በድጋሚ ካንች ፍቅር እንዲይዘዉ ከፈለግሽ ይሄን አድርጊ how to make a man fall in love agan with you

  Рет қаралды 110,479

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

Күн бұрын

Пікірлер: 348
@hadeyaals961
@hadeyaals961 4 жыл бұрын
እሥኪ እደኔ ከዚህልጅ ብዙ ትምህሪት የወሠደ በላይክ ያሣየኝ
@samrialemnew5360
@samrialemnew5360 4 жыл бұрын
እኔ ልገራችው ሀርብ ሀገር ነበርኩ የመን እና ከ 9 ክላስ አቋርጨ እሱ ይኔ 11 ክላስ ነበር እናም ለኔ ግዜ አልነበርውም ተለያየን ከዛ ቻንስ አግንች ጀርመን ገበው ብዙ ነገር ኖርኝ ስራ ብር ፍቅር በጣም ብዙ ከዛ አሆን ድርስ ይማጠነኛል እኔ ግን ፍጣሪ በሱ ካሳ ልዩ ስው ስጥቶኛል እና በስራችው በራሳችው ከተማመናችው ቅጥል ይላል ግን በራስ መተማመን ትልቅ ነገር ነው እህቶቸ
@Alain-gl4bo
@Alain-gl4bo 4 жыл бұрын
tikikil
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ 4 жыл бұрын
ይመችሽ ቆንጆ ልክ ነሽ
@ፍቅር-ቈ8አ
@ፍቅር-ቈ8አ 4 жыл бұрын
ጀርመን እንዴት ገባሽ እንዴት ልግባ እባክሽ ኣስገቢኝ😃
@samrialemnew5360
@samrialemnew5360 4 жыл бұрын
@@ፍቅር-ቈ8አ በስወቸ አማካኝነት ነው ከዛ ላሽ አልኩ 4 አመቴ ነው ከሂድኩ
@Sarahsarah-xm6yo
@Sarahsarah-xm6yo 4 жыл бұрын
tikikil nesh marr era enam lash lebal esti wusajign 😝😄😄
@እራመዳለሁበተስፍእሙነኝየ
@እራመዳለሁበተስፍእሙነኝየ 4 жыл бұрын
ከፍቅር አለም ወጥቸ አድቤ ስራየን እየስራሁ ነው ጥሩ እቅልፍ እየተኛሁ ነው ባይፍቀር ቢቀርስስ
@mekdimetageswagalew3048
@mekdimetageswagalew3048 4 жыл бұрын
እውነት ብለሻል ሆ
@ሰአዲወሎሎሎ
@ሰአዲወሎሎሎ 4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ እውነት ነው ልክ እደኔ
@ayathayath7614
@ayathayath7614 4 жыл бұрын
እረየምንመጨናነቅእራሱጉዳይ
@ፈርዶወስሀጂነኝቆንጆዋ
@ፈርዶወስሀጂነኝቆንጆዋ 4 жыл бұрын
ትክክል ሁቢ እኔራሱ እሱን ትቸ አሁን ማንንም አላስብ ደመወዜን ብቻ
@maryjuraibjuraib5509
@maryjuraibjuraib5509 4 жыл бұрын
ትክክል
@እሩትእሩት-ቨ8ቸ
@እሩትእሩት-ቨ8ቸ 4 жыл бұрын
እኔ ስለወንድ አስጠልቶኛል ማሰብ ከወደደኝ ወደደኝ ካሎደደኝም የራሱ ጉዳይ ምንም አላረግም ከዝህ ብሀላ ክብረቢሶች ናቸው፡፡
@ሚሚኪያ
@ሚሚኪያ 4 жыл бұрын
Betikikil ehite
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 жыл бұрын
አረ እንደዝህ ብለሽ አትችልም እሱ ከወደደ አንች ትወዳለህሽ ከዛ ፍቅር ይይዛል 😢በዛ ለይ ከተለያየ ዉ ሀዘን ነዉ መሆናቸው እኔ አሁን እንደዝህነኝ
@zizutubeyemom9868
@zizutubeyemom9868 4 жыл бұрын
ፍቅርዬ እወድሀለው እሺ ከስንቱ መርጦ አንተን የመሰለ ረጋ ያለ ሰው ህይወቴ ውስጥ ስላመጣልኝ ፈጣሪየን አመሰግነዋለው
@ሰአዲነኝያባቴምርኮኛ
@ሰአዲነኝያባቴምርኮኛ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ከሄደ በኋላ ቢመስልም ሰላም እምንሆን አይመስለኝም ከሄደ በኋላ ከመጣ ልብን ሳይሆን እግሩን ነው የምሰብረው ሀሀሀሀ
@tige7761
@tige7761 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@zinetalameri3144
@zinetalameri3144 4 жыл бұрын
🙌🙌እኔስ ተጣልቸዋለሁ ደሞ ወንዶች ገደል ይግቡ😁 አሁን ያሳሰበኝ ኮርና ቫይርሰ ነው😢
@peterberhanu6778
@peterberhanu6778 4 жыл бұрын
አይ ዝና
@samiramanajer7260
@samiramanajer7260 4 жыл бұрын
የኔዉም፡ምች፡ነካዉ፡ኦን፡ላይን፡አይገም
@zeharereshedzeharereshed3469
@zeharereshedzeharereshed3469 4 жыл бұрын
እኔ መቸም የምሥማማ አይመስለኝም ምክናያቱም ምንም ሳልበድለው በራሱጊዜ ሂድ ቢመለስ እምቀበለው አይመስለኝም ምን አይቶሂዶ ምን አይቶይመጣል
@zeharamohammed-5632
@zeharamohammed-5632 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም ግን እኔ ወድጀው ጥሎኝ ሄዶ መልሶ ከኔጋ ልሁን ማለት አይታሰብም ብወደውም እሽ ብየ እሱን እንድበቀለውጂ እንዳፍቅርውማ አላደርገውም ኮሮናን ለከዳተኛ ወንዶች ይላክላቸው።
@ኡሙሙአዝኢንሺአላህ
@ኡሙሙአዝኢንሺአላህ 4 жыл бұрын
ክክክ
@Alain-gl4bo
@Alain-gl4bo 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክአዎ የላክባቻው
@ኡሙሙአዝኢንሺአላህ
@ኡሙሙአዝኢንሺአላህ 4 жыл бұрын
@@Alain-gl4bo አሚን ልበልሽ ወይስ ክክክ
@Alain-gl4bo
@Alain-gl4bo 4 жыл бұрын
እኔስ የእማየ ነኝ ዋለይ ደርሶብኝ ሰልየዉት ነው የማረረኝ
@ኡሙሙአዝኢንሺአላህ
@ኡሙሙአዝኢንሺአላህ 4 жыл бұрын
@@Alain-gl4bo እሺ ካልሽ አይቀር እሱ ብቻ ይዘዝባቸዉ አቦ
@abebechyimenu8819
@abebechyimenu8819 4 жыл бұрын
ከጠለውት ወዳ እሱ ወዱኝ እንድንገላታ ነበር የምፈልግ ልቤን እንደ ሰበረው የሱንም ልቡን ነበር የምሰብረው ከጀ ይጣለው ፈጣሪ እፍፍፍፍ
@fikermulugeta5187
@fikermulugeta5187 4 жыл бұрын
ይህ ፍቅር ሳይሆን በቀል ነዉ
@betiassefa231
@betiassefa231 4 жыл бұрын
Ayzosh one day
@Ad-tt9qs
@Ad-tt9qs 4 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል እሱም በተራው እንድሰቃይ ነው እኔም እምፈልገው በስደት የተሰቃየሁበትን ገንዘብና እቃ ስለያዘ እምወደው መስሎት ንብረቴን ይዞ ስልኩን ዘጋብኝ ግን ገንዘቡ ሲያልቅ ያኔ ሊያስበኝ ይችላል ያኔ እኔ አቃለሁ
@ramziejoshroque6067
@ramziejoshroque6067 4 жыл бұрын
እሽአላ ሁሉም የዝርውን ነው እሚያጪደው አብሽር አዲቅን አይቅርም እህት እኔም ለሱብየብዙመሰዋት ስክፍል እሱአግባ እሽአላ ደምያልቅስ
@Ad-tt9qs
@Ad-tt9qs 4 жыл бұрын
@@ramziejoshroque6067 አብሽሪ ሁቢ ለኸይር ነው
@rghfh3494
@rghfh3494 4 жыл бұрын
አድስ ገቢነኝ በጣም ተመችቶኛል ስለኔም ስተት ስለፍቅረኛየምጉድ ነው የምታወራው ሁሉንም ወድጀዋለሁ እማርበታለሁ በተለህ አዳድ ቦታ ለኔ የተዘጋጀነው የሚመስለው አይዞህ በርታ ወድም
@rghfh3494
@rghfh3494 4 жыл бұрын
ፍቅረኛነበረኝ እና በጣም የምውደው ከምንምበላይ የመጀመሪያየም ስለሆነ መሰለኝ እናም ወደኑዳየ ስገባ አሁን ተለያይተናል እማማክርህ ነበርኝ በምንላግኝህ በዝሁ ልጣፍልህ ወይጉደ ኧረ በፁሁፍ አይ ዘለቅም
@miskanamiskana4203
@miskanamiskana4203 4 жыл бұрын
በድጋሜ የሚጀመር ፍቅር ጤናማ ነው ብዬ አላምንም ግን እስቲ ላዳምጥ
@zeharereshedzeharereshed3469
@zeharereshedzeharereshed3469 4 жыл бұрын
ትክክል
@ሂክማአሊ
@ሂክማአሊ 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ ማሬ
@lolleady2775
@lolleady2775 4 жыл бұрын
ፈጣሪ እህል ውሀ ካለ ምን ታደርጊዋለሸ ።እኛ የሰው ልጆች ሁሉም እንደተመኘነው አይሆንም።እናም ፈጣሪ ካዘዘው ያገናኘሻል።
@hayattube3721
@hayattube3721 3 жыл бұрын
@@ሂክማአሊ እንደመር
@Sawa-l6k
@Sawa-l6k Жыл бұрын
Inem ayinishin lafer blo hedo temelso meta gn lemn meta mn felgo new iyalku inem gra gebtognal beft indet bye saleks neber 😮
@naema1294
@naema1294 4 жыл бұрын
ስለምክርህ እናመሰግናለን ፍቅር የፈጣሪ ስጦታነዉ ጥሩዉን አላህን ፈሪዉን ይወፍቃችሁ ይወፍቀን ያበናት
@yisebirehane521
@yisebirehane521 4 жыл бұрын
በዛብህ መልካም ሰው እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልን ወይኔ እርጋታህ ድምፅህን ስወድልህ ምክሮችህ ኡፍፍፍፍ ጥያቄ እንዴት ነው ማቅረብ የምችል በዛብህ እባክህ ተባበረኝ እዚጋ መችም አልችልም
@cell8632
@cell8632 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በዜ ማኛ ምርጥ ትምህርትነው ያካፈልከን
@assiassi9863
@assiassi9863 4 жыл бұрын
ስላም በዜ ከዚህ ኮረና ከሚባል በሽታ ሀገራችን እንዲጠብቅ በያለንበት እንፀልይ ሁላችንንም ተው ባክህ የሄደ አንዴ ሄዶል እኛንም በስላም ለሀገራችን ያብቃን ምክር ውስጤ።
@hanayemareyamlej5063
@hanayemareyamlej5063 4 жыл бұрын
በኮርና በሽታ ሁለት እትዬጵያኖች ሞተዋል ነፍሳቸውን ይማርልን እግዚአብሔር ይሄንን በሽታ እንዲያጠፍልን ሁላችንም በእየ እምነታችን እንፀልይ😭😭
@hshgs4024
@hshgs4024 4 жыл бұрын
የት ነው የኔ ውድ እህት
@ፍቅርር-ፐ4ኸ
@ፍቅርር-ፐ4ኸ 4 жыл бұрын
የት እህቴ እኔ አልስማሁም
@bukriyabukriya5105
@bukriyabukriya5105 4 жыл бұрын
አወን,እህት,ሁላችንም,በፁለት,አንረሳሳ
@rozisisay720
@rozisisay720 4 жыл бұрын
አሜን
@ምቅናይበለኪሮሰይ
@ምቅናይበለኪሮሰይ 4 жыл бұрын
ፕሮጉራምህ እወዳዋለሁ ግን የምትሰራው ቪድዮ ገዜ ያቃጥላል ኣጠር ኣጠር ኣድርገው
@hana1221haye
@hana1221haye 4 ай бұрын
ሰላም ወድሜ ከዛሬ ሁለት ቀን ነዉ የቤትህ አድናቂህ ነኝ እና አደራ አሁን ምጠይቅህ ጥያቄ እንዳታልፈኝ በማረያም እና ልቤ በጣም ሞኝ ነዉ ተሎ ሰዉ ያምናል እና ሁለታችን ስደት ነን ግ እኔ ገና አዲስ ነኝ እሱ ቆይተዋል የጀመረነዉ ገና 4 ወር ነዉ ግ አሁን ላ በጣም ችላ እያለ መጣ እሪከርድ ኡራስ በስደት አይመልስም እኔ ነኝ መጀመረያ ምልክት ስራ ነዉ እያልኩ ጭራሽ እየባሰበት መጣ እኔ ከልቤ ነዉ ማፈቅረዉ እንደዚ አይነት ሰዉ ከኦላይ ስጠፍ ነዉ ወይስ ስትገኝ ነዉ ሚናፈቁት እነሱ በሚገኙበት ኦላይ መልስ እጠብቃለሁ❤
@assi2514
@assi2514 4 жыл бұрын
የዉነት ያርገዉ እኔ ለማሲያዝ እፈልጋለው እስኪልስማህ
@fouzianuru2261
@fouzianuru2261 4 жыл бұрын
አንዴ ከኤደ ረግጦኝ ደሞ ለምን ልመልሰው ከኤደ መንገዱን ጨርቅ ያርግለት እውነተኛ ፍቅር የት እንዳለ ታቃለክ በድራማ እና የእናት ፍቅር ብቻ ነው እውነተኛ ፍቅር እርግጠኛ ሆኜ የምናገረው ስለዚህ የውሸት የወንድ ፍቅር አንገሸገሸኝ የናቴ ፍቅር ብቻ ይበቃኛል ፈጣሪ ለእናቶች ረዥም እድሜና ጤና ይስጣቸው
@እናቴዉስጤናትአለምዬ
@እናቴዉስጤናትአለምዬ 4 жыл бұрын
ወይ አሁን እኔን ያሳሰበኝ ኮሮናነዉ እሄዉ ከተለያየን 4 ወር ሞላን እንደዉም ከተለያየን ቦሀላ ነዉ እራሴን መንከባከብ የጀመርኩኝ ለሱ ብቻ ነበር ግዜየን ምሰጥ የነበረ ጥንቅር ይበል አልፈለገም እንኳን እንድመለስ ይቅርና ሌላ ወንድ እራሱ አላፈቅርም ወንዶች ወረተኞች ናቸው ሌላዉም ብመጣ አንዷን ትቶ ስለሆነ ይቅርብኝ ጌታ እግዚአብሔር የመጣውን በሽታ ያጥፋልን።
@ሰአዲነኝያባቴምርኮኛ
@ሰአዲነኝያባቴምርኮኛ 4 жыл бұрын
አሚን ውደ አይዞሽ ሁሉም ከሀድ ናቸው
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 4 жыл бұрын
አሜን
@የማርያም.ልጅየማርያም.ልጀ
@የማርያም.ልጅየማርያም.ልጀ 4 жыл бұрын
👍👍👍
@user-fafi
@user-fafi 4 жыл бұрын
ትክክል እኔም የበሺታው ነገር እያሳሰበኝ ነው ጎበዝ ሁኝ ውደ እኔ የሆነ ነገር ዋሺቶኝ ተለያይተን ብሎክ አድርጌው እርፍ ብየ ነበር ፍቅሬን በውስጤ ይጀ ደስተኛ መስየ እኖራለሁ አሁን እሱ በአምስት ወሩ ይደውላል እኔ ግን ዝም አልኩት
@እናቴዉስጤናትአለምዬ
@እናቴዉስጤናትአለምዬ 4 жыл бