No video

በግብጾች ...እንገልሀለን..እንቆራርጥሀለን የሚለውን ለምጄዋለሁ..ለሚያልፍ ፖለቲካ የማታልፍ ኢትዮጵያችንን አሳልፈን አንስጥ ኡስታዝ ጀማል በሽር

  Рет қаралды 202,735

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

ለሚያልፍ ፖለቲካ የማታልፍ ኢትዮጵያችንን አሳልፈን አንስጥ ኡስታዝ ጀማል በሽር | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 909
@MOMRakeb7
@MOMRakeb7 2 жыл бұрын
ይህ ሰው ስነስርአት ያለው ንግግር (ውይይት )ሲያደርግ የራሱንም የሰውንም ሀይማኖት የሚያከብር ጥሩ ሰው ነው ለሀገራችን የሚያደርገው ትግል ከግብፅ ጋር በጣም የሚገርም ግብግብ እና ሙግት ነው በእውነት የማከብረው ምርጥ ኢትዮዽያዊ ነው👍🏽
@zeezazeeza4167
@zeezazeeza4167 2 жыл бұрын
ተክክል አው ዱብይውች አይውዷችውም ሰውያይ አቶፓን ነው ግብትን selw.gebt.tezkezk.leboch.nachw.aleg...ethopia.selw..😘
@mammid601
@mammid601 2 жыл бұрын
አወ ሙስሊም ሁልግዜም ስነስርአተ አለው
@mammid601
@mammid601 2 жыл бұрын
ሰይፉ አንተ እራስህ አረበኛ በዬግዜው ማስተርጎም አለብህ በኛ ላይ የተጠመደው አደጋ ከባድ ነው
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀማል እና መሀመድ አርሲ ባይኖሩ ግብፆች ሚያወሩት ሚጠነስሱትን ተንኮል በምን እንረዳ ነበር የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ኑሩልን እድሜ ጤና ይስጣችሁ
@cvf5013
@cvf5013 2 жыл бұрын
በጣም
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-ot1dm7ng5g
@user-ot1dm7ng5g 2 жыл бұрын
ትክክል አውነት ፈጣሪ አላትኮ ሀገራችን ጠባቂዎቿን መርጦ ፈጥሯቼዋል የኢትዬጰያ የቁርጥ ልጆች ናቼው ሁለቱ
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
በጣም
@queenqueen73
@queenqueen73 2 жыл бұрын
Betam
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 2 жыл бұрын
የእባይ ንጉስ !!! ግብፅን ያንበረከከ ጀግናችን እናከብርሀለን እንወድሀለን እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🏾💚💛❤️
@kadygaq1875
@kadygaq1875 2 жыл бұрын
መሻሏሀተበረካላ ወንድማቺን ኡስተዝ ጀማል
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኛ ኡስታስን በጣም ነው ምወዶት ፈግግታዎ እውነትም ሱና ነው ማንም ቢዝትቦት ፈጣሪ ይጠብቆት
@ethiopia3000
@ethiopia3000 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/n5a4q4dviq2Crsk ጠብታ ማር (How to Win Friends and influence people full Amharic Audiobook) kzbin.info/www/bejne/aqTaYoaef5mBfqM UNLIMITED POWER (የሰው ልጅ የጥበበኝነት መንገድ) ታላቁ ሀይል(The power) kzbin.info/www/bejne/ep_Gp4GVfdalgrM እነዚህን ህይወት ቀያሪ መፅሀፎች ያድምጡ። እሺ
@kdestarsma8075
@kdestarsma8075 2 жыл бұрын
ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነው ሄውቱን ሰጦ ነው ጀግና ነው እግዚአብሔር ይጠብቀው
@ethiopia3237
@ethiopia3237 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ የሀገራችን ወንድም ነው 🥰🥰🥰
@nurakedir6918
@nurakedir6918 2 жыл бұрын
Awo fagata suno
@kibi9721
@kibi9721 2 жыл бұрын
ይቅርታ እርጉልኝ እና ስላምን ማመን ትቻለሁ
@abdulkadirnurhusen6242
@abdulkadirnurhusen6242 2 жыл бұрын
እኛ ኤርትራዊያን ምን ግዜም ከእውነተኛ ኢትዮጵያውያን ጋ እንቆማለን ! አብረን እናድጋለን ብልጽግናችን እውን ይሆናል !
