KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
2ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ መራገማቸውን የረሱ እናት የልጃቸውን ህይወት አይተው ማስታወስ አለመቻላቸው ይገርማል
1:14:00
246ኛ ፈተና ገጠመኝ፦በተናቃችሁበት ማንነታችሁ ውስጥ አምላክ ጣልቃ ሲገባ እንዲህ አይነት ልዩ ገጠመኝ ይኖራችኋል
1:16:13
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
00:30
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
00:42
❤1ኛ የህይወት ገጠመኝ ፦የጎረቤት ነበልባለ ምላስ አስመሳይነትና ድብቅ ማንነቷን
Рет қаралды 63,219
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 265 М.
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Күн бұрын
Пікірлер: 819
@tigistteferi3260
2 ай бұрын
ወር በገባ በ23 ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማዕት ነው። ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውረን።🙏 መምህር እንኳን ደና መጣህ በአዲስ ርእስ
@MekdsMulugata
2 ай бұрын
አሜን፫
@Yemariam4284
2 ай бұрын
Amen amen amen
@እግዚአብሔርይመስገን-ለ6ዠ
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን በእውነት
@jastavms2119
2 ай бұрын
አሜን 🙏
@IsralSeged
2 ай бұрын
አሜን
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
2 ай бұрын
ወይኔ እንዴት በጉጉት እንደ ጠበኩት በአዲስ ርእስ የህይወት ገጠመኝ ተጀመረ እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ያደረሰን አምላክ አዳምጠን የምንማርበት የምንለወጥበት ያድርግልን ቅዱስ ጊዮርጊስ አይነ ልቦናችን ይግለጥልን አሜን❤
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
2 ай бұрын
@@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 ኤፍታዬ በጣም አሰቀኝ አፍጥ አግጥጦ መጣ
@BezaWorkneh
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@AsterEthyopia
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥልን
@ሰያየማርያም
2 ай бұрын
የሕይወት ገጠመኝ አዲሱ ርዕሳችን ደስ ይላል በ ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ቀን 🙏
@kidankidankidankidan7031
2 ай бұрын
ብረሪ ብረሪ ነፍሴ ሆይ ለጽድቅሽ ብረሪ ለሰማዩ ቤት ጸባይሽን ግሪ ኤፍታህ ብዬ ጀምሬያለሁ ሰምተን የተግባር ሰው ያድርገን አሜን ወለተ ጽዮን እያላቹ በጸሎታችሁ አስቡኝ
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
2 ай бұрын
የህይወት ገጠመኝ መጣ መጣ ገባ ገባ በሉ እንኳን ለሰማዕቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ❤❤
@ZahraIbrahim-z5d
2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
@AbeAbe-g8l
2 ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏🙏🙏
@አየሱስክርስቶስአምላኬ
2 ай бұрын
Amen🙏 Enquan abro aderesen 🙏
@FikrtaGirma
2 ай бұрын
amen enkoneabero aderasn
@ShdhHdhs-d3p
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@genetfikadu4041
2 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን አባታችን መምህራችን መካሪያችን ወንድማችን አምላክ እድሜ ከጤና ጋራ ያድልህ እማ ፍቅር ከመላው ቤተሰብህ ጋራ ትጠብቅህ ጥላ ከለላ ትሁንህ ከዝህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ አባቴ❤😍 አድሱን የሕይወት ገጠመኝ በስመአብ ብለን ጀምረናል የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም አሰጀምሮ ለማስፈፀም ያብቃን እህት ወንድሞቼ ተምረን ነብሳችንን የሚናድንበት ያድርግልን አይነ ልቦናችንን ቅዱስ ዑራኤል ይክፈትልን አሜን❤❤❤
@Mese7329
2 ай бұрын
Amen
@binodkarki5127
2 ай бұрын
እንኳን ለሰማዕቱ ለቅድዱስ ጊዮርጊስ ወርህዊይ በታሰብያ 🙏መምህሬ❤23:51
@Mareyamenat-ot2qo
2 ай бұрын
Amen Amen Amen
@MekdiW-m5j
2 ай бұрын
ደስ የሚል ርዕስ ነው መምህሬ ተጨማሪ የምንማማርበት 7 ዓመታት አምላክ እንደሚሰጠን ተስፋ በማድረግ አንድ ብለን ጀምረናል ዘመንህ ይባረክ እንዲሁም የመምህር ተማሪዎች ሁላችሁ ከመንፈስ እስራት ነጻ የመውጣት ዘመን ያድርግልን።አሜን
@MariamMariam-xe2md
2 ай бұрын
ኣሜን❤
@tarikwakebedde1441
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@FatemaMehamed
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢❤❤❤
@tigistubayu7716
2 ай бұрын
❤❤''የሕይወት ገጠመኝ'' በጣም ደስ ይላል ❤ቅዱስ ኡራኤል አይምሮአችንን ይክፈትልን አሜን አሜን አሜን❤
@ቅዱስገብረኤልአባቴ
2 ай бұрын
አሜን በእውነት
@user-mikias12
2 ай бұрын
ኣሜን
@FatemaMehamed
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በኡነት😢❤❤❤
@እግዚአብሔርመልካምነውአቤ
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ዛሬ አድሱን የህይወት ገጠመኝ ዛሬ ጀምርናል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@BEREKETMULUGETA-q6u
Ай бұрын
መምህሬ ላወራክ ፈልጋለሁ ስልክክን ላክልኝ
@milat-e6u
2 күн бұрын
አሜን የተዋህዶ እንቁ በሔድክበት ሁሉ እመብርሀን ትቅደም እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር
@ዮሐናን-ቸ3ዐ
2 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሃዊ ብአል እንኳን ሰላም መጣህ መምህሬ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
2 ай бұрын
ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሳ ምእመናን ትውልድ ይዳን ጠላቱን አውቆ ይንቃበት ለምታደርጉ ሁሉ እግዚአብሔር ያክብርልን✅🙏
@ephraimtsegaye8504
2 ай бұрын
መምህር ክፈለ ሃገር ላልከው ነገር እጅክ ደስ የሚያሰኝ ነገር ነው ምንጭ ምንጩን መስመር ከያዘ ተፋሰሱ አይጎረብጥም እኔም በእግዚአብሔር ልጅነት እመርቅሃለው! እግዚአብሔር እንደበረሃ ፍልቅ ውሃ ልብህን በመንፈሱ ያረስርስህ!መንፈሳዊ ጉልበትህን እንደነሃስ እና ብረት ጥምር ያጠንክር!የምወደው የእኔ ሚካኤል እና ዑራኤል የምትሄድበት የክፍለ ሃገር አውራጃዎችን ሁሉ ያቅኑልህ ከሰልፍም ድል አድርጎ እንደሚገባ ጎልማሳ ጦረኛ በሰይፉም ድል ከእርሱ ጋር እንደነበረች እንዳለሰፈረችውም እንዲያምን ያአንተም አምላክ እንዲሁ ደስስ ያሰኝህ !ጠላቶቻችን እና ጠላቶችህን እግዚአብሔር በሞገስ እንደተቀመጠበት አንበሳ ባዩህ ግዜ በአንተም ከደረቺውን መንፈስ ቅዱስ የተነሳ ከትቢያ በተች ይጣልልህ!በወደቀበት ነገር ሁሉ የእኔ ጦረኛዬ ማርያም አንስታህ ዳግም ታቁምህ !ቢመርም መዳኒት እንደሚሆን አውቀው በድነታቸው ደስስስ እንሚሰኙ በደስታቸውም እንደሚቦርቁ የሥራህን መጨረሻ እንዲሁ ያድርግልህ!አሜን
@tagestdaygene7562
2 ай бұрын
ሠማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የኔ ክርስትና አባት ነው ደሞም የሁለቱ ልጆቼ አባት ነው ይሄን ትምርት የመጀመሪያ ሲጀመር ስላየሁ ደስ ብሎኛል ለፍፃሜውም ያብቃኝ ለኔም መፈወሻ ሠይጣን ዲያቢሎስን የምፋለምበት አቅምና ፅናትን እንዲሠጠኝ አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ይርዳኝ መምህር አንተንም ብርታትና ፅናትን ይስጥህ
@sealitmihret
2 ай бұрын
አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ገብርኤል ❤❤❤
@weletemaryamtegaslase3331
2 ай бұрын
እንኳን ለሠማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ
@ስናይትአዳነ
2 ай бұрын
አሜን፫እግዚአብሄር፣ይመሠገን፣፣ኤንኮን፣አደርሣችው፣አደርሠን፣፣የተዋህዶ፣ልጆች፣፣በያላችወበት፣የአለም፣ዳርቻ፣፣ሠላማችው፣እንደሠማይ፣ክዋክበት፣እንደምድር፣አሸዋ፣ያብዛላችው፣ያብዛልን፣አሜን፫❤❤❤❤መ፣ምህራችን፣፣እርጂም፣አድሚ፣ጤና፣ይሥጥልን፣፣የሠማነውን፣በልቦናችን፣ያሣድርብን፣፣ዛሬም፣ተመሠጌን፣አምላክ፣እሥራኤልልልአሜን፫❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EdlawetEdl
2 ай бұрын
እኔ ባለፈው አመት አጋማሽ ጀምሬ ነው መከታተል የጀመርኩት እጅግ በጣም በጣም ነው የተደሰትኩት በጣም ነው በህይወቴ የተቀየርኩት ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እግዛብሄር ይጠብቅህ
@MekdsMulugata
2 ай бұрын
እኔ 5:6አመት ሆነኝ ግን ብዙ ነገር አውቂለሁ ግን ቤተሰቦቼን ጉደኞቼን መቀየር አልቻልኩም አሁንማ እኔንም በደብ እያሽኝ ነው
@EdlawetEdl
2 ай бұрын
@@MekdsMulugataእኔም እንዳንቺ ነኝ የገባኝ እኔ ብቻ ነኝ ግን መበርታት ነውአይዞሽ እህቴ በርቺ
@Kidist-rn2xc
2 ай бұрын
@@MekdsMulugataመጀመሪያ ለራስ ነዉ። እኛ ራሳችን ችለን በሁለት እግር ሳንቆም ሌሎችን ለመለወጥ መሞከር የነሱ መንፈስ አንች ጋር መቶ ከነሰራዊቱ ይፋለምሻል። ስለዚህ በ ሁለት እግር ሳንቆም ሌሎች ሰዎች ለመለዉጥ አትዳፈሩ ትምህርቱን ግን መጋበዝ በቂ ነዉ።
@Kidist-rn2xc
2 ай бұрын
@@EdlawetEdlይቀየራሉ እኛ ዝም ብለን በአምልኮት ህይወት ስንቀጥል በፀሎት መፅሀፍ ክርስትና ስማቸዉን ፃፉ ከዛ እናንተ ለአምልኮት ስትንበረከኩ መንፈስቅዱስ ስራዉን ይሰራል መሻታችሁን ይፈፅማል። እኔ ይሄን መሻቴ ተፈፅሞ አይቻለሁ ለዛዉም ሰነፍ ክርስቲያን ነኝ ብዙ የሚቀረኝ ብዙ የማልሰግድ ጥቂት ነዉ የምሰግደዉ ነገር ግን ግርማዉን እያሰብኩ ኃያልነቱን እያሰብኩ በመፅሀፈ ሔኖክ በትንቢተ ሕዝቅኤል በራዕየ ዮሀንስ የተገለፀዉ ግርማ መለኮቱን እየሳልኩ ነዉ በዚህ አምላኬን አመሰግነዋለሁ
@Sintayehu_21
2 ай бұрын
1ኛ የህይወት ገጠመኝ❤ እንኳን ለመጀመር አበቃን መጨረሻችን ያሳምርልን ጊዜ ሲኖርህ ደግሞ የነፍስ ማእድ ቀጥልልን መምህሬ❤ ወንድምቼ መቼ ወንጌል ተቋረጠ መምህር ሁሉንም ጎን ለጎን እያስኬደ ነው
@yidnekachewageza3244
2 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን,በእድሜ በጤና ከነ ቤተሰብህ እንወድሀለን, ከፍሬዎቻቸው ታውቃላቹ እንዳለ ጌታ, የመምህር ግርማና ያንተ ፍሬዎች በዝተዋል።እስቲ ተመልከቱ አንድ ድርጅት እንኳን እንደዚህ ይሄን ሁሉ ገጠመኝ,ፈተና ገጠመኝ,ወይ ፈተና ገጠመኝ,የነፍስ ማእድ,ቀጥታ,የማማከር አገልግሎት,ቤት ለቤት ጨሌና ባእድ አምልኮ እንዲያቆሙ ለማድረግ መዞር, ያለ ድካምና ያለ መሰልቸት አሁንም ነፍስን ወደ እውነተኛ ለማምጣት እንደ አዲስ ያለህ ጉጉት, ዘመንህን ይባርክልህ የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ቅዱሳን ይጠብቁህ።
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
2 ай бұрын
የምገርም ርዕስ ነው መምህረ 1ኛ የህይውት ገጠመኝ በስመአብ ልለን ጀምረናል የሰላም ዓመት የለውጥ ገጠመኝ ያድርግልን ጨርሸ እኮምታለሁ❤❤
@abatnehmelka3265
Ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን,በእድሜ በጤና ከነ ቤተሰብህ እንወድሀለን, ከፍሬዎቻቸው ታውቃላቹ እንዳለ ጌታ, የመምህር ግርማና ያንተ ፍሬዎች በዝተዋል። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@elsyhaddad2656
2 ай бұрын
Enkn dena meteh memher በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም
@Aseya-dc2by
2 ай бұрын
የህይወት ገጠመኝ አዲሱ ርዕሳችን ❤እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በዚህ ባዲስ ምዕራፍ ብዙ ትምህርት እንደምንማር ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ካንተ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን ❤❤
@Kidist-rn2xc
2 ай бұрын
ሰባኪ ወንጌላዉያን ወንድሞቼ አባቶቼ ሆይ እናንተ ወንጌሉን አስተምሩ በርቱና መምህር ግርማና ፍሬዎቻቸዉ ደግሞ ወንጌሉን/ዘሩን/ የሚሰርቀዉን ወፍ ሴራዉን ደባዉን ያስተምሩን ምን ዋጋ አለዉ እናንተ ወንጌሉን ብቻ አስተምራችሁን ስለወፉ ስለማታስተምሩን ዘሩ በወፎቹ ይነጠቃል ባዶ ቀፎ እንሆናለን ስለዚህ እነመምህር ተስፋየ ያስፈልጓችኃል ይረዷችኃል ወፉን በመያዝ አትቃወሙ
@AfomiyaG
2 ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር ፦እኔ እደሜን በሙሉ ወንጌል ተሰብኬ ነገር ግን የዳቢሎሰን ውጊያን ያወኩት የነቃሁት በገጠመኝ ትምህርት ነው ሂወቴን የቀየርኩት እና Live እየገብ በሚጠይቁት ጥያቄ እና አንተ በምትመልሰው መልሰ የሂወቴ እንቆቅልሼ መልሰ አገኘ ።እና ገጠመኝ በዚው ይቀጥል በረከትህ ይደርብኝ አሜን🙏🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
@kalkidantaddesse6095
2 ай бұрын
ገጠመኝ እኮ ልዩ ነው ! ቂም በጭራሽ አይሰለጠንብንም , የበደሉንን ወደ ንስሀ ወደ ቁርባን ነው የምናስበው❤ በተለይም የእራሳችን መንፈስ ሲታሰር በዙሪያችን ያሉ ሰወችን , በሁሉም አጋጣሚ የምናገኘውን ሰው ወደ ንስሀ ነው የምንመራው ❤❤❤ ፀጋህ ይብዛ መምህር ስንቱ የደረቀ ህይወት ለመለመ, እንደ አባታችን ዩሀንስ ሀጺር በአንተ ትጋት እየለመለምን ነው 🎉🎉🎉
@wepa8376
2 ай бұрын
እንኳን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የመምህር ተማሪዎች አዲሱ እርዕስ ተጀመረ ደስ ሲል
@Esraleaserat
2 ай бұрын
ቀላ ይወትን ያሰማልን መምህራችን የምገርምህ ይህንን እርእስአስቤነበር የህይወት ገጠመኝ ብሎ ብጃምር ብዬ ለመንኛውም ደስ ብሎኛል❤
@tizitadozale9547
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@habenuser-dn3dv5cq7v
2 ай бұрын
እንኮን በሰላም መታህልን ወደ የህይወት ገጠመኝ ሰዋች የሚቀይር ወደ ህይወት መንገድ የሚመራ ያርግልን ሰማእት ቅድስ ጊዮርጊስ ይጠብቀን❤❤❤❤❤
@መድሀኒአለም
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስምልን ዝማሬ መልአክ ያስማልን
@metsihettalla2606
2 ай бұрын
በፀሎት አስቡኝ እህቶቼ 😢😢😢😢ወለተ ገብርኤል ነኝ
@TsahelMedia
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሥብሽ
@mihretmihret7140
2 ай бұрын
ሁላችን ወንድሞቸም እህቱቸም የቅዱስ ሚካኤል ልጆች ነን የሚገርመኝ ነገር ግን እሳት ዉስጥ እየገባሁ ነዉ የምወጣዉ በሞት መካከል እየድኩ አሁን አለቀልኝ ስል ከሞት አዉጥቱ እዚህ አድርሶኛል የሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ
@ስምረትሰአሊለነቅድስት
2 ай бұрын
እውነት የህይወት ገጠመኝ መምህራችን እንኳን እዚህ አደረሰን እንደ እግዝአብሔር ፈቃድ የኔ ገጠመኝ እዚህ የህይወት ገጠመኝ እንዲቀርብ ተስፋ አደርጋለሁ፡ መምህራችን እግዝአብሔር በፀጋ በጤና ይጠብቅልን ያኑርልን፡ ገጠመኙ ቀጥልልን መምህራችን ከሁሉም ገጠመኞች በጣም ነው ትምህርት የምናገኝ ብዙዎቻችን ህይወታችን ተቀይረዋል መምህራችን እድለኞች ነን።
@ኪዳነምህረትአናቴ
2 ай бұрын
ወንጌል ሁሉም ያስተምራል መምህር ፣ ያንተን በተግባ የተገለጠ ት/ት ግን ማንም የሚያስተምር የለም!! ብዞቹ ገጠመኞች ወደፊት በስንቅሳር ሊፃፉ የሚችሉ ገድላት ናቸው። እነዚህን ገጠመኞች እንድታቀርብ እግዛብሔር ስለፈቀደልህ ስሙ የተመሰገነ ይሁን። እኔም በወንድሞቼ ሀሳብ እስማማለሁ ሁለቱንም ገጠመኞች ቀጥልልን መምህር። በዚሁ ቀጥልበት
@workinehbekele9520
2 ай бұрын
መምህር ትክክል ነው ይቀጥላል ።
@tigist-_21
2 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለሰማእቱ ለቅዱስ ጊወርጊስ ወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በአሉ። የህይወት ገጠመኝ በጣም ደስ ይላል በምንሰማው የህይወት ገጠመኝ 100"60"30" የምናፈራበት ያድርግልን።ቅዱስ ኡራኤል አይምሮአችንን ይክፈትልን አሜን
@cristinayemichael12
2 ай бұрын
የህይወት ገጠመኝን ከክፍል አንድ ጀምሬ ሁሉንም ለመማር ዝግጁ ነኝ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ🙏
@selameyihenew5434
2 ай бұрын
መምህር ተስፋየ ወድማችን አስተማሪአችን ሂወታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን
@meseKerm-y9y
2 ай бұрын
ሰላም ለ ሁላቹም ይሁን እኔ ዛሬ ነው የመምህራችንን ትምህርት የሰማሁት እኔ በጣም መጥፎ ስፍራ ነኝ ሁላቹም በፀሎታቹ አስቡኝ መምህር ከተመቻቹ በሞት መንገድ ያለች ነፍስ ነኝ ታደጉኝ ከ እግዚአብሔር በታች ሰው ነው ሰውን ከ መጥፎ ቦታ ሚያወጣው😢😢😢😢
@غلابالقرني-ض6ه
2 ай бұрын
ዐመምህር ተባረክልን እመቤታችን ከክፋነገር ይጠብቅህ
@darichaberhane3631
2 ай бұрын
እግዛብሄር ካንተ ጋር ይሁን አሜን!!
@دالياقموه
Ай бұрын
Amen Amen Amen
@ጸዳለ
2 ай бұрын
እግዚአብሔር በመገድህ ሁሉ ይጠብቅህ አይዞህ መምህ ከነሱጋር ካለው ይልቅ ከኛጋ ያለው እግዚአብሔር ሀያል ነው እውነትክን ነው መምህር በገጠሩ ያሉት ምንም ትምህርቱ አልደርሰም እተርኔትም ስለሌለ በተለይ ወደ አማራ ክልል በዛር መፈስ ነው የተጠመዱት ደሞ ግርም የሚለኝ አዳድ ጠቋይወች ስእላድኖ እያደርጉ ፈቅዶልኝ ነው ምነምን እያሉ ነው የገጠሩን ህዝብ የተጫወቱበት
@MekeryMekrey
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@Woinymoges
2 ай бұрын
መምህር እግዚያብሔር ይጠብቅህ...በእውነት እኔ የአርሲ ልጅ ነኝ..እና እኛ አካባቢ ዋና የሚባል ገልማ ወይ ሀደበዪ አባቡሎ የሚባል አለ..እዛ ሰፈር ህፃናት ብቻ ነው ስለት የሚሰጡ..እና ከደብራችን ቤተክርስቲያን ይሄ መስኪድ ያምራል.ሰው ከቅዳሴ ይልቅ በሰንበት ወደዛ የሚሄድ ይበልጣል.ይሄ ቦታ ዋና ነው.እና የመስቀል በዓል እኛጋ ወንዝ ነው ሚከበር ታዋቂ አርቲስቶች ሁሉ ይመጣሉ.በእውነት ወደዛ ብትመጣ ብዙ ታምር አለ..ጠንቋይ ብቻ ነው
@Kidist-rn2xc
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ /ይስጥሽ የኔ እናት ስለምስክርነቱ ዋጋ አላችሁ በዚህ ፅሁፍ ሰዉ ይነቃል።
@رحيل511
2 ай бұрын
መምህራችን እግዚአቤሔር አምለክ በምትኤድበት ቦታ ሁሉ ከክፉ ነገር ይሰዊር አንደንዴ የኔን ታርክ የምተወረ ነው የምመስለኝ አምለክ ረዥም እድሜ ይስጥ!!!
@hazardfish5543
Ай бұрын
ክብር ይስጥልን
@HayileMikael
2 ай бұрын
እግዝአብሔርብሄር ይመስገን እሄንን ገጠመኝ አዳምጫ ጨርሻለሁ 🙏🙏እባካቹ ውድ የመምህር ተማሪዎች እኔ ወንድማቹ ኃለ ሚካኤልን በ አንድ አቡነ ዘበሰማያት አስቡኝ ፀሎት እንዳላረግ ነገርግን እግዝአብሔር የማይዎደውን የሐፅያት ምግባሮችን በመስራት ተሰቃይቻለው የአንድ ሰው ፀሎት ሰው እንደ ሚያደርገኝ እተማመናለው አደራቹን አንድ አባታችን ሆይ 🤲🤲😭😭😭
@weletehanna4858
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ወርቅ-ቈ5ጘ
2 ай бұрын
የህይወት ገጠመኝ መጣ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር እንኳን በሠላም መጣህልን በእውነት ደስ የሚል አስማሪ ገጠመኝን ስላቀረብክልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ እናመሠግናለን እስከ ቤተሠብህ በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን ለዘላለም ያኑርልን እመብርሃን ትጠብቅልን አሜንአሜንአሜን እኛም በዚህ በአዲስ ገጠመኝ እንድንለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን ከእስራችን ይፍታን በእውነት አሜን
@adetemaeryam6889
2 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር አሰተማሪና ቀመነገረ ያለውን የሕይወትህ ወይም ያሳለፍካቸውን በእግዚአብሔ ኃይል የጠላትን ፈታናዎችህን ያሰልፍክባቸውን አመታት በእውነት በቅዱሳን አምላክ ቸርነትና በቅዱሳንም አጋዥነት በጽና እሄን ሁሉ ውጣውረድ አሰልፎ ይልቁንም ከሬሰህ አለፈህ ለስንታ አባትና እናቶቻችን ለእህት ወንድሞቻችን የመዳን መንገድ ወይም በክርስቶስ ኤቅፍ የመለሳከች የሰማያዊ እርሰት በቅዱሳ ቁርባን እኔዲታተሞ ለሁሉላቼንም የእርቱ ሀካፋዮች ያደርገን እንደ ያለችውንም በጣላት ፈታ መላ ዘመኔን በጤና በረአት በማጣ ከበተሰብ ተለይት ያለወገን በሐሳብን በጭንቀት ያለሁት ብርቱ የሆናችሁ እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ አሰብኝ በእመቤታችን ፍቅር እማጸናችኅለሁ አፀደ ማርያም መምህራችን ዘመንህ ይባርክ አምላክ ቅዱሳን በያልቀው በረከቱ ከነመላው ቤተሰቦች ቀጤና በፍቅር በሞገስ ይባርክልን አሜን
@ሰላምየማርያምልጅ21
2 ай бұрын
በጣም ድንቅ ግሩም አስተማሪ ገጠመን ነው እንካን ከዝ ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ገላገለሽ የኔ እህት ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰
@Amal-r7w1b
2 ай бұрын
@@ሰላምየማርያምልጅ21 ሰላም እኔም መምህርተስፍሂን ማግኘት እፈልጋለዉ እባካቹ አገናኙኝ🙏🙏🙏
@tejnesh5645
2 ай бұрын
የህይወት ገጠመኝ ተለቀቀ እንኳን ደናመጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን በጣም ደስይላል ይሄን ያደረገ ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@atenatyose21drill
2 ай бұрын
እድመና ጠና ይስጥክ መምህር በእውነት እኔ ትምህርትክ ብዙውን የተሸፍነውን እንዳይ አርጎኛል ግን ሁላችሁም እሄን ትምህርት ምትከታተሉ ወለተ ገብርኤል ከኔበተስቦች እያላችሁ በፀሎት እንድታስቡኝ በእግዝአብሄር ስም ጠይቃቸዋለሁ በጣም ችግር ላይ ስለሆንኩ ነው
@moketekle2219
2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው መምህር ። እኔ ሞሚና ምትባል ልጅ አውቃለሁ በቅርበት ግን አልጠየኳትም ህይወቷ ግን በግልፅ ነው ሚመሰክረው ግን ይህንን ትምህርት አታዳምጥም ብታዳምጥ ደስ ይለኝ ነበር
@Wedensh
2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እራጅም እድሜና ከጤና ጋረ ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏❤❤ ለእህታችን የደረሰት አምላከችን የሁላችንም መጫረሸችን ያሰምሬልን😢😢😢 አሜን
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተመምህር ቤተሰቦቼ የሂወቴ ገጠመኝ ሁላችንም ከዚህ እሰራታችን ይፍታን እንኳን ለቅዱሰ ለሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏
@tesgeredawolde4522
2 ай бұрын
መምህር ተስፋ ሥላሴ ! በመግቢያህ ላይ ያብራራኸው ጉንጭ አልፋ ሳይሆን 100% የክርስትና አባት ማንነትና ስም ያልከው ቁልጭ ብሎ ታየኝ🎚እግዚአብሔር የአገልግሎት ግዜህን እንዲያረዝመው እየተመኘሁ ስለ አባታችን ስለ አቡነ ተክለሃይማኖት ብለህ በዘወትር ፀሎትህ ወንድሜን ተክለ ኢየሱስን አስብልኝ አሜን🎚
@habhabshi6915
2 ай бұрын
ብዙ ግዜ ትምርትህን እሰማለሁ እግዚአብሔር እድኖረው ይርዳኝ መምህር እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ
@amarekebede3145
2 ай бұрын
እንዴት ነህ መምህር ተስፋዬ ባአንተ ት/ት በጣም እየተማ ርኩ ነዉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ :: 9:43
@ቅዱስገብረኤልአባቴ
2 ай бұрын
ቅዱስ ገብረኤል አባቴ አይነ ልቦናየን አብራልኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ የመምህር ተማሪወች
@WorkuAMELMAL
2 ай бұрын
መምህራችን እንኳን ደና መጣህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Hana-q6i
2 ай бұрын
ሼር ሼር እያዳራጋቹሁ በታሳቦች ❤❤❤❤❤❤
@ሐናሐና-ቘ3ከ
2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@Freta-nn7om
2 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@Mero.meron209
2 ай бұрын
መምህርዬ እጅግ በጣም ይገርማል እኔም በዩቱብ ላይ እሄንኑ ነበር የፃፍኩት ይገርማል የህይወት ገጠመኝ ብዬ ነበር የፃፍኩልህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤🌻❤🌻❤🌻🌻❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🌻❤🌻❤🌻🌻❤❤🌻🎉🌿🎉🌿🎉🌿🎉🌿🎉🎉🌿🎉🌿🎉🌿🎉✝️🎉🌿🎉🌿🎉🌿🎉🌿 የመረጥኩት የገጠመኝ እርእስ ነው የልካም ጊዜ መምህርዬ እንወድሀለን በርታልን🌻🌻🕊🕊🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🌻🌿🌻🌿🌻🌻🌿🌻🌿🌻🌿🌻🌿🌻🌿🌻🌿🌿🌻🌻🌿🌿😂🌻🌿✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@melimesfne8059
2 ай бұрын
መምህር አንተ ስለ መናፍስት እንድታስተምር ነው እግዚአብሔር የሰጠክ ጸጋ በዚሁ ቀጥል ወንጌልማ ያሉን አባቶች ይበቁናል እኔ አይማኖተን እንዳቅ ካየረጉን አባቶች መምህር ግርማ አባ ዮአንስ ቀሲስ እኖክ እና ያንተን ነው በዙሁ ቀጥል 🙏🙏🙏🙏አመሰግናለው
@annahanna8932
2 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ❤እውነትም የህይወት ገጠመኝ❤እንደ ርዕሱ በስጋም በነፍስም የምንድንበት ያድርግልን መምህርዬ❤❤ገራሚ ገጠመኝ ነው😮
@zdtube5432
2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ኑ ኑ የመምህር ተማሪዎች ገባ ገባ በሉ የህይወት ገጠመኝ ጀምሯል እግዚአብሔር ፍፃሚያችንን ያሳምርልን መምህሬ እመቤቴ ብርታት ትሁንህ እናመሰግናለን 🙏❤
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
2 ай бұрын
ህይወት አንድ ብላን ጀምራናል ኤፍታ በለን ጌታ ሆይ መምህራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@smerhsoso7490
2 ай бұрын
እንካዕ ብሰላም መፃእካ ክቡር መምህርና ፅቡቅ ምጅማር ይግበረልና ሰማእቱ ቅዱስ እጅወርግስ ይደግፈና ልህይወት ይግበረልና❤❤❤
@fairoozfairooz3607
2 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተሥፋ ስላሴ ጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ይጠብቁልን 🕯🕯🕯🌿🌾🌿🌾
@ZahraIbrahim-z5d
2 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ ኤፍታህ ይበለን የወለላይቱ እመቤት እመቤታችን ቅዱስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከትዋ ምልጃዋ ኣይለየን ያማረ የሰመረ የበሰለ ፍሬ እንድንሆን ቅድስ ሚካኤል ይርዳን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤
@biniYam5661
2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@የማርያም
2 ай бұрын
ቃሌ ህይወት ያሰማንልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@SenaiytSenaiyt
2 ай бұрын
የመምር ተማሪዎችገባ በሉናበማስተዋል እንድንሰማ እ/ር ይርዳን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እማ ፉቅር ከነ ቤተሰብህ ትጠብቅህ ፀጋዉን እ/ር ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤
@FilmonaNegassi
2 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@SENTKEY096
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ፅጋህን ያብዛልህ ። ውንጌል በገድላት እና ድርሳናት ውስጥ አሉ ። በዚህይ ዘመን ገድል ሰሪዎች ሕይወት ውስጥም ውንጌል አለና ሰለገድላት እና ድርሳናት አስተምረን
@HiwotB-p6o
2 ай бұрын
አሜን እግዚያብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
@nahtrwmvdohgs9205
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ብሎ ህይወት ዝማረ መልዕክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Freta-nn7om
2 ай бұрын
መምህራችን እመብርሃን ትጠብቅልን ቃል ህይውት ያስማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@FjdjxhhNxj-we2bj
2 ай бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስን ቅድስ ገብርኤል ቅድስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ 😢😢😢😢 ለምስክርነት ኣብቃኝ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@ወለተኪዳን-መ8ሸ
2 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነገር ነው እኔ እሄን ገጠመኝ ሶስት ጊዜ ነው በተደጋጋሚ የሠማሁት በጣም ደስ ብሎኝ ነው የሠማሁት እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን ብርታቱን ይስጥህ እግዚአብሔር ❤❤❤
@amanuelberhe8532
2 ай бұрын
እግዚኣብሔር ኣምላክ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ያሰብከው ያቀድከው የሚሳካልህ ዓመት ይሁንልህ መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ መድሃኔኣለም እማ ፍቅር ትጠብቅህ❤❤❤
@ba7359
2 ай бұрын
መምህር በፍፁም ምንም ጉንጭ አልፉ አይደለም ቁም ነገር ነው ያስተላለፍከው ቃለሕይወት ያሰማልን እኛም ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን !!!
