No video

26 ኪሎ ቀንሻለሁ! በ‘ውፍረቴ’ ብዙ ነገር ተብያለሁ! ለመቀነስ ያደረኳቸው ወሳኝ ነገሮች! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

  Рет қаралды 287,228

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

#ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Affiliate-Marketing #Cars #Money

Пікірлер: 699
@EyohaMedia
@EyohaMedia 2 жыл бұрын
ከወሊድ በኋላ 26 ኪሎ የቀነሰችውን ትርሲትን ለማግኘት vm.tiktok.com/ZMNCn8Kxu/ ሊንክ ይጠቀሙ!
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ዉሰጥ ቲፎሶ ይኑርህ አንጂ ብር ማግኛዉ ቀላል ነዉ ከወለደች በኃላ 26 ኪሎ ቀነሰች የምክር አገልግሎት የምትፍልጉ 😁አናቴ አሰር ወልዳ ማንም አልመከራት ሰዉነትዋን ለመቀነሰ 😁
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@user-od2ug5rk2o እሽ
@UggguVguug-ob1ig
@UggguVguug-ob1ig 8 ай бұрын
ግን እንየ ውሃ ስጠጣ ሆድየ ይነፋኛል ለምን ድነው
@user-ri2dx8ir7y
@user-ri2dx8ir7y 6 ай бұрын
እኔከወሊድድ፡በኋላ15.ቀንሸ፡አስጠልቶኛል፡መወፈር፡እፈልጋለሁ፡ምንላድርግ
@fjth-mp6ts
@fjth-mp6ts 2 ай бұрын
አረ ውደንገሪኝ በምንቀነሽ?​@@user-ri2dx8ir7y
@happy_woman2
@happy_woman2 2 жыл бұрын
እንደ ውፍረት በራስ መተማመንን የሚያሳጣ ነገር የለም 🤦🏽‍♀️ ተገላገልሽ
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 2 жыл бұрын
እዉነተት ነዉ🙄
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሩኝ😍😄
@mewdediemnwagaw2196
@mewdediemnwagaw2196 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ
@ethio4421
@ethio4421 2 жыл бұрын
Betam Tikikil
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@mewdediemnwagaw2196 ደምሪኝ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ልጆች ስግደት ነው ለሁሉም የሚጠቅመው ስጋን ነፍስን መስመር የሚያስዝልን እኔ ተጠቅሜበታለሁ💝💜💛💛💒💓💓💒
@ethio4421
@ethio4421 2 жыл бұрын
Tikikil
@merongirma6247
@merongirma6247 2 жыл бұрын
ትክክል 💯
@user-ty2ty8mo1r
@user-ty2ty8mo1r 2 жыл бұрын
ትክክክል
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@jcokdhcod5593
@jcokdhcod5593 8 ай бұрын
አለባበስሽ ማሻአላህ ነው ሴት እኮ ስትር ያለ ልብስ ስትለብስ ነው የምታምረው የምትከበረው ቀጥይበት አሁን ላይ ያለው ሰውነትሽ ደሞ ተመጣጣኝ ነው ከዚህ በታች አትቀንሺም አትጨምሪም ጥሩ ላይ ነሽ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 11 ай бұрын
91 ነኝ ጀምሪያለሁ 12 ቀን ሆነኝ 3 ኪሎ ቀንሻለው አበርታኝ ጌታዬ 🥹🥹🥹🥹🥹🥹
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 10 ай бұрын
አዞሺ በርች እኔም 63ነበርኩ60ገባሁ 10ኪሎ ይቀርያል ስፓርትግን አልስራም
@giasbd1278
@giasbd1278 9 ай бұрын
​@@SENAYITTUBEበምነው አዳውደዋ መላበይኝ😢😢😢😢😢
@user-fp1tt9wt4x
@user-fp1tt9wt4x 9 ай бұрын
ምን ተጠቅመሽ ነዉ መልሽልኝ
@HooahM
@HooahM 9 ай бұрын
እኔ 50 ነኝ አልሀምዱሊላ ብጨምርም 1 ወይም 2 ኪሎ ከዚህ በላህ አልጨምርም
@user-hx6qq9gg4g
@user-hx6qq9gg4g 8 ай бұрын
​@@SENAYITTUBEእስፓርት እኔ አይሆንልኝም በምንድን ነው የቀነሽው እባካችሁ እርዱኝ😥😥😥😥😥
@user-wb4qr9qf8g
@user-wb4qr9qf8g 2 жыл бұрын
ወላሂ ልብስ ላሠፋ ልብስ ቤቴ ሥሄዲ ከ ቅጥነቴ የተነሳ ቤታቹ እህል የለምዴ ይሉኝ ነበር ይገርማል አሁን እንዲህ ወፋሬ ሳይ አልሀምዱሊላህ 😊😊😊😊😊😍😍😍
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
አንዳንዴ መስተካከል የማይቻል ውፍረትም ስላለ ይህ ችግር ያለባችሁ እባካችሁ ጭንቀት እንዳይሆንባችሁ አደራ እራሳችሁን ውደዱ እንዳትጨናነቁ 👏👏 በጣም ጎበዝ ነሽ እህታችን ። ግን ሀቅም ለሌላቸውም ልምድን አንዳንዴ ብታካፍይ ኢትዮጵያ ካለው ኑሮ ውድነት አንፃር ክፍያሽ ውድ እንደሆነ ሲፅፉልሽ ባለፈው ፌስቡክ ግሩፕ ላይ አይቻለሁ ። በግማሽ ዋጋው ቢቀንስ ።አልፎ አልፎም በነፃ ተሞክሮሽን ብትነግሪአቸው እንደ በጎ ስራም ይሆንልሻል ።ሲወልዱ ልጅ ይዘው ካለስራ ነው ሚቀመጡ ይህን ያክል ብር እጅግ ይከብዳል 👏👏 አመሰግናለሁ👏
@fhhjgf5165
@fhhjgf5165 Жыл бұрын
ይከፍላታልማለትነው
@user-cl8xd5fk1v
@user-cl8xd5fk1v 6 ай бұрын
Ende Etiyo family you tube teketatelu be ነፃ ያስተምራቹሀል ወገኖቼ❤
@user-cl8xd5fk1v
@user-cl8xd5fk1v 6 ай бұрын
ኢትዩዽያ ክሊኒክም ተከፍቷል ሊመረቅ ነዉ❤
@myethiopia2418
@myethiopia2418 2 жыл бұрын
በእውት ሳላደንቅሽ አላልፍም በጣም ጠንካራ ነሽ እኔ ተስፍ ቆርጨ ሁሉምነገር አስጠልቶኝ ትቸው ነበር አንችን ሳይግን ሞራል ተሰማኝ በርችልኝ
@User-rh8di
@User-rh8di 2 жыл бұрын
የሀረብ ሀገር ውፍረት ነው በንፋስ የሚሄደው ኢቲዮጲያ ስንገባ
@kalkidanlove3189
@kalkidanlove3189 Жыл бұрын
ወፍራም እህቶች ውፍረታችሑን ካልፈለጋችሑ ወስናችሑ ጀምሩ የፈለግሽውን ያህል መቀነስ ይቻላል እኔ 76 ኪሎ ነበርኩኝ ስሞክር ስተው ስሞክር ሽተው ከዛ አንድ ቀን ወስኜ ተነሳሑ ከዛ 55 ኪሎ ገባሑ ተመስገን 🙏
@getgashaneh1579
@getgashaneh1579 Жыл бұрын
ምን አይነት እስፖርት ሰርተሽነው ንግገሪኝ በናትሽ በስንት ቀን ለውጥ ትያለሽ ?ስልሳ ኪሎ ነኝ አምሳ አራት መውረድ ፈልጋለሁ
@asterabate7743
@asterabate7743 10 ай бұрын
በስፖርት ነዉ?
@user-kp8pt4yp1c
@user-kp8pt4yp1c Ай бұрын
ሁሉንም ነው የቀነሽው የኔ እግሬ ወፈረብኝ ከቀነሠ ንገሪኝ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
😱😱የማይታመን ነው ከዛ ውፍረት ውስጥ እንዲህ አይነት ቅጥነት ይገርማል 💪🏿💪🏿💪🏿
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
እኔም አጥቻለሁ ሃያ ጨምሬ ነበር በሁለት ወርዉስጥ ሸኘሁት ስግደት ፆም ምግብ ትንሽ ማታ ብቻ ዉሃም እደዛዉ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
@@edenfetsum6207 🤣😂ነገረችሽ እኮ ፆም ፀሎት ስግደት በብዛት 🙄
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@edenfetsum6207 ምግብ በትንሹ ማታ ብቻ ስግደት ደግሞ እስከምትችይዉ ድረስ ጠዋትና ማታ ርግፍ ነዉ ሚለዉ በሁዳዴዉ ፆም ነዉ ተጠቅሜ የቀነስኩት በሰአቱ ኮረና ነበር ከአዋጂ ብኋላ ሲያገኙኝ ምንኮንሽ ጥያቄቸዉ አበዛዙ ፍረት የኔ መስሎቸዉ ግን ለስድስት ወርነበር የወፈርኩት በሁለት ወር አጠፋሁት ስግደት ፆም በተደጋጋሚ ቦርጭሽ ጥፍት ነዉ ሚለዉ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@bosenagashu1673 ባንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ገጠመኝ ግቡና አዳምጡ😍😘
@edenfetsum6207
@edenfetsum6207 2 жыл бұрын
@@bosenagashu1673 አመሰግናለሁ
@hanna9502
@hanna9502 2 жыл бұрын
እህት ምግብ ብቻ ላይ መደምደም ትክክል አይመስለኝም ሴት ልጅ በእርግዝናም ወቅት ከወሊድ በሀላም ሆርሞን ይቀየራል እና ለዛ ነው ውፍረት የሚመጣው.
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 2 жыл бұрын
ግን ከምትመገቢዉ አንፅኣር ነዉ
@gubydalrof1
@gubydalrof1 10 ай бұрын
Food is the enemy. Pregnancy hormones can be balanced with the right diet.
@yeabsiradesta1043
@yeabsiradesta1043 2 жыл бұрын
አንቺ ጎበዝ ነሽ የኛ ሐገር ሰውስትከሺም መከራ ስትወፍሪም መከራ ነው ቂጥ ቆልሎ መሔድ ብርቅ በሆነበት ጊዜ
@sitratube1193
@sitratube1193 2 жыл бұрын
الجَنَّةُ غَالِيَةٌ ጀነ፞ት ውድ፞ ናት!! ከሰላሳ አመታት በፊት የመሬት ዋጋ እጅግ በጣም ርካሽ ስለ ነበር እድሜያቸውን የገፉ አዛውንቶች ያኔ እድሉ ተመቻችቶላቸው ሳይጠ፞ቀ፞ሙበት በማለፉ ምክንያት ዛሬ ላይ በፀፀት መንፈስ: "እኔኮ ያኔ በርካታ መሬቶችን መያዝ እየቻልኩና መግዣ ገንዘብም ሳላጣ እንዲሁ በከንቱ እድሉን አሳልፌያለሁ!!" በማለት ብዙ ጊዜ ሲያወሩ ይታ፞ያ፞ሉ። ምክንያቱም ዛሬ ላይ ትንሽ ስፋት ያላት የመሬት ክልል በመቶሺዎች ወይም በሚሊዮኖች እንጂ የማትገኝ በመሆኗ ነው!! ያንኔ ርካሽ እያ፞ለ፞ እድሉን ተጠቅመው በርካታ መሬት የሰበሰቡ ሰዎችን እንኒሁ አዛውንቶች ሲያደንቁዋቸውና ሲያወድሷቸውም ይሰ፞ማ፞ሉ። በመሬት ሰበብ ሚሊዬነር ሆነው ሲያዩዋቸውም የነሱን ቦታ ይመኛሉ!! •አሳሳ፞ቢ የሆነው ጉዳይ: "ይህ አይነቱ ክስተት ወደፊት ይደ፞ጋገም ይሆን!?" የሚለው ነው!! መልሱም፦ አዎ! ያውም እጅግ በጣም አስፀፃች በሆነ መልኩ ነዋ!! እሱም፦ መልካም ስራዎችን ለምሳሌ ያህል ፦ ተውሒይድ፣ ሶላት፣ ሶደቃ፣ ዚክር፣ ሌሎች ችግረኞችን መርዳትና የመሳሰሉ መልካም ስራዎችን፤ ሰዎች ዱንያ ላይ እያ፞ሉ፞ በቀላሉ ለመስራት ምቾቱም፣ አቅሙም፣ ብቃቱም እያ፞ላ፞ቸው፤ እነዚህን ስራዎች ንቀውና አሳንሰው በማየት ሳይሰ፞ነ፞ቁባ፞ቸው ነገ የቂያማ እለት ይመጣሉ። እዚህ ይንቁት የነበረው ስራ እዚያ ምን ያህል አጅርና ዋጋ እንዳለው ሲገለፅላቸው ደግሞ ጥግ የደረሰ ፀፀት ይሰማቸዋል!! በሁለቱ አስፀፃች ሁነቶች መካከል ያለው ልዩነት ሲብራራ ይህን ይመስላል፦ •ዛሬ ጊዜ የመሬት ዋጋ ቢንርም ማግኛ መንገዱ ግን ሊሆን የማይችል ነገር አይደለም!! (ሊገኝ ይችላል)። •ይህኛው ሁኔታ ግን ከዚህ በጣም የተለየ ነው። ምክንያቱም፦ የመልካም ስራ ዋጋ በቂያማ እለት ግልፅ ሆኖ ለሰዎች ቢታ፞ይ፞ም ማግኛ መንገዱ ግን ሊሆን የማይችልና የተዘጋ ነገር ነው!! •የመጀመሪያው ሰውዬ: «ዋ እኔ! መሬት ርካሽ እያለ ምነው ገዝቼ በነበር» በማለት ሲመኝ፤ •የቂያማው ሰው ደግሞ: (يَا لَيْتَنِي قَدَّمْتُ لِحَيَاتِي) («ዋ እኔ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ሥራ) ባስቀደምኩ ኖሮ» ፡፡) ይላል!! ስለዚህ ወንድሜ! ዛሬ መልካም ስራዎችን ለመስራት ምቾቱና ብቃቱ ኖሮህ፤ ስራዎቹም ቀላል ሆነውልህ ስታያቸው እንዳትሸወ፞ድ!! የነገ የኣኺራ ዋጋቸውንም ርካሽ አድርገህ እንዳታስብ!! ይልቁንም ዋጋቸውና ምንዳቸው ከባድ ነው፤ ይህን የሚያውቁት የዱንያን ጠፊነት እርግጥ ብለው፤ ለነገው ዘላለማዊ ህይወታቸው በጥሩ "ኒይያ" የሚለፉት ናቸው። جعلنا الله وإياكم مِن عباده الصالحين و مِن رِجالِ أعمالِ الآخرة. አላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ ከመልካም ባሮቹና ለዱንያ ሳይሆን ለኣኺራ ከሚነግዱት ቱጃ፞ሮች ያድርገን። (ከዐረብኛ ፅሁፍ የተወሰደ) ✍️አቡ ዐብዲላህ አስ ـ ሰለፊይ غَفَرَ اللهُ لَه ولِوالدَيهِ ولِجميعِ أُسْرَتِه.
@jemilatub6426
@jemilatub6426 2 жыл бұрын
የኔ ማር አለባበሥሽ ማሻአላ ይህነው የሤት ጀግና
@birhanmedia144
@birhanmedia144 2 жыл бұрын
በጣም
@libamset
@libamset 2 жыл бұрын
👍
@candasmanaye7407
@candasmanaye7407 2 жыл бұрын
እኔም ስወልድ 86 ደርሸ ነበር አሁን 58 kg ሁኛለሁ በ1 አመት 28 kgቀንሻለሁ
@user-pv5uq4pc4o
@user-pv5uq4pc4o 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@kidankal5396
@kidankal5396 2 жыл бұрын
Endat?
