የ14 ዓመቱ ተፈናቃይ አዝማሪ ተገኘ ማየት የተሳናቸውን እናት እና አባቴን ጥዬ ነው የወጣሁት በማሲንቆየ ነበር የማስተዳድራቸው ከማሲንቆ ሙዚቃወች ጋር ቆይታ

  Рет қаралды 372,992

Kuraz Film Production

Kuraz Film Production

2 жыл бұрын

የ14 ዓመቱ ተፈናቃይ አዝማሪ ተገኘ ማየት የተሳናቸውን እናት እና አባቴን ጥዬ ነው የወጣሁት በማሲንቆየ ነበር የማስተዳድራቸው ከማሲንቆ ሙዚቃወች ጋር ቆይታ
የ14 ዓመቱ ተፈናቃይ አዝማሪ ተገኘ ማየት የተሳናቸውን እናት እና አባቴን ጥዬ ነው የወጣሁት በማሲንቆየ ነበር የማስተዳድራቸው
በ KURAZ FILM PRODUCTION ቻናልችን ዉስጥ አዳዲስ ፊልሞችን ድራማወችን ጭውዉቶችን እና የተለያዩ አዝናኝ እና አስተማሪ ቪድዮወችን ያገኙበታል:: Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
KZbin: kzbin.info/door/jOB...
Facebook Page: / gojoproducti. .
Instagram: / gojoproduct. .
Snapchat: gojoproductions
Twitter: / gojoproduction

Пікірлер: 1 100
@ethioman265
@ethioman265 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ልጁ ግን ገራሚ ችሎታ አለው ልናግዘው ይገባል
@user-sf7yd8im2r
@user-sf7yd8im2r 2 жыл бұрын
አቤት ተሠጦ በዚ እድሜዉ እግዚአቤሄር በሠላም ከቤተሠቦችህ ያገናኝህ🙏🙏🙏💞💞💞
@ethiopandj1470
@ethiopandj1470 2 жыл бұрын
EthioMan እንዴት እንግዘዉ ሰልክ አለዉ እዉነት ነዉ ልናግዘዉ ይገባል የምር
@tamireseyifu6912
@tamireseyifu6912 2 жыл бұрын
@@user-sf7yd8im2r ooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooolL UL
@tamireseyifu6912
@tamireseyifu6912 2 жыл бұрын
@@user-sf7yd8im2r xcfff v dere ,
@hanatebeje5582
@hanatebeje5582 2 жыл бұрын
ትክክል መረዳት አለበት
@user-go8fo9ei3o
@user-go8fo9ei3o 2 жыл бұрын
አስለቀሰኝ ወላሂ በጣም ያማል አላህ ያሳድግህ የወሎ ህዝብ እቁ ነዉ እባካችሁ ተዉን እንኑርበት ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-eo8dv1ly2w
@user-eo8dv1ly2w 2 жыл бұрын
የኔ ኢሥላም ሥዳብስ አገኘሁሽ አቺን ኢሥላም ሂወቴ
@user-go8fo9ei3o
@user-go8fo9ei3o 2 жыл бұрын
@@user-eo8dv1ly2w መሻአላህ አብደላ
@user-eo8dv1ly2w
@user-eo8dv1ly2w 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ተላቀሥንኮ ዘድሮ
@user-rm6lt5xj1k
@user-rm6lt5xj1k 2 жыл бұрын
@@user-go8fo9ei3o የኔማር እደግ በል አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ❤❤❤
@user-go8fo9ei3o
@user-go8fo9ei3o 2 жыл бұрын
@@user-rm6lt5xj1k ሀዩ የኔ ቀበጥ አሳዝኖኝ ነዉ እድትሰሚዉ ሼር ያረኩልሽ ማሲቆዉ ሲጫወት ይነዝራል ችሎታ አለዉ ግጥሙ ያስለቅሳል
@indosdam9016
@indosdam9016 2 жыл бұрын
ልጁ የሚገርም ተሰጥኦ አለው ለወደፊቱ ጥሩ አዝማሪ ይሆናል። ፈጣሪ አገራችንን በቃሽ ይበላት
@edrisahmed375
@edrisahmed375 2 жыл бұрын
😁😀
@zematube1219
@zematube1219 2 жыл бұрын
ምን አልባት ይሄ ክፉ ቀን ለዚህ ህፃን ልጅ መልካም አጋጣሚ ሊሆንለት ይችላል ። እግዚአብሔር ያሳድገው በጣም አሳዝኖኛል ለዛውም እናት እና አባት አይነ ስውር ሁነውበት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@brukmidla2246
@brukmidla2246 2 жыл бұрын
በጣም እንጂ መምህር
@ethioplazalelamitanure3757
@ethioplazalelamitanure3757 2 жыл бұрын
Batmi ay ethiop
@abckwt3582
@abckwt3582 2 жыл бұрын
ጀግና 💪እድግ በል ባልጠናው ክንድህ ለቤተሰብ ማሰብህ አብሽር ወንድሜ❤ ኢትዮጵያ🇪🇹 አሏህ ሰላም ያድርግልን እናግዝሀለን ትማራለህ
@Mohammedali-xb2jb
@Mohammedali-xb2jb 2 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ ነው ትልቅቦታ ይደርሳል ተባበሩት ከባላገሩ ቢገባ በጣም ይበረታታ ይሆናል!!
@fyoutube2827
@fyoutube2827 2 жыл бұрын
ኧረ ትምርቱን ትንሽ ቢማር የተሻ ነበር
@bekeleworku8606
@bekeleworku8606 2 жыл бұрын
ስሜቴን መቆጣጠር አቅቶኝ መጨረስ እንኳን አልቻልኩም ወገኖቸ ከዚህ የባሰ ብዙ አሳዛኝ ነገር አለ ይህ ገዜ ያልፋል የምንችል ሰዎች ወገናችንን እንርዳ ጎን ለጎን ታሪካዊ ጠላታችንን እናጥፋ።
@imissyoumom238
@imissyoumom238 2 жыл бұрын
ጠላት የላቸውም ራስ በራስ ናቹ የተዎጉ ያሉ ሁላቹ ኣንድ ኢትዮጵያ ናቹ እኔ ኤርትራዊት ነኝ ግን ሁላቹ ሰላም ኣድርጉ ሰላም ለ 🌍ዓለም ሁሉ እመኛለው 🙏❤🙏❤🙏❤
@elcelc2278
@elcelc2278 2 жыл бұрын
እኔ በጣም።አለቀስኩ ምክናቱም በስዴት።አገር ስታስቡት ይከብዳል
@user-rh4be4ec7v
@user-rh4be4ec7v 2 жыл бұрын
እኔም
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 2 жыл бұрын
ኦፍፍፍ የኔ ወንድም አስለቀስከኝ አየ ወገኔ ይህ ቀን ያልፍ ይሆን እኔስ አልቻልኩም 😭😭😭😭😭
@misrakberehanu6449
@misrakberehanu6449 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@Tube-yj6kc
@Tube-yj6kc 2 жыл бұрын
እኔ ግን እያለቀሱኩ ነው ያየሁት እናት አባት ሲል ልብይነካል የኔ ወንድም አይዞህ ያልፋል
@user-go8fo9ei3o
@user-go8fo9ei3o 2 жыл бұрын
እኔንም አስለቀሰኝ እህቴ ትልቅ ደረጃ አላህ ያድርሰዉ
@user-bs1tk9ij1d
@user-bs1tk9ij1d 2 жыл бұрын
በጣም ወላሂሂሂ የቤት ሀላፊነት አለበት ግን ብንረዳዉ ደሥ ይለኛል ገና እያየሁት ነዉ ልጁን
@yeshisabra2731
@yeshisabra2731 2 жыл бұрын
ተቀበለኝ እማ ምነው ባደረገኝ ያዝማሪ ጎሮቤት ማሲንቆው ሲመታ እንድል አቤት አቤት
@user-sf7yd8im2r
@user-sf7yd8im2r 2 жыл бұрын
ኡፍ አይወገኔ 😢😢😢😢😢አይዞህ ይቀያልፍል አመመኝ😢😢😢😢 አቤቱ ጌታሆይ ህዝብህን አድን እርሥትህንም ባርክ😢😢😢😢
@user-ne7nd5od6k
@user-ne7nd5od6k 2 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጂ ማርን ይቅር በለን ስለ ህፃናቶች ስትል ማርን ይቅር በለን😭😭😭 በዚህ ድምፅህ መዝሙር ብትዘምርበር እደት ታድለህ ነበር
@fatemafatema1754
@fatemafatema1754 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤💔☝☝
@tsheyasefa2272
@tsheyasefa2272 2 жыл бұрын
ትክክል የእኔ ውድ እኛ ከጎኑ ከሆንለት እንርዳውና ይቱብ ከፍቶ እየየረዳንው በመዝሙር ቸሩ መድሃኒአለምን ድንግል ማርያምን ቅዱሳንን በመዝሙር እዳመሰግን እናድርገው እግዚአብሔር አምላክ በዚህ አመስጋኙ ሊያረገው ይችላል ፍቃደኛ ከናችሁ አብሽር በዋሳፕ እናወራለን ስልኬን እሰጣችኋለሁ።።
@hayatislam8513
@hayatislam8513 2 жыл бұрын
ይህ ልጅ ትልቅ ቦታ አደርሱት አማን ወንድማችን የራሱ ዩቱብ ክፈትልት. የእኔ።ልዩው አይዛህ ሁሉም ያልፈል
@liyaliya9026
@liyaliya9026 2 жыл бұрын
በጣም ዉስጤን ነዉ የነካዉ እኔን እኔን እመብርሀን በሰላም ከቤተሰቦችክ ታገናኝክ
@abebeyilma5722
@abebeyilma5722 Жыл бұрын
ጋዜጠኛዉ መልካም ሰዉ ነዉ አይኑ ላይና እግባሩ ላይ ያስታዉቅበታል ለሁላችንም ቅን ልቦና ይስጠን ። ለተገኘም የተሻለ ህይወት ይስጠዉ
@hsksksjdnx7961
@hsksksjdnx7961 2 жыл бұрын
አቤት ችሎታ ሀቢቢ አላህ ያሳድግህ አገር ንሰላምአርጎ ለሀገርያብቃህ ቤቴሰቦችህን ጋር በሰላም ያገናኚህ ብቃት አለህ ጎበዝ
@user-tw6ox9sh3s
