"ከረጅም ማማላይ ጠይም የሳመ ሰው ...ጅብ ነከሰው " 🤣የጆሮ ነገር ጉድ አፈላ /አዝናኝ ጨዋታ/ /በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 200,080

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 201
@Ethiopiamusic2016
@Ethiopiamusic2016 2 жыл бұрын
የአድ ስ ምእራብ አቅራቢወች ከወለጋ የተፈናቀሉ ወገኖቻችንንን እርዱልን በጣም ያሳዝናሉ አድኛዉ 12 ቤተሠቡን አቷል በጣም ልብ ይነካል ወላሂ እባካችሁ እርዱልን ሀራ ከተማ ይገኛሉ እባካችሁ እርዷቸዉ አላህ ይስጣችሁ
@jeri3637
@jeri3637 2 жыл бұрын
በማርያም በሳቅ ገደላችሁኝ እኮ ቃልዬ በቃ አንድ ቃል ከያዘች መሮጥ ነው መቅዲ የራሷን አቀናብራ ነው ምታቀርበው በጣም ነው የተዝናናሁት ኡፍፍፍፍፍ
@benworku5717
@benworku5717 2 жыл бұрын
Yýùşù
@mesigirma4902
@mesigirma4902 Жыл бұрын
❤❤
@leylaqatar6623
@leylaqatar6623 Жыл бұрын
መቅዲ ebs ድምቀት ሰወዳቹebs❤❤❤
@tube-nm3js
@tube-nm3js Жыл бұрын
ሆዴ ቆሰለ እኮ የሳኩበት በጣም አዝናኝ ጨዋታ ነው ይመቻችሁ 👍👍👍
@eldikassu6790
@eldikassu6790 2 жыл бұрын
እህቶች ምርጥ አለባበስ ❤❤❤❤❤አዝናኝ ኘሮግራም ❤❤❤
@aduworku854
@aduworku854 Жыл бұрын
🍓💎
@aduworku854
@aduworku854 Жыл бұрын
🍓💎
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 2 жыл бұрын
ውይይኢቢአሶች በእውነት ሚዲውያን ተቆጣራቹሁት ደስ ስትሉ አሳቃቹሁኝ አባ ና ቆቦ
@ortodoxtewahdo1608
@ortodoxtewahdo1608 Жыл бұрын
መቅዲ ያለሽበት ፈታ ያረገኛል ይመችሽ ትችያለሽ
@genettamerat4337
@genettamerat4337 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች ደስ የሚል ጨዋታ ነው መሳቅ ነው
@senayt9387
@senayt9387 2 жыл бұрын
የምር ደብሮኝ ነበር እኔ እንደ ሳኩት ፈጣር ሃገረ እንድ አስቅልኝ አመሰግናለው ኢ / ስ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
አሚን
@brtaglab2516
@brtaglab2516 2 жыл бұрын
ይቀጥል እሄ ጨዋታ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y 2 жыл бұрын
ዉይ መቅድ በሳቅ ገደለችኝ አንተ ዘፋኝ ነህ አድ አድረግበት አለይ
@selammarie8464
@selammarie8464 2 жыл бұрын
በጣም አዝናናችሁኝ ebኤሶች
@serkaleb7090
@serkaleb7090 Жыл бұрын
በጣም ነው ያሳቀኝ አስፋው በቃ በግጥም ነው ይመቻችው
@hiledwond2147
@hiledwond2147 Жыл бұрын
ዛሬ በስማም ደስ ብሎኛል! ጎበዞች😍
@wudesimegn3587
@wudesimegn3587 2 жыл бұрын
አምላኬ ድረስ ልቤ ቆሰለ የምር ይመቻችሁ ኦፍፍፍፍፍ😄😄በራሳቸው አለም ነው ያሉት እያገጣጠሙ 😄😄
@seblistars9721
@seblistars9721 2 жыл бұрын
አስፉይቲይ። ቡዙ እድሜ አምኝልሀለሁ ከሳውድ
@hshshhshshshs8022
@hshshhshshshs8022 Жыл бұрын
በጣም አዝናኝ ደስ እሚል ጨዋታ ነው
@hadratube4986
@hadratube4986 2 жыл бұрын
ዛሬ አደኛነኝ እስኪ ማነው እደኔ እናቱ የናፈቀችው 😢ፈጣሪ ሀገራችን ሠላም አድርጎልን በሠላም ከቤተሠቦቻችን ጋር ምንገናኝያድርገው አሚን
@user-sz3cl1mg7r
@user-sz3cl1mg7r 2 жыл бұрын
አሚንንን
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
እኒ ሰሞኑን ሞተች አሉኝ እንደናፈቀችኝ
@bekialexsis1254
@bekialexsis1254 2 жыл бұрын
በሰላም ያገናኝሽ ያ ለ ሰው ይገናኛል
@nesredintube227
@nesredintube227 Жыл бұрын
በሰላም ያገናኝሽ
@hadratube4986
@hadratube4986 Жыл бұрын
@@Nejat197 አብሽሪውዴ 😢
@user-pe6td3gu6q
@user-pe6td3gu6q 2 жыл бұрын
