በጨረታው ቀብድ ኮትና ሱሪ ተገዛ፣ሽንቴ መጥቶ መንገድ ተዘጋ፣ ፀጋየ እሸቱም ሰርፕሪይዝ አደረገን-በሰርጌ ለታ

  Рет қаралды 150,679

Mese Show

Mese Show

Күн бұрын

Пікірлер
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 5 ай бұрын
እጅግ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ባቀረብከው ዝግጅት ተደምሜያለሁ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ዘና የሚያደርግ ከአሁን ባሁን ባላለቀ የሚያስኝ ጥራት ያልው አዝናኝ ፕሮግራም ነው በጣም እናመስግናለን❤❤❤
@neba1034
@neba1034 5 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ😍😍😍
@Seidmo-q2c
@Seidmo-q2c 5 ай бұрын
አሚንን ያረብ
@CR7Kale-tj3rk
@CR7Kale-tj3rk 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yenemarGrace1
@yenemarGrace1 5 ай бұрын
በጣም የምወድህ ምርጥ ጋዜጠኛ መሳይ በዚህ መልኩ ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል ፕሮግራምህ አንደኛ ነው ከምርጥ ተወዳጅ አርቲስቶች ጋር 👍
@ቅዱስገብረኤልአባቴ
@ቅዱስገብረኤልአባቴ 5 ай бұрын
አቤት ውበት ፍክት ያሉ ባለትዳሮች በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤
@Madina-pg8yk
@Madina-pg8yk 5 ай бұрын
❤በጣም ደስሲሉ
@tsionmulugate891
@tsionmulugate891 4 ай бұрын
እኔም እወዳቸዋለሁ 💖 ለብዙ ሰውም ምሳሌ ናቸው ቀሪ ዘመናቸውን አምላክ ይባርክላቸው
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 5 ай бұрын
አባይ ቲቪ ደመቀ መሴ ምርጥ ፕሮግራምነዉ እነቃልየ እወዳችኋለሁ 🥰🥰🥰
@yohanneswoldemichael5615
@yohanneswoldemichael5615 5 ай бұрын
ቃል ኪዳን እና ውዱ ባለቤትሽ ጋር በጣም ታምራላችሁ ። ስላየዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ። ሰርጋችሁ ላይ ብኖር ደስ ይለኝ ነበር ። ቃልዬ እኔ ዮሀንስ እባላለሁ ። የአባትሽ የስራ ባልደረባ ነበርኩ አዋሳ 611 ግቢ ልጅ እያለሽ የኔን ሳይክል ይዘሽ ትሮጭ ነበር ትዝ ይልሻል ። በድጋሚ ስላየዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ። የሐንስ ከአውስትራሊያ
@numberone6038
@numberone6038 5 ай бұрын
She is so beautiful. No changes at all after 13 years.
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 2 ай бұрын
ጥሩ ባል ያላት ሴት አታረጅም ምክንያቱም ጭንቀት እና ብስጭት የእድሜ ቆንጮራ ነዉ።
@Zuzu_habesha5
@Zuzu_habesha5 5 ай бұрын
እንደዉ በአላህ እኝህን ጥንዶች በጣም ነዉ ከልቤ የምወዳቸዉ ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ አቦ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@cristinayemichael12
@cristinayemichael12 4 ай бұрын
ከረዥም ጊዜ ብኋላ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል መሴ በተለይ ስለ ሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል ገዳም ድምፅ ስለሆንክ ደግሞ እጅጉን በጣም ደስ ብሎኛል 😊❤
@getahunmarkos1976
@getahunmarkos1976 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉wooow በጣም ደስ የሚል ግዜ ነገር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተዘናንችለሁ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ 🎉🎉❤❤ በርታ
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 5 ай бұрын
