስ ኡራኤል በረከት ይደርብን! መምህራችን ላንተም ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
@WeltEysuse-lx2yf
@WeltEysuse-lx2yf 2 ай бұрын
ተመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን በእድሜ በጤና ያድልልን ይጠብቅልን
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 2 ай бұрын
ቀለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ይስጥልን የልጇ ቸርነት የድግል ፍቅሯን የቅዱሳን ምልጃ አይለየን አሜን!
@TigistTesfaye-vy9bg
@TigistTesfaye-vy9bg 2 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@tewahdohaymnote3835
@tewahdohaymnote3835 2 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@haylegrbreail
@haylegrbreail 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ይልሰማልን መምህር
@EngochaAyalowu
@EngochaAyalowu 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መህምራችን አሜን በእውነት የህይወትን ቃል ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
@etenashidesalegn2473
@etenashidesalegn2473 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@FasikaKindu
@FasikaKindu 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብር አደረሰን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራቸችን👏
@ምንጊዜምተመሥገን
@ምንጊዜምተመሥገን 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን( ፫)በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን አሜን አሜን አሜን ይኹን ይደረግልን 🤲🕯✝️
@EyobMelak
@EyobMelak 2 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤
@gut7948
@gut7948 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@dawit5817
@dawit5817 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በፀሎት አስቡኝ መምህር
@محمدعبدالله-ج5ه8ج
@محمدعبدالله-ج5ه8ج 2 ай бұрын
ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@etsegenetalemu2713
@etsegenetalemu2713 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች በእድሜ በጤና ያቆይልን
@Fekertube16
@Fekertube16 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@zinagizat5269
@zinagizat5269 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር✝️
@kb9751
@kb9751 2 ай бұрын
✝️አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፣ የቅዱስ ዑራኤል እንዲኹም በዕለቱ ተከብረው በዋሉት ቅዱሳን በረከት ይደርብን፣ እግዚአብሔር ይስጥልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድማችን።
@AyehuDamtew-zu3fe
@AyehuDamtew-zu3fe 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤
@MisiMisi-je8tk
@MisiMisi-je8tk 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ❤❤❤❤
@himealemu8313
@himealemu8313 2 ай бұрын
አሜን. አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን
@Salam-m7u
@Salam-m7u 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋውን መንግስቱን ያውርስልን
@hewanhailemariam9700
@hewanhailemariam9700 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቤት አቤት እንዴት ይጣፍጣል የነፍስ ምግብ የመቤታችን የድንግል ልጅ እድሜና ጤና ይስጥልን
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 2 ай бұрын
ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@rahelbogale3091
@rahelbogale3091 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ፡ መምህር ፡ እንኳን ፡ አብሮ ፡ አደረሰን ፡
@omaralteneiji4829
@omaralteneiji4829 2 ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን (3)
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ 2 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
@etenashidesalegn2473
@etenashidesalegn2473 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@በላይሴትአበራ-ዠ2ጠ
@በላይሴትአበራ-ዠ2ጠ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን❤❤
@Ayinad
@Ayinad 2 ай бұрын
አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@ቶክቻው_ከሀገረሕይወት
@ቶክቻው_ከሀገረሕይወት 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ! ... እግዚአብሔር ከሊቀ መልአኩ ከዑራኤል በረከት ያሳትፈን !
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያወርስል💚💚💚💛💛💛❤❤❤👏👏👏
@rahelbogale3091
@rahelbogale3091 2 ай бұрын
ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡
@Asar-s4x
@Asar-s4x 2 ай бұрын
ወንድሜ ያገሬ ልጅ ዲያቆን ዮርዳኖስ እኔ ስደተኛ እህትህ 6 አመት በሰራሁበት ቤት ይህ ነው የሚባል ፈተና ገጥሞኛል በጭንቀት ውስጥ ነው ያለሁት እባክህ ወለተሥላሴ ብለህ በፀሎት አስበኝ አደራ ወንድሜ😢
@kukw9428
@kukw9428 2 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስብሽ
@Ayinad
@Ayinad 2 ай бұрын
አዞሽ እህቴ እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስብሽ እመ ብርሐን ትርዳሽ
@AyehuDamtew-zu3fe
@AyehuDamtew-zu3fe 2 ай бұрын
አይዞሽ እመቤቴ ታሰብሽ
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት 2 ай бұрын
እመብርሐን ትርዳሽ❤❤❤ አይዞሽ
@Salam-m7u
@Salam-m7u 2 ай бұрын
አይዞሽ እማዬ እመ ህይወት ካለሽበት ችግር ሁሉ ታውጣሽ እኔም ስደተኛነኝ ነገ ምን እንደሚገጥመኝ አላውቅም በፀሎታችሁ አስቡን
@Mesretnuguse
@Mesretnuguse 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አድረስን መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን 🥰❤️
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 2 ай бұрын
እግዚያብሔ፣ይስጥልን፣እግዚያብሔር፣ያክብርልን
@mahletbelay6922
@mahletbelay6922 2 ай бұрын
ለአምላካችንለመዳኒዓለም ለድንግል ማርያም ልጅ ምን ይከፈለዋል ተመስገን ብቻ መሆኑ ድንግል ማርያም የኛ ተሰፋ ልዩ ከበሪልንመምህራችን ኑርልን ክብሩን ፀጋውን ያድልልን ተመስገን ፈጣሪ ልዑል እግዚአብሔር የቅዱሳኑ ታረክ የማይጠገብ ሆነኮ
@እራሒል
@እራሒል 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ወለተማርያም-ፈ6ኸ
@ወለተማርያም-ፈ6ኸ 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር
@btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre
@btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre 2 ай бұрын
ቅዱስ ዑራኤል ርዕደት በረከት በሀገራችን በኢትዮጵያ በገዳማት በአለምም ሁሉ ይሁን አሜን በእውነት እንኳን አደረሳችሁ ለእመቤታችን ለቅዱስ ድንግል ማርያም ለኪዳነምህረት እንኳን አደረሳችሁ እንኳን አብሮ አደረሰን🌻🌻🌻🌻💐💐🌹🌹🌹🌷🌻🌻🌻🌹🌷✝️በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን፫ *✝️ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን* *መንግስተ ሰማያትን* *ያዋርስልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን፫* *✝️እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በተማርነው // 30 // 60 // 100 ያማረ ፍሬ 🍇🍇አፍርተን የመንግስቱ ወራሽ እድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን፫🕊️🌾🌻🌻🌻*_
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን💚💛❤👏
@serkaddisjorga
@serkaddisjorga 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን ከቤተ ክርስቲያን አያናውፅብን መንግስቱን ያውርስልን::
@esubemule6871
@esubemule6871 2 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን። ቃለ ህይወት ያሰማልን። ክበርልን ወንድማችን።
@selamawit8134
@selamawit8134 2 ай бұрын
እግዚያብሔር የመስገን መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን ❤አሜን አሜን አሜን መምህር ገብረ መድህን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቆት አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@frehiwot27
@frehiwot27 2 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉድ መምህር
@mike-w8y2u
@mike-w8y2u 2 ай бұрын
❤❤❤
@mike-w8y2u
@mike-w8y2u 2 ай бұрын
❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤
@atsedesilasaatsede2095
@atsedesilasaatsede2095 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@netsanetmelesse1630
@netsanetmelesse1630 2 ай бұрын
ቅል ህይወት ያሰማልን ጤና ይጡርህ
@hiwotwolde-vu7ti
@hiwotwolde-vu7ti 2 ай бұрын
❤❤❤
@lidyadaniel7449
@lidyadaniel7449 2 ай бұрын
Egzahabhir yemesegen ❤️ 🙏 Amen ❤️ 🙏 Enqan Abro Aderesen ❤️ 🙏 Memehir Qalehiwet yasemaln ❤🙏
@nathyt6926
@nathyt6926 2 ай бұрын
ቸሩ መድሃኔ ዓለም የተመሠገነ ይሁን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ❤🙏🏾
@jfdy3618
@jfdy3618 2 ай бұрын
እግዚአብሔርይመስገን እኳንአብሮአደረሰንወድማችን ቃለህወትያሰማልንየቅዱሳን በረከታችዉንይድርብን አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ እግዚአብሔርአምላክ በድሜና በጤናይጠብቅልንቃለህወትያሰማልን
@almazabrha1651
@almazabrha1651 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን
@ሙሉነኝስደተኛዋ
@ሙሉነኝስደተኛዋ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@kukw9428