@emulayliatube
@emulayliatube 2 жыл бұрын
እደትቀነሽ ብታካፍይኝ
@zaynabzaynab8134
@zaynabzaynab8134 4 ай бұрын
ታድለሽ እኔ ከወለድኩ ቆይቻለሁ ግን አሁን 88 ኪሎ ነኝ ጭንቅ ብሎኛል እንዴት ላጥፋው ሁለየም ከሰው በታች የሂንኩ ነው የሚመስለኝ ኡፍፍፍፍ
@fikirtetaddese874
@fikirtetaddese874 2 жыл бұрын
የኔ እህት ለውጥሽ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን የፆም ጣዕም የሚል መፅሀፍ ላይ ያሉትን ነው በዝርዝር የተናገርሽው ባለመፅሀፉንም ብታመሰግኝው መልካም ነው መልካምነት ለራስ ነው ።
@Fikir570
@Fikir570 7 ай бұрын
ክክክክክ አለም ሁሉ የሚጠቀመውን ነው የተጠቀመችው ጥንካሬ እና ፍላጎት ነው እሚያስፈልገው ክብደት ለመቀነስ እኮ እስዋ የምታወራውን በየቲክቶኩ በዩቲዩብ ... አለ እኮ ካሎሪ ዴፊሴት ነው ያረገችው ጎበዝ ልጅ ናት እስዋ ደሞ የመጀመሪያዋ አደለችም
@betty2718
@betty2718 2 жыл бұрын
እኔም ከ ወለድኩ በኃላ ከ 54 ኪሎ 74 ሆኛለሁ ሰለ ጠቃሚ ምክሮችሽ አመሰግናለሁ 😍
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f 2 жыл бұрын
50%ምግብ 25%ስፖርት 25%ወሀ
@kedijaali1074
@kedijaali1074 Жыл бұрын
ብዙ ወሃ መጠጣት ነው ?
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
@@kedijaali1074 አዎ ውሀ ከተቻለ በቀን ከ 2-1.5 ሊትር መጠጣት ለውፍረት መቀነስ ብቻ ሳይሆን ለቆዳ ጥራትና ከብዙ በሽታዎችን ይከላከልልናል
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሠውነቴ ሀሪፍ ቅርፅ ላይ ነው ጣፋጭ ነገር አታብዙ ቀዝቃዛ ውሀ አትጠጡ በራሣችው ተማመኑ ስፖርት ስሩ አይዟችው ሴቶች ሎሚ በብዛት አትጠቀሙ ጥሩ አይደለም ደም ይመጣል አትሸወዱ
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
ጋይሦች አትጨናነቁ ዝብለን እርጥብ ደረቁን እናሥገባ መነሣት እሢኪያቅተን ድረሥ ኋላ መህጃችን ሢደርሥ የተጠቀጠቀ ሮቶ መሥለን መህድ ነው ተዛ ለትዳር እራሡ አይቀርቡንም ወዶች ቀጭን ሤት የሚወዱት እናሥብበት እኔኳን 52ኪሎ ነኚ ግን መቀነሥ እፈልጋለሁ
@user-adena
@user-adena 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 እረ እኔ ውፍረት መላ በሉኝ በፊት ቅርጼ በጣም ያምር ነበር አረብ ሀገር ከመጣሑ 7ወር ሖነኝ ግን አሑን ያ ኡፍ
@hanawolde1479
@hanawolde1479 2 жыл бұрын
ከእርግዝናው በላይ ጭንቀቱ ነው የሚያወፍረው!!
@tsigereda3257
@tsigereda3257 2 жыл бұрын
Lene new yemeselegn hulum negegerua
@ysmobile60
@ysmobile60 2 жыл бұрын
ወይ እኔ ኮሩ ተገለ ሰውነት አለኝ ግን ሲጨንቀኝ ባንዴ እጨምራለው 😭
@weyni2552
@weyni2552 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-cj5dx4re1t
@user-cj5dx4re1t Жыл бұрын
ትክክል
@zed8788
@zed8788 2 жыл бұрын
ውፍረት ያሰቸገራችሁ ሰወች በቀን አንድ ግዜ እየተመገባችሁ ፁሙ ብዙ ያኔ መንፈሳችሁም አካላችሁም ይስተካከላል ። ብዘ ሰወች Daniel's 21 day fast የሚል ታሪክ ዩቲውብ ላይ ብዙ share አድርገዋል ብዘወቹ ታድያ የተለወጡት በፃምና ፀሎት ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@truthteller9493
@truthteller9493 2 жыл бұрын
Ene jamireyalew gin ene yesemahut 16 sehat Eyetsomish 8 sehatun Mebilat ticheyalesh keza exercise
@zed8788
@zed8788 2 жыл бұрын
@@truthteller9493 የዳንኤል ፃም የምንለው መፅሀፍ ቅዱሳዊ ነው ከፃምን ላይቀር ደግሞ ለነፍስም ;ለስጋም ለበረከትም ቢሆን ጥቅሙ ብዙ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@truthteller9493
@truthteller9493 2 жыл бұрын
@@zed8788 Lekibdet meqenes Tebilo Lemenfesawi Tsom bezaw litsum malet Ayikabidem lesewunet Eyetasebe Esti bezaw litsum indane Tikekel adelam Lemenfesawi ketsomu leza bilo om Purpose Metsom!! Le kibdet lela gize!!!
@zed8788
@zed8788 2 жыл бұрын
@@truthteller9493 ምን ችግር አለወ በውፍረት ህመም የመጣል እኮ ያኔ እግዚአብሔርን እናማርራለን ።እኔ ለነገሩ ለመቀነስ ፃም አያስፈልግኝም እንዳው ከፃሙ ላይቀር መንፈሳዊይ አድርገውት ብዙ ጥቅም እንዳገኙበት ነው ሀሳብ የሰጠሁት ለ7ቀን ፃሜ ግን ገና ሳያልቅ አስገራሚ ነገር ተአምር ሰለሆነ ገርሞኝ ሌሎቻችሁም እንድትጠቀሙ ነው የነገርኳችሁ እንጅ ሁሉም ሰው የራሱን ምርጫ ነው መከተል ያለበት 🙏🙏🙏🙏
@user-np9mt8zb1z
@user-np9mt8zb1z 2 жыл бұрын
ወይኔ ለመቀነስ ብሎ መፆምም ግን አይከብድም
@mamytube3905
@mamytube3905 2 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ገና ብዙ እናያለን
@tedbirr12344
@tedbirr12344 2 жыл бұрын
Ewnati nw kkkkk
@uaeuae1833
@uaeuae1833 2 жыл бұрын
እዉነትሽን ነዉ
@habeshawinegn1795
@habeshawinegn1795 2 жыл бұрын
እያየን ነውኮ ስንት የሚያስጨንቅ እያለ ደሞ ለዚህ ሚዳ መውጣታቸው 😌😂
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@uaeuae1833 ደምሩኝ
@meditube9150
@meditube9150 2 жыл бұрын
ጆሮ አልሰማም አይል አይን አላይም አይል
@user-ii1lo7ye4x
@user-ii1lo7ye4x 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እኔም በስምት ወር 27ኪሎ ቀንሻለሁ ማርያምን
@user-wz9hs4zj5y
@user-wz9hs4zj5y Жыл бұрын
እሰኪ ንገሪኝ ለእኔ በማርያም እዴት እደቀነሽ
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 8 ай бұрын
Bemendenew wedde❤🎉
@rozirozi3456
@rozirozi3456 2 жыл бұрын
እኔ በ3ወር 30ኪሎ ነው የቀነስኩት ይቻላል አላማ ካለን በዚህ አጋጣሚ የላይፍ እስታዬሌን እንደቀይር የረዳኝ አሰልጣኜ ማስተር ሄኖክ 90ቀን የለውጥ ጉዞ አመሠግናለሁ ማስተርዬ የይቻላልን መርህ ያሳወከኝ አንተ ነህ አመሠግናለሁ
@aichashamsu9468
@aichashamsu9468 2 жыл бұрын
በ አላህ ምን ታጣቅማሽ ነው
@user-kz3he8ln9v
@user-kz3he8ln9v 2 жыл бұрын
ምን ተጠቅመሽ ነው
@getgashaneh1579
@getgashaneh1579 Жыл бұрын
እረንገሩን😢😢
@AeshaabduAeshaabdu
@AeshaabduAeshaabdu 8 ай бұрын
እኔ 64 ነበርኩ ሀገር ገብች በጣም በግሬ እጓዝነበር ወክ 56ገባሁ በእውነት በተለይ ልብስ ለመልበስ ሲስጠላኝ ነበር የፍለግነውን ለመልበስ አሁን ቤት ገመድ ዝላይ እዘላለሁ
@user-jc4kx3sj8z
@user-jc4kx3sj8z 7 ай бұрын
ወክ እያረግሽ ነው እስከ ስንት ሰዓት
@AeshaabduAeshaabdu
@AeshaabduAeshaabdu 6 ай бұрын
@@user-jc4kx3sj8z ኧር ሰአቱ ን ባልቆጥርም ረዥም መንገድ እጓዛለሁ አንዳንድየ ትራንስፓርትም ትውት አድርጌ
@ninamohammedseman9604
@ninamohammedseman9604 2 жыл бұрын
እርግዝና : የምንበላው : ምግብ፡ ብቻ ፡ ሳይሆን፡ ዋናው : የሆርዋን : ለውጥ : nተፈጥሮ : ስለሚከስት ብን : ነው ::
@isaiahmelka4937
@isaiahmelka4937 8 ай бұрын
Very nice! This is the best social media advice so far! Great job sister!
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 жыл бұрын
ጎበዝ ይቻላል ከእግዚአብሔር ጋር
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
አንዳንድ ቃላት እጅ ያላቸው ያህል ሰዉን ይዳብሳሉ፣ መሀረብ ይመስል እንባን ይጠርጋሉ፣ ጉልበት ያላቸው ይመስል ሰዉን ከወደቀበት ያነሳሉ። በቃላት ሰዉን ማቀፍ፣ ሰዉን መደገፍ፣ ሰዉን መርዳት፣ ሰዉን ማበርታት፣ ሰዉን ማጽናናት፣ ሰዉን ማዝናናት ... ይቻላል። መልካም ቃላቶቻችሁን ይዛችሁ አትቆዮ። ለአደም ልጆች አጋሯቸው። "መልካም ንግግር ሶደቃ ነው።" ብለዋል ሐቢባችን صلى الله عليه وسلم #የነብያቶች ታሪክ ፈትዋ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኛሉ ጎራ ይበሉ
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 2 жыл бұрын
😷😷😷የዝሙት ነብይ ድራሹ ይጠፋ
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
@@senaityoutubeshow6025 ሀይማኖትሽ እድከበርልሽ የሰው አክብሪ ራስሽ ድራሽሽ ይጥፋ
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
@@senaityoutubeshow6025 በደንብብ አብቢ አይሁዶች የዝሙት ልጅ ያሉት ነብዩላህ ኢሳን( እየሱስን ነው ይግባሽ የራስሽን እንኳ በቅጡ አታቂም ስድ ነሽ እሽ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወሩሂ ያረሱለላህ አፍሽን ዝጊ
@user-vo6md1rf1x
@user-vo6md1rf1x 10 ай бұрын
ሰለለሁ አለይሂ ወሰሊም
@user-qu5bd7ft3m
@user-qu5bd7ft3m 8 ай бұрын
@@senaityoutubeshow6025 እረ አንች ድራሽሽ ይጥፋ ጤነኛ አመሥሊኝም የኛ ውዱ ነብይ በእንዳች አይነቷ ገልቱ ሥለተሠደቡ ክብራቸው አይቀንስም እሽ የጂሽን ታገኛለሽ ዱኒያ ላይማ የልብሽን ተናገሪ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ
@teruwrkteruwerk2116
@teruwrkteruwerk2116 2 жыл бұрын
ሥግደት የሑሉ መዳኔት በነፍስም በስጋም
@Li-pk2ng
@Li-pk2ng 8 ай бұрын
Le bugrm? Tsebel lihad ne betam zegnagni bugr alegni
@eyuayele3170
@eyuayele3170 2 жыл бұрын
ይኤ ያንቺ ውፍረት እኮ በእርግዝና የመጣ ነው ስለዚ በዙ አያስቸግርም ከአራስ ቤት ስትወጪ ቶሎ ይጠፋል ችግሩ ተፈጥሯዊ የሆነውስ ?
@imissgojjam661
@imissgojjam661 2 жыл бұрын
እሚገርም ለውጥ ነው በርቺ እኔም ድሮ 45 ኪሎ ነበርኩ አሁን 60 ኪሎ ደርሻለሁ🤔 በዚህ ወር ለመቀነስ ጥረት እያደረኩ ነው ግን ስፖርት ለመስራት አይመቸኝም መዳም ቤት ነኝ ምግቡን ብቻ አስተካክላለሁ
@user-bj6jc4qu6z
@user-bj6jc4qu6z 2 жыл бұрын
ጥሩ ላይ ነሽ 45 ለንፋስም ያጋልጣል😂
@seadilove8182
@seadilove8182 2 жыл бұрын
@@user-bj6jc4qu6z ክክክክክክ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 9 ай бұрын
እኔ አገር 55 አረብ አገር 44ነኛ
@abay193
@abay193 2 жыл бұрын
That is me exactly. I gained 25 kg during pregnancy and did not lose any weight after birth instead I gained more from “genfo” I am still with that for 7 years. Now I am going to start doing my sport and diet. I hope it is not late.