የሰራችሁት ስራ በደብ ለተረዳው ሰው በጣም አስተማሪ ነው በኛ ዘመን ያልሰማነውን እርግጠኛ ያልሆንበትን ነው ብላኝ ብላኝ እያልን የምናወራው እባካችሁ እንቆጠብ ትምህርት ይሁነን
@enasshahen4103
@enasshahen4103 2 жыл бұрын
አስፋው ድምቀታችን እኮ 😂😂😂
@yeshietilahun2812
@yeshietilahun2812 2 жыл бұрын
በጣም ያዝናናል ቀጥሉበት
@salams956
@salams956 2 жыл бұрын
እንደዛሬ ስቄ አላውቅም በጣም አዝናኝ ነው ተባረኩ
@hananidris6175
@hananidris6175 Жыл бұрын
ኸረ የስራችሁን ይስጣቹ በሳቅ ሰው ትገላላቹ ወላሂ አልቻልኩም ጨውና ሰው ከዛ ደሞ አወል ጨው😂😂😂😂❤
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
የዘንድሮ ዩቲዩበሮች ስራነዉ እደዚህ የሚያዞዙሩት ያልሰሙትን
@nesredintube227
@nesredintube227 Жыл бұрын
👍👍👍👍
@aminakebede3225
@aminakebede3225 2 жыл бұрын
ልክ እዳሁን ዘመን ስው አንዲ እውነት ይዞ ብዙውን ውሽትጪምርምት አዲርጎ እደሚያእራ ሆናችሁ
@hayubintmama264
@hayubintmama264 2 жыл бұрын
ቃልየ ስወድሽ የኔደርባባ
@zeynebwello4685
@zeynebwello4685 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች ዛሬ ለገባው ሰው የዩቱበሮችን ስራ ነው ያቀረባችሁት እነሱ አንድ ነገር ይይዙና እራሳቸው በመሰላቸው መንገድ ማውራት ሰሚውን ማደናገር
@nesredintube227
@nesredintube227 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@lemlems683
@lemlems683 Жыл бұрын
ወይኔ ሆዴ ቆሰለ 😁😁🤣🤣😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁እደው ስታምሩ 🥰🥰🥰🥰🥰
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 2 жыл бұрын
በጣምደስትላላችሁ።በሳቅነውየገደላችሁን።ደስየሚልማዝናኛነው።ከአለባበሳችሁጀምሮደስትላላችሁ
@hussenali6748
@hussenali6748 Жыл бұрын
ናፍቆት ሳቅሽ ያምራል፣።
@NM-jl7jm
@NM-jl7jm Жыл бұрын
ልዪ ናቺሁ ኢቢኤሶቺ 👍👍👍👍👍💞
@algh2751
@algh2751 2 жыл бұрын
ኑሩልን፣የኛ፣አስደሳቾች፣ሺ፣አመት፣ኑሩልን።
@addisufetene7263
@addisufetene7263 2 жыл бұрын
አረ በስማም እንዴት እደሳኩ 🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰👍
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 жыл бұрын
ወላህ በሳቅ የዘመኑ ፖለቲካ ና ነገሮኞች እንደህ ነው ያልተባለ የሚያወሩት
@senaittarekegn385
@senaittarekegn385 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው ሰውን እያዝናኑ ማስተማር ይህ ጥሩ ቁም ነገር አለው በስማበለው ለሚወራወሬ መቅዲ በጣም ያሳቅሸኝ🤣🤣🤣
@user-wz1kt9vt7k
@user-wz1kt9vt7k Жыл бұрын
ክክክክክክክክ ወላሂ በሳቅ ሞኩት ከየት ነው የሚያገጣጥሙት ስወዳሁኮ
@muluale5889
@muluale5889 2 жыл бұрын
በጣም አዝናኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 2 жыл бұрын
አይ አስፊሽ ማስረዳት ሲያቅተው ሂጂ ከዚህ ጋር አንጀቴ አበሰለው
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ደስታችሁ ይብዛ
@user-zl4vu5ls6p
@user-zl4vu5ls6p 2 жыл бұрын
መቅዲ ምርጥ ግጥም ፈጣሬ
@meremamerema7164
@meremamerema7164 7 ай бұрын
የኔ ውቦች ሰታምሩ❤❤❤❤
@samira1156
@samira1156 2 жыл бұрын
ሙቀቱ በረደኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@henanhenan3893
@henanhenan3893 2 жыл бұрын
ይሔጫወታ፣በጣምናፍቆኝነበር፣በጣምነውእሚሥቀው
@sofyabm2178
@sofyabm2178 2 жыл бұрын
ሰው ካልሞተበት አይደምቅም ቤቱ😂😂😂😂 ወይ አጣርቶ አለመስማት የሀገራችንን ፖለቲካ ሆነ 😂😂😂😂😂
@firehiwoteshetu6506
@firehiwoteshetu6506 2 жыл бұрын
እረ ሆዴን አቆሰላቹሁት😂😂😂😂 በተለይ መቅዲ እየፈጠረች የምታስተላልፈው ነገር አሳቀችኝ😂😂😂 ሰው ካልሞተበት አይደምቅም ቤቱ እረ ኡኡኡኡኡ😂😂😂 እንደዚህ አይነት ዘፋኝ ካለ መቀጣት አለበት 😂😂😂
@user-qf6ui1yo7p
@user-qf6ui1yo7p 2 жыл бұрын
ክክክክክክ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
ክክክ
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ የኔ ማሮች ስወዳቹ እኮ😘😘😘😘😘😘😘
@user-jj7rh7cx7x
@user-jj7rh7cx7x 2 жыл бұрын
በህይወቴ ከአገሬ ከወጣሁ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም እናመሰግናለን
@teyibawubalem6317
@teyibawubalem6317 2 жыл бұрын
ሁሁሁሁሁሁ በሳቅ ሞትኩኝ
@betlhmbetlhm9263
@betlhmbetlhm9263 Жыл бұрын
የድሮነገር ትዝ እያለኝ አለኝ እና አለኝ አይመቅዲ😄😄😄😄
@abebutegega5400
@abebutegega5400 2 жыл бұрын
በጣም አዝናናችሁኝ ክክክክክክ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
ወይኔ ስታምሩ ጌታን 💝💝💝
@yishakyishakasrat2299
@yishakyishakasrat2299 2 жыл бұрын
በሳቅ ነው የወደኩት
@meseretlema9655
@meseretlema9655 2 жыл бұрын
የዘንድሮ ነገር ወሬ ካንዱ ወዳንዱ ተዛብቶ እንዴት እንደሚደርስ ነው የሚያሳየው
@elsaberhane435
@elsaberhane435 2 жыл бұрын
Besk Metku 👍👍👍🇪🇷🇪🇷
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb 2 жыл бұрын
ኧረ ወይኔኔኔ መቅዲ ሰው ካልሞተ አይምቅም አላለችም🙆🙆😂😂😂😂
@emutesfaye8860
@emutesfaye8860 2 жыл бұрын
ሃ ሃ ሃ….ወይኔ መቅዴ አንቺ ነሽ ያሳመርሽ….ከየት ከየት ነው ባክሽ የምታመጪው😂😂😂
@user-vt3qv5bd7h
@user-vt3qv5bd7h Жыл бұрын
በጣም ነዉ የሳቅሁት😂😂😂
@zabibamechalmechal4501
@zabibamechalmechal4501 Жыл бұрын
Kkkk Zare new mayew weyneeee libe kosele besak Yene wiboch hulem endezih sakulign betam enamesegnalen🤣😅😂
@user-mr2yr3gd6b
@user-mr2yr3gd6b Жыл бұрын
ቀጥሉበት
@samrawitsolomon3285
@samrawitsolomon3285 2 жыл бұрын
Are mekdi 🤣🤣🤣🤣🤣😂🥰😘
@newmentality228
@newmentality228 Жыл бұрын
Mekdiye you are amzaingggggggggg
@sinenwakjira3170
@sinenwakjira3170 2 жыл бұрын
My favourite chewat 🤣🤣🤣🥰🥰🥰
@user-ky7df9tw1q
@user-ky7df9tw1q 2 жыл бұрын
በጣም አሰቀቹኝ
@sudansudan2790
@sudansudan2790 2 жыл бұрын
ናፍቆት ጥያቄው ከባድ ነው እረዘመ ሰንኙ
@sharjahsharjah254
@sharjahsharjah254 2 жыл бұрын
ክምር በጣም ደስይላል
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x Жыл бұрын
ኧረ በስላሴ በጣም ሆዴ ቆሰለ በሳቅ😅😅😅😅😅
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 2 жыл бұрын
ኪኪኪኪ ፈታ አረጋችሁኝ
@mmsmms1171
@mmsmms1171 Жыл бұрын
ሰታምሩ
@semimoha5984
@semimoha5984 2 жыл бұрын
ውይኔየየየየየ በሳቅ ምትኩ
@tigisttilahun5413
@tigisttilahun5413 2 жыл бұрын
ወይኔ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ።
@ggh9022
@ggh9022 2 жыл бұрын
ናፍቂ ልብስ አመራረጥ ላይ በጣም ትችያለሽ ማሻ አላህ
@aysham.8398
@aysham.8398 2 жыл бұрын
this is what we call ethiopian KZbinrs video !!
@yetinayetlove6988
@yetinayetlove6988 2 жыл бұрын
ጉድ እኮ ነው ይህ ጥሪ መዝናኛ
@sofyeahmed7355
@sofyeahmed7355 2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ
@lidujesuse910
@lidujesuse910 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ መቅዲ አድ አድርግበት አንተ ዘፋኝ ነህ አላለችም
@fozefeker6964
@fozefeker6964 2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂
@sishu12
@sishu12 2 жыл бұрын
የናፍቂ ሳቅ😘😘😘
@ruhaasefa9411
@ruhaasefa9411 Жыл бұрын
እህ በሳቅ ሞትኩኮ🤣🤣🤣🤣🤣
@sharjahsharjah254
@sharjahsharjah254 2 жыл бұрын
ክምር በጣም ዝናነው ያልኩት
@mahialfaalazar5689
@mahialfaalazar5689 2 жыл бұрын
😂😂😂😂besak new yegedelachihungi wey mekdi
@tsehayefisseha1088
@tsehayefisseha1088 2 жыл бұрын
እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም 🌿🌴🌿🌴🌿🌴🌿🌴🌿🌴🌿🌴🌿🌴🌿🌴🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🍒🍇🍓🍎🍓🍇🍒🍇🍓🍎🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ko9mt4mb5t
@user-ko9mt4mb5t Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ መቅዲ ካንች ሢደርሥ ያጥራል አለች
@kalkidanazael9097
@kalkidanazael9097 2 жыл бұрын
Yene konjo mekidiye.siwedish.nafki konjo
@konjitgebre57
@konjitgebre57 Жыл бұрын
Yena konjo kale feta argsheg
@nebyuelias9626
@nebyuelias9626 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@habtemariamgesese5647
@habtemariamgesese5647 2 жыл бұрын
እኔ እኮ የሚገርመኝ የራሳቸውን ሙድ
@aminabultuma1787
@aminabultuma1787 2 жыл бұрын
Kkkkkkk Ebs Woch Siwodachuuu
@benworku5717
@benworku5717 2 жыл бұрын
Daughter is a little girl 👧
@genetwondifraw7552
@genetwondifraw7552 Жыл бұрын
Hahaha yemewedew programacheu
@admacom75
@admacom75 2 жыл бұрын
እናተ ማሮችየ ክክክክክ
@jerryade4471
@jerryade4471 Жыл бұрын
Betam best telalachu yammer wededcuachu
@user-lc3km6je4p
@user-lc3km6je4p Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ኧረ መቅድየ
@sifenmulunhe9359
@sifenmulunhe9359 2 жыл бұрын
Asefawa😁😀😅😆😂🤣
@buonavita4175
@buonavita4175 2 жыл бұрын
kkkkkkkkk wow im laughing like crazy lol 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tarikletarik1029
@tarikletarik1029 2 жыл бұрын
Bemaryam besak hode kosl
@medinabentebrahim3613
@medinabentebrahim3613 Жыл бұрын
በሳቅፍረስአረጉኛ😂😂😂😂😂😂😂😂
@wewetutu1248
@wewetutu1248 Жыл бұрын
ክክክክ 😂😘👍
@teringo297
@teringo297 2 жыл бұрын
👍
@user-Kal21
@user-Kal21 2 жыл бұрын
ማሮቼ❤️❤️❤️❤️😒❤️❤️
@user-hs7lx8zw3m
@user-hs7lx8zw3m Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ሣቅ
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 31 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 52 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 41 МЛН
Betoch | “ አዲሱ ሹመት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 475
24:14
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 67 М.
Помог🤣#сериалы #фильмы
0:28
Кинокомбо
Рет қаралды 2,6 МЛН
tom and Jerry 😱🆕 #trending
0:23
Nemi Shorts
Рет қаралды 19 МЛН
え、、、!
0:11
美好秋人
Рет қаралды 12 МЛН