@user-zm3mj9ir9r
@user-zm3mj9ir9r 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ☝
@MoMo-id2ib
@MoMo-id2ib 2 жыл бұрын
En sha Allah wedim Alem
@ikramabubakar7788
@ikramabubakar7788 2 жыл бұрын
We love you 😍 ❤
@samilkader493
@samilkader493 2 жыл бұрын
እኛም ኢትዮጲያኖ ከውድ እህት ወንድሞቻችን ጎን ነን
@Sara-li3gv
@Sara-li3gv 2 жыл бұрын
Barnet kabatk yewereskew new
@nejatliben6293
@nejatliben6293 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀማል በሽርን እና መሀመድ አልአሩሲን ኢትዮጵያ ታመሰግናችሆለች 🙏💚💛❤️
@mengistudenbi334
@mengistudenbi334 2 жыл бұрын
ነጁ ,አንቺ ማትገቢበት ቦታ የለም እድሜሽን ያርዝመዉ
@tube-dq6lz
@tube-dq6lz 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እናመሰግናቸዋለን እናከብራቸዋለን
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 2 жыл бұрын
🇸🇦🇪🇹ምርጥ ነብይ የአሏህ ባሪያ! ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው! አዛኚ እሩህ ሩህ እጂግ እሳቸው ናቸው። ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም! ኑው ቁራአንን በአጭር ግዜ በተጂዊድ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን ኪታቦቺን ተፍሲር ቀሰሱል አቢያ ፊቅህ እና ሌሎቺ አስፈላጊ ትምህርቶቺን እንማማር!!🇸🇦🇸🇦🇸🇦
@user-wx6ec6xu1m
@user-wx6ec6xu1m 2 жыл бұрын
የት ናችሁ አሰገብኝ
@netsanetnetsanet7120
@netsanetnetsanet7120 2 жыл бұрын
ወንድምዓለም እንወድካለን እናከብርሃን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ❤
@user-kh4je2eb9o
@user-kh4je2eb9o 2 жыл бұрын
ኡስታዙና የኢት🇪🇹ያ የቁርጥ ቀን ልጂ ከነጫጭቦች የታደገምርጥ ሰው🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪☝☝
@yirgatessema1974
@yirgatessema1974 2 жыл бұрын
የአባይ ንጉስ እውነት ለመናገር በጣም አክባሪህ ነኝ ሀገርን ከማንም የተሻለ ትወዳለህ ተግባርህ ምስክር ነው ።
@hanantube9667
@hanantube9667 2 жыл бұрын
የሀገሬ ጀግኖች ኡዝታዝና መሀመድ አል አሩሲ የኢትዬጰያ ቁርጥ ቀን ጀግናኖቻችን እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@tedted8833
@tedted8833 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀማል እና ሱሌማን አብደላ ለኢትዮጵያ ያደረጉት አስተዋጾ እጅግ በጣም ትልቅ ነው ምስጋና ይገባቸዋል
@zuzuyoutube8499
@zuzuyoutube8499 2 жыл бұрын
መሀመድ አልአሩሲም
@ademebrahim3964
@ademebrahim3964 2 жыл бұрын
ስይፉሻ ምርጥ ትልቅሰው ቅንአሳቢ ሀገር ወዳድ እስላም ክርስቲያን ይቃረበ ፍቅር የሚዘራ የአባ ንጉስ (ካስማ)ምርጥ ሰው ጋብዘሀል ሰይፉሻ እናመሰግናለን 🙏ኡስታዛችን ናፍቀኸናል ወዴሚዳህ ትመለስልን ዘንድ እዬጠበቅንነው ኡስታዜ ኑርልን ወንድማችን❤️🙏🙏🙏
@dagabgaz3129
@dagabgaz3129 2 жыл бұрын
👍👍❤❤
@denait178
@denait178 2 жыл бұрын
ሰይፉ አሁን ገና ትክክለኛ የኢትዮጵያ ጀግና አመጣህልን ኡስታዝ ጀማል እድሜና ጤና
@SaraSara-zq1mh
@SaraSara-zq1mh 2 жыл бұрын
መልካም ሰው ፈጣሪ ይጠብቅክ ሀይማኖቴ የድግል ማርያም ልጅ ነኝ ግን ከሙሲልም ማህበረሰብ ነው ያደኩትና በጣም እወዳችኋለሁ በተለይ በተለይ የሄን ቲክቶክና ሚድያን ያጥፋልን በሀይማኖት በዘር እያባሉ ከፋፈሉን
@bb6526
@bb6526 2 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ ይህን ቲክቶክ ያጥፋልን
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
የኒ ማር ልክ ነሽ
@user-vx8jy3dw8y
@user-vx8jy3dw8y 2 жыл бұрын
ቲክቶክን ብየጣፉት እኔ ኬክ እቆርጥ ነበር ።
@user-fz2zo3sk6v
@user-fz2zo3sk6v 2 жыл бұрын
ከጀግና ሰፈር የተገኘህ ጀግና የኢትዮጵያ አሌንታ የግብፅ እራስ ምታት ጀግና ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰 እንኳን ኳስ ሜዳ ሰፈር ተወለድኩ ኩራት ይሰማኛል እንደ እናንተ አይነት ጀግና ሳይ🙏🙏🙏❤
@samriyfashin1915
@samriyfashin1915 2 жыл бұрын
የኛ ብርቱ ኢትዮጵያዊ ውድ የቁርጥ ቀን ወንድማችን ኑርልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@gh-fj7iz
@gh-fj7iz 2 жыл бұрын
Amen and snhon yamrbal
@hakitube9299
@hakitube9299 2 жыл бұрын
ምርጥነብይ❤️ምርጥአዛኝ❤️ምርጥአስተማሪ❤️ምርጥመሪ❤️ምርጥ አባት❤️ነብዩመሀመድ ሰለላሁ አለይሂወሰለም❤️
@zemzemmohammed6664
@zemzemmohammed6664 2 жыл бұрын
ሶለላህ ወአለይሂ ወሰለም
@user-kk2mw6ly3w
@user-kk2mw6ly3w 2 жыл бұрын
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም😍
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 2 жыл бұрын
ኡስታዝ አውነት አንተን አለማመስገን አይቻልም ለ ሀገርክ የደከምክ ከስንቱ ተሳዳቢ ጋር ተጨቃጭቀክ ኢትዮጵያን ከፍ ያደርክ ጀግናችን ነክ ሁሌም አንወድሃለን በርታ 👍🙏🇪🇹
@mimieska2802
@mimieska2802 2 жыл бұрын
ሁሌም ንግግርህ መከባበር መተዛዘን የሀገር አንድነትን የምትሰብክ ምርጥ የኢትዮጵያን ልጂ ክበርልን ኡስታዝ ኑርልን
@mesfinkebede1945
@mesfinkebede1945 2 жыл бұрын
ኦስታዝ የሀገሪ ጀግና ጀግና ጀግና በጣም ነው የማከብረው የምወደው በጣም የኢትዮጲያዊ ምርጥ ሰው እግዚያብሔርን ከልቤ ከልቤ የአባይ ጀግና
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 2 жыл бұрын
የአባይ ንጉሥችንን ኡስታስ ጀማል በሽር ኑሪልኝ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀማል በሽር በርታልን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ::
@akliluzewdie8658
@akliluzewdie8658 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀማል ...ለኢትዮጵያ ሕልውናና ዕድገት በዕውቀትና በመልካም ሥነምግባር ላይ በተመሠረተ አቀራረብ የጠላቶቻችንን ሤራና ደባ በማጋለጥና ዕውነቱን በማሳወቅ በትጋትና በጽናት ያለእረፍት እየተከራከሩ ካሉ ጥቂት ጀግኖች መካካል አንደኛውና ሀቀኛው ወንድማችን ነህ ። እግዚአብሔር በኑሮህና በጤናህ ጉዳይ ከነቤተሰብህ ዘወትር ካንተ ጋር ይሁን ፤ በሁሉም ተግባርህ ይጠብቅህ ይባርክህ ።
@neza88
@neza88 2 жыл бұрын
እምነት ብሔር ሳይለይ እንደ አባይ ሁሉንም ኢትዮጲያዊ የሰበሰበ ትልቅ ሰው ኡስታዝ
@liliyemaryamlij1426
@liliyemaryamlij1426 2 жыл бұрын
እኔ እሥልምናን የማየው ባንተውሥጥነው ጭዋነትን ትህትናን ሀገርወዳድነትን ኑርልን ኡሥታሥ
@azebassefa2057
@azebassefa2057 2 жыл бұрын
ምርጡ ወንድማችን ኡስታዝ ጀማል የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅ እኖድካለን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ለካ የሰፈሬ ልጅ ነክ !!!
@zenbechteshom6641
@zenbechteshom6641 2 жыл бұрын
ውይ በማርያም ይህን ኡስታዝ ስወደው እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ውዱ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን❤🙏
@shamesuabdoabdo9550
@shamesuabdoabdo9550 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይዉደድሽ
@zenbechteshom6641
@zenbechteshom6641 2 жыл бұрын
@@shamesuabdoabdo9550 አሜን እህቴ አመሰግናለሁ አንቺንም አምላክ ፍቅሩን ያብዛልሽ❤🙏
@fantukelecha522
@fantukelecha522 2 жыл бұрын
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ በዘርና በሐይማኖት አይገደብም በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@amelnasser351
@amelnasser351 2 жыл бұрын
ተይ እንጂ የትግራይ ህዝብ ኢትዮጵያዊ አልነበር ውይ ?
@elroe.373
@elroe.373 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀማል ጅግናችን በርታልን እንወድሀለን ባገርህ የማትደራደር ምርጥ ሰው ነህ ስለ ምታደርገው ሁሉ እናመሰግናለን ጌታ እየሱስ ይባርክህ
@dhdg6723
@dhdg6723 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀማል በሽር ሙሃመድ አል አሩሲ እሰሌማን አብደላ ምርጥ ሙስሊሞችና ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሀገር ወዳድ ናችሁ::👍👍👍👍🍏🍏🍏🍋🍋🍋🍎🍎🍎
@yaredteshome9197
@yaredteshome9197 2 жыл бұрын
ይህን ሰው ባየውት ጊዜ ሁሉ ሲናገር በሰማውት ጊዜ ሁሉ እንባዬ የሚመጣው ነገር ሰው ይገርማል። የውስጡ ንፅህና ያስቀናል። ፈጣሪ ንሮህን ጤናህን ይባርክ ወንድሜ
@abelseifu6019
@abelseifu6019 2 жыл бұрын
የሃይማኖት መሪ ነን የምትሉ ቱሪናፋ ሀገር የሚያሳድግ ህዝብ የሚያግባባ የሚያስከብር ነገር ይሰራሉ እናንተ እየወጣችሁ አሳፍሩ. Respect for ሙስሊም brother.!!👏👏👏
@powtoon266
@powtoon266 2 жыл бұрын
ምርጥ ወንድማችን አላህ ሁላችንንም ያዋደን ጥላቻን ያርቅልን
@tigistshumet7021
@tigistshumet7021 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ጌታ ይጠብቅህ አባቴ
@getfun8992
@getfun8992 2 жыл бұрын
በዚህ እድሜህ አያት ልትሆን ነው እግዚአብሔር ባርኮሃል ወንድሜ አሁንም ተባረክ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 2 жыл бұрын
I like him he is very innocent and እስተማሪ also ንፁህ ኢትዮጵያዊ የአዲስ አበባ ልጅ ይግደለኝ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀማል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስወደው ለካስ የሸገር አራዳ ነሕ ለዛውም ከነቴዲሻ ሰፈር እረጅም እድሜናጤና ይስጥልን ፈጣሪ ሑሌም ከእውነተኞች ጋር ነው አምላክ ይጠብቅሕ
@clemobile2086
@clemobile2086 2 жыл бұрын
ስወድክ እኮ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ነህ
@user-jy4zc1de4q
@user-jy4zc1de4q 2 жыл бұрын
_ኡስታዝ ጀማል በሺሪ እረጂም እዲሜ ጤና ይስጥህ ከነ መላዉ ቤተሰቦችህ ኢንሻአሏህ የአባይ ንጉስ_
@geb716
@geb716 2 жыл бұрын
እውነተኛ ኢትዮጵያ እስታዝ ጀማል እድሚና ጤና ከነ ሙሉ ቤተስብክ ግብፁችን ቀንድ ያስበቀለ ጀግና
@user-vl8ec9wn5f
@user-vl8ec9wn5f 2 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ኢትዮጵያዊያን ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እዲህነው ማወቅ እዲህነው መማር እዲህነው እንዲህ መሰንጠን እግዚአብሔር ያክብርልኝ የኢትዮጵያ አምላክ ዋጋህን ይክፈልህ
@yeabserayeabsera2038
@yeabserayeabsera2038 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀማል እያደረክ ላለው ትልቅ ነገር አክብሮት አለኝ በርታ።በተጨማሪም የአዲስ አበባ ልጅ ስለሆንክ ደስ ብሎኛል።
@sweetnega8119
@sweetnega8119 2 жыл бұрын
ኡስታስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው የቁርጥ ቀን ልጅ እግዛብሕር ይጠብቅህ እንወድካለን 💚💛❤️
@liorbellay446
@liorbellay446 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው የዩቱብ አርበኛ ፤ ሰይፉ እናመሰግናለን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
አቤት ጀማልዬ 🙆🏿‍♀️ስንወድህ ነፍ ዓመት ያውም የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ አቦ 😳😘😘🙏🏿 ጀግናችን ነህ ☝🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿 ጠባቂህ ከላይ ነው አይዞህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿
@bisratmulugeta7973
@bisratmulugeta7973 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ።
@etalemetalem7136
@etalemetalem7136 2 жыл бұрын
ኡሰታዝ ጀማል ጀግና የአባቶቹ ልጅ ለሀገሩ ቀን ከለሊት የሚለፋ ጀግና ፈጣሪ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይሰጥህ
@enush7338
@enush7338 2 жыл бұрын
አንተ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ..ተባረክ እንወድሀለን🇪🇹🇪🇹
@tgal3661
@tgal3661 2 жыл бұрын
ክብር ለኢሰቱዝ እወድሃለሁ ኑርልኝ ጀግናዬ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤👏❤👏👏👏
@seidadem3734
@seidadem3734 2 жыл бұрын
እዝታዝ ጀማል ኑረልን አላህ ያህፈዘክ
@newalkedir5881
@newalkedir5881 2 жыл бұрын
Amenii
@y.5206
@y.5206 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀማልና ሙሀመዲ አሩሲየዲሀ አባቶች የወንዛችን አባይ ተሟጋቾች ጀግኖቻችን እግዛብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏💚💛❤💕💕💕
@user-dv9mj9qk7s
@user-dv9mj9qk7s 2 жыл бұрын
ኡስታዝ፣ጀማል፣የኛ፣ጀግናነህ፣ከተኮለኞች፣አላህ፣ይጠብቅህ
@fafifafi136
@fafifafi136 2 жыл бұрын
አህለን ኡስታዙና የኛጀግና የኢዮጲያ የቁርጥ ቀንልጆች አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዝ ሺአመት ኑርልን
@user-lb7zp6cd4d
@user-lb7zp6cd4d 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀማል የኛ ጀግና በሂድክበት በተረገክበት አላህ ወኪልህ ጠባቂህ ይሁን አላህ ብቻ ነው ጠባቂህ አብሽር በርታ 🇪🇹🇪🇹🤲🤲☝️☝️
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ወዴ ዴምሪኝ
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 2 жыл бұрын
Ameen
@henokgebree
@henokgebree 2 жыл бұрын
Ustath Jemal you’re so special Thank you for your work and time 🙏🏿🇪🇹🙏🏿🇪🇷🙏🏿❤️
@user-vp4fk8tb5b
@user-vp4fk8tb5b 2 жыл бұрын
ኣላሁመ ኣንተሰላም ወሚንከ ሰላም ተባረክተ ያዘልጀላሊ ወል ኢክራም ያረብ ሃገራችን ሰላም ያርግልን ያረብ
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ወዴ ሰብሰክራይብ አርጊኝ
@yshigataneh7781
@yshigataneh7781 2 жыл бұрын
የአባይ ንጉሳችን ስወድክ ፈጣሪ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥክ 🙏🙏
@mekonenelfineh2111
@mekonenelfineh2111 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀማል አንተ ብርቅ የሀገሬ ጀግና ነህ፡፡ ጤናና ረዥም ዕድሜ እመኝልሃለሁ፡፡
@ashebirmeshesha6591
@ashebirmeshesha6591 2 жыл бұрын
He’s so positive and matured!
@xyzabc6024
@xyzabc6024 2 жыл бұрын
የኔ ልዩ በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-te7qv8zc9m
@user-te7qv8zc9m 2 жыл бұрын
አቤት የኛ ብሩሆች ኡስቴዞቻችን እስኪ አገራችን ኢትዩፒያ ከፍ አድርጉል ማሻሀላህ
@helenethiopia
@helenethiopia 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀማልን የሚወድ ብቻ ላይክ አርጉ እኔ በጣም አክባሪውና አድናቂው ነኝ ❤🙏
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀማል በሽር አላህ ይጠብቅህ እንወድሀለን❤❤❤❤
@habtomd7829
@habtomd7829 2 жыл бұрын
Great and honest Ethiopian citizen, Ustaz Jemal, Keep it up. Those open hearted Ethiopians can learn a lot from.
@hayaha4929
@hayaha4929 2 жыл бұрын
ፍርህ በሳኡድ አርቢያ በእስር ቤት ለሚስቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ 🇸🇦😭🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭
@foziummahayuu3399
@foziummahayuu3399 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@chakabachore8902
@chakabachore8902 2 жыл бұрын
Delalochu min alu. Sint keflachu new😁😁
@user-so4rb8mt2u
@user-so4rb8mt2u 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀማል በሽር አላህ ይጠብቅህ የኢቶዮጵያ ጀግና የግብ እራስ ምታት ምን ልበልህ ብቻ ቃላት ያጥርኛል አንትን ና ሙሀመድ አል አሩሲ የአባይ ንጉሶች ምን ልበል ቃላት ያጥርኛል ለሀገራችን መልካም ያሰባችሁ አላህ ለእናት የትሻለ ነገር ይወፍቃችሁ ለሀገራችን ወጭ ላርጋችሁ በአወጣችሁት ይትካችሁያርብ ሰይፎ ትልቅሰው ጋብዘሀል ዛሬ በርታ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀማል የኢትዮጵያ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@fasilyitayew2868
@fasilyitayew2868 2 жыл бұрын
ወንድሜ ኡስታዝ ለሀገራችን ለሀገርህ ለዎዋልከው. ውለታ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ!
@bety2338
@bety2338 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ የቁርጥ ልጅ ኡስታዝ ጀማል! ኑርልን። እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳህ። May God bless you!
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የምወድክ የማከብርክ ጀማል በሽር ጀግና ኢትዮጲያዊ 💪💪💪💪👏👏👏👏👏👏
@mesifeker7202
@mesifeker7202 2 жыл бұрын
ኡስታዝ በጣም ነው ምወዶት ፈጣሪ ይጠብቆት
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀማል፤ በርታልን፤ ግብጦችን አፋጠህ፤ ልክልካቸውን እነገርክልን ነው፡፡ አለ አሩሲና አንተ የኛ ጀግኞች ናችሁ፤yes we are King of Nile. በርቱልን፡፡ አኩርታችሁናል፡፡
@sammas7321
@sammas7321 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክሶች ሙስሊሞች ከመሣደብ፣ ነገር ከመተንኮስ፣ መስጊዶችን ከማፍረስ ይልቅ ከሙስሊሞች ብዙ ነገር ተማሩ ይህ ሾዉ ጥሩ ምሣሌ ነዉ። የኔ ነዉ ፓለቲካ የትም አያደርሣችሁም፨
@ginamosa2151
@ginamosa2151 2 жыл бұрын
Sam mad አትሳሳት የትኛውም የኦርቶዶክስ አማኝ ሙስሊምን አይጠላም አይሰድብምም ስድብ ያለው እናንተ ቤት ነው በሚገርም ሁኔታ ግን ሙስሊምና ክርስቲያን መቼም አይጣሉም እናንተ ብታቦኩም ብትቀባጥሩም ክርስቲያኑ ሙስሊምን ይወዳል አለቀ
@user-sj8nx3ms8m
@user-sj8nx3ms8m Ай бұрын
Sammas...wore albish manew betkrstyn miqtlaw nager atbyi worgna
@yeshiwogenfisha9555
@yeshiwogenfisha9555 2 жыл бұрын
የአባይ ንጉሰ ውሰታዝ ጀማል በሸር የምወድህ የማከብርህ ውድ የኢትዮጲያ እንቁ ልጅ በጣም ጀግና የሆንክ ለኛ ሀገርን መውደድ ለሁላችን ያሰተማርከን ለአባይ ግድብ በምታደርገው ውይይት ሁሌም እኮራብሀለሁ በተለይ ከግብፆች ጋር ቀን በቀን እየተከታተልክ አረበኛ ቋንቋ ለማይችሉት በአማረኛ እየተረጎምክ ውሸታቸውን ለኢትዮጲያዊያን በማሰማትህ በጣም ትልቅ ሰራ እየሠራህ ያለህ ወንድማችን ነህ አንተ ማለት እውነትም የአባይ ንጉሰነት በአንተ ላይ ይታያል ብቻ ሰለአንተ ብዙ ማለት ይቻላል የግብፆችን ሆዳምነት እኛ ብቻ እንደግ እናንተ ከጨለማ ብትኖሩ ችግር የለውም ለሚሉን አንተ ግን በጣም እውነቱን በሰነሰርአት ሰለምታሳያቸው እናመሠግንሀለን እግዚአብሄር ከቤተሠቦቸህ ጋር ይጠብቅህ የኛ ጀግና ሀገሬን 🇪🇹ኢትዮጲያየን🇪🇹በጣም ነው ምወዳት ግን አንተን በሚዲያወችህ መከታተል ከጀመርኩ ቧኋላ ለሀገሬ ከመወደድም በላይ መሆን እንዳለብኝ ተረዳሁ ሰለዚህ ሀገራችን ኢትዮጲያ ብዙ እንደአንተ አይነት ልጆች አሏት እና ሁላቹህም እግዚአብሄር በያላቹህበት ይጠብቃቹህ 🙏🙏🙏 ሀገራችን ኢትዮጲያ በልጆቿ ሁሌም ትኮራለች 🇪🇹💐🇪🇹💐🇪🇹💐🇪🇹💐🇪🇹💐🇪🇹💐🇪🇹💐🇪🇹💐🇪🇹💐🇪🇹💐🇪🇹💐🇪🇹💐🇪🇹💐🇪🇹💐🇪🇹💐🇪🇹💚💛❤️🥀🥀🥀🌾🌾🌾🌾🌾🌾🥀🥀🥀🌾🌾🌾🥀🥀🥀🌾🌾🥀🥀🥀
@meseretkenenissa6152
@meseretkenenissa6152 2 жыл бұрын
የአባይ የበኩር ልጅ የኢትዮጵያ ጠበቃ ሺህ ዓመት ኑርልን
@user-qq6vu9zo9j
@user-qq6vu9zo9j 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀማል በወሬ ይልቅ በስራ ለአገርህ ኢትዮጵያ የምታገለግል ምርጥ ሰው ነህ ። " እናመሰግንሀለን
@silve1247
@silve1247 2 жыл бұрын
ኡሥታዝወቻችን እቁአችንናችሁ ከክፍነገርይጠብቃች
@user-zw5hm2yb1w
@user-zw5hm2yb1w 2 жыл бұрын
የአባይ ንጉሥ ኡስታዝ ጀማል ግብፆችን ያንበረከከ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ሺሂ አመት ኑርልን እንወድሀለን 😘😘😘😘😘 ❤❤❤❤❤
@awolnur6796
@awolnur6796 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ስራ እየሰራቹ ነው ለኢትዮጵያ እንደ እነንተህ አይነት ያስፈልጋታል ሰይፉ ፋንታውን ምርጥ ዘር በርታልን
@sofiaahamed2475
@sofiaahamed2475 2 жыл бұрын
ለኔ 1 😍😍😍😍 ኡስታዝ ጀማል በሽር ድንቅ ኢትዮጵያዊ ለሀገሩ ሌት ቀን በተግባር የተገኙ
@mesobwerq9093
@mesobwerq9093 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀማል ጨዎ እስተዎይ ታላቅ ኢትዬጵያዊ ነው ሃገሩን የሚውድ እድሜና ጤና
@user-ev7xq1yj6v
@user-ev7xq1yj6v 2 жыл бұрын
ትግስትና ፈገግታ ከፋቱ አይጠፋም ድንቅ ተፈጥሮ እግዚአብሔር ይርዳህ
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 жыл бұрын
New yang Ethiopian Generation also all of us Ethiopian :- You’re the One protect Ethiopia ! You’re the One to Voice for your Ethiopian people’s to be freedoms ! 🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
@ethiopia3000
@ethiopia3000 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/n5a4q4dviq2Crsk ጠብታ ማር (How to Win Friends and influence people full Amharic Audiobook) kzbin.info/www/bejne/aqTaYoaef5mBfqM UNLIMITED POWER (የሰው ልጅ የጥበበኝነት መንገድ) ታላቁ ሀይል(The power) kzbin.info/www/bejne/ep_Gp4GVfdalgrM እነዚህን ህይወት ቀያሪ መፅሀፎች ያድምጡ። እሺ
@chakabachore8902
@chakabachore8902 2 жыл бұрын
A wonderful brother❤ Much much respect and love
@zeezazeeza4167
@zeezazeeza4167 2 жыл бұрын
Mashallah aewhaw conda ethopiawy ahon u lejoch sayzut aylefum vwawww
@conniebistat9930
@conniebistat9930 2 жыл бұрын
We love you our brother! It’s soooo good to see you!!
@tiyaabeki8445
@tiyaabeki8445 2 жыл бұрын
የምር እዬን ሰው በጣም ወደዋለሁ...በጣም ትሁት ሰው ነው😘😘😘😘
@peaceethio7623
@peaceethio7623 2 жыл бұрын
ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ
@mimitek6140
@mimitek6140 2 жыл бұрын
He is such a great man, my hero! I’ve learnt a lot about my country from him this last year.
@sameerasameera5259
@sameerasameera5259 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️💚💚
@user-kr1jp5sv1f
@user-kr1jp5sv1f 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀማል እዉነትክን ነዉ መዳሜ ስለ ግብፆች ስግብግብነት ስታወራ ህይወታቸዉን በገንዘብ ይቀይራሉ መስሪወች ትላለች አረቦች ራሱ አጭበርባሪ አድርገዉ ነዉ የሚያዩቸዉ
@ekramhassan8468
@ekramhassan8468 2 жыл бұрын
ላገሩለእናቱለሀይማኖቱለቤተሰቦች የለፋሰው ሁሌም ጀግናነውሲወሳ ይኖራል ኡስታዝ ጀግናችን
@ewnetnegare7773
@ewnetnegare7773 2 жыл бұрын
We love you my brother, it was a pleasure to meet you here in Ethiopia our hero 🙏
@user-ro6os1lj3n
@user-ro6os1lj3n 2 жыл бұрын
ኡስታዝዬ ኑርልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💖🙏
@mulumekonnen2112
@mulumekonnen2112 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ክብር ይገባሃል። ሰይፉ እናመሰግናለን። ባለውለታችን ነው
@user-ze9ys8zq3h
@user-ze9ys8zq3h 2 жыл бұрын
ዱሮ የመወድህ እና የማከብርህ አድናቂህ እንድሁም ተከታታይህ ነበርኩ በገናባዓል እንኳን አደረሳችሁ ስትል የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዩችን ሠምቸህ በጣም አዘንኩ ኡስታዝ የሚባለው ደረጃህ በዚህ መልኩ ሲወርድ በሀይማኖታችን የተከለከለ ነው ነን ሙስሊሞችን እንኳን አደረሳችሁ ማለት ይሄን ቃል ለምን እደተጠቀምከው አልገባኝም። በጣም ያሳፍራል ከአንድ ኡስታዝ እና ካልተጠበቀ ሠው ይህን መስማት።
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ማር ሰብ አርጊኝ
@ukua3088
@ukua3088 2 жыл бұрын
የብዙ ሙስሊሞች ችግር ይሄነው ተመልካቻቸው በበዛ ቁጥር ሀጢያትን ይዳፈራሉ ዲናቸው የሚከለክለውን ሁሉ ቀለል አድርገው ሙስሊም ባልሆኑ ወገኖች ለመወደድ ሲሉ ጌታቸውን ያስቆጣሉ በጣም ይገርማል !
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g 2 жыл бұрын
በጣም ሱባሀን አላህ እኔ እራሱ እደት እደገረመኝ ምንም ቢሆን እኛኳን እናውቃለን ኡሥታዝ ተብሎ በዚህ ደረጃ ዝቅ ማለት ለሠው ያስጣል
@user-ze9ys8zq3h
@user-ze9ys8zq3h 2 жыл бұрын
@Messi Non ክክክክ እኛን ማለት ትችላላችሁ እኛ አማኞች ነን አልሀምዱሊላህ አለኒዓመተል ኢሳላም እናንተግን የፈጠራችሁን አምላክ የካዳችሁ ናችሁ ።የምታመልኩት እኮፈጣሪን ሳይሆን ፍጡርን ነው የመሬምን ልጂ ነብዩ ኢሳአለይህሰላምን ።የማታቂውን ባትቀደጂ ጡሩነው ስለሙስሊም አይመለከትሽም ።
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀማል በጣም የማከብርው ትልቅ ስው ነው ስለምታደርገው ሁሉ አላ ይጠብቅህ
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 2 жыл бұрын
ጀግናችን ነህ በርታ መቶ ሚሊየን ከጎንህ
@mesiyehosanawa1734
@mesiyehosanawa1734 2 жыл бұрын
ጀግና ኡስታዝ የአባይ ንጉሥ ግብፅን ያንበረከከ ቃላት አይገልፅክም እንወድሃለን እድመና ጤና ይስጦት
@kidesteshetueshetu9515
@kidesteshetueshetu9515 2 жыл бұрын
የአባይ ንጉሣችን ሺ አመት ኑርልን
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 2 жыл бұрын
የምወደው ምርጥ ወድማችን ኡስታዝ ጀማል በሽር
@yeshbelayal1126
@yeshbelayal1126 2 жыл бұрын
ኡስታዝየ እንኳን በሰላም መጣህ የኔ ጀግና
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 2 жыл бұрын
ሁዝታዛችን አቦ ላንተ እድሜና ጤና ይስጥህ አሚን ያረብ
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 2 жыл бұрын
@@user-rz5xe5lm5u ንፍሮ መረባ
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 2 жыл бұрын
መረባ የማበጀን ገደል ይግባ አቦ አሚን በል አሚን
Betoch | “ አሸናፊነት!”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 370
35:51
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 657 М.