የስህተት ት/ት...ዜማው አንድ አይነት ነውእኛ ራሱ ስህተት ሆነን ነበር❗️❗️ PROPHET_ZENEBE_GIRMA Nikodimos Show - Tigist Ejigu

  Рет қаралды 65,733

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Күн бұрын

Пікірлер: 368
@tigi886
@tigi886 10 ай бұрын
የስህተት ትምህርት እንደሆነ ያወቅነዉ እኮ ስንማር ሳይሆን ስንሆን ነዉ ያልከዉ አስተማሪ የሆነ ገላጭ አባባል ነዉ። እራሳችንን ከምንሰማዉ ስብከት ከሚመስል ነገር ሁሉ እንድንነቃ እና ስተን እንዳንጠፋ ያደርገናል። ዘመንህ ይለምልም።
@MerryLemma-yr3yv
@MerryLemma-yr3yv 10 ай бұрын
Ameeeen tebarek
@redietlemma7878
@redietlemma7878 10 ай бұрын
አሜን! ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ ኢንተርቪው ሰማሁ።ገዢ እርጋታና ትህትና ከመንፈሳዊ ቅናት ጋር የምናይባቸውን እንደ ዘኔ አይነት ሰው አያሳጣን።
@mishameyohannesloveneverfa5384
@mishameyohannesloveneverfa5384 10 ай бұрын
አቤት እንዴት አይነት ድንቅ ቃለ መጠይቅ ነው። ዘኔ በእውነት ዕውቀት፣ ትህትና እና ጥበብ የሞላብህ ወንድም ነህ። እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ! ትጂዬ እንዲህ ዓይነት የበሰሉ አገልጋዮች ስለምታቀርቢ ዘመንሽ ይባረክ! በጣም ተባርኬበታለሁ።
@sifenshiferaw-i4d
@sifenshiferaw-i4d Ай бұрын
ዘንዬ አንተን የሰጠን ኢየሱስ ስሙ ለዘላለም ይባረክ። በኢየሱስ ፍቅር ውስጥ መሰወርህን ትምርህቶችህ ማሳያ ናቸው። በጣም እንወድሃለን !
@surafelabebe8678
@surafelabebe8678 10 ай бұрын
እንደእነዚህ አይነት ጌታን ወዶ እንድንወደው የሚያደርጉ ጥቂት ስዎች መካከልአንዱ አንተስለሆንክ ትምህርትህን እከታተላለሁጌታ ይባርክህ እወድሀለሁ❤❤❤❤
@hanaayele247
@hanaayele247 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ቤቱን መስራት ያውቅበታል ደስ አለኝ ጌታ ስሙ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤
@Amezen-m9z
@Amezen-m9z 10 ай бұрын
ትዝ ይለኛል ድሬደዋ መሉወንጌል ሲኔማ ኤንፓየር ስናመልክ መጥተው ይረብሹ ነበር ነብይ ዘኔ አንተ ግን በጣም እድለኛ ነህ እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ላይ መድረስህ ብዙዎች እንደ ጠፉ ቀርተዋል በእውነት ስላን ጌታ ኢየሱስ የተባረከ ይሁን አሜን
@sanialula1174
@sanialula1174 10 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ቃለ ምልልስ ስሰማ አንተ የተወደደክ የእግዚአብሔር ሰው ዘርህ ይለምልም ስፋ ብዛ ተከናወን ❤❤❤
@emebettsegaye5940
@emebettsegaye5940 4 ай бұрын
ዘኔዋ ባንተ እጅግ ተጠቅሜአለሁ እሰከሁን ተባረክልኘ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@20204606
@20204606 9 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ። ለብዙዎች መጽጽናናት ሆነሀል። ብዙ ነብይ ነን ባሉ ልባችን ቢሰበርም ባንተ እግዜር አጽናንቶናል።
@AddisKenNew
@AddisKenNew 10 ай бұрын
እኔም በጣም በብዙ የእንባ ስሜት በተሰበረ መንፈስ ነው እንድሰማ የሆንኩት በብዙ ጌታ ይባርክህ ❤ ቲጂዬ በጥሩ የመንፈስ ቅዱስ ምሪት ነው ሰዎችን የምትጋብዥልን እና ወደፊትም እንዲሁ እንድትቀጥይ ተስፋ አደርጋለሁ "ጥርት እና ጥልል ያሉ" እንዳለው ዘኔ ማለት ነው
@meseretyirgu3211
@meseretyirgu3211 10 ай бұрын
አቤት እርጋታ ! አቤት ትህትና ! እኔም የቴሌግራሙ ተጠቃሚ ነበርኩ ነብይ ዘኔ በብዙ ተባረክ ! ትግስትዬ አንቺም የምትጋብዢአቸው ሁሉ በጣም የተረጋጉ ናቸው አመሰግንሻለሁ ተባረኪ 🙏😇🥰
@bornagain2024
@bornagain2024 10 ай бұрын
ውይ ውይ ውይ ዘኔ የጌታ የልብ ሰው ነህ እኔ ያለሁት ሲያትል ነው ትምህርቶችህን እከታተላለሁ ጌታ ረድቶኝ ኢትዮጵያ ስመጣ ቸርች ይምካፈለው እናንተ ጋር እንደሚሆን አምናለሁ። የልብ የልቤን አወራኸው ውስጤ በጌታ ፍቅር እየነደደ ነው የሰማሁት። በርግጥ ጌታ እንዳንተ ያሉን ያብዛልን። ነብይ ጥሌንም በጣም አከብራለሁ። ቲጅዬ ተባረኪ እውነተኞችን ብቻ አቅርቢልን አንዳንዴ የምታቀርቢያቼው ሰዎች ላይ ተጠንቀቂ ለእየሱስ ክብር የማይሆን ሁሉ ናቂው በተለይ አስተምሮ ላይ የሚታሙ ትን አታቅርቢ ሚዲያውን እንደ ዘኒ ላለ ሞቲቭ ብቻ ተጠቀሚበት። አሜን ምርቃቱን ተቀብለናል ነብይ ዘኒ። እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ።
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 10 ай бұрын
በቅድሚያ ስለኡሉ እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!ቲጂዬ ለአድማጮችሽ ተጠንቅቀሽ ብዙ የምንማርባቸውን የእግዚአብሔር ሰዎች ስለምታቀርቢልን እናመሰግናለን!!!!!!ፓስተር ዘኔ ብሠማው ብሠማው የማልጠግበው የእግዚአብሔር ሠው!!!!ክርስቶስን በሙላት የማይበት ለብዙዎች አስተማሪ የኦነ የህይወት ምስክርነት ያለው በጣም ነው ስላንተ ፈጣሪን አመሠግናለሁ!!እንዳንተ ያሉ የተሠጡ ክርስቶስን የሚሸቱ በምድራችን ላይ ያብዛልን!!!!!መልኸክተኛ ነን በዚህ ምድር❤❤❤❤❤❤❤❤ሶሻል ሚዲያ በትክክል ከተጠቀምንበትን ወንጌልን የምንደርስበት ፕላት ፎርም ነው!!የተሠጠንን ዕድል በአግባቡ እንጠቀም!!!ወደማስተዋል እንምጣ ዘንዬ እውነት አንተ ትለያለህ
@azitieyesuse1145
@azitieyesuse1145 10 ай бұрын
አቤት ንግግር እኮ ዘኔዋ በእውነት ብዙ ቀርቶልኛል ተባረክ በብዙ ፀጋ ይብዛልህ ቲጂዬ አንቺም ተባረኪልን ጥሩ ነገር የምንማርበትን ስለምታቀርቢልን ፀጋ ይብዛልሽ🙏🙏🙏❤❤
@zewdiea
@zewdiea 10 ай бұрын
Focus ከሌለን ሁሉ ነገር focusአችን ይሆናል የሚገርም አገላለጽ ነው።ጌታ ይባርክህ።
@ananakebede5398
@ananakebede5398 10 ай бұрын
የኔ ወንድም በእንባ ነው የሰማሁህ። ጌታ እንዴት ቸር ነው። የመለሳችሁ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ።
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 10 ай бұрын
ሰው መንፈስ ነው የሚለው ት/ት በጣም ስህት ነው ሰው የእግዚአብሔር ጥገኛ ነው አንቺስ ሚናሽን ለይ ጌታ ይርዳሽ ተባረኪ !!!
@tesfahun7
@tesfahun7 10 ай бұрын
እና ሠው ምንድነው?
@henokmehari822
@henokmehari822 10 ай бұрын
​@@tesfahun7'ሰው' ከምድር አፈር የተበጀ የእግዚአብሔር እስትንፋስ እፍ ተብሎበት ህያው የሆነ 'ሰው' የተባለ ፍጡር ነው።
@tesfahun7
@tesfahun7 10 ай бұрын
@@henokmehari822 ኦ ነዉ እንዴ እንደዛማ ከሆነ በእግዚአብሔርም ማንነት ዉስጥ ምድራዊ (ተፈጣሪ የሆነዉ) አፈር አስተዋፅኦ አለዉ ማለት ነዉ፤ ምን ለማለት ፈልጌ ነዉ በዘፍጥረት መፅሐፍ ላይ ሠዉን በመልካችን እንደምሳሌያችን እንፍጠር አለ - ሠዉንም በመልክና ባምሳሉ ፈጠረዉ፤ ካለ በኋላ ወርዶ ሠዉንም ከምድር አፈር አበጀዉ ይላል፤ እንደሚገባኝ በመፍጠር እና በማበጀት መካከል እጅግ ሰፊ ልዩነት አለ፡፡ ፈጠረዉ ሲል ምንም ካልነበረ ነገር ሠዉ የተባለዉን እንደ አምላኩ ወይም ሰሪዉ ያለ ማንነትን ሰራ ሲሆን፤ አበጀዉ ሲል ደግሞ ፊዚካል ለሆነችዉ መሬት ፊዚካል የሆነ እና ኦፕሬት የሚያደርግበት ስጋዊ (አፈራዊ) አካልን