@sayedahmada799
2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ መምህርየ ለህታችን እግዚአብሄር ፍፃሜዋን ያሣምርላት
@beneyamshiferaw
2 ай бұрын
እግዝአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን ስለዝቺ ቀን
@seifuayele6663
2 ай бұрын
እግዚአብሔርን አመስግኑ እግዚአብሔር ይመስገን ✝️ ትግስተኛዋን ባለታሪክ ስሟን '' ሳምራዊት '' ብያታለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ✝️
@kalkidanhailu1881
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ በርታ
@martaetopian6896
2 ай бұрын
እግዚአብኤር ይመስገን ምን ይከፈለዋል ምስጋና እንጂ 🙏🙏 መምህራችን በእውነት ቃላት የለኝም እግዚአብኤር በአንተ ላይ አድሮ የሚሰራውን እኛ የቀመስነው ነው የምናውቀው እኔ ቃላት የለኝም እግዚአብኤር ፈቅዶልኝ ስለህይወቴ ገጠመኝ ማካፈል እፈልጋለሁ ❤ ጊዜው ሲደርስ ይኸው ከአንተም ጋር ሶስት አመት አለፈኝ ወደዚህ ሀገር ስገባ ያኔ በኮረና ምክንያት ኮረንቲ ተቀምጠን ሰልኬን ስከፍት ለመጀመሪያ አንተ ወጣክልኝ ገጠመኙ እየሳበኝ እየፈለኩ ሳዳምጥክ ይኸው እስካሁን አብረን ቤተሰብ ሆነን አለን የበለጠ ዘመኑን ዋጁ ሰወደው ይኸው ለቅዱስ ቁርባንም በቅቻለሁ ተመስገን በፊትም የአባታችን የመምህር ግርማን ዲቪዲ እንዲህ ብቻዬን በሩት ላይ ሆኜ ስጎረጉር አገኘዋቸው ባቃ ያለሳቸው የምከታተለው የለም ነበር ካዛ ሀገር ስገባ አቆምኳቸው በኑሮ ምክንያት አሁን ግን ይኸው ተመስገን መስመር ይዣለው ተመስገን በናንተ ላይ አድሮ የሚሰራ የድግል ልጅ ይክበር ይመስገን እንቆቅልሻችንን የህይወት የማን ነኝ ጥያቄአችንን በናንተ በኩል አስተማረን ነገረን ምስጋና ይሁን ለቅድስት ስላሴ 🙌🙌 መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ የቅዱሳን አምላክ እስከመጨረሻው የስጠብቃችሁ አሜን አሜን❤❤🎉🎉
@ተወልደመድህን
2 ай бұрын
ለህይወት ያድርግልን ተወልደመድህን ጸልዩልኝ
@luletkabadekabadegabrmaram2112
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ይገረማል ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልል
@seblewongelgezmu6060
2 ай бұрын
አሜን ቃልህይወት ያሰማልን እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን
@HfbffbDgdbge
2 ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር ኣዲሱርእስ የሂወት ገጠመኝ ጡሩትምርት የምናገኝበት የኣዲሱ ኣመት መልካም የሂወት ገጠመኝ ያድርግልን🙏🙏🙏
@HlfitHlfit
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ❤❤❤በፀሎት ወለተ መድህን አስብኝ ትዳር የለኝም መምህርዬ ❤❤❤
@mahelet9539
2 ай бұрын
መምህር አንዳንዴ እንደመምህርነትህና የእግዚአብሔርን ቃል ማስተማር ትውልድን ማንቃት ቢሆንም አንዳንዴ የምትጠቀማቸው ቃላቶች ፍፁም አንተን አይወክልም ነውርን ሸፍን የብልግና ቃላቶችን አትጠቀም
@AaA-y1f9f
2 ай бұрын
እግዘአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር አሜን አሜን አሜን 💝💒💝🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷
1:14:00
2ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ መራገማቸውን የረሱ እናት የልጃቸውን ህይወት አይተው ማስታወስ አለመቻላቸው ይገርማል
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 46 М.
1:16:13
246ኛ ፈተና ገጠመኝ፦በተናቃችሁበት ማንነታችሁ ውስጥ አምላክ ጣልቃ ሲገባ እንዲህ አይነት ልዩ ገጠመኝ ይኖራችኋል
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 69 М.
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН
1:23:11
13ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ከገጠር ድንግል ሆና አዲስ አበባ መጥታ ለዚህ ሁሉ ምስቅልቅል የዳረጋት የአክስቷ መዘዝ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 47 М.
3:11:25
73ኛ ኤፍታህ live! የእንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 )
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 28 М.
7:29
ናይ ዕድል መተት እንታይ ማለት እዩ? ንቅሑ
የአብርሃም ዘር yabreham zer
Рет қаралды 1,3 М.
1:27:00
ማን ከቤቱ ምንትቶ እንደሚወጣ አታውቅም!| ወታደር የሆንኩት ...| እግዚብሔር ተዓምር አደረገልኝ #abrhamfantu #ወታደር #podcast
ALIVE
Рет қаралды 218 М.
2:17:54
17ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ቤተክርስቲያን ውስጥ እያለቀሰች ያገኛትን ልጅ አፅናንቶ ምን ቢያደርጋት ጥሩ ነው
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 69 М.
1:34:25
147ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ በየቤርጎው ለስራም ይሁን ለዝሙት የምትልከሰከሱ ራሳችሁን ትፈትሻላችሁ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 43 М.
1:20:13
#መፅሓፍ_ቅዱስ_ብከመይ_ነንብብ?#መፅሓፍ_ብምንባበይ_ተጠቂመሉ_እየ!#መኣዲ_ኣብርሆት_2ይክፋል
ሥርጉት ሚድያ srgut media ስርጉት ሚድያ
Рет қаралды 5 М.
1:26:43
8ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ በአባታቸው ሀጢአት ምክንያት የተቀጡ ወንድ ልጆችና የአባታቸው መጨረሻ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 50 М.
59:29
30ኛ የህይወት ገጠመኝ፦አይ ግፍ በሰው ላይ የምንሰራው ነገር ሁሉ መልሶ የእኛው እዳ ነው የሚሆነው
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 23 М.
1:26:06
10ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ የቅዱሳን ዘሮች ለግድያ በቀል ሲፈላለጉ የበቁ አባት ምን እንዳደረጉ አድምጡ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 51 М.
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН