ለመጀመሪያ ጊዜ የወር አበባ ያየቺው ታዳጊ

  Рет қаралды 371,137

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

4 ай бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 346
@FiraansiiMariyaam
@FiraansiiMariyaam 3 ай бұрын
የውነት እኔ ለዚ ቃል የለኝም በጣም አስተማሪና ምርጥ ኋደኝነትን ግልጽ አርጎ ያሳያል በጣም ደስ ይላል
@madina3828
@madina3828 4 ай бұрын
የኔ ውድ ጎደኛዋ ምርጥ እንዴዝህ አይነት ጎደኛ አላህ ይስጣችሁ❤❤❤
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 4 ай бұрын
በስማም እንደዚም አይነት ጓደኛ አለ የተባረከች ፈጣሪ የባረካት👌👌❤❤
@orocell2369
@orocell2369 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-pp5ic4tr4e
@user-pp5ic4tr4e 4 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@MakiaahM
@MakiaahM 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-pm2jm7mg3j
@user-pm2jm7mg3j 3 ай бұрын
​@@orocell2369🎉❤
@user-gc4ni7hx7b
@user-gc4ni7hx7b 3 ай бұрын
በጣም የተባረከች❤❤❤
@marysam9193
@marysam9193 4 ай бұрын
ልጂቷ ከዚች ክፉ ሴት የተወለደች አትመስልም አግዛብሄር በነገርሽ ሁሉ ይቅደምልሽ!!!
@user-pp5ic4tr4e
@user-pp5ic4tr4e 4 ай бұрын
ምርጥ ጎደኛ ናት ለሁላችንም እደዚ አይነት ጎደኛ ይስጠን
@themafia0909
@themafia0909 3 ай бұрын
amen
@GenetDagalo
@GenetDagalo 3 ай бұрын
Amen
@user-pp5ic4tr4e
@user-pp5ic4tr4e 2 ай бұрын
​@@GenetDagalo❤❤❤
@user-pp5ic4tr4e
@user-pp5ic4tr4e 2 ай бұрын
​@@themafia0909❤❤❤
@SdsdSda-qc5et
@SdsdSda-qc5et 14 күн бұрын
አሚን
@eyobbirhanu-rl4me
@eyobbirhanu-rl4me 4 ай бұрын
የኔ እናት የምር አስለቀሰችኝ ወይኔ ሴትነት ግን ስንቶቻችን እንሆን እናስተምራለን እናሳድጋለን ብለን አምጥተን ልጆችን ያለ እድሜያቸው የምናሰቃየው ለዛውም ሴት እናት ሆነን የአረብ ማዳም በስንት ጣዕሟ
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 4 ай бұрын
Yehe yene heyewet new uff😢😢😢😢😢
@KaliRr-dw1un
@KaliRr-dw1un 4 ай бұрын
በጣም የአረብን ሴት እድል ብታገኝኮ ከ መቶ ሰማንያ ፕርሰንቱ ከባድ ሰዎች ነን
@Abeba-xt3su
@Abeba-xt3su 3 ай бұрын
𝐄𝐧𝐞𝐦 𝐛𝐞𝐭𝐚𝐦 𝐧𝐞𝐰 𝐲𝐚𝐥𝐞𝐤𝐞𝐬𝐤𝐮𝐭😢😢😢😢
@rutht9104
@rutht9104 3 ай бұрын
ቆንጆ ነው የልጆችን ጉልበት ስለመበዝበዝስ ምን ትላላችሁ? ስላስተማሩ ወይም ስላበሉ የልጆችን ልጅነት የሚቀሙ፣ የሚበድሉ፣ ግፈኞች በዚሁ ጌታ እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ🙏
@hanalekew8312
@hanalekew8312 3 ай бұрын
ምርጥ ጎዳና ናት እግዚአብሔር ይስጥሽ ተባረክ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
@user-le7jn2kj6x
@user-le7jn2kj6x 4 ай бұрын
ግን እደዚህ አይነት ጎደኛ ከየትነው የሚገኘው በእውነት እግዚያብሔ እደዚህ አይነት ጎደኛ ስጠን❤🙏🙏
@sabiamboo
@sabiamboo 4 ай бұрын
እውነት ከጓደኛም በላይ ናት እህቴ ነች ማለት ነው 12 አመት እየው አለን እስካሁን ተመስገን ነው 🙏🙏❤ለናተም እንዲህ አይነት ጓደኛ ይስጣቹ ❤🙏
@Zinat-sm9st
@Zinat-sm9st 4 ай бұрын
እኔም ምርጥ ጉዋደኛ ምርጥ እህት አለችኝ በስደት የተዋወኩዋት እኔ ለሱዋ እራሴን አሳልፍ እስጠላሁ እሱዋም እንደዚህ እራሱዋን አሳልፋ ትሰጣለች ምንኛ መታደል ነው
@user-yh2qu3of4s
@user-yh2qu3of4s 3 ай бұрын
በጓዴኝነት በጣም እቀናለሁ ምክኒያቱም አይወጣልኝም
@SdsdSda-qc5et
@SdsdSda-qc5et 14 күн бұрын
የኔውድእኔምማሬበጣምነውእምቀናውግንአይወጣልኝም
@user-yh2qu3of4s
@user-yh2qu3of4s 14 күн бұрын
@@SdsdSda-qc5et ምን ማድረግ ይቻላል አንድቀን ይሳካልን ይሆናል
@eyobbirhanu-rl4me
@eyobbirhanu-rl4me 4 ай бұрын
ጓደኛዋን አለማድነቅ ግን ንፉግነት ነው
@user-mq7pu4cr5c
@user-mq7pu4cr5c 4 ай бұрын
የአላህ እድህ ያለ ጎደኛ አላህ ይስጣችሁ ጉሉ አሚን
@user-mq7pu4cr5c
@user-mq7pu4cr5c 4 ай бұрын
ጎደኞቸን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ እነሱም በጣም ነዉ የሚወዱኝ አላህ አይቀይርብሽ በሉኝ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 4 ай бұрын
የዛሬው ትልቅ ትምህርት አለው የገጠር ወላጆችማ ውይይይ እንኳን አክስት እናትም አትረዳም እንዳውም የባለግን ነው እሚመሥላቸው እኔ ያሣለፍኩት ህይወት ነው ግን አሁን እየተሻሻሉ ነው እነሡ በትንሽነታቸው ቤሬድ ሣያዩ ቀድመው ሥለሚዳሩ ካገቡ ቡሓላ ነው እሚያቀት ለዛ ነው እነሡም ለክፋት አይደለም የእውቀት ችግር ነው
@user-jc5nm4iz6x
@user-jc5nm4iz6x 4 ай бұрын
ጓድኛዋ ግን እግዚአብሔር ይስጥሽ የምር ❤❤❤🎉🎉🎉
@themafia0909
@themafia0909 3 ай бұрын
Amen endezi ayenete friend yesetene
@user-xt8ye2dx5x
@user-xt8ye2dx5x 4 ай бұрын
የኔዉድ ጎደኛዋ ምርጥልጅናት
@user-pp5ic4tr4e
@user-pp5ic4tr4e 4 ай бұрын
በጣም
@user-ub9bv6hb3c
@user-ub9bv6hb3c 4 ай бұрын
በጣም የመጭርሻ ጎበዝ ናት ትወናዋም❤❤❤❤❤ ድጋሚ ባያት ምኞ❤❤❤❤❤ቴ ነው
@lenateshome3896
@lenateshome3896 4 ай бұрын
ግዋደንያዋ. ምርጥ. ሴት. ውኡው. ♥️♥️♥️♥️
@user-pp5ic4tr4e
@user-pp5ic4tr4e 4 ай бұрын
በጣም
@sadalisadali8043
@sadalisadali8043 4 ай бұрын
የኔ ሕይዎት ታርክ😢😓ay akst ነት
@SmilingBeetle-ev2nr
@SmilingBeetle-ev2nr 4 ай бұрын
ጓደኛ ብሎ ዝም ነው❤
@user-jc5nm4iz6x
@user-jc5nm4iz6x 4 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ማለት በሷ ነው እንዴ የተጀመረው ሆ ሆ 😢😢አክስቲቱ ክፋቷ 😢😢😢
@metyabebekebede9650
@metyabebekebede9650 4 ай бұрын
ጥሩ ታሪክ ይልመድባቹሁ በመሀል እንዲህ ያለ አስተማሪ አስተላልፉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kandesdesta4743
@kandesdesta4743 4 ай бұрын
በእውነት ምርጥ ልጅ ናት ሌሎች ፊልሞች ላይ እንድትወናይ ኣቅርቧት🎉🎉🎉
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 4 ай бұрын
አክስት አጎት ከገጠር ወደ ከተማ እያመጡ እያሠቃዩ አስተማርን እያሉ ስንት ስቃይ ያሣልፋሉ ከዘመድ ቤት ከመኖር በባእድቤት ተቀጥሮ መስራት የሠሠለየለም
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 4 ай бұрын
ትክክል የደረሠበት ብቻ ነው እሚያቀው
@seadakedir6832
@seadakedir6832 4 ай бұрын
በጣም
@maheltedega-qk9jn
@maheltedega-qk9jn 4 ай бұрын
በጣም ከምር😢
@uaere4452
@uaere4452 4 ай бұрын
Betame bewnet yikefetachew xegekou besemam
@mlibra1473
@mlibra1473 4 ай бұрын
አክስት ባዕድ ነው እንዴ😢
@yemar4545
@yemar4545 4 ай бұрын
ይሄ 100% የእኔ ታሪክ ነው ልዩነቱ አክስቴ ሳትሆን የአጎቴ ሚስት ነበረች በዚህ ታሪክ ውስጥ ያለችው የማያልፍ የለ 🤲😔
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk 3 ай бұрын
ኧረ አክስት እንደዚህ አትሆንም የአጎት ሚስት እንደዚህ ልትሆን ትችላለች ባዕድ ባዕድ ነው የኔእናት እህቷ ስለሞተች ልጆች አብረውን ነበር ያደጉ ከኔይልቅ የእህቷን ልጆች ነበር የምትንከባከባቸው!!
@user-uk8dt7mv7p
@user-uk8dt7mv7p 4 ай бұрын
አይ ግንሤትዬዋ ልጂ ምርጥ ናት
@user-yt5li4bb3b
@user-yt5li4bb3b 4 ай бұрын
ወላሂ ሳላስበው አለቀስኩ የደረሰበት ያቀዋል😢😢😢
@user-kv4oy2vk8v
@user-kv4oy2vk8v 3 ай бұрын
እኔስ አልሀምዱልላሂ እህቶቸስላሉ መጀመራቀን አልተሳቀኩም ግን አልቅሻለሁ 😂 12 አመቴ ነዉ የመጣብኝ
@nejatnejat4323
@nejatnejat4323 3 ай бұрын
እኔም
@user-bm6wv4ci4g
@user-bm6wv4ci4g 4 ай бұрын
እፍፍፍፍ የኔ ቆንጆ እንዴት እንዳሳዛናችኝ😢❤❤
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 4 ай бұрын
ወይኔ ልክ እንደኔ አክስት
@user-dt5fn3tt7z
@user-dt5fn3tt7z 4 ай бұрын
መልካም ጋደኛ ነች ፈጣራ ይጠብቃችው
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 4 ай бұрын
ያረቢ የልብ ጓዴኛ ይስጠን እኔኮ አይዋጣልኝም እፍፍፍ ጓዴኛ ናት ተልቦ❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌
@alemmami3781
@alemmami3781 4 ай бұрын
ቲና በጣም ምርጥ ሰው ነች መልካም ሴትብሎ ማለት
@abdv688
@abdv688 4 ай бұрын
Feel very sorry for the young girl. I remember when my daughter started on her period they really need emotional support. Please be kind to every human being
@MKk-qp6qx
@MKk-qp6qx 4 ай бұрын
በጣም አሠተማሪ ነው😢😢😢
@bethelempetros86
@bethelempetros86 4 ай бұрын
godagnwa gin fikir nati ❤❤
@abuendris
@abuendris 4 ай бұрын
Wow best firaend
@user-mp6tr3in2q
@user-mp6tr3in2q 3 ай бұрын
ጥሩትምርትነው እናመሰግናለን
@MamoBizunesh
@MamoBizunesh 4 ай бұрын
እግዝሐብሔር አምላክ እንደዚህ አይነት እውነተኛ ጓደኛ ይስጣችሁ
@rakebabrha6832
@rakebabrha6832 3 ай бұрын
ስታሳዝን ህፃኗ😥ሴትየዋ ግን ክፋቷ
@MesiYemariamlij
@MesiYemariamlij 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብረሽ የኔ የዋህ ምርጥ ጋደኛ ነሽ
@MASKEDTEACH
@MASKEDTEACH 4 ай бұрын
Wow yene konjo edg beylign yene lj❤❤❤❤😊😊
@AaA-rj7wo
@AaA-rj7wo 2 ай бұрын
ይችጎደኛ ታኮን የሚየልጅናት ያውምትልቆ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-cc5cw4bj6v
@user-cc5cw4bj6v 4 ай бұрын
ያክስት በላ😢😢
@yonasgede7258
@yonasgede7258 4 ай бұрын
ምርጥ ጉዋደኛ
@uaedxb6960
@uaedxb6960 4 ай бұрын
ዘመድ ቤት ማደግ እኮ ስቃይ ነው ያየ ያውቀዋል 😢
@user-yo5qd6bc6m
@user-yo5qd6bc6m 3 ай бұрын
ጓደኛዋ ዋው ግን ፊልምላይ ብቻ መሆኑ😢😢
@MuhammedUmer-xd5lh
@MuhammedUmer-xd5lh 4 ай бұрын
ምርጥ ጓደኛ
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 4 ай бұрын
በስመአብ እባዬ ሊቆም አልቻለም እኔም እንደሷ ነው ሰው ቤት እየሰራሁ ነው የመጀመሪያ ያየሁት እንዴት እንደሚደረግም አላውቅም ነበር ልክ የልጅቷን ሂወት ነው ያሳለፍኩት ለእናቴ ስል😥😥😥😥😥💔💔💔💔💔
@user-iy4wx3xn7h
@user-iy4wx3xn7h 4 ай бұрын
አልፋል ግን ጥንካሬ ሆኖልሻል 💪ጎበዝ ነሽ
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 4 ай бұрын
@@user-iy4wx3xn7h ትክክል ያልፋል ከታገሱት😥💞💞💞
@user-ro2gc1kx4r
@user-ro2gc1kx4r 3 ай бұрын
እኔም የመጀመርያ ጊዜ ለናቴ ነበር የነገርኮት ከዛ ሚስጊን የኔ እናት አደግሽልኚ ማለት ነው ብላ ተደሰተች
@NabekBelinu-gm1uu
@NabekBelinu-gm1uu 3 ай бұрын
Edezi aynetegadegna aleede❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 4 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ😢😢😢😢😢😢 ❤❤❤
@Starcall-pb8in
@Starcall-pb8in 4 ай бұрын
wawo ❤❤❤❤
@AaA-rj7wo
@AaA-rj7wo 2 ай бұрын
ለምድነው የደማብኝ አለች የኔውድ ጎደኛናትግን ወላሂ🎉🎉🎉🎉🎉
@user-zv3ut1yy7w
@user-zv3ut1yy7w 3 ай бұрын
Ene yemelew, endet lij yalew sew belij yicheknal. Ene betam yaszneignal. Egziabher amlak hulunm enntoch edme yistachew.😢
@buski7405
@buski7405 4 ай бұрын
ግን ለምድነው አክስቶች መጥፎ ምሆኑት 😢😢😢😢
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 4 ай бұрын
ጓዴኛዋን ሳላዴቅ አላልፍም ❤❤❤❤
@abebechtube4392
@abebechtube4392 4 ай бұрын
Wawu well come ❤❤❤
@gatogatometka30
@gatogatometka30 4 ай бұрын
ዋው የጓደኛ ጥግ❤
@meskifkr6760
@meskifkr6760 4 ай бұрын
😢😢መዳም ትሻላለች ከዚች ይች ወይ አከፍል ወይ ደስታ አሰጥ ያክስት መርፌ 🙄🙄
@user-ls2eu4xz5f
@user-ls2eu4xz5f 4 ай бұрын
😂
@user-eb2rf2nd4k
@user-eb2rf2nd4k 3 ай бұрын
ጋድኛዋ ግን እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔማርርር❤❤❤❤
@user-ox8sz4sg3p
@user-ox8sz4sg3p 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤wow nash baunat🎉🎉🎉🎉 baxaam wadadksh
@user-lc7yo2qr8f
@user-lc7yo2qr8f 3 ай бұрын
ጎደኛዋ ግን ልዩ ነት ተባረቂይ
@samra1261
@samra1261 4 ай бұрын
የኔ አሥተዳደግ እንድህ ነበርኩ
@alemasa5736
@alemasa5736 3 ай бұрын
ጓድኛዋ እግዚአብሔር ይባረክሸ ❤❤❤
@misikirtafesse9261
@misikirtafesse9261 3 ай бұрын
የኔ እናት በጣም ነው የደድኳት እንደዚ አይነት ጓደኛ ይኑረን❤😊
@user-gi1el8rw5g
@user-gi1el8rw5g 4 ай бұрын
Liyaye yene konjo betam gobez bezih kety
@user-es5qp8wo9r
@user-es5qp8wo9r 4 ай бұрын
የጎደኛ ጥግ❤❤❤❤❤❤❤
@user-vf8mo6mw2k
@user-vf8mo6mw2k 3 ай бұрын
ጋደኛዋ ፈጣሪ ይስጥሽ ፈጣሪ ለሁላችን እንደዚ ኣይነት ጋደኛ ይስጠን ኣሜን
@shasheayele3783
@shasheayele3783 4 ай бұрын
እውነትም ስለሆነ ይህ የልጆች ስቀቀን በጣም እራሴን ያመኛል
@HamzaAli-hj1bu
@HamzaAli-hj1bu 2 ай бұрын
O8
@rgfg336
@rgfg336 4 ай бұрын
አክስትቷ😏😏
@yavi7181
@yavi7181 4 ай бұрын
ይቺ የተረገመች ሴት አምላክ እድሜዋን ያሳጥረው
@mita7976
@mita7976 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Tmesgne
@Tmesgne 3 ай бұрын
ኸረ እርግማኑን ምድነው ፊልም እኮነው😂😂
@uaere4452
@uaere4452 4 ай бұрын
Wow gouadegnaw ynae kojoo enachea ayenetwoen yiabezalen yna mar❤❤❤❤❤❤
@user-lu1lc2dc1m
@user-lu1lc2dc1m 4 ай бұрын
❤ወይኔ. ሤትዬዋ. አውሬነቺ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ig2le4ib5e
@user-ig2le4ib5e 3 ай бұрын
ፈጣሬ ይጠብቅሽ ምርጣጎደኛነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 4 ай бұрын
ይሄን ዉሀ ምን ያጮኸዋል ቢሉ በዉስጡ ያለዉ ድንጋይ አለ ይባላል🤔
@letaykalay1893
@letaykalay1893 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@uae123ue9
@uae123ue9 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@tigstbaqual5786
@tigstbaqual5786 3 ай бұрын
ምርጥ ጎደኛ
@user-zc3jm9wu6w
@user-zc3jm9wu6w 3 ай бұрын
ጋደኛዋናልጂታበጣምነዉደስየሚሉት❤❤❤❤
@SamsonLakew-im2cs
@SamsonLakew-im2cs 4 ай бұрын
Wuz new ispire papppppp❤❤❤
@amriyaferejo6600
@amriyaferejo6600 4 ай бұрын
አይይይይይ የሰው እናት😢😢😢
@Milo-ur7og
@Milo-ur7og 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 4 ай бұрын
አክስት ተብየዋ አላህ ይድፋሽ ለዘመድ የገጠር ሰው ለሰጂ ጡሩ ኑሮ የኖሩ እመሰላቸው እልጂን አሳልፍ መስጠት ተገቢ አዴለም
@tashalg6332
@tashalg6332 4 ай бұрын
😢😢😢የኔ ምክር
@user-db5mj1eo6v
@user-db5mj1eo6v 4 ай бұрын
ደህና ባለጌ ነሽ ሆዷን አይባልም የቤት ሰራተኛሽ መሰለችሽ አስተምራት አለሁ ብለሽ ነው ያመጣሻት አባት ይብላሽ
@user-eh2rl5sl4b
@user-eh2rl5sl4b 2 ай бұрын
ምርጥጓደኛለኛምይስጠን❤❤❤❤❤❤❤
@user-dr1zt5qy1g
@user-dr1zt5qy1g 4 ай бұрын
የኔውድ❤❤❤❤😢
@user-jp2ow9nb3j
@user-jp2ow9nb3j 3 ай бұрын
God bless the doughter❤
@Hanabirhanu-hd4gj
@Hanabirhanu-hd4gj 23 күн бұрын
Tenaye yen konjo siwedish❤❤❤❤❤❤❤
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 4 ай бұрын
ዋ ዉ🙏
@user-tg3tg8np4r
@user-tg3tg8np4r 3 ай бұрын
Betam teru new
@abebasegay6843
@abebasegay6843 4 ай бұрын
yene marr😢😢😢😢
@sofiyahusen-uz5zv
@sofiyahusen-uz5zv 2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላሉና ቃላትም ያጠረኝ
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 4 ай бұрын
የኔ እናት😢
@tarikanteneh725
@tarikanteneh725 4 ай бұрын
የፈለገው ነገር ቢሆን ልጆች ከወላጅ አልፈው ለሌላ ሰው ባይሰጡ መልካም ነው።
@SikoSilo-sj8bf
@SikoSilo-sj8bf 3 ай бұрын
አይ የሰው እናት😢😢
@user-si4fv9wn5b
@user-si4fv9wn5b 2 ай бұрын
ከናት ልጅ አተዋይ ሆና ተገኘች ❤❤❤❤❤❤
@user-ll8sh6tk2e
@user-ll8sh6tk2e 2 ай бұрын
Waw baxam xiru saw
@user-dx4kx8qr9g
@user-dx4kx8qr9g 3 ай бұрын
tena thanku
@user-ub7zd8nt5f
@user-ub7zd8nt5f 4 ай бұрын
Malkamii guadenga malet iyenew❤❤❤❤❤❤
የጠፋ ወንድሟን መስሎ ገብቶ ደፈራት
35:16
Sile HiwotTV
Рет қаралды 16 М.
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 99 МЛН
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 81 МЛН
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 42 МЛН
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 1,7 МЛН
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
የእህቱን ባል  መርዞ የገደለው
29:51
Sile HiwotTV
Рет қаралды 47 М.
እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች
28:30
Fix Mellstroy Face With Sadako and Alex
0:24
Mazizien
Рет қаралды 4,3 МЛН
СО СТОРОНЫ (смешное видео, приколы, юмор, поржать)
0:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 2,7 МЛН
The Noodle Picture Secret 😱 #shorts
0:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 28 МЛН
Fix Mellstroy Face With Sadako and Alex
0:24
Mazizien
Рет қаралды 4,3 МЛН
Нищая спасла собаку🥺❤️
0:59
Trailer Film
Рет қаралды 3,6 МЛН