በጣም የምወዳችሁ ጥንዶች ናችሁ እኔም ካገባሁ 13አመቴ ነው በ29ያላችሁን ገጠመኝ በሬዲዮ ከዚህ በፊት ሰምቼ ስለፍቅራችሁ እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤
@TigistKebede-p5r
@TigistKebede-p5r 5 ай бұрын
በጣም የምወዶቸው ጥንዶች ናቸው ምነው ጎሮቤታቹ ብሆንና ሁሌም ባያቹ ❤❤🎉🎉 🌷🌷🥰🥰
@LiliAgabzie
@LiliAgabzie 5 ай бұрын
የእውነት ግልፅነታችሁን ወደድኩት ምክርሽም ደስ ይላል ቃልየ በብዙ ተባረኩ
@azebbirhanu4882
@azebbirhanu4882 4 ай бұрын
ጋዜጤኛ መሴ በጣም ነዉ የምወድህ የማከብር እነተስፋለምንም በጣም ነዉ የምወዳቸዉ በሰዓት ማክበር ጉዳይ አርፋጅ ስለሆንኩኝ እንድማር አድርጋችሁ ኛል
@aklilunuramo4794
@aklilunuramo4794 2 ай бұрын
ጋዜጠኛ መሰ በጣም ነው የምንወደው የምናካብሮ 😂🙏
@abibakwt7697
@abibakwt7697 5 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳቸው መሴ እንዳከበርካቸው ክበርልን
@MayanGone-c9y
@MayanGone-c9y 5 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳቸው ፈጣሪ ቀሪ ዘመናቸውን ይባርክ❤❤❤❤❤❤
@TensaySetege
@TensaySetege 5 ай бұрын
መሴ ምርጥ ሰዉ❤ ቃልየ ተሰፍየ ሰታምሩ❤❤❤
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 5 ай бұрын
Euye kaleya tesfeshiya edate edmewdachehu ❤❤❤❤❤
@s0lomon150
@s0lomon150 5 ай бұрын
ምርጥ ጥንዶች እረጅም እድሜ ተመኘሁ❤❤❤
@Etagen-wu1es
@Etagen-wu1es 5 ай бұрын
❤❤❤እንኳን ደና መጣህ መሲ❤❤❤❤
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed 5 ай бұрын
ባርታ እንውዳለን ❤❤❤❤ መሳይ ❤❤
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 5 ай бұрын
ቃልዬና ተስፉ ምርጥ ጥንዶች፣ እግዚአብሄር ከዚህ በላይ አብዝቶ ይባርካችሁ፣
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 5 ай бұрын
ማሻአላህ ስታምሩ ፍቅራቹ ይብዛ ልጆቿቾም አላህ ለቁም ነገር ያብቃላችው ስወዳችው
@fikir-
@fikir- 5 ай бұрын
በጣም የምወዳቸውን ነው ያቀረብካቸው።
@Somayube
@Somayube 5 ай бұрын
ዋው የምወዳቸው ጥዶች 💞💞💞💞🌺
@burtukanasffa6153
@burtukanasffa6153 5 ай бұрын
ስዎዳችሁ ውቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@sddffdf1958
@sddffdf1958 5 ай бұрын
ቃልየ በጣም ነው ምታምሩት በጣም ነው ምወዳችሁ በተለይ አንችን ስወድሽ❤❤❤
@HaregHaraka
@HaregHaraka 5 ай бұрын
ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Bayeshkasa-zo1di
@Bayeshkasa-zo1di 5 ай бұрын
ዋው መሴ በጣም የምወደው ጋዜጠኛ ገና ዛሬ ቻናልህን ሳይ በርታልን
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Ай бұрын
❤ተባረኩ ደስ ትላላችሁ
@TerseyTersey
@TerseyTersey 5 ай бұрын
ስወዳቹ ባለትዳሮች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመዬላቹአለው❤
@Mesart-mr9sr
@Mesart-mr9sr 5 ай бұрын
ስወዳችሁ ❤ ፈጣሪ አይለያችሁ
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 5 ай бұрын
ምርጥ እንግዳወች❤
@Zubaida-cw3o
@Zubaida-cw3o 5 ай бұрын
ምርጥጥዶችስወዳቸዉ❤❤❤❤
@Zem-k5j
@Zem-k5j 5 ай бұрын
ለይኩ ጋይሶች ደስ የሚል ፕሮግራም ነው❤❤❤❤
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 5 ай бұрын
ዋው ደስየሚል ጋዜጠኛ.
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 5 ай бұрын
ከሰው አይንና አፋ ይጠብቃቹ❤❤
@genetsemeret135
@genetsemeret135 5 ай бұрын
መሲ ፡ የዳቦ ፡ ሰም ፡ ላልከው ፡ እጥፍ ፡ ወርቅ ፡ ትባል። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bisratzena1834
@bisratzena1834 5 ай бұрын
በፍቅር የምወዳቸው ጥንዶች::👌
@WeynishetAberu
@WeynishetAberu 5 ай бұрын
ቃልዬና ተስፋለም እንዴት እንደምወዳችሁ!!ዘመናችሁ በፍቅርና በበረከት የተሞላ ይሁን።
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ 5 ай бұрын
ሰወዳቸዉ..❤❤❤
@Sofiay-zv1mz
@Sofiay-zv1mz 5 ай бұрын
ሰርግ ላይእየዘፈነ ጉዳል በላኝ ሲል እየዘፈነ እረጉዳን በላኝ እያሉ ተቀበሉት ❤❤❤❤❤❤
@elelanmikias1262
@elelanmikias1262 5 ай бұрын
I love both of u. Long live❤❤❤❤❤❤❤
@mihiretbekalu5123
@mihiretbekalu5123 5 ай бұрын
ቀሪ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ❤❤❤እንወዳችሀን
@TsegayeBerhane
@TsegayeBerhane 5 ай бұрын
መሴ ጅማሬህ አሪፍ ነው በርታ ❤
@userenter2635
@userenter2635 5 ай бұрын
አለባበሳቸው ሲያምር❤❤❤❤እዋናው ፋብሪካ ላይነው ቁጭ ያልኩት😂😂😂😂የምወዳቸው ጥንዶች ሲታምሩ❤❤❤
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 5 ай бұрын
ባል እና ሚስትም በጣም ደስትላላችሁ
@lidyahaile9227
@lidyahaile9227 5 ай бұрын
Amazing Amazing show Keep it up,I appreciate you really, good job 👏 👍 👌
@aklesya-family6769
@aklesya-family6769 5 ай бұрын
በጣም የምወዳችሁ ባልና ሚስት ከባህርዳር ወደ አዲስ አበ ባ በአንድ ፕሌን ስንሄድ ከሁለት ለጆቻችሁ ጋር አግኝቻችሁ አክብሮቴን ስለገለጽኩላችሁ ደስተኛ ነኝ
@LouisaThomas-d8t
@LouisaThomas-d8t 4 ай бұрын
mesea egzeyabher yebarekehe teru program
@ashenafigirma1279
@ashenafigirma1279 5 ай бұрын
በጣም ነው የሚያስቀኑት❤❤❤
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ 5 ай бұрын
በሪሞት የተጣላችሁበት ታሪክ ወላሒ የኔም ነዉ
@Amharawit787
@Amharawit787 5 ай бұрын
ተስፋ እና ቃልዬ ፍቅር የሆናችሁ ጥንዶች እግዚአብሔር ፍቅሩን ሰላሙን አንድነቱን ያብዛላችሁ መሌ በርታ ምርጥ ፕሮግራም ነው ይመችህ
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 5 ай бұрын
ቃልኪዳን ነው ስሟ የምን ቅድስቴ
@gebrehiwot1970
@gebrehiwot1970 5 ай бұрын
Good advice. I love you guys ❤❤❤❤
@dmx3674
@dmx3674 5 ай бұрын
ሁለቱም በጣም የምወዳጀው አክተሮች ናችው ። ሰርግ ለማድረግ ያወጣችሁትን ለድሀ አብልታችሁበት ቢሆን መልካም ነበር ። ማለቴ አርቲስት የህዝብ ነው ስለሚባል ። ውድ ነገር ገዝቶ መጋባት ትዳርን ውድ አያደርገውም ። ግን ከዚህ ባሻገር ግን አሁንም በጣም የምወዳችሁ አክተሮች ናችሁ ። በርቱ ፣ ትዳራችሁ የአብረሀም የሳራ ያርግላችሁ ።እረጅም እድሜ ና ጤና እመኛለሁ ።
@hanlove412
@hanlove412 5 ай бұрын
እንኳን ሰርግ አረጉ ሰርግና ሞት አንዴ ነው ወግ ስርአቱ ነው ለታደለው በክብር ከቤት መውጣት
@marthaworku4498
@marthaworku4498 5 ай бұрын
የሰዎች ደሰታ ሁሉ ከደሀ ጋር አታገናኙ ሰው የራሱ የቤተሰቡ የዘመድ አዝማድ የጎረቤት ደሰታ ማድረግ ይፈልጋል ያኔም አሁንም ድረሰ ደሀ አለ ጋብቻም እንደዛው
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 5 ай бұрын
ፈገግ፣እዳልኩ፣ጀመርኩ፣ፈገግ፣እዳልኩ፣አለቀ❤❤❤❤
@رهوهرهوه-ن3ز
@رهوهرهوه-ن3ز 5 ай бұрын
ፍቅራቹ ይባረክ
@astertilahun5584
@astertilahun5584 5 ай бұрын
መሴ ጥሩ ዝግጅት ነው ግን ሰርኝራይዝ ብታደርገቸው የበለጠ ጥሩ ይሆን ነበር ጸጋዬ እሸቱን ብታገናኛቸው ኖሮ ምክንያቱም ቃል በጣም እንደምትወደው ስትናገር ነበር የሴፉን ሾ አታይም ? የበለጠ ብሮግራሙን ያሳምርልሀል ያለኔ የዘፈነላቸውን ዘፈን ቢዘፍንና ቢገናኙ ኖሮ አስበው እንዴት ውብ እንደሚሆን አስብበት ለሌላ ጊዜ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 5 ай бұрын
ወይኔ ደስ ሚል ፕሮግራም ሁላ አላየውትም ግን ውበቱን የፕሮግራሙ ስም ይናገራል (የሰርጌ ለታ ♥️) በርታልን
@chaltudasa761
@chaltudasa761 5 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ❤ ስወደቹሁ
@jesus-x1k1d
@jesus-x1k1d 5 ай бұрын
Baxam dase mile chawate nw❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Skz14391
@Skz14391 5 ай бұрын
መሴ ወሎየው በርታ ምርጥ ፕሮግራም ነዉ
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 5 ай бұрын
ጋዘጠኘነቱን ተወ እንዴ መሌ ምርጥ ድምፅ
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 5 ай бұрын
ቃልዬ ተስፉ እንዴት እንደምወዳችሁ❤❤❤❤❤
@WeynishetAberu
@WeynishetAberu 5 ай бұрын
ሁለት ቆንጅዬዎች ስታምሩ!!!
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed 5 ай бұрын
ተመስገን ዜና አንባቢ አቅርቡለን ❤
@AMHARA24
@AMHARA24 5 ай бұрын
መሴ ዝግጅቶችህን ደጋግሜ እየዳመጥኩት ነው ካሁኑ ውድድድ አድርጌዋለሁ ብርታቱን ይስጥህ ፈጣሬ💚💛❤💪💪🙏🙏🙏🙏ከኢቲቪ እንኳንም ለቀክ የውሸት ናዳ የሚወርድበት እና በዜና ተዘጋጅቶ እንደግዴታም ጭምር በተራህ የውሸት ዜና ለማህበረሰቡ ከምታሰራጭ በመንግስት ጫና እና ግፊት መውጣትህ ደስ ብሎናል ምክናያቱም አሁን የሚቀርቡ ዶክመንተሪ😂😂እና ዜናዎች የውሸት ኮሪደር ችግኝ አጠፋናቸው ዳግም አይመጡም ፅንፈኛው(ማህበረሰብን)ምናምን ከሚሉ ነገሮች እራስህን ስታገል አመስግነንካል🙏🙏 ዓባይ ቲቪ የኢትዮጵያ ምርጥ ላይ መከሰትህ ደግሞ ይበል ያሰኛል በርታ💚💛💓💪💪
@bedrubekele3864
@bedrubekele3864 5 ай бұрын
yemwdachu geta abro ynurachu
@ferhte
@ferhte 5 ай бұрын
መሴ ዜናውን እያስታወስኩ አጣጥሜዋለሁ
@Jameela12-u4i
@Jameela12-u4i 2 ай бұрын
በጣም የምወዳችሁ ጥዶች ሥላየኋችሁ ደሥ ብሎኛል በፍቅር ኑሩልኝ
@ET_AM
@ET_AM 4 ай бұрын
መሴ ስወድህ እኮ
@GanatiGanati-hq5hz
@GanatiGanati-hq5hz 5 ай бұрын
Yebealeweled qen naw lezanew egziabhar yeredachu . egziabharen amesginu
@tsion3656
@tsion3656 5 ай бұрын
Happy wife happy life God bless you
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ በዘመናችሁ ሁሉ ቃልኪዳናችሁን ጠብቁ በነገር ሁሉ ታማኞች ሁኑ የልጅ ልጆቻችሁን ዳሩ ኳሉ ዘመናችሁ ይለምልም እወዳችኇለሁ አብራችሁ አርጁ
@amenbeker9686
@amenbeker9686 5 ай бұрын
Yedabo simua Amele work bitbal yigebatal!!
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 5 ай бұрын
በጣም፡ደስ፡ይላል፡ሀረግ፡በጣምነው፡የምወዳት❤
@ARTTUBE7
@ARTTUBE7 5 ай бұрын
waww mese enkwan dena metah wondma
@Sable-yu2rn
@Sable-yu2rn 5 ай бұрын
እስኪ በማርያም እኔንም አበረታቱኝ የስደት እህታቸሁ ነኝ በቅንነት 🙏🙏🤮
@muazidri
@muazidri 5 ай бұрын
አግቢ
@PhD-qc3oj
@PhD-qc3oj 5 ай бұрын
Betame new yemiwedachew tamiralachihu❤merite tindoche
@meserethabtemariam9085
@meserethabtemariam9085 5 ай бұрын
እኔም የሰርጌ እለት ጉንዳን ነክሶኛል ሸገር መናፈሻ
@HalimaMohammed-v8d
@HalimaMohammed-v8d 5 ай бұрын
ስወዳቸው
@hyatuoutube
@hyatuoutube 5 ай бұрын
መሳይ በረታ
@nuritahmed8014
@nuritahmed8014 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤ዋውውው
@መሲየወልድያዋ
@መሲየወልድያዋ 5 ай бұрын
ዘማሪ። ይልማሀይሉን። አቅርቡልን❤❤❤❤❤
@WatdhgWahhdj
@WatdhgWahhdj 4 ай бұрын
Uffff sewdachu eko abo allahe ytbkachihu
@GfgGyt-z5y
@GfgGyt-z5y 5 ай бұрын
በጣም አሪፍ ጋዜጠኛ ነህ
@AdMob-hm9dv
@AdMob-hm9dv 5 ай бұрын
የኔ ውዶች ስወዳችሁ አላህ ይጨምርልላችሁ
@EshetuKetsela
@EshetuKetsela 5 ай бұрын
ዋዉ ደስ ሴሉ ምርጦች
@IbdbiKsh9s
@IbdbiKsh9s 5 ай бұрын
❤❤❤❤ደስ ይልል
@ምረትአለም
@ምረትአለም 5 ай бұрын
በጣምስወዳቸውእኒንአርቲስትፈታያሉናቸው
@sihameridwan8446
@sihameridwan8446 5 ай бұрын
Woww 🎉🎉
@ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ 5 ай бұрын
የምወድህ ጋዜጠኛ
@elilidawit4386
@elilidawit4386 4 ай бұрын
betam konjo caploch nachu let your kids be blessed and cool like you. Cool nacehu
@kassarahel29
@kassarahel29 5 ай бұрын
ደስስስ የምትሉ ባልና ሚስት
@selamgeremew7204
@selamgeremew7204 5 ай бұрын
ውፍረትህ ድምፅህ ልክ አለቤን ስለመሰልከኝ መግቢያ ኢንትሮህን የአለቤ ሾውን ብታደርገው ይበልጥ ያምራል?? ይችን ኮሜንት በደንብ ብታያት እንዳትዘለው????
@AmareGullate
@AmareGullate 5 ай бұрын
አሜንንንንን
@demekesisaybogale-fv3ez
@demekesisaybogale-fv3ez 5 ай бұрын
messe berta gobeze
@malefia-music
@malefia-music 5 ай бұрын
Hey Mese I really enjoy watching your show! I think it could be even more engaging if the audience setup was improved a bit. Maybe better a more organized arrangement and selection of the audience could enhance the show. Just a thought! Keep up the great work and thank you for all the amazing content! 😊
@Fantu2016
@Fantu2016 5 ай бұрын
ሜሴ የት ጠፍቶ ነው አሁን ምመጠው ደም እንዃን ደነጨመጠክ❤
@MistireTamiru
@MistireTamiru 5 ай бұрын
መሴ ጎበዝ ስልክህን ማግኜት ይቻላልን ?
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН