ምግብ በልታ የማታቀው በፖሊስ የምትጠበቀው አስገራሚዋ ኢትዮጵያዊት - Ethiopia -

  Рет қаралды 240,319

Hulu Daily

Hulu Daily

Жыл бұрын

ለተጨማሪ ትኩስ የመዝናኛ መረጃዎችን ለማግኘት
ፌስቡክ - / huludaily
ዌብ ሳይት www.huludaily.com
ቴለግራም - t.me/HuluDaily
HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
**************************************

Пікірлер: 191
@minyaheldemelash6383
@minyaheldemelash6383 Жыл бұрын
ይሄ ለሰው ልጅ እንጂ ለፈጣሪ ስራው ነው ሁሌም ፍጥረቱ ብዙ አይነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@elsatewelde7858
@elsatewelde7858 Жыл бұрын
ይህ የፈጣሪ ድንቅ ስራ ነው ራሱ ነው የፈጣራት በኣምላችን ካልተጠራጠርን በስተቀር ሁሉንም ማድረግ ይችላል (ቃል ስጋ ሆነ ) ስአማይና ምድርን የፈጠረ ታዲያ በስዋ ያለመብላት ያለመጠጣት ሳይሆን ሊደንቀን የሚገባው ባምላካችን በፈጣሪያችን ድንቅቅቅቅ ስራ ነው ክብርና ምስጋና ይድረሰው ልርፈጠረን ኣምላክ የእጁ ስራዎች ነንና
@user-yq1tm4xg4o
@user-yq1tm4xg4o Жыл бұрын
አወእግዛብሄርሁሉበጁነው።ስራውግሩምድቅነው💒💒💒❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@frehiwotmuluneh9657
@frehiwotmuluneh9657 Жыл бұрын
@@user-yq1tm4xg4o 00⁰00
@user-jx7sh1sq6v
@user-jx7sh1sq6v Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Rakb553
@Rakb553 Жыл бұрын
እውነት ነው አሜን ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን
@taytuetege342
@taytuetege342 Жыл бұрын
ሰው በምግብ ብቻ ሳይሆን በእግዚያብሄር ቃል ይኖራል የተባለውን ጸጋ የተሰጠተሰጣት ተ
@mesiethiopia4293
@mesiethiopia4293 Жыл бұрын
የሆነቀን በጣም ተራበች በጣም እናም አምላክ አይቶ ያለምግብ የመኖርን ፀጋ ሰጣት
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
እንዴት አወቅሸ እህቴ
@hanayetdaw8616
@hanayetdaw8616 Жыл бұрын
እጅግ ድንቅ የሆነ የፈጣሪ ታምር ነው ለሱ ምን ይሳነዋል ሁሉን ማድረግ ይችላል ያለምግብ እና ያለውሀ እየኖረች ከበሉት ከጠጡት በላይ የሚያምር ወዝ ግርማ ሞጎስ ነው ያላበሳት በእውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዝአብሔር ይመስገን እኛ የእሱ እጅ ስራዎች ነን እና እቺን ልጅ ያየ ብዙ ይማራል ፈጣሪ ሁሉ የሚቻለው እንደሆነ ያየንበት ስለሆነ ስለሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ብዙ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@ethiopihagere1451
@ethiopihagere1451 Жыл бұрын
“ኢየሱስም፦ ሰው በእግዚአብሔር ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ተብሎ ተጽፎአል ብሎ መለሰለት።” - ሉቃስ 4፥4 ስለዚህ እኛ ያልቻልነው ማመን ነው እንጅ በእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል!!!
@Availablemf
@Availablemf Жыл бұрын
በጣም ነው የሚገርመው. ለነገሩ ማግባትና መውለድስ ትችል ይሆን
@kidist1955
@kidist1955 Жыл бұрын
😂 ምንይሳነዋል 🙏
@tawbechgebrhywat7947
@tawbechgebrhywat7947 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሁሉንም ማረግ ይችላል እኛ የሱስራዉች ነን በመና በስዉር ይመግባታል ባይሆንማ አትገኝም
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@elsagetachew8669
@elsagetachew8669 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ሊገለጥባት ይሆናል
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Жыл бұрын
እንግዲህ ድንቃ ድንቅ መዝገብ ውስጥ ትመዝገብ፡ ተአምር ነው፡፡
@henokbirhanu7589
@henokbirhanu7589 Жыл бұрын
ይህ መሰል ታሪክ በአለም ደረጃ በርካታ ነውና የምንረዳው አንድ ሃይል እንዳለ በእይታ ሚዛናችን አንዳኛለን።
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
የሌላ አለም ፍጥረት ትሆናች
@meazareda1616
@meazareda1616 Жыл бұрын
የእግዝኣብሄር ስራ ድንቅ ነው
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Жыл бұрын
የሰው ልጆች ዛሬ በአለም ላይ ለፈጣሪ ህግ ባለመታዘዙ ልዑል እግዚአብሔር የሱ ሀይል ምንም ማድረግ እንደምችል ምሳሌነት ነው ለትምህርት ያዘጋጃት። ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ሄዳ ለመላኩ ችግሯን ነግራው ከዛ በኋላ ለቅሶዋን ሰምቶ እንደረዳትና መብላት እንዳቆመች ተናግራለች። ይህ በመላእክቶችና በድንግል ማርያም ለሚጠራጠሩ የመዳንና የማስተዋል ሰአት ይመስለኛል። ውስብሀት ለልዑል እግዚአብሔር አሜን።
@sabahaile5446
@sabahaile5446 Жыл бұрын
Tekekel new Le Egziabehare Bewenet Yemisanew Andachime Neger!!!Yelem Amen Egziabehare Amlak Semu Yetemesegene Yehune 🙏🤲❤️💒 Keberun Mogesun Hulu Egziabehare Yewesede Amen Amen Amen
@milkilion696
@milkilion696 Жыл бұрын
Eyasuse Israel nw echi Ethiopia nacha yat yegenagalu
@majeedabualragheb5597
@majeedabualragheb5597 Жыл бұрын
በትክክል😘😘😘
@Tube-lv1xp
@Tube-lv1xp Жыл бұрын
@@sabahaile5446ም ኔ
@genethchane5611
@genethchane5611 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
She is a Blessed 🙏💞
@munamuna3291
@munamuna3291 Жыл бұрын
አንገቷላይ የነበረው መስቀል ማህተብ የት ገባ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Жыл бұрын
ይገርማል
@jaffershurie862
@jaffershurie862 Жыл бұрын
ሙሉወርቅ አምባው በሽር በሕይወት ያለች ብቸኛዋ ከተራ ሰውነት ወደ የሴት መላዕክትነት የተቀየረች ናት:: በሣይንሱ ብሪዝቴሪያን (አየር ብቻ እየተመገቡ የሚኖሩ) ይባላሉ::
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 Жыл бұрын
Ethiopia is very unique country. Ethiopia has multiple languages, cultures, and more. As the diversity of its citizens, Ethiopia has very unique landscapes and soil that can grow verity species and crops. You got to see to believe it. This story doesn't surprise me. I have seen many unique things. If I say that Ethiopia has something powerful watching over her. My childhood dream was to study Ethiopia. There are things you never see them for people who have lived their entire life. Suddenly and unexpectedly they appear to few people. I have seen things disappeared in front me. You can't tell. Who would believe you. I have heard drivers who lost control of their cars at a flat field. I saw the place, I saw nothing. The surprising thing is that different people had the same story. I don't know. When I was young, while I was collecting fire would, I touched a strange leaves inside a forest. I felt something and then my right hand was invisible for few minutes. I was scared and didn't tell anyone. After acquired knowledge and went back to that forest, the forest gone. I cried. I was sad and disappointed. This girl story is unique, but I am not surprised. You have to know Ethiopia. There was a bird that can disappear. I wasn't the only person who knows about the bird. There are snakes that go through a tree and goes into the ground in a minute. Simply, Ethiopia is unique more than I can say in words.
@girmaasfaw1129
@girmaasfaw1129 Жыл бұрын
Sure, ለምሳሌ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱሰ ለ 532 አልተመገቡም ሲባል ሰዎች ይገረማሉ ግን በዘመናችን እግዚአብሔር እያሳየን ነው።
@Rahma-kf4fe
@Rahma-kf4fe Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Жыл бұрын
Subehn Allah yegermal..yallah sera
@ahlamahlam2054
@ahlamahlam2054 Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ይገርማል
@user-vq5te8gd4d
@user-vq5te8gd4d Жыл бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ነው
@hjhm3415
@hjhm3415 Жыл бұрын
ያአላህስራ ይገርማል
@user-tw7qm8my8q
@user-tw7qm8my8q Жыл бұрын
ሡብሀን አላህ
@sonabizu7270
@sonabizu7270 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው ግን የቆየ ታሪክ ነው
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድቅ ነው
@elsabeteshetu4948
@elsabeteshetu4948 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ
@user-mh8jm7rz5q
@user-mh8jm7rz5q Жыл бұрын
እደሶ ብሆን እግዜቤርን እያመሰገንሁ በተክርስቲያል ቁጭ ተሰዋች እርቄ
@alemabate6668
@alemabate6668 Жыл бұрын
እኔም
@user-si8xg3sp3f
@user-si8xg3sp3f Жыл бұрын
ውይ እኔም
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын
ሲጀመር ዜናው ከእውነት የራቀ ነው
@negussiebekele4138
@negussiebekele4138 Жыл бұрын
መታደል ነዉ
@samikidus3501
@samikidus3501 Жыл бұрын
Achiberbariwoch
@meazagezahegn9375
@meazagezahegn9375 Жыл бұрын
How do her blood Circulate with out food or water?
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Жыл бұрын
ማመን ይከብዳል
@yalembeza3163
@yalembeza3163 6 ай бұрын
ልጅ ብትወልድ ደስስስ ይል ነበር። ብትወልድ አምላክ ቢሰጣት።
@SarahSarah-zl3vs
@SarahSarah-zl3vs Жыл бұрын
በቃ ለኢትዮጵያ እሷ ብቻ ፆም ፀሎት ታድርግ ጌታን ምድራችን ትፈውሳለች ።
@AdamAdam-pp8hr
@AdamAdam-pp8hr Жыл бұрын
ይህ ለማመን አስቸጋሪ ነው በሳይንሱም ሆነ በእምነት : : በገዳም የሚኖሩ ባህታዊ እንኳን ጥሬ ባቄላና ቅጠል በልተው ውኃ ጠጥተው ነው የሚኖሩት
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
ትክክል
@gvvv1420
@gvvv1420 Жыл бұрын
Sleersua mnm slemalak alnagerm bahtawuyan gn sibeku mnm emaybelu alu
@tsehaymegersa2145
@tsehaymegersa2145 Жыл бұрын
Betam yigermal, ahun yechi set minalbat tsens be Hoda binor endat new tsensu migeb magignet yimechelew ?, this is wondary
@selamselam9188
@selamselam9188 Жыл бұрын
እኔ እንደሷ ብሆን መቼም አልጨነቅም ነበር ተኝቼ ነበር ውየ ማድረው😁😁
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m Жыл бұрын
ሰነፍ ነሽ እንድህ አይባልም እንደሷ ስራ ስሪ😂😂😂
@adisalemmulugeta6123
@adisalemmulugeta6123 Жыл бұрын
@@user-ve5rp7pr5m ሰነፍ ብቻ ሰቶን ዓላም አልባ የትውልድ ሻክም የሌላት መሆን ጭምር የሰያል ደግሞም ለሆድ ብቻ ብላ ስራ እንደሆነ መገመት ይቻላል
@user-yq1tm4xg4o
@user-yq1tm4xg4o Жыл бұрын
😂😂😂😂😂አሳቅሽኝእህቴ።።እኔምግብባልበላ።።ገዳምገብቸእያገለገልኩእየፀለይሁእግዛብሄርንእያመሰገኩ።።በቀንሰወስትግዜከመብላትየገላገልከኝእያልኩበደስታእኖራለሁ።።በሰውሀገርእሚያከራትተኝ።ለሆዴእይደል።።
@almasbh6100
@almasbh6100 Жыл бұрын
ይዮልሽ እህት ሥራ በጣም ሢበዛ ነው እንጅ መጥፎ የሚሆነው ካልበዛ ለሠው ልጅ ወሣኝ ነው ሥራ የማይሠራ የሠይጣን መጫወቻ ነው የሚሆነው በራሥ መተማመኑም ይቀንሣል።😀😀😀😀😀😀
@kbrtgormes2548
@kbrtgormes2548 Жыл бұрын
@@user-yq1tm4xg4o ገዳም የሰነፎች መሰለሽ የጀግኖች እንጂ ሄደሽ እያቸው ሲሰግዱ ሲፀልዩ እንግዳ ሲቀበሉ ሲደክሙ ነው የሚኖሩት
@hanichotube
@hanichotube Жыл бұрын
እጅግ በጣም ለማመም የሚከብድ የፍጣሪ ስራው ድንው ነው
@kuraodanabe6970
@kuraodanabe6970 Жыл бұрын
መጋቢ አምላክ አለ
@salinassar3766
@salinassar3766 Жыл бұрын
ትልቅ ታሪክ ነው!!!
@user-gm1vo7dn1e
@user-gm1vo7dn1e Жыл бұрын
እኔምኮ እንቅልፍ እንጂ ምግብ አልበላም ። ማዳም ትመሰክራለች ። ግን አንድ አንዴ እቀምሳለው እሱንም እየራበኝ እንጂ መብላት ፈልጌ አይደለም 😭
@zinetfker
@zinetfker Жыл бұрын
ለምን ውደ😥
@user-kh5er7di7s
@user-kh5er7di7s Жыл бұрын
አልቀረብሺም
@helimahelima5706
@helimahelima5706 Жыл бұрын
ክክእእክክእክክ
@user-qs6kd4ss6t
@user-qs6kd4ss6t Жыл бұрын
የእግዚአብሔር. ስራ ዲቅነው
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 Жыл бұрын
Le Hody sel new gehaneb ygebahut
@hiruthirutkidane3419
@hiruthirutkidane3419 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል የእግ/ር ጥበቃ ኖሮ ነው ሌላ ምንም ሊሆን አይችልም.ጊነስ ላይ አሰመዝግቧት.
@didy898
@didy898 Жыл бұрын
አጀብ እስካሁን አለች ይቺልጅ
@aletashabebe1284
@aletashabebe1284 Жыл бұрын
የቆየ ነው ከዚ በፍት በዚህ ታይታለች , አዲስ ቤት ስላገኘች ነው ድጋሚ በዩቱብ ያወጧት
@habtegebreab4531
@habtegebreab4531 Жыл бұрын
ይኽች ልጅ በሃይማኖቷ እንደ ሃይማኖቷ ሥርዓት በቤተ እምነት ከለላ ውስጥ ሆና ሃይማኖታዊ ግዴታዋን ልትወጣ ይገባል ባይ ነኝ ።
@batimelaku5313
@batimelaku5313 Жыл бұрын
Egzer yimarat! Nefsuan leseytan sheta yihonal!
@Setotaye2024
@Setotaye2024 Жыл бұрын
ለብዙ አመታት ሳትበላ ስትይ አይደብርምልጅቷ 100 አመቷ ነዉ እነዴ😄 እንድናምን ልጅቱዋን ለ 2 ሳምንት 24 ሰአት በካሜራ ቅረፁና አሳዩን የዛኔ አምናለሁ እንጂ በአሉ ተባሉ ሰልችቶናል የምታወሩት ነገር አሳማኝ መሆን አለበት
@cutetube369
@cutetube369 Жыл бұрын
ye dur enesesa aydelechem eko metegnobegnew ere bakachu sheyach tewu hodamunem yemayebelawenem le sheyach aqerebachu endet new mehon ?
@hiruthseyoum5969
@hiruthseyoum5969 Жыл бұрын
በእንግሊዝኛ:-- “ Breatherian “ ይባላል:: በአለማችን: እጅግ: በጣም: ጥቂት: ሰዎች: አሉ::
@selamaynalem1699
@selamaynalem1699 Жыл бұрын
Koyen kayenat
@zemachutube8730
@zemachutube8730 Жыл бұрын
ገራሚ ገጠመኝ ነው #🇪🇹
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын
ሳትበላ ነው እንዲሕ ወዝ በወዝ የሆነችው ግን ማንን ነው የምሸውዱት ልጅቱ ግጥም አርጋ ነው የምትበላው
@adanechdenbel918
@adanechdenbel918 Жыл бұрын
It’s hard to believe
@hanna4751
@hanna4751 Жыл бұрын
ምንድን ነው ጉዱ
@teshaleetiso5414
@teshaleetiso5414 Жыл бұрын
ማንን ነው ምታጃጅሉት
@user-ps3mg8ho4v
@user-ps3mg8ho4v Жыл бұрын
Yereje zena
@hagerabaye1215
@hagerabaye1215 Жыл бұрын
እሷን ብሆን ፏብየ ነበር የምኖር
@asiimwemadras7336
@asiimwemadras7336 Жыл бұрын
Yaa qoyaa tark
@christinewilliams4846
@christinewilliams4846 3 ай бұрын
Question everything ⁉️🤔 It's amazing that she has a young child and she had to have her within the 16 years without food and water. Why is there no mention of the child's father and his whereabouts 🤔🤯
@ethiodiversity-1184
@ethiodiversity-1184 Жыл бұрын
ቆየን ካወቅናት ኮኮኮኮኮኮ
@tegsetteka5377
@tegsetteka5377 Жыл бұрын
ጉድ ነው መላክት መሆና ነው እንዴ
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f Жыл бұрын
አላህኮ ሌላም ታዕምር መስራት ይችላል. ግን. ለምን ፖሊስ ይጠብቃታል
@addisalemdemese6893
@addisalemdemese6893 Жыл бұрын
Yegermal....yamlak sera new..
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l Жыл бұрын
እንዲ🙄ረረረ አይመስለኝም ሆይይ ከምግብ የሚወገድ አለዴ ???
@wargnashbagala3575
@wargnashbagala3575 Жыл бұрын
አበላም
@user-fz3mn2fl6n
@user-fz3mn2fl6n Жыл бұрын
,እኔ ግን አላምንም
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 Жыл бұрын
Stamer yeny Kongo
@hayatmehammed3080
@hayatmehammed3080 Жыл бұрын
የአላህ ሥራ ድንቅ ነው የሚገርመው ግን እየሡሥን ያለ አባት ከእናቱ ሥላሥገኘው አምላካ መሆን አለበት ተብሎ መመለኩ ነው ከዚህ የበለጠውና የሚገርመው የዱሮ ሠወች ያልተማሩ መሀይሞች ናቸው የዛሬው ትውልድ ግን የተማረ ነው ስለዚህ ፈጣሪና ፍጡርን ለይተን እንወቅ
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጡር አይደለም ለአዳምና ሔዋን የተገባ ቃል ስለነበር ከሞት ወደ ህይወት ሊመልስልን ኢየሱስ ክርስቶስ ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወለደ ኢየሱስ የባህሪ አምላክ ነው የተወለደ እንጂ ያልተፈጠረ :ቃል ነው በስጋ የተገለጠ :ክብር ይግባውና ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱሰ ክርስቶስ የዘላለም ህይወትን ሰጥቶናል ማንም ሰው በ ክርስቶስ ህያው ነው ❤🤲🤲🤲
@Nardos2121moh
@Nardos2121moh Жыл бұрын
ነበርኩ እንዳንቺ አሁን ግን እግዚአብሔር መርጦኛል ከጨለማው ህይወት ወጥቻለው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@henock2127
@henock2127 Жыл бұрын
Tadya fetari hulun yemichl kehone , sew mehonu tady mn yasgermal , thtnaw na fikru new midenkew
@almasbh6100
@almasbh6100 Жыл бұрын
ተገላገለች የምን ጭንቀት የምን ሀሣብ ሆድ ከሌለ
@sintayehumelese6711
@sintayehumelese6711 Жыл бұрын
ስለ ዘይት አለማሰብ ራሱ ትልቅ ግልግል ነው
@yabyab5036
@yabyab5036 Жыл бұрын
እኔ ግን ዉነት አይመስለኝም እዴት
@famousgamer2023
@famousgamer2023 Жыл бұрын
Sel bet tasbalch
@yealemlewite6319
@yealemlewite6319 Жыл бұрын
ከአምስት አመት በፊት ሰይፉ ሾው ላይ ቀርባ አይቻት ተገርሜ ነበር አሁንም ድረስ ካልበላች በጣም ይገርማል።
@luckyman8713
@luckyman8713 Жыл бұрын
Ayenuw ekow Yemen bdegame zenanw
@saragaremu8212
@saragaremu8212 Жыл бұрын
Ene eswan beyadergegni gedam gebeche amlaken eyamesegeku enoralew mn eseralew hooooo
@mahberachintube1627
@mahberachintube1627 Жыл бұрын
ታድለሽ ሠው ሆዱ ነው መከራውን የሚያየው ተገላገልሽ
@beselassiesemefetaefeta2539
@beselassiesemefetaefeta2539 Жыл бұрын
ቀላል ተገላገለች
@nazrawitedros5028
@nazrawitedros5028 Жыл бұрын
Sew lej be megb becha aynorm, xehufe new yehe ye E/r qal new .atdenequ fetari hulun yechelal
@kershisduferakershis5315
@kershisduferakershis5315 Жыл бұрын
Menew ware amargn alsh
@tanatana2666
@tanatana2666 Жыл бұрын
shint bet tehedalech
@toybamohamed2983
@toybamohamed2983 Жыл бұрын
ለምን በፓሊሥ መጠበቅ አሥፈለገ ምግብ ውሃ የሌበት ቦታ ማሥቀመጥ ነው እምታወሩት አታችሁ ይመሥለኛል
@famousgamer2023
@famousgamer2023 Жыл бұрын
Endsu true new
@famousgamer2023
@famousgamer2023 Жыл бұрын
Good job
@endashawtsehayeyesusi6925
@endashawtsehayeyesusi6925 Жыл бұрын
የማንም ሥራ ሣይሆን የእግዝአብህር ሥራ ነው፣
@firdowsabdlla2114
@firdowsabdlla2114 Жыл бұрын
ለምን መሥራት አሥፈለጋት???????
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын
ካልበላች ክክክክክክክ
@a.t4430
@a.t4430 Жыл бұрын
እውነት ከሆነ ታድላ እንደሷ ብሆን ምኞቴ ነው።
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 Жыл бұрын
ሆ ሳስበዉ ኢተርኔት ተጠቃሚዎች ሁሉ አማኑል ግቡ😳😳😳 ሳትበላ መፀዳዳት🤭
@user-zk8uz6do5m
@user-zk8uz6do5m Жыл бұрын
ይችን ልጅ ተጫወቱባት ካሁን በፊትም አስተላልፈዋታል ሌላቻናል
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 Жыл бұрын
@@user-zk8uz6do5m አዎ አረቆዩታል እኔራሡ ከ2አመት በፊትነዉ የሠማሁት አረሠዉ🙉🙉🙉
@gerardo_media
@gerardo_media Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂እር ሌላ የላችሁም
@asteralem273
@asteralem273 Жыл бұрын
ውሸት ነው ሳትበላ መኖር አትችልም አብሮ ከሷጋ ኖሮ አይቶ ካልሆነ አይታመንም
@rayesami2170
@rayesami2170 Жыл бұрын
Lijem migib ayibelam muki bicha new mitetawu 2 alifotali
@meremmerem
@meremmerem Жыл бұрын
ኧረ ወደዛ ሰዉ እንደት ምግብ ሳይበላ ይኖራል ይህ እኮ ተፈጥሮ ነዉ እኔ ግን አላምንም
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
Yale inat yale abat sitadig keiletat aand ken mirir yale rihab getmuat, Igziabher huletegna indayiribish adergalehu bilo besiwir mendesawi injera iyemegebat iyatetat mehon alebet. Inen yirabegn ina 🥱🥱🥱iribuat yawuk indeneber bititeyek indate des balegn 🥱🥱🥱
@kwkw2678
@kwkw2678 Жыл бұрын
እሄ ያፈጣር ስረ ነው ሠው ባእህል ብቻ ማኖር አይችልም
@seidalmaz3526
@seidalmaz3526 Жыл бұрын
ተገላገለቺ ከዱኔያ ልፉት
@serawitgetachew1191
@serawitgetachew1191 Жыл бұрын
አሁን ልፁም ብትል እንዴት ነው ምትፃመው?
@entsartube8667
@entsartube8667 Жыл бұрын
እየፆመች እኮ ነው
@user-ii6oj8mt4c
@user-ii6oj8mt4c Жыл бұрын
በልታ ነዋ !🤣😅😁
@fayamulugeta7904
@fayamulugeta7904 Жыл бұрын
ተኝታ
@zewdituorthodox7256
@zewdituorthodox7256 Жыл бұрын
ለምነወ በፖሊስ የምትጠበቀወ እዳታርግ ነው😀
@batimelaku5313
@batimelaku5313 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@Me.me1239
@Me.me1239 Жыл бұрын
She eats when no one is watching
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 Жыл бұрын
አርፋ ብበላ ይሻላታል
@agerieyirsaw6641
@agerieyirsaw6641 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣👍
@madi8643
@madi8643 Жыл бұрын
ክክክክ
@asterabreha5730
@asterabreha5730 Жыл бұрын
yehe aganente new tamer endaymeselachu cheho meditate alebet besu keteter selaleche hiweta adega lay new
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 Жыл бұрын
ተገላገለች
@user-yq1tm4xg4o
@user-yq1tm4xg4o Жыл бұрын
አወተገላገለች።
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 Жыл бұрын
እሄ የቆየ አይደል
@nibretzelekewubetu1801
@nibretzelekewubetu1801 Жыл бұрын
ስር ቀንበር አኝ እንጎቻ!!!
@malakcellmalak4433
@malakcellmalak4433 Жыл бұрын
እስኪ ስዳት በእግር ትሂድና እንያት
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
🙄🙄🙄🙄🙄🤔🌶🏌
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 66 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 58 МЛН
እስከ መቼ ....
14:08
Rakeb Alemayehu
Рет қаралды 95 М.
Rang Pi Liya Mama 😂 #shorts #tiktokvideo #funnyshorts #comedy #ytshorts
0:46
Sukhasan Ka Rahman Bhai
Рет қаралды 24 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
0:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 12 МЛН
Откуда эти паучки??? @zackdfilms - автор анимации.
0:29
Время знаний
Рет қаралды 3,7 МЛН