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 2 жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብዩ መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች መልካምነት ለራስ ነው አሏህ ከመልካሞች ያድርገን አሏህ ሀገራችንን ሰላሙን ይመልስልን ያረብ
@kustkwt9171
@kustkwt9171 2 жыл бұрын
حَدَّثَنَا أَبُو بَكْرِ بْنُ أَبِي شَيْبَةَ، وَأَبُو كُرَيْبٍ قَالاَ حَدَّثَنَا أَبُو مُعَاوِيَةَ، عَنِ الأَعْمَشِ، عَنِ الْمُسَيَّبِ، عَنْ تَمِيمِ بْنِ طَرَفَةَ، عَنْ جَابِرِ بْنِ سَمُرَةَ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏"‏ لَيَنْتَهِيَنَّ أَقْوَامٌ يَرْفَعُونَ أَبْصَارَهُمْ إِلَى السَّمَاءِ فِي الصَّلاَةِ أَوْ لاَ تَرْجِعُ إِلَيْهِمْ "‏" ጃቢር ለ. ሳማራ ዘግቧል፡- የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- በሶላት ላይ ዓይኖቻቸውን ወደ ሰማይ የሚያነሱ ሰዎች መራቅ አለባቸው ወይም አይኖቻቸው ይጠፋሉ። ሳሂህ ሳሂህ ሙስሊም 428 የውስጠ-መጽሐፍ ዋቢ፡- መጽሐፍ 4፣ ሀዲስ 128 USC-MSA ድር (እንግሊዝኛ) ማጣቀሻ፡ መፅሐፍ 4፣ ሀዲስ 862
@user-ye2hi4br2h
@user-ye2hi4br2h 2 жыл бұрын
😁😁😁😁
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 2 жыл бұрын
ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም
@user-ul2jp2xs1o
@user-ul2jp2xs1o 2 жыл бұрын
ወላሂ ይሄ ነገር እኔንም አጋጥምኛል ወልጀ ወፍሬየ ነበር እና በውፍረቴየ ይገረሙ ነቀር አሁን ግን ሣሣዝን ምንምን አልኩኝ ያአላህ አፍያየን መልሥልኝ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
🙄🙄በጣም ይገረማል የምር ከቆርጡ የማይቻል ነገር የለም😍😍ሴቶችዬ ውፍረት ውይም ቦርጭ አሸግሮሻል በቃ ፕሮፋይሌን በመጫን ይመልከቱ በሳምንት ብቻ ቻዎ ቦርጭ👍👌👌👌👈
@wddss8555
@wddss8555 2 жыл бұрын
እረየኔ ይብሳል ወላሂ ያስጠላኛል ሰውነቴቦርጨ ሙሉነወ እፈፈ እስፕርት እጀምርእና ቀነስ ይላክዛመተውነው ክወለደኩነው ትካሻየ እረስቱ😭😭😭
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@wddss8555 ደምሩኝ😍
@user-cj5dx4re1t
@user-cj5dx4re1t Жыл бұрын
ድምሩኝ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 11 ай бұрын
ንገሪና እህት 🙄
@SamsungA04-ct7zz
@SamsungA04-ct7zz 10 ай бұрын
ኧረ እኔም ቦርጭ አለኝ ውደ
@user-li1zj4pi8p
@user-li1zj4pi8p 8 ай бұрын
ምንም እኮ አዲስ ነገር የለውም እርጉዝና አራስ ስትሆን ማንኛዋም ሴት በጥፍ ትጨምራለች ግን እያጠባች ስትመጣ አራስነቷ ሲለቃት የተፈቀፈቀ ጣውላ ነው ምትሆነው ግን ጎበዝ ማለት በተፈጥሮ የመጣን ውፍረት ማስተካከል ስትችል ነው እኔ ወልጀ እስከ 5ወሬ 85ኪሎ ነበርኩ በአመቱ 58ሆንኩ ምክንያቱም ማጥባት በጣም ነው ክብደት ሚቀንስ ስለዚህ አታካብጅ
@meronzewdie9903
@meronzewdie9903 Жыл бұрын
አንቺ ብዙ አልጨመርሽም እኔ ሳላገባ 45ኬሎ ነበርኩ ከዛ የመጀመሪያ ልጁን ስወልድ 85ኬሎ ሆዬ ነው የወለድኩት። አሁን 3ኛ ልጄን ከወለድኩ 1አመት ሆነኝ እና 64ኬሎ ነኝ።
@user-gc6rc4rk1d
@user-gc6rc4rk1d Жыл бұрын
እኔ ገና አላገባሁምኢትዩ እያለሁ57ነበርኩ አሁን 83እዴት ልቅጠን😢
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 Жыл бұрын
እኔም ከ52 ወደ 70
@hulegebtube6146
@hulegebtube6146 Жыл бұрын
አብሽሩ ትቀንሳላችሁ በአላህ ፈቃድ ተስፋ አትቁረጡ
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
እረኔን መላ በሉኚ 46ነበርኩ 52ሆኩኚ እየጨመርኩ ነው ምግብም በጣም ነው መብላት የያዝኩት እደት ልቀንሥ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 9 ай бұрын
እኔ ገር ቤት55 አረብ አገር 44
@user-cp7cd2ws4i
@user-cp7cd2ws4i 2 жыл бұрын
እኔ ከ90 ኪሎ በሁዳዴ ፆም 16ኪግ ነው የቀነስኩት አበላላችሁን ካስተካከላችሁ ለውጥ ማምጣት ይቻላል
@user-rc1ty4ot3x
@user-rc1ty4ot3x 2 жыл бұрын
እኔ በቀን አንዴ ነው የምበላው ግን ከ62ኪሎ መቀነስ አልቻልኩም Green tea እየጠጣሁ ደም ማነስ አመጣሁ ያዞረኛል እራሴንም ያመኛል ከዛ አቆምኩ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 жыл бұрын
@@user-rc1ty4ot3x ሎሚና አረንጓዴ ሻይ አታብዥ ጥሩ አደለም
@samrawitzerihun6830
@samrawitzerihun6830 2 жыл бұрын
@@user-rc1ty4ot3xmay be take iron supplement
@user-rc1ty4ot3x
@user-rc1ty4ot3x 2 жыл бұрын
@@user-fz9ie5ih8m እሽ እህት
@getgashaneh1579
@getgashaneh1579 Жыл бұрын
​@@user-rc1ty4ot3xእንደኔ።
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 2 жыл бұрын
ይሄ ምክር ለኔ ነው ውዴ እግዚአብሔር ይስጥሽ
@abedmm
@abedmm Жыл бұрын
በጣም ይገርማል እህቴ 🥰🥰🥰ምሪጥ ትምህርት ነው
@meklitsara3888
@meklitsara3888 2 жыл бұрын
ወይኔ በናትሽ እኔስ ለመቀነስ የሆነ ነገር እሞክርና በማሃል ይሰለቸኛል ቀጭን እያለሁ ቅርፄ በጣም ያምር ነበር አሁን ግን ባያስጠላም ቦርጬ ግን ለመልበስ ያስጠላኛል
@user-hr9zi1jr4t
@user-hr9zi1jr4t 5 ай бұрын
እኔ በጣም መቀነስ እፈልጋለው በጣም ይደክመኛል 85ኪሎ ነኝ ምከሩኝ😢
@selamawetketema4257
@selamawetketema4257 2 жыл бұрын
እኔ በስድስት ወር ብቻ 30ኪሎ ቀንሻለሁ አመጋገቤንና ስፖርት መስራት መቀነስ ይቻላል የአይምሮ ቆራጥነት ውሳኔ ያስፈልጋል እኔም እንዳንቼ ስለነበርኩ ስሚቱ ይገባኛል
@rahielassefa2534
@rahielassefa2534 Жыл бұрын
የኔ እህት በፓርት ነው ባመጋገብ
@selamawetketema4257
@selamawetketema4257 Жыл бұрын
@@rahielassefa2534 በስፖርት ብቻማ አይቀነስም ዋናው አመጋገብ ማስተካከል ነው አንድ ላይ ማስኪድ ነው
@AbcdAbcd-kx4qg
@AbcdAbcd-kx4qg Жыл бұрын
Benatshe agzey
@ያባቴ
@ያባቴ 5 ай бұрын
እኔ ስፖርት ምስረታ አይመቸኝም ምግበ ብቻ ይቀነሰን አንዴ እህት 😢😢
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣እኔ አሁን77ነኝ ግን ይሄን ቪዲወ ሳይ አይስክሬም እየበላሁ ነዉ🤣
@nas7117
@nas7117 2 жыл бұрын
😂😂
@heaven771
@heaven771 2 жыл бұрын
😷😂😂😂😂😂😂
@alrashdicreate654
@alrashdicreate654 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@user-rr4ef4if7b
@user-rr4ef4if7b 2 жыл бұрын
ለምን ጎዶሎ ትሆኛለሽ 100 ሙይ በላ በላ አድርጊና ሀሀሀሀሀሀ
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 2 жыл бұрын
@@user-rr4ef4if7b ማርያምን ለመቀነስ ካሰብኩ ድፍን ሁለት አመት አለፈኝ ከ55ኪሎ በሁለት አመት 80ኪሎ ሆኩ አሁን እየቀነስኩ መልሸ አፈርሰዋለሁ
@keyayene3325
@keyayene3325 2 жыл бұрын
ጀግኒት💪💪💪💪ሰው ለመወፈር መከራውን ያያል እኮ እነ ቋንጣ አቋም😂😂😂😂🏃🏃🏃🏃
@hannagetaw1186
@hannagetaw1186 Жыл бұрын
Abet😂😂😂
@whenimbored8404
@whenimbored8404 2 жыл бұрын
ማሻአላህ የማይታመን ነዉ ለኔም ይቅናኝ ። ስልኮን ባገኝ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💋💋
@wddss8555
@wddss8555 2 жыл бұрын
እረኔ ምንላርገውእፍፍፍፍ
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 2 жыл бұрын
@@wddss8555 እኔም🤣🤣🤣🤣🙄🙄🙄
@wddss8555
@wddss8555 2 жыл бұрын
@@user-zc5cv2jg5s 😁😁ብታይኮሲስጠላ እደሰፋ ልብስ ወስዶ እማይቀነስ😂😆
@user-ck2kl1nx3g
@user-ck2kl1nx3g 2 жыл бұрын
አየይ የኛ ነገር ወፍራሙ መቀነሻ ንገሩኝ ይላል የኔ ቢጤ በወይት እንወፍር እንላለን ይሄው ከ43 ኪሎ ማለፍ አልቻልኩም
@ayshamohammed1969
@ayshamohammed1969 2 жыл бұрын
እኔ ጋና ሳላገባ 73 ኪሎ ጡቴ ደሞ የናቴን አክሎል አረ መላ በሉኝ እንዴት ነዉ የጡት ክብደት መቀነስ እሚቻለዉ
@frekassaye141
@frekassaye141 2 жыл бұрын
ስለ ውፍረት ኢሄን እያልሽ ታዲያ 1500ብር ስትጠይቂ በጣም ከባድ ነው ክፍያሽን አስተካክዪ
@ZzZz-mz9ql
@ZzZz-mz9ql 2 жыл бұрын
ክክክ
@mekdes-ei5lp
@mekdes-ei5lp 2 жыл бұрын
እኔ ለመወፈር እጥራለሁ አንቺ ለመቀነስ እረ የሚያወፍር ምግብ ንገሩኝ 36ኪሎ ነኝ የአጥንት ክብደት ነው እንጂ ስጋ ምንም የለኝም 😥
@meseluabera5616
@meseluabera5616 2 жыл бұрын
እኔ ከመዉለጄ በፊት 58 ነበርኩ ያኔ አረብ ሀገር ነበርኩ ስወልድ በጣም ከሳሁ 46 ኪሎ ገባሁ ተመልሼ ወደ አረብ ሀገር ስመለስ የድሮ ዉፍረቴ እንዲመለስ ስለምፈልግ በብዛት ሩዝ መመገብ ጀመርኩ አሁን በ4 ወር ዉስጥ 61 ኪሎ ገብቻለሁ
@rahmamuhammad4582
@rahmamuhammad4582 2 жыл бұрын
እረ ወይኔ እኔ ግን ቀጫጫ ነበኩ አሁን ግን ምረጥ የተባለ አቆም አለኝ አልሀምዱሊላ ቆጆ አረጎ ሥለሰራኝ ሥለፈጠረኝ
@yohan7782
@yohan7782 2 жыл бұрын
Eski asayin
@user-nz2eq9ce8x
@user-nz2eq9ce8x 3 ай бұрын
ምንለሠሪገባሽከዚህ ከዚህ
@mitikeyeabatwa3895
@mitikeyeabatwa3895 7 ай бұрын
የኔ ጀግና ቀናሁብሽ❤
@ohdnbbvcip1928
@ohdnbbvcip1928 Жыл бұрын
እር እኔ እራ ከወለድኩ ጀምር 27 ከሎ ጨምሬአለሁ አሁን ግን አንድ ወር ሆኖናል አመጋገብም እንቅስቃሴም ጀምሬ 3ኪሎ ቀነሰኩኝ እንዳንቺ እንደምቀንስ ተሰፋ አለኝ ውዴ
@tigetishome2984
@tigetishome2984 2 жыл бұрын
አመጋገቤ እዳገኘው ነው ግን እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ የሚባል አቋም አለኝ 💃
@hanawgebrial2090
@hanawgebrial2090 8 ай бұрын
Thank u dear for your generousity and sharing such valuable information
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 жыл бұрын
እኔ 69 ገባው ወይኔ ምላርግ ሶስት አመት63 ነበርኩ አሁን ጪራሽ ስልሳ ዘጠኝ ገባው ወይኔ ኸረ ምላርግ ውይይይይ እህት ወድሞቸንገሩኝ መፋትሄ እስፖርትጀምሬ እተወዋልው እና እስኪ አችንም ልስማ ምግብ በደብ አልበላም ለስላሳ እና ምንላርግ
@kokebtube2113
@kokebtube2113 2 жыл бұрын
yene enat ene 52 neberku ahun 63 gn egziyabher ymesgen mulu xenegna neng sga ymexal yheda esti wfretsh ayaschenqsh begeta enm lk edachi wy borche wy el neber ehe tlq shtet new tlqu neger xena new xenaaaaaaa 300 or 400 yegebash ymesl akabadsh are besmab esti mulu xenanga slehosh bcha amasggni are beyesusm
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 2 жыл бұрын
የኔ ብጤ እኔ 53 ነበር አሁን 59 ነኝ እስፓርት እጀምርና እተወዋለሁ ምግብ ላይም ጣፍጭ እወዳለሁ ምን ይሻለኝ ይሕን ሰሞን አረንጓዴ ሻይ መጠጣት ጀምራለሁ
@geniyeeyu8654
@geniyeeyu8654 Жыл бұрын
እንደ ትልቅ ነገር ታአምር ምናምን አትበሉ መቀነስ ከተፍለገ ይቀነሳል
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 2 жыл бұрын
ይህንን ሁሉ ሰሀት እውርተሃል ምን ምግብ እንደበላች እልጠየቃትም ስለ ስፓርት ደጋግማ እሷም እውርታለች ወደ ፖይንቱ ቶሎ ልምንድነው የማትገቡት ምን ምግብ በላች እስካሁን እልተገለጠም
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 2 жыл бұрын
እኔም እዳንቺ ነበር የሆንኩት ከወለዲኩ ቡሀላ ግን እስቮርት መሥራት ጀመርኩ ለሠሥ ያለ ዉሀሎሚ እየጨመርኩ ብዙ መጠጣት ጀመርኩ በአምሥት ወር ዉሥጥ የዱሮዋ እራህማ ሆንኩ
@rehima4916
@rehima4916 2 жыл бұрын
ማይቻል የለም አጠነከርሽኝ
@tigistendewket3199
@tigistendewket3199 2 жыл бұрын
ክክክክእኮ ለኔም
@kelemaltay9719
@kelemaltay9719 2 жыл бұрын
ወይኔ እኔ እርጉዝ በሑኑሕ ግዜ ወፍራም ነበርኩኝ የወለድኩ ለት እናቴ ለሦሥት ቀን ድርግም አርጋ በመቀናታ አሠረችኝ ሖዴን ይሒው ሥጠግብ እንኳን በርቦጭ አይልም ያልወለዳችሑ ሥትወልዱ ለሦሥት ቀን ጠበቅ አርጋችሑ እሠሩ ምንም ውፍረት ቢመጣም ቦርጭ አይወጣም
@Hawa-ms1mt
@Hawa-ms1mt 2 ай бұрын
እኔ ኢቶ ሥገባ አገቴላይ ያለው ቅርድ ያሥታውቅነበር 5ወር ሥቀመጥ ድራሹ ጠፍ ባለቤት የኔ ሚሥት ቀነሠች ይላል የመጀመሪያው ልብሥ መሬት ይገተት ጀመረ
@habeshawinegn1795
@habeshawinegn1795 2 жыл бұрын
ለካ ውፍረትም ያስጨንቃልደ እኔኮ ቀጮ ነኝ😌ብወፍር ደስ ይለኝ ነበር ሳይበዛ
@user-ky6rx8sp2f
@user-ky6rx8sp2f 2 жыл бұрын
ክክክ እኔም
@user-uf7ex1fk2l
@user-uf7ex1fk2l 3 ай бұрын
Endatwefre🎉kechwo yshalal❤
@gdhdg3660
@gdhdg3660 2 ай бұрын
ቀላል ያስጨንቃል
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 жыл бұрын
20ኪሎ መቀነስ እፈልጋለሁ 😥
@RahmuTube
@RahmuTube 2 жыл бұрын
የመዳም ሩዝ ጉድህን ማን አየው ገና😂😂ማሻላይ እህቴ👌👌👌👍
@titititi6005
@titititi6005 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@sssHhh-gd4pm
@sssHhh-gd4pm 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Henokdadu
@Henokdadu 6 ай бұрын
ጀግና ነሽ የእውነት 👍
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 2 жыл бұрын
ጀግና ነሸ
@user-gl8fb3uy5z
@user-gl8fb3uy5z 10 ай бұрын
ለኦርቶዶክሶች ገንዘብ ከፍላችሁ እስፖርት ቤት ከምትሄዱ ለነፍስም ለስጋም የሚሆነው ስግደት ስግደት
@alemalem8349
@alemalem8349 6 ай бұрын
ለነፍስ አወ ልክ ነዉ ለዉፍረትም ይሰራል? እስኪ ንገሪኝ
@user-gt3zr2vd8w
@user-gt3zr2vd8w 10 ай бұрын
አለባበሷ የተመቸው? ሂጃብ ብታደረጊ የበለጠ ቆንጆ ትሆን ነበር
@HiwiGebru
@HiwiGebru 5 ай бұрын
የምትሰሪውን እስፖርት ሊንኩን ላኪልኝ
@HHJJKKKK
@HHJJKKKK 2 жыл бұрын
ዋናው ነገር ምግብ ማስተካከል ነው እኔ ከ73 አሁን 52 ገብቻለሁ ግን አሁንም 2ኪሎዋን እቀንሳለሁ ኢሻአላህ
@user-yo5kg9gz9e
@user-yo5kg9gz9e 2 жыл бұрын
እረ ሹክ በይኝ እኔ ሰባ ሁለት ነኝ ያልተጠቀምኩት ነገር የለኝም ምንም ልቀንስ አልቻልኩም
@user-tg5ou3uy1o
@user-tg5ou3uy1o 2 жыл бұрын
እኔ 70 ነኝ እስኪ በምን እንደቀነሽ ንገሪኝ
@emufewzanethiotube5352
@emufewzanethiotube5352 2 жыл бұрын
@@user-yo5kg9gz9e ጠዋት ስትነሽ እስፖርት ስሪ ከዛ ሻወርሽን ወስደሽ ሁለት ወይም ሶስት ብርጭቆ ለብ ያለ ዉሀ ጠጪ ሳታበዢ ሎሚ ላዩላይ ጨመቅ ያደረግሽ ከዛ ከ1 ሠአት በኋላ ቁርስ ብይ እራት እና ስኳር ፔፕሲ ምናምን አቁሚ በወር ዉስጥ ሚገርም ለዉጥ ታያለሽ እኔ ከጀመርኩ 3 ወር ሆነኝ በጣም ቀንሻለሁ
@fatomafatom9370
@fatomafatom9370 2 жыл бұрын
ምነው ለኔ እሚያወፍር ብትነግሩኝ
@user-yo5kg9gz9e
@user-yo5kg9gz9e 2 жыл бұрын
@@emufewzanethiotube5352 እስኪ እሞክረዋለሁ ሀያቲ መቼም ከቀነስኩኝ እሸልምሻለሁ
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አስተካክሎ ለፈጠረኝ
@weyni2552
@weyni2552 2 жыл бұрын
ውፍረት 😂😂 ሳይታሰብ ይመጣል
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 2 жыл бұрын
@@weyni2552 👍
@helenkassa2301
@helenkassa2301 2 жыл бұрын
በእርግዝና ወቅት የሚመጣ ውፍረት እኮ አርቴፊሻል ነው፡፡ በጣም ሊያስጨንቅሽ አይገባም ነበር ከወለድሽ በኋላ ስታጠቢ፣ ወዲህ ወዲያ ስትይ፣ ስለልጅሽ ስትጨነቂ በራሱ ሰዓት ይጠፋ ነበር፡፡ አርቴፊሻል ውፍረት ባይሆን ኖሮ በአጭር ጊዜ ለውጥ ለማምጣት ይቸግራል፡፡ አትቀንሺም ነበር፡፡ ቸኮልሽ በዚህ ኑሮ ውድነት ክብደት ይቀነሳል እንዴ ለክፉ ጊዜ ይሆንሽ ነበር፡፡
@user-pk2fe2sz6e
@user-pk2fe2sz6e 2 жыл бұрын
ክክክክ አይ የኛ ነገር
@saron826
@saron826 2 жыл бұрын
ገንዘብ አደረግሸዉ እንዴ 🤣🤣
@mamafikir7253
@mamafikir7253 2 жыл бұрын
😄😂😂😂
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
ሀሀሀሀ አይ ኮሜቶች እናተ ባልነበራችሁ ማን ያሥቀኚ ነበር
@ghideykahssay9473
@ghideykahssay9473 2 жыл бұрын
Thank you for your motivation
@maki4428
@maki4428 2 жыл бұрын
ጎበዝነሺ ከምር እኔሰ ሳሳረግዝም አላሰታውቅ ከወለድኩ በኋላም ጥሩ አቋምነው ያለኝ ተመሰገን
@user-of1rj9ot4c
@user-of1rj9ot4c 8 ай бұрын
ውፍረት በጣም ያስጠላል እንም ከወሊድ በሃላ 80ኪሎ ሆንኩኝ እናም የሰው ወሬ ብቻ በጣም ያስጠላል አሁን በአራት ወር 13 ኪሎ ለመቀነስ ቺያለሁ
@user-bn3gs5qy1p
@user-bn3gs5qy1p 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ
@mahletmandefro6508
@mahletmandefro6508 Жыл бұрын
እኔ አለሁ አይደል ከ54 ወደ 84 ኪሎ አይ እናትነት ፈተና ነዉ አሁን ይመስገን ቢያንስ 73 ሁኛለሁ
@user-kp8pt4yp1c
@user-kp8pt4yp1c Ай бұрын
የኔ ደግሞ ቅመሞችየ እግሬ እየወፈረ ሔደብኝ 😢😢ምን ይሻለኛል ምከሩኝ ወፍሮባችሁ ከጠፋላችሁ 😅😅
@zubairaahmed2604
@zubairaahmed2604 2 жыл бұрын
በናታችሁ የማወፍር ነገር ንገሩኝ
@user-zg6fv9jh5i
@user-zg6fv9jh5i 7 ай бұрын
እህቴ ታድለሽ እኔም በጣም ወፍራም ነኝ በራሴ አልተማመንም ማለት በጣም ይከፋኛል የሰውን ንግግር አልቻልኩትም በጣም ከባድ ነው 18 አመቴ ነው እና 65 ኪሎ ነኝ እና እህቴ እባክሽ እባክሽ ምን ላድርግ
@amharicschool8418
@amharicschool8418 5 ай бұрын
Eat healthy and exercise
@user-vn4nf7ru9x
@user-vn4nf7ru9x 6 ай бұрын
ጎበዝ
@meseluabera5616
@meseluabera5616 2 жыл бұрын
እኔስ አረግዤ ወልጄ እስካጠባሁ ጊዜ በጣም ነዉ የቀነስኩት 10 ቀንሼ ነበር
@user-gi8bf2qk6m
@user-gi8bf2qk6m 9 ай бұрын
ቆጆቅርፅያለኝነበርኩአሁንቦርጭእየመጣነውምንይሻለኛል
@geni211
@geni211 2 жыл бұрын
ዋውው ብየሻለሁ እኔም እስፖርቴን ልጀምር ተሞክሮሺን ስላካፈልሺ እናመሰግናለን
@tigistendewket3199
@tigistendewket3199 2 жыл бұрын
ጀምሪይጠቅምሻል እኔምለውጥአግቻለው እስፓርትስርቼ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
ወይኔ ለካ ቅጥነት ውበት ነው እኔ ለመጨመር እፈልግ ነበር አሁን ግን ሃሳቤን ቀይሬአለሁ 52 ኪሎ ነኝ ይበቃኛል
@sofiethiopia9369
@sofiethiopia9369 2 жыл бұрын
እኔም እንዳንችው ነኝ ትንሽ ልጨምር ብየ ነበር ይቅርብኝ ክክክክክ
@user-ky6rx8sp2f
@user-ky6rx8sp2f 2 жыл бұрын
እኔም እፈልግ ነበር 51
@user-yn1nq4wx5t
@user-yn1nq4wx5t 2 жыл бұрын
@@user-ky6rx8sp2f እኔም50ነኝ ይበቃናል።በዝሁላይ ጤናይቅጠን ዋናውጤና
@user-uu4hp1cz9x
@user-uu4hp1cz9x 2 жыл бұрын
እኔ 45 ነበበርኩ አሁን 50 ሆንኩ እና መቀነስ ነው የምፈልገዉ ግን ዝምብየ ነው። የጨመርኩት የተለየ ነገር የለም
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 2 жыл бұрын
ግን እኮ እናቱቻችን ሲወልዱ አንጅታቸው አይታይም ብዙዎች በመወለድ ምክንያት ይላሉ የወፈረኩት
@sintayehumelese6711
@sintayehumelese6711 2 жыл бұрын
እናቶቻችን ብዙ ምግብ አጥሚት አይጠቀሙም ።እኛ ግን አጥሚቱ ገንፎው ምን ማናጠራቅመው ነገር አለ አሰሩንም ገሰሩንም
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 жыл бұрын
አአይወፋራሉ ሙቅስለሚጠጡ ገጠርነው እሚስተካከለው
@hirut7396
@hirut7396 2 жыл бұрын
ዛሬ ገና ቅጥነቴን ወደድኩት
@meditube9905
@meditube9905 8 ай бұрын
ውፍረት በተለይ ቦርጭ ኮፍደስ ያሣጣል😢😢😢
@zaynabzaynab8134
@zaynabzaynab8134 3 ай бұрын
ትክክል
@wddss8555
@wddss8555 2 жыл бұрын
እረየኔው ሳስጠላኚ ቦርጨ ትካሻየ 😭😭ወላሂ ሳስጠላ ክወለደኩነው😭
@nanu144
@nanu144 2 жыл бұрын
የኔ እህት አይዞሽ እራስሽን ከነ ማንነትሽ ቦታ ይኑርሽ
@nanu144
@nanu144 2 жыл бұрын
ሁሉም ይስተካከላል አች ብቻ ደህና ሁኚ
@wddss8555
@wddss8555 2 жыл бұрын
@@nanu144 ልክነህ ነህወዲሜ ጤናስ አልሀምዱሊላህ ያውግን ሲበዛም
@wddss8555
@wddss8555 2 жыл бұрын
@@nanu144 አመሰግናለው👍
@alrashdicreate654
@alrashdicreate654 2 жыл бұрын
እህቴ እራስሽን አትጥይ
@beleterahel
@beleterahel 2 ай бұрын
ምንድነው አንቺ በስፖርት ቀንሰሽ ውፍረት ለመቀነስ የተቀመመ ሻይ እምትይው??
@solomonsol7174
@solomonsol7174 2 жыл бұрын
እሚገርም ለውጥ ነው እኔም ተስፋአ አለኝ
@riyanayoutube_2545
@riyanayoutube_2545 2 жыл бұрын
ሰላም ለዝበት ሰላም ላገራጭን አልላህ አገራጭንንም በጣም አፍነ አልላህ መጨረሽጭንን ያብጅለን ባርች አልላህ ያግዝሽ ቡዙ በሰው ህዮት ዉስጥ አሉ ብቻ ከባድ ነው
@hussnaehmd4396
@hussnaehmd4396 2 жыл бұрын
መቶ ኪሎ ነኝ እኔ ግን እራት አልበላም ቁርስ አልበላም ምሳብቻነው የምበላው ግን እጨምራለሁጂ አልቀንስም
@lidiya727
@lidiya727 2 жыл бұрын
ስፖርት ስሪ
@user-to9it1qb4s
@user-to9it1qb4s 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እኔ ግን እበለለው አልወፍርም
@user-pv5uq4pc4o
@user-pv5uq4pc4o 2 жыл бұрын
መቶ እረ እሰፖሮት ሥራ
@AeshaabduAeshaabdu
@AeshaabduAeshaabdu 8 ай бұрын
እህት ምናልባች የሆርሞን መዛባት ሊኖርብሽ ይችላል እኔም እንዳለ ነበርኩ ግን ስመርመር የሆርሞን መዛባት አለብኝ
@deeddeed2583
@deeddeed2583 6 ай бұрын
😢
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 жыл бұрын
እኔ ለመወፈር የማረገው የለም እኔ 45 ኪሎ ነኝ ሳረግዝ 55 ነው የምሆነው ወልጄየ 48 ነኝ ይኸ 4 ልጅ ወለድኩ ይኸው 48 ኪሎ ነኝ ለመወፍር ብጥር ብጥር ባሌ ዘመዶች ሚስትህ በየ አመቱ አትቀየርም ይሉታል
@user-em5ry9cq9e
@user-em5ry9cq9e 2 жыл бұрын
ዉፍርትሲበዛ ምንያርጋል ሸክምነዉ
@raheltsegaye9934
@raheltsegaye9934 2 жыл бұрын
ተመስገን በይ ውዴ ውፍረት በጣም ያስጠላል
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 2 жыл бұрын
እረ ጥሩ ላይ ነሽ እኔ ይኸው ለመቀነስ እፈልጋለሁ ግን ንቅንቅ አይል ወልጄም አርግዤም አይደል ግን 53 ነበርኩ ካገባሁ በሃላ 59 ገባሁ በ3 አመት ውስጥ 6 ኪሎ መቀነስ ፈልጌ ነበር ግን ምንም አልቻልኩም ላለመብላት እሞክርና ካልበላሁ መስራት አልችልም አንዳድ ነገሮች እንዳልጠጣ ጨጓራ አለብኝ
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 жыл бұрын
@@tigemaryam2041 59 አንች ነሽ ጡሩ ላይ እኔ 60 ኪሎ መሆን እፈልጋለሁ ሴት ልጅ ሞላ ሲል ነው በእርግጥ ቦርጭ ሸተተር አልወጣብኝም ሰውነቴ ስለማይጨምር እንደ ልጅነቴ ነኝ ልበስ ያምርብኛል ወፈር ብል ደስ ይለኛል አብሽ እየጠጣሁ ነው
@kierajey8923
@kierajey8923 Жыл бұрын
congratulation! Weight loss is not easy for so many people. Because of so many issues….age, health condition etc. But, I can call myself fit!
@user-lo2jj7oc4e
@user-lo2jj7oc4e Жыл бұрын
እኔ ሰዉነቴ እንዳረኩት ነዉ መቶዉን አየበላሁ ለመቀነሰ አይታሰብም😢😢
@deeddeed2583
@deeddeed2583 6 ай бұрын
😢😂😂😂 እደኔ
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 2 жыл бұрын
እኔም አልሃምዱሊላህ መንገድ ላይ ነኝ ውፍረት በሽታ ነው
@user-em5ry9cq9e
@user-em5ry9cq9e 2 жыл бұрын
እኔዉፍርትእየተመኘሁ ክክ
@user-gi8bf2qk6m
@user-gi8bf2qk6m 9 ай бұрын
እኔቦርጭጀምሮኛልምንይሻለኛል😢😢😢
@tigmekonen3925
@tigmekonen3925 2 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ውፍረት አልቀርበኝ አለ
@user-br4qm5wx3k
@user-br4qm5wx3k 2 жыл бұрын
እኔም
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 11 МЛН
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 3,5 МЛН
Magic? 😨
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 18 МЛН
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44
አጠገቤ ሆና ትናፍቀኛለች : ልለያት አልችልም ስጦታዬ ናት ❤️
48:32
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 11 МЛН