አበጀለት ማለት ነዉ፡፡ ስለሆነም ነብዩን ብወደዉምና ባደንቀዉም፤ እሱን በጣም መዉደዴ ግን የሠዉን አምላካዊ ገፅታ አይቀይረዉም፡፡ በጣም በሚገርም ሁኔታ ሠዉ አፈር ቢሆን ኑሮ መንፈሳዊነት በጣም አስጠሊታና ተስፋ ቢስ ይሆን ነበረ፤ ሐዋሪያቶቹም ለዛነዉ ስጋዊ ኪሳራና ሞትን እጅግ የናቁት - ምክንያቱም ሰዉየዉ ከዚያ ሌላ ስለሆነ፡፡ በእነ እዮብ መፅሐፍ የጭቃ ቤት፣ በሐዋሪያቶቹ በእነ ጳዉሎስ አንደበት ድንኳን እና በራሱ በእግዚአብሔር አንደበት የእግዚአብሔር መቅደስ የተባለዉ ይህ ስጋችን እዉነተኛ ማንነታችን አይደለም፤ ነዉም የሚል የመፅሐፍ ቅዱ አንድም ክፍል የለም፤ ለዛ ነዉ ሠዉ ዳግም ካልተወለደ የዘላለም ሕይወትን የማያየዉ ሲል ዳግም መወለድ ለዉስጠኛዉ ሠዋችን (ትክክለኛ ማንነታችን) የተሰጠዉ፡፡ ለዛም ነዉ አዳምን ከዚህ በበላህ ግዜ ሞትን ትሞታለህ ብሎት በበላ ግዜ ሞትን የሞተዉ አፈር ስጋዉ ግን ይመላለስ ነበር - የሞተዉ ከአምላኩ ጋር ይገናኝና ይነጋገር የነበረዉ መንፈሱ ነዉና፡፡ ስለሆነም ሰዉ መንፈስ ነዉ፣ ነፍስ (ዕዉቀት + ፍቃድ አለዉ) እንዲሁም በስጋ ዉስጥ ይኖራል፤ አንድም ቀን ጠቢቡ እንዳለዉ ስጋም ወደመጣበት ወደመሬት፣ ነፍስ (መንፈስም) ወደፈጣሪዉ ይመለሳል፡፡
@tsegageremew2551
@tsegageremew2551 10 ай бұрын
ለዘመኑ ቤተክርስቲያን እና ቅልብልብ አገልጋዮች ለምትቅበዙ ህዝቦች የሰውን ገመና ለምታሰጡ ሚዲያዎች ትልቅ ትምህርት ተገኝቶላችኋል እባካችሁ ቤተክርስቲያንን ወደ ክርስቶስ አሳድጓት። ዘኔ ተባረክ በዚሁ መንፈስ ዝለቅልን 🙏❤ቲጂ እወድሻለሁ ❤
@misrakasfaw9519
@misrakasfaw9519 9 ай бұрын
በጣም የምትወደድ ወንድም ዘኔ በአምላክህ ላይ ስትጓደድ ስታስቀና ተባረክ አንቺም እህታችነ ዘመንሽ ይባረክ
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow 10 ай бұрын
ዘኒ አንተ በዚህ ዘመን የተሰጠኸን ስጦታችን ነህ። ተባረክ
@Canada404
@Canada404 10 ай бұрын
ዋው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ውድ ወንድማችን የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ዘኔ በጣም በጣም በመገረም ነው የሰማሁት የቲጅየ የአጠያየቅ ዘይቤ ከርጋታ ጋር ያንተ እርጋታ ና ትህትና በዕውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁበት እግዚአብሔር ዘመናችሁን አገልግሎታችሁን በብዙ እጥፍ ይባርከው ካስማችሁ ይስፋ የበረከታችሁ መጠን ዳርቻ አይኑረው 🥰✝️
@heeryyee2062
@heeryyee2062 10 ай бұрын
የሚገርም የሚደንቅ እየሱሰን እየሱሰን የሚሸት ማንነት እኔ በብዙ ተምሬሀለሁ ተባርኬሀለሁ ነብይ ዘኔ ተባረክልን ሰፋ ብዛ!!!!! ባርኮቱንማ እያለቀሰኩ ነው የተቀበልኩት ውይ እንዳት እንደረሰረሰኩ !!!!! ቲጂዬ ተባረኪ ለምልሚ ቃላት የለኝም ሰለዛሬ ቃለመጠይቅሸ ዋው ዋው !!!!!!!!!!!!!!!
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 10 ай бұрын
ከዛ ስህተት መንገድ የመለሰህ ጌታ ይባረክ እግዚአብሔር አይጥልም
@SenaitSeni-pi7ps
@SenaitSeni-pi7ps 10 ай бұрын
ሶፎኒያስ ና ከእዚ ሾዉ ተማር ቲጂዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ
@melkam1502
@melkam1502 10 ай бұрын
ሰኒዬ ኧረ በናትሽ ፣ ይሄን ስም በቅዱሳን ጉባኤ ባይጠራ ደስ ይለኛል አሃሃሃሃ ሱፍ የለበሱ እብዶች መች ናፈቁን፣ መፅሐፍ ቅዱስ የሚቆረጣጥሙ እውነት እውነት እላችኋለሁ አላውቃቸውም።
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 10 ай бұрын
34:40 ነብዬ ዘኔን በጣም የምወደው ለዚህ ነው. Wow amazing testimony and interview. Learned so much.
@alazartesfamichael1740
@alazartesfamichael1740 10 ай бұрын
አቤት እንዴት ውልቅልቅ ስብርብር ድቅቅ አድርጎ ደግሞ እንደሰራህ መንፈስ ቅዱስ በጣም ይገርማል :: ወድንሜ ነብይ ዘነበ እንዴት እንደቀናሁብህ አትጠይቀኝ ምን አይነት የእግዚአብሔር ምህረት ነው የበዛልህ :: እንደ ባህር አሽዋ ያብዛህ የተወደድክ ነህ ዘንዬ::
@LamlamWejra
@LamlamWejra 10 ай бұрын
የሚገረም ቆይታ ጌታ ዘመንህን ይባረከው ነብይ ዘኔ ነብይ ጥሌ ፍፄ ጌታ ለምድራችን ለወጥ ለወንጌልን በአለም ሁሉ ሊያዳረስ ያስነሳቸዎ አረበኞች ናቸው ጌታ በደሙ ይሸፍናችሁ እድሁም ሚዲያ ላይ ያልወጡ ጌታ በሀይል የሚጠቀምባቸው ህይወታቸውን ሙሉ ለጌታ ስራ የሰጡ አሉና በድራታችሁ ከላይ ነውና እንወዳችሁአለን
@LamlamWejra
@LamlamWejra 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ባረኮትህን ተቀበልን ትጅዬዘመንሽ ይለምልም ብሩክ ነሽ❤
@eyerusalemabebe3051
@eyerusalemabebe3051 10 ай бұрын
ዘኔ የአገሬ ልጅ በውኑ ከናዝሬት መልካም ነገር ሊወጣ ይችላልን? ብሎ እንደጠየቀ በውኑ ከሐረር ከዚች ጣኦት ከሚመለክባት ጥልቅ የሆነ ከዘመና ዘመናት እየተቀባበሉ ያመጡት ጅብ መንፈስ የድግምት አሰራር አዚም ወጣቱን ያደነዘዘ ጫት እረ ምኑ ቅጡ ከሰለጠነባት ከዚህ አገር እንዲህ አይነት አገልጋይ በመገኘቱ አምላኬን እባርካለሁ 🤲🙏🏾 👉አሁንም ጥለሀት የወጣሀት 👉ከአፍህ የማትነጥላት ሐረር እጅግ ብዙ ፀሎት ያስፈልገናል ፀልይልን እንወድሀለን♥️♥️♥️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@GanetJ
@GanetJ 10 ай бұрын
አሜንንንንንንንንን በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረክ ለበረከት ሁኑ❤❤❤
@Hiwotdesta-iu3wl
@Hiwotdesta-iu3wl 10 ай бұрын
ዘንዬ እንዳንት ያለ መሪ ሰላለኝ እግዚአብሔር አመስግናለሁ ተባረክልኝ
@TsehayAlemu-j8o
@TsehayAlemu-j8o 10 ай бұрын
ኡፍፍ የኔ ወንድም ተባረክ ትልቅ ነገር ነው ለእኛም ለልጆቻችንም ትምህርት ነው የኔ ትሁት ደስስትል ግልፅ ነክ
@MeseretBekele-j5j
@MeseretBekele-j5j 10 ай бұрын
ዘኔ የጌታሰው መንፈስ ቅዱስ ከአንተጋርእንዳለ በብዙ ታስታውቃለህ ዘመንህ። ይባረክ ከነቤተሰብህ እድሜእናጤና ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@bechobeti2008
@bechobeti2008 10 ай бұрын
በጣም ከምወዳቸው እና ከምሰማቸው አስተማር አንዱ መምህር ዜኔ ነው ተባረክ ::
@Dinksiraw
@Dinksiraw 5 ай бұрын
ነቢይ ዘነ በሰማው ጊዜ ሁለ አድስ ትሆንብኛለ ተባረክ እኔ ተባርክሃለሁ❤❤
@assefaamanuel
@assefaamanuel 10 ай бұрын
እህት ትዕግሥት በብዙ ተባረኪ እናመሰግናለን.....ወንድም ዘኔ ዘመንህ ይባረክ ከዚህ በላይ ተከናወን እንወድሃለን ያንተ የሆነው ሁሉ ጌታ ይባርክ ይጠብቅ
@MadeMade-f2m
@MadeMade-f2m 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የተወደድህ የእግዚአብሔር ሰው አንተን ሳይ ጳውሎስን አያለሁኝ አትያዝ እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንህ እኔስ ነፍሴ አንተ ውስጥ ባለው ጸጋ ሁልጊዜ ትጠማለች በርታ እውድሃለሁኝ❤
@mikiyasbiruk9779
@mikiyasbiruk9779 10 ай бұрын
This is the real Christianity, stay blessed 🙏❤
@fasikaaddis9385
@fasikaaddis9385 10 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ትልቅ ሰው ነህ ስህተትን ማመንና መመለስ:: በጣም በጣም ትልቅ ሰው!
@BirtukanAyano-n4d
@BirtukanAyano-n4d 4 ай бұрын
ትጅዬ ብዙ ፀጋው ይብዛልሽ የተበራክሽ ነሽ ከቸልሽ ደዊት ፋስልን ቀለ መጠየቅ አርግልን❤
@tiruneshbelachew6452
@tiruneshbelachew6452 9 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ተባረኪ የተረጋጋሽ ጌታ በውቀቱ የሞላሽ ተባረኪልኝ። ነቢይ ዘኔ እግዚአብሔር ይባርክህ ለጌታ ያለህ ፍሽር ያስቀናል ደግሞም ከሳትክበት ጌታ እንኳን መለሰህ ዛሬ ለብዙዎች የምትጠቅም ሆንክልን ያዳነህ ጌታ ይጠብቅህ ይጋርድህ በጌታ ጸጋ በርታ ❤
@deboamare5171
@deboamare5171 10 ай бұрын
የዲላው ምስክርነት. ልብ ነኪ ነውና አይ መንፈስ ቅዱስ 😮😮❤❤ ላለቅስ ስል መዳንዋን ሰማሁ።
@lemi520
@lemi520 10 ай бұрын
አሜን !!!ተባረክ ዘመንህ ይባረክ online ባለው ፕሮግራም እጅግ የተጠቀምኩ ፈውስም ያገኘሁ ትንቢትም ሰምቼ የተከናወነልኝ ሀሉንም ቀን በናፍቆት የምጠብቅ ነኝ አሁንም ብዙ መከናወን ይሁንልህ ሁለቱም interview አይቼ እንዲህም አለ ያልኩብህ ነህ ተባረክ!!!!!!!!!!
@Elroi_777
@Elroi_777 10 ай бұрын
Please, please, please, we love how you teach the Bible Zene. This generation needs more of you. Don't change. God is using you mightily, and everybody with the right mind and eye can see that. !!!
@alemayhutilahun2368
@alemayhutilahun2368 10 ай бұрын
መጋቢ ዘኔ ተባረክ! ቲጂ ጌታ ይባርክሽ!
@GROWTH772
@GROWTH772 10 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ነብይ ዘኔ በጣም ነው ምወደው አንተ በረከታች ነህ ።
@Jesusislord-th8ze
@Jesusislord-th8ze 10 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ነብይዘኒ የእግዚአብሔር የልቤ የሚልህ ድንቅ አገልጋይ ነህ እንወደሃለን ቲጅ አንች ጥበበኛና አስተዋይ የእግዚአብሄር ባረያነሽ ብል አላጋነንኩም ምክንያትም ጠቃሚ ትምህረት የምሰጥ interview ስለምታቀርብ በእውነት የጌታ እየሱስ ሚርጥ ጋዘጠኛ ነሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@liyameko8897
@liyameko8897 10 ай бұрын
የሚገርም ፕሮግራም ነበር ዜኔዋ በብዙ ተባረክ እንወድሀለን ❤❤ እኔም በቴሌግራም ትምህርትና በማለዳው ፀሎት በኮቪድ ውቅት በጣም ተጠቅሚያለው ተባረኩ ሀልዎት ውስጥ ምታገለግሉ በሙሉ ❤❤❤ አሜን አሜንንንን ❤❤ቲጂዬ ብሩክ ነሽ
@kibebew
@kibebew 10 ай бұрын
አሜን በእየሱስ ስም🙏እኔም ልባርክህ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክህ፣ ድንበርህ ይስፋ፣ በመውጣትህና በመግባትህ ሁሉ ተከነወን ።
@ZinnaaYakob
@ZinnaaYakob 10 ай бұрын
ዘኔ ዘመንህ፣ሕይወትህ፣ቤተሰብህ፣ አገልግሎትህን እግዝአብሔር ይባርክ! ትህትናህን፣ይዋህነትህን፣አስተዋይነትህን ፣ታታርነትህን ወደድኩ ለምልምልን።
@Abiyot_Gurasho
@Abiyot_Gurasho 10 ай бұрын
wooow...ድንቅ ኢንተርቪው ነው። ነብይ ዘኔ አና አህታችን ቲጂ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
@LED_PICTURES
@LED_PICTURES 10 ай бұрын
What a charismatic person. Now I know why I love him. This interview is full of wisdom and knowledge. God Bless you Zennye. I watched both parts but too short 😌 Best interview ever by Nikodimos Show, Thank You TG
@tsiontemesgen2195
@tsiontemesgen2195 10 ай бұрын
ቲጂዬ በመጀመሪያ አንቺም ተባረኪ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ደስ ስትይ እኮ አጠያየቅሽ እራሱ ይማርካል ተባረኪ ይህ ቃለመጠይቅ ሁሉም አገልጋይ ቢያየው ብዙ ይማርበታል ነብይ ዘኔ ተባረክ ይህ መንፈስ አይወሰድብህ ትድባረክልን።
@rahelworku6710
@rahelworku6710 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ። ታማኝ የጌታ ባሪያ ዘኔዋ❤❤❤ በአገልግሎቱ ታማኝ ነው!!!!
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 10 ай бұрын
ጌታ ማስተዋል ስለሰጠልን ስለተመለስክልን ስሙ ይባረክ መጨረሻህ ይመር ሁላችንም ጌታ ይርዳን !!!!
@EtsegenetAbebe-jf1ed
@EtsegenetAbebe-jf1ed 10 ай бұрын
የኔ ጨዋ መሪ አንተ መሪዬ ስለሆንክ በጣም ደስተኛነኝ ካንተ ብዙ ተምሬያለው ተባረክልኝ ፀጋው አሁንም ይጨምርልክ ለምድር ትረፍ እንወድሀለን❤❤❤❤❤ቲጂዬ ተባረኪ❤❤
@kameth423
@kameth423 10 ай бұрын
አሜን የመረከን አንዱም ጠብ አይበል የመረከን ይጽናብን በርክትልን ከልቤ ነው የማከብርህ የምወድህ እንዲሁ ቀጥልልን እውነት ነው አትደባለቅ ከሀሳውያን ጋር እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
@johnnati-yh2cl
@johnnati-yh2cl 10 ай бұрын
ዘኔ ጌታ ይባሪክእ ድንቅ ምስክሪነት በዚእ ዘመን እንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ቲጂይ ተባረኪ😊😊😊😊
@HALELUYA62
@HALELUYA62 10 ай бұрын
Oh prophet ዘኔ በጣም ነው ምወድህ ተባረክልኝ አንድ ቀን በአካል ካንተ እንደሚማር አምናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@semeresibhatu8691
@semeresibhatu8691 10 ай бұрын
በድጋሚ እድል ሰጥቶ የሚመራ ኣምላክ ስሙ ይባረክ።
@hannaatena7844
@hannaatena7844 10 ай бұрын
Tgya እዉነት ነዉ እኔ ምስክር ነኝ ተባሪኬአለሁ ። አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@jesusisalive4337
@jesusisalive4337 10 ай бұрын
አምላካችን እግዚአብሔር ሊመለስ ለወደደ ሁሉ ለካ እንዲህ ለበረከት ያደርጋል ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድማችን ተባረኬ ትጄ
@ሩሃ
@ሩሃ 10 ай бұрын
የአማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን ከላይ እስከ ታች ድረስ ያለው structures አንድ አይነት የሚናፈቅ ነው ዘኔ ጸጋ ይብዛልህ ከዲላ አከባቢ 😍🔥😍🔥
@haimyhabte1680
@haimyhabte1680 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙌🙏 ለምልምልን ነብይ 💙 ቲጂዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ 💓
@teshome7693
@teshome7693 10 ай бұрын
አሜንንንን ተቀብያለሁ በረከትህን ጌታ የረዳህ ሰው ነህ ለዚ ጊዜ ለዚህ ዘመን አስቦህ ነው የመለሰህ ተባረክ ፀጋ አሁንም ይብዛልህ ለእህት ቲጂ እኔ ጥያቄ አለኝ ኒው ክሬሽን አንቺ ያለሽበት ቸርች አደለ እዴ ሰው መንፈስ ነው የሚል የስተት ትምርት ያለው??? ለሐዋርያ ጃፒም ይሄ ጥያቄ ምላሽ ይስጥበት ስተት ስተት ነውና
@hewanmekonnen2501
@hewanmekonnen2501 10 ай бұрын
እኔ በእንባ ነው የሰማሁት ቲጂዬ ጌታ ይባርከው ነብይ ዘኔ
@WeynGr
@WeynGr 10 ай бұрын
ቲጂ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ በጉጉት እያየሁት ያለቀ ቃለመጠይቅ ነው ባርኮቱ ደግሞ ቃል የለኝም ነብይ ዘኔን ከልብ እናመሰግናለን አንተን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን
@banchibeyene3085
@banchibeyene3085 10 ай бұрын
ቲጂዬ ተባረኪልኝ በጣም ተጠቅሜያለው ዘንዬ ተባረክልን።
@hanaayele247
@hanaayele247 10 ай бұрын
እፎይ ደስ አለኝ በቃ ተደስቻለሁ ተባረክ
@rahelasefa9045
@rahelasefa9045 10 ай бұрын
አምላኬ እግዚአብሔር ይባርክህ፡፡ በእውነት በጣም እንወድሃለን የውስጥህን ቅናት በቅዱስን ላይ ሁሉ እንዲሁን በረከን፤ ነፍሴ ሃሴት አደረገች ተባረክ፤ ቲጄ አንቺም እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ስትጠይቂ ለጠየቅሽው ጥያቄ መልስ ሲሰጥ እርግት ብለሽ በማስተዋል ስትሰሚ ይህ በራሱ ዕረፍት ያለው ሰው ማንነት ነውና አሁንም ዘመንሽ የሰላም የጤና ይሁንልሽ ተባረኪ፡፡
@meheratmatiku8053
@meheratmatiku8053 10 ай бұрын
እግዚያአብሔር አምላክ ይባርክህ ደግሞ ተባርከሀል ያብዛልህ እንዳንተ አይነት አገልጋዮች ያብዛልን እረጋ ብለህ ሁሉንም እውነት የሆነውን ፍንቱ አርገህ ሰለገለፅከው አመሰግንሀለሁ ትግዬ የንቺ የተወደድሽ ነሽ በጣም ነው የምወድሽ ዘመንሽ ይለምልም
@mekdeseshetudejene9750
@mekdeseshetudejene9750 10 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@HagereTashenif-zk9kg
@HagereTashenif-zk9kg 10 ай бұрын
ድንቅና ሁሉን ሀሳብ ለጌታ ክብር የሰጠ ቃለ ምልልስ ነው፣ ነቢይ ዘነበ የቤተክርስቲያንንና የወንጌልን ዓላማና አሰራር በግልፅ የገለጠ መሪ ነው፣ ለክርስቶስ ታማኝ ምስክር በመሆን የክርስቶስን ወንጌል ከፍ ስላደረክ ከዚህ በላይ አብዝቶ ልዑል አምላክ ይባርክህ።
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 10 ай бұрын
እኔ ቃል የለኝም ነብይ ዘኔ ዘመንክ በክር ይለቅ ያከበርከው እሱ በሀል ክብሩን ይግለጥልህ እወድሀለው❤❤❤❤ቲጂዬ አድናቂሽ ነኝ ብሩክ ነሽ እወድሻለው❤❤❤❤
@mahletbetemariam1264
@mahletbetemariam1264 10 ай бұрын
ዘኔ እንደአንተ አይነት መሪ ጌታ ስለሰጠኝ አመሰግናለሁ። ትሁት ነህ፣ ሁሌ በትምህርቶችህ እየሱስን ነዉ የምታሳየን ጌታ ይባርክህ ፀጋዉንም ይጨምርልህ🙏 ቲጂዬ የምትጋብዣቸዉ እንግዶች ሁሉ አስተማሪዎች እና እየሱስን የሚያሳዩ ናቸዉ ተባረኪ 🙏
@እየሩሳሌም-ኈ6የ
@እየሩሳሌም-ኈ6የ 10 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen keber legeta yun batefu tebark❤❤❤❤❤❤
@giftiadam7406
@giftiadam7406 10 ай бұрын
በለቅሶ ነው የመጀመሪያውን ምስክርነት የሰማሁት😢 አቤት የእግዚአብሔር እጅ ዛሬም ህያው ነው!! እግዚአብሔር ይባርክህ ነብይ ዘኔ
@mahlethailu119
@mahlethailu119 10 ай бұрын
you are blessed Zenye ❤❤❤ ሁሌም ባንተ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥ ለትውልድ ትረፍ ተባረክልኝ
@JeryyKastro-ro1rb
@JeryyKastro-ro1rb 10 ай бұрын
ወይ ዘኔ የምር ድሮም ወድካለው አሁን የባሰ ውድድድድ አደረኩ ስለ አንተ ጌታን አከበረኩ ረጅምም እድሜ ኑርልን አባቴ
@emebetAmde
@emebetAmde 10 ай бұрын
ነብይ ዘነበ እኔ እገር ቤት ብገባ እናንተ ቸርች ነኝ በጣም በጣም አውነተኛ የጌታን ድምጽ የሚሰማና የሚያገለግል አገልጋይ ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ ይህንን አይቀይርብህ ዘመናዊ አገልጋይ አያድርግብህ
@tigisttsegaye1658
@tigisttsegaye1658 10 ай бұрын
የሚደንቅ ምስክርነት ነው ነብይ ዘኔ የወደድከው ጌታ ጠብቆሃል❤❤❤
@tesfamichaelzewde8163
@tesfamichaelzewde8163 10 ай бұрын
እግዚብሄር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ
@abbyabunetizale7824
@abbyabunetizale7824 10 ай бұрын
Praise God and thank you both so much!!! Way to go🙏🙏🙏🙏
@TizitaAbera-fu1uf
@TizitaAbera-fu1uf 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ።ጌታ ይባርክ።
@HewanMengiste
@HewanMengiste 10 ай бұрын
Powerful message thank you ❤
@MihretShewnngzaw-dz7rn
@MihretShewnngzaw-dz7rn 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዘኒየ ከመረከው አንድም አይለፈኝ በኢየሱስ ስም አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@teddytefera-8789
@teddytefera-8789 10 ай бұрын
ዘንዬ እንደ አንተ አይነት መሪ እግዚአብሔር ስለሠጠኝ አጅግ አድርጌ ሰሙን እባርከዋለሁ።ዘመንሀ እርሱን በማገልገል ይለቅ።ኑርልን ዘንዬ tg አንቺም ተባረኪ
@amanuelkibret9327
@amanuelkibret9327 10 ай бұрын
እጅግ በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነበር። ቃለ-መጠይቅ ሳይሆን ለብዙዎቻችን ህይወት ትምሀርት የሚሆን መግለጫ ነበር ሚመስለው። በጴንጤው ማህበረሰብ ውስጥ በተለይ በአገልጋዮች የሚስተዋለውን ችግር በደምብ አርገህ ከነ መፍተሔውና ከራስህም ልምድ ተነስተህ ነግረሀናል። ዘኔ እግዚአብሔር ይባርክህ ደግሞ እኛን የባረከው በረከት በብዙ እጥፍ አንተንም ያግኝህ። ለዚሁ ሁሉ እድል ምክንያት የሆንሽ እህታችን ትግስት እግዚአብሔር አሁንም ለብዙ መልካም ስራ ምክንያት ያድርግሽ። የኔንም ጥያቄዎች ደግሞ ስላቀረብሽልኝ አመሰግነዋለሁ። ከዚህም በኃላ ብዙ አጽናኝና አስተማሪ ጊዜያትን መቅረብሽን ቀጥይ
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 10 ай бұрын
አሜን ፣አሜን ፣አሜን ዘንዬ እኛን በባረክህበት ባርኮት በእጥፍ አንተና ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይባርክ !! ❤❤❤ ዘንዬ አብረውህ የሚያገለግሉ ሁሉ ይባረኩ !! ትጊ እግዚአብሔር ይባርክሽ !!❤❤❤
@abebaabuhay7805
@abebaabuhay7805 10 ай бұрын
ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለው እግዚአብሔር ይባርክህ ሮሆባት ያርግልህ !!!!!
@emebettsegaye5940
@emebettsegaye5940 4 ай бұрын
ቲጂዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሸ
@mesaygudina2658
@mesaygudina2658 10 ай бұрын
ነብይ ዘኔ በጣም እንውድሃለን።አንተን እና አንተ የምትመራት ቤ/ክርስቲያን ሞዴላችን ናችሁ።እኔ በግሌ ባለፈው አንድ አመት ተኩል በብዙ ከእናንተ እየተጠቀምኩኝ ነው በስስት ነው የምውድህ❤❤
@bezawits3034
@bezawits3034 10 ай бұрын
Amen geta egziabher yibarekeh Nebiy zenne ewedahalen
@asterasmamaw08
@asterasmamaw08 10 ай бұрын
ነብይ ዘኔ እንዴት እንደምንወድህ :: እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው:: ዝለቅ እስከ ጌታችን መምጣት ቀን:: ቲጂዬ አንችም ተባረኪ::❤❤
@emebetAmde
@emebetAmde 10 ай бұрын
አሜን አሜን ተባረክ ውድድድ ነው የባረከኝ ሆነ ኖብኛል አሜን አሜን ሀሌሉያ
@alemseifu1556
@alemseifu1556 10 ай бұрын
ዋው ቲጂዬ ኢንተርቢዪሽን አያለሁ የዛሬው ይለያል ጌታ ብርክ ያርግሽ ወንሜ ጌታ ከዚህ የበለጠ ፀጋውን ይስጥህ ምርቃትህን በደንብ አፈስኩት ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ተከናወን❤❤❤ 🎉
@የኢየሱስዘርነኝ
@የኢየሱስዘርነኝ 10 ай бұрын
ዘኔ በእውነት ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው በተለይ በተለይ ስለሚዲያ ያለህ አመለካከት በጣም ድንቅ ነው አንዳንድ ቸርች እኮ ምእመን እያስመለሳቸው ሁሉ ማይክራፎን ወደአፍ እያስጠጉ ይቀርፃሉ ይህ መልክት ቢሰሙ መልካም ነው ፡፡
@TsehayWoldesemyat
@TsehayWoldesemyat 10 ай бұрын
እግዚብሂር ይባርክቨ እንደነዚህ አነቶች የወንጌል አርበኛች እየጋበዝቨህይ ወተችንሰለሚረሰርሰ
@winydemssie
@winydemssie 10 ай бұрын
ነብይ ዘኔ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በረከትህን ተቀብለናል በጣም ነው የምንወድህ የአንተን ትምህርቶች ሁልግዜም በጉጉት ነው የምንጠብቀው ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልህ 🙏💐💐ቲጂዬ ተባረኪልን ደስ የሚል ጥያቄና መልስ ብዙ እውቀትን ነው ያገኘነው ተባረኩ 🙏♥♥😘
@TesfatsionTadesse-hh7sm
@TesfatsionTadesse-hh7sm 10 ай бұрын
በእውነት የታደስኩበት ምስክርነት ደክሞም መነሳት እንዳለ የተማርኩበት ምስክርነት ነው።😪 ዘኔ እ/ር አብዝቶ ይባርክህ 🙏
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
#የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ወንድም ዳዊት ፋሲል  ክፍል 1
1:36:08
Grace Life Community Church
Рет қаралды 121 М.
ከመመለሱ በፊት ደውሎልኝ ነበር | ኢየሱስን አያውቁትም
1:31:46
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 44 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19