ከተዘጋዉ ዶሴ(በባሏ ቅናት አሲድ የተደፋባት ምስኪኗ እናት አሳዛኝ ታሪክ ክፍል 2)/KETEZEGAW DOSE EPISODE 83 PART 02

  Рет қаралды 389,400

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

ከተዘጋዉ ዶሴ(በባሏ ቅናት አሲድ የተደፋባት ምስኪኗ እናት አሳዛኝ ታሪክ ክፍል 2)

Пікірлер: 709
@IdjrjGshsh
@IdjrjGshsh 7 ай бұрын
ከተዘጋው ደሴ በጣም ጥሩ አስተማሪ ታሪክ ነው እንኳን በሰላም መጣችሁ ጠፍታችሁ ነበረ እግዚአብሔር ከምናየው ከምንሰማው ነገሩ ሁሉ ይጠብቀን
@ሶፊነኝወሎየዋ-ቨ8ጸ
@ሶፊነኝወሎየዋ-ቨ8ጸ 6 жыл бұрын
ግን ይኸ አሲድ የሚባለውን ነገር የት ነው እሚሸጠው ለምንስ የሚሸጡት አይያዙም
@سميرهسميره-ح7ك
@سميرهسميره-ح7ك 6 жыл бұрын
Halahi.ygermal.auff
@masharatasinafi2130
@masharatasinafi2130 6 жыл бұрын
Ty
@fatumadubai9579
@fatumadubai9579 6 жыл бұрын
በትክክል
@ሀገረኪናሁገሊላእትዊ
@ሀገረኪናሁገሊላእትዊ 6 жыл бұрын
አይ እህቴ እዴት ይጠፋል ብለሽ ነው የመቂና ባትሪ እኮነው
@meronmekonnen6779
@meronmekonnen6779 6 жыл бұрын
እኔም እሱ ነበር ጥያቄየ ለምን ይሸጣል የመኪና ባትሪ ከሆነ ምንም ማርግ አይቻልም በምንስ ይታወቃል ለተንኮል ይሁን ለስራ ብቻ ፈጣሪ ከንደዚህ ክፍ አይነት ነገር ይጠብቀን
@marta..bahrain4001
@marta..bahrain4001 6 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ልብ የሚነካ ክስተት ፈጣራ ከአስጠያፊ መከራ ይሰውረን ልቦና ይስጠን ማስተዋልንም ያድለን በኻላ ከመፀፀት.
@muluneshdesta3515
@muluneshdesta3515 6 жыл бұрын
5ት አመት 20 አመት እራሱ ሲያንሰው ነው እግዚአብሔር ይሰውረን በውነት ለዚ እኮ ነው የሀይማኖት አባቶች በቃል ኪዳን እድንጋባ ህግ እና ስርአትን እንድንጠብቅ ትዳራችንን እግዚአብሔር እንዲጠብቅልን በፀሎት እንድንተጋ የሚመክሩት ያለዝያ ግን ሴጣን ዳቢሎስ እንዲህ እያሳሳተ ይጫወትብናል ምክንያቱም የእግዚአብሔርን ትዛዝዝ አልጠበቅንምና
@sentayapubliccell413
@sentayapubliccell413 6 жыл бұрын
ፍርዱ እድሜ ልክ ቢሆን ያገራችን ወንዶች ይማሩ በት ነበር
@nuuruawol9592
@nuuruawol9592 6 жыл бұрын
wondoch edmie lk esrat biferedbachew setochu min ????kkkkkkk
@tesfainagash9213
@tesfainagash9213 6 жыл бұрын
ልክ ነሽ
@bitleb5650
@bitleb5650 6 жыл бұрын
ትክክልአረማነዉየሚታመነዉ
@marygirmu2866
@marygirmu2866 6 жыл бұрын
sentaya Publiccell exactly
@ሜላትአዲስ
@ሜላትአዲስ 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@ziyadamukerem1503
@ziyadamukerem1503 5 жыл бұрын
ቅጣቱን ከዚ የበረታ አለመሆኑ ደስ ብሎኛል ማወቅ ያለብን ነገር ይሄን ሊሆን የቻለው ስለሚወዳት እንጂ ስለሚጠላት እንዳልሆነ ግልጽ ነው ድርጊት ፈጻሚው እሱ ይሁን እንጂ የመፈጸሙ ምክንያት እሷ ነች ያፈቀራትን ያለማፍቀር መብት ቢኖራትም ሰብአዊነት ሚባለው ነገር ቢሰማት ጥሩ ነበር ተጸጽቶ ከመጣ መድረቅ አልነበረባትም ያደረገው በምታሳየው አክሽን ተነሳስቶ እንጂ አስቦበት በቂም እንዳልሆነ ከድርጊቱ መረዳት ይቻላል አሲዱ ይዞ በወቅቱ በመጣለት ነጠር እንጂ አሲዱ ይዞ ተዘጋጅቶ እንኳን አደለም ሴቶች ሰላም የመሆናችንም ያህል ሰይጣንም ነን ስለዚህ ጥፋት በጥፋት ማረም ባይቻልም ለኔ ጥፋተኛ እሷ ናት
@tigistgizaw9696
@tigistgizaw9696 6 жыл бұрын
አቤት ፍርድ 5 አመት በነፃ ብትለቁት ይሻል ነበር 😏
@الحمداللهالنعمتلالاسلام
@الحمداللهالنعمتلالاسلام 6 жыл бұрын
በጣም
@abduabdela6008
@abduabdela6008 6 жыл бұрын
ብር ስለገባላቸው ነው አንድ ድሀ ቢሆን እድሜ ልክ ይፈረድበት ነበር
@እሮዝፍላወር
@እሮዝፍላወር 6 жыл бұрын
የሄ ስቅላት ቢፈረድበት ያንሰወል መጀመሪያ እንደስዋ አቃጥሎ መስቀል እንዲህ ካልሆነ ስው እንደፋሺን ይዞታል
@ilovejesusjesusislive6700
@ilovejesusjesusislive6700 6 жыл бұрын
Mireti Argulet Setan Asasitoti New Enji Sew mistun Lezi Ayabekam!!!
@alraeecell2675
@alraeecell2675 6 жыл бұрын
ye yared enat በጣም ነው ያነሰው
@ማርሸትከበደ
@ማርሸትከበደ 6 жыл бұрын
እኛም ሴቶች ጋር ችግር አለ ይሄ ሰው የልጇ አባት ነው ስለሚቀና እንጅ ጠልቷት አይደለም የተፋቱት ደግሞ ልጁ እሷ ጋር ናት ለመንድን ነው ይሄን ያክል ቀን ሲደውል አንስታ የማታናግረው ልጁንስ ለመን አላገናኝ አለችው መብቷ ሊሆን ይችላል ግን እሱን ሰይጣናዊ ነገር ውስጥ እንዴገባ አድርጎታል ሰውን እንዴናደድብን ባናደርግ ጥሩ ነው ሰው ሲናደድ የሚደርገው ስለማይታወቅ ያም ሆነ ይህ እሷን ጥፋተኛ እያደርኩ አይደለም ግን ጉዳቱ ሁሉቱም ጋር ስለሆነ ብንታገስ ለማለት ነው ፍርዱ በቄ አይደለም ያው እንደሚታወቀው ኢትዮጵያ ላይ ፍትህ የለም
@የወሎዋልጅ
@የወሎዋልጅ 6 жыл бұрын
Ewnet new
@misse8665
@misse8665 6 жыл бұрын
@@messiessi3635 ባለጌ ስድቡን ለራስሽ ነው የሚገባው እንዴት ነው ሰው የተሰማውን ስላካፈለ ስድብ የሚገባው!!
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 6 жыл бұрын
በበኩሌ ምንም ያህል ፍቺ ከባድ ቢሆንም በመሀል የተገኙትን የጋራ ልጆች ከሌላኛው ወገን ጋር እንዳይገናኙ ማድረጉ ጥሩ አይሆንም። በሰለጠነው አለም ባልና ሚስት ተለያይተውም ልጆች ግን በጋራ ነው የሚያድጉት።
@zebenayali6409
@zebenayali6409 6 жыл бұрын
በነገራችን።ላያ።ወንጀልእያስተማራችሁ።ትምህርት።ሳያሆን
@hgdgjvc6050
@hgdgjvc6050 6 жыл бұрын
አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠረልኝ fg
@ዜድነኝየኮልፌዋ
@ዜድነኝየኮልፌዋ 6 жыл бұрын
እኔስ ከሱ በላይ ያዘንኩት በናንተ ፍርድ ነው ለዚህ እኮ ነው ወንጀል የተስፋፋው
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
እዉነት ነው 😢😢
@mekiabint2374
@mekiabint2374 6 жыл бұрын
እኛ ሴቶች እደናተ ጨካኝ አይደለንም እጂ አንድ ሁለት ወንዶች ላይ ቢደፋ እደዚህ ደጋግማችሁ በሴቶች ላይ ጥቃት አታደርሱም ነበር ፣
@kalkidanzewde1029
@kalkidanzewde1029 6 жыл бұрын
የእውነት እኔ አሁንስ ወዶቺን እየፈራሁቸው ነው ከነሱስ እዴት ነው መሸሺ የሚቻለው እግዚአብሔር ከአረመኔ ወዱቺ ሰወረን
@gt9107
@gt9107 6 жыл бұрын
Hey
@bilalderfata3432
@bilalderfata3432 6 жыл бұрын
kalkidan zewde hi
@denegelenate814
@denegelenate814 6 жыл бұрын
ፍርድ የሚባል ነገር የለም እኮ ኢትዮ ውስጥ እቃቃ ነው የሚጫወቱት
@የተሰጠንንብናቅየጎደለንየ
@የተሰጠንንብናቅየጎደለንየ 6 жыл бұрын
Mami Mami ewnat naw
@zuzuzuzu1752
@zuzuzuzu1752 4 жыл бұрын
ሣህ
@marylove8763
@marylove8763 6 жыл бұрын
ለሡ 5 አመት ቀላል ነዉ የሚከብደዉ ግን የልጃቸዉ መጨረሻ ሁሌም ከአባቷ የሚርቅ በግባር ነዉ afffffffffffff ቸኩሎ ከመወሠን ፈጣሪ ይጠብቀን
@ዜድሀሰን-ጸ2ሠ
@ዜድሀሰን-ጸ2ሠ 6 жыл бұрын
ቅናት አሏህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን
@ሙናሁሴን
@ሙናሁሴን 4 жыл бұрын
አሚንንን
@asterdabala4407
@asterdabala4407 4 жыл бұрын
Baxam teleqee yeehonee asaabinoo
@abebamedia3794
@abebamedia3794 6 жыл бұрын
ወንዶች እባካችሁ ሴት ልጅ ማለት እህት አጋር ምስትህ #እናት ነች እኮ ስለዝህ እንከባከባት ሴትን የምወድ ቻናላችንን አደራ ይጎብኝ ከዝያም subscribe plz
@salinayegitasantnatabareku841
@salinayegitasantnatabareku841 6 жыл бұрын
Ewante nawe
@jackkhoury6623
@jackkhoury6623 6 жыл бұрын
Abeba Ethio app
@zakeyamaryado3619
@zakeyamaryado3619 6 жыл бұрын
ኡምስአመት።ለምን።ያስዋል
@salaambikila8711
@salaambikila8711 5 жыл бұрын
ሤት፡በወለደችውባጠባችው፡ኢሄነው፡መልሳ፡ወንድ፡ክፉነው፡ለዚነው፡ሌላዜጋ፡የምናገባው
@hawahassain4956
@hawahassain4956 5 жыл бұрын
ውይ።አላህ።ይጠብቀን።እኔለራሱ።ሲመሽ።በጣምነው።የምፈራው።እስከሚነጋ።በጣም።ያጣድፈኛል።
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 6 жыл бұрын
5 አመቱን ጨርሶ እስኪወጣ እሷም በስጋት ትኖራለች እሱም በተስፋ ይጠብቃል ይችን አጭር አመት ከዚያ የባሰ የወንጀል ብትሩን ያነሳባታል ግን ምነው ዳኞች ባይቀልዱ ለሌላው ትምህርት እንዲሆን ጥሩ ፍርድ እንደመስጠት ነገ አንዱ ተነስቶ በአሲድ አቃጥዬሽ ህይወትሽን አበላሽቼው አምስት አመት ታስሬ ብወጣ ነው ብሎ እንዴያቅራራ መንገድ ከፈታችሁ ለሴት ልጅ ያላችሁን ንቀት ያሳያል የኢትዮጵያ ዳኞች
@አንድህዝብአንድኢትዮ-ዸ9ኘ
@አንድህዝብአንድኢትዮ-ዸ9ኘ 6 жыл бұрын
ፍርድ ማለት የሳኡዲ አረቢያ ፍርድ ነው
@مريمعبدو-ل9ح
@مريمعبدو-ل9ح 6 жыл бұрын
በጣም
@queeneyerus6516
@queeneyerus6516 5 жыл бұрын
በጣም ምን አለ የሳዉዲ ፍርድ ሀገራችን ላይ ቢሆን
@selamfikdu8714
@selamfikdu8714 5 жыл бұрын
አረ አይድረስ
@i49i
@i49i 5 жыл бұрын
👍🏻👍🏻🇸🇦👍🏻🇸🇦🙏🏼
@i49i
@i49i 5 жыл бұрын
@@queeneyerus6516 👍🏻👍🏻🇸🇦
@selamethiokitchen926
@selamethiokitchen926 6 жыл бұрын
ያሳዘናል ሴት ላይ የምድርገ ጥቃት ይቁም
@fikretmoges4407
@fikretmoges4407 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል መልሶ አዳይደፍብሽ ደግም አርስሽን ጠበቂ ፖሊሶች በጣም መስጋና ይግባችኃል
@africamakkouk6926
@africamakkouk6926 5 жыл бұрын
Betam yaszinali ethoi wonidochi. Anid set fikireni kalekebelechi asid medefati fashin honuwali fetari libona yisitachu
@mairamhasna9965
@mairamhasna9965 5 жыл бұрын
እኔም አንድ ቀን እደማይቀርል ነው ወይኔ ጉዴ እኔ ገጠር ልጅ ነኝ ጠልፎ ያገባኝ ባሌ እኔ አልወደውም ያሰቃያል እኔ ጠፋሁበት እኔ ግን ከሱ ለማምለጥ ከሀገር ወጣሁ ግን ሀገሬ ሲገባ አዎ ባሌ አረመኔ ነው 😭😭🙆😩
@natifreestyle3733
@natifreestyle3733 6 жыл бұрын
ኤርሚ እንኳን ዳነችላቹሁ ካስታወስከኝ ኤርትራዊው ናቲ የሜሮን ወንድም ነኝ ጎረቤትክ ከስዊድን
@እናትክፉአይንካት
@እናትክፉአይንካት 6 жыл бұрын
አይ ወንድ ልጅ አንጀቴ በጠሱት ለነሱ ሚሆን ርህራሄ የለኝም
@Godisgood410
@Godisgood410 6 жыл бұрын
ፈረዳቹ ማለት ነው አሁን???? ግፋ ቢል 5 አመት ቢፈረድብኝ ነው እያሉ ደግመው እንዲያደርጉት ከማበረታታት አይተናነስም።
@እሙየእመብረሀንልጅ
@እሙየእመብረሀንልጅ 6 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ልጁ ጥፋት የለበትም በጣም ሰለሚወዳት ነው ስልክ ማሳት ነበረባት ልጅንም የማግኝት መብት አለው የይቅርታ ሰው መሆንም ነበረባት
@منياحمظ-ح3ك
@منياحمظ-ح3ك 6 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ እደኔ አመለካአከት በሷበኩልም ስተት አለ በርግጥ በፊት ያአደረገቻቸው ነገሮች በጣም ጥሩ እናአ ወሳኝ ነበሩ ግን ቢሆንም መጨረሻ ላይ አበላሸቻቸው ምክኒያአቱም እደሚወዳአት እያወቀች በፍቅር ጨከነችበት እናአም በስራው ተፀፅቶ መማአለስ ፈልጎ ብዙ ጊዜ ይቅርታአ ለመጠዬቅ በሚደውልበት ሰአት ስልኩን ማአሳአት አለመቻአሏ ከዛም የሚወዳትን ልጁን እዳያያት በመከልከሏ አብረው እያአሉ በፍቅር የሰሩትን ስራአ ወይም ብድር ፀብ ሲመጣአ መክዳአቷ ይሄን ነገር ማአድረግ አልነበራአባአትም ምክኒያቱም ብዙ ነገሮች ሲደራረቡበት ጥሩ ፍቅሩን ትዳአሩ ከማአጣቱ ጋር የመቻል አቅሙ በጣም ጠባብ ስለሚሆንበት መታገስ አልቻአለም ለማአንኛውም በጣአም ያሳዝናአል እደመዋአደዳችንም ፀብ ይፈጠራል ብለን ማአሰብ እና ቢፈጠር ችሎ ማአለፍ እዳኢ ኖረን መሆን አለብን
@MM-yn1ik
@MM-yn1ik 6 жыл бұрын
እረ እኳንም አይንሽ ተረፈ እህቴ ሲቀጥል ያጠቃት ተይዟል ምነው ያፀደንጉሴም አጥቂ አረመኔ በተያዘ ኡፍፍፍፍፍፍፍ
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ 5 жыл бұрын
ይያዛል የትአባቱ ይሄዳል ግን ፍርዱ ያበሳጫል
@vigidi8930
@vigidi8930 5 жыл бұрын
አገራችን መቸም ቢሆን ፍርዲ መፍርዲ አታቁም ፍርዲ ለሣውዲ አርቢያ ተውት ወዶቹም ጥሩ ፍርዲ ስለማይፈርዲ ይህ ነገር ቡዙግዜ ይደጋገማል
@mairamhasna9965
@mairamhasna9965 5 жыл бұрын
ወንዶችዬ ኧረ ምነው ሴት ልጅ ላይ ወንጀል ስትፈፅምባት እስቲ እናትህም እህትህም ሚስትህም ወይም ልጅህንም እንደሆነች አስብ እባካችሁን እኔስ እንኳን ወንድም ወይም ልጅም የሚያስፈራ ጊዜ ላይ ደርሰናል አቤቱ ፈጣሪዬ 😭💔 ለዛውም ሚስት ላይ መፈታት እያለ ግን ለምን አቤት ጭካኔ 😔😔
@hadi6037
@hadi6037 6 жыл бұрын
ይመስለኛል መኪና ውስጥ አሲድ አለ መሰል አንዴ ባሌ መኪናው ተበካሽቶ ሲያስተካክል ተደፍቶበት ስርውነቱ ላይ አልደረሰም አልሀምዱሊላህ እንጅ ልብሱን እንዳለ ብጭቅጭቅ ነውነው ያረገው ልብሱን ተሎ ባየወልቀው ከባድ ነበር
@ኸውለትሁሴይን
@ኸውለትሁሴይን 6 жыл бұрын
ኢስላም ነው ሂወቴ hadi አልሀምዱሊላአለ ሰላመ
@hawaand4684
@hawaand4684 6 жыл бұрын
ኢስላም ነው ሂወቴ hadi አስድ ማለት ምን ማለት ነው ግን እህቶቸ
@ኣበባኣሰፋ
@ኣበባኣሰፋ 6 жыл бұрын
@@hawaand4684 የመኪና ባትሪ ነው እህቴ
@ኸውለትሁሴይን
@ኸውለትሁሴይን 6 жыл бұрын
እኔ እደደፋባት ይደፋበት ባይ ነኝ የገደለ ይገደል የሰረቀ እጁ ይቆረጥ ሴትን አስገድዶ የሚደፍር እቃው ይቆረጥ አከተመ
@mekdifiker1805
@mekdifiker1805 6 жыл бұрын
እረ ሼም ነው 5 አመት ምንድናት ነገ ደራሽ ነው ግን ኢትዬ በዛ ፈጣሪ ፍርዱን ይዘዝባችሁ ፍርድ ከፈጣሪ ነው ይች ልጅ ገንዘብ ባይኖራትስ እረ ተው ግን የሰው ቁስል የኛም ነው እንበል በሴት ላይ በደል ይብቃ ግን ወንዶችንም አኮ አንድ 2 ቢደፋባቸው ከዛ አርፈው ቁጭ ይሉ ነበር
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 6 жыл бұрын
ችግሩ ከመድረሱ በፊት ማሠብ ማሠላሠል መልካም ነው አሁን እሱም ፀፀቱ የእድሜ ልክ ነው ልጅሁም ብትሆን ጨካኝነትህን እያሠበች ልትቀርብህ አትፈልግም
@ኸውለትሁሴይን
@ኸውለትሁሴይን 6 жыл бұрын
Aynaddis edema ሳህ ትክክል
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 6 жыл бұрын
ለዝህች አስጠሊታ ከንቱ የኮንትራት አለም መልካም አድርጎ ማለፍ ምንኛ መታደል ነው ስጋማ እዚሁ ቀሪ ነው ነፍስያችን ነች ሂሳቡን ምታወራርደው
@fetyam8083
@fetyam8083 6 жыл бұрын
አምስት አመት አሁን ቅጣት መሆኑ ነው ያሳፍራል
@asterdabala4407
@asterdabala4407 4 жыл бұрын
A.yee feradekii
@ሚጣበቀለ
@ሚጣበቀለ 6 жыл бұрын
ፍትህ ለሴት እህቶቻችን አምስት አመት(5) ምን አላት እሱንም ማቃጠል ነው ።
@ስደትአይኑይጥፋሀገሬኢትዮ
@ስደትአይኑይጥፋሀገሬኢትዮ 6 жыл бұрын
ባላየሁብየ ተቆጨሁ ቅጣቱን ሳይ 5አመት ወይይይ ኢትዮ መግስት ህግ የለንም ሴቶዥ ራሳችሁን ጠብቁ ህግ የለንም
@hgdgjvc6050
@hgdgjvc6050 6 жыл бұрын
ስደት አይኑ ይጥፋ ሀገሬ ኢትዮ ውስጤ ናት the best of
@hhe2139
@hhe2139 6 жыл бұрын
ስደት አይኑ ይጥፋ ሀገሬ ኢትዮ ውስጤ ናት መንግስት አለ ግን ይገርማል በነፃ ልቀቁት ምን አደካማችሁ። ወይቀልድ እደቀላልነገር 5አመት አታፍሩም አፈር ብሉ
@ሚጣሚጥሚጣየወሎልጅ
@ሚጣሚጥሚጣየወሎልጅ 6 жыл бұрын
አፈር ስሆንላችሁ ንገሩኝ እውነተኛ ታሪክ ነው ወይስ ፊልም ነው በእውነት ግራ ገባኝ እህህ 😢😢😢😢
@ጉራብቻ-ኰ5ጨ
@ጉራብቻ-ኰ5ጨ 6 жыл бұрын
ያኔ ነበር ካሚላት ላይ የደፋባትን ማነው ስው ዘለቀ ነው ፈለቀ እሱን የዛኔ አደባባይ ላይ ሰቅለው ቢገሉት አውን ላይ የብዙ ህእቶቻችን ሕይወት አይበላሽም ነበር ወይም ፍርዱ አሲድ የደፋውን እሱላይ ማርከፍከፍ ከዛ ሁለተኛ አይደግሙትም ነበር ወይኔ እህቶቼ ስቶች ናቸው ሚሰቃዪት በዚ አሲድ ተብዬው ቤት ይቁጠረው ውይ ስቃያቸው እኮ ሲያሳዝኑ ብቻ አምላክ ይፍረድባቹ
@አለምየማርያምልጅ-ገ7ቀ
@አለምየማርያምልጅ-ገ7ቀ 6 жыл бұрын
ለምን አይታሸግም አሢዱ የሀገር ጥላት እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
@asdfasdd4061
@asdfasdd4061 6 жыл бұрын
እንኳን ወደ ቅድመ ጤንነትሽ እግዚአብሔር መለሰሽ ግን ከህልናዋ አይጠፋም 5 አመት ፍርድ ተገኝታ ሙታለች በኢትዮጵያ እጭ
@ንጉሤአድነዉመኛ
@ንጉሤአድነዉመኛ 6 жыл бұрын
ጥሩ ትዎነ ነው እነመሰጊነሌን
@thanksagainthanks3011
@thanksagainthanks3011 6 жыл бұрын
filme ነው?
@የሀቢብአለህየሀቢብአለህ
@የሀቢብአለህየሀቢብአለህ 4 жыл бұрын
እኔምለዉ እኔም ሴትነኝ እዉነት ከሆና እሷነት ጥፈታኛ ምክነቱም ታጠልቶ የማይተራቅ ይለም ደገግሞ ስደዉልለት ስልክ ማማለስ ነበራበት እኔም ከበል ታጠልቼ በሌ በሙበይል ፍቴን ማቶኝ ወለሂ እስካ ዛሬ ድራስ አለ ምክነቱም በል በጠም የዉሃነዉ ደሞ በኔ በጠም ይቃነል ከሰዉ እደዉራ በቃ ምን ልበለቹ በጠም ይውደኛል ወለሂ እኔም በጠም እወደወለዉ ታጠልታን ለድ አማት ከሆና ቦሃለ ስልክ ማደወል ጀማራ ደስተዬን አልቻልኩት የፍቴ ጠበሳ ቢኖርም ለልጄስል እቅርታ አራኩለት የለዉት የሰዉ አገርነዉ ግን አድወሪ ቃራኝ አገሬልሄድነዉ የምቀበለኝም እሱነዉ
@rahmamohammed6901
@rahmamohammed6901 6 жыл бұрын
አኔም ላችሁ ወገኖቸ ፊልም ነው ወይሥ አውነት ነው።ኮሜንታችሁን ሣይ እውነት መሥሎኝነው ከይቅርታጋር። ንገሩኝ
@hyatealebschewu2193
@hyatealebschewu2193 6 жыл бұрын
ውይ አግራችን ወይ እኛ ክጥፍታችን አንታረም ወይ ትክክል ንብ ፍርድ የለ ውይ መግስታችን በአግባቡ አይፈርድ
@እመንእጂአትፍራ-ጘ1ረ
@እመንእጂአትፍራ-ጘ1ረ 6 жыл бұрын
አምሥት አመት ትንሽ ናት ከዚህም በላይ ቅጣት ይገባዋል እሷ ሀብታም ሥለሆነች ዳነች ድሀ ላይ ቢሆንሥ ብላቹ አሥቡት እዴ
@shokriadalil9824
@shokriadalil9824 6 жыл бұрын
5 አምት ምአት መን አላት አሁን ግዜዩ አመቱ እደ ወር ዉሩ እደ ሳምት በሚሮጥበት ግዜ ኢይሄ ምንኝ ፍርድ ነዉ ወይ አገሬ እደዉ መች ይሁን ሀቅ የሚፈርደዉ አምሥት 5 በጣም ያሠዋል ከዚ በላይ ሥል አልሞትች ነዉ ድጋሚም ሲወጣም ኢደፋባታአል ኡኡኡኡ ፍትህ ለይቶፕ ያሴ ቶች
@የሁረልተማሪአላሁምአልምኔ
@የሁረልተማሪአላሁምአልምኔ 6 жыл бұрын
ወይኔ ጉዳ እዴት ነው ከውድ ሚኖረው ያአላህ አተው መልካም ትዳር አላህን የሚፈራ ትዴር ወፈቀን ኡፉፉፉፉፉፉ አሁን ፈራሁ😢😢😢
@aminatali4716
@aminatali4716 5 жыл бұрын
እሴት ላይ አሴድ እሜድፎት ውዶች ድድብ ናችው ለሴት ልጅ ጥፌ ምን አሱ እር ውዶች ያሳችሁ በጠቅላላ ገዴል ያስገባችሁ ፍጣሬ
@seyidtakele8158
@seyidtakele8158 5 жыл бұрын
enenm new kkkk lemangnawm ljitum atftalech....gin bezih melku yetebekelat mehonu yasaznal 5 amet beki new b.c tetsestoal
@meronwordofahabeshawettama457
@meronwordofahabeshawettama457 6 жыл бұрын
ፍርዱ 5 አመት ብቻ ከሆነ እኔም አንድ የዛተብኝ ልጅ አለ አሲድ ከልሼበት ወደማረሚያ ከዛም ያለሀሳብ የመንግስትን እንጀራ ቁጭ ብሎ መብላት ምክንያቱም ሳይቀድመኝ መቅደም አለብኝና ከኢትዮጵያ መንግስት ፍትህ አልጠብቅም
@አለሁበሰዉሀገርየጁጁናፋቂ
@አለሁበሰዉሀገርየጁጁናፋቂ 6 жыл бұрын
ይሔ አሢድ እሚባል ነገር አምራቹንና ሻጩ ሠዉ ለምን እግ እርምጃ አይወሥድባቸዉም ሥቱ እህቶቻችን እየተጎዱ እናያለን አላህዋ ከደሀለ ሰይጣን ሥራ አተጠብቀኝ 😢😢😢😢😢
@meklitehabshawit5955
@meklitehabshawit5955 6 жыл бұрын
እምታበረታቷቸው እናተ ፍርድ የምሰጡ ሰዎች ናችሁ በቃ ፍርድ ይቀየር ከደፋ መልሶ እሱም ይደፋበት ይች ካልሆነ የኛ አንገት መድፋት መቸም አይቆምም ምድረ አውሬ
@blackwolf2084
@blackwolf2084 6 жыл бұрын
የሚደፉት ሰዎች ላይ ተመልሶ መድፍት ምን ያህል እንደሚጎዳ እዲገባቸው
@ኤልሻዳይሁሉንቻይእግዛብሄ
@ኤልሻዳይሁሉንቻይእግዛብሄ 6 жыл бұрын
ትዳር ትእግስት ይጠይቃል አንዱ ቻይ ከሆነ ያ ቀን ያልፍል እና እሳ ስልክ አለማንሳታ ስህተት ነው ምክንያት ሊኖራት ይችላል ባል ቀናት ነው ለመፍረድ ከባድ ነው እግዛብሄር ከዲህ ወይነት ይሰውረን 5 አመት ሳምንት ነው
@meseretazozz8484
@meseretazozz8484 6 жыл бұрын
እኔ አሁነስ በሴቶች የሚደርሰው ጥቃት ማየትም ሆነ መስማት በጣም ዘገነነኝ በቻ አምላክ ወዶቻችን ልቦና ይስጣቸው
@yabsramegos3160
@yabsramegos3160 5 жыл бұрын
ፍርዱን አድሜ ልክ ብታድርጉት እንደዚህ ዓይነት ወንጀል ድጋሚ አይፈጠርም ነበር አሁን ግን በ ኢትዮጵያ አሲድ መድፋት እየተለመደ ነው... እና ፍርዱን ጠብቅ አድርጉት
@fikrtesema4321
@fikrtesema4321 6 жыл бұрын
Oh betam terebshe neber lefird mekrebu des ilal gn koy fikr malet eko adu ladu sinor nw ferari hoywert yemaishrew ntuh fikr lehulachin adlen.
@najateeberaheme4720
@najateeberaheme4720 4 жыл бұрын
ወይ የኛ በደል ሁሉ ያሳዝናል ደሞ ሰምቸ የማላቀዉ ጉድ ነዉ አይይይይይ
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 5 жыл бұрын
Ethiopia mengesete ye hayemanote abatoche ere menew zeme alachu ene betam New emerkachew wendochene alewedacheweme Egezeyabere yeferdebachu feraje Egezeyabere New
@نوريوسف-د7م
@نوريوسف-د7م 6 жыл бұрын
በጣም የሚገርመኝ ነገር የኢትዮ ፍርድ አሰጣጥ ነው እረ በናታችሁ ህዝባችን አለቀ በናተ ፍርድ አሰጣጥ የገደለ 10 አመት ወይም 20 አመት ታስሮ ይወጣል በአሲድ የሠው ህይወት አበላሽቶ ፍርዱ 3/5 አመት ይፈረድበታል የደፈረ በትንሽ ፍርድ ታስሮ ይወጣል እረ ፈጣሪን ፍሩ እህትቻችን መልካቸው ጠፍቶ ህሊናቸው ተሰብሮ ብስቁልቁላቸው ወቶ የማይረባ ፍርድ እየፈረዳችሁ አንጀቴን አታቃጥሉት ትንሽ በጭንቅላታችሁ አስቡ።
@raya7711
@raya7711 6 жыл бұрын
ሀብታም ስለሆነ ነው 5አመት ብቻ የተፈረደበት አየ የኢትዮ ፍርድ መቃጠል ነው
@destades710
@destades710 6 жыл бұрын
አዬ ፍርድ የቀባበትን እጁን ነበር መቁረጥ የነበረበት ወንጀልን ያበዛችሁት እናንተ ናችሁ እማያዳግም እርምጃ ብትወስዱ እንደዚህ አይበዛም ነበር እሷ በገንዘብ ሀይል ታከመች የኔ ብጤደሀ እንዴት ነው እሚታከሙት
@haphap925
@haphap925 5 жыл бұрын
ግን የኢትዬ ፖሊሶች ይገርሙኛል ወንጀለኛው ከነሱ የበለጠ አይደክሙም ምክንያቱም እነሱ ወንጀለኛን ለመያዝ ብዙ ይደክማሉ ግን ፍርዱ ባዶ ነው በቃ የገደለ ይገደል የሰረቀ እጁን ቁርጥ ግልግል
@ميسامحمد-خ3غ
@ميسامحمد-خ3غ 6 жыл бұрын
መንግሥት የሚስጠው ፍርድ አሲድ ይደፍበት እባክቾህ ፍርድ እስር እይሁን
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋል ስጠን ለሶም ምርት አምጣለት
@HELENYEMARYAMLJ
@HELENYEMARYAMLJ 6 жыл бұрын
Egziabher yesrahn ysth betam yasaznal
@wideelias6597
@wideelias6597 6 жыл бұрын
bentsa betlkuti yeshalchew neber eh ferdi mhonu new yasazinali
@kinathan2959
@kinathan2959 6 жыл бұрын
ወይኔ ኢትዮጲያ የስረቹን ይስጠቹ ለፍርድቤቶች ምን አይነት እርኩስነቹ ለሴትልጅ ምንም ክብር የሌለቹ እድሜ ይፍታኝ ለምን አይታሰርም ለዘእኮነው ወንጀሉም ያበዘው አሁንስ ማንግስት ለሴቶች ምንም ጥቃትእነ ስቃይ ምንም አለሰሰበውም ወይ ፍርድ በነንታ ይፈራድበቹ ቁጭ ብለቹ ደሞዝ ማብለት ብቻነው ፍትህ ለሴቶች ማንግስት ያለም?
@ቤተንዳጉራጌአቤትያዝወንኸ
@ቤተንዳጉራጌአቤትያዝወንኸ 6 жыл бұрын
ኧረ እባካቹ ይህ አሲድ የሚባለዉ ነገር ከራሳቸዉ ነገዙት ቦታ ጠይቁዋቸዉ እና አሲድ የሚሸጡ ሠዎች ያዙዋቸዉ ኧረ ምንድነዉ ዉይይይ የሠዉ ልጅ ጭካኔ
@dinkesiledinkesile7244
@dinkesiledinkesile7244 6 жыл бұрын
ባለየ የልጅን እናት አምናው ሲምኑት የማይታመን ሲጀመር እንዴት አስበው
@Mohamad-kv2lz
@Mohamad-kv2lz 6 жыл бұрын
ወላህ ፋርድ ለፈራጅወች አዘንኩ ግን ይህ አሲድ የሚባል ነገር ለምን ይሸጣል ሻጭወቹስ ለምን አይያዘም እሰው ላይ እንጅ አይጥ ላይ ይደፉ መሰላቸው ወይ ?? እኔ ብሆን ግን እሱ ፉት ላይ ነበር የምደፋው
@emanmehir2458
@emanmehir2458 6 жыл бұрын
ቆይ እኔ የምለው አሲድ ለደፋ ሰው ለምን አሲዱ ለሱም እዲድፋበት ነበር መፈረድ ያለበት አለበለዚያ ወንዶች ይሄን ከማድረግ አይመለሱም
@zhraseide571
@zhraseide571 6 жыл бұрын
አርህስ ፍርድ ተዛብቶ እዳሆን5አመት ሌላው እዲማ ከበድያል ቅጣትነበር እሚገባው
@kidistafework1406
@kidistafework1406 6 жыл бұрын
አምስት አመት በጣም ትንሽ ደግሞም ቀንና ለልት ተቆጥሮ ሁለት አመት ከስድስት ወር ነዉ የሷ ጠባሳ ግን በህወት እስካለች ነዉ በጣም ያሳዝናል በቂ ፊርድ አይደለም
@liyualemayehu4843
@liyualemayehu4843 6 жыл бұрын
ያሳዝናል
@በጺኪያ
@በጺኪያ 6 жыл бұрын
እስዋ እራስዋ ነች ጥፋተኛ ያው ማረግ የለበትም ግን እስዋ ማረግ የሌለባትን ነገር ነው ያረገችው አንባ ገነን ሆነች ልጅ አለማሳየት ምን የሚሉት ነው እራስ ወዳድ ነች
@ayshahussen9536
@ayshahussen9536 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውሥጥ ፍርድ የለም ለዚህ ነው ወንጀል የበዛው በጣም ያሣዝናል.......
@arsiiseeruuabbas2798
@arsiiseeruuabbas2798 6 жыл бұрын
Aysha Huston sen
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 6 жыл бұрын
እኔ ምለዉ የሠዉን አካል እያጎደዉ ለምን እረዘም ያለ ፍርድ አያገኙም ሌላዉ ሠዉ ከዝህ ድርጊት እጊርቅ በጣም ያሣዝናል
@የኡስታዞቼአድናቂያረቢጠብ
@የኡስታዞቼአድናቂያረቢጠብ 6 жыл бұрын
የአላህ ይሄ ነገር ተደጋገመ እህቶች ተጠንቀቁ
@nanamusic6753
@nanamusic6753 6 жыл бұрын
Keleju lay edadefs yekutirew set yesa becha nat eds
@ሰውለሰውመድሀኒትቢሆንምበ
@ሰውለሰውመድሀኒትቢሆንምበ 6 жыл бұрын
እሚገርም ነው ሺ አመት ላይኖር
@shekuryahusene6558
@shekuryahusene6558 6 жыл бұрын
ምሥኪን አይዞሽ እህቴ አላህ አፊያ ያርግሽ
@fatimaalbloishi6264
@fatimaalbloishi6264 6 жыл бұрын
😆
@renddb
@renddb 5 жыл бұрын
አላህ ከሪም አህከሪም
@ሳምሪየተዋህዶልጂ
@ሳምሪየተዋህዶልጂ 6 жыл бұрын
ቆይ ግን አሢድ የሚሸጡት በህጋዊ ነው እንዴት አሢድ የሚሸጡት አይያዙም ወይ ሀገሬ ሥታሣዝን ሁሌ ፍትህ አጣች
@ሰላምፍቅርጤናፍቅርጤናሰላ
@ሰላምፍቅርጤናፍቅርጤናሰላ 6 жыл бұрын
አሁንም ቢሆን ልክ እንደ አንዳድ ሀገራት አሲድ መድፋት ቀላል ነገር እንደሆነ እየታየ ከመምጣቱ በፊት ምንግስት የማያዳግም እርምጃ ሊወስድ ይገባል :: የማያዳግም ከባድ ፍርድ ለነዚህ እይነቶቹ የሰው አውሬ ወንዶች ::
@zenateqmu5878
@zenateqmu5878 6 жыл бұрын
የኛሀገር ሴቶች ሰርተን እንደር ባዮች ነን ያረቡ አለም ባል አይሆንም ካለ አይሆንም ለሰራ ያለሱ ፍቃዲ አትወጣም
@habibatasfaye7804
@habibatasfaye7804 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍ እግዝያቤሔር ይማርሽ አይይይ አዞሽ
@ገኒራያቆቦ
@ገኒራያቆቦ 6 жыл бұрын
እር መቸነው በቀል እሚጠፋው በተለይ በወዶች ልብ ይስጣችሁ ፈጣሪ ፍርድን ይስጥህ በሴት ልጅ ጭካኔ እፍፍፍ
@astufkr3609
@astufkr3609 6 жыл бұрын
ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቀን። ዘመን ድራማ ያያቹ ንገሩኝ
@በጌታሁሉይቻላል-ለ1ሠ
@በጌታሁሉይቻላል-ለ1ሠ 6 жыл бұрын
እኔም እየፈለኳቸው ነው ሳገኛቸው ሚሲኮል አረግልሻለው፡፡ ok
@astufkr3609
@astufkr3609 6 жыл бұрын
+በጌታ ሁሉ ይቻላል እሺ ትናት ስጠብቅ ነው ያመሸሁት ኣልተለቀቀም
@ሰላምፍቅርጤናፍቅርጤናሰላ
@ሰላምፍቅርጤናፍቅርጤናሰላ 6 жыл бұрын
መንግስት የማያዳግም እርምጃ ቢወስድ ከጅምሩ በነ ካሚላት ጊዜ እሄኔ እንዲ እንደቀልድ አይደጋገምም ነበር ::
@raheltebeje5492
@raheltebeje5492 5 жыл бұрын
ከሌሎች አንጻር አንችስ ደና ነሽ ቢያንስ እይታሽን አላጣሽም ፈጣሪን አመስግኝ
@aa6750
@aa6750 6 жыл бұрын
ወይኔ እህቴ እግዚአብሔር ካንቺጋር ይሁን ግን ሁሉም ወንድ አይደለም
@ኑበእግዚአብሄርደስይበለን
@ኑበእግዚአብሄርደስይበለን 6 жыл бұрын
ምንድነው ነገሩ እውነታ ነው ወይስ ፊልም ውቅ ቅጡን አሳጣችሁኝ እውነት መስሎኝ ነበር ቲሽ
@Nureshetu1910
@Nureshetu1910 5 жыл бұрын
ነው ግን እየተወኑት ነው ሰው ተክተው ድርጊቱ ትክክለኛ ነው
@ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ
@ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ 6 жыл бұрын
ጎደኛ የለውምደእሚያማክረው እሚቀራርባቸው ፀባዩን እሚያስተካክልመሆኑን አላህይጠብቀን
@halimadawood9786
@halimadawood9786 6 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ግን ትዳር ከስራ በላይ ነው ስራዋ ትዳሯ ላይ ችግር ከፈጠረ ለምን አልተወችውም ጥፋተኛ እሷ ነች ለትዳር እና ለልጅ ብዙ መስዕዋት ይከፈላል የሱ ችግር ወደ ፊት ልጁን አለማገኘቱ ነው።
@monam540
@monam540 6 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እንዴት የሰውልጅ ይሔን ያህል ይጨክናል እግዚኦ አድነን
@aalrajhi7360
@aalrajhi7360 4 жыл бұрын
Hl,DC.a
@salamsalam6769
@salamsalam6769 5 жыл бұрын
አይ ፍርድ እግዚአብሔር የፉጠረውን ክቡር ስጋ አስወግዶ 5አመት በነፃ ልቅቁትና ፍርዱ ከላይኛው ዳኛ እንጠብቅ ጉድ እኮ ነው
@ዝምያለሰላምሆነ-ጠ1ደ
@ዝምያለሰላምሆነ-ጠ1ደ 6 жыл бұрын
ግን እደው ሴቶች ካልተማርን እያልን አንከፋ ከመማር ይልቅ ጥሩ ትዳር መያዝ ይበልጣል በብዛት የተማሩ ሴቶች ትዳራቸው ላይ ተእፅኖ ያመጣል ጉድ
@hawaand4684
@hawaand4684 6 жыл бұрын
ስተህተ ነው የሶም ሁኔታ እደዚህ መሆን የለባትም ነበር ይሄን ያክል ጀርቦዋን መስጠት የለባትም ነበር
@habunicefashionmodel5493
@habunicefashionmodel5493 6 жыл бұрын
Kubra Hussn ayyy lenesu blenma denqoro honen ankerm ehtie
@ዝምያለሰላምሆነ-ጠ1ደ
@ዝምያለሰላምሆነ-ጠ1ደ 6 жыл бұрын
@@habunicefashionmodel5493 አልወጣኝ ደቆሮ ትሁን ብየ ግን ለሴት ልጅ ይበቃታል ባይ ነኝ ፊደል ከቆጠረቸወ እደኔ ማለት ነው
@bintmedinar3801
@bintmedinar3801 5 жыл бұрын
ስደተኛ ነኝ አባዪን ናፋቄ yetemare wedko aywedkm set lj betam memar albat
@ssnnn8039
@ssnnn8039 6 жыл бұрын
እረ በጭራሽ አሁንማ ወንዶች ብሶብችዋል ጥሩ ህግ ቢኖር መቼ እንዲህ ያረጉ ነበር እረ ፍትህ ለሴቶች
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162 5 жыл бұрын
አይ ፍርድ በጣም ይገርማል የናተ ፍርድ በራሱ ወጀል ለመሰወራት የሚገፋፋነው ምናለ መቀጣጫ የሚሆን ፍርድ ብትፈርዱ
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 10 МЛН
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 59 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 15 МЛН
Ketezegaw Dose: Season 1 - EP 23
24:49
ebstv worldwide
Рет қаралды 193 М.
//በስንቱ/ /Besintu "ሊጨርሱኝ ነው"
33:17
ebstv worldwide
Рет қаралды 3 М.
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 10 МЛН