ብቻውን ሞተልኝ ( Bechawin Motelign) Abenezer Legese 2024 Protestant Song

  Рет қаралды 93,773

Abenezer Legese Official

Abenezer Legese Official

Күн бұрын

እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ኢሳ 53:10
Welcome to Abenezer Legese's official KZbin Channel.
Abenezer Legese is an Ethiopian singer and songwriter who won the Mahlet Institute of Sacred Music and Worship award in the category of the Singer and Songwriter of the year 2019. • AB RECOGNITION RENDER
In 2018/2019 He released his first studio album "NAFEKIALEHU" which contains 12 tracks of Amharic songs.
You can get the 'Nafekialehu' album from digital platforms below:
Amazon: www.amazon.com....
Itunes: itunes.apple.c....
Google PlayStore: play.google.co....
Check Out All My New Ethiopian Songs, Ethiopian Music Videos By Visiting My Channel Here: kzbin.info....
KZbin ( • AB RECOGNITION RENDER )
AB RECOGNITION RENDER

Пікірлер: 192
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 5 ай бұрын
አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ 2ቆሮ 5፥14 ብቻውን ሞተልኝ ....ኢየሱስ ተባረክ ተባረክ 🙌🙌🙌💎 ኤቢዬ ተባረክልኝ ……🙏🏽💎🪈🎻🎼🎸🪇🎷🥁🎹🪕🪘🎺🎬🥁🎤🪗🎧💎💎💎
@selamusorssa3970
@selamusorssa3970 5 ай бұрын
Lesmu KBR yhun ... Blessed An!
@EwuniyeTeshome
@EwuniyeTeshome 5 ай бұрын
Suree anitanm geta yibarikihi
@selamawitgirum
@selamawitgirum 5 ай бұрын
“በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።” - ፊልጵስዩስ 2፥8 ሃሌሉያ 🙌 የኔ ምትክ ኢየሱስ 🙌 ስምህ ይባረክ 🙌 ሞቴን ወስደህ ህይወት ሰጠህኝ 🙌🙌🙌 አሜንንን 🙌 አቤንዬ ዘመነህ ይባረክ ‼️🙏
@YedideyaKertina-l1y
@YedideyaKertina-l1y 5 ай бұрын
❤❤
@امينعدنانابوبكر
@امينعدنانابوبكر Ай бұрын
Yessssss,tebarku❤❤❤❤❤
@ngstasmare9518
@ngstasmare9518 4 ай бұрын
ብቻውን የወደደኝ ብቻውን ለዘላለም ክብር ምስጋና አምልኮ ተሰብስቦ ማደሪያው ይግባ !!!!!ለታረደው በግ ይገባዋል ክብር ይብዛለት ወንድሜ ፀጋና ሰላም ይትረፍረፍልህ ዘመንህ ይሄን ጌታ በማመስገን ይጠቅለልልህ ተባረክ❤
@MikiyasGizaw-xj2oy
@MikiyasGizaw-xj2oy 5 ай бұрын
በሞቱ ለሞታችን መርዶ የነገረው ውዱ ጌታችን ይመስገን 🙏🙏😣........ኢሳ 53:5
@YishakYoseph-rt9eb
@YishakYoseph-rt9eb 5 ай бұрын
እርሱ ያበጃቸው እጆች በመስቀል ለይ በምስማር ቸነከሩት አባት ሆይ የምያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ስል ማለደ ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነው ስሙ ይባረክ እልልልልልልል
@kearyamtubechannel
@kearyamtubechannel 5 ай бұрын
በሞቱ ሞታችንን ወስዶ በትንሳኤው ህይወቱን ለሰጠን ክቡር ጌታ ኢየሱስ ክብር ይሁን ሃሌ ሉያ ❤❤❤❤❤❤❤🙏
@eliasashenafi3622
@eliasashenafi3622 5 ай бұрын
ድንቅ ነው
@nebiyuamanuel6652
@nebiyuamanuel6652 5 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ስለከፈልክልኝ ዋጋ እጅግ አድርጌ አመስግንሀለው:: ኤቢ አንተም ይህን እውነት እድናስብ ምክንያት ስለሆንክ እግዚአብሔር ይባርክህ::
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 5 ай бұрын
ለታረደው በግ ለኢየሱስ ክብርና ምስጋና ይሁንለት!!! የተወደድክ ወንድሜ አቤ ፀጋ ይብዛልህ!
@jesuslovesyou2861
@jesuslovesyou2861 5 ай бұрын
ብቻዉን ሞተልኛ እዉነት ነዉ ብ ቻ ዉ ን ሰሙ ለዘልኣለም ይባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ ኣቤኒ ይብዛልህ❤
@wonderson87
@wonderson87 5 ай бұрын
መስቀል ውበት ያገኘው የኢየሱስ ንጹ ደም ሲፈስበት ነው... ዉዱ ኢየሱሴ ድንቅ ዝማሬ ❤❤❤❤❤❤
@degumikias722
@degumikias722 18 күн бұрын
አቢኒ ተባረክ ወንድማችን ፀጋው ይብዛልህ። አሜን ነው🙌🙌🙌🙌
@ephremhiko3052
@ephremhiko3052 5 ай бұрын
ባይተዋሩ ኢየሱስ ብቻውን ሞተልኝ ✝️😔🥺❤
@tesfahunwoldeyesus8490
@tesfahunwoldeyesus8490 4 ай бұрын
አቤን እግዚአብሔር ቸርነት ይጨምርል❤❤❤❤❤❤✝️🎉🎉🎉🎉
@helonadejene3282
@helonadejene3282 5 ай бұрын
አቤት የእግዚአብሄር ፍቅር፤ ሁልጊዜ አዲስ ሁልጊዜ ድንቅ። እንዲህ ባለ ታላቅ መውደድ የወደደን ለዘለዓለም ይባረክ 🙌🙌🙌🙌
@stheyose3204
@stheyose3204 5 ай бұрын
Yhin gurum mezmur kgeta tekebleh yeyesus fikir endnasb sladereken ye abate lij Abi tebarek.
@AdaneBetween
@AdaneBetween 5 ай бұрын
አንዱ ሰለ ሁሉ ሞተ ኢየሱስ ምን አይነት ፍቅር ነህ ❤❤❤❤❤❤❤ አቤ አንቴም ተበረክ❤
@yona.tan.009
@yona.tan.009 5 ай бұрын
እለተ ስቅለት ላይ እንዲህ " ብቻውን ሞተልኝ " ርዕስ አድርገን ኤቢ ለኛ የተደረገውን ካስታወስን : እንግዲያውስ እለተ ትንሳኤ ላይ " ድል አድርጎ ተነሳልን " የሚል ርዕስ አድርገን ኤቢ የትንሳኤ ቀኑን ለኛ የተደረገውን ምናስታውስበትን መዝሙር እንዲሁ እንደሚለቀቅ በቀኑ የሆነ አለ አ Antisipate ❤❤❤😊😊...ደሞም ይሄ ሁሉ ሲሆን ለሱ ክብር ይሁን ! አሜን !
@dawitbehagaofficial
@dawitbehagaofficial 5 ай бұрын
Bless you Ab😍
@betelhemkabe8155
@betelhemkabe8155 5 ай бұрын
Abenii tebarek Egezabeher kazi belaye yebarekek Eyesuse motalegne🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ba huwenate ba manafes metamelkawuu Eyesuse yecamerelk hunem❤❤❤❤❤❤❤
@orotubechannel5696
@orotubechannel5696 5 ай бұрын
Naaf duute Yesuus ….God bless you
@abeniabena
@abeniabena 3 ай бұрын
ሁሌም ስለ እሱ መነገርን ያብዘልህ በጠም የምደንቅ መዝሙር ነው
@theophilusterefe3489
@theophilusterefe3489 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@Amensisa-s1r
@Amensisa-s1r 5 ай бұрын
ሞተልኝ ሞተልኝ........
@AbigiyaAbigiya-mm6rh
@AbigiyaAbigiya-mm6rh 4 ай бұрын
ameeeeen bchawn motelg Abeni geta eyesus ybark yabzalh wendme
@gospelmusictube2784
@gospelmusictube2784 3 ай бұрын
ABye Geta zemenihen yebark ante denk sitota neh silante Getan ebarkalew❤❤❤
@sinamuluken8694
@sinamuluken8694 5 ай бұрын
የኔ እየሱስ ብቻውን ምተልኝ 😢❤
@mikiasasheber1979
@mikiasasheber1979 2 ай бұрын
Uganda Tesfa koreche new Yemetachut I wish I can go back to Ethiopia so that I can worship with you everyday tebareku
@ane-ix7pd
@ane-ix7pd 5 ай бұрын
😭የኔ ቦታ ነበር.....ብቻውን ሞተልኝ። ጌታ ኢየሱስ ለዘለአለም ብሩክ ነህ።ተመስገን
@DeborahBelongsToJesus
@DeborahBelongsToJesus 5 ай бұрын
ክብር ብቻውን ለሞተልኝ ጌታ ይሁን 😢በሞቱ ሕይወቱን ሰጣኝ ያን ሁሉ አበሳዬን አስወገደልኝ 😢 አቤን ተባረክልኝ የአባቴ ልጅ
@AbelBedilu-cp7xr
@AbelBedilu-cp7xr 5 ай бұрын
ብቻዉን ሞተልኝ ኢየሱስ ሞተልኝ 😭
@lilytilahun2710
@lilytilahun2710 5 ай бұрын
Ohhhhh beautiful! Good job my baby brother 👏😇🤍
@abenezerlegese
@abenezerlegese 5 ай бұрын
Lilishoye, Thank you so much, dear!
@yossihana8406
@yossihana8406 26 күн бұрын
ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና። ሮሜ 5፥6
@shimelismulisa5409
@shimelismulisa5409 5 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ብቻዉን ሞተልኝ
@brktyEshetu
@brktyEshetu 5 ай бұрын
Wow Abi tebarekilign ሞተለኝ ኢየሱስ❤❤❤❤❤
@EmmanuelArficho
@EmmanuelArficho 5 ай бұрын
አለምን የፈጠረው በአለም ተያዘ❤😢
@burteburte3756
@burteburte3756 5 ай бұрын
ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ኢየሱስ አባቴ የዘላለም ህይወት ክብር ሁሉ ለአንተ ብቻ ይሁን አሜንንንንንንን😭😭😭💘💘🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥💝💝💝💝💝💝💝💝💝🙏ኡኡኡኡኡኡኡኡ አረ አብን ብቻ ፀጋ ይብዛልህ በቃ ሁሌም ትኩስ 🔥ኡፍፍፍፍፍፍፍ አንተ ስተመልክ ያለውን የሚቆጠጣረኝን የአምላኬን መንፈስ በምንም መግለጽ አልችልም😭😭😭🔥ጌታ ይባርክ ነው ብቻ ሌላ ምን እላለሁ በጣም ነው የሚወድድ የምያከብርህ ከልቤ ጌታን አመሰግናለሁ ሁሌም ስለ አንተ እና እንደ አንተ ያሉትን ለቤተክርስቲያን ጌታ ስለ ሰጠን ተመስገን 😭🙏🔥📖 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ደግሞም አንድ አደራ ልስጣችሁ ቅዱሳን ለአባቴ ጸልዩልኝ pls በጉበት ከንሳር ተሞአል እኔ ሰው አገር ሆኜ💔💔💔💘🙏🙏🙏🙇🛐🛐🛐📖🔥💝
@tesfahunwoldeyesus8490
@tesfahunwoldeyesus8490 5 ай бұрын
ተባረክ ❤❤❤❤❤
@AsapDelivery-h1b
@AsapDelivery-h1b 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ወንድሜ
@simagudetaabdissa2851
@simagudetaabdissa2851 5 ай бұрын
Eyesus moto legna hiwot seten. Bless you Abi!
@NardosHabtemichael
@NardosHabtemichael 5 ай бұрын
Ufffffff beyesusm what a song 🥹❤️❤️❤️❤️🥰🥰motelgn 😇
@GetayawikalDawit
@GetayawikalDawit 5 ай бұрын
በመሞቱ አድስ ሕይወት አገኘን ጌታ ስሙ ይባርክ አቤን ተባርክ
@bethelehemtadesse4078
@bethelehemtadesse4078 5 ай бұрын
ሞተልኝ ብቻውን ሞተልኝ AB ye tbarekk❤❤
@LidyaSisay86
@LidyaSisay86 5 ай бұрын
ብቻውን ሞተልኝ ኢየሱስዬ🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭
@so-ov3sh
@so-ov3sh 5 ай бұрын
Amen tebarekln bebzu bewent 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙏🏽
@MeskeremBh
@MeskeremBh 5 ай бұрын
አቤኒ የተወደድክ የእግዚያብሄር ባርያ ተባረክ❤❤❤
@gospelsong20s
@gospelsong20s 5 ай бұрын
አቢዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ 🙌 ብቻውን ሞተልኝ አሜን !!!
@fekaduurga8734
@fekaduurga8734 4 ай бұрын
What a lovely song!! 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 wow!! Can’t stop listening to this song!!
@ErmiasAssefaAbicho
@ErmiasAssefaAbicho 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ዘሬ church samiche endet endalaqasku❤❤❤❤ you are so blessed Ab❤❤
@s.daniwatube4686
@s.daniwatube4686 5 ай бұрын
I like it abenii beteleye liveun adare lay
@Eskyaswondemu
@Eskyaswondemu 5 ай бұрын
“ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።” - ሮሜ 5፥8 Abi, thank you,🙌❤🙏🏼 እግዚአብሔር አንተ እና ቤተሰብህን ይባርክ
@betelasefa8546
@betelasefa8546 5 ай бұрын
I can't ❤❤❤😢😢 Bchakn motiklgn eyesusewa❤❤
@MikiBere
@MikiBere 5 ай бұрын
ክብርና ምስጋና ይሁንልህ የኔ ውድድድ ጌታ ❤❤❤
@ZinabuAbdisa
@ZinabuAbdisa 5 ай бұрын
Abeet yene geta bichawun motelign 😢😢😢😢! Abeni tebarek❤
@selamshetimedksa3796
@selamshetimedksa3796 5 ай бұрын
Awo bechawn motalgne❤❤❤❤
@eyosafethankore5377
@eyosafethankore5377 5 ай бұрын
አቤኒ ተባረክ የእውነት
@Comman-i7z
@Comman-i7z 5 ай бұрын
ታምር መገለጥ ነው እግዚአብሔር ይባርክ ። ለእኔም ብቻው ሞተልኝ ሞተልኝ ሞተልኝ አሜን ❤😂😂😂🎉🎉🎉
@asterlebene9946
@asterlebene9946 5 ай бұрын
አሜን ሞቶ አደነኝ እየሱሴ❤❤❤❤❤
@genidire5664
@genidire5664 5 ай бұрын
መስማት ማቆም አልቻልኩም ,ኢየሱስዬ የኔ ጌታ በምድረበዳ ሐጥያት ያደከማትን ሞት የከበረባትን ነፍሴን ያለማንም እርዳታ ብቻህን ሞቴን ሞተህልኝ ነፃ አወጣኸኝ❤😢 የኔ ቤዛ ጠበቃዬ,አማላጄ ጌታዬ ወድሐለዉ ዘመኔን አንተ ብቻ ተጠቀምበት አቤኒ ጌታ ኢየሱስ ይባርክክ በደሙ ተሸፈን
@ALEMUMUNE
@ALEMUMUNE 5 ай бұрын
አቤኒ ፀጋው ይብዛልክ
@Tewa_be
@Tewa_be 5 ай бұрын
አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ 2ቆሮ 5፥14 ብቻውን ሞተልኝ ....ኢየሱስ ተባረክ ተባረክ🥰🥰🥰ኤቢዬ ተባረክልኝ ……
@menbiTaye
@menbiTaye 5 ай бұрын
Abeni God bless you
@CalmBubbleTea-pp3sr
@CalmBubbleTea-pp3sr 5 ай бұрын
Wude yesusiyye temesgen inji min libel yene iwnetenya afqari wedihalw yesuse 😭😭😭😭😭😭
@elsak5593
@elsak5593 5 ай бұрын
Amen amen amen tebarki bebizu ❤❤❤
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 5 ай бұрын
Brother u r blessed
@TafesuGero
@TafesuGero 5 ай бұрын
እየሱስዬ❤❤❤
@dimetrosapologetics6350
@dimetrosapologetics6350 5 ай бұрын
ተባረክ
@anaf29
@anaf29 5 ай бұрын
2 Corinthians 5:21 For God made Christ, who never sinned, to be the offering for our sin, so that we could be made right with God through Christ. God bless you, what a message 😢😢
@kidistshegere1274
@kidistshegere1274 5 ай бұрын
Abye tebrekilij Bebizu libi ymineka mezimuri 🙏 Kibirun Hulu Geta Yiwsede 🙏🙏🙏♥️
@EmebetZewede
@EmebetZewede 5 ай бұрын
ያ ክቡር ጌታዬ የእኔን ሞት ሞተልኝ የመስቀሉ መንገድ ኢየሱስ የተጓዘዉ ስቃይ ብቸኝነት እንዴት መራራ ነዉ
@zekariassamuel8654
@zekariassamuel8654 5 ай бұрын
ያ ክቡር ጌታዬ ብቻውን ሞተልኝ😭😭😭 ተባሬክ አቢዬዬ❤
@elsaelsajo9815
@elsaelsajo9815 5 ай бұрын
ብቻውን ሞተልኝ ያ ክቡር ጌታዬ
@froyo28
@froyo28 5 ай бұрын
Wow ❤😮 What an an amazingly Beautiful song ...❤ Stay Blessed Brother Abeni .....Glory to Lord Jesus
@meseret5776
@meseret5776 5 ай бұрын
ሞቴን ሞተልኝ ኢየሱስ አሜን አሜን አሜን አሜን🙌🙌
@biruksamuel4615
@biruksamuel4615 5 ай бұрын
ሞተልኝ ሞተልኝ ብቻዉን ሞተልኝ ኢየሱስ ሞተልኝ🙏😢
@Samuel_mudde
@Samuel_mudde 5 ай бұрын
Wondime tebarek, gohead
@MisganawAbuye
@MisganawAbuye 5 ай бұрын
ብቻውን ሞተልኝ እየሱስ 😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️
@HaawiiHawimuluneh
@HaawiiHawimuluneh 5 ай бұрын
Tebarek
@HopeOfficial84
@HopeOfficial84 5 ай бұрын
Amen for Our Lord's Sacrifice of the sin we made and be redeemed, bless you our brother for such amazing spiritual song.
@wondifrawbogale101
@wondifrawbogale101 5 ай бұрын
ክብር ሁሉ ብቻውን ለሞተልን ለኢየሱስ ክርስቶስ ❤❤ ሞት ሆይ መውጊያህ የታል ? ኤቢ ተባረክልን።
@haymanotkumlachew0015
@haymanotkumlachew0015 5 ай бұрын
Ye fiker medemdemiya❤️
@MrErmi7
@MrErmi7 5 ай бұрын
Abeni Tebarek !!!!
@tigicode
@tigicode 5 ай бұрын
ጌታ ይባርክ በጣም የሚወድህ ወንድሜ አቤኒ ስለ ኃጢያታችን ብቻውን የሞተልን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። ይህንን መዝሙር በጣም ስለወደድኩት ደጋግሜ ነው የሰመሁት፣ 'የተከተሉትም ሁሉም ተበተኑት የምሰቀል መስሕ አንፈልግም ኣሉ' “ነገር ግን ይህ ሁሉ የሆነ የነቢያት መጻሕፍት ይፈጸሙ ዘንድ ነው አለ። በዚያን ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ሁሉ ትተውት ሸሹ።” - ማቴዎስ 26፥56፣ እዝ ጋ ግን ተብትኖዋሉ ግን በቅርብ ርቀት እየተከተሉት ነበሩ “ጴጥሮስ ግን እስከ ሊቀ ካህናቱ ግቢ ድረስ ሩቅ ሆኖ ተከተለው፥ የነገሩንም ፍጻሜ ያይ ዘንድ ወደ ውስጥ ገብቶ ከሎሌዎቹ ጋር ተቀመጠ።” - ማቴዎስ 26፥58 የሸሹትም ነገሩን መሸከም ስለማይችሉና ትንብት ይፈጽም ዘንድ ነው እንጅ የምሰቀል መስሕ አንፈልግም ብሎ አይደለም። ይህንን የልክበት ምክንያት አልገበኝም ከ 12 ደቀ መዛሙርቱ አንጻር ነው ወይስ ከ ሌሎች ደቀ መዛሙርቱ አንጻር ነው? ከቻልክ ይህንን የልክበትን ምክንያት ንገረኝ
@salemjohn6878
@salemjohn6878 5 ай бұрын
amen tebarek
@noelgetahun8811
@noelgetahun8811 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@selasgosaye1789
@selasgosaye1789 5 ай бұрын
ህመማችን የወሰደው ኢየሱስ ያድነን ጌታ አዎን ሞተልን ኢየሱስ የስቃይ ሰዎች በደለኞች ሊያድን ሰው ሆኖ ስጋ ነስቶ ብቻውን አዳኝ የሆነው ክብር ኹሉ ለሥሙ ይኹን። ተባረክ ወንድሜ የመስቀል ፍቅር ለትውልድ መልዕክተኛ ስለሆንኽ❤ 8:08
@ewenetjininu5491
@ewenetjininu5491 5 ай бұрын
Be Blessed you are an Angeles GOD is Good.
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 5 ай бұрын
ሞተልኝ ኢየሱስ ሞተልኝ😢😢😢
@nathananw
@nathananw 5 ай бұрын
እግዚአብሒር ይባርክህ ወንድሜ!
@hiwotadisutube5950
@hiwotadisutube5950 5 ай бұрын
Tebarek yetewededk Abe🥰🥰🥰🥰
@hannaseyoum384
@hannaseyoum384 5 ай бұрын
❤❤ኢየሱስ ብቻውን ሞቶልኝ አዳነኝ እባርከዋለሁ ለዘላለም አለም ❤❤ 🙏🙏
@DinkuKussia
@DinkuKussia 5 ай бұрын
That's amazing ❤❤❤
@LED_PICTURES
@LED_PICTURES 5 ай бұрын
Amen, his blood is sufficient ! Remain Blessed Ebenezer
@yeteraworkayane1466
@yeteraworkayane1466 5 ай бұрын
ሞቱም ትንሳዔውም ልዩ ነው በማንም አይተካም ብቻውን አዳኝ ሆኖ ይኖራል ለሰውጆች የተከፈለ የመስዋዕትነት ጥልቅ ፍቅር ።
@abrack.D
@abrack.D 5 ай бұрын
የክርስቶስ ሞት አይተኬ ትድግናው ለነፍሳችን እንደዚህ ሲዘመር መንፈሳችን የእውነት ይነካል። ዝማሬውን የሰጠህ አምላክ ይባርክህ! "በመስቀል ላይ ሆኖ ሞት ሲያጣጥረው ያን ሁሉ የቻለው እኔን ለማዳን ነው።" ብቻውን ሞተልኝ!
@jonitedela
@jonitedela 5 ай бұрын
God bless you ❤❤❤❤ tebarklgn edma endiw geta eyale yleke
@gedapeter
@gedapeter 5 ай бұрын
ab... you are blesed
@JerusalemArega
@JerusalemArega 5 ай бұрын
Geta yibarkh
@DaneilYegetaSew
@DaneilYegetaSew 5 ай бұрын
አሜን አሜን አቤኒ ተባረክ😍😍🙏🙏
怎么能插队呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:12
火影忍者一家
Рет қаралды 45 МЛН
Synyptas 4 | Арамызда бір сатқын бар ! | 4 Bolim
17:24
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 18 МЛН
ABENEZER LEGESE
10:03
Abenezer Legese Official
Рет қаралды 1,1 МЛН
#ለካስ ቀን ይመጣል#New Worship Protestant Mezmur 2023|| Pastor Singer Workneh@HS TV
17:49
Prophet Tamrat Demsis /Holy Spirit TV WORLDWIDE
Рет қаралды 735 М.
怎么能插队呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:12
火影忍者一家
Рет қаралды 45 МЛН