በጭብጨባ ያለቀው አስቂኝ ስብሰባ🤣//ድራማ// እሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 137,020

ebstv worldwide

ebstv worldwide

10 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 318
@user-id9ow5rc8i
@user-id9ow5rc8i 10 ай бұрын
በጣም ጎቦዞች ናችሁ የምር አሁን ባርማላይ ያለውን በደብ ነው የገለጣችሁት👍👍
@HulsinHulsin
@HulsinHulsin 10 ай бұрын
Menome sayegaba chebechaba weye enata sewadachew
@zabormoshi4982
@zabormoshi4982 10 ай бұрын
​@@HulsinHulsinl😅😢4
@zuzuuser-sj4sh8wt1s
@zuzuuser-sj4sh8wt1s 10 ай бұрын
ቃልየ ያለቻት➵የህዝቡን ችግር ልትፈቱ ነዉ የመጣችሁት ወይስ የራሳችሁን ከርስ ልትሞሉ ያለቻት ንግግር👍👍👍
@saranigatu6037
@saranigatu6037 10 ай бұрын
ኧረ የዚህ ቤት ቅኔ....,.ክክክክክክክክክክክ አይ መቅዲ እጅ ባይኖር ምን እንሆን ነበር አላለችም
@bitubitu9525
@bitubitu9525 10 ай бұрын
ዘርጋው ዘርጋው አትበይ ይህን ጊዜ ኮብልስቶን ዘርግተን ጨርሰናል አለች መቅዲ የሳቅ ምንጭ ነሽ የኔ እህትዋ❤😂
@user-om3pd4jh2c
@user-om3pd4jh2c 10 ай бұрын
በትክክል የአገራችን አጨብጫቢወች ጥሩ ትምህርት ነው
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 10 ай бұрын
ይሄ ድራማ የህዝብ ተወካይ ነን ብለው እንቅልፋቸውን ለሚለትጡት ሰውች መታሰብያ ይሁንልን 😂
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 10 ай бұрын
😂😂😂
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@onelove-zs7xu
@onelove-zs7xu 10 ай бұрын
ክክክ😂
@martaalyalew1816
@martaalyalew1816 10 ай бұрын
😂😂😂😂ትክክክልወላ
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 10 ай бұрын
😂😂😂
@askme7620
@askme7620 10 ай бұрын
አቦ ደስስስ ስትሉ ። የእናንተን ማህበራዊ ኑሮ ድራማ ሳይ ሀገሬ ፣ መንደሬና ጎረቤቶቼ ሁሉ ይናፍቁኛል 😔 ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m 10 ай бұрын
ግን ያማል ቂኔው ለተረዳው 😂😂😂
@RehatLove
@RehatLove 10 ай бұрын
ሰሞነኛ የፖርላማ ሁኔታ ተባረኩ ኢቢኢሶች😂😂😂
@abebatube6227
@abebatube6227 10 ай бұрын
😂😂😂😂እኔም እያልኩ ነበረ
@missfathima8318
@missfathima8318 10 ай бұрын
ወላሂ በትክክል😂😂😂😂
@mamimylove8905
@mamimylove8905 10 ай бұрын
መቅድን ያላችሁ😍የኔ ውድ እዳው ስወድሽኮ 😘😘
@helenbaryagabr9964
@helenbaryagabr9964 10 ай бұрын
እነም በጣም ነዉ የምወዳት
@taybaomar6677
@taybaomar6677 10 ай бұрын
​@@helenbaryagabr9964የሳቂምጪመቅድ❤❤❤
@babababa1301
@babababa1301 10 ай бұрын
መቅዲዬ ድምቀታችን አቺ ከሌለሽ ጫወታዉ ፉርሽ ነዉ ሉላዬም ከሌለች ከጫወታ ዉጪ ነዉ ሁለታቹ ድምቀታችን ናቹ❤❤❤❤
@user-lp9zh9sp7e
@user-lp9zh9sp7e 10 ай бұрын
የምር ላስተዋለው ትልቅ መልክት ይዟል ይህ ጫወታችሁ በርቱልን የመዳም ቅመሞችየ ደስስስ ያለ ኑሮ የማታ እንጀራ ይስጠን እወዳችኋለሁ አህሪቡ ወደ ቤቴ 🥰🥰🥰🥰
@WasilaWasil-qq3xm
@WasilaWasil-qq3xm 10 ай бұрын
አምን ያረብ
@user-co6ih3qb2k
@user-co6ih3qb2k 10 ай бұрын
Amen ❤
@ekrammohammed1882
@ekrammohammed1882 10 ай бұрын
ይህማ ድራማ አይደለም እውነታውይነገርነው ዝም ብሎ ማጨብጨብነው😂
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m 10 ай бұрын
አቤት ደቂቃው የሚሰጠት 2 ደቂቃ እነሱ የራሳቸውን ታሪክ ሲያዎሩ 10 ደቂቃ 😅😅😅😅
@kediroumerhusen3852
@kediroumerhusen3852 10 ай бұрын
እኔ ማነኝ አጨብጫቢ ነኝ አለ ያአጨብጫቢ ወይኔ ዛሬ 😄😄
@selamtube2461
@selamtube2461 10 ай бұрын
ወይ ቃልየ እደ ፒርላማዉ ስብሰባ ለሽ አለች😂
@user-xj2sw9dg7z
@user-xj2sw9dg7z 10 ай бұрын
ሉላዬ ሻርብሽ ባለፈው ከድሬመቶልሽነውመሰል በጣም ያምራል ወደድኩት፡ ደሞ ድራማላይ ሁላቹም ትለያላቹ በጣምነው የምንወዳቹ❤
@ae7936
@ae7936 10 ай бұрын
ዋው ይሄ ድራማ አይደለም ለገባው ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ ሀገር እዳታድግ የሚያረጉት እንደዚህ አይነት ሰዎች ናቸው እንቃ ደግሞ ደስ ስትሉ እያሳቃችሁ ነው የምታስተምሩን እናመሰግናለን ይቀጥል❤️❤️❤️🙋‍♂️👍👍👏👏
@user-dr6pp3yv8y
@user-dr6pp3yv8y 10 ай бұрын
የፓርላማ ጭብጨባ ሆነ😂😂😂😂
@memeaddis7928
@memeaddis7928 10 ай бұрын
አጨብጫቢ ነኝ 👏👏👏🤣🤣🤣
@ekrammohammed1882
@ekrammohammed1882 10 ай бұрын
ታሪካውይ አመጣጡ ከዛ ነው😂😂
@medinamohammed9128
@medinamohammed9128 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 10 ай бұрын
መቅዲ እና ሊያዬ የሳቅ ምንጮቼ😂😂😂😂😂 ተክሉ ወደዘረጋው አስፊቲ😂😂😂😂😂❤❤
@YordiBeata-qo7ey
@YordiBeata-qo7ey 10 ай бұрын
መቅዲ ትለያለሽ ማርያምን በሳቅ ነው የገደልሽኝ ይመችሽ
@helanhelan50
@helanhelan50 10 ай бұрын
ምርጥ ትምህርት በተለይ ስብሰባላይ ለሚተኙት ይመቻችሁ አቦ😂😂😂😂😂😂
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 10 ай бұрын
አይ መቅዲ የሁሉም ድምቀትኮ አንቺ ነሽ❤❤
@rehmaemam571
@rehmaemam571 10 ай бұрын
አይ ስራ በኢቢኤስ😮😮 ይሰራ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zebu4271
@zebu4271 10 ай бұрын
የአሁኑ ሰዓት ፓርላማ ስለገለፃቹት እናመሠግናለን😂
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 10 ай бұрын
የብልግና ን ፓርላማ በደብ ገልፃችሁታል እናመሰግናለን
@user-qv4yv2cu7p
@user-qv4yv2cu7p 4 ай бұрын
እረ ተው ኢቢ ኤሶች በሳቅሞትኩላችሁ እንበየ እስከሚወጣ
@user-qv4yv2cu7p
@user-qv4yv2cu7p 4 ай бұрын
ቃልና ሊያ በስብሰባው ተበሳጭተዋል ስብሰባው ሰአት በዝቶባቸዋል
@makebmakeb9987
@makebmakeb9987 10 ай бұрын
ደስ ከሚለኝ ከኢብየስ ይሄ ድራማ ነው ከዛ ልጆች የሚለው ብቻ ደስ ትላላችሁ ሁላችሁም ውድድድፍድ አረጋችሆለሁ
@Alhamlilah971
@Alhamlilah971 10 ай бұрын
በእውነት መልክታችሁ ለገባው ይግባው 👌👌👌👌
@seadamohammed3792
@seadamohammed3792 10 ай бұрын
ቃል አደኛ ወላሂ እሄ የባራማው ስብሰባ ነው ያማል ቅኔው
@amirthalangara6166
@amirthalangara6166 10 ай бұрын
ትልቅ መልክት 👏👏😘
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 10 ай бұрын
መቅዲ እኮ ኢቢኤስድምቅት ናት ክክክክ
@mastewalGetnet-qo8du
@mastewalGetnet-qo8du 10 ай бұрын
ኧረ እንዳው ስወዳቹ መቅዲየ የኔ ፍልቅልቅ😊😍❤❤
@user-om3pd4jh2c
@user-om3pd4jh2c 10 ай бұрын
😂😂😂😂መቅዲ የቤቱ ደምቀት ስታምሩ
@meazitube269
@meazitube269 10 ай бұрын
ለሚገባቸው ስወች አሪፍ ትምርት ነው
@hawwaithiopia1075
@hawwaithiopia1075 10 ай бұрын
ጉዞ ወደ ቃሊቲ ባይ 😂😂😂😂😂
@tfhiyrrth2383
@tfhiyrrth2383 10 ай бұрын
ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ነው ❤❤❤
@josejimenez2753
@josejimenez2753 10 ай бұрын
ሊያዬ ቆንጆ ሁለተኛ እጠብቃለን አብረዉ ያድጋሉ የኔ ደርባባ
@bait1035
@bait1035 10 ай бұрын
ኮብልስቶን ከጅቡቱ መቅዲ የሳቅ ምንጭ❤❤
@hayatjuhar7864
@hayatjuhar7864 10 ай бұрын
በየወረዳው ያሉ ኮሚቴዎችን እና አመራሮችን 😂በትክክል የሚገልፅ ስብሰባ
@user-cj1jx1fy5m
@user-cj1jx1fy5m 10 ай бұрын
የአብይ 😂😂😂ስብሰባነው ክክክ
@lidiyayrgalm8495
@lidiyayrgalm8495 10 ай бұрын
የebs ድምቀት መቅዲ 1
@user-qv4yv2cu7p
@user-qv4yv2cu7p 4 ай бұрын
አቤት ሉሊት ምርጥ ጥያቄ ሀሳቧን አስጨርሷትጂ
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 10 ай бұрын
በተመስጦ 😂😂😂😂😂እየሰማሁ ነው😂😂
@myethiopia5380
@myethiopia5380 10 ай бұрын
ቅኔው ደስትላላችሁ ebs soth😍
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 10 ай бұрын
የብልጽግና የፓርላማ ውሎ 😂😂😂
@askidesta4271
@askidesta4271 10 ай бұрын
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ የሣቃችን ምንጮች❤❤❤
@user-ef3jm7dm3p
@user-ef3jm7dm3p 10 ай бұрын
ክክክክክክ ያማል ቅኔው
@yashimebet1562
@yashimebet1562 10 ай бұрын
ይመቻቹሁ ይቢኤስወች ❤❤❤
@hhfjh-ot4rt
@hhfjh-ot4rt 10 ай бұрын
ትልቅ መልክት ❤
@ethopa
@ethopa 10 ай бұрын
ይህ ድራማ የታሪኩ አመጣጡ ከብልፅግና የተወሠደ ነው🤣🤣🤣🤣🤣 መታሠቢያነቱ ደግሞ ለህዝብ ተወካዮች የፓላማው እንቅልፋሞችና አጨብጫቢ ይሁንልን 🤣🤣🤣🤣🤣
@user-zc2su1ws9j
@user-zc2su1ws9j 10 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ለአገራችን 😂😂
@eleniworku3153
@eleniworku3153 10 ай бұрын
መቅዲ ደንበኝ ኮመድያን ክክክክክክ
@LubabaMuhamed
@LubabaMuhamed 10 ай бұрын
አሥጨርሠኝ ገዱ አዳርጋቸዉ ቃል ሊያየ ያማል ቅኔዉ 😂😂😂😂
@saratessema9064
@saratessema9064 10 ай бұрын
በዚህ መልኩ ነው አገር እየመራን ነው የሚሉት።
@aschalewwoldemariam2599
@aschalewwoldemariam2599 10 ай бұрын
Hahahaha ewnet new
@BurtokanAbuAli-ne1oj
@BurtokanAbuAli-ne1oj 10 ай бұрын
ሊያ ትመቸኛለች😂😂😂
@samrawittube9195
@samrawittube9195 10 ай бұрын
በምክንያት ነው ድምቀቴ ምልሽ መቅዲ😂😂😂😂😂😂😂
@tube5986
@tube5986 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤
@maramawitabayneh8545
@maramawitabayneh8545 10 ай бұрын
Mekdiye swedsh eko❤❤
@cellphone5055
@cellphone5055 10 ай бұрын
የዛሬው ጭብጨባ አለው እልልታ አለው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@meherat938
@meherat938 10 ай бұрын
ይህ ድራማ መታሰብያው ለ_ ይሁንልን
@emamiyo
@emamiyo 10 ай бұрын
Kaliyee like nshiiii❤❤❤❤
@KsKsa-nz9bc
@KsKsa-nz9bc 10 ай бұрын
አንድ የፓርላማ አባል አለ በመነፅር ቂጥ የሚያይ ሰዉ አለ ሉላዬን ሳይ ትዝ አለኝ ምርጦቼ አቤት አለባበስ ስነስረአታችሁ የድንግል ልጅ ይጠብቃችሁ
@emmahmed8394
@emmahmed8394 10 ай бұрын
ሀገራችን በዚህ አሰራራቸዉ በጣም ያነድዱኝል
@user-oj5bz4by6o
@user-oj5bz4by6o 10 ай бұрын
የአብይ ፓርላማ😂😂😂😂😂
@hay5360
@hay5360 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እግዞ አይ መቅዲዬ ሞቼ ነው እምዎድሽ❤❤❤❤ ቻይና አላለም አስፍዬ የኔ አባት
@marthamari7459
@marthamari7459 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤😅😅😅😅 eni eko keulschum bexam dase yematilu nachu batalYii Adulayii Bexam New Mewadati Setamruuu Fecari Yexabeqachu
@Sirobnan21
@Sirobnan21 10 ай бұрын
Endet endemiwedachu ewenet emagnyeee 😅😅😅😅hulachihunim sewedachu yenewedoch❤❤❤ bertulign
@user-rf6kw6gf7b
@user-rf6kw6gf7b 10 ай бұрын
ማነኝ ማነኝ አጨብጫቢ ነኝ😃😃😃😂😃😂😂😂😂😂😂
@user-qv4yv2cu7p
@user-qv4yv2cu7p 4 ай бұрын
ሉሊ እና መቅዲ ቀጣይ ለስብሰባ ሰወጡ ብርድልብስ መያዛችሁን እዳረሱ አቤት ውድዲ ነው የማረጋችሁ
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 10 ай бұрын
0:17 glasses 👓 look different 😂
@ahmedbadaso1250
@ahmedbadaso1250 10 ай бұрын
Wayne gude 😂😂😂😁😁 good timirt
@zulfahussain852
@zulfahussain852 10 ай бұрын
እድምት መቹኚ የመቅዲ ደሞ ይለይ ብይብኛል ክክክክክ 💐💐💑💐💐💐💐
@fahadalbarbar6675
@fahadalbarbar6675 10 ай бұрын
Wey meked ere tebareky bete mesto eyesemahu new alalechem😁😁😁
@rukiyayusef1497
@rukiyayusef1497 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ውይይይይይይይ በሳቅ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 10 ай бұрын
ዘና አረገቹሁን በርቱ
@SikoSilo-eb9eb
@SikoSilo-eb9eb 10 ай бұрын
ጥሩ መልእክት አለዉ ወላሂ
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 10 ай бұрын
እውነት ነው መሪው ስብስቦ ሲሰድባቸው እነሱያጨበጭቡነበር አይዘድሮ ለገባውሰው ይችስብሰባቅኔናት ❤ሰላምለአማራ❤
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 10 ай бұрын
ይሄንን አሽሙር ፓርላማወች ካዩት እራሳቼውን ያጠፋሉ😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-gh1kr1ez9n
@user-gh1kr1ez9n 10 ай бұрын
ውይ ሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አልቻልኩም
@kokobewerku6451
@kokobewerku6451 10 ай бұрын
እረ ደቂቃ ጨምሩ❤❤
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e 10 ай бұрын
ይህ ጣቢያ ሳምንት በሰላም መቀጠሉን እንድነግሩኝ😂😂😂😂 ጋዜጠኞቹ በሰላም ወደ ቤታቸው. ተመልሰው ይሆን😂😂😂 ልክ የአብይን ፓላርማ በደብ የሚገልጽ ድራማ👌 የስማቸው ነገር የአስፋውና የተንሱ😅😂
@zemzemmustefa5012
@zemzemmustefa5012 10 ай бұрын
በጣም እሚያስፈራ ጊዜ ላይ ደረስን😢😢
@user-cd2gf3vb2d
@user-cd2gf3vb2d 10 ай бұрын
😂😂😂 ደምፅ እንሁናለን እደፈርድብን😢😂😂
@eses143
@eses143 10 ай бұрын
ዛሬስ አዛጋችሁኚ አቦ😂😂😂😂😂😂😂
@user-ks5ng3kl7c
@user-ks5ng3kl7c 10 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ
@leenlook8213
@leenlook8213 10 ай бұрын
የተመታችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gidcfjdg359
@gidcfjdg359 10 ай бұрын
መቅዲ ❤የቤቱ ድምቀት😅😅😅😅
@egziabheryimesgen1894
@egziabheryimesgen1894 10 ай бұрын
እሱ ነው ችግሩ አሉ እማማ😂😂😂
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 10 ай бұрын
ጠቀለኩ እንግዲህ እኔ አልጠቀለል 🤣🤣🤣🤣🤣🤪🤪
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 10 ай бұрын
ፈታ አረጋቹኝ😅😅😅😅😅
@Muna336
@Muna336 10 ай бұрын
መቅዲየ ስወድሽ
@kadoos4696
@kadoos4696 10 ай бұрын
ቅኔው ይመቻችሁ አቦ 👍👍👍👍👍😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😘😘😘😘😘
@Etalam-lh1xn
@Etalam-lh1xn 10 ай бұрын
ደሰ ሰትሉ በጌታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-oq5xs7rr5u
@user-oq5xs7rr5u 10 ай бұрын
የሁሉምድመቀትመቅድየ😂😂😂😂😂😂
@semiraahmed1251
@semiraahmed1251 10 ай бұрын
❤❤❤❤mekdiyee
@emamiyo
@emamiyo 10 ай бұрын
Enkan dan matchuuu❤❤❤❤
@tsionasmamaw8192
@tsionasmamaw8192 10 ай бұрын
betam tamralachhu
@destazekariyas3254
@destazekariyas3254 10 ай бұрын
😂😂😂የጉድ ሀገር😂😂😂😂😂😂
@rukiyayusef1497
@rukiyayusef1497 10 ай бұрын
የብልጸግና ስብሰባ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zehera-je7jj
@zehera-je7jj 10 ай бұрын
ይመቻቹ
@user-vc2hg8ow8w
@user-vc2hg8ow8w 10 ай бұрын
ክክክክክ ኧረ ትለያላችሁ ዘይት ዱቄት አላሉም 😂😂😂😂😂😂
@user-vc2hg8ow8w
@user-vc2hg8ow8w 10 ай бұрын
ግን እውነታ ነዉ ያነሳችሁት
@makis1623
@makis1623 10 ай бұрын
መቅዲማ ልምድ አለሽ የቀበሌ ስብሰባ 😂
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 123 МЛН
МИША ПЛИТОЧНИК
0:19
KINO KAIF
Рет қаралды 10 МЛН
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 2,9 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00
Как котики ложатся спать, до конца!
0:31
🌀 Вирусные видео
Рет қаралды 6 МЛН
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 9 МЛН
DO YOU HAVE PARENTS LIKE THIS?
0:19
dednahype
Рет қаралды 39 МЛН