የድግስ ምግቦችን ቀለል ባለ መንገድ ለማዘጋጀት የሚረዱን ዘዴዎች // Ethiopian traditional food

  Рет қаралды 106,408

Ethiopian Kitchen

Ethiopian Kitchen

Күн бұрын

Пікірлер: 52
@enatenat2840
@enatenat2840 Жыл бұрын
ዋው እጂሽ ይባርክ በጣም ምርጥ ነው✅✅✅
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
አሜን!አመሰግናለሁ🙏❤
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የሚያምር ስራን የሚያቀል ፓስታልፎርኖውን ሰራሁት በጣም የሚጥም ነው ተባረኪ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
እንኩዋን ወደድሽው የኔ እህት🤗 አመሰግናለሁ በጣም🙏❤
@Feryweldelchel8502
@Feryweldelchel8502 3 ай бұрын
It's absolutely amazing variety of food God bless I like enjoying, but I can't do manage just I h’ve always been watching and I will do sharing my friends, God bless you 🙏 ❤
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 ай бұрын
🙏❤
@nunat6047
@nunat6047 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው! እህት እዚህ ላይ ስታስተምሪ ምንም ለማናውቀው ስለሆነ መለካት/መጠን ማወቅ ከሚል ብትጀምሪ አሰራራችን ለራሳችን ሳይበዛ ወይም ሳያንስ በሌላ መልኩ ደግሞ የምንቀላቅላቸው ነገሮች አንዱ ከሌላው በዝቶ ጣእሙ እንዳያስጠላ ወይም አንሶ ጣእም አልባ እንዳይሆን ይረዳናል የምታደርጊያቸውን በመጠን ብታሳይን እራሳችን ቀንሰንም ሆነ አብዝተን ስንሰራ መመጠን እንችላለን። ሳይመጥኑ መስራት የብዙ ሃበሻ ዩትበሮች ችግር ነው። ቆንጆ ነገር ሰርታችሁ ስራችሁን እንደመና ያስወስደዋል። አመሰግናለሁ።
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ የኔ እህት🙏
@asterhailemariam2773
@asterhailemariam2773 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው:: በርቺ: ተባረኪ::
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
እሺ አሜን አመሰግናለሁ🙏
@mierafteshager10
@mierafteshager10 11 ай бұрын
ጀግና🎉🎉🎉
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 11 ай бұрын
🥰🥰
@BlessmestMerry
@BlessmestMerry 7 ай бұрын
Wow that looks amazing 🥰👍👍👍👍
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 7 ай бұрын
🙏❤
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 2 жыл бұрын
ክብረት ይስጥልን ተባረኪ እህታችን በርቺ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
እሺ በጣም አመሰግናለሁ
@emebeterque8725
@emebeterque8725 Жыл бұрын
Thank u so much after u season the chicken did u keep it in the fridge or outside
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
I keep it in the fridge 🤗🙏❤
@AbebaCombo
@AbebaCombo 2 жыл бұрын
ጥሩ አሠራር ነው 🖐, እጅሽ ይባረክ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
🙏🙏❤
@jemilasuleman2399
@jemilasuleman2399 2 жыл бұрын
This is beautiful thank you
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
You're very welcome! Thanks for watching!
@akberetfikroy4552
@akberetfikroy4552 Жыл бұрын
Gobots yene ehet qetlbet wedie bet ogmo gara bey
@Door1-k2f
@Door1-k2f 2 жыл бұрын
Ejch ybarek goncho
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
Amen Amesegenalew!
@yodit422
@yodit422 Жыл бұрын
Wawwww
@adiamgebre8039
@adiamgebre8039 2 жыл бұрын
Wawooo betam nw yemnamesegenew berchi
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
Eshe amesegenalew
@umsadat7681
@umsadat7681 2 жыл бұрын
ከአንድ ወይም ከሁለት ቀን በፊት ተቁላልቶ አይበላሽም ሽንኩርቱ ?? ፍሪጅ ለሌለን? ተባረኪ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
በአንድ ቀን ሰርተን ውጪ ብናቆየው ምንም አይሆንም እኔ ለነገ ድግስ እንደዛሬ ሰርቼ ነው ያደርኩት ፍሪጅ አላስገባሁትም ያው ከድግሱ የሚተርፈውን ፍሪጅ አስገባዋለው ግን ከሁለት ቀን በፊት የምትሰሪው ከሆነ ፍሪጅ ማስገባት ይኖርብሻል ያለዚያም ቀዝቃዛ ቦታ መቀመጥ አለበት ያው የሞቀ አየር ከፍሪጅ ውጪ ምግብ ስናስቀምጥ ቶሎ ያበላሽብናል እና ፍሪጅ ከሌለሽ እንደነገ ድግስ ካዘጋጀሽ እንደዛሬ ሰርተሽው ብታድሪ ፍሪጅ ማስገባት አይጠበቅብሽም ያው እንደኔ አመለካከት ነው እንግዲህ የኔ እህት አመሰግናለው!
@mahbubhamed8538
@mahbubhamed8538 2 жыл бұрын
yblshl
@ስአዲእሸቱሙሀመድ
@ስአዲእሸቱሙሀመድ 2 жыл бұрын
ማሻአላማሬጉበዝጠክሪዉዴ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ🙏
@seadina2616
@seadina2616 2 жыл бұрын
ቀይ ወጡላይ ሽንኩርቱ በዝቶ ስጋው ጎልቶ አይታይም እሩዝ አበሳሰልሽን አስተካክይ በጣም አታብስይው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ እህት ስላስተያየትሽ በአካል ብታይው ግን ተመጣጣኝ ነው ማናልባት የስጋው አከታተፍ በጣም ትልልቅ ስላልሆነ ይሆናል ተመጣጣኝ ያልመሰለሽ ለማንኛውም አመሰግናለሁ thanks for watching!
@weinshetlemma2697
@weinshetlemma2697 2 жыл бұрын
Betam leyu new enamesegenalen
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
Enem amesegenalew🙏
@Tin677
@Tin677 2 жыл бұрын
Arif nwe yekerutnm asayin
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
Amesegenalew! Yekeruten alkeretskum busy seleneberku altemechegnem yekerta gen bezuwochu channele west yenoralu kahun befet lebet serchachewalew ena channel west eyew.
@GinasWorld1
@GinasWorld1 2 жыл бұрын
I delicious looking table indeed
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
Thank you!
@englishmovie4850
@englishmovie4850 5 ай бұрын
እሩዙ በሶማሊያ እና ካር ነዉ ።
@trhasmeharihagos9666
@trhasmeharihagos9666 10 ай бұрын
👏👏👏
@bahirutsegaye8638
@bahirutsegaye8638 2 жыл бұрын
Gobeze tebrki
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
Amen! Amesegenalew
@MekedesYohannes
@MekedesYohannes 7 ай бұрын
ስልክ ቁጥራችሁን ላኩልኝ
@hreetabebe3979
@hreetabebe3979 2 жыл бұрын
Yene balemuya I wish I would be in the digis
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
Ohh...yeagotesh mels neber🤗
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 2 жыл бұрын
አመስግናለሁ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
🙏🙏
@lilihagos9241
@lilihagos9241 Жыл бұрын
ዋጋችሁ
@fouziyafouziya4180
@fouziyafouziya4180 2 жыл бұрын
Wwww
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ቅንጦት አሰራር //Ethiopian Food @maremaru
13:16
MARE & MARU
Рет қаралды 181 М.
ልዩ የሆነ የአበባ ጎመን ጥብስ/best caulflower fry Recipe
16:46
ሉሊ ለማ Luli Lemma
Рет қаралды 40 М.
የበአል ሙሉ ዝግጅት በኔ ቤት
31:30
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 547 М.
ልዬና ፍጣን ትሪፓ አስራር how to make tripa Ethiopian food @zedkitchen
9:09
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН