በአባቱ እና በእናቱ በሰንሰለት ተደብድቦ ህይወቱን ያጣው የ7 አመቱ ታዳጊ ፖሊስ ቪዲዮውን ለቀቀ

  Рет қаралды 120,983

AddisNet.

AddisNet.

Күн бұрын

በአባቱ እና በእናቱ በሰንሰለት ተደብድቦ ህይወቱን ያጣው የ7 አመቱ ታዳጊ ፖሊስ ቪዲዮውን ለቀቀ
Make sure to subscribe to AddisNet. and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads
👉Subscribe To My Channel HERE: It's Free bit.ly/2tDbsqv
AddisNet. is an Ethiopian KZbin channel that regularly publishes entertaining videos about movies, music, television programs, and other forms of entertainment for the benefit of the global Ethiopian community.
/ addisnet_
/ addisnet.et
#AddisNet.

Пікірлер: 369
@SurprisedChowChow-si6jk
@SurprisedChowChow-si6jk 9 ай бұрын
እረ ወላሂ ጎረቤት ለምን ነዉ እዲህ እስኪሆን ዝም ያሉት ያረቢ
@FaredaFareda-v9w
@FaredaFareda-v9w 9 ай бұрын
የሰው ልጅ ሲሞት ነው ወሬ የምታበዙት ሳይሞት ለምን አላመለከትክም አሁን ምን ይፈጠራል ብታወራ እነሱ ግን የሞት ፍርድ ይፈረድባቸው ይሰቀሉ
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 5 ай бұрын
በትክክል ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢
@zumerazuzu1717
@zumerazuzu1717 10 ай бұрын
መጀመሪያ ለምን ለፖሊሰ አላመለከታቹሁም ከሞተ ቡሀላ ብዙ ማዉራት ምን ይጠቅማል የኔ ትንሸ በጣም ያሳዝናል 😢
@toyiba7644
@toyiba7644 9 ай бұрын
ቢያመለክቱ ፈትህ የለም ስቶች አመልክተው የባሰ ነው የሚሆነው
@hayassss-fb4gf
@hayassss-fb4gf 10 ай бұрын
ጎረቤቶቹም ወጀለኛናቸው ቀድመው መጠቆም ነበረባቸው።😢😢😢😢😢😢😢😢😊
@eshetuyimereshetu8154
@eshetuyimereshetu8154 10 ай бұрын
ሁለቱንም አሰቃይተው እንደገደሉት እነሱንም በጣምበማሰቃየት መግደልነው ሳይውሉሳያድሩ ማሰቃየትና መግደል የግድነው
@ወንዴተኩላው
@ወንዴተኩላው 10 ай бұрын
አይ ጎረቤት 😢😢😢 ጎረቤት ቢኖረው ይሄ ባልሆነ
@zeritutube
@zeritutube 9 ай бұрын
ትክክል 😢😢
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 10 ай бұрын
ለምን እስከሚሞት ጠበክ አንተም ከገደሉት በላይ ነህ
@የሴቶችምክርቤትTube
@የሴቶችምክርቤትTube 9 ай бұрын
እውነት ነው እረ እንጃ ምን አይነት ነገር ነውእደ
@MisganaEndale
@MisganaEndale 8 ай бұрын
Ahun werew mindenew ? Endih biye neber ayseram
@Dont-k3j
@Dont-k3j 10 ай бұрын
ህግ የለለበት ሀገር ነው ማን ይጠይቃቸዋል 😢
@soli4321
@soli4321 9 ай бұрын
እትዮጵያውያውያን ምናይነት ጨካኝ ፍጡራን ሆነናል ልቦና ይስጠን
@SelamAbaye-nm8lt
@SelamAbaye-nm8lt 10 ай бұрын
የስራቸውን ይስጣቸው እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን ይማርልን😢😢😢😢
@genetabay8968
@genetabay8968 9 ай бұрын
ቀደም ብለህ ብትናገር ኖሮ እይ ሞት ነበር😢😢
@genetabay8968
@genetabay8968 9 ай бұрын
ህግ ምን ይላል መልሱን እንጠብቃለን እንደርሱ መደብደብ አለባቸው😢
@genetabay8968
@genetabay8968 9 ай бұрын
ከሞተ ቦሀላ ምን ይደርጋል በፌት የት ነበርክ😢😢
@የሴቶችምክርቤትTube
@የሴቶችምክርቤትTube 9 ай бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ተሳአለነ እግዚኦ ማረነክርስቶስ እግዚኦ ለንስሀሞት አብቃን እግዚኦ ስለናትህ ብለህ መድሀኒት አለም ሆይ እናትያ እዳታደርገኝ እረ ንፁህልብ ስጠኝ ልጆቸንም ለናትያ እዳስጥብኝ ጌታሆይ ጌታሆይ ጌታሆይ ጌታሆይ እግዚኦኦኦኦኦኦ
@Rahma-t1n
@Rahma-t1n 9 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ለእናቲት አላህ ጥናቱን ይስጣት ያረቢ😭😭😭😭😭😭
@Fatima-ye9wl
@Fatima-ye9wl 10 ай бұрын
አሁን መቀባጠሩ ምንዋጋለዉ በፊት ባመለከታቺሁ
@TsnukalZelalem
@TsnukalZelalem 10 ай бұрын
እዉነት ኢትዬጵያን ናቸው ልቦናችንን ይመልስልን።😢😢😢
@girmatadesse5737
@girmatadesse5737 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@عليااكرم
@عليااكرم 10 ай бұрын
ልጄን ያጣሁ ያህል ነው ያዘንኩት 💔💔😢😢😢😢
@user-selenat
@user-selenat 9 ай бұрын
😂
@cheerfulmobilebarberinlond8727
@cheerfulmobilebarberinlond8727 9 ай бұрын
Ewenat nawe betam yasamemal
@MekdesMetaferiya
@MekdesMetaferiya 9 ай бұрын
@ejigayehu-cq5bi
@ejigayehu-cq5bi 9 ай бұрын
የወለደ ያውቀዋል😢😢
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 9 ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪ በጣም ያማል ምንአይነት ጨካኔ ነው እነዚህን ለፍርድ አቅርቦ እነሱን ልጁን እንዳደረጉት አድርጎ መግደል ነው ይሄን ምንም የማያውቅ ህጻን
@MikeGirma-b5c
@MikeGirma-b5c 9 ай бұрын
እባካችሁ እነዚህ አውሬዎች ይገደሉ
@tigestalemu-d3o
@tigestalemu-d3o 9 ай бұрын
እረእግዞማረን የኔጌታ ነብስህን ይማር
@Simert_tube1
@Simert_tube1 9 ай бұрын
አቤት እግዚኦ አምላኬ😢😢😢
@Eumeesmalle
@Eumeesmalle 9 ай бұрын
ጎረቤት ሁሉ ወረኛ ልጁ ይሄ ሁሉ በደል ሲደርስበት እያወቃቹ ወላሂ ተጠያቂ ናቹ ይሄኔ ይርበውም ነበር ከሆነ በኋላ መለፍለፍ ዋጋ የለውም አዝናለሁ
@ttww9470
@ttww9470 9 ай бұрын
ትክክል ጐረቢቶቹ በጣም አስነዋሬ ናቸው ይሄ ሁሉ ሲሆን ዝም ብለው አሁን ይቀባጥራሉ ከሰው አውሬ አኡዙቢላ
@zeritutube
@zeritutube 9 ай бұрын
ፈጣሪ ልጆቸን ከጨካኛች ሰዉርልን😢😢 የዱሮዉ ጎርብትና የለም
@መድናመኮነን
@መድናመኮነን 10 ай бұрын
ወላሒበጣምያማል
@kassechkassech2596
@kassechkassech2596 10 ай бұрын
ምነው ከሞተ በኋላ ወሬ ማውራት ለምን ፖሊስ እንዲያውቅ አላደረጋችሁም
@ttww9470
@ttww9470 9 ай бұрын
😢😢 ጅብ ተሄደ ውሻ ጮህ ይባል ያሣዝናል አውሬ መሆን ሰው አኡዙቢላ
@SelamWork-xv4vn
@SelamWork-xv4vn 9 ай бұрын
ብዙ ጊዜ ልጆች የሚጎዱት ወላጆች ሲለያዩ አባት ሲያሳድገው ነው በመንግስት ሊታይ ይገባል እናት ደሀም ብትሆን ታሳድግ አባት በገቢው መጠን በገንዘብ አንዲደገፍ ይደረግ በጣም ያዘንኩት በአካባቢው ነዋሪ ነው ያኔ ማዳን ሲቸሉ ይህን ሁሉ ጭካኔ አያዩ ያሰዝናል ታሳፍራላችሁ
@MisganaEndale
@MisganaEndale 8 ай бұрын
Tikikil
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 10 ай бұрын
ውርር አረገኝ ሰውነቴ እኔን ልጄ አፈር ልብላልህ አባት ተብየው ዳግም ወልደህ አትሳም የልጅ ፍቅር ፈጣሪ ያሳጣህ የንጀራናት ተብየዋ ህወትሽ ሁሉ የመራራ ያርግብሽ አረመኔዎች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@MisganaEndale
@MisganaEndale 8 ай бұрын
Amen
@atnafuwolde8215
@atnafuwolde8215 8 ай бұрын
😢😢😢 መረሸን ነው እነዚን
@saadayimer8273
@saadayimer8273 Жыл бұрын
💔💔💔💔💔😢😢😢😢ያረብ ሴያሳዝን አላህ ያገላታችው ለናቱም የእግር እሳት ምን አል ተርቦ ከናቱ ጋ ቢኖር አላህ ያፅናት የጃችውን ስጦችው😢
@YewerkuhaBereket
@YewerkuhaBereket 9 ай бұрын
ድሮ ነበር አሁን ምን ያረጋል መናገር የነበረ
@Rahma-td6er
@Rahma-td6er 9 ай бұрын
በዚህ በልጂ በጣም ነዉ ያዘኩት😢😢😢😢 ወላሂ😢
@ሃፍቱመኮነን
@ሃፍቱመኮነን 9 ай бұрын
እግዛብሄር የእጃችሁ ይስጣችሁ
@YewerkuhaBereket
@YewerkuhaBereket 9 ай бұрын
በዛን ሰአት በተሎዉ ብታመለክት አይሞትም ነበር አሁን ትርጉም የለዉም ድሀ እናቱ ትወሰደዉ ነበር ያሳዝናል
@HalimaHalima-xx7qn
@HalimaHalima-xx7qn 9 ай бұрын
መሰቀል አለባቸው
@StotawAshagrie
@StotawAshagrie 8 ай бұрын
የምር በጣም ያማል፡ ወደኋላ ተመልሼ የእኔ እድገት እንዳስብ ነው ያደረገኝ። ብቻ አላውቅም ፈጣሪ ነብሴን ጠብቋት አሁን ላለሁበት ክብር አድርሶኝ እንጅ በወንድሜ እንደ እንሰሳ እየተቀጠቀጥኩ ነበር ያደኩት። ልዩነቱ ህፃኑ እስከወዲያኛው አሸለበ እኔ ግን በህይወት አለሁ ክብር ይብዛ ለእናቴ ለቅድስት ድንግል ማሪያምና ልጇ ለዛሬዋ ቀን ደርሻለሁ
@bettyseife4757
@bettyseife4757 9 ай бұрын
ጎረቤቶች ግን ትገርማላችሁ 😢😢😢😢
@HabaEthiopa
@HabaEthiopa 9 ай бұрын
ጎረቤት ለመቸነው ይህሁሉ በደል ሲደርሥበት ከሞተ ታሪክ ምንያረጋል ይሠቀሉ ባደባባይ ሞትን ተሠቃይተው መሞት አለባቸው
@LwamgideyLi
@LwamgideyLi 9 ай бұрын
Enem esu new yegremegn😢😢😢
@TikdemTikdem-zg7hd
@TikdemTikdem-zg7hd 10 ай бұрын
አረ እግዚአብሔር ያንሳቸው ምን አይነት ሰይጣን ናቸው አረ ኡኡኡፍፍ እባካቹ ጎረቤት ልጆች ሲያለቅሱ ተከታተሉ እባካቹ ቤተሰብም ቢሆን ካለፈ በኋላ ምንም ዋጋ የለውም 😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢
@EliasH-r4j
@EliasH-r4j 10 ай бұрын
እቺ ገር ካለም አንደኛ ወጣች በጭካኔ ሰውየው ራሱ አሁን ከመለፍለፍ መጀመርያ አይጦቁምም ነበር ዘግናኝ ዲርጊት
@MeserakEshetu-ck1io
@MeserakEshetu-ck1io 9 ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪ እግዚኦ ወላድ አይሰማው ከሞተ ወዲያ ወሬ አታውራ ሲስቃይ ለፖሊሰ አታሳውቅም
@halom3886
@halom3886 10 ай бұрын
መገደል አለባቸው
@habedaal7982
@habedaal7982 9 ай бұрын
ፈጣሪንበጣምያማል
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 9 ай бұрын
በጎረቤት ችላ ማለት የልጁ ህይወት አለፈ ግፍ እያያችሁ ዝም የምትሉ ሰዎች በእግዚአበሔር መጠየቃችሁ አይቀርም
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 9 ай бұрын
እነዚህ አሁን በሕዝብ ምሃል ብትገድላቾው ምን ግፍ ይሆናል
@የሴቶችምክርቤትTube
@የሴቶችምክርቤትTube 9 ай бұрын
ምንም።
@Shemet-c9v
@Shemet-c9v 9 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያማል በጣም ያማል ያማል አይ እናት ፈተናሺ
@MisayeAbebe-t8f
@MisayeAbebe-t8f 9 ай бұрын
ነብስ ይማር
@ሂክማ-ለ8ደ
@ሂክማ-ለ8ደ 10 ай бұрын
ውይ አድሞት አይጀለም አስር ሞትነው ለምን ሳይሞት አት ናገርም አሁን ምንዋጋለው ውይ ይሰቀሉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Jamila-z3l
@Jamila-z3l 9 ай бұрын
ለማመን የሚከብድ ጊዜ መጣብን ጆሮ አይሰማ
@hananhanan6051
@hananhanan6051 9 ай бұрын
እንዴት በልጅ እንደዚህ ይጨከናል ለዛውም አባት የራሱን ልጅ በጣም ነው ያዘንኩት እምባየን መቆጣጠር አቃተኝ የራሴ ልጅ ነዉ የመሰለኝ አንጀቴ ተንሰፈሰፈ ጎረቤቶች ለምን ለፖሊስ አልጠቆማችሁምአሁን መናገር ምን ይፈይዳል በቃ እኮ እያያችሁ አስገደላችሁት እኮ ወይኔ
@ayishaibrahim5792
@ayishaibrahim5792 9 ай бұрын
Betamyamal 😭😭😭😭😭😭😭
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 9 ай бұрын
የዚህ የልጅ ሀዘን ሁልጊዜም አድሴ ነው ሁሉም ይሞታል የዚህ ህፃን አሟሟት ይለያል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ttww9470
@ttww9470 9 ай бұрын
😢😢😢
@HalimaHalima-xx7qn
@HalimaHalima-xx7qn 9 ай бұрын
ለምን ከመ መቱ በፊት አልደረሳቸውም በጣም ነዉ እዴዚህ ልጅ አንጀቴን የበላዉ የለም😭😭😭😭
@למלםאווקה
@למלםאווקה 9 ай бұрын
አቤት እግዚአብሔር አምላኬ😭😭💔💔💔😭😭
@ksaksa423
@ksaksa423 9 ай бұрын
አምላክ ሆይ😢😢😢😢ህህህህህህህህህ ፈጣሪ ይሆይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭
@Foziya1-v6r
@Foziya1-v6r 10 ай бұрын
ሁለቱንም፣አሰቃ ይታቹ፣ግደሏቸው
@userd42
@userd42 10 ай бұрын
ይሄ,ክፋታቸውና,ጭካኔያቸው,ነው,አረመኔ,እንደሰው,የማያስቡ,ሶስት,አውሬዎች,ሰውበላ,የሆኑ,አብይ,ሽመልስ,አዳነች,እንዲህ,አይነት,መሪ,የላከባቸው,ለበጎ,አድራጎት,አይሰጡም,ከሚያሰቃዩት,
@MendereMendere
@MendereMendere 7 ай бұрын
በጣም ልብ ያማል ነብሱን ይማረው
@ዜድነኝ2
@ዜድነኝ2 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢ያረቢ
@FaredaFareda-v9w
@FaredaFareda-v9w 9 ай бұрын
ያአላህ አሁን ምን አይነት ዘበን ላይ ደረሰን የኔእናት በጣም ነው ያዘንኩት 😭😭😭😭😭😭😭
@ttww9470
@ttww9470 9 ай бұрын
ዘመኑ የአላህ ነው እኛነን ከውሬ የሆነው 😢😢😢
@Toyba-cl5uz
@Toyba-cl5uz 9 ай бұрын
እውነት በጣም ያማል
@kokebtekle-kc3zk
@kokebtekle-kc3zk 10 ай бұрын
እነዚህ፡መሰቀል፡ነው፡ያለባቸው፡ለሌላትምህርት፡እንዲሆኑ፡በእውነት፡ህግ፡ካለ።
@EdenBelayneh-mt8yc
@EdenBelayneh-mt8yc 9 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል በወቅቱ ይህን ጉዳይ ለፖሊስ ማሳወቅ ቢቻል ኖሮ የዚህን ህፃን ሲቃይና ህወት ማትረፍ ይቻል ነበር ይህን እያየን ለወንጀለኞች እድል ከሰጠን በኃላ ብናዝን ምን ያደርጋል ነገር ግን ልጃችን ቢሆን ኖሮ ምን እንደሚሰማን እናስብ ሌላው ጊዜ ትምህርት ይሁን /
@muhammdhuseen4485
@muhammdhuseen4485 9 ай бұрын
ሱብሀነሏህ እንደት አይነት ዘመን ደረሰን እነሱም ይገደሉ
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 10 ай бұрын
Betam yasazenal yamal😢😢😢😢😢yedefachwe aboo😢😢😢
@abbyabby5785
@abbyabby5785 10 ай бұрын
እኔግንስውይገርመኛል መጀመርያለምንአታመለክቱም ከሞተበዋላምንይጠቅማልማውራት ገዳያቹግንፍጣሪይፍረድባችው
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 9 ай бұрын
ምን ጉድ ነው እግዚአብሔር ይፍርደልትለት
@najetgashaw7568
@najetgashaw7568 9 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢 ጨካኝ አባት
@AsegedMathewos
@AsegedMathewos 9 ай бұрын
እግዚኦ
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 9 ай бұрын
እፍፍፍ🎉🎉😢😢😢
@kirubelfiseha7667
@kirubelfiseha7667 10 ай бұрын
Betam yasaznal ewnet lju betegerefe kutr korebet ayisemam yaye sew yeljun mekefat mnalebet lehg biyamelektu
@عليااكرم
@عليااكرم 10 ай бұрын
ሁለቱንም በአደባባይ ነው መፈረድ ያለበት
@AdaneEngida
@AdaneEngida 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እነዚህ በአደባባይ መሰቀል አለባቸዉ ሰዉበላወች
@TLove-o7l
@TLove-o7l 9 ай бұрын
😢😢😢ውይ በጣም ያማል
@RabiyaMuslim-l2r
@RabiyaMuslim-l2r 9 ай бұрын
የኔ ጌታ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Mulefurniture
@Mulefurniture 9 ай бұрын
ለምን
@gufh9364
@gufh9364 5 ай бұрын
ጎረቤት ለምን ዝም አሉ እሰኪሞተ ደረሰ😢😢😢
@مصطفىعبدالفتاحمصطفىعبدالفت-ع3ق
@مصطفىعبدالفتاحمصطفىعبدالفت-ع3ق 9 ай бұрын
yene geta 😭😭😭😭😭💔
@elhandle-t4
@elhandle-t4 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢ነፍስ ይማር እጅግ ያሳዝናል
@KamalMezher
@KamalMezher 9 ай бұрын
besemam yena miseken seyasazen ke lije befite enan yaregegn😢😢😢😢
@MekaYassin-ne4xf
@MekaYassin-ne4xf 9 ай бұрын
አይ ይህን ስታይ ለፖሊስ መናገር ነበር እጂ በጣም ያሳዝነናል 😢😢😢
@ZeybaAbdela
@ZeybaAbdela 9 ай бұрын
እኔ የሚገርመን ልጁ ማዳን እየቻሉ ዝም ማለታቸዉ አላህ የስራቸዉ ይስጣቸዉ
@ኢማንወለየዋ-ጰ3ሐ
@ኢማንወለየዋ-ጰ3ሐ 9 ай бұрын
ሰው ስሞትነው ለካ የሚታዘንለት ስታሰቃየው ዝም ብላቹሁ የሞተግዜና ማልቀስ ምንም ትርጉም የለው ወይም ወደፖሊስ አሳልፈው መስጠት ሲችሉ😢😢😢😢😢😢
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 9 ай бұрын
አፈሩንልብላ ልጂንመሰለኝ እግዚዎ ምንጉድነው😢😢😢😢😢
@أول-ذ8م
@أول-ذ8م 10 ай бұрын
በፊተበደረሠከለት😢 ገም
@Senteya-q8q
@Senteya-q8q 10 ай бұрын
Mn indemil alawukm,,,,,,,,😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@gurfa2658
@gurfa2658 10 ай бұрын
Nefse yemahr 😢😢😢😢😢😢
@seenaaoro-cy3uc
@seenaaoro-cy3uc Жыл бұрын
Ke mot bewal menal godan weto eyrabew benor yene tensh yenen uuuuffff😢😢😢😢
@alemtul7538
@alemtul7538 10 ай бұрын
RIP 😭 🙏 😭
@ማራትየጌታልጅ
@ማራትየጌታልጅ 10 ай бұрын
Uufff abet cakani 💔😭😭😭😭
@HggfdsdHggfdsd
@HggfdsdHggfdsd 9 ай бұрын
ምን ብትቸገሩ ልጃችሁን ኧረ በጣም ያማል አየኔ የኔሸጋ ነፍስህን በሰላም መድሀኒያለም ይቀበላት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@HHhhe-c1p
@HHhhe-c1p 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አረፈጣሪየደህናነገርአምጣልን
@LlibeErsaw0
@LlibeErsaw0 9 ай бұрын
Gorobetu seyistala jeziba megimeryia nebir😢😢😢
@SozanMd
@SozanMd 10 ай бұрын
subahan Allah men ayent zeman naw gen
@LiyaLiyu-s5z
@LiyaLiyu-s5z 9 ай бұрын
አምላኬ ሆይ እናቴ እና አባቴ እደዚ ስላልሆኑ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@NajeeNajee-p3c
@NajeeNajee-p3c 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢።ያልህ
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 9 ай бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቕዱስ ወይ ኢትዬጵያ ምስኪን ሕጻን
@BayushDosagna
@BayushDosagna 9 ай бұрын
Uffffff😭😭😭😭uuu
@እግዚአብሔርእረኞየነው
@እግዚአብሔርእረኞየነው 9 ай бұрын
እግዝኦ 😢😢😢😢😮😢😮😢😮😮😮
@SalamSertse
@SalamSertse 9 ай бұрын
Abetu yeqer balan egziooooo😢😢
@asmaawel2619
@asmaawel2619 8 ай бұрын
ኡፍ ያ ረቢ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 9 ай бұрын
ሞተ እደ ያ ልጂ😢😢😢
@HabtamKassa-i3v
@HabtamKassa-i3v 8 ай бұрын
እግዚኦ😭😭😭😭😭😭😭😭😭ጎረቤት እንኳ የለም 😢
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢እባካችሁ ልጆቻችሁን አትተው ከቻላችሁ ስለ ልጆች ስትሉ ቻሉት እውነት ከባድ ነው ጎዳና በወጣነበር😢😢😢
FOREVER BUNNY
00:14
Natan por Aí
Рет қаралды 37 МЛН
Thank you Santa
00:13
Nadir Show
Рет қаралды 52 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 3,3 МЛН
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
00:34
SKITSFUL
Рет қаралды 9 МЛН
አታምርም ተብሎ  ብዙ ተገፍቻለሁ
1:03:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 848 М.
ዮአዳን (ክፍል 48)
37:35
ለዛ
Рет қаралды 487 М.
ለመጀመሪያ ጊዜ የወር አበባ ያየቺው ታዳጊ
42:05
FOREVER BUNNY
00:14
Natan por Aí
Рет қаралды 37 МЛН