በባላገሩ አይዶል ተወዳጅነትን ያተረፈው አካለ ጉዳተኛው ድምፃዊና የክራር ተጨዋች ይርጋ ባዘዘው ጋር ቆይታ ዘመቻ ባለፀጋን ፍለጋ 1 Gojo Productions

  Рет қаралды 166,940

Kuraz Film Production

Kuraz Film Production

4 жыл бұрын

በባላገሩ አይዶል ተወዳጅነትን ያተረፈው አካለ ጉዳተኛው ድምፃዊና የክራር ተጨዋች ይርጋ ባዘዘው ጋር ቆይታ ዘመቻ ባለፀጋን ፍለጋ 1 Gojo Productions
በ GOJO PRODUCTIONS ቻናልችን ዉስጥ አዳዲስ ፊልሞችን ድራማወችን ጭውዉቶችን እና የተለያዩ አዝናኝ እና አስተማሪ ቪድዮወችን ያገኙበታል:: Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
KZbin: kzbin.info/door/jOB...
Facebook Page: / gojoproducti. .
Instagram: / gojoproduct. .
Snapchat: gojoproductions
Twitter: / gojoproduction

Пікірлер: 259
@yalewmengie4353
@yalewmengie4353 3 жыл бұрын
የክራሩ ንጉስ፣ይህንን ስሰማ እራሴን ከቁጥጥር ውጭ ሆኜ አገኘዋለሁ።
@YWtube-bs8yn
@YWtube-bs8yn 3 жыл бұрын
እረ ጎበዝ እሄን ልጅ እናበረታታው አልበም የመስራት ብቃቱ ከአቅም በላይ ነው ። እንደዚህ አይነት ታለንት ታፍኖ እንዳይቀር አርቲስቶች ብታግዙት መልካም ነው😭💚💛❤️
@abduytube8052
@abduytube8052 Жыл бұрын
የለኝ ምን ዋጋ አለወ
@user-oh9ku1tz9h
@user-oh9ku1tz9h 2 жыл бұрын
እረ ድንቅ ነህ በናትህ አንግዲ አይዞን በሌላ ከፍ ያለ መድረክ እንደማይህ እርግጠኛ ነኝ 💚💛❤️👏
@travelist3755
@travelist3755 3 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ስሜት ነው ሚሰማኝ ከክራሩ አገራረፍ እሰከ ደሰ እሰከሚል ድምፁ ፣መታገዝ አለበት ከሚገባው በላይ ።
@Bereket-Helina2003
@Bereket-Helina2003 2 жыл бұрын
🇪🇷✨በምን ላገኘው ስልኩ ባገኝ ደስ ይለኛል በጣ ኣዘጋጆች እራሳቹ ጎበዞች ቀጡልበት ✨🌟🌟🌟🌟🌟✨👍
@eriredsea8337
@eriredsea8337 2 жыл бұрын
Oww betam hobez nek edmie na teena ystk egziabihier wendm dmtshn kemnm belay blt new from Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥♥♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ga9992
@ga9992 3 жыл бұрын
Waw fluy kielet krar zelewo seb, god bless u 👍🇪🇷
@birukkassy8082
@birukkassy8082 4 жыл бұрын
በለው ልዩ ዋዋ እሚገርም የኔ አባት እንዴት ምርጥ ዘፋኝ
@egrimekel7054
@egrimekel7054 Жыл бұрын
ክራር 100 ድምጽ 100 በርታ ወንድም ❤️🇪🇷
@ashiman188
@ashiman188 3 жыл бұрын
ኩራዝዎች በጣም መደነቅ አለባችሁ የተረሳ ሰዉ ነበር በእዉነት እኔ በቅርብ ስለማዉቀዉ ሳየዉ ሁሌም አለቅሳለሁ የሰዉ ማጣት እንጂ ችሎታ አለዉ በናታቻሁ እንርዳዉ
@merhawiteman1243
@merhawiteman1243 2 жыл бұрын
የሱ ስልክ ካለ ላክልኝ በናትህ
@hadshadi607
@hadshadi607 2 жыл бұрын
Wawwww demxi des yelal 🇪🇷👌👌👌👌
@erimedia2481
@erimedia2481 3 жыл бұрын
My best krarist yrga bazezew❤️ 🇪🇷
@user-uk1bg3xb2b
@user-uk1bg3xb2b 2 жыл бұрын
👍👍🙏
@amarehonelign5367
@amarehonelign5367 3 жыл бұрын
አልበም እንዲሰራ ድጋፍና ትብብር ቢደረግለት የሚዋጣለት ዘፋኝ ነው ። በርታ ❗
@kamenbashager3996
@kamenbashager3996 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ድምፅ ነው ያለው።ዋው እግዚአብሔር ይርዳህ
@nurhushenjabir4851
@nurhushenjabir4851 4 жыл бұрын
ዋው እድሜና ጥና ይስጥህ አባሳየ በረትልን💝💞💔💓👍
@user-tj5zv2ts9d
@user-tj5zv2ts9d 4 жыл бұрын
ሙዚቀኛ ይርጋ ATV ጋርም ብዙ ጊዜ ቀርቦ ብዙ አጫውቶናል የኛ ሰው ወሬ እንጂ ተግባር ላይ ዜሮ ስለሆንን አላስታወስነውም ክላራ ጎበዝ ልጅ በርቺ
@aragawkassa820
@aragawkassa820 2 жыл бұрын
አስለቀስከኝ ይርጋየ❤️
@selamybfikadfiker6814
@selamybfikadfiker6814 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ድምፅ አለህ ትልቅ ቦታ ደርሰህ ማየት የዘዉትር አሳቤ እና ፀሎቴ ነው እናቴ እና አባቴ ናፈቁኝ ስሰማህ ኡፍፍፍ እንዳው ሁሉ እኩል ተፈጥሮ የኑሮ ደረጃው ያለያያዋል
@selahta5252
@selahta5252 2 жыл бұрын
All the way from Eritrea 🇪🇷 merdat enfelgalen yerazu music mesmat efelgalew
@user-uk1bg3xb2b
@user-uk1bg3xb2b 2 жыл бұрын
Tebarki yene ente 😥👍🙏👑
@user-uk1bg3xb2b
@user-uk1bg3xb2b 2 жыл бұрын
@Zerai zerga athugi 😰hulum sew ye egziabhre lje lje nw !
@zulzulzul600
@zulzulzul600 4 жыл бұрын
መታገዝ አለበት
@user-yq8gk8kq2l
@user-yq8gk8kq2l 2 жыл бұрын
ዋው በጣም የምወደው ጎደኛየ ነው ይርጋ የዛሪ 35 ዓመት ነው ትምህርት ቤት አብረን ተምሪለሁ በጣም ጎበዝ ነው በክራር ሲጫወት በጣም ደስ ነው ያለኝ በዩቲብ ሳየው
@adanekassie208
@adanekassie208 3 жыл бұрын
አብረሀም ወልዴ እንደሚያግዘው ቃል ገብቶለት ነበር ወሬ ሆኖ ቀረ ማለት ነው?
@ftwihadish1883
@ftwihadish1883 2 жыл бұрын
From Eritrea your voise very good and god bless you 🙏
@FIYORINAYEEE
@FIYORINAYEEE 2 жыл бұрын
ካሙዝሻ❤❤❤ጊልድዬ❤❤እረ❤❤ኡኡኡ❤❤ወዴት❤❤ናችሁ❤ኧረ❤❤ኡኡ❤ግጥምና ዜማ ደራሲዎች❤❤አቦ ደግነታችሁ ወዴት ❤❤ኧረ አለን በሉት አቦ❤❤ይህ😇❤❤ምቾት❤❤እንዳያመልጥ❤❤ኡኡ❤❤ኧረ❤❤ፍጠኑ🙏🙏ጋሽ አበበ ብርሀኔ🙏🙏እነ ጋሽ ይልማ ገ/አብ❤ጋሽ የኔ አካል❤❤እስኪ ደግነታችሁ ❤❤ኧረ ❤ኡኡኡ🙏🙏
@MesiGemechu
@MesiGemechu 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ዋናዉ የልብ ፍላጎት ነው ጠንካራ ሰው ነክ ዎንድሜ አግዚአብሔር ይርዳክ የልብህን ምሻት ፈጣሪ ያሳካልክ ዉይይይ ድምፅ
@ottocasen4903
@ottocasen4903 3 жыл бұрын
a tip : watch series at Flixzone. Been using it for watching all kinds of movies lately.
@kiandevin4855
@kiandevin4855 3 жыл бұрын
@Otto Casen Yea, have been using Flixzone} for months myself =)
@abramharry721
@abramharry721 3 жыл бұрын
@Otto Casen definitely, I've been watching on flixzone} for since november myself =)
@hendrixquinton9592
@hendrixquinton9592 3 жыл бұрын
@Otto Casen Yea, been watching on Flixzone} for years myself =)
@kashkoa8355
@kashkoa8355 3 жыл бұрын
@Otto Casen yea, I have been using flixzone} for since december myself :D
@tesfamariamhagos8392
@tesfamariamhagos8392 2 жыл бұрын
What an amazing man !!!! A very sensational vocal . God bless you . Continue to do so
@Salase.hawey.1990.
@Salase.hawey.1990. 2 жыл бұрын
I'm from Eeitrean and with your side!
@user-rd6pj7ym5i
@user-rd6pj7ym5i Жыл бұрын
Betam gobezoch nachihu yihen bemadregachichu❤👏👏👏
@majorhabtab3219
@majorhabtab3219 Жыл бұрын
I'm forme Eritrea but like you keep you are right one day ♥️♥️
@NahodAddimera
@NahodAddimera 11 ай бұрын
የምወዳቸው ዘፉኞች በጣም የሚደነቅ ተክሎ ያላው ❤
@hanieltube23
@hanieltube23 6 ай бұрын
በጣም በጣም ደስስስስስስስስስ ይላልልልልልልልልልልል
@bekabenti3717
@bekabenti3717 3 жыл бұрын
Really I love this guy. You have an amazing talent. Thank you
@hawahasen7824
@hawahasen7824 2 жыл бұрын
♥️♥️♥️
@amenyeeagel7936
@amenyeeagel7936 4 жыл бұрын
አስገራሚ ችሎታ ነው! የሚገባህን እድሎች እድታገኝ ፀልይልሃለሁ! በርታ ወንድሜ!
@ahmednegash3281
@ahmednegash3281 4 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነበር አይዶል ላይ
@ummesfin5991
@ummesfin5991 3 жыл бұрын
tiktok lay ayche new yemetahut amazing talent proud of you bro
@maykillmaykill1560
@maykillmaykill1560 3 жыл бұрын
Ezi wedi si btiami nifue eyu qanqiau aysemion eye gin btiami morar zelewo👍👍
@samuelasres2283
@samuelasres2283 2 жыл бұрын
Thank you for this production! I love him very much. Please those of you financial good please help him to do more!!
@beerankondootty8372
@beerankondootty8372 3 жыл бұрын
ዋው ድምፅ
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Жыл бұрын
Thank you for inviting Kibuir artist Kennedy Mengsha.Ii Ethiopia what we have do for you Mom Ethiopia.thank you ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏 artist.
@sisayalemu3409
@sisayalemu3409 9 ай бұрын
oh this man is an exptional talented!
@sileshtaye7064
@sileshtaye7064 2 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ደስ ይላል በርታ በጣም ውድድድ
@hasatpice9198
@hasatpice9198 2 жыл бұрын
ውይይይ ተሰጦ በጣም ጎበዝ ታለት አለሁ ሁላችንም ከጎኑ እንሁን ፈጣሪ ያግዝህ
@ayalewkassa6639
@ayalewkassa6639 3 жыл бұрын
Love you so much 💗 you are great and the best 👌 ethiopian cultural song player ❤
@anegach9112
@anegach9112 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም የሚገርም ድፅነዉ🤔🤔👏👏👏❤️
@seadatube5368
@seadatube5368 3 жыл бұрын
ምንድን ነው ሰው መውደድ ምድነው ትዝታ እፍ አሁንስ ፈራሁ መጨረሻዬ ምን ይሆን ሁሉም ነገር አስጠላኝ ኋላየን ሳየው ብዙ ነገር ከጎኔ የለም ሁሉም ነገር እንዳይሆን ሆኗል ብቸኝነቴም ሰፋ 😔😔
@masamrig2922
@masamrig2922 Жыл бұрын
ayzosh ehit. Life isn't easy. Berchi!
@jamelajamela6516
@jamelajamela6516 2 жыл бұрын
የኔ አባት ድምፅህ በጣም ቆንጆነው💞💞💞💯💯
@user-td9fv2ru6q
@user-td9fv2ru6q 2 жыл бұрын
አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ጎበዝ
@aregawiteklehaymanot7249
@aregawiteklehaymanot7249 6 ай бұрын
ጤና ይስጥህ ይርጋውየ❤❤❤
@adamufisseha7922
@adamufisseha7922 Жыл бұрын
You are 1st in every aspect. please help him
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 2 ай бұрын
Great voice .
@kalsimeninet4253
@kalsimeninet4253 2 жыл бұрын
I love 💘 Kennedy mengesha
@user-kd8gh8re4v
@user-kd8gh8re4v 7 ай бұрын
Betam gobez❤❤❤
@michaelristom8776
@michaelristom8776 Жыл бұрын
You are very smart man I like you Very good And keep it please
@abrehamasmerom2964
@abrehamasmerom2964 10 ай бұрын
Thanks you so much bro ♥ you are supper star💪
@Tomas-komita
@Tomas-komita 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሙዚቃ መግብ ነው
@user-ci3ec5cz7d
@user-ci3ec5cz7d 3 жыл бұрын
አይዞህ በርታ ጎበዝ
@habtomseghid4521
@habtomseghid4521 8 күн бұрын
He is so good
@fetaneyta12
@fetaneyta12 4 жыл бұрын
አአትታውሰዋለሁ ያን ጊዜ
@tileman1524
@tileman1524 2 жыл бұрын
ዋው ከውስጥ ከልብ ይገባል
@bekaluabate4811
@bekaluabate4811 2 жыл бұрын
never give up continues i like so much
@barud7769
@barud7769 3 жыл бұрын
wawwwwww this is very powerfull man bless u man
@akberetkiflu5080
@akberetkiflu5080 2 жыл бұрын
Betam Betam gobez ayzoh 👍🇪🇷
@janetkidane7586
@janetkidane7586 3 жыл бұрын
Amlak Kanter gar yhun!!! 🙏🙏🙏🙏🙏
@mengstabsibhatu1448
@mengstabsibhatu1448 2 жыл бұрын
አይዞህ በጣም ነህ ልቤን የወሰድከሰወ ገሰንጨይዞህ
@MesiGemechu
@MesiGemechu 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጎጆ well come🙏🙏🙏
@user-ux7uh4jx7f
@user-ux7uh4jx7f 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጎጆ ልክ እንደዚህ ችሎታ ኑሮአቸው በገንዘብ እጥረት ምክንያት ተደብቀው የቀሩትን ወደ ህዝብ አምጡልን
@mahzron
@mahzron 2 жыл бұрын
What a beautiful voice
@mekuriyawdessale6165
@mekuriyawdessale6165 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ የኤፍሬም ታምሩን ዘፈን በሚገባ ተጫውተኸዋል እና እንዳልከው ምንም ከማድረግ የሚያግድህ የለም ትችላለህ ይመችህ አቦ
@almazabrahim2838
@almazabrahim2838 2 жыл бұрын
I'm very proud of him
@befekadutadesse8147
@befekadutadesse8147 3 ай бұрын
አኦኦኦኦኦኦኦኦኦ የድሮ የትዝታ ሙዚቃ አስመላሽ ኮሚቴ ልበልህ ሌላ ምን ልበልህ
@fedaeabertti1857
@fedaeabertti1857 11 ай бұрын
❤ አይ ትዝታ❤
@Ambassel
@Ambassel 2 жыл бұрын
የጥበብን ሃያልነት በትክክል ይገልጣል
@ae8946
@ae8946 2 жыл бұрын
በጣም እወድሃለሁ ወንድሜ ይረጋ።ስለ እናት የዘፈንከው ዘፈን በጣም አስለቅሶኛል ከእናቴ ጋር ከተለያየን 18 አመትሞላኝ ከቤት ውጣ ብላ አባረረችኝ በንብረት የተነሳ ተጣልተን ነው በሽማግሌዎች ባስለምናትም ራሡ ውጣልኝ አለችኝ እኔም በረንዳ ማደርና ከሠው ቤት ለምኜ መብላት ጀመርኩ አሁን ግን ሳውዲ አረቢያ ነኝ።
@MesfinSeyoum-zp8pt
@MesfinSeyoum-zp8pt Жыл бұрын
Teredat
@shathafadel3415
@shathafadel3415 2 жыл бұрын
የኔ አባት አይዝወት እዲሜ ጤና ይሥጠወ
@bertukanabay9634
@bertukanabay9634 11 ай бұрын
አስለቀስከኝ አይ እናት 😢😢😢😢 የኔንም እናት ጥሩልኝ ጓረቢት ያላችሁ 😢😢😢
@brhaneokubay6481
@brhaneokubay6481 2 жыл бұрын
Msemeakwo nebsey anfetfxu edimen tinan yhabka fetar ❤❤❤❤👍
@Uriel333
@Uriel333 2 жыл бұрын
I would be very thankful if english subtitles were added to this video :)
@efremsium5682
@efremsium5682 2 жыл бұрын
Betam gobozzzz 🙏🙏🙏
@majorgebreselasse9607
@majorgebreselasse9607 3 жыл бұрын
He is amazing wonderful person I wish I will contribute something ,He teach me everything is possible Nothing is impossible with him
@kurazfilmproduction
@kurazfilmproduction 3 жыл бұрын
If you want to help Yirga please contact me +251911726525
@efremsolomon9888
@efremsolomon9888 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ድምጺ ኣለው ጂግና ነው አግዚኣብሔር ይርዳክ ወንድም
@aze77
@aze77 2 жыл бұрын
I loved it. So talented.
@hayuw7597
@hayuw7597 2 жыл бұрын
አይዞህ በርታ
@humanpotentialpeak
@humanpotentialpeak 11 ай бұрын
No words!
@keftam
@keftam Жыл бұрын
"ሰው ጭንቅላቱ ጤነኛ ከሆነ ብዙ ነገር መሥራት ይችላል።" ብሎ የተነገረው ከፍተኛ ክብደት ያለው እምነት ነው።
@erichanal
@erichanal 2 жыл бұрын
ሙዚቃዎ ንግግሩ ሁሉ እውነታም ጨወታና እውነታም ንግግር፣ ምንም ሳይደብቅ ሚያስፈልገው ነገር ይናገራል፣ ኣይዞህ
@haninhaninhaninhanin4866
@haninhaninhaninhanin4866 2 жыл бұрын
ቁጭ ኬኔዲ በርታ ጎበዝ
@nigatumewuded355
@nigatumewuded355 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ
@zerabachew2179
@zerabachew2179 2 жыл бұрын
Techelalek 1ga nek wow wow
@habtomtsehaye3518
@habtomtsehaye3518 2 жыл бұрын
I love it really my best kerarist ❤️❤️❤️❤️
@awethadush3891
@awethadush3891 2 жыл бұрын
Very good job God bless you
@eritreanmodernkirarmusicin3992
@eritreanmodernkirarmusicin3992 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ
@user-cs8jh4me1r
@user-cs8jh4me1r 2 жыл бұрын
ኣይዞ በርትእ የነ ውንድም በጣም ምርጥ ኣርቲስት ነው ኣንተ
@hermonmenges2546
@hermonmenges2546 2 жыл бұрын
Erre gobezi betam amlaki yasadig belela neger demio netebikaln
@zekitube942
@zekitube942 4 жыл бұрын
So amazing skill
@weldaygebremeskel1991
@weldaygebremeskel1991 2 жыл бұрын
Are betam new mwedh chilotah betam arif new Amlak tena ysth. Ene sijemer Eritreawi negni gn anten adenqalegu ayzoh berta kegone alen GBU bro
@mobilmobil4608
@mobilmobil4608 2 жыл бұрын
Netam gobez new kemanem mozaza esu yeshalale kemer fetari yerdaeh
@Satenawyagrelij
@Satenawyagrelij 2 жыл бұрын
berta bedegef betam tilk ena gerami siran mesirat yichilali (dbu)
@amarehonelign5367
@amarehonelign5367 3 жыл бұрын
የባላገሩ ቲቪ ባለቤት አብርሃም ወልዴ ባህርዳር ላይ የገባለት ቃል የት ደረሰ ⁉
@taborjigsa4445
@taborjigsa4445 2 жыл бұрын
Nice singing keep up bro
@habibotube6672
@habibotube6672 4 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ትችላለህ እውነትም ጥበብ አንተን ነው የጠራችው ወይ ገድ አሁን ይህን በሰማሁበት ጆሮ የኔ ቢጫ ወባን ስሰማ ጆሬይን ቆረቆረኝ
@amenyeeagel7936
@amenyeeagel7936 4 жыл бұрын
Lol እኮ ቢጫ ወባ እራሷ ተናዳበታለች ከምር
@selamybfikadfiker6814
@selamybfikadfiker6814 3 жыл бұрын
ክክክክክክ እኔ እንኳን ቢጫ ወባን አላቀውም
@taibahali7857
@taibahali7857 2 жыл бұрын
አይዞህ
@ethioxy6472
@ethioxy6472 3 жыл бұрын
Very talented
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 197 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 6 МЛН
BalageruIdolBrihanGS
5:10
Balageru Idol
Рет қаралды 107 М.
А ЧТО С ЗУБАМИ ТО?😂😂🦷
0:54
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 1,9 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
0:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 2,9 МЛН