ግብፅ በአባይ እና ቀይ ባህር ላይ የምትሸርበው ሴራ | "ፓለቲካ አይጥመኝም " ማለት ያመጣው ጣጣ! | ግድብ እና ወደብ የህልውና ጉዳይ ነው!

  Рет қаралды 32,370

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

Күн бұрын

Пікірлер: 254
@freediscussion-24
@freediscussion-24 13 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/mH2lc4SBeNOrp6c
@miliyon938
@miliyon938 17 күн бұрын
ሰላም ስዩም ተሾመ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mogurageahmed9950
@mogurageahmed9950 17 күн бұрын
ስዪም የዚህን ፕሮጀክት ታሪክ ከአዉኩ ጀምሮ ብግን ያደርገኛል
@hanhn7623
@hanhn7623 17 күн бұрын
አይዞን.ወተናል
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 17 күн бұрын
የቀረን ግድብ አለ ለኢትዮጵያ
@tilahunabera7531
@tilahunabera7531 16 күн бұрын
Seyom, you are the real person of this time. I follow all your surprising analysis all time. You are satisfied my inner feelings. God protect and bless you.
@AbebeTsegaye-p7v
@AbebeTsegaye-p7v 16 күн бұрын
Yes ! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 17 күн бұрын
ቤኑና መተሀራ የምድር ገነት
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 17 күн бұрын
ጀግናዉ አይበገሬዉ መከላከያችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@sanihassen7274
@sanihassen7274 17 күн бұрын
ስዬ በትክክል !!!
@dhabaabdisa7206
@dhabaabdisa7206 16 күн бұрын
ድል ለኢትዮጵያ
@084Dudududu
@084Dudududu 15 күн бұрын
አታስብ ስዩሜ ይህ አንተ ያልከው ስጋት መቼም መቼም አይደገምም በአቢቹ ዘመን አይሰራም❤❤❤❤
@chuchuchu7153
@chuchuchu7153 17 күн бұрын
ስዩም ተሾመ ❤💪❤💪❤💪❤
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 17 күн бұрын
ሰላም ሰላም
@damtewmamo7458
@damtewmamo7458 17 күн бұрын
በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው። እንደዚህ አይነት ዝግጅት በየጊዜው ደጋግሞ ማስተላለፍ ያስፈልጋል። የኢትዮጵያ ቴሌቪዥኖች እንደዚህ አይነት ነጥቦችን እያነሱ መወያየት አለባቸው። አለበለዚያ በከንቱ ነው የኢትዮጵያ ግብር ከፋይ ገንዘብ ETV ላይ የሚውለው።
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 17 күн бұрын
Well said
@miliyon938
@miliyon938 17 күн бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@YeshwagetHaile-jx1tm
@YeshwagetHaile-jx1tm 16 күн бұрын
We will help you till end 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AbdelaNasser
@AbdelaNasser 17 күн бұрын
ስዩሜ ዘርህ ይባረክ የለፉትን መንግሥታት በጎ ጅማሮዎችን በማስታወስ አክባሪህና አድናቂህ ነኝ በርታ
@foziatabit8428
@foziatabit8428 17 күн бұрын
ስዬ ወፉ ሠላም የቁራ ጩኸት ካልሆነ በስተቀር ግብፅ ከጭብጥ አያልፍምና አንፈራም ።ድል ለመከላከያችን የብረት አጥር ሰለ አለን ኦንኮራለን አንተ ብቻ በርታ።❤❤❤❤❤
@abiyottourplaner3177
@abiyottourplaner3177 17 күн бұрын
ክብር ይስጥህ አይናችንን ገልጠሀል
@AbebeTsegaye-p7v
@AbebeTsegaye-p7v 16 күн бұрын
Yes ! ❤
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 17 күн бұрын
ስዩም ሀቢቢ ለጥልቅ ትንተና ህ ምስጋና ዬ ከየመን ይድረስህ።👍👌 ስዩም የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ። ትንታኔህ መሬት አይወድቅም። አኔ የኮሌጅ ትምህርቴን የጨረስኩት እዚህ አረብ ሀገር ነው። የአንተ አይነት ምሁር በናቴ ቋንቋ እየተናገረ የሚያብራራ ምሁር አንደበት መሰማት ይናፍቀኝ ነበር። አልሀምዲሊላህ ምንም ቢዘገይ ግን አልቀረብኝም። ከአንተ ትልቅ እዉቀት, ሀቀኝነትን ሀገር መዉደድን አየተማሬኩ ነዉ። ወላሂ እልሀለሁ በጣም አዋቂ ሰው ነህ። ምስጋና የሚገባህ ,የፀዳ አእምሮ ያለህ ክብር ኢትዮጵያዊ ታላቁ ስዩም👍 ፈጣሪ ይጠብቅልን።🤲 ጠላቶችህ እንደ በረዶ ያቅልጣቸዉ። የጠለህ ካንተ በፊት ይሙት። አንተ ለቤተሰቦችህ እና ለኢትዩጵያ አላህ ያኑርህ።🤲🤲 በጣም ነው የማከብርህ የምንወድህ። ፈጣሪ ያኑርህ።🤲🤲 ጤናህን ያብዛዉ።🤲🤲 Yousef Alkubabe👍
@hubiFeker
@hubiFeker 17 күн бұрын
አመሰግናለሁ❤
@hanhn7623
@hanhn7623 17 күн бұрын
እናመሰግናለን
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 16 күн бұрын
ጠላቶችህ እደበረዶ ያቅልጣቸው ተመቸኝ አሜን አላህ ይጠብቀው እናመሰግናለን
@songohan7170
@songohan7170 16 күн бұрын
ኢትዮጵያ የሚገርም ሀገር ነው የሥስት ሺ ዕመት ታሪክ ያለን ያልተገዛን እያሉ ለዘመናት ዲስኩር እየነፉ ሲያደነቁሩን ሲለፈልፉ ሲጀነኑ ሲጏሩሩ አሁንም በዚው መልክ የዘለቁ ስብስብ ናቸው:: ሀቁ እና ውነታው ግን መሬቱ ያለው ለምእተ ዕመት ዕምሮቻው አካላቸው ምንነታቸው ህልውናቸው የተገዛ በተላላኪነት ምንም ማድረግ የማይችሉ በነጳነት መወስን መተግበረ የማይችሉ የዕላላኪያቸውን ቡራኬ የሚጠብቁ ወደረ እና ተተኪ የማይጉኝላቸው ተላላኪውች ናቸው ::
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 17 күн бұрын
ስየ ዛሬ ደገመው
@ReshidReshid-vt4hu
@ReshidReshid-vt4hu 17 күн бұрын
Our Heroes ! Seye , Araya ,Roby ,Sissy ,wof May God always be by your side ❤
@HenokDemse
@HenokDemse 17 күн бұрын
Seyume selam Lante yehun
@NegashYifra
@NegashYifra 17 күн бұрын
ስዩም ተሾመ በጣም ትክክል ነው ወያኔ ያላደረገን ነገር የለም ፈጣሪ የእጃቸውን ይስጣቸው
@mohammedmuktar1113
@mohammedmuktar1113 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግናችን ሱዩም አድናቂነኝ
@melkes2012
@melkes2012 17 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉Ethiopia 🇪🇹 Ethiopia 🇪🇹
@jujucanal2165
@jujucanal2165 17 күн бұрын
ስዩም 🇪🇹👍✌️
@kedirgo
@kedirgo 16 күн бұрын
ስዬዬዬዬ ተባረክ ። እያስተማርከን እያነቃሄን ነው ። በእውነት ተባረክ!
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 17 күн бұрын
የ ቤኑና መንደር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@daisyp7539
@daisyp7539 16 күн бұрын
YOU ARE PERFECTLY RIGHT❤ IT IS TRUE ❤MAY GOD BLESS YOU INFINITELY ❤
@ashuFessha
@ashuFessha 17 күн бұрын
ስዬም የታሪክ ጀግና የኢትዮጵያዊ
@adissdej2717
@adissdej2717 17 күн бұрын
Welcome💖💗🌷🌷
@faizamohammed6964
@faizamohammed6964 17 күн бұрын
አይ ስዬ ያንተ ቲቪ ነው ለሊቱን ሙሉ የሚበራው እኔ አለሁ አይደል ሌሊቱን ሙሉ ስልኬን ጆሮዬ ላይ ደቅኜ ያንተን ፕሮግራም እያዳመጥኩ የማድረው እንቅልፍ ቢጥለኝ እንኳ ደግሜ ከመጀመሪያው የማዳምጠውስ ነገር ወለሂ የአንተን ዝግጅት በፍቅር ነው የምከታተለው thanks ስዬ ❤
@TesfayeMegersa-c6x
@TesfayeMegersa-c6x 17 күн бұрын
ስዬ እኔ እስከማውቀው ድረስ ሶደሬና ላንጋኖ ብርቃችን ነበሩ አሁን እኮ ሰላም ብንሆን እኮ የመዝናኛ ቦታዎቻችን ብዙ እየሆነልን ነው እኮ
@YeneJesus-x1m
@YeneJesus-x1m 17 күн бұрын
ሰዮሜ በሰቃ ሐይቅ ያደግንበተ ነወ በጣም ያምራል
@GashawGetachew-x2t
@GashawGetachew-x2t 16 күн бұрын
ኸረ አንድ አብሮ የሚታይ ሰው ጋብዝልን ስዬ
@messageforallmuslims
@messageforallmuslims 16 күн бұрын
እኔም በመተከል ሰፈራ ጣቢያ ለመቀየስ ሔጄ ነበር። ሳሊኒ መጥቶ ሲሠራ አውቅ ነበር። ወያኔ መጥቶ ካፈራረሰው በኋላ ያስተዋልኩት ነገር ቢኖር፥ በኢትዮጵያ ውስጥ አራት ነጥብ ያለው ሥራ እንደሌለ አይቻለሁ። አሁንም የሚሠራው ሥራ ሁሉ አራት ነጥብ ያለው እንዲሆን ከተፈለገ፥ ኢትዮጵያዊያውያን አንድ መሆን ብቻ ነው።
@messageforallmuslims
@messageforallmuslims 16 күн бұрын
ወያኔ ለምን ጣና በለስ ፕሮጀክት ከሚያፈርሰው ይልቅ ለምን አላስቀጠለውም?
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 17 күн бұрын
እንዳይደገም ፈራለው ነው ስየ ሀሳብህ እጋራዋለው ንቁ ዛሬም
@AlemayawuAdem
@AlemayawuAdem 17 күн бұрын
ስዬ ተመችተህናል ተባረክ እባክህ ጣና በለስ ተጠግኞ ሥር ማስጀመር አለበት ኢትዮጵያ ህዝብ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 17 күн бұрын
ታላቆን ሀገር ኢትዮጵያን አቧራዋን አራግፍ እየገነባ ነው አብቹ
@AbebeTsegaye-p7v
@AbebeTsegaye-p7v 16 күн бұрын
Right ! ❤ YES ! ❤❤❤❤
@TigesthebaboTigesthebabo
@TigesthebaboTigesthebabo 17 күн бұрын
Seyaaa ❤❤❤
@ZouriZouri
@ZouriZouri 17 күн бұрын
ስዬ ስለ ፓዌ ስታወራ ይነዝረኛል ያመኛል በእውነት የሳሊኒ የፓዌ ማናጄሩ ቤተሰቦች ነን ሳሊኒ ለመጀመሪያ ጊዜ የአክስቴን ቤት የሰራው ፓዌ 1አክስቴ የማናጀሩ ባለቤቱ ስትሆን ሌላዋ ደግሞ አክስቴ ደሞዝ ከፋይ ነበረች በጣም የሚገርም ሃገር ነበር የተገነባው ታዲያ ምን ያደርጋል ወያኔ አፈረሰው ብዙ ዶክመንት አለኝ ስለ ጣና በለስ እና ሳሊኒ
@andfekadu2323
@andfekadu2323 17 күн бұрын
Go ahead
@ከአቢላኦኪሎ
@ከአቢላኦኪሎ 17 күн бұрын
💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️💪💪
@pearls1626
@pearls1626 17 күн бұрын
Eseye Eseye!!!!
@temesgensidamo3914
@temesgensidamo3914 17 күн бұрын
Siye the man😊
@OumarEbroAbdi
@OumarEbroAbdi 17 күн бұрын
አንበሰው አድነቅህ ነኝ በአገጠም አፈርን ጁንታው ከፈፊሎ በረሃ ያገቡ ዘሬ ህደር 02/02/2017 ወደ ሠመራ ከሁለት ሽህ በለይ ከነአመራሮቹ ገብተዋል ጀግነው የተከበሩ ሀጅ አዋሊ አርባና አመረሮቹ መልካም ሥረ ኢየሰሩ ነው ከዝህ ቦሐላ ጉዞ ወደ ቀይ በህረችን ነው በኤርትራ በጅቡቲ በሀበሸ የለን አፈሮች አንድ ነን,የቀይ በህሩ ቁልፋ በእኛው እጅ ነው,የኢትዮጵያን ብልፅግነ እነሥቃጥለላን,ሱዩሜ የአፈር ህዝብ የወደሃል የከቢረሀል ስለአፈር መልካም ነገሮችን ብትዘግብ መልካም ነው,ህልመችን ሀበሻን ወደ ነበረችበት ከፍታ መማለስ ነው,ኮመንደር ኡመር ከአፈር,,,,
@abdurahmanmohammedsani343
@abdurahmanmohammedsani343 17 күн бұрын
አፋር የሰው ልጅ "እንኳን ሰዎቹ ግመሎቻችንም ባንዲራችንን ይለያሉ" አባታችን ሡልጧን አሊ ሚራህ ሀንፈሪ አላህ ይርሃማቸው!!!
@Black-2024
@Black-2024 16 күн бұрын
Thank you #Wefu | #Siyum_Teshome ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 ▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
@DorkaFikr-n7x
@DorkaFikr-n7x 17 күн бұрын
ተመቸኽኝ 😊 የጅንጀሮ ቆንጆ የለም😊
@Wendi-y3l
@Wendi-y3l 17 күн бұрын
እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ጀግኖች ልጆች ❤❤❤
@shifahamid3822
@shifahamid3822 15 күн бұрын
ቀይ ባህር ደማችን አሁንም ቀይ ናት ፣ጀግኖች በትግላቸው እስኳሁን ያቁዩዋት!
@danielmulugeta4583
@danielmulugeta4583 16 күн бұрын
... ሌሎቹ ቅንቅኖች ናቸው ።
@YafatEfrem
@YafatEfrem 16 күн бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ እኔ የቀድሞ ሰራዊት ልጅ ነኝ።አባቴ ቀይ ባሕር ሲል በጣም አስታውሳለሁ ።ባሕር ባሕር
@TewodrosLegesse-k9j
@TewodrosLegesse-k9j 17 күн бұрын
Seyaaa eshu negere ewenete new tana beleseeee ewenete new bejemere arife new
@hailesenbetdemeke2365
@hailesenbetdemeke2365 15 күн бұрын
ፍራ እኛ አማሮች ወስነናል ፉኖ ይችላል
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ 17 күн бұрын
ስዬ መንጌ ወዶ አይደለም ቂጣቸዉን በሳንጃም ብንወጋቸዉ እኳ አይሰሙንም ያለዉ ::መሀበረሰቡ ዉስጥ የንቃት የይመለከተኛል ያገባኛል የሀላፊነትስሜት እንዲሰማዉ ሀገር ማፅናትን ጠላት መለየትን በሚለዉ ዙሪያ ተግባራት ሊሰራ ይገባል ካልሆነ መበላታችን አይቀርም በአሰፍሳፊወቹ አንድ ቀን :: ተባረክ ስዬ እናመሰግንሀለን ::❤🙏🏿
@healthylifetube8016
@healthylifetube8016 16 күн бұрын
@LukeGeta
@LukeGeta 17 күн бұрын
በኢትዮጵያ ምድር ከትግርይ ክልል ከዚህ በኋላ እንኳን ሰውና መልአክ ቢመጣ አምነን አገር ለመምራት ለሚቃዥ ትውልድ እድል ለዘላለም አንሰጠውም። ካለመናችሁኝ፣ ሂድና ታሪክን አንበብ፣ የቴዎድሮስ ተሾመን ከአሜሪካ የፓርላማ አባልና የካልፎርንያ ተወካይ ከኬረን ባስ ጋራ ያደረገውን ውይይት ፈልጉና ስሙት፣ ጠባሳ አለብን፣ የመረቀዘ ቁስል አለብን፣ በድጋሚ መጥተው ቁስላችንን እንዲወጉትና እንዲያደሙት ለዘላለም አንፈቅድም።
@yismawteshome6284
@yismawteshome6284 17 күн бұрын
አቶ ሰዪም ብዙ ጊዜ እከታተልሕ አለሁ ስለ ጂኦ ፖለቲክስ ትመቸኝ አለህ ስለ ዶክተር ዐብይም ከሞላ ጎደል እስማለሁ ግን ስለብልፅግና ግን እራሥሕን ሽጠሀል
@leulgizaw8178
@leulgizaw8178 17 күн бұрын
Back to Back.....
@esubalewmamo7540
@esubalewmamo7540 17 күн бұрын
ያ ጊዜ የሰዉልጅ በዘሩ ያልተከፋፈለበት ደጉ ጊዜ አልፋል በነበር ይቀጥላል
@tesjij8484
@tesjij8484 17 күн бұрын
ያኔም ጭንቀት ነው ተምቾቹ ይቦረብሩ ነበር
@YeshwagetHaile-jx1tm
@YeshwagetHaile-jx1tm 16 күн бұрын
Our artist start singing about our DAM
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 16 күн бұрын
❤ሰላም ስዩሜ.- Please ንጹህ አየር የስራ ስፍራህም. ቤትህም እየገባ እንድሆነ እaረጋግጥ። አቮካዶም በማግኒዝየም የበለጽገ ነው።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 17 күн бұрын
ኢትዮጵያችን በከፍታ ማማ ላይ ወታለች ክብር ለጀግናዉ አገር ወዳዱ አለም ያደነቀዉ ወያኔን ያንከረባበተዉ አብችዬ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 17 күн бұрын
ኢትዮጵያ የማሰራራት ሰአት ላይ ናት
@ghnkgerytbcfrr7796
@ghnkgerytbcfrr7796 17 күн бұрын
ስዩም እባካችሁ ጠቅላይ ሚኒስትሩንአክብራችሁ በክብራቸው ጥሩ
@firewyilma2096
@firewyilma2096 16 күн бұрын
And also from D.C.A.
@KhudirChamsu
@KhudirChamsu 16 күн бұрын
ሰማ እሷኤርትራ መቼም ለኢትዮ ቀናአስተሳሰብየለውም እኛበቅርቡእናቃለን ኚኚ አትበል የምንሰጦመቀበል ነው አንፈልግም ጊዜደጉይመጣል ይጠብቁን
@danielbarnabas2206
@danielbarnabas2206 16 күн бұрын
ልትፈር አንድ ሐሙስ የቀራት ኢትዮጵያ ይዘህ የመን ፉከራ ነው 😂😂😂😂 ከአንድ አመት በሀላ ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር አትኖርም::
@Ashenafishweakenaw
@Ashenafishweakenaw 17 күн бұрын
❤❤❤
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 17 күн бұрын
አሰብን መልሶ የማግኘች ጉዳይ በአፋጣኝ ማግኘች ነው
@ደንደን-ቀ5ሰ
@ደንደን-ቀ5ሰ 17 күн бұрын
በምን አቅምህ
@eliashail6231
@eliashail6231 17 күн бұрын
Begulbtahcin enstfchuolen. insha'Allah Ethiopia bandawchin teqtalech
@hanhn7623
@hanhn7623 17 күн бұрын
እሻላ.ያረብ
@hanhn7623
@hanhn7623 17 күн бұрын
​@ደንደን-በአለን.አቅምሞክሩን.እስቲቀ5ሰ
@eliashail6231
@eliashail6231 17 күн бұрын
insha'Allah teqtalcho very soon Ethiopia Afare, Ali mirah, Asebe all is bilong to Ethiopia. Don't Afraid Shabia return back Ethiopian port by force.
@danielmezemr309
@danielmezemr309 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BilalOmer-px2yn
@BilalOmer-px2yn 17 күн бұрын
🌷🌷🌷🌷
@osmandulla7944
@osmandulla7944 16 күн бұрын
እንደዚህ አይነት ሃሳብ ለህዝብ በቴሌቪዥን ጣቢያዎቻችን ሊቀርብ ይገባ ነበር ለነገሩ ኢትዮጵያ ለህዝ የሚጨነቅ የቴሌቪዥን ጠቢያም ጋዜጠኛም የላትም
@tadeseabebe-i9f
@tadeseabebe-i9f 17 күн бұрын
ሠላም ስዩም
@tesfeshyaru9493
@tesfeshyaru9493 17 күн бұрын
Seye Tekekel neke
@sebahadin2003
@sebahadin2003 17 күн бұрын
Unity is a power Ethiopia + ertria + somali = big africa or ሥጋት of USA & EUROPE
@084Dudududu
@084Dudududu 15 күн бұрын
እንዴ ሳይፎርሽ የሚገሰግስ መሪ አቢቹ ብቻ ነው❤❤❤❤❤❤
@nurahassanali1551
@nurahassanali1551 17 күн бұрын
አራ ጥሩ አስብ ስለምን የምጠልን
@hamzamahamud557
@hamzamahamud557 17 күн бұрын
Zeilla and Assab aren’t for sale otherwise it leads Ethiopia’s disintegration into pieces
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 17 күн бұрын
😂😂😂😂Shaabbiaa 😂
@ermiasteshome2009
@ermiasteshome2009 17 күн бұрын
ስለዚህ ስዩሜ ይህን ፕሮግራም ብቻህን ልታቀርብ ከወሰንክ ስያሜውን "ነፃ ውይይት" ከምትለው "የስዩም እይታዎች" ብትለው አሪፍ ይመስለኛል። ከአክብሮት ጋር
@danielbarnabas2206
@danielbarnabas2206 16 күн бұрын
የስዩም የምርቃና ኘሮግራም አይሻልም 😂😂😂😂
@yohannesmulugeta3744
@yohannesmulugeta3744 17 күн бұрын
Owww, nice twice a day is best 😂😂😂
@mohammedadem4241
@mohammedadem4241 17 күн бұрын
1
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 16 күн бұрын
ስዩሜ ጠላቶችህ እደበረዶ ይቅለጡ
@Sharebrook
@Sharebrook 17 күн бұрын
You u should add The Cuban Missile Crisis, October 1962 to that of Ukraine, Mexico and Somalia.
@songohan7170
@songohan7170 16 күн бұрын
ኢትዮጵያ የሚገርም ሀገር ነው የሥስት ሺ ዕመት ታሪክ ያለን ያልተገዛን እያሉ ለዘመናት ዲስኩር እየነፉ ሲያደነቁሩን ሲለፈልፉ ሲጀነኑ ሲጏሩሩ አሁንም በዚው መልክ የዘለቁ ስብስብ ናቸው:: ሀቁ እና ውነታው ግን መሬቱ ያለው ለምእተ ዕመት ዕምሮቻው አካላቸው ምንነታቸው ህልውናቸው የተገዛ በተላላኪነት ምንም ማድረግ የማይችሉ በነጳነት መወስን መተግበረ የማይችሉ የዕላላኪያቸውን ቡራኬ የሚጠብቁ ወደረ እና ተተኪ የማይጉኝላቸው ተላላኪውች ናቸው ::
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 15 күн бұрын
@@songohan7170 እንደ አገላለፅህ አንተ ኢትዮጵያዊ አይደለህም። በጣም ቅናት ያቃጠለህ, ምንም ማድረግ የማትችል ቱልቱላ , አሁን ማን ይሰማኛል ብለህ ነው። የምትንተከተክ ,,,, አንተ ታሪክ የሌለው ሀገር የተባለ የአርተፊሻሏ ኤርትራ ተብየው ቅናታም ነህ። ኢትዮጵያ ሀበሻ ከአንተ እና ከጌቶችህ በላይ ናት። ታሪክን መቀየር አትችልም። አንተ ግነ እስከ ነጌቶችህ ጭርር እንዳላችዉ ትሞታላችሁ።👌👍
@Bahiru-qe3bi
@Bahiru-qe3bi 17 күн бұрын
❤ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺
@danielmulugeta4583
@danielmulugeta4583 16 күн бұрын
ተላላኪ ምንጊዜም የራሱ የሆነ አላማና ግብ የለውም ።
@MKrasta
@MKrasta 17 күн бұрын
Abiy needs to do a project in Gambella! He has forgotten that region
@tamiratadinewlemma3009
@tamiratadinewlemma3009 17 күн бұрын
✌✌✌✌✌✌✌✌✌✌💯💯💯💯💯💯💯
@TedyTeklu
@TedyTeklu 17 күн бұрын
ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው ።
@WadafitEngineer
@WadafitEngineer 17 күн бұрын
Suyee
@gethab2306
@gethab2306 17 күн бұрын
That is ok u will find someone who could meet ur preference and ideology.
@Bahiru-qe3bi
@Bahiru-qe3bi 17 күн бұрын
🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹
@Tsige-ff4us
@Tsige-ff4us 15 күн бұрын
ሥዩሜ እንዳንተ አይነት ነፃ አስተሳሰብ ያለው ሰው በነገው የቀድሞዋ ፕሬዚደንት የምስጋና ፕሮግራም ላይ ብትገኝ እንዴት ደሰ ይል ነበር😂
@Fikru1948
@Fikru1948 17 күн бұрын
Is a nightclub " Light " ✨️✨️
@gbhaile
@gbhaile 17 күн бұрын
You’re providing an excellent analysis of the political landscape surrounding our beloved Ethiopia. As we work to bring the country into the 21st century, it’s essential for citizens’ political and social awareness to grow, with the guidance of intellectuals like yourself. However, with the utmost respect, it would be helpful if you adjusted your presentation style, avoiding terms like “Wofu,” as this can distract people who already struggle to focus.
@SRTeta1
@SRTeta1 17 күн бұрын
The War is with Egypt!የዝንጀሮ ቆንጆ የለውም
@Awole-ye6tg
@Awole-ye6tg 17 күн бұрын
ስየ እዳፍህ ያርገው
@yenesewmekete9979
@yenesewmekete9979 16 күн бұрын
አይ ስዩም የትኛውን ወታደር ይዛቹህ ይሆን ግን!?እስኪ እናያለን
@jirunega
@jirunega 16 күн бұрын
ስዬ
@dagnegirma3098
@dagnegirma3098 16 күн бұрын
ስጋትህን እጋራለሁ
Long Nails 💅🏻 #shorts
00:50
Mr DegrEE
Рет қаралды 18 МЛН
SIZE DOESN’T MATTER @benjaminjiujitsu
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 6 МЛН
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 12 МЛН
''ይቆጨናል'' ባጫ ደበሌና የተማረኩት ኮሎኔሎች|ETHIO FORUM
18:13
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 295 М.