@kukw9428 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን
@Sara-uh5wb
@Sara-uh5wb 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ✝️
@MekuanintBirru
@MekuanintBirru 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን :: የሁሉንም በረከት ፀጋ ያሳድርብን::ወላዲተ አምላክ ማርያም ከልጆ ታስታርቀን ፍቅራን ታብዛልን ሌላ ምንም መመኪያ የለንም አደራ እምዬ እደራ የነገርኩሽን::
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 2 ай бұрын
እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣የእመቤታችን፣ቅድስት፣ድንግል፣ማርያም፣ቅድስ፣ዑራሄል፣ቅድስ፣በፀሎተሚካሄል፣በዓል፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስተ፣ሰማያትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣ወላዲተ፣አምላክ፣ትጠብቆት
@መሲነኝየድንግልማርያምልጅ
@መሲነኝየድንግልማርያምልጅ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን
@selamawit8134
@selamawit8134 2 ай бұрын
እኔ ታናሿ ሀጥእ ወለተ ኢየሱስን ዘወትር ለምሰጋና በቆማችሁ ግዜ በፀሎታችሁ አስቡኝ❤❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ከ9ዐ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ከ9ዐ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አባታችን መህምራችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን አምላከ ቅዱሳን እደናተ ያሉትን እዉነተኞቹን መህምሮቻችነን ይጠብቅልን አሜን
@aragasharagash1540
@aragasharagash1540 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርነ እኳን አብሮ አደርስነ ቃለሕወት ያስማልን
@GenetWubetu-x6z
@GenetWubetu-x6z 2 ай бұрын
ተመስገንፈጣሪ ለዚህቀንላደረሰን
@luckyt8767
@luckyt8767 2 ай бұрын
Kale hiwote yasmalen memher
@እሙየልጃናፋቂ
@እሙየልጃናፋቂ 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን የቅዱሳኑ በረከት ይዋል ይደርብን የእማምላክ ፍቅራን በልባችን ጠእሟን በአንደበታችን ይሳልልን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@mtt733
@mtt733 2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@adislasti4907
@adislasti4907 2 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen ye kedisanu Amalek Egziahber yekber yemesgen kale hiwot yesmlen ye kedusanu berket yederben yederbot memeherchen❤
@AbbaHenokMamo
@AbbaHenokMamo 2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን።እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም ቆይታ ይንልን።
@AbbaHenokMamo
@AbbaHenokMamo 2 ай бұрын
አሜን የሁላችንንም። በሰላም ቆየን።
@KaseyGato
@KaseyGato 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማለን ያገልግሎት ዘመንሕን ይባርክልሕ ከጤና ከሠላም ጋር።❤
@kasakassa9572
@kasakassa9572 2 ай бұрын
አሜን (፫) ቃለ ህይወት ያሰማልን !
@SalmKebede
@SalmKebede 2 ай бұрын
አንኳን ኣብሮ አደረሰን
@Ureal22
@Ureal22 2 ай бұрын
ክብረት ይስጥልን።
@tsigaredagaromsa6063
@tsigaredagaromsa6063 2 ай бұрын
Enquan abero aderesen memeher🥰🥰🥰kalehiwotenn yasemalen memeherachen🥰🥰🥰
@kidusshitaye1734
@kidusshitaye1734 2 ай бұрын
ቃለ:ሕይወት:ያሰማልን:መምህር። ከይቅርታ:ጋር:"..ኃጢአትን:የሚረሳ:አይደለምና:አይርሳ..."ቅዳሴ:ላይ:የሚለዉን:"...ኃጢያትን:መልሶ:ማሰብ:የለብንም። ..."(ቃል:በቃል:ያሉት:ባይሆንም:ይዘቱን:በጠበቀ:ለማጣቀስ:ብዬ:ሰለሆነ:ከይቅርታ:ጋር። )ካሉት:ጋር:እንዴት:እናስታርቀዉ።
@marshte2107
@marshte2107 2 ай бұрын
Mamrchen badema basaga yetbkeln egzabher
@yoditezemen151
@yoditezemen151 2 ай бұрын
💚💛❤💯💯💯🤲🤲🤲👏👏👏
@Medehaneyalem27
@Medehaneyalem27 2 ай бұрын
🩷Kidus Egzeabehare yemasgen!!🩵 hulam endeh ketera Ya Medhaneyalemen kidus temehire melkem new.
@SalmKebede
@SalmKebede 2 ай бұрын
እንዴት አደር ተሻለክ ወንድሜ አንዴት ነህ
@Mintwabhaile-g4q
@Mintwabhaile-g4q 2 ай бұрын
ወንድሜ ቃለሕይወት ያሰማልኝ ግን በእናትህ በዚህ ክፉ ዘመን ስለአለፈው ዘመን ክፋት አታውራ በእናትህ
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 32 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,8 МЛН
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 34 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 5 МЛН
፳፻፲፯ 2017 ባሕረ ሐሳብ (የዘመን አቆጣጠር)
17:58
ሠላሳ ቲዩብ - 30 Tube
Рет қаралды 8 М.
ዲያቆን ዘላለም ታዬ_(መንፈሳዊ ሰው)-Diakon zelalem taye_(menfesawi sew)
50:51
Welude Birhan ውሉደ ብርሃን
Рет қаралды 114 М.
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 32 МЛН