በቤታቸዉ ሚስታቸዉ ተገላ የተዘረፉት አባት አሳዛኝ እዉነተኛ የወንጀል ታሪክ ከተዘጋዉ ዶሴ/KETEZEGAW DOSE EPISODE 122

  Рет қаралды 116,567

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 227
@setotatube1381
@setotatube1381 5 жыл бұрын
እስኪ ማነው እንደኔ የኢትዮጵያ ሰላም የናፈቀው👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼
@trhaskalauu7472
@trhaskalauu7472 5 жыл бұрын
Ene
@ዜድወሎየዋየኡሚናፋቂወሊመ
@ዜድወሎየዋየኡሚናፋቂወሊመ 5 жыл бұрын
ውይይይ እኔ ወላሂ የኢትዮ ሠላሞ ናፈቀኝ እእእእእእእ ዛሬስ የኢትዮ ሀዘንና ሥቃየ መቸነው የሚቆመው ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ እራጅኡን እእእፍፍፍፍፍፍ
@tenatena7698
@tenatena7698 5 жыл бұрын
setota tube ስጦታ ቲዩብ እኔ በጭንቀት ልሞትነው
@sharjaheharjah9720
@sharjaheharjah9720 4 жыл бұрын
እኔ
@ssbhsbjsosji9289
@ssbhsbjsosji9289 2 жыл бұрын
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzbin.info/www/bejne/r6ibn4dnitFqnas kzbin.info/www/bejne/r6ibn4dnitFqnas
@bayobayo782
@bayobayo782 5 жыл бұрын
ህግ የሌለበት ሀገር እዲህ ነው ማንም ተነስቶ ማንንም ንፁህ ይገድላል ፈጣሪ በሰው እጅ ከመሞት ያድነን
@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ
@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ 5 жыл бұрын
አሚንንን
@Sነኝቤተሰቦቼንነፈቂ
@Sነኝቤተሰቦቼንነፈቂ 5 жыл бұрын
አሚን ያሚበለው እሱን ብቸ ነው ምን እበለል ሌለ
@hadiethio-
@hadiethio- 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ከኑሮ ጀምሮ ሁሉም ነግር ውድ ነው ግን በጣም የሚያሳዝነው ትልቅ የሰው ልጅ ደም ብቻ ርካሽ ነው በየ መገዱ በየ ቤቱ ሁሉም ቦታ የሰው ደም አላግባብ እየፈስሰ ነው በጣም ያስፈራል የመጨረሻው ዘመን ደርሰናል መሰለኝ እኔስ ፈራሁኝ ወላሂ
@assadassad1756
@assadassad1756 5 жыл бұрын
lki bleshal😥😥😥😥
@ggghhg6305
@ggghhg6305 5 жыл бұрын
.
@amama9243
@amama9243 5 жыл бұрын
Hadiya aBagdry ትክክል ነሽ ወላሂ
@saaliofficialtube
@saaliofficialtube 4 жыл бұрын
አይ የምን ህግ ደሞ ኢቲዎፒያ
@saaliofficialtube
@saaliofficialtube 4 жыл бұрын
ስታስጠሉ መጨረሻውስ
@Susu-xd8vj
@Susu-xd8vj 5 жыл бұрын
አላህ ይርሀምሀ ለሞተችው እናታችን. አላህ ሆይ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም ካንተ ነው ሰላምን አውርድልን አሚንንን!!!
