ከተዘጋዉ ዶሴ ክፍል 70 (የቁም ሞት) በከተማችን የተፈፀመ እዉነተኛ የወንጀል ታሪክ / KETEZEGAW DOSE EPISODE 70

  Рет қаралды 35,788

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 62
@user-munet
@user-munet 6 жыл бұрын
ተቸግሮ ነው እውነት ባገኘው አድራሻው ካለ ቢያሳውቁን ለልጆቹ በረዳነው ኡፍ የኔ ደሀ ሲያሳዝን
@fromadisabeba6427
@fromadisabeba6427 6 жыл бұрын
welcome ከተዘጋው ዶሴ እናመሰግናለን ምክንያቱም ፕሮግራሙ ለኛ የሚቀርበው ጥንቃቄ እንድናደርግ ስለሆነ።
@safuqsajsn2267
@safuqsajsn2267 4 жыл бұрын
ነብስ፣ኣጥፊን4 5ኣመት፣ቢፈረድበትነው፣ከዛበላይኣልሰማንም፣፣እሄምስኪን፣ተቸግሮና፣መላሲጠፋውነው፣የጠየቀው፣፣እንጂሰውኣልገደለም፣ለምንድነውእሄንሁሉኣመት፣የሚፈረድበት??እንደውምመርዳትነበረባችው፣ግንየኛኣገርፍርድ፣እንደፈለገውነው፣ግንዙልምነው።
@ሰላምነውሰላሜ
@ሰላምነውሰላሜ 6 жыл бұрын
ያጣና ያበደ አንድ ነው በጣም ነው ያሳዘኑኝ ድህነት አይኑ ይጥፋ 😭
@tenatena7698
@tenatena7698 6 жыл бұрын
ፍትህ ለደቡብ ህዝብ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እሜን
@hsymanot8001
@hsymanot8001 5 жыл бұрын
አይይ ድህነት እዳ ነው ሲያሳዝን ሚስኪን ምናለ ብንረዳዳ😢
@rmuna4190
@rmuna4190 5 жыл бұрын
አየድህነት ያማል ማስኪን አባ ያልታሰበ እርዝቅ ይስጠው ኦኦኦፍፍፍፍፍ
@hiwotadmasu7591
@hiwotadmasu7591 2 жыл бұрын
አፍር ልብላልህ ወድሜ ችግር የሌለህን ማንነት ያመጣል😭
@massymebrate3475
@massymebrate3475 5 жыл бұрын
በጣም ትቆያለቹ እንኳን ደህና መጣቹ
@mamafrance4539
@mamafrance4539 5 жыл бұрын
ስንት ወንጀለኛ እያለ ራሱ ድንጋይ ተሸክሞ እድር የጠለውን ገንዘብ ወሰደ ብላቹ 18 ወር ታስሩታላቹ ለልጆቹ ስትሉ ብታቀሉለት ምን አለ ሰውዬው 6 ወር ይበቃው ነበር በከተማችን እኮ ለ 1 ሞባይል የሰው ነፍስ የምያጠፋ ወሮ በላ አለ ተከታተሉ
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162 5 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ በጣም ያሳዝናል እኔ ደግሞ እውነት መስሎኝ ነበር ግን ሰውየው ያሳዝናል
@yodittogo1374
@yodittogo1374 6 жыл бұрын
Gen yaskalm yzazenalm.
@lovegrace8245
@lovegrace8245 6 жыл бұрын
WOW betame astmary new GOD bless you ❤❤❤🌸🌸🌸
@ሉሲአፋር
@ሉሲአፋር 4 жыл бұрын
ቤተስቦቹን አንድ በአንድ እንደ ባትሪደንጋይ ጨርሳቸው ወንጀለኛ
@babedana2412
@babedana2412 6 жыл бұрын
Limin saw Eskimot tetebekalachu ehe saw techegero nw yemetaw limin bekum aterdutem ayeeee ....saw kemote behala mashekabet betam yasetelae selehone be ina saweyew kemimote betesebochun kemiyata teru amarche nw
@habiba8698
@habiba8698 6 жыл бұрын
ክክክ ወይይ እኔ ደሞ የውነት መስሎኝ በጣም ነበር ያዘኩት እስከመጨረሻው ሳላይ። ለማንኛውም እናመሰግናለን
@ሠላሜነሽድንግልበደሙየገዛ
@ሠላሜነሽድንግልበደሙየገዛ 6 жыл бұрын
Habiba Habiba እናኮ የእዉነት ነዉ ድራማ አይደለም
@habiba8698
@habiba8698 6 жыл бұрын
ሠላሜ ነሽ ድንግል በደሙ የገዛኝ ክርሥቶሥ ነዉ እንዴ መጨረሻላይ የተሰጠኝ ገፀ ባህሪ ስል ሰማሁት
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 6 жыл бұрын
Habiba Habiba እውነት ነው እህቴ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ነው የሆነ የተደረገ ነው ከነቀኑ ከነ አመተምህረቱ ሁሉም እውነት ነው ግን የሚሰሩት የነሱን ገፀባህሪ ነው በድራማ መልክ የሚያሳዩን እውነተኛ ታሪኩን አላደረጉም እነሱ ለኛ መማሪያና ጥንቃቄ እንድኖረን እያሳዩን ነው እንጅ እውነተኛ ታሪክ ነው
@habiba8698
@habiba8698 6 жыл бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለው እኔ ለማንኛውም መጀመሪያ ላይ በጣም ነበር ያዘኩት አሪፍ ነው
@GG-fc8sd
@GG-fc8sd 6 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን
@yodittogo1374
@yodittogo1374 6 жыл бұрын
Tnx Love u Guys & long live for polic
@selamsemawe7819
@selamsemawe7819 6 жыл бұрын
ዊይ ግን ምህረት ይደረግለት ቢቸግረው ነው
@gebmeb1193
@gebmeb1193 6 жыл бұрын
Selam ለምፅን እደት ማጥፍት እንችላለን Semawe ደራማ ነወ
@werknshetadeswerknshetades5940
@werknshetadeswerknshetades5940 5 жыл бұрын
ደግ አረገ ሲኖር ያልጠቀመው ሲሞት ምን ያርግለታል እድር ምናለ በቁም ሲያጣ ቢረዱ አሺቃባጭ ስት ሀገር የዘረፍ እያለ ምነው ሚስኪን
@lindaedom3515
@lindaedom3515 5 жыл бұрын
Esu betam techgerow new le lelijochu sell new matat kebad new
@azmachsileshiyedinglimarya1306
@azmachsileshiyedinglimarya1306 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@bilalabdu6084
@bilalabdu6084 6 жыл бұрын
Eritrea and Ethiopa one love peace 😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘
@ያረብሀገርሴኝእናዛሬምእደ
@ያረብሀገርሴኝእናዛሬምእደ 6 жыл бұрын
😓😓😓😓😣😣 ይህ የሂውት ምግድእውነትከሆን? ????
@monafatma9577
@monafatma9577 6 жыл бұрын
በስመአብ ምነው ባንድ ጊዜ አራት ሰው ትገላለህ ደሞ በወር በውር ሆ ወይ ጉድ ምነው ሚስትህን ለዛውም የልጆችህን እናት ለማንኛው እናመሰግናለን
@saadasaadaa4427
@saadasaadaa4427 5 жыл бұрын
ምናለ ቢረዱት ለሸግር አደለምደ የሚያዋጡት
@yodittogo1374
@yodittogo1374 6 жыл бұрын
Wey dhent yazazenal 😢😢 Ena gen and tyka Alen bdhentu lay mweldu esu Now wenjal
@netsiyegeta6928
@netsiyegeta6928 6 жыл бұрын
Enatu mota esu birr felega mamelkecha sitsef yemerenew yalkeskut wesete btam azen. Lebenet melkam aydelm negeregen norot aydelm techegrunew esti asebut be adisaba noro 2 lej masedeg masetmar bet keray ye bet asebeza weset bezu neger ale. Negregen saw saymot mot teblo kemiwesed biker yeshalal. Btam new wesete yazenew weshet enkuan hun eyeh hulu saw yemotebet saw be ejegu yasezenal
@ባይናክገዲምተጋዳላት
@ባይናክገዲምተጋዳላት 6 жыл бұрын
1 ኣመት ምሉ የርሱ ልጆቺ ምን ይብሊ ።ለምን መንግስ ኣባይ ግድብ ወስዶ እየሰራ ጥንሽ ዶሞዝ እየተከፈለ ለልጆቹ የሚላክ 2 ኣመት ኣይቀጣም ።እሂ የልጆች ኣባት ይሆነ ሰውየው ማሰር ማለት የንግ ሃገር ተቀባይ የሁኑ ልጆቺ መጉዳት ማለት ሆኖ ይሰማኛል ።እርሱ እኮ ኣንድ ኣመት እረፍት ነው የተፈረደ ልጆቹ ናቸው ለኣንድ ኣመት የታሰሩት ።እቺ ነገር ኣፓርላማ መስተካከ ይኖረበታል
@selamselam7501
@selamselam7501 6 жыл бұрын
Welcame betam tekme program new
@serkewale8512
@serkewale8512 5 жыл бұрын
Tekwamiw yemilew kefel 2 lagegnew alchalkum
@nahwom5858
@nahwom5858 6 жыл бұрын
ነው ግን ውድ አደለም እሱ የተፍገርው በውር በውር አደርገው እንዝጂ አዋጪ ነበር ለሱ ግን መፍርድ አቃተኝ ችግር አይደርስ ነው ትምህርተ ሰጪ ነው ግን ጠፍቹው
@yodittogo1374
@yodittogo1374 6 жыл бұрын
Plz more Post.
@vkghk3282
@vkghk3282 6 жыл бұрын
እውነትም የሞት ሞት ነው
@robelltegenu4875
@robelltegenu4875 6 жыл бұрын
yedehane meskine wenjele lemeyaze andegna nachu yebale seltanochene wenjele lematarate gen shenete beshenete tehonalachu lebochu!!!!!
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ1መ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ1መ 6 жыл бұрын
ወይ ጉድ
@marshtabdu2352
@marshtabdu2352 6 жыл бұрын
Getey serot ene besakiiii kkkkk
@saadasaadaa4427
@saadasaadaa4427 5 жыл бұрын
አይ ማጣት😭
@yodittesfaye8717
@yodittesfaye8717 6 жыл бұрын
ያሳዝናል
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 4 жыл бұрын
😔😔😔
@የአይመንእህትስደተኛዋ
@የአይመንእህትስደተኛዋ 6 жыл бұрын
Well came
@didirshukiya898
@didirshukiya898 6 жыл бұрын
ወንዶ ቤቴን አርገችው ባዶ አሎ ሆሆሆሆሆ
@ያረብሀገርሴኝእናዛሬምእደ
@ያረብሀገርሴኝእናዛሬምእደ 6 жыл бұрын
እስቲ መተማ የሚባልአገር ሂዱ እውነተኛ የሰውግድያ በምገዱ አስገብት ድራማ ከመስራታችህ በፊት።
@fromadisabeba6427
@fromadisabeba6427 6 жыл бұрын
ስንት ጓደኛ አለህ ምንስ አይነት ማማዬ ይህ ድራማ አደለም እውነተኛ ታሪክ ነው
@ያረብሀገርሴኝእናዛሬምእደ
@ያረብሀገርሴኝእናዛሬምእደ 6 жыл бұрын
እሽ ታድያ መተማየሚባል ሀገረ በይፋ ሰው እየታረድ አንገቱ እየተሰበረ በጥየት እየተመታ በመግስት ሰራተኛ እየተታለሉ ነው የሚኖሩቱ እስቲ ይይሂድ ምንእድሚሰራ ይዩት።
@fromadisabeba6427
@fromadisabeba6427 6 жыл бұрын
ስንት ጓደኛ አለህ ምንስ አይነት በየአካባቢው ፓሊስ አለ እነዚህ አሁን የሚያቀርቡት በአዲስ አበባ ዙሪያ የተፈፀመን ወንጀል ነው
@ያረብሀገርሴኝእናዛሬምእደ
@ያረብሀገርሴኝእናዛሬምእደ 6 жыл бұрын
አዲስአበባ ቡቻነው ወጀል የሚፍፀመው ኘውሊስስ ያለው አይደለም።
@ሠላሜነሽድንግልበደሙየገዛ
@ሠላሜነሽድንግልበደሙየገዛ 6 жыл бұрын
ድራማ አይደለም ሲስ
@halamansour3804
@halamansour3804 6 жыл бұрын
Walecom
@halamansour3804
@halamansour3804 6 жыл бұрын
Pc
@ኢያ
@ኢያ 6 жыл бұрын
siyasazen.lejochu.lemasadeg.belo.new.yechenekew.erguz.yagebale.esa.steweled.grdele.yegebale.aydel.teretu.esum.bichenekew.new.yasazenale.!!!!
@meselehiruye1516
@meselehiruye1516 6 жыл бұрын
The final verdict is fucking bullshit,,, የቤተሰብ አስተዳዳሪ ስለሆነ ችግሮት ነዉ እሱን እስር ቤት በመክተት በቤተሰቡ ላይ ከፍተኛ ችግር ይደርሳል ድሮም የኢትዮጵያ ህገ ደሀ ላይ ነው የሚበረታዉ
@tenatena7698
@tenatena7698 6 жыл бұрын
Mesele Hiruye በጣም
@fetiyatamam2144
@fetiyatamam2144 5 жыл бұрын
Ere
@saadasaadaa4427
@saadasaadaa4427 5 жыл бұрын
ሥንት ወንጀል አለ ወሬኞች ለድሀ ነው ፈርዳችሁ ደምሥታፈሉ👊👊👊👊
@hiwotadmasu7591
@hiwotadmasu7591 2 жыл бұрын
አፍር ልብላልህ ወድሜ ችግር የሌለህን ማንነት ያመጣል😭
Как не носить с собой вещи
00:31
Miracle
Рет қаралды 1,5 МЛН
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 59 МЛН
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 10 МЛН
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 12 МЛН
Ketezegaw Dose -  ከተዘጋው ዶሴ  Episode  -  11
49:47
Arada Movies
Рет қаралды 145 М.
የልጁን ሥጋ የበላው አባት
28:16
Sile HiwotTV
Рет қаралды 414 М.
ከተዘጋዉ ዶሴ / KETEZEGAW DOSE SEASON 2 EPISODE 51
25:51
ebstv worldwide
Рет қаралды 41 М.
Как не носить с собой вещи
00:31
Miracle
Рет қаралды 1,5 МЛН