No video

“በአደባባይ በልሳን መፀለይ … ”‼️

  Рет қаралды 88,529

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Күн бұрын

የላቭ ዩር ኔበርን ማህበራዊ ሚዲያ ከዚህ በታች ባሉት ሊንኮች ማግኘት ይችላሉ :-
loveyourneighbor.et
/ lynethio
/ @lynethio
lynethiopia@gmail.com
የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2023

Пікірлер: 439
@NikodimosShow
@NikodimosShow 10 ай бұрын
Part 1 👇👇 "1, 2, 3... በልሳን መናገር …‼️#YARED_TILAHUN /Evangelist/ Nikodimos Show - Tigist Ejigu kzbin.info/www/bejne/oajdkHx6mK6skNU
@sinatsegaye8070
@sinatsegaye8070 10 ай бұрын
@user-yc7uv7ns9s
@user-yc7uv7ns9s 10 ай бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ለዚህ ዘመን ሰዎች የሰጠን በረከት ነው። ሊንኩን ሼር ስላደረግሽን ተባረኪ ያባቴ ልጅ። ብዙ ስለራሳችሁ ማውራት ባትወዱም፣ አንቺና ጥሌ ልባችሁ ውብ ነው። በዚህ ምክንያት እግዚአብሔር አንቺን ለጥሌ፣ ጥሌን ለአንቺ ሰጠ ብየ አስባለሁ። ብሩካን ናችሁ።❤❤❤
@davidaddis2525
@davidaddis2525 10 ай бұрын
Geta Ejig abzito yibarikish. Tigi yihe yezegeye;neger gn ejig asfelagi topic nw.
@orionbelachew6180
@orionbelachew6180 9 ай бұрын
ትዕግስት ሰላም ላንቺ ይሁን እባክሽ ስልክ ቁጥርሽን ልትልኪልኝ ትችያለሽ? አንቺና ወንጌላወዊ ያሬድ ባቀረባችሁት ሾዎ ላይ ላወራሽ ስለምፈልግ ነው ::
@tigistberhanu8985
@tigistberhanu8985 9 ай бұрын
Tbarki tgya uuuffff bezu teyaka nwe yetmleslegne tbarku
@hanatesfaye1604
@hanatesfaye1604 10 ай бұрын
ወንጌላዊ ያሬዶ አቤት ምስክርነትህን ስስማማ ወድኩህ የአባቴ ልጅ አንተማ እንኳን ተወልደህ አቅጣጫ ማሳየት ማስተማር እዉነተኛዉን ወንጌል አስተማሪያችን ተባረክክክ❤❤❤
@samrawitassefa3279
@samrawitassefa3279 10 ай бұрын
Byiryew,I Beth fy*vgysgebhjtcewgyesj7 😂
@wholly_healing_tv
@wholly_healing_tv 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤Tebarki
@kke1813
@kke1813 9 ай бұрын
መጽሀፍ ቅዱስ የሚለው እውነተኛ ወንጌላውያን ኑሮአቸውን እየሱስም ያለው በፍሬቸው እንጂ እንደዚህ የመሰሉ white house በር ላይ ቆመው የደም ጎርፍ አገሪቱዋን እንዲያጥብ ሲጫሁ የነበሩ በምላሳቸው ጥላቻን የዘሩ ነብሴ እጅግ ትጸየፋቸዋለች እኔ የማውቀው እየሱስ በነሱ ምላስ ላይ ያለውን አይደለም አጭበርባሪዎች
@samrawitlemma5915
@samrawitlemma5915 10 ай бұрын
የእውነትን ቃል በቅንነት የሚናገር ፀጋ የበዛለት ሰው😍😍😍 የጌታ ፀጋ ይብዛልህ🙏 እህታችን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ🙏
@HalemaS-ww3kk
@HalemaS-ww3kk 10 ай бұрын
ፍቅር የሆነ ስው ያሬዶ እነ እስራኤል ዳንሳ ብር እናባዛለን እያሉ ግራ አጋብተውኝ ሳለ ፌስቡክ ላይ ሮሜን ስታስተምር አግኝቸህ ከዛ በጛላ ጌታ እርድቶኝ አንተን እየስማሁ መጽሃፍ ቅዱስን እያነበብኩ በጌታየ ቤት ተተከልኩ ክብር ለጌታየ ይሁንለት ።በጣም ነው የምወድህ
@King-tm9yu
@King-tm9yu 13 күн бұрын
በዚህ ዘመን ይህንን ትምህርት ማግኘት ምንኛ መታደል ነው። የእግዚአብሔር እውነት በጠፋበት በዚህ ጊዜ አንዳንድ ረጅም መንገድን የሚያስጉዙ ብርሃናትን ማየት ከእግዚአብሔር እንጂ ከማን ሊሆን ይችላል። ተባረኩ
@hamrawitwolde3902
@hamrawitwolde3902 10 ай бұрын
"በሚያነፃው ደም አጢያት የሚሰራ ግን..." ዋው ተባረክ ወንድሜ!
@tigi886
@tigi886 10 ай бұрын
ዛሬ በቃ አዕምሮዬን ካስጨነቀኝ ከነበረዉ ስለልሳን ከሚባሉት ነገሮች ሁሉ ጌታ ድንቅ በሆነ ከቃሉ መገለጥ ጋር ከፍቶ አስተማረኝ ደግሞም ከምፈራዉ ከነበረዉ ሁሉ አይምሮዬ ተፈወሰ:: ወንጌላዊ ያሬድ አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ:: ስለ ሚስጥር የተናገርከዉ ደግሞ ይበልጥ አስገርሞኛል:: ቲጂም ሳታቋርጪዉ ለሚመልሰዉ ነገሮች ሁሉ አስተዉለን እንድሰማ ስላደረግሽን በብዙ ተባረኪ🙏
@davidaddis2525
@davidaddis2525 10 ай бұрын
Amen
@samri6650
@samri6650 10 ай бұрын
ሁል ጊዜ የእግዚአብሔርን ቃል ከአንተ ስለምማር ጌታን እባርካለሁ። አስተማሪዬ ያሬዶ እንዲሁም እህታችን ትዕግሥት ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
@soniyadelboso4538
@soniyadelboso4538 10 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@wholly_healing_tv
@wholly_healing_tv 10 ай бұрын
Wawo ❤❤❤
@tamirumathewos5
@tamirumathewos5 10 ай бұрын
ወንጌላዊው ያሬድ የእግዚአብሔርን ቃል አንተ ስታስተምር በጣም ነዉ የሚረዳው ጌታ ዘማህን ይባረክ አንተ በረከታችን ነህ❤❤❤❤❤።
@abimandefro6385
@abimandefro6385 10 ай бұрын
ለሃይማኖቴ አክራሪ ሆኜ ቆሮንቶስ 14 አልውጠው አልተፋው ሆኖብኝ መንፈስ ቅዱስ ረድቶኝ ጌታ አገኘኝ ይኸው ዛሬም በምወደው ወንድም ቆሮ ፩፬ ትን ደገመልኝ u r blessed yaredo
@mentamerjabessa8988
@mentamerjabessa8988 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ለሁለታችሁም ፀጋና ስላሙን ያብዛላቹ ከዚህ በላይ ተባረኩ❤::
@mamimiki6164
@mamimiki6164 10 ай бұрын
ውንጌላዊ ያሬድ ድንቅ በረከታችን ነህ ከጌታ የተሰጠን .ረጅምን እድሜ ይስጥህ ኑርልን ብዙ እንድትጠቅመን .ክብሩ ለአምላካችን ለእግዚያብሄር ይሁን . ቲጅየ ምን እልሻለሁ .ተባረኪ ይባዛልሽ ፀጋው እወድሻለሁ ተባረኪ .
@sebleabeje3663
@sebleabeje3663 10 ай бұрын
አዎ ወንጌላዊ ያሬድ እኔም አንተ በአንተ አገልግሎት ነው በመንፈስ ቅድስ የተምላሁ ፡ በሐይለኛ ልሳን ነው የተሞላሁት። ያን ጊዜ መቼም አረሳውም ፡ ከዚህም የተንሳ ወንጌላዊ ያሬድ ሁሌ በሕይወቴ የተለየ ስፍራ አለህ። ተባረክልን ፡ አንተ እግዚአብሔር የሰጠን በረከታችን ነህ
@Cristano-r5r
@Cristano-r5r 24 күн бұрын
ወንድም ያሬድ እጅግ በጣም አመሠግናለው እግዚአብሔር ባንተ በኩል ብዙ አስተማረኝ በኢየሱስ ስም እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ🙏❤️
@Wassie12
@Wassie12 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንጌላዊ! እኔ በግሌ በደህናው ጊዜ ወደ ጌታ ቤት መጣሁእንጂ በዚህ ጊዜ ቢሆን ኖር ብዬ እፈራለሁ..በፀጋ ስጦታ አጠቃቀም ዙሪያ ከባድ ችግር ውስጥ ነን..ማንንም አያንፃም
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 10 ай бұрын
ተረጋግቼ ነው የሰማሁት ብዙ ውዥብርና ጥያቄ የተመለሰልኝ በተለይ በልሳን ስለመፀልይ ተባረክ ለምልምልን ፀጋ ይብዛልህ ትጂዬ ለምልሚ
@asaminewbiramoofficial2101
@asaminewbiramoofficial2101 9 ай бұрын
በጣም አስተማሪና ባራኪ እንዲሁም ለዋጭ ውይይት ነው። ያሬድ ሁሌም የምንባረክብህ ሰው ነህ። የቃሉን ብርሃን አሁንም ያብዛልህ። ቲጂ አንቺም ተባረኪ እንግዶችን በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች በተደጋጋሚ የሚያቀርቡ አዘጋጆች በጣም ጥቂት ናቸው። ያንቺ ይለያል ከፍ በይ!❤
@nebiyuermias7567
@nebiyuermias7567 10 ай бұрын
ቲጂ እና ወንጌላዊ ያሬድ ተባረኩ የጌታ ፀጋ ይዛላችሁ! ከናንተ ተጠቅሚያለሁና!
@alazardawit7295
@alazardawit7295 10 ай бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ እና እህታችን ቲጂ ጌታ ይባርካቹ ብዙ አገልጋዪችን ያነቃል ብዬ አስባለው
@kassechseyoum8587
@kassechseyoum8587 10 ай бұрын
ልሳን የሚያንስ ስጦታ ሲሆን ትንቢት የሚበልጥ ስጦታ ነው። አመሰግናለሁ ወንጌላዊ
@samiti1
@samiti1 10 ай бұрын
ትዕግስትና ያሬድ ፡ እግዝኣብሄር ኣብዝቶ ይባርካቹ ! እንቆቅልሼን ፈታቹ ። ይህን ለማስረዳት ጸጋ የሰጣቹ እግዝኣብሄር ከሁሉም በላይ ምስጋና ይድረሰው። የምወዳቸውን ፓስተሮች ሳይቀር መስማት ኣቁሜ ነበር ። ግራ የሚያጋባ ነው። በጣም ኣበዙት ። ጭራሽ ክፉ መንፈስ ቢሆንስ የሚል ኣስተሳሰብ ይመጣብኝ ጀምሮ ነበር።
@temesgenketi
@temesgenketi 9 ай бұрын
False teaching
@ShawelTesfaye-lk7gc
@ShawelTesfaye-lk7gc 10 ай бұрын
በጣም አስተማሪ የሚመስጥ መንፈሳዊ ጠቃሚ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ !
@netsanettulamo7730
@netsanettulamo7730 10 ай бұрын
በጣም ብዙ እውቀት አወኩ ጌታ ዘመንህን ዘርህን ይባርክ ቲጂዬ አንቺም ተባረኪልን አጠያየቅሽ እራሱ እንዴት ደስ የሚል ግልፅ የተረጋጋ
@zewditugesesse385
@zewditugesesse385 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ ፡ አምላክ ፡ ይባርካችሁ ፡ ቤተሰቦቻችሁን ፡ ጌታ ፡ እየሱስ ፡ ከ ክፉ ነገር ፡ ይጠብቅላችሁ ፡ ተባረኩ።
@goldenshadow1968ec
@goldenshadow1968ec 10 ай бұрын
እውነት ነው።ያለ ፍቅር የክርስትና ህይወት ሙት ነው! በፀጋ ስጦታ እግዚአብሔርን እናገለግላለን ፤ በመንፈስ ፍሬ ለእግዚአብሔር ክብር እንበቃለን ።ዘመነቹ የተባረከ ይሁን !!!
@yosefseyoum622
@yosefseyoum622 10 ай бұрын
በጣም በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው እህቴ ተባረኪ ወንድሜ ተባረክ ይብዛላችሁ ይትረፍረፍላችሁ
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 10 ай бұрын
ያሬዱ የእግዚአብሔርን ቃል አንተ ስትገልፀው በጣም ነው የሚገባኝ በጣም ነው የምረዳህ ተባረክልኝ በብዙ 🙏🙏🙏
@abayabay690
@abayabay690 10 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ ብዙ ጥያቄዬ ተመልሶልኛል:: ቲጂዬ ተባረኪ❤
@zelekeyimer3250
@zelekeyimer3250 10 ай бұрын
ወ/ሮ ትዕግስት እጅጉ ፕሮግራሞችሽ እጅግ የተወደዱ ናቸዉ በቅንነት ጌታን ሰለምታገለግይ የዘላለም አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ እኔ በአንች ፕሮግራም ብዙ ተጠቅሜያለሁ ቀሪ ዘመንሽንና አገልግሎትሽን ጌታ የባርክልሽ ቄስ ዘለቀ ይመር ከሰሜን አሜሪካ ተጠቅሜ ያለሁ ጌታ ኢሱስ ዘመንሽንና አገልግሎትሽን ይባርክ
@NikodimosShow
@NikodimosShow 10 ай бұрын
Amen 🙏 thank you so much
@motumaketo1532
@motumaketo1532 10 ай бұрын
የተወደዴዉ ወንጌላዊ ያረድ ጥላሁን እና እህታችን ትዕግስት እጅጉን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ብዙዉን ችግሮቻችን ያንፀናል ብዬ አምናለሁኝ።
@yosefseyoum622
@yosefseyoum622 10 ай бұрын
እውን ልሳን መናገር መንፈሳዊነት የሚገልጽ ከሆነ ዛሬ የደረስንበት ውጥንቅጥ እና ድብልቅ ልቅነት ውስጥ ባልገባን ይሄ ድፍረት ነው ጌታ ማስየዋል ይስጠን እግዚአብሔርን መምሰልን የመንፈስ ፍሬ እንዲሞላብን እንናፍቅ የክርስቶስ ተከታይ መሆናችን የሚታወቀው እንጂ በልሳን መናገራችን አይደለም
@addiszele4182
@addiszele4182 9 ай бұрын
ቲጂዬ ና የምወድህ ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ የተባረካችሁ ና በረከቶቻችን ናችሁ!!!!!!!
@hambisagobena2319
@hambisagobena2319 10 ай бұрын
ጌታ ሁለታችንም አብዝቶ ይባርካችሁ። እጅግ በጣም መሠረታዊ የሆነና የሚጠቅም ትምህርት ነው። ተደጋግሞ ቢነገር መልካም ነው።
@user-xb5gy6gn6w
@user-xb5gy6gn6w 6 ай бұрын
"ብዙ ግዜ አደባባይ ላይ ምደነፋ የፀሎት ሰው አይደለም" በትክክል ስንቱን ታዝበናል እኛም የልሳን ስጦታ የላቸውም ተብለናል!
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 10 ай бұрын
ወንጌላዊ ያረድ እየጠበኩህ ነበር ቲጅዬ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ የረጅም ጊዜ ጥያቄ ተመልሶልኛል ተባረኩ ለምልሙልኝ
@user-dl4oq4wd5w
@user-dl4oq4wd5w 10 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ቲጂ አንቺም ተባርኪ በጣም በጣም የሚጠቅም ትምህርትት ነው።
@getuworkneh6938
@getuworkneh6938 10 ай бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ ይባርክህ !!!!!!!
@hallelujah1383
@hallelujah1383 10 ай бұрын
እኛ የዚህ ትውልድ ዘመን ሰዎች ቁጭ ብለን ከእናንተ መማር አለብን
@samuelyohannes2904
@samuelyohannes2904 10 ай бұрын
በጣም በጣም ያሬድ እዲሁም ትጊ አመሰግናለሁ ቀጥሉበት ብዙዎች እደምንታነፅበት ተስፋ አረጋለሁ ተባረኩ
@samueltesfahun4136
@samueltesfahun4136 10 ай бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በብዙ ተምራለዉ ቲጂ ተባረኪ የጌታዬ ልጅ!
@solomonyiheyis1623
@solomonyiheyis1623 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ልሳን በጣም ጠቃሚ ነው ለምሳሌ -የደከመን ያበረታል -የመንፈስ አይንን ይከፍታል - የዘገየን ትዳር , ፋይናንስ, የፀሎትን ጉልበት ያበረታል በጣምምም ብዙ ጥቅሞች ነው ያሉት ለዚህም ምክንያቱ በልሳን መፀለይ ማለት በመንፈስ መፀለይ ማለት ነው ስለዚህ ፐርፌክት የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው የምንፀልየው ።
@kassechseyoum8587
@kassechseyoum8587 10 ай бұрын
የትኛው መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ነው እንደዚህ የተጻፈው?
@solomonyiheyis1623
@solomonyiheyis1623 10 ай бұрын
@@kassechseyoum8587 ችግሩ እኔ ላንቺ መልስ መስጠት ሳይሆን አጠያየቅሽ ራሱ ደስ አይልም የተን ኮል ነው።
@temesgenketi
@temesgenketi 9 ай бұрын
Ayigermim?
@abebakidane8030
@abebakidane8030 10 ай бұрын
ትጅዬ ጌታ ይባርክሽ ወንጌላዊ ያሬድን ጋብዘሽ ድንቅ መልእክት ነው ደስ እያለኝ ነው የሠማሁት ብዙ ትምህርት ነው ያገኘሁት ተባረኩልኝ
@meseret2374
@meseret2374 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ ዋዉ ለካ ብዙ ጥቅም ቀርቶብኛል ሁለቱንም ሰምቻለሁ ያሬድሻ እግዚአብሔር ይባርክህ ይብዛልህ ብዙ በረከት አግኝቼበታለሁ አመሰግናለሁ ኑረልን እህቴ ተባረኪልን ያልሺዉን ሁሉ አድርጊለሁ ኑሪልን
@merrynadow6535
@merrynadow6535 10 ай бұрын
የሬድ በጣም የምወደው አስተማሪ ነው ሰለ ልሳን ግን የተናገርከው አልስማማም በጉባኤ ሃጢያት በግል ፅድቅ የሚባል የለም ሃጢያት የትም ሃጢያትነው ሰወች በአግባቡ እንዲጠቀሙበት ማስተማር ነው ያለብህ እንጂ እንደዚህ ማለት አትችልምከቻልክ አስተካክለው
@hirutkaba972
@hirutkaba972 10 ай бұрын
እንኳንም ወንድሜ ሆንክ ያሬድዬ። ከመጀመሪያ ጀምሮ ቁጭ ብዬ ነው የተከታተልኩት እና ደስ እያለኝ፣ እየተደነኩኝ፣ እየደነገጥኩኝ፣ እየሳኩኝ ብዙ እየተማርኩኝ ጨረስኩ። ለምልም ከፍ በል ወንድሜ
@girmaanbasieordolo5238
@girmaanbasieordolo5238 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ። እግዚአብሔር አውቆ ማገልገል እንዴት ድንቅ ነው። " እንወቅ እናውቀውም ዘንድ እግዚአብሔርን እንከተል እንደ ወገግታም ተዘጋጅቶ እናገኘዋለን እንደ ዝናብም ምድርንም እንደሚያጠጣ እንደ መጨረሻ ዝናብ ይመጣል" ትንቢተ ሆሴዕ 6: 3 እንዴት ድንቅ መረዳት ነው። ይህን የሚሰማ ሁሉ በእውነት ያድጋል
@meskitesfa7075
@meskitesfa7075 10 ай бұрын
ተባረኩ ሰለ ልሳን ትልቅ መረዳት ሆኖልኛል ጌታ ይባረካቹ ❤❤
@temesgenpaulos6516
@temesgenpaulos6516 10 ай бұрын
በጣም ድንቅ መብራርያ ነው ወንጌላዊ ያሬድ ቡሩክ ነህ ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ እህታችን ትጂ አንቺም ተባረኪ ቡሩክ ነሽ ጸጋ ይብዛሊሽ
@bortukanworkneh5159
@bortukanworkneh5159 10 ай бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚያብሔር ይባርክህ እንደዚህ አይነት አገልጋይ እና አስተማሪ ነው ያጣነው ትልቅ ጥያቄ ነበረኝ ስለ ልሳን አሁን ተመልሶልኛል ዘመንህ ይባረክ ፣አገልግሎትህ ይባረክ
@Lily_ejigu
@Lily_ejigu 10 ай бұрын
ወ/ዊ ያሬድ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ልህ
@moulomoulo9280
@moulomoulo9280 10 ай бұрын
ዋው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን pastor ያሬድ እና ትግስት ጌታ ይባሪካችሁ (2)ክፍል ጨርሼ ነው የሰማሁት 🥰🙏
@user-gc1el1rl5o
@user-gc1el1rl5o 9 ай бұрын
" ❤ ድንቅ አስተምሮት ነው ለኛም ለአዲሱ ትውልድ ይጠቅማል ❤ " ተባረኩ !!
@user-lh9zj5bw6y
@user-lh9zj5bw6y 10 ай бұрын
አሜን,አሜን,ተባረኩ,ጌታ,ከፍ,ከፍ,ይበል
@meseretgebreyesus8856
@meseretgebreyesus8856 10 ай бұрын
ጥሩ ነው መፅሐፍ ቅዱስ የሚለውን ማስተላለፍ ነው
@eyerusalemhaile6802
@eyerusalemhaile6802 10 ай бұрын
Very true የማንነት መገለጫ አይደለም! ግን በልሳን እንደ መፀለይ የመሰለ ምንም አይነት ፀሎት የለም! ስጦታውን abuse አናደርግም ግን እንዲጠቅመን ስለተሰጠን እንጠቀምበታለን! በልሳን ተሞልቶ ዝም ብሎ አለመፀለይ በራሱ ስጦታውን አለማወቅ ነው! በተለይ ፌስ ታይም እየቀዳችሁ ሚዲያ ላይ ሆን ብላችሁ የምትለጥፉ አንድ ቀን ትጠየቃላችሁ!
@zenagirma8230
@zenagirma8230 10 ай бұрын
የተወደድህ የእግዚአብሔር ሰው ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
@diborab7820
@diborab7820 10 ай бұрын
ታጂ አንቺ ግሩም ሴት 😊 ብሩክ ነሽ ያሬዶ ተባረኩ በብዙ ሚያስፈልገን ዉይይት
@ganetgan1878
@ganetgan1878 10 ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም ዘመናቹ ይባረክ❤❤
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 10 ай бұрын
እውነተኛውን የእግዚአብሔርን ቃል በሚደንቅ መልኩ እያስተማርክ እያብራራህ ሁሉ ሊረዳውና ሊገባው በሚችል ቁዋንቁዋ ስለምትናገር ምን እልሃለሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ🙏🙏🙏 ያሬዱ እንወድሃለን እግዚአብሔር ስለሰጠን ባርያ እግዚአብሔር ይመስገን ቲጂዬም እንዲህ አይነቶቹን እያቀረብሽ እንድንማር እግዚአብሔር ስለሰጠሽ መድረክ እግዚአብሔር ይባረክ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🙏🙏
@lomykidane3707
@lomykidane3707 10 ай бұрын
ፍቅር ያለበት ስጦታ ይበልጣል....ዋው
@FikruTsegaye-et8dg
@FikruTsegaye-et8dg 10 ай бұрын
ታጂ በእውነት እግ/ር ይባርክሽ። የረጅም ጊዜ ጥያቄዎቼ ተመልሰዋል ። ስለ ልሳን አጠቃቀም ለማወቅ ብዙ ትምርቶችን ሰምቻለሁ ። ዛሬ ግን ሙሉ በሙሉ ተመልሶልኛል። ወ/ዊ ያሬድ ተባረክ።
@danielbelete249
@danielbelete249 9 ай бұрын
የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው በጣም ጠቃሚ እውነት ነው የገለጥክልን ዘመንህ ይለምልም እንኳን ኖርክልን
@redeateberedo3096
@redeateberedo3096 9 ай бұрын
በእወነት ብዙ ተምረንበታል ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን እና ትግስት እጅጉ ተባረኩ!!!
@yordate7629
@yordate7629 10 ай бұрын
እዚአብሄር አብዝቶ ይባርካቹ ብዙ ጥያቄ ነበረብኝ አሁንግን ተመለሰልኝ ይህ ፀጋ አይወሰድባቹ ቲጂዬ ዝምብለሽ አዳምጠሽ መጠየቅ ባለብሽ ሰአት መጠየቅሽ ድንቅ ጥበብ ነው ብርክበል ወንድም ያሬድ ዘመንህ ይባረክ
@fanayeasfaw
@fanayeasfaw 10 ай бұрын
ቲጂዬ ተባረኪ። ባንቺ አገልግሎት ያጣናቸውን ትምህርቶች እያገኘን ነው። አንቺ አምባሳደር ነሽ። ብዙ ግራ የተጋባን ወገኖችሽን ወደ እውነትና እውቀት የሚያስጠጋ ፕሮግራሞች ናቸው። ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ ይባርክህ። ብዙ ተጠቅመናል። ስለ መላእክት የተሳሳተ ግንዛቤ ያላቸው ሰወች ግን በአይምሮ ህመም ሳይሆን በተሳሳተ ትምህርት የተጠቁ ናቸው ብዬ አስባለሁ። ተባረኩ
@salamonali9839
@salamonali9839 9 ай бұрын
ለአሁኑ ዘመን አስተምሮ ብልሽት የሚፈውስ የእግዚአብሔር መንግስት በእወነት የገለጠ ነው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ
@truthseeker4873
@truthseeker4873 10 ай бұрын
I can't thank you enough Tigi, this program provides timely clarification for happened confusion!. I love Evangelist Yared for his consistency and he is so bold enough to teach and to advise!
@hanatesseme9170
@hanatesseme9170 10 ай бұрын
ያሬዶ ቲጂዬ ዘመናቹ ይባረክ ተባረኩ
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 10 ай бұрын
እህት ትግስት በጣም እናመሰግናለን ምክንያቱም ዎንጌላዊ ያሬድ ባቀረብሽበት ዎቅት ጥሩ ትምህርት አግኝንተናል የበሰለ እናም ካለፈበት የሕይወት ልምድና ትምህርት ተነስቶ ስለ ልሳን መናገርና አጠቃቀም ጥሩ ትንተናና ከስህተት የሚመልስ በደንብ አድርጎ ነግሮናል ደስ ይላል ወንጌላዊ ያሬድን ጌታ ይባርከው ::
@regentsofchristmission9289
@regentsofchristmission9289 10 ай бұрын
“ለአንዱም ትንቢትን መናገር፥ ለአንዱም መናፍስትን መለየት፥ ለአንዱም በልዩ ዓይነት ልሳን መናገር፥ ለአንዱም በልሳኖች የተነገረውን መተርጎም ይሰጠዋል፤” 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥10 ወንጌላዊ ያሬድ በጣም የሚያከብርህ አገልጋይ ነህ ተባረክ። ነገር ግን በልሳን መናገር እና መተርጎም የተለያዩ ፀጋ ስጦታ ሆኖ ሳሌ በልሳን የሚናገር ካልተርጎሜ ኃጢአት ነው በማለትህ ድፍረት የተሞላበት ግርድፍ መደምደሚያ/hast generation statement / ይመሰላል። በእርግጥ በእግዚአብሔር ቃል “ስለዚህ በልሳን የሚናገር እንዲተረጉም ይጸልይ።” 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥13 ይላል እንጂ አንተ ደምድመሄው እንዳስቀመጥከዉ ድፍረት በተሞላበት ቃሉ እንደዛው አላስቀመጠም። ስለዚህ ወንድሜ እንገና መልሰህ እንድታይ በአክብሮት እጠይቃለሁ።“በቃል ብዛት ውስጥ ኃጢአት ሳይኖር አይቀርም...።”ምሳሌ 10፥19
@behanumolla
@behanumolla 5 күн бұрын
ከዛው ክፍል የሚተረጉም ከሌለ ዝም ይበል የሚል የለም??
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 10 ай бұрын
እናመሰግናለን! እንደልሳን ቤ/ክን ውስጥ በስህተት መረዳት የታጀበ ስጦታ የለም መድረክ ላይ ማይክ ይዞ በልሳን ያልፀለየ አማኝ አይመስልም ለምእመንም ለአገልጋዮችም
@endunahi4546
@endunahi4546 10 ай бұрын
Evangelist yared!...I learned the word of the living God for the last 25 years may be more,I honestly and truthfully belive that HE is a gift of God to ETHIOPIA and particularly for Gospel believers...what a gift ! A bright star! My heart bless u!
@temesgenketi
@temesgenketi 9 ай бұрын
Try to understand The truth in the bible
@Ova-7311
@Ova-7311 10 ай бұрын
የተባረክ ወንድም ያሬዶ ጌታ በብዙ ይብዛልህ, በውስጤ የነበረ ጥያቄ ነው በኡነት ጌታ ያዘጋጃል, ኣዘጋጀልን ስሙ ይባረክ, እህት ትግስት ደሞ ጌታ ይብዛልሽ, ሃለሉያ.
@cjtroy2624
@cjtroy2624 10 ай бұрын
I think he really answered most Christians questions I just wish you do more interviews with him may God bless ya!
@YabetsCay
@YabetsCay 10 ай бұрын
ሁልጊዜ ከወገኖች ጋር በሃሳብ ማልስማማበት ጉዳይ ነው የልሳን ስጦታ አጠቃቀም ያብራራኸው ሃሳቤን ላልተረዱ ሰዎች አጋራለው አክባሪህ ነኝ ተባረክ ቲጂ ብሰሰለትሽን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም ወንጌላዊ ያሬድን በተደጋጋሚ በማቅረብ በኛ በአማኞች መሃል ያለውን እንዲ ግር የሚለንን ጥያቄ በማቀማቅረብ እንማርበታለን ሁለታችሁም ተባረኩ
@esayasmisgina9212
@esayasmisgina9212 9 ай бұрын
Godbless you evangelist, I respect you and I love brother.
@mihretuadane1238
@mihretuadane1238 8 ай бұрын
ጌታ ይባርካቹ
@senaitgaim766
@senaitgaim766 9 ай бұрын
Geta yibarek.wendum Yared Tigist God bless you.
@user-NH722
@user-NH722 10 ай бұрын
Tigist, you have asked important questions. God bless you. And Evangelist Yared, you are such an amazing preacher. I learn a lot of things from you.
@solomebihon2218
@solomebihon2218 9 ай бұрын
Thank you evangelist Yared God bless you we love you and respect you God bless your family. you know what I see apostle Paul
@AbemOumer
@AbemOumer 10 ай бұрын
ጌታ እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ያንተ ትምህርት ማር እየጣፈጠ እንደሚገባ ልብን እያሞቀ ወደ አዕምሮ የሚገባ ነው
@nake9100
@nake9100 10 ай бұрын
ፓስተርዬ ስለ ልሳን በጣም ብዙ ግዜ በውስጤ የነበረ ጥያቄ ነው የመለስክልኝ ትምህርትህን በጣም ብዙ ግዜ እስማለው በእወነት ጌታ ባንተ ተጠቅሞ ብዙ እያስተማረን ስለሆነ እግዚአብሔርን አመስግነዋለው በብዙ ተባረክ ትግስትዬ አንቺም በጣም ነው የምወድሽ ተባረኪልኝ🙏🙏
@zinabumeskelu6866
@zinabumeskelu6866 9 ай бұрын
ወንጌላዊ ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ስጦታችን ነህ ጸጋ ይብዛልህ ብዙዎች ብስለትን ከአንተ ብንማር መልካም ነው❤❤❤
@lulitamare8723
@lulitamare8723 9 ай бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ ዘመንህ ይባረክ ኑርልን እህቴ ትግስት የሚበጁንን አገልጋዮች ስለምታቀርቢልን ተባረኪልኝ አንዳንዶች የሚዲያ ፍጆታቸውን ለማሟላት ሲሉ የማያንጹ ይህንን የህይወት መንገድ የሚያሰድብ ሰዎችን ለሚጋብዙ ይማሩበታል ብየ አስባለሁ ይገርምሀል ወንድሜ ያሬድ ቄስ በሊና ሲያገለግሉ በጉባኤ መሀል በልሳን እየተናገረ የሚጮኸውን ስው እባክህን ድምጽህን ቀንስ ይሉና ካልሰማ ስጋ ዝበል ይሉ ነበር እናም ያንን ዘመን አስታወሰኝ የሰጠኸን ትምህርት ከተጠቀምንበት እንድናለን መንፈሳዊ ህብረቶቻችንም በልማድ ከመንጫጫት መጽሐፍ ቅዱስ ወደሚያስተምረን መንፈሳዊነት ህይወታችንን ይቀይረዋል ልክ ነህ እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ ቤተክርስቲያን ተገኝቸ ልሳንን በሰማሁ ወቅት ደንግጨ ነበር ጌታ ባይራራልኝ አልመለስም ነበር አቤት ስንቶቹን በጩኸታችን አባረናቸው ይሆን እባካችሁ እንመለስ ጌታ ይርዳን
@alexgatess
@alexgatess 7 ай бұрын
Good job Tilahun & Tigist ❤
@KuriMolla-mr8wl
@KuriMolla-mr8wl 10 ай бұрын
እህት ትግስት ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ!!! በእውነት ከወንጌላዊ ያሬድ ጋር ያደረግሺው ውይይት እጅግ ጠቅሞኛል ተምሬበታለሁ ለአገልግሎቴ ደግሞ መሰረታዊ እውነት ነው። 2ቱም ክፍለ ጊዜ ውብ ነው ቲጂዬ ተባረኪ። አመሠግናለሁ እውነት እውነት እንድንማርበት ሚዲያሽ ጠቅሞኛል
@mimishajohn1540
@mimishajohn1540 10 ай бұрын
በመጀመሪያ ያሬዶ ተባረክልኝ በስጋም በጌታም ቤት ልጆች በነበርንበት ዘመን በእናንተ በዘራብን መንፈሳዊ ዘር ነው ብዙ ውጅብር ባለበት ዘመን መቆም የቻልነው ዛሬ ደግሞ የዘመናት ጥያቄ ነው የተመለሰልኝ በልሳን ባለመፀለዬ በጣም ነበር የምሸማቀቀው ያልዳንኩኝ ነበር የሚመስለኝ ፡
@bernabasfeye3534
@bernabasfeye3534 9 ай бұрын
Perfect!!!!!! God Bless you!!!!
@pastorberhanubiru4095
@pastorberhanubiru4095 9 ай бұрын
ኒቆዲሞስ ሾዎ እና ወንጌላዊ ያሬድ ድንቅ ትምህርት ነው። ጌታ ይባርካችሁ።
@mahletyilma-lu2rc
@mahletyilma-lu2rc 9 ай бұрын
በእውነት እደሚገባ አስተማሪከን እድንማር መንገድ ስለሆንሽ ጌታ አብዝቶ ይባርካችው።
@maranathatube1
@maranathatube1 10 ай бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ በእውነት በብዙ ተምሬያለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ቲጂ አንቺም ተባረኪ
@simretlegesse8449
@simretlegesse8449 10 ай бұрын
ሁለቱንም ክፍል ተከታትዬ ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩበት ጌታ ይባርካቹ!
@selamselamawit467
@selamselamawit467 10 ай бұрын
ተባረክ ተባረክ ተባረክ ወንድሜ ።
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 10 ай бұрын
ቲጂ ተባረኩ የእኔም ብዙ ጥያቄዋች ተመልሰውልኞል ወንጌላዊው ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
@mbyruhama3408
@mbyruhama3408 10 ай бұрын
እህታችን ትዕግስትና ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ አብዝቶ! አብዝቶ! አብዝቶ! ይባርካችሁ! የጊዜው መልእክት ነው ! ለዚህ ላለንበት እጅግ በጣም ብዙ የተመሰቃቀለ የስህተት አስተምህሮ የቤተክርስቲያንን ሕዝብ ግራ እያጋባ ባለበት በዚህ ዘመን ሕዝቡን መስመር የሚያስይዝ ድንቅ ትምህርት ነውና ተባረኩ! ከዚህ በመቀጠል ብታስተምሩ የምለው እጅግ በጣም አስፈላጊ ወቅታዊጉዳይ አለ:: በራዕይ 13 መሠረት እንደምንረዳው ይኸው በዚህ ባለንበት ዘመንየአውሬውን ምስል የሚመስል፤ የAI ቴክኖሎጂ እንደ አምላክ ነኝ ፤ እንደአምላክ እፈጥራለሁ የሰውን ሀሳብ ሳይቀር እመረምራለሁ ለጥያቄዎቻችሁ መልስ እሰጣለሁ በማለት አውሬውንና የአውሬውን ምስል በሚመስል መልኩ በዙሪያችን ከቦን ባለንበት በዚህ እጅግ ባለቀ ዘመን ይኸው እኛም ሳንነጠቅ እዚሁ አለንና ቤተክርስቲያንን እያዘናጋ ያለውን ጥንት ያልነበረ ከ18ኛው ክፍለ ዘመን ወዲህ በቲዎሎጂው ትምህርት ቤቶች በኩል ሠርጎ ወደ ቤተክርስቲያን የገባውን የቅድመ መከራ ንጥቀት የዘመናችንን አሳሳች አስተምህሮ እንዴት ታዩታላችሁ? ጊዜው አሳሳቢ ነው ! ቃሉ እነደየሚነግረን የጌታ መምጣትና ንጥቀት የሚሆነው ከታላቁ መከራ በኅዋላ ጌታ በክብር በሚገለጥበት ቅፅቨት እንደሆነ ነው! እዚህ ላይ ማወቅ ያለብን በታላቁ መከራና በእገዚአብሔር ቁጣ መካከል ያለውን ልዩነት ነው! ታላቁ መከራ:- ታላቁ መከራ የአውሬው ቁጣ ንው፤ ጌታ ከመምጣቱ በፊት አውሬው አስቀድሞ በሚስጢርና በማታለል ቀጥሎም መጨረሻ ላይ በሰውርና በግልፅ የራሱን አዲስ ሥርአትና ምልክቱን እንዲቀበሉ፤ ሰዎች በተለይም ከርስቲያኖች ላይ የሚያደርሰው መከራ ታላቁ መከራ ይባላል:: ቤተክርስቲያን በዚህ በታላቁ መከራ ውስጥ እንደምታልፍ ነው! ንጥቀት ከመከራው በኋላ ጌታ ኢየሱስ በሚመጣበት ቅፅቨት. ነው የሚሆነው ማቴ 24 : 21- 31 የእገዚአበሔር ቁጣ:- የእገዚአበሔር ቁጣ ጌታ ኢየሱስ ከታላቁ መከራ በኋላ የመከራውን ቀናት ለተመረጡት ሲል አሳጥሮ በመምጣት መላዕከቱን ልኮ ከአራቱ ነፋሳት ለእርሱ የተመረጡትን ከሰበሰቡ (ንጥቀት) ከሆነ በኋላ በአውሬውና የአውሬውን ምልክት በተቀበሉት ላይ የሚፈሰው ቁጣ የእገዚአበሔር ቁጣ ይባላል ሆኖም በታላቁ መከራ ውስጥ ያለፈችው ቤተክርስቲያን በዚህ በእገዚአበሔር ቁጣ ውስጥ አታልፍም ለቁጣው አልተመረጠችምና !!! 1ኛ ተስሎንቄ. 5 : 9 ስለዚህ የቅድመ መከራ ንጥቀት አስተምህሮ የስህተት አስተምህሮ ነው:: ይህንን የተሳሳተ.የቅድመ መከራ ንጥቀት አስተምህሮን ታሪካዊው አመጣጡን አጭር መረጃ የያዘውን ቪዲዮ ከዚህ በታች መጨረሻው ላይ አስቀምጣለሁ ይህ "ቤተ ክርስቲያን ታላቁን መከራ አታይም ከአውሬውና ከአውሬው ምልክት ቀድማ ትነጠቃለች" የሚለው እጅግ አሳሳች የሆነው ከ18ኛው ክፍለ ዘመን ወዲህ የመጣው የዘመናዊው የቲዎሎጂ አስተምህሮ፣ በአብያተክረስቲያናት መካከል ከ18ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ ያከራከረና አሁንም እያከራከረ ያለ ሲሆን ይኸው በአሁኑ ጊዜ በግምት ከ90% በላይ የምትሆነዋ አብዛኛዋ በምድር ላይ ያለች ቤተክርስቲያን ዳር ከዳር በመቀባበል እያስተማረችው ያለችው ይህንኑ እጅግ አደገኛ አስተምህሮ ነው። ይህ አስተምህሮ ጥንት የሌለ ጌታ ኢየሱስም ሆነ ሐዋርያቱ ጨርሶ ያላስተማሩት ነገር ግን አዲስ የዘመናዊው ቲዎሎጂ አስተምህሮ በመሆኑ በዚህ ፍፃሜ ዘመን ወቅት እጅግ አሳሳች ሊሆን ያለ አደገኛ አመለካከት ነው ምክንያቱም የዚህ ትምህርት አደገኛነቱም በራዕይ 13 መሠረት አውሬው በምድር ያሉትን ሁሉ ለማሳት በቅድሚያ በማታለልና በሚስጢር፣ ሲስተሙን ሲዘረጋ በዚህ አሳሳች አስተምህሮ ምክንያት ክርስቲያኖች አሁን በዚህ ዘመን እየተጋፈጥነው ያለው የአውሬው ምልክትና ተፅዕኖ ሲያጋጥማቸው "እኛ ስላልተነጠቅን ይኼ እርሱ አይደለም " ብለው ምልክቱን እንዲወስዱና እንዲስቱ ስለሚያደፋፍራቸው ነው። በዚህ በንጥቀት አስተምህሮ ብዥታ( Confusion ) እየፈጠረ ያለው ዋናው ችግር በታላቁ መከራና በእግዚአብሔር ቁጣ መካከል ያለውን ትልቅ ልዩነት አለማወቅና ሁለቱንም አደባልቆ መረዳት ነው ። በሁለቱ መካከል ያለውን ልዩነት በእግዚአብሔር ቃል መሠረት እንይ:- - ታላቁ መከራማለት : የክርስቶስ ተቃዋሚው (አውሬው) የራሱን ሲስተም በዓለም ላይ ለመዘርጋትና ምልክቱን ሰዎች ሁሉ እንዲቀበሉ ለማድረግ መጀመሪያ በሚሰጢር፣ በኋላም በግልፅ ለማሳት በሚያደርገው ሙከራ ክርስቲያኖች ነቅተው እምቢ ሲሉ የሚያደርስባቸው መከራ ( የአውሬው ቁጣ)ነው ስለዚህ በቃሉ መሠረት ቅዱሳን በዚህ በታላቁ መከራ ውስጥ በእርግጥ ያልፋሉ። ማቴዎስ 24: 9-10 ፣ 24:13 ማቴዎስ 24 : 21 ራዕይ 13: 1-18 ዳንኤል 11: 32-35 ራዕይ 2 : 10-11 - የእግዚአብሔር ቁጣ:- በአውሬውና በተከታዮቹ ለይ ፣ ለመግዛት መሸጥ ብለው የአውሬውን ምልክትና ቁጥር በተቀበሉት ላይ ላይ፣ ጌታ በሚመጣበት ወቅት የሚያፈስሰው የእግዚአበሔር ቁጣ ነው። ራዕይ 14 : 9 12 ራዕይ 3 : 10 2ኛ ጴጥሮስ 3 : 7 ይህ የእግዚአብሔር ቁጣ በታላቁ መከራ ውስጥ ፀንተው የአውሬውን ሲስተምና ምልክቱን እምቢ ብለው ጨክኘው እስከመጨረሻ ጌታ እስከሚመጣ የፀኑትን ቅዱሳንን ጨርሶ አያገኛቸውም እግዚአብሔር ለቁጣ አልመረጣቸውምና!! 1ኛ ተስሎነቄ 5 : 9 ደግሞም:- የትዕግሥቴን ቃል ስለ ጠበቅህ እኔ ደግሞ በምድር የሚኖሩትን ይፈትናቸው ዘንድ በዓለም ሁሉ ላይ ሊመጣ ካለው ከፈተናው ሰዓት እጠብቅሃለሁ። ይላል ራዕይ 3 : 10 ስለዚህ ቅዱሳን ለጌታ ስለ ሰሙ ብለው ትዕዛዙን በመጠበቃቸው በታላቁ መከራ ውስጥ ያልፋሉ ፣ ነገር ግን ቁጣውን ከማፍሰሱ በፊት ጌታ መጥቶ ስለሚነጥቃቸው የእግዚአብሔር ቁጣ አያገኛቸውም! በመጨረሻ ማለት የምፈልገው እግዚአብሔር በስሙ የተጠራውን ሕዝብ(ቤተክርስቲያንን) ከዘህ አፍጥጦ እየመጣ ካለው የፍፃሜው ዘመን መሳት. ሁላችንን እንዲጠብቀን፤ በዘመናችን የሚገኙ ትን አብያተክርስቲያናት ሁሉ ከዚህ ከተሳሳተው የቲዎሎጂው የቅድመ መከራ ንጥቀት አስተምህሮ ውስጥ አውጥቶ ወደ መጀመሪያው የሐዋርያት ዘመን ክርስትናና አስተምህሮ እንዲመልሰን! እናንተንም ለዚህ ተሀድሶ እንዲጠቀምባችሁ ፀሎቴ ነው! >> ቲዎሎጂ ስል ከቃሉ ጋር የሚስማሙትን. ጤናማ የሆኑ የቲዎሎጂ አስተምህሮቶችን በሙሉ በጅምላ ማለቴ እንዳልሆነ ይታወቅልኝ>> ተባረኩ!!! kzbin.info/www/bejne/aKTGf59-e5WiZtksi=fxNbOH4EoEsaZJWZ
@mbyruhama3408
@mbyruhama3408 10 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/aKTGf59-e5WiZtksi=fxNbOH4EoEsaZJWZ
@tadeseukaofficial3566
@tadeseukaofficial3566 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ
@meseluabera5616
@meseluabera5616 10 ай бұрын
ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን መንፈስ ቅዱስ በአንተ አልፎ አስተምህሮኛልና አመሰግነዋለሁ ተባረክልኝ ቲጂዬ እህቴም ተባረኪልኝ
@meseretgebreyesus8856
@meseretgebreyesus8856 9 ай бұрын
ያሬድ ፀጋ ይብዛልህ ትዕግስት ዘመንሽ ይለምልም ከወደ ጂማ አንድ የወንጌል አስተማሪ አለ እሱን ብትጠይቂው እንዴት መልካም ነበር
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 10 ай бұрын
❤ የእኛ ድንቅ ውድ ስጦታችን ነህ ወንጌላዊ ያሬድ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይጨምርልህ ፀጋ ይብዛልህ ስወድክ ከልቤ ነው ብሩክ ነህ አባቴ❤
@user-cm8so4jd5v
@user-cm8so4jd5v 10 ай бұрын
ወንድም ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ ብዙ ጥያቄዎቼ በትምህርትህ መልስ እያገኙ ነው ገና ሁሉንም ከኣሁን በፊት ያስማርካቸውን ፈልጌ እሰማቸዋለሁ ። ትእግስት እህታችን ጌታ ኣብዝቶ ይባርክሽ ።
SPONGEBOB POWER-UPS IN BRAWL STARS!!!
08:35
Brawl Stars
Рет қаралды 24 МЛН
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН