በብዙ ሀዘንና ስብራት ውስጥ ነኝ

  Рет қаралды 18,616

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

Күн бұрын

ዘማሪ አብነት ነጋሽ ከክርስቲያን ቲዩብ ጋር ያደረገው ቃለምልልስ

Пікірлер: 252
@amenjesus2551
@amenjesus2551 6 ай бұрын
ገንዘብ ለማግኘት ብቻ አታገልግል ከምንም በላይ እግዚአብሔርን አዳምጥ ጌታ ደግሞ ይረዳሃል ።
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 6 ай бұрын
አይዞህ ዘማሪ አብ ዋና ነገር ከስተትህ መማሪ ነው በርተ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 5 ай бұрын
ዘማሪ አብነት ጀግና ነህ! ተሳስቻለሁ ብለው ይቅርታ የሚጠይቁ እና በንስሃ የሚመለሱ ሰወችን ሠይጣን በጣም ይፈራቸዋል! አብዛኞች ጠመው ሲቀጥሉ አንተ ግን ለጥፋትህ ሃላፊነትን ወስደህ ተመልሰሀልና ሠይጣን ተናዶብሃል። ከዚህ በኋላ በዚሁ በንስሃ መንፈስ ቀና ብለህ እግዚአብሔር አምላክህን እያገለገልክ ወደፊት እንጂ ሠይጣንንም ሆነ ስጋና ደምን አትስማ። ጌታ ይባርክህ!!
@nigatusetargachew5468
@nigatusetargachew5468 5 ай бұрын
ኢየሱስ በሁሉም ላይ ጌታ ነው !!!!
@kibebew
@kibebew 6 ай бұрын
ወይነ ይሄ ድህነታችን. ስንቱን ከአምላክ ጋር አጋጨ ። ወገኖች መላው አካላችን ጤነኛ ከሆነ ከሙሉ ግዜ አገልጋይ ውጭ ያለን ለምን እየሠራን አናገለግልም? አግልግሎት እኮ ለኛ ገብ ማስገኛ አይደለም ለእግዝ/ር ክብር ማቅረብያ እንጅ። pls Abinet አንተ ሙሉ ሠው ነህ እየሠራህ አገልግል እግዝ/ር የእጅህን ስራ ይባርክልሀል። ህዝቤ ክርስትያኑን በጣም እያማረራችሁ ነው።
@kalkidanworku2655
@kalkidanworku2655 6 ай бұрын
አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሄር የእንደገና አምላክ ነውና አትፍራ በጸጋው ይረዳሃል
@Truelight_tv2
@Truelight_tv2 6 ай бұрын
ዘማሪ አብነት አድ ነገር ልገርህ ያቺን አመንዝራዋን ሴት ወደእየሱስ አምጥተው በኛ ህግ መሰረት ስታመነዝር የተያዘች ሴት በድጋይ ተወግራ ትሞታለች አተስ ምን ትላለህ ብለው እየሱስን ጠየቁት ጌታም ከናተ መካከል ሀጥያት የሌለበት ካለ ይውገራት አላቸው ሁሉም ጥለዋት ሄዱ እይ ወጋሪዎቹ ሁሌም ከበስተጀርባቸው የሚጮህ የሀጥያት ድምፅ ያለባቸው ሰዎች ናቸው ንፁ ሰዎች ልክ እደየሱስ የምህረት ልብ ያላቸው ሰዎች ናቸው ልልህ የፈለኩት ገብቶሀል?? ተባረክልኝ ወድሀለው ወድሜ
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 6 ай бұрын
Terkel new. እራሱ በራሱ አይን ውስጥ ምሶሶ ያለበት ሰው ነው የሌላውን ጉድፍ ላውጣ የሚለው ጌታ ማስተዋልን ይስጣቸው ቀድሞውኑም ተስፋዬ በተንኮል የእፋኝት መርዝ ይዞ ነው ሊቀዳው የመጣው እንደውም እባብ በተንኮሉ ሄዋንን እንዳሳታት ነው ይህንን ሰው ያሳተው የውሸት ፀሎት ፀልይልኝ ብሎ መቅረብ ፅድቅ ነው እንዴ እሱስ ይሄንን ከየት ተማረው በየሱስ ላይ ወጥመድ ዘርግተው ይከታተሉት እንደነበሩት ፈሪሳውያን ነው ተስፋዬ
@hirutsamuel6596
@hirutsamuel6596 6 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ሰው በተናገርው ንግግር በነጩ ዙፋን ፌት ይጠየቅበታል እውነተኛ ፈራጅ ጌታ ብቻ ነው ጌታ ከአነተ ጋር ነው ተባረክ
@hirutsamuel6596
@hirutsamuel6596 6 ай бұрын
ሰልክ ቁጥሩን
@melkamusonko
@melkamusonko 6 ай бұрын
እባካችሁ በዝች ጥቅስ አትደበቁ እናንተ ሀሰተኛ ነብያት ወይስ ታርኩን አልሰማም የለባ ስብስብ አይደል ጌታ ያልተናገራውን ተናገረኝ እያላቹ ህዝብን የምትበዝብዙ
@Hana-h3p4w
@Hana-h3p4w 6 ай бұрын
Yess geta eysus yebarki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤sewdki Love you
@chonbebaye4943
@chonbebaye4943 5 ай бұрын
በቃለ ምልልሱ መሀል ዘማሪው አሁን ከባለቤቴ ጋር በመሆን ቁጭ ብዬ እራሴን የማይበት ሁኔታ ነው ያለው ይላል። ይህ ለብዙዎችም ቢሆን መልካም ነው። ዘማሪ ሆይ መሳሳትም መውደቅም ምንም ላይሆን ይችላል በእውነት ከጌታ መማርና መታረም እስካለ። ጌታ ይርዳህ ቅንነትና የዋህነትህ ስህተትህም ግልፅ ነው። ያሳዝናል
@mercym1733
@mercym1733 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር እንዳለህ አምናለው ከልብህ ንስሀ ከገባህ በተረፈ በግልህ ከጌታ ጋር ጊዜ አሳልፍ እንጂ ሚድያ ላይ ለመውጣት አትቸኩል :: አገልግሎት እኳ ዎና ነገር አደለም ሂወትህን አድን ይልቅ
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም እርሱ ስብራትህን ይጠግን
@hirutsamuel6596
@hirutsamuel6596 6 ай бұрын
ወንድም ተስፋዬ ጌታ ይቅር ይበልህ አንተን ማነው ፈታኝ ያረገህ
@nigatusetargachew5468
@nigatusetargachew5468 5 ай бұрын
አቢ አይዞን አምላካችን እግዚአብሔር የምህረት እና የይቅርታ አምላክ ነው !!!
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 6 ай бұрын
እሱ ራሱ ወደ ጎደኛ ይወጣል እንጂ አተ መቼ አትወጣም አበነትዬ እግዚአብሔር ካተ ጋር ነው አይዞህ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም አተ ግን እግዚአብሔር ሰምተ ብቻ ተናገር ይቅርታ የተቀበለ ይቀበላል ያልቀበለ አይቀበል ዋናው አተ ይቅርታ መጠየቁ ትልቅነት ነው
@Dአዲስአበባልጅ
@Dአዲስአበባልጅ 6 ай бұрын
በእውነት ይቅርታ እየጠየቀ ከሆነ እውነተ ማገልገል ከፈለገ በግል መንቀሳቀሱን ያቁም በአብያተክርስቲያን ውስጥ ያገልግል
@dinabereket8561
@dinabereket8561 5 ай бұрын
Kezeh heiwot yawetah geta hulem kante gar newe egziabehair tewage newe ❤❤❤bro
@AlemTadesse-eg9pb
@AlemTadesse-eg9pb 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤Antenem Betesebehenem geta yerdachu
@destata7749
@destata7749 6 ай бұрын
መጸሐፍ ቅድስ መርምሩ ይላል ከእግዚአብሔር ድምፅን እስካ የምትቃባሉ አትቾካል ፍርድ እንዳይሆንባቸው እባካችሁ
@Relaxingblog123
@Relaxingblog123 6 ай бұрын
He said sorry and he regrets point . Shut your mouth up ok 👌
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 6 ай бұрын
የተስፋዬ አድናቂ ነኝ ብርታ ተስፍሽ እንዲህ ግለጣቸው እያልኩ አንተ እና መሰሎችህ የጌታን ስምና የፀጋ ስጦታን እያቃለላችሁ ነው እኛንም እያሸማቀቃችሁን ይቅርታ መጠየቅህ ጥሩ ሆኖ ሳለ እንኳን ትልቁ ጌታ ቀርቶ ሰው ያላለህን እንኳን አለኝ ብሎ መናገር ነውር ሰከን በል እግዚአብሔር ይፈራል
@mahletyilma-lu2rc
@mahletyilma-lu2rc 5 ай бұрын
አይዞክ ወንድሜ እግዝያቤር የእደገና አምላክ ነው ሰው ብዙ ጉድፍ ሊያወጣ ይችላል አባትክ ግን ፍቅር ነው ይህም ያልፋል ተባረክ።
@daneumeta6066
@daneumeta6066 6 ай бұрын
ትልቁ ነገር መመለሲህ ነው:: እግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም በርታ:: አይዞን::
@MeskermTadese
@MeskermTadese 17 күн бұрын
አይዞህ ማንም ፂድቅ የለም ሁሉም ይስስታል በዝች ምድረ ለይ ማንም ፃድቅ የለም ጌታ መልካም ነዉ እንዴ ስዉ አዴለም 😢😢😢😢😢
@alemtsehayzinabu8798
@alemtsehayzinabu8798 6 ай бұрын
Ayezho wondem Egziabeher ye merhet Amlak new!!!!
@zerihuntutushmikysimamo1637
@zerihuntutushmikysimamo1637 6 ай бұрын
❤😢😢😢❤ አብነት ጌታ መልካም ነው። እንወድሀለን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️ የኋላዬን እየረሳሁ የፊቴን ለመያዝ እዘረጋለሁ። ዪላል የእግዚአብሔር ቃል። We Love You 😍
@AmanuelAbera-e3q
@AmanuelAbera-e3q 5 ай бұрын
egziabherin begenzeb kemitlewut bitmot ayishlihim
@masreshaeshetu
@masreshaeshetu 5 ай бұрын
ፀጋና ፍሬ የተለያየ ነው አገልጋይ ፀጋ እያለው ሊሰርቅ ይችላል ፀጋ ነፃ ስጦታ ነው ፍሬ ስላለክ አይደለም ፀጋ የተሰጠክ። ፍሬ የመንፈሳዊ ውጤት ነው ፀጋ የፍሬ ውጤት አይደለም።
@masreshaeshetu
@masreshaeshetu 5 ай бұрын
የመዘመር ፀጋ እያላቸው የሚያመነዝሩ ብዙዎች ናቸው። ጥንቃቄ ብታደርግም ፍሬ ይገለጣል አሁንም። ለመኮነን አይደለም።
@thomasmohammad-eg4hx
@thomasmohammad-eg4hx 5 ай бұрын
አይዞህ. ዎንድሜ. እንድውለን.ቃጥል. አግልግሎትን. እግ /ራ. ባው ስጥ ያስቃማጣውን.አታቆም ❤️👍🏻
@animallife8337
@animallife8337 6 ай бұрын
የአንተ ጉዳት አያስደስተኝም ፤ ነገር ግን በስሜትና በሙቀት ሆኖ ከእግዚአብሔር ያልሆነውን መተንበይ ግን ......አግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው ዋናው ከልብህ መፀፀትህ ነው። ያው እኛ ሰዎች ከእኛ ይልቅ በሌላው ላይ መፍረድ ስለምንወድ እንጂ ሁላችንም ችግር አለብን ። አይዞህ ወንድሜ ።
@mesafintteshome1884
@mesafintteshome1884 6 ай бұрын
Tebarek
@salameskyes7240
@salameskyes7240 6 ай бұрын
እንደ ጴንጤ ፍሮ የለም ጌታኮ ከመተላለቃችን በፊት ነው በቃሉ ያሰረን😢አይዞህ ወንድሜ መንፈስ ቅዱስ ከስእተት ይመልሳል ይኤንን መረዳት አለብህ ጌታ እንጂ ሰው ሁሌም ውድቀት እንጂ ከፍታችንን አይፈልግም በቃ ጌታ ይወድአል❤❤❤❤ካሁን በዋላ ቃሉ ብቻ ታማኝ ሁን
@VARIETY_VARIETY
@VARIETY_VARIETY 6 ай бұрын
ምንድነው ፍሮ ?? ንፍሮ ለማለት ፈልገሽ ነው ???
@wubalemtelake1427
@wubalemtelake1427 6 ай бұрын
አይጥልም አይተውም እግዚአብሔር ያነሳል ወንድሜ እባክህን እግዚአብሔር ብቻ ከተቀበለህ በቂ ነው ደግሞም ሁሉ አማኝ ይቀበለኛል ብለህ አትጠብቅ ከልብህና ከውስጥህ የሚወቅስህን ስህተት ነው ያልኸውን በእግዚአብሔር ፊት አቅርበህ ንስሐ በመግባት አገልግሎትህን ቀጥል ሰው ፊትን እግዚአብሔር ልብን ያያል ስለዚህ የሰይጣን መግቢያ በሩን ዝጋበት
@MuhammadRamzan-xc3ci
@MuhammadRamzan-xc3ci 5 ай бұрын
ጌታ ይወደሃል ወንድሜ❤
@Lemlemlem54
@Lemlemlem54 5 ай бұрын
Egzabyere melkame new ayezoke
@MomoKok-cl1of
@MomoKok-cl1of 4 ай бұрын
Wadimee hayizo ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 igizaber hiradahal
@amenjesus2551
@amenjesus2551 6 ай бұрын
አሁን እዚህ ጋር የሚያስፈልገው ጥቅስ ምናምን አይደለም ይህ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ጊዜ ሊኖረው ያስፈልጋል ሰው ጸልይልኝ ሲለው በመጀመሪያ ሴት ከሆነች እድለኛ ነሽ ይላል ወንድ ከሆነ ደግሞ እድለኛ ነህ እያለ ቶሎ ቶሎ ትንቢት ከተነበየ በኋላ ገንዘብ ነዉ የሚጠይቀው ለምን?? ይሄ አካሄድ ጥሩ አይደለም እግዚአብሔር አይወደውም እግዚአብሔር ግን ይቅር ባይ አምላክ ነዉ ሰው ቢጥል እግዚአብሔር ያነሳል የጠራ አገልግሎት ይዘህ ውጣ ጌታ ይርዳህ
@samuelgebreselassie2402
@samuelgebreselassie2402 6 ай бұрын
Wondime Abinet, lante huleti mikiri qali alegn: 1) Sitet serchalehu bilehi nesiha gebitehal. Be Geta fit beneberehi qoyita Egziabher yalehini neger adirgi. Sile sewu asteyayet aticheneki. 2) Sibratihi enditegen, ye Abatochin mikiri teyiki. Ezawu balehibet ketema le bizuwochachin misale yehonu abatoch Ene Tesfaye Gabiso , Ene Getu Ayalewu lelochim allu. Enesu ga hidi. Sewu endiyamini bilehi mediya layi atitayi. Beterefewu besiteti atimerei, Geta kante gari kale le leela aticheneki. Tebareki!!
@dinabereket8561
@dinabereket8561 5 ай бұрын
Geta chernatuna meheretu yebeza newe
@selamawitadem-my6mw
@selamawitadem-my6mw 6 ай бұрын
ጎዳና ላይ ይወጣል ያለህ ራሱ ጎዳና ላይ ይወጣል ተስፋህን በጌታ ላይ አድርግ ልብህን ጠብቅ
@dinabereket8561
@dinabereket8561 5 ай бұрын
Geta tedarachun yebark❤❤❤
@dinabereket8561
@dinabereket8561 5 ай бұрын
Wenedme atalkese geta awake newe ayezoh bemenem tesfa atekuret yetdegefekew geta kante gar newe eyesus geta newe ❤❤❤bro geta tsgahen yavzaleh enenem aslekesekegn please
@DelaySelam2000
@DelaySelam2000 5 ай бұрын
ወይኔ ምን ኣይነት ትህና ሲኖሮው ኖው ይሄ ሰውየ ይህን ያህል ስቅስቅ ብሎ ምያለቅሰው ? እባክህ ጌታ እንዲህ ኣይነት ልብ ስጠኝ! ልቤ ደንድነዋል? ኣንተ መልካም ነህ ኣንድ ኣንድ ሰዎች ለጌታ እና የጌታ ሰዎችን እማይመቹ ሰዎች ኣሉ ኣነሱን ኣትይ!!! ጌታ እንደገና በክብር ያስነሳሃል እነ ፓስተር ተከስተ ጌትነት እምንወደው ዘማሪ ጌታ በክብር ኣስነስቶታል! ኣንተም ተረኛነህ!!!
@mekonnentesfamariam6291
@mekonnentesfamariam6291 5 ай бұрын
ትንቢት ይቅርብህ ወንድሜ በዝማሬ ጌታ ይባርካሃል መዝሙር እግዚአብሔር ይወደዋል ትንቢት ሰው ይወደዋል።
@peacelove4778
@peacelove4778 5 ай бұрын
ሁሉም ለገንዘብ መች ለእየሱስ ሆነ😮😮😮😮
@alemyirgu3463
@alemyirgu3463 6 ай бұрын
በጣም በጣም ታሳዝናለህ ከዚህ ቀደም ተሳስቻለሁ ይቅርታ አድርጉልኝ ብለህ ብዙዎች ተቀብለውክ ነበር፡፡ አሁን እንደገና ከተስፍሽ ጋር በነበረኝ ጉዳይ እኔ አልተሳሳትኩም ብለህ ክህደት ውስጥ ገባህ፡፡ እግዚአብሄር ሳይናገርህ እግዚአብሄር እንደዚህ ይልሃል ብለህ ለተስፍሽ የውሸት ትንቢት ተናግረህ ዛሬ ደግሞ በአደባባይ እኔ አልተሳሳትኩም በማለትህ መከራህን እያራዘምከው መሆንህን እወቀው፡፡ እግዚአብሄር በውሸት አይከብርም ምሣሌ 28፡13
@helenheli410
@helenheli410 5 ай бұрын
Ayzoh wenddmie ❤❤❤❤❤ besw atasib ke geta gar gizie malef
@dinabereket8561
@dinabereket8561 5 ай бұрын
Wendeme yetdegefkew geta shenbeko aydelem sewe segefah leyasdageh newe geta hulem kante gar newe ❤❤❤❤geta abzeto yebarkeh agelgeloteh besebehn tsgahen yebark
@bahliawabezahbe6004
@bahliawabezahbe6004 6 ай бұрын
ማንም በራሱ የቆመ እንዳይመስለው ይጠንቀቅ ማነው ቀኑን በሙሉ እግዝያብሔርን በመፍራት የሚውል ተስፋዪ የሚባለው አንዱን ዘር ከሌላኛው የሚያባላ አስመሳይ ሰው አይደለምዴ አይዞህ ፈተና ሲመጣ ፀንተህ ቁም ይህ የሆነው ሁሉ ትምህርት ይሁንህ ምክንያቱም እናንተ ፅድቅና መንግስቱን ፈልጉ ሌላወረ ሁሉ ይጨመርላችኃል።
@GUMAPODCAST
@GUMAPODCAST 6 ай бұрын
Geta yemihiret amlak newu.geta yibarkih abbb.
@desalegnheraro3521
@desalegnheraro3521 6 ай бұрын
በዚህ ቃለ ምልልስ ጠያቂው:- ከተስፋዬ ጋር ስለተከሰተው ነገር "እሱ አሳስቶህ ነው ወይስ አንተ ተሳስተህ ነው" ብሎ ሲጠይቀው ዘማሪ አብነት "እኔ ተሳስቼ አይደለም" ብሎ እርፍ አለ ። ታዲያ የስህተቱን ትንቢት እኛ እውነት ነው እንበለው? ስህተትህን ባለማመንህ ሌላ ሃጥያት እየሠራህ ነው።
@Hana-h3p4w
@Hana-h3p4w 6 ай бұрын
Eysusa eda sahu ayedalim eysus feker naw eysus abat naw eysus ulum naw edgan edil yemsati eysus naw ❤❤❤❤❤❤❤❤
@naomicannel5786
@naomicannel5786 6 ай бұрын
ሁለት ዓመት የንሰሀና የፀሎት ጊዜ ያስፈልገዋል።
@MalatAdolh
@MalatAdolh 6 ай бұрын
አይይዞን ወድም አብነት ጌታ ያቃል የውስጥህን እግዝአብሔር ምህረት አድረጎልአል 😢
@mhiretgizawb1242
@mhiretgizawb1242 6 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ የሰው ልጅ እንደሆነ እንኳን የወደቀን አግኝቶ የቆመንምጎትቶ ለመጣል ነው ፍላጎቱ ……"ማንም የቆመ ቢመስለውእንዳይወድቅ ይጠንቀቅ"
@ErmiyasAshenafi-bu1ib
@ErmiyasAshenafi-bu1ib 5 ай бұрын
አብነት፡አይዞህ፡በምዲር፡ላይ፡ማንም፡ጻዲቅ፡የለም፡ዞሪብየ፡ሳየሁ፡ያሳለፋኩትን፡አባጣ፡ጎርባጣ፡የምለሁን፡ዝማረ፡አዲምጥ፡ጌታ፡ነገ፡ያስቅሀል፡ተባሬክ፡ወንዲመ፡አይዞህ፡ጌታ፡በዲል፡ያነሳሐል፡፡
@zanberoba5220
@zanberoba5220 6 ай бұрын
Egzabeher kante ga yihun,, ahe interview sile ante masbewun wusten keyerewu,, berta wendime ,,
@Kidest-c2o
@Kidest-c2o 6 ай бұрын
እንዲ እየተባለ ጌታን ለመተዉ ሚዳርገዉ ምላስ ነዉ አትስማ ጌታን ስማ ጌታ ይመጣል ወንድሜ
@elsaterefe9396
@elsaterefe9396 6 ай бұрын
The question is good but the answer is totally different
@MalatAdolh
@MalatAdolh 6 ай бұрын
ለዛ ሰው ጌታ ምህረቱን ያደርግለት አተማ ጎዳና አትወጣም እሺ ገና በሌላ ክብር ትቀጥላለ ወድሜ
@youaremyjoy2
@youaremyjoy2 6 ай бұрын
የምመክር ነገር ቢኖር ፤ ኪሳችሁ ኪሴ እያልክ ምዕመኑን ከምታጭበረብርና ከምትለምን ይልቅ ለራስ ገቢ የሚያስገኝ ስራ ብትሰራ እና ራስህን ብትችል መልካም ነው ።
@Elbarun
@Elbarun 6 ай бұрын
Ante gn eyesusn tawukalek😢
@ShalomShalom-d4e
@ShalomShalom-d4e 6 ай бұрын
አረ ተዉ አትፍረዱ
@emebetshemelish4754
@emebetshemelish4754 6 ай бұрын
Anta manke sawen laye emtefardawe .
@youaremyjoy2
@youaremyjoy2 6 ай бұрын
@@emebetshemelish4754 I'm giving him advice since he's asking for money.
@youaremyjoy2
@youaremyjoy2 6 ай бұрын
@@ElbarunYou should ask this question to the guy who is lying in the name of prophecy to steal money from people.
@destagembero7683
@destagembero7683 5 ай бұрын
ጌታ ከእተ ጋር ነው ታበራክ ውንድሜ
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 5 ай бұрын
Ayzoh Besow Atwekel Fetarihn Eimen Bcha sow Yefelege Ybel Fetaniw Degmo Ked Seytan Yetelake Now geta yalow Aywedqim Ayzoh
@EliakimDaniel-hx1zj
@EliakimDaniel-hx1zj 6 ай бұрын
አይዞህ የዋ ነህ ተባረክ በርታ
@እየሱስጌታነው-ሠ4ፐ
@እየሱስጌታነው-ሠ4ፐ 6 ай бұрын
ዘማሪ አብነት የአበሻ ሜንታልቴት እንደዚህ ነው አንተና እግዚአብሔር የጨረሳችሁበትን ጉዳይ ደግሞም ተበድያለሁ ያለህ ሰው ይቅር ይህን ከተቀበለ አንተ ከመቀጠል ውጭ ሌላ አምራች የለህምየመጣብህ ነገር ወደ ፊት ላለው አገልግሎትህ ሊያስተካክልህ ነው እግዚአብሔር ሁል ጊዜ እድል ሰጪ አምላክ ነው ብዙዎች ተነስተው አይተናል
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 5 ай бұрын
አይዞህ፡እግዚአብሔር፡የምህረት፡አምላክ፡ነው ፡እግዚአብሔር፡ይባርካችው፡ተባረኩ
@Bekyj
@Bekyj 6 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ጌታ ነዉ የያዘህ እሱ ደሞ አይተውም አይጥልም ❤❤❤❤
@kudusankudusan2607
@kudusankudusan2607 6 ай бұрын
Egzabehar. Yatlakeh managar. Bezeh waga yaskafelale
@HalleSaale-b2j
@HalleSaale-b2j 6 ай бұрын
Egzabhier Amlak kante gar newu atalqs .
@tigistbelay1877
@tigistbelay1877 6 ай бұрын
አይዞህ እኛ ማነን አተ ላይ ድጋይ ለመወርወር እግዛብሔር የተሰበረውን ልብህን ይጠግን አይዞህ በርታ
@kibromgetawey9034
@kibromgetawey9034 5 ай бұрын
ayizo broo eyesu yiredakal ,,
@selam7742
@selam7742 6 ай бұрын
ዘማሪ አብነት አይዞህ አንዳንዶች እኛ አልዳኑ ይቅርታ የማያውቅ ክርስቲያን አይደለለም የወንድሙን መነሳት የማይወድ ሰይጣን ብቻ ነው ለእንደነዚህ አይነቱ ማልቀስ የለብህም ጌታ ብቻ ካንተ ጋር ይሁን የጠራህ ጌታ የታመነ ነው እግዚአብሔር ለአንተና ለቤትህ ጌታ የታመነ ነውው።
@GanetJ
@GanetJ 6 ай бұрын
ወንድሜ አይዞህ ከፌትህ ያለወን እያየህ ወደፊት ሂድ ተባረክ ጌታ መልካም ነው❤❤❤
@EliakimDaniel-hx1zj
@EliakimDaniel-hx1zj 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አታሳዝን እንጂ አይዞህ ሰው ይቅርታህን ባይቀበል አትጨነቅ ጌታ ብቻ ይቀበለው እንወድሃለን ❤❤❤
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 6 ай бұрын
የኛ ሐጢያት ግልፅ ስላልሆነ እንጂ ስንቴ ዘሙተናል፣ሰርቀናል ሰድቡናል...
@fisehatadesse778
@fisehatadesse778 5 ай бұрын
❤ ante birtu sewu ayzok gena bizu menged yikqerihal. Bertu be geta yalek imnet aylaala yiqirta ye mihretin dej tikeftalechina. Wudqet mitebiqu le yiqirt qirb aydelum bilom amlak libona yisxachewu
@teketelermias1275
@teketelermias1275 6 ай бұрын
your home worker is human being and don't say even my home worker I respect...
@Kidest-c2o
@Kidest-c2o 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ን ብቻ ስማ ሰዉ ተዉ ሲጀመር ክርስቲያን በግል ይገስፃል እኛ አደባባይ ወጣን ከክርስቲያን አይጠበቅም አትጎዳ ሰዉን ተወዉ
@AbiAlulaAshu
@AbiAlulaAshu 4 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ
@HailemariamMengstu
@HailemariamMengstu 6 ай бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ በጣም አድማጭ ነህ
@zelalemtanga
@zelalemtanga 5 ай бұрын
ዋናዉ ነገር ጥፋቱን ቶሎ መመለሱ ነዉ
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 6 ай бұрын
ሰብሮ ደግሞም የሚጠግን አምላከ አለ ጌታ ራራቶልሃል አልቀሰፈህም አሁንም ከዚህ በበለጠ አስተውል ጌታን በመፍራት ተመላለሰ, ሰዎች ሊወግሩህ አልተነሱም የመጣብህ ራሱ መንፈስ ቅዱስ ስለሆነ አትዳፈር ማናችንም ብንሆን መንፈስ ቅዱስን አንዳፈር አንታበይ ራሳችንን በፊቱ ዝቅ እናድርግ አሁንም ንግግርህን አስተካክል❤
@peaceselam4562
@peaceselam4562 6 ай бұрын
Esu ketay yasebew business ale. Mehal lay gud hone enjj 😂😂😂 alemekesefun ende tilik neger alkoterewum😢😢😢
@filatebekele5160
@filatebekele5160 6 ай бұрын
እግዚአብሔርን ለማገልገል እራስን አዘጋጅ ፣ያንን ካደረክ ትንኮሳ አትፈራም ፣መጀመሪያ መስከን መረጋጋት እራስህን መፈተሽ አለብህ
@kakodamo1772
@kakodamo1772 6 ай бұрын
Mesale mehon Ayecheleme
@aschalewniguseroba3726
@aschalewniguseroba3726 6 ай бұрын
ሁላችንም ሸክላ ነን እናበላሻለን እናጠፋለን እራሳን ለሸክላ ሰሪው አሳልፎ መስጠት ነው እሱ ጋር እድል አለ የወደቀ ይነሳል የሳተ ይመለሳል እግዚአብሔር እሩቅ ያስኪድህ በርታ እራስህን ጠብቅ
@abezuufiqadu7202
@abezuufiqadu7202 6 ай бұрын
Geta yemiret Amlak new silezhe bereta wedimachim
@YewalashetAbera
@YewalashetAbera 6 ай бұрын
ወንድሜ አንተ ስለ ታወቀብህ ነው እንጂኮ ብዙዋች የሚሳሳቱና የተሳሳቱ አሉ ልዮነቱ ያንተ ተጋለጠ ጌታ ይቅርታህን ከተቀበለ ብዙም አትጨነቅ ሞገስህንም የሚመልስልህ ጌታ ነው ንሳሃ ከገባ በቃ ሰው የሚልህን ሁሉ መስማት የለብህም
@Sina-yz7kc
@Sina-yz7kc 6 ай бұрын
Ayizoh lebego new atalikis
@AlimneshCaleb
@AlimneshCaleb 5 ай бұрын
Ati firedu comment sewoch ig,br ayfrdachee
@akillgebre1439
@akillgebre1439 6 ай бұрын
ሰውየው ሚስኪን ነው። የሚያቀው ነገር የለውም። የሚያቀርባቸው ምክንያቶች ራሱ የሞቱ ሂወት አልባ ናቸው።.....ብቻ ግን በሁሉም ነገር ሰውየው ያሳዝነኛል
@eleniabebe9678
@eleniabebe9678 5 ай бұрын
You are right
@eleniabebe9678
@eleniabebe9678 5 ай бұрын
You are. Right
@etagegnhugaga6301
@etagegnhugaga6301 6 ай бұрын
አይዞ እግዚአብሔር የምረትም የፊቅሪ አምላክ ነው እንደ ስው አይደለም በሪታ
@dastakuwait8294
@dastakuwait8294 6 ай бұрын
አይዞ እግዚአብሔር የደገና አምላክ
@getedirba905
@getedirba905 6 ай бұрын
Ayizok wendeme Geta enda sewu ayidelm.
@mekdesgetachew9235
@mekdesgetachew9235 6 ай бұрын
Ayzoh wendeme tesfaye yetebale qoshasha sewye geta yifredebet ayzoh bro
@asterhaile8256
@asterhaile8256 6 ай бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር ይራራል
@kudusankudusan2607
@kudusankudusan2607 6 ай бұрын
Ayzohe gata yoses. Erehal haylen geulbot yestehal. Gen. Egzabehar kdus amelak now. Emenalkow. Baenot ba manfas ba kdesena. Now. Ekrat malat. Telkenat. Yasayal. Tabarke 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️💚❤️💚💚
@Degefe-x2x
@Degefe-x2x 6 ай бұрын
አይዞ ጌታ ያርደል❤❤❤
@Lemlemlem54
@Lemlemlem54 5 ай бұрын
Ereeeeeee be yesoseme yezoke
@ap.eshetuoycha.
@ap.eshetuoycha. 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@getedirba905
@getedirba905 6 ай бұрын
Degmo endegen tibertele
@AlimneshCaleb
@AlimneshCaleb 5 ай бұрын
Ayzo tselote ketsel😭😭😭tsely ati kowatets is
@rumishshiferaw4101
@rumishshiferaw4101 6 ай бұрын
ሰዉ ማለት ሰጣን ማለት ነዉ የሰዉን ዉድቀት ይፈልጋል😢😢😢
@AbiAlulaAshu
@AbiAlulaAshu 4 ай бұрын
@yonbo4618
@yonbo4618 6 ай бұрын
Achberbari machberberh akum,zim ble zemir wengel sbek le birr ble rede tinbit atigba lela demo atasmesil.
@kakodamo1772
@kakodamo1772 6 ай бұрын
Sera teketero yeseta even zebegnenete
❤1ኛ የህይወት ገጠመኝ ፦የጎረቤት ነበልባለ ምላስ  አስመሳይነትና ድብቅ ማንነቷን
1:22:16
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 12 МЛН
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 41 МЛН
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 11 МЛН
19 እጮኛ በአንድ ጊዜ |  እህቶችን ያስለቀሰው ነብይ ተጋለጠ|
1:27:01
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 29 М.
ትንቢቱ ሊፈጸም ነው! ቀጣዩስ ምን ይሆን? PASTOR TIZITAW SAMUEL E.L.M
1:02:28
የጠንቋዩን ጨሌ በአደባባይ አቃጠልነው
1:02:16
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 28 М.
እግዚአብሔር ህይወቴን ቀየረው
37:39
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 9 М.
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 12 МЛН