@zelaftube5292
@zelaftube5292 5 жыл бұрын
አሚን ያረብ. አላሁመ ኢንተ ሰላም ወሚንከ ሰላም ተባረክተ ያዘልጀላሊ ወልኢክራም
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 5 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@Sነኝቤተሰቦቼንነፈቂ
@Sነኝቤተሰቦቼንነፈቂ 5 жыл бұрын
አሚን
@nurahassen3253
@nurahassen3253 5 жыл бұрын
አሚን
@zulfa2392
@zulfa2392 5 жыл бұрын
አሚን
@sultankahsay5117
@sultankahsay5117 5 жыл бұрын
የሞተችውን እናታችንን አላህ ሆይ ጀነተል ፊርዶስን ወፍቃት ለቤተሰቦቻቸውም አንተው ሰብር ስጣቸው ያረብ ሀገራችንንም ሰላም አርግልን እምዬ ኢትዮጵያ ሀገሬ 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ህጀብሲለከውበትነውለከአለ
@ህጀብሲለከውበትነውለከአለ 4 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ አለህ በጀነተል ፊርደውስ ይወፍቃት
@nanihani7026
@nanihani7026 4 жыл бұрын
Amen
@ሶኒዬፍቅርየፒያሳዋ
@ሶኒዬፍቅርየፒያሳዋ 5 жыл бұрын
የሞት ፍርድ ሀገራችን ላይ ቢኖር ጥሩ ነበር አዳሜ ልክ ይገባ ነበር ወንጀል በዛ ምን ይሻላል
@nesimdire3109
@nesimdire3109 5 жыл бұрын
Betam
@eneyefiqrtwilidnegni9874
@eneyefiqrtwilidnegni9874 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ ውዴ ግን ምን ያደርጋል እነሱን ገለን የተፈፀመው ክፉ ድርጊት ወደነበረበት ሚመለስ ቢሄን ነዋ ግን ምን ያደርጋል የፈሰሰውን ውሃ አናፍሰውም ግን እመኚኝ እነዚ ክፉ ሰዎች ክፋቱን በፈፀሙት በዚያን ጊዜ ሞተዋል በደመነፍ ነው ሚራመዱት ግን የህሊና እስረኛ እና ሞቶች ናቸው ታዲያ እነሱን ገድለን የነሱ የረከሰች ነፍስ በማጥፋት ለምን እንረክሳለን
@yoyotube2933
@yoyotube2933 4 жыл бұрын
ሶኒዬ ፍቅር soni love ❤️
@tenumosge163
@tenumosge163 4 жыл бұрын
ሶኒዬ ፍቅር soni love w
@seadawusin1234
@seadawusin1234 4 жыл бұрын
ማረ ወላሒ ልክ ነሽ ኡኡኡ ሀገሪ ለመሂድ አስቀድም ፈረሁ
@ሰአድነኝየኡሚልጅየማሜሲስ
@ሰአድነኝየኡሚልጅየማሜሲስ 5 жыл бұрын
የገደለ ይገደል ቢባል ኖሮ ህዝቤ ስርአት ይዛ በኖረች ነበር ይህ ከለለ ግን ሁሉም እየተጋደለ እስር ቤት ለአመት የመንግስቱን እንጀራ በዛ ላይ ስራ ልምምድ ተምረው ይወጣሉ የሟች ቤቶች ግን እንባቸውን እያጠቤ መኖር.....ይህ ....ድርጊት .....ግን .....እስከመቸ
@ለይላነኝየአህምሻታናሽኑረ
@ለይላነኝየአህምሻታናሽኑረ 4 жыл бұрын
በእስላም የገደለ ይገደል ነቡር ግን አሁን በጭራሽ እዳውም ከቤታቸው እስር ቤት የበለጠ ሆናል በንታሠረስ ምን አለ ይሉ ጀሠረ
@zeynepzeynep3188
@zeynepzeynep3188 5 жыл бұрын
እነሊላሂ ወኢናይላሂ ራጅኡን አላህ ይራህማቸው 😭😭😭😭
@nanihani7026
@nanihani7026 4 жыл бұрын
Amen
@ኡሙሙራድ-ደ3ጀ
@ኡሙሙራድ-ደ3ጀ 5 жыл бұрын
ምን አለበት ፈጣሪ የሰጠንን ነፍስ ፈጣሪ ብቻ ቢወስዳት እንደው ሳስበው ሰጨቀኝ ነው እንጅ አላህ መጥፉያች በዚህ አይነት ነው ብሎ ከተፃፈልን ቀን አናልፍም ያረቢ መጨረሻችነን አሳምርልን አሁንማ ዮቱብ መግባት እየፈራሁ ነው ሰው ያለ አይመስለኝ እያለ በዚህም ሞቱ በዚያም ሞቱ በስደት ላይ ናፍቆት ድንጋጤ ያረብ የዝነት ልብ ስጠን ለሁላችነም ኡፉፉፉ
@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ
@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ 5 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@hanang7517
@hanang7517 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@meki8539
@meki8539 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ገዳዩ መግደል ነው እስር ቤት ደልቦ የባአል በሬ መስሎ ነው ሚወጡት ነፍስ ያጠፋ ነውሱ ይጥፋ ባካቹ ሰውን ገሎ መገደል ነው ያለበት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tahahakami2286
@tahahakami2286 4 жыл бұрын
Re
@miskbintseid3915
@miskbintseid3915 5 жыл бұрын
ልጅ ተደፍሮ እሰራት ሰው ተገሎ እሰራት ufff ምናለ የሞት ፍርድ ቢደረግ አሁንስ
@ሪምቦረና
@ሪምቦረና 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ላይ ፋረድ እየጠፋ መቷል አላህ ነወ ፍረዱን የሚሰጠወ እሰኪ ለሀገራችን ሰላም እያመጣልን ዱአ ፀሎት እናድረግ
@asly123asly5
@asly123asly5 Жыл бұрын
ኣትግደል ይላል መፅሃፍ ቅዱስ የናንተ መፅሃፍ ግደለው በለው ስለሚል ለናንተ ሰውን መግደል ቀላል ነው 11:44
@Susu-xd8vj
@Susu-xd8vj 5 жыл бұрын
ነፍስን ያለ አግባብ ያጠፋ ይገደል የሚል ህግ ቢኖር የሀገራችን ስርአት ይሰፍር ነበር ።
@zemassefa1397
@zemassefa1397 5 жыл бұрын
አቤት ጭካኔ የረ የስው ልጅ ልቡን ምን ድንጋ አደረገው ኢና ሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጁን አላህ ይዘንላት ሟቿን
@user-rh8qt3tt9i
@user-rh8qt3tt9i 5 жыл бұрын
በስምአብ እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ እረ ምን አይነት አውሬ ናቸው ለገዘብ ብለው የሠው ሂወትን የሚቀስፍ ሌቦችን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን
@yallayallah4452
@yallayallah4452 4 жыл бұрын
የገደለ ይገደል እውነተኛው የፍትህ ህግ ይህ ብቻ ነው ወንጀልን የንጹሀን ህይወትን ለመታደግ
@halinamohammed5370
@halinamohammed5370 4 жыл бұрын
አፈር ብሉ አሁንስ በዛ ወሪ ብቻ ነው የምታቁት የገደለ ይገደል ቢባል መች እድህ ችግር ይበዛ ነበር
@meseretlumawaw7861
@meseretlumawaw7861 4 жыл бұрын
😂😂😂😂
@khadejatasfa2078
@khadejatasfa2078 5 жыл бұрын
ኡፍ በጣም ያሳዝናል ሀብቱን ሰርቀው ሂወታቸው ቢያተርፉት ይሻል ነበረ አይ ጭካኔ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mywollraya
@mywollraya 5 жыл бұрын
ወይ ኢ/ያ እንድህ ሆና ቀረች ሰው እንደ እንሰሳ ዝም ብሎ ማረድ ኧረ አምላኬ በቃ በለን አገራችንንም ሠላም አውርድልን እፍፍፍፍፍ አሁንስ መልካም ዜና የምሰማማበት ቀን ናፈቀኝ
@lululove6794
@lululove6794 5 жыл бұрын
ኢኒ ሊላሂ ወኒ አሊራጁኡን እኛም ወደሱ ተመላሾችነን ነገርግን አሟሟታችን ያሳምርልን ማለትነው አገራችን ሰላም ፋቅር ተስማምቶ ተባብሮ አንድነት ያድርግልን Ethiopia መንግስት ደግሞ እንደዚ አይነት ስራ የሚሰሩትን የሞት ፍርድ ቢሰጣቸው አገራችን ሰላም ይሆን እንደሰማሁት ከሆነ የኩዌት መንግት ልጁን እናቱን ሲገል ተገሎዋል ስለዚ እኛምጋ እንዲዚ አይነት ተመሳሳይ ስራ የሚሰሩት እንደዚ እርምጃ ቢወሰድባቸው ይሄ አፀያፊ ስራ ይቀንሳል ብዬ አስባል።
@hanayoutubeሀናይቱይብ
@hanayoutubeሀናይቱይብ 5 жыл бұрын
የገደለ ይገደል ቢሆን ወንጀለኛ አይኖርም ነበር አሁንስ በዛ ሞት
@يوسفحبشي-ظ3ن
@يوسفحبشي-ظ3ن 4 жыл бұрын
ሀና ያብስራ
@ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ
@ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ 5 жыл бұрын
አይኢትዩ የእውነት በጣምነው እየሰጋሁ ያለሁበተለይ ቅናትያለባቸው ሰዎች ህግቢጠብቅ እኮእድህባልሆን ነበር ግን 20 እና19 18አመት ነውቅጣቱ አኡዙቢላህ ለሴቲቱ ግን አላህይጠብቃት ባሏን ማጋለጧ
@elemoabdishakur7878
@elemoabdishakur7878 2 жыл бұрын
Allah ya ijachawun yistachew ya sew Lij chekagn eyehona metawal omg allah yarhamaha!
@Selam694
@Selam694 3 жыл бұрын
ይሄ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ለምን ተቋርጦ ቀረ ????? እኛ መቼም መጀመር ነው እንጂ መቀጠል ይከብደናል :: በዚህ በጀርመን ለምሳሌ ለ 20 አመት ከዛም ሳያልፍ አይቀርም ( 20 ውን እርግጠኛ ስለሆንኩ ነው ) የሚተላለፍ ፕሮግራም አለ :: እኛጋ 2 ዓመትም ከታየ ትልቅ ነገር ነው 😀
@ስደተኛውፋኖ-ዀ3ጨ
@ስደተኛውፋኖ-ዀ3ጨ Жыл бұрын
የኢቶጺያ ጉዳ በጣም አሣሣቢ ነው ለተበዳይ ፍትህ የማያገኝበት ሀገር አይ ኢቶጺያዬ
@ዜድወሎየዋየኡሚናፋቂወሊመ
@ዜድወሎየዋየኡሚናፋቂወሊመ 5 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ እራጅኡን እፍእፍ መቸነው የኢትዮ ሥቃይ መቸነው የሚቆመው አላህሆይ ኢትዮን ሠላምንለግስላት ያረብ
@سعدهعلي-ف6م
@سعدهعلي-ف6م 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀ ን የኢትዮጲያ መግስት ለምንም አይሆን አልቅስ እደሳኡድ ህግ የገደለ ይገደል ቢል አንድ ሰው አይገደልም ነበር ባላህ ፍቃድ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 5 жыл бұрын
የሞተው አንዴ ጠፋ ገዳዩ ምን ይሆናል መንግስት በነፃ እየቀለበው ይኖራል የሟች ቤተሰቦች ሁሌም በሃዘን ልባቸው ተሰብሮ ይኖራሉ ምን ያድርጉ ህግ ያለም ኢትዮጵያ የገደለ የሚገደል ቢሄን አንድ ሰው በግፍ አይገደልም ነበር
@saramingesto7379
@saramingesto7379 4 жыл бұрын
ኢነሊላሂ ወኢነሊላሂ ራጁን አላህ ለጀነት ይበላችሁ በጣም ያማል መገደል አለባቸው
@jemilaebrahim192
@jemilaebrahim192 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ዛሬስ መጥፎ መስማት ሰለቸኝ ስለኢትዬጽያ ሰላም ስለኢትዬጽያ አንድነት ስለኢትዬጽያ ብልፅግና ፍቅር እድገት የምሰማበት ቀን ናፈቀኝ ያጠፍው ሰው በሰው ላይ እንዳደረሰው ተመሳሳይ ይቀጣ የገደለ ይገደል የቆረጠ ይቆረጥ ምንድነው እስር እያላችሁ በነፃ እየቀለባችሁ ልባቸውን ትሞሉና ትለቋቸዋላችሁ ድጋሜ እንደት እስራትን ይፈራሉ እረ ህግ የለም ሰላም ለኢትዬጽያ💚💛❤
@abdurehimseid
@abdurehimseid 5 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው
@ኩንፈየኩን-ጨ8ዀ
@ኩንፈየኩን-ጨ8ዀ 5 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@kawsrtube9258
@kawsrtube9258 4 жыл бұрын
ለመዝረፍ ብለው ለማይረባ ቁስ የነከበረውን የሰው ነፍስ የሚያጠፉ ሰዎች እነሱም ላይ ተመሳሳይ ድርጊት በፈፀም አግባብ ያለው ፍርድ ነው ! የሚስማማ like
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ጠ6ፀ
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ጠ6ፀ 5 жыл бұрын
እኔስ ፈራሁ ውይ ሀገሬ እንደወጣን መቅረታች ነው ያአላህ አንተ እዘንልን
@saramohammed2491
@saramohammed2491 4 жыл бұрын
ኢናአሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂኡን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔
@soreti3556
@soreti3556 5 жыл бұрын
የሞተው ጠፋ ገዳይ ምን ይሆናል ቁጭ ብሎ እየበላ ይኖራል
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 5 жыл бұрын
በስማም በጣም ያስዝናል 😭😭😭😭
@አዲስዘመን
@አዲስዘመን 5 жыл бұрын
አይ ሀገሬ የወንበዴዎች ዋሻ ሆንሽ ምሕረቱ ያውርድልሽ
@nesimdire3109
@nesimdire3109 5 жыл бұрын
Betam
@nooranoora4822
@nooranoora4822 5 жыл бұрын
ምን ፍትህ አለ መንም ገድሎ 10 አመት በእስር ቤት ቀልቦ ይለቀል አዝነለው በሀገሬ ህግ
@ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ
@ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ 4 жыл бұрын
የገደለ ይገደል የሚል ህግ ይፅደቅ
@lionheart7429
@lionheart7429 5 жыл бұрын
መጀመሪያ የተቀመጥክበት ወንበር ቀይረው ድምፁ ይረብሻል ካንተ ጋር አብርሮህ ያወራል ስለምክርህ thanks so much
@asteregouale9288
@asteregouale9288 4 жыл бұрын
Nefesuwan begenet yanurew!!!!! Wey wended ehetoche Egziabeher yatenachu!!!!!
@sarachannel8947
@sarachannel8947 4 жыл бұрын
ምናለ ሳይገሉ የፈለጉትን ነገር ቢወስዱ ሰወቹን አረው ክላስ ዘግተውም ሆነ አስፈራርተው የፈለጉትን ቢወስዱ ምናለ የሰውን ልጂ ያክል ከሚገሉ
@الحمدللهسبحاناللهلاآلةلااللهال
@الحمدللهسبحاناللهلاآلةلااللهال 4 жыл бұрын
አላህ ጀነትይወፍቃት፡ያረብ
@hasnahasna3634
@hasnahasna3634 5 жыл бұрын
እናንቴ እርግጠኛ እስክቶኑ ሌላ ሂወት ይጠፋል
@yesasofa4174
@yesasofa4174 4 жыл бұрын
በጌታ ስም አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ አንተው መልካሙን ዘመን አምጣልን 🙏😢😢😢😢
@destamamo4895
@destamamo4895 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ የሰው ልጅ ግን ምን ያህል ጫከኝ ነው እንዴት ሰውን የክል ጭክነው ይገለሉ እነዚህ ደብሎስ ነው ነቸው እንጂ ከሰው የተፍጣሩም አይማስሉም
@የማያልፋየለምዋናትግሥትነ
@የማያልፋየለምዋናትግሥትነ 4 жыл бұрын
እኔ ግን መሥማት የሠለቸኝ ግድያ ተፈፀ መ ከዛ በፖሌሥ ክትት በምርምራ ከተያዙ ቦሀላ ለወንጀል ፈፃሚወች 3 አመት ፅኑ እሥራት ብለው የሚወስኑት ነው ምን አለ እንደ ሣውዴ ሞት ቤፈረድ
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ 5 жыл бұрын
አቤትጪካኔኡፍፍፍፍአላህይጠብቀን😢
@كوررنكورن
@كوررنكورن 4 жыл бұрын
እኔእዚጋረጥያቄአለኝ ይሄነገረፊልምነው ወይስ ከተዘጋውደሴ የሚለው አንዲቀንስከታተል እያለቀስኩ ፊልሙን ሲጨረስ ለህዙምን ትመክራላችሲባሉ እኔ እንባየን ጨረሼ አዘንኩ ለራሴ ለፊልም ማልቀስ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 4 жыл бұрын
እዉነተኛ ታሪክ ነዉ እህቴ ድርጊቱ እንዴት እንተፈፀመ የሚያሳዩት ተዋናዮች ናቸዉ
@bentbedruumuslemneyii9899
@bentbedruumuslemneyii9899 5 жыл бұрын
Enaa lelahii waena elahi erjeun alhh ferdosel all alhh eyofkat yarbii yaa alhh men gud neu walhii
@fatimayibra5678
@fatimayibra5678 3 жыл бұрын
ወይ ሰው ምንው ጭካኔ ተሞላ ተሰረን ለምንለቀቀው እያሉ ወንጀል ለመሰራት ወደጓላ አይሉም የገደለ ይገደል ቢባል እንደዚሕ ወንጀል አይሰፋፋም ነበረ
@ethiopianlove5501
@ethiopianlove5501 5 жыл бұрын
ያሳዝናል
@EWKETMEDIA123
@EWKETMEDIA123 4 жыл бұрын
እኔ የጣም የሚገርመኝ ነገር ሁሌ ለወንጀሉ በሙሥሊሙ ነውዴ ድራማችሁን የምታቀርቡት???
@uae4179
@uae4179 5 жыл бұрын
ኧረይገደሉመቸምእኛሀገርህግየለም
@saifasaifa2242
@saifasaifa2242 4 жыл бұрын
በስማም
@rrruhitub8672
@rrruhitub8672 5 жыл бұрын
እናልላህ ዎእናእለይህ ረጁኡን ምንናበረ የጋደለ ብጋደል
@noranuro5530
@noranuro5530 5 жыл бұрын
እነሊላሂወኢነኢለሂርጀኡንአላህይይላችዉግንርተዉየገደለግደሉእደሠዉዴእባካችሁእኔአገሬመህድሣሥብበጣምእፈራለሁነግበኔአላህይጥፍልንእዴህአይነትሌባን
@ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ
@ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ 5 жыл бұрын
ግን ኮሜንቶች እዉነት ነዉዴ ወይስ ድራማ ነዉ
@ኢማንአበቴንነፋቅ
@ኢማንአበቴንነፋቅ 5 жыл бұрын
እውነት ነው አለህ ይጠብቃን
@fmt229
@fmt229 5 жыл бұрын
አው እውነተኘ ተሪክ ነው
@ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ
@ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ 5 жыл бұрын
@@ኢማንአበቴንነፋቅ እፍፍፍፍፍፍ ዱኒያ ፈተናዋ ብዛቱ የአሏህ ኻቲማቺንን ያሳምርልን ያማል ታዲያ እዉነት ከሆነ እንዴት ሲገደሉም ሲገቡም በካሜራ ሊቀርፁ ቻሉ
@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ
@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ 5 жыл бұрын
ውይ እደት ያሳዝናል እኔ ድራማ መስሎኝ ነበር
@መኖርህያኖረኛል
@መኖርህያኖረኛል 5 жыл бұрын
@@ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ እውነተኛ ታሪክ ነው የሚሠሩት ሠወች ግን ሌላ ናቸው ውዴ
@ሮዚማር
@ሮዚማር 4 жыл бұрын
ምን አይነት አረመኔነት ነው ምን አይነት ወላጅ በምን አይነት አስተዳደግ ቢያድግ ነው ሰው እንዲህ ጭራቅ የሚሆነው መዝረፉን ይዝረፍ ግን መተኪያ የሌለውን የሰው ልጅ ህይወት መንጠቅ ምን ይገልፀዋል ኢትዮጵያ ውስጥ በዚህ ሁኔታ እንዴት ነው መኖር የሚቻለው መንገድ መሄድ አልተቻል ንብረት ማፍራት አልተቻለ አረ ምን ጉድ ነው ሀገሩ በአረመኔ ተሞላ እንዴትስ ነው ምንሆነው ባለፈው እህቴ በስልክ እያወራችኝ በድንገት ስልኩ ተዘጋ ብደውል ይጠራል አይነሳም ሰጨነቅ አድሬ በነጋታው ደወለች ማታ ምን ሆነሽ ነው ስላት መኖር አልተቻለም ሁለት ሌቦች ቦርሳዬን ስልኬን ለመንጠቅ እየተከተሉኝ ነበር ነብሴ ሳትወጣ ነው ያመለጥኩት መንገድ ላይ ሰው አለ እነሱ ግን አይፈሩም አለች
@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ
@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ 5 жыл бұрын
ኢናኢላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጀኡን ሟቿን አላህ ይማራቸው እረ አላህየ አገራችንን ሰላም አድርግልን የገደለ ይገደል እረ ውይ
@tesfalegntadesse3737
@tesfalegntadesse3737 4 жыл бұрын
KETEZEGAWU DOSE YEMILEWU PROGRAM BE EBS YEMITELALEFIBET KENINA SEAT BITINEGIRUGN .....????
@hikmahabshwte8178
@hikmahabshwte8178 4 жыл бұрын
አገራአችን ገዳይ አይገደል ምን ዋጋ አለው ዝፍት የሆነ ህግነው ያለን፡፡
@mitironaldo1896
@mitironaldo1896 5 жыл бұрын
Ethiopia ya meder lay seol eyhonec new betam yasazenal
@mimienokiis6935
@mimienokiis6935 4 жыл бұрын
Film.??
@sumayatub6320
@sumayatub6320 5 жыл бұрын
የሞት ፍር ብፈረድ መንም ተሰቶ የንፁሀንኒ ደም አየፈስም ነበር 15 20 አመት ብፈረደበትም ሚን ወጋ አለዉ ነጌም ከእስር ሰፈታ የዉ ነዉ
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 жыл бұрын
ኢነአሊላሂ ወኢናኢለይህ ራጂኡን ከባዲ ነው
@genethabdi2647
@genethabdi2647 5 жыл бұрын
sewin yemeahel gedelo TV ena mobile lemewesed menale sayegeluachwe bewesdo men geza metabein Nbes yemarr .
@ashash9382
@ashash9382 5 жыл бұрын
In lilihi winilhi Rajiunii😢😢
@genagena8548
@genagena8548 4 жыл бұрын
Mechereshachewun nigerigna?
@taibalara9393
@taibalara9393 4 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂራጅኡን አላህ ይርህማት
@habity1995
@habity1995 4 жыл бұрын
የሚያሳዝነው ግን ፍርዱ ነው እንኳን ለሟቹ የፖሊሶቹን ልፋት ድካም እንኳ ያማከለ አይደለም ህጉ ሲያስጠላ እህህህህ
@wedederrsse5065
@wedederrsse5065 4 жыл бұрын
ድህነትንም እፈራለው ችግር አልወድም ግን ሀብታም መሆንም እንደዚህ ነው ምን ይሻላል
@kiyaaakooyemariyamlij3604
@kiyaaakooyemariyamlij3604 5 жыл бұрын
Gn ye Ethiopia polisoch iko gobize nachew betam yemasazin tarek new
@ለሁሉምጊዜአለው-ዀ3ደ
@ለሁሉምጊዜአለው-ዀ3ደ 5 жыл бұрын
ተቀልበው ይለቀቃሉ ተመልሰው እዛው ወንጀላቸው ይገባሉ አይ የኢትዮጵያ ህግ
@ያስሚንአህመድ
@ያስሚንአህመድ 5 жыл бұрын
ምን አይነት ጭካኔ ነው ለቁስ ነገር በለው የሰው ሂወት ማጥፋት አሁንስ ያስፈራል እንዴት ሆነን ነው ምንኖረው
@sarasoko3312
@sarasoko3312 4 жыл бұрын
Film no
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 5 жыл бұрын
እግዚኦ😢😢😢😭
@mersalmersal4888
@mersalmersal4888 5 жыл бұрын
ኢናሊላህ እንደዉምንጉድነዉ
@ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ
@ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ 4 жыл бұрын
ወይ ጭካኔ
@አሏህወኪልያርብ
@አሏህወኪልያርብ 5 жыл бұрын
መሰማት ይክብዳል
@ያርቢመጨርሻየንአሳምርልኝ
@ያርቢመጨርሻየንአሳምርልኝ 5 жыл бұрын
አላህ ይርሀምሽ ውይይይ
@badrebadre143
@badrebadre143 5 жыл бұрын
hsbunellah weniemel wekil
@najibaahmedin4440
@najibaahmedin4440 4 жыл бұрын
Ya allah remn aynet gud metabn ya allah atewudresln
@ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ዐ5ሐ
@ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ዐ5ሐ 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እረ በጣም ያማል ሰው አረመኔ ሆኖን ያአላህ አንተው እዘነልን
@شيماءأحمد-ح2ق
@شيماءأحمد-ح2ق 5 жыл бұрын
Men ayent zeman sew endat endi chakngi yewanale enzin yemot ferd new miysfalgachaw 😥😥😥😥😥
@sarasoko3312
@sarasoko3312 4 жыл бұрын
Gidelm midirno no inji samay gidiya yelm bartu
@ami-cw3hg
@ami-cw3hg 5 жыл бұрын
ኧረ በአላህ እውነት ነው ድራማ ነው ያረብ😥😥😥
@ሰአድየእማናፋቂ
@ሰአድየእማናፋቂ 5 жыл бұрын
እውነት ነው ግን ምን ያደርጋል ሀገራችን ህግ የለም የገደለ ቢገደል ሰው በሀገሩ ንፅ ሂወት አይጠፋም ነበር
@ሰአድየእማናፋቂ
@ሰአድየእማናፋቂ 5 жыл бұрын
እውነት ነው ግን ምን ዋጋ አለው ሀገራችን ህግ የለም የገደለ ቢገደል ንፅሀን ሂወታቸው ባላለፈ ነበር😖🙄😒
@HH-lh1vb
@HH-lh1vb 4 жыл бұрын
ለሁሉም አላህ ያስራውን
@snorte1826
@snorte1826 4 жыл бұрын
yegedel yegedel an bein eskalehon hager selam akonem
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ጠ6ፀ
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ጠ6ፀ 5 жыл бұрын
ምወጋለው ቢታሰሩ መግደል ነበር አንጅ
@akalegetu5592
@akalegetu5592 5 жыл бұрын
yekere yebelen enedega sayehune enedanete cherenet maren
@አልሀምዱሊላህአላህበቄነው
@አልሀምዱሊላህአላህበቄነው 5 жыл бұрын
ታዳምንፍርድነውእዴሀለውንየሞትፍርድይገብዋል
@senaygoyta9024
@senaygoyta9024 5 жыл бұрын
የኣንዱ ምዕራፍ ሳትዘጉ ሌላ ርዕስ የባለፈው ክፍል ሁለት የታለ
@fsy1999
@fsy1999 4 жыл бұрын
ማነዉ በሮመዳን ዉስጥ ሁለት ቀን ብቻ ለይታችሁ ዱአ አድርጉ ያለዉ?እምነት ላይ መቅጠፍ እደሌላዉ ነገር አይደለም።ድነል ኢስላም በቁርአንና ሀድስ ማስረጃ የተደነገገ እምነት ነዉ።ማንም ኮፍያና ጥምጣም የጫነ ሙስሊም ተብየ ሊቀጥፍበት ስሜቱ ያዘዘዉን ሁሉ የተናገረ የሀይማትት አካል አድርጋችሁ አትያዙ።
@snorte1826
@snorte1826 4 жыл бұрын
kehone buhal ekeke menden new heg yet new yalew yehe hulu dergit siderge
@ሥአዲኡሙአብደላቻላል
@ሥአዲኡሙአብደላቻላል 4 жыл бұрын
አረእደውምንአይነትአገርነው መግሥትየለለበት የገደለይገደልየገደለይገደል እደውየሠውደምእደቀላልነገር
@amirmensur5880
@amirmensur5880 5 жыл бұрын
አላህ ይርሀምሽ ሚዛን አላህ ይርሀምሽ በጣም ያማል
@fafiyoutube3492
@fafiyoutube3492 5 жыл бұрын
ወገኖቼ መተጋገዝ በብርብቻ አደለም እናም ሠብሥክራይብ እንደራረግ አይከፈልበትም ቅን መሆንብቻ በቂነዉ
@fafiyoutube3492
@fafiyoutube3492 5 жыл бұрын
@أم خالد بيت نجاشيሀበሻ ነክ
@ኢትዩደሴ
@ኢትዩደሴ 5 жыл бұрын
ይድፍህ
@cell7994
@cell7994 5 жыл бұрын
እነሊላሒ ወይነሊላሒ ኢራጀኡን
@tamrtabebe5561
@tamrtabebe5561 4 жыл бұрын
ye polis denk seraw konjo new.lemesegen yegebal. daru gen ferdus lemen altezegebem.
@ያአላህባሪያ-ቀ7ጰ
@ያአላህባሪያ-ቀ7ጰ 4 жыл бұрын
ምን አለ ንብረት ወስደው የተከበረው የሰው ነብስ ባያጣፉ
@nrj126
@nrj126 4 жыл бұрын
አላህያርህም
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 82 МЛН
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
Как не носить с собой вещи
00:31
Miracle
Рет қаралды 1,6 МЛН
Ketezegaw Dose -  ከተዘጋው ዶሴ  Episode  -  11
49:47
Arada Movies
Рет қаралды 145 М.
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 82 МЛН