በአጭር ደቂቃ የሚደርስ ሾርባ || Ethiopian food ||

  Рет қаралды 236

HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ

HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ

Күн бұрын

Пікірлер: 22
@ደሴ
@ደሴ 2 ай бұрын
wow Like Good Vides AShare ዬኔ መልከም እንኳን ደህና መጠሽልኝ በእዉነት ምርጥ አሰራር ነዉ እጂሽ ይበረክ ፈጠር ይጠብቅሽ በጠም እንዉድሽልን ከልብ እናመሰግናልን
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 ай бұрын
ሃበሻዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ መካም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ባለሞያ በጣም ለየት ያለ አሰራር ጤናማ ሾርባ ነዉ ለክረምቱ ተስማሚ 👌 እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ 👍😍❤🙏
@konjonesh
@konjonesh 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሀበሻዬ እንኳን ደህና መጣሽ ጊዜ ቆጣቢ ፈጣን የሁን አስራር ነው ያጋራሽን እናመስግናለን የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ❤❤
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 2 ай бұрын
ሠላም የኔ ውድድ እንኳን ደና መጣሽ የተባረከፈ ይሁን
@Hana_tube
@Hana_tube 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሐበሻዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ደስ የሚል የሾርባ አሰራር ነው የሰሩ እጆችሽ ይባርክ ❤🙏
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 ай бұрын
@@Hana_tube አሜንንን ሀንዬ የኔ መልካም ክበሪልኝ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 ай бұрын
ሐበሻዬ እንኮን ደህና መጣሽ በጣም ምርጥ የሾርባ አሰራር ነው እናመሰግናለን ላይክ ሼርርርርር🙏👍❤️❤️❤️
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን ሰላም መጣሽ. በጣም ልዬ. ጠቃሚ የሆነ ለጤና ተስማሚ ፍጣን ቆንጆ ሾርባ እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን❤
@HiyabAbraham
@HiyabAbraham 2 ай бұрын
ሰላም ሀብሻዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴዴ እውነት በጣም ቆንጆ የሆነ ሾርፓ ለጤና ተስማሚ እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን ከልብ❤❤
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 2 ай бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ዋው ምርጥ ሾርባነው የሠራሺው በሁለት ግብሃት ብቻ አጃ እና ሩዝ👌እጅሽ ይባረክ በርቺ
@zinatube
@zinatube 2 ай бұрын
ዋው ሀበሻዬ ፈጣን ጊዜ ቆጣቢ ደሞ ለብርድ ጊዜ አሪፍ ተመራጭ የሆነ የሾርባ አይነት ነው ሠርተሽ ያጋራሽን በርቺ እናመሰግናለን ❤❤
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 2 ай бұрын
ሰላም ሀበሻዬ የኔ ባለሙያ ሁሌም እንደምችል በጤናማግቦች ላይ ስለምታዘወትሪ በጣም ነው ደስ ብሎኝ የማየው ያስታውቃል ምርጥ ሾርባ ነው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
ሰላም ሽ ይብዛ ሀበሻዬ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ሾርባ ነው ❤❤❤❤
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 2 ай бұрын
ጠፍሽ ንብረትዬ እያሠብኩሽ ነበር ለምን ቪዶ አለቀቀችም ብዬ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
@@yegeterlig_132 አመሰግናለሁ የኔ ውድ ዛሬ ለቃለሁ ውዴ ❤
@lucytube1379
@lucytube1379 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሀበሻዬ ዋው ዋው ቆንጆ ሾርባ ነው ያዘጋጀሽው ❤❤❤
@hanytwin
@hanytwin 2 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ሀበሻዬ በጣም ቆንጆ ለጤና ተስማሚ የሆነ ለየት ያለ የእሩዝ እና የአጃ ሾርባ አሰራር ነው ለልጅ ለአዋቂ የሚሆን እጅሽ ይባረክ እናመሠግናለን ስላጋራሽን በርቺ❤❤❤
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 2 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ሀበሻዬ በጣም ቆንጆ ፣ጤናማ ፣ወቅቱን የጠበቀ እናንተም ደሞ የቅዝቃሬ ወቅት ስለሆነ ሆድን ሞቅ ያደርጋል ለጉንፋንም ለብርድም የሚሆን የአጃ የሩዝ ሾርባ አሰራር ነው ያሳየሽን በጣም እናመሰግናለን ።❤❤
@zeritutube
@zeritutube 2 ай бұрын
ሰላም ሐበሻዬ❤እኳን ደህና መጣሽልን ፈጣን ጊዜ ቆጣሚ ሻርባነወ ያሳየሽን እናመሰግናለን❤
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 ай бұрын
@@zeritutube አመሰግናለሁ ዘርዬ የኔ ውድ ብቻሽን ጥዬሽ ጠፋው እያየሁሽ ነበር ክበሪልን የኔ መልካም
@zeritutube
@zeritutube 2 ай бұрын
@@habeshagebeta6414 ካችበላይ መልኳም የለም❤ሐበሻዬ❤እደዉም ሰፋኝ ባረኩበት😂😂
@kershfood8611
@kershfood8611 2 ай бұрын
Like 👍🏻👍🏻21❤Welcome good morning Very good ❤⁴
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 93 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 6 МЛН
ቀላል እና ጣፍጭ የቅንጬ አሰራር
11:28
konjo tube
Рет қаралды 89 М.
ሐረግ ( ክፍል 13)
37:02
ለዛ
Рет қаралды 34 М.
ደቃቅ የመረቅ ጥብስ || Ethiopian food ||
9:02
HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ
Рет қаралды 222
#ምርጥ የሩዝ ጠላ#100% ፈጣን እና ቀላል በ3ቀን የሚደርስ
10:11
Ethio Abyssinia (ሚሚ ቲዩብ)
Рет қаралды 48 М.