@user-tw6ox9sh3s 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ.አብሽር. ወዲማችን. ከጎንህ ነን. አካውት ክፈቱለት. እንረዳለን
@respectplease2767
@respectplease2767 2 жыл бұрын
አይዞህ ሁሉም ያልፋል 🙏💠🙏 በተቻለን አቅም ከጎንህ ለመሆን እንሞክራለን ፈጣሪ ይርዳን 🙏🙏🙏
@azebgezahegn3297
@azebgezahegn3297 2 жыл бұрын
እውነት ነው መደገፍ አለበት
@mimisara9206
@mimisara9206 2 жыл бұрын
Good job 👍👍👍
@tesfayesisay5552
@tesfayesisay5552 2 жыл бұрын
Barta edagln
@tesfayesisay5552
@tesfayesisay5552 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🍇🍇🍇🍇🍓🍓🍓🍓👍👍👍👍
@user-tl7fn3uw2j
@user-tl7fn3uw2j 2 жыл бұрын
ወላሂ እነረዳው😭😭😭😭😭😭
@user-un1pw4xc5e
@user-un1pw4xc5e 2 жыл бұрын
ሊሰሙትና ሊያዩት ይከቭዳል። ያሳዝናል ልብ ይሰነጥቃል💔 ያስለቅሳል እግዚአቭሔር ያሳድገው ይርዳው ሕዝቩም ይርዳው አሽከሩ አዋቂ ነው እግዚአቭሔርም ቀቭቶታል ግዳፍ ያስፈልገዋል ወገኔ አይዟችሁ ያልፋል። ለጋዜጠኛውም ምስጋና ይገባዋል 👏👏👍
@caretoall8805
@caretoall8805 2 жыл бұрын
ምነው ወገኔ ሌሎቹ "ነህ" ለማለት "ነክ" እያሉ አማርኛችንን እያበላሹት ነው፤ አንተ ደሞ "ብ" ፊደልን ከምድረገጽ ልታጠፋት እየዳዳህ ነው። ምነው እነዚህ "ሳድስ" ፊደላት መከራቸው በዛ። እባክህ እግዚአ ቭ ሔር አትበል፣ እግዚአ ብ ሔር በል።
@semira1209
@semira1209 2 жыл бұрын
የኔ ወዲም እዲግ በል እንርዳው የራሱ ይቱብ ቢከፈትለት ሁላችንም እናሳዲገዎለን ይቱብን ተባበሩት
@namamobark8577
@namamobark8577 2 жыл бұрын
አስለቀሰኝ
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 2 жыл бұрын
የኔውብ ዛዝን ሸጋዋ አይዛኝ
@user-ul4xm6xu5g
@user-ul4xm6xu5g 2 жыл бұрын
@@namamobark8577 እሱ እራሱ እየተናነቀው ነው እባ ማለት የያዘው ያረብ አገርችንን ሠላም ያውርድልን ያረብ
@asdyasd8906
@asdyasd8906 2 жыл бұрын
በጣም ከፋኚ ግን ልጂ የራሱ ይቱብ ቢከፌት የተለየ ስጡታ አለው
@semira1209
@semira1209 2 жыл бұрын
@@asdyasd8906 አወ ቢከፈትለት እናሳዲገዎለን
@semirtube3306
@semirtube3306 2 жыл бұрын
ወይኔ ጁታው የስራህን ይስጥህ ውይይይይይ ሀገሬ በህፃን አእምሮው የተቀረፀው ምሬት ያረቢ
@user-pq9hu8mu7z
@user-pq9hu8mu7z 2 жыл бұрын
እረተው አታስለቅሠኝ. እንደውም አልቅሸልሞት አላህ ይጠብቅቸው በተሠበቺህን. በሠላም ያገናኝህ. አንጀቴን በለሀው
@user-zs4fz9pf1j
@user-zs4fz9pf1j 2 жыл бұрын
የኔ ወድም በጣም አጀቴን በለሀዉ እግዚያብሄር ያሳድግህ እናት እና አባትህንም ድግል ማርያም አይናቸውን ታብራላቸው ኡፍፍ በጣም ነው ያሳዘነኝ አይይ
@yezinanegash
@yezinanegash 2 жыл бұрын
በጣም፡ጎበዝ፡ድምፃዊ፡እና፡መሰንቆ፡ተጫዋወች፡ነህ፡ወደፊት፡ትልቅቦታ፡ትደርሳለህ፡ኩራዝ፡ሚዲያ፣እናመሰግናለን፡ሀገራችን፡ወገኖቻችን፡ሰላም፡ያርግልን🙏🏽💚💛❤️
@seidseid4445
@seidseid4445 2 жыл бұрын
እነት አንድ ሁነሰዉን አስቼገርች እንደሌላው ወገን 30 በሆነች አይዞህ ባባየ ያልፍል በርታ
@haweekwt7302
@haweekwt7302 2 жыл бұрын
እናትህን ና አባትህን ሙሉ ጤና ናቸው ይሰጠችው ያረብ ወንድም አሸሪ ሁሉም ለበጉነውው
@user-qg3ly3cr4h
@user-qg3ly3cr4h 2 жыл бұрын
እህ💔💔💔💔💔💔😭 የኔ ወድም ቤተሰቦችህን አላሕ ይጠብቅልህ ከፍ ካለቦታ አላሕ ያድርስህ
@user-fl9jy4rf4g
@user-fl9jy4rf4g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለናተ ሲል ምህረት የላክልን ለአገራችን አሜን ፫😭😭😭😭😭😭😭😭
@asmarah3174
@asmarah3174 2 жыл бұрын
50ሎሚ ለኣንድ ስው ሸክሙ ል50 ሰው ሽታ ንውና ትንሽ ትንሽ መደጋገፍ ለሕጻኑ እግዝኣብሄር ይርድችሁ
@Tube-ff2fb
@Tube-ff2fb 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ በጣም ልብ ይሰብረ ወይ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ 😢😢😢
@haweekwt7302
@haweekwt7302 2 жыл бұрын
እፍፍፍ የኔ ወንድም ሀገርችን ሰላመሸ ናፍቅኝኝ ወላሂ በትክክልነው አባት የለለው ሰው ትዝታ በዘነው💔💔💔💔💔😭😭😭😭
@birtukantofk5118
@birtukantofk5118 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ ማነው እደኔ የጨነቀው ወላሂ የቤተስቦቸን ነገር አላህ አደራ ውድሞቸን ያርብ
@waleligngedamu3824
@waleligngedamu3824 2 жыл бұрын
ከምር እንባየን ነው ያስመጣው ወንድሜ ፈጣሪ ሰላሙን አውርዶ ከቤተሰቦችህ በሰላም ያገናኝህ ዘንድ እመኝልሀለሁ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j 2 жыл бұрын
የሠማይን ኮኮብ ብቆጥረዉ ሠላሣ ወድም የለሌዉ ሠዉ ወድቆም አይነሣ እናት አባት የሌለዉሠዉ ምንኛ ተጎዳ ሲል አስለቀሰኝ😭 🥰😍😘
@makiyazeruzeru3208
@makiyazeruzeru3208 2 жыл бұрын
ዉነትነዉ እኔስለለኝበጣም ዛሬሲፉኝምንአለወድምቢኖረኝብየተመኘሁ ከጎኔየሚሆን
@ter2065
@ter2065 2 жыл бұрын
የልጅ አዋቂ ነህ የኔ ወርቅ እኔም ታናሽ ወድሞች አሉኝ የኔማር ምን አባቴ ላርግህ 😭😭😭😭😭☝️☝️
@yihunealie4581
@yihunealie4581 2 жыл бұрын
በጣም ነው ውስጤን የነካኝ እግዚአብሔር ከቤተሰቦች ጋር በሰላም ያገናኝህ
@yeshisabra2731
@yeshisabra2731 2 жыл бұрын
ተቀበለኝ እማ ሀገራችን ታሞ ይጓዛል ባልጋላይ ጥለነው መተናል ሞት ሽሩቱን ሳናይ በልልኝ እማ
@user-xk2xp2ek5o
@user-xk2xp2ek5o 2 жыл бұрын
😂😂😂🇨🇬💌
@user-jg4op1uw6o
@user-jg4op1uw6o 2 жыл бұрын
ምኑ ያስቃል ያስለቅሳል ልብ ይሰብራል እንጅ ሱበሀን አሏህ
@hayatetobhiya6802
@hayatetobhiya6802 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ የኛ አገር ወሎ ያለውም የለለውም ተከራተተ ያስለቅሳል ሳልፈልግ ልጅን ሳይ ሰምቸ በእባ አለኩኝህ ህህህህህህ
@user-bc6qu2fs9q
@user-bc6qu2fs9q 2 жыл бұрын
የቅዱሳን አምላክ ይርዳህ የኔ ወንድም በእውነት ያሳዝናን
@wudalemwudalemgtenet3916
@wudalemwudalemgtenet3916 2 жыл бұрын
በጣም ልብ ይነከል የቅዱሳን አምላክ ይረዳህ የኔ ወንድም በእዉነት ያሳዝናል
@user-nw4pc3ql6k
@user-nw4pc3ql6k 2 жыл бұрын
የአላህ ወላሂ ያማል የኔ ውድ አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ አላህ ያሳድግህ ከቤተሰቦችህ ጋር አላህ በሰላም ያገናኝህ አላህ ይጠብቅህ የኔ ውድ
@zbh6796
@zbh6796 2 жыл бұрын
እዲህ ያለውን ነውማስተዳደግ በርቱልን
@user-hv3lq7fw8z
@user-hv3lq7fw8z 2 жыл бұрын
ቸሩ አምላክ ከቤተሰቦች ያገናኙህ እውነት አጀቴን በላህው ጌታየየ
@saleamlakalemu1205
@saleamlakalemu1205 2 жыл бұрын
You are just amazing. I wish you all the best, my brother !!! You are a very talented young man.
@user-ku4wd1fn8s
@user-ku4wd1fn8s 2 жыл бұрын
በእውነት እዚህ ልጅ ውስጥ የሆነ ሰው ያልተረዳው ብሶት ና ችግር አለ እባካችሁ ተባበሩት አስለቀሰኝ የምር ድምፅ አለ በቃ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
@user-jg4op1uw6o
@user-jg4op1uw6o 2 жыл бұрын
በጣም ቅስሙ ተሰብሯል ግን የሰው ልጅ ካልደረሰበት አያዝንም ድፍን ቅል ናቸው ጭቅላታቸው ኡፍፍፍፍፍፍፍ አይ እምየ ኢትዮጵያ እዲህ ሁንሽ ቀረሽ አለመታደል ሰው በሀገሩ እንደባዳ ሲከራተት ቅስምን ይሰብራል እህህህህህህ
@jjwjwkkk5385
@jjwjwkkk5385 2 жыл бұрын
በጣም የልጁን ችሎት ይገርማል አይዞህ አገርህን ተመለሳለህ የቤተ ሰቦቹን ዶሞ በጣም ያሳዝናል
@user-sb9lu1bk3f
@user-sb9lu1bk3f 2 жыл бұрын
ይሄን ልጅ እውነት ተባበሩት እና አካውንት ክፈቱለት
@kurazfilmproduction
@kurazfilmproduction 2 жыл бұрын
እሽ አካውንት ለመክፈት ጥረት እያደረግን ነው:: መታወቂያ ሰለሌለው እና እድሜው ትንሽ ሆኖብን ነው::
@semira1209
@semira1209 2 жыл бұрын
@@kurazfilmproduction ይቱብይከፈትለት የራሱ እናግዘው ያዲግበታል
@ethiopandj1470
@ethiopandj1470 2 жыл бұрын
ሀይሚየመርሳዋ ትክክክክል የምር
@semira1209
@semira1209 2 жыл бұрын
@@ethiopandj1470 እሱም ያዲግበታል ይቱቡን ቤተሰቡን ያግዝበታል ቢከፈትለት
@taibahali7857
@taibahali7857 2 жыл бұрын
ወይኔ ወድሜ አላህ ያሳድግህ አአስለቀሰኝ ወላሂ ዩቱብክፈቱለት እናግዘዉ
@tesbekele2830
@tesbekele2830 2 жыл бұрын
Wonderful...what a talented young man. This is the time that all artists and or yared music school should extend their help to save such innocent young children.
@tensams7653
@tensams7653 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 2 жыл бұрын
እናት አንድ ሁና ለሠዉ አሥቸገርች እንደ ሌላ ወገን 30 በሆነች አለኮ ኡፍ የኔ ወንድም እንዴት አንጀት ይበላል ግጥሙ
@user-mg1kc6id6u
@user-mg1kc6id6u 2 жыл бұрын
ፈጣሪይ ሆይ አገሬችንነ ሰላም አደርገልን እደግ በል ወደምየ አይዞን ሁሉም ለበጎ ነው 🖤🖤💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭
@abyeberu5449
@abyeberu5449 2 жыл бұрын
😍❤️
@saidhosin8107
@saidhosin8107 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ
@fikirsimachew1212
@fikirsimachew1212 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ነገ ትልቅ ቦታ ደርሰህ እንደምናይህ እርግጠኛ ን አይዞህ
@ebrahimali6755
@ebrahimali6755 2 жыл бұрын
በጣምነው ደሥእሚለው አይዞህ ወድም በርታ
@zemendessirieix2813
@zemendessirieix2813 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድምዬ ጊዜ ያልፋን እዝጊአብሔር ዘመዶቻችነን ይጠብቃቸው አንተንም እመብርሐን ትጠብቅህ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@senaittube6181
@senaittube6181 2 жыл бұрын
የኔ ጊቲ እግዚአብሄር ይጠብቅህ በተሰቦችህን በሰላም ዪጊነኝህ ድግል ከነልጆ ትጠብቅህ
@user-pi6ec3lw5r
@user-pi6ec3lw5r 2 жыл бұрын
የኔ ማር እድግ በል አይዞህ እግዛአብሄር አምላክ ይጠብቅህ ጠንክር አይዞህ
@sisaymulu8799
@sisaymulu8799 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ይሄቀን አልፎ ለማየት ያብቃህ ህመምህ አመመኝ እግዚአብሔር ቤተሰቦችህን ጠብቆ በሠላም ያገናኝህ
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 2 жыл бұрын
Excellent Tegegne! Zelesegna.................. God bless you!
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 2 жыл бұрын
እላህ ከቤተሰቦችህ ጋር በሰላም ያገናኝህ ይሄቀን አልፎ ያረብ
@zainabibrahim9618
@zainabibrahim9618 2 жыл бұрын
የኔ ማስኪን ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
@mohammedmersha9500
@mohammedmersha9500 2 жыл бұрын
የኔ አበሳ በሄድክበት ሁሉ ፈጣሪ ይከተልህ ከድምጽህ ማማር ማሲንቆ አመታትህ እደግ ቤተስቦችህንም ስላም ያድርግልህ ታኮራለህ ምርጥ ተዋቂ እደምትሆን አልጠራጠርም ግሩም ልጅ
@alemyoutube7802
@alemyoutube7802 2 жыл бұрын
የኔ አባት በርታ ይህም ክፉ ቀን ያልፋል አይዞህ በርታ ይትዮብ ይከፈትለት እናሳድገዋለን አንተንም ፈጣሪ ይስጥህ በመስኮት ስላቀረብከው
@myfano2708
@myfano2708 2 жыл бұрын
አሳዘነኝ ወላሂ አይ መከራችን ዘንድሮ የኔ ሚስኪን አጀቴን በላው የዘንድሮ መከራችን ከባድ ነው ከቤተሰብህ ታሪክ ያተ ድምፅ ያስለቅሳል ሁሉም በስደት አልቅሸ መሞቴ ነው ዘንድሮ😭 ማን ዩቲብ ላይ እደሆን አላውቅምጅ አይቸው አውቃለሁ
@sewsenberhe9020
@sewsenberhe9020 2 жыл бұрын
የምገርም ነው በዚ እድሜ ያለው ተስጦ የባላገሩ ዳኞች ብተባበሩት የተሻለ ቦታ ይደርሳል
@tadelchiasefatadelchiasefa8040
@tadelchiasefatadelchiasefa8040 2 жыл бұрын
Uuuuuuuuffffffff.azoo waddi.hulum.yalaff😭😭😭😭😭😭😭😭😭beexam yamalii uuuufff in achakumm uuuffff
@astermehari9868
@astermehari9868 2 жыл бұрын
👍... Ayzoh gobez Geta Yasadgih Tornet Enezihn yedha lijochin New yemigodaw. Betam yasazinal.
@tsfatsfa2859
@tsfatsfa2859 2 жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ የኔ ቆንጆ አይዞህ ባባየ ወንድማችን አካውንት ክፍትለት ብዙ ደጋጎች አሉ ይርዱታል በእግዚአብሔር ታገኘዋለህ ወንድማችን ስላቀርብከው እግዚአብሔር አምላክ ያክብርህ
@taibahtaibah7776
@taibahtaibah7776 2 жыл бұрын
አይ ግዜከፋብን እሱምእደሰዉ አሏህ ሀገራችነን ሰላም ያርግልን እኔ አቤቴ ሟችነዉ ስለአባት ሲገጥም አስለቀሰኝ አሁንስ ያለንበት ሁኔታ ያስፈራል
@solomonmorid3291
@solomonmorid3291 2 жыл бұрын
የስልጣን ሱሰኛ ሁላ አገራችንን ተጫወቱበት ምናለ ፈጣሪ የነሱን መጨረሻ አፋጥነህ ያገራችንን ሰላም ብመልስልን
@gechman1234
@gechman1234 2 жыл бұрын
ጉራዝ ሚዲያእዚጋ መናገር የምፈልገው ነገር ልጁ ድንቅ ተሰጦ ስላለውና የነገ ታላቅ ጥበበኛ ስለሚሆን ህፃንም ስለሆነ እየመከራችሁ እራሱን አረጋግቶ በሚፈልገው የጥበብ መስክ በዘመናዊ ትምህርት እየታገዘ ቤተሰቦቹን ከበፊቱ የተሻለ ይረዳል ብየ አምናለሁ ይህ ህፃን ነገ አንጋፋ ሙዚቀኛ የማይሆንበት አንዳችም ምክንያት አይኖርም አመሰግናለሁ
@user-sm3et1eq6j
@user-sm3et1eq6j 2 жыл бұрын
ሀቢቢ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ እናትና ባትህንም የምጦር ያድረረግህ ይሄ ክፉቀን ምን አልባትም ለተ ግጥምህ ሊሆን ይችላልና እባካችሁ ተባበሩት ልጁ በጣም ተሰጥቶ አለው አባቱም መመሰረገን አለበት ለዚህ ስበቡ አባቱ አዝማሪ የመሆኑ ሰረበብ ነው ሲሆን ከወላጆቹጋ የሚገናኝበትን መገድ አመቻቹለት ልቡ እድረጋጋ
@hamahyy7178
@hamahyy7178 2 жыл бұрын
እውይ ባባዬ እድግ በል አይ ድህነት ክፉ ስንት ታደረጋለህ 😭😭😭😭😭
@alemmulualem3037
@alemmulualem3037 2 жыл бұрын
አድለቀስከም ማሬዋ አፈር ልንላ የኔ ከርታታ እግዚአብሔር በተሰቦችህን ይጠብቅልህ
@sarahana7929
@sarahana7929 2 жыл бұрын
ወይይይ የኔ እናት ድምጽህ እንደው የጥበብ መፍለቂያ ወሎ ለእናንተ ይሄ አይገባም ሁሉም ያልፋል ምናልባት ይሄ አጋጣሚ ለአንተ መልካም ነገርን ይዞ የመጣ ይሆናል አይዞህ እሺ
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም😥እኔ ልብከንከን ወገኔ😥እደው ለሀፍታም ለስልጣን ማሞቂያ ህዝቤ ተሰዶ አለቀ😥እግዚአብሔር ሆይ አተ ፍረድ።እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ።
@habeshahabesha6309
@habeshahabesha6309 2 жыл бұрын
አምላክ ተሳክቶ ከሰው በላይ ያርግ እናም ትሆናለህ አይዞህ በርታ በዚህ እድሜ ማሲንቆ ደረሰ ይላል
@melesebihonegn6253
@melesebihonegn6253 2 жыл бұрын
እግዚኣብሔር የቤተሠቦችህን ብርሃን ይግለፅላቸዉ ምርጥ ብቃት አለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@EtetuYimer
@EtetuYimer Жыл бұрын
እረ ልዩ ተሰጦ እጅግ በልልልን እግዚአብሔር ለቁም ነገር ይጠብቃል ።
@user-zn7iu1pd3k
@user-zn7iu1pd3k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይህ ቀን አልፎ ለየስፈራችሁ ያብቃችሁ ወንድሜ አስለቀስኝ😭😭😭😭
@user-gb9pv5ei1d
@user-gb9pv5ei1d 2 жыл бұрын
ኦፍ አልቅሽ ሞትኩኝ የኔ ማር አይ ትግሬ ልጀ አይወጣልህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@jamaneshassen1092
@jamaneshassen1092 2 жыл бұрын
አሜን እኔም አዥቴን ነዉ የበላይ እንርዳው በማርያም አማራ የሆናችው
@user-pq9hu8mu7z
@user-pq9hu8mu7z 2 жыл бұрын
ምን ልጂ ብቻ. ዘራቸው ይጥፋ. አላህ ይጨርሳቸው በነሡ የተነሳ ስቱ ተሠቃየ
@user-oc9oy4tp8q
@user-oc9oy4tp8q 2 жыл бұрын
እወንት ነው ትግሬ ይጥፋ
@jamaneshassen1092
@jamaneshassen1092 2 жыл бұрын
@@user-pq9hu8mu7z አሜንንንንንንንን
@zufan222
@zufan222 2 жыл бұрын
ገና ትጠፋላቹ እናንተ አዝማረዎች አህያዎች
@user-vl9rs2ex4x
@user-vl9rs2ex4x Ай бұрын
ወይ የኔ አባት አፌ ቁርጥ ይበልልሕ ሰላተሰሠማ አልቅሸልሞትነው ከዴምፅሕማማር የትንሼ ትልቅነሕ እትልቅ ቡታ የደርሰሕ እነትሕንም አባትሕንም አላሕ አይነቸውን የብራላቸው የረብብ የኔ ወዴ ኡፎፎ የረብ ሀገራቼንን ሠላሙን አወርዴልን የረብ የረሕማንን ጋዜጠኛው ደሰሰትል በርታ
@fatematm9276
@fatematm9276 2 жыл бұрын
አባባዬ የኔ የጌታ እግዚአብሔር ይርዳህ ያሳድግህ ቤተሰቦችህንም ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልህ
@alemenattigabe960
@alemenattigabe960 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እመብርሀን ትጠብቅህ ሁሉም ለበጎ ነው
@tooktube123
@tooktube123 2 жыл бұрын
ታሜ በርቱ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 ай бұрын
😭😭😭 እናትና አባትህን ጠዋሪ ቀባሪ ያድርግህ የኛ ጅግና 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-ci3ec5cz7d
@user-ci3ec5cz7d 2 жыл бұрын
እጅግበጣም በጣም በጣምጎበዝ ደግ ግን ታዛዥ ልጅ ነህ የድንግል ማርያም ልጅ መዳህንያለም እድሜና ጤና ይስጥህ ለቤተሰቦችህ ሽ አመት ኑርላቸውጎበዝ ልጅ ነህ💚💛❤️
@MA-jk6fq
@MA-jk6fq 2 жыл бұрын
አላህ ያሳድግህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ በዝህ እድመህ ስለ ቤተሰብ ማሰብህ አስደስቶኝ አልቅሸ አዝኝ ነው የኮመትኩት ቤተሰቦችህን አላህ አፋያ ያድርጋቸው እድሜና ጤና ይሰጥልህ ይሰጥልን የሁላችንንወም ወላጆች
@samiahussein3458
@samiahussein3458 2 жыл бұрын
He makes me cry😭 he is very talented ♥️
@toybatoyba1066
@toybatoyba1066 2 жыл бұрын
አላህይጠብቅሕ
@addisuworkayehu8309
@addisuworkayehu8309 2 жыл бұрын
Betam yasazinal.....Berta wondimalem E/r amlak betesb ga yagenagnih
@MikeMike-bc7jg
@MikeMike-bc7jg 2 жыл бұрын
Afro aydelem azno new. Yennaye konjo egziabhar yetebekeh. Kebatesebocheh gar beselam yagenageh
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue 2 жыл бұрын
ታሜዋ በርታ ልጁን ልናግዘው ይገባል በጣም ያሳዝናል አይ ጌዜ
@user-pj5hy5pd9j
@user-pj5hy5pd9j 2 жыл бұрын
እባካችሁ እሱን የምናገኝበትን ሁኔታ ፍጠሩልን
@kurazfilmproduction
@kurazfilmproduction 2 жыл бұрын
0900034545
@woerkey1161
@woerkey1161 2 жыл бұрын
ልጁ አሥገራሚ ነው ትልቅ አይምሮ አድሎታል የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር አይዞህ የኔ ወንድም
@medid.454
@medid.454 2 жыл бұрын
Egziabher yibarikh kebeteseboch gar beselam yagenagnih......
@sjjsj6577
@sjjsj6577 2 жыл бұрын
የቤተሰብን ናፍቆት እሚያቅ ያቀዋል
@user-hs7lx8zw3m
@user-hs7lx8zw3m 2 жыл бұрын
ልብ ይነካል ጫወታዉ አይኔ እረ አልችልም ብሶተኛ ነኝ እናት አይይይ እማ 😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@teddyeshetie676
@teddyeshetie676 2 жыл бұрын
ከምር ፈጣሪ ይይህ
@egiwondem5458
@egiwondem5458 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ከቤተሰቦችህ ጋር በሰላም ያገናኝህ። ያሳድግህ።
@saadayimeryimer1615
@saadayimeryimer1615 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ ትልቅ ደረጃ ለመድረስ ያብቃህ የኔ ቆንጆ መልካም ተሰጥቶ አለህ
@ter2065
@ter2065 2 жыл бұрын
የዚህን ልጅ መጨረሻዉን በደሥታ ለማየት ጓጓሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-xs9fc4pu8h
@user-xs9fc4pu8h 2 жыл бұрын
እባክህ አታሰለቅሰኝ ያሳድግህ ከትልቅ ቦታ ያድርሰህ
@fatimaomar35
@fatimaomar35 2 жыл бұрын
ስተየ ደጋግሜ አየሁት ያረቢ አተ መፍትሄ ፍጠር ሀገራችን😘😥
@faikrfaikr8884
@faikrfaikr8884 2 жыл бұрын
ኡፍፍ የኔ ወድም ሲአሳዝን ግን በጣም ጎበዝ ነዉ የምር እግዚአብሔር ካተጋ ይሁን ቤተሠብህንም እግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ ❤❤ አገራችንም ፈጣሪ ይህን ጦርነት በቃችሁ ይበለን
@gevere9458
@gevere9458 2 жыл бұрын
ሀይ እባክህ ልጀን አገናኝኝ ለመርዳት ፍልግ ነው ክሰራኤል ሀገር
@zahrasaid9397
@zahrasaid9397 2 жыл бұрын
እናትና አባት እሆዱውስጥ የማናስቀምጣቸው ሆነብን በአሁን ወቅት 😭😭😭😭
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 21 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 13 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 47 МЛН
በሰራ አካላቴ (Besera Akalata) 2024
33:05
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 137 М.
Мужчина С Золотыми Руками 💪
0:42
EpicShortsRussia
Рет қаралды 2,9 МЛН
Хитрая МАТЬ делит НАСЛЕДСТВО между ДЕТЬМИ 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 7 МЛН
ЕНЕШКА 2 СЕЗОН | 2-бөлім | ТОКАЛ АЛЫП БЕРЕМІН
23:12
Sigma Kid Hair  #funny #viral #comedy
0:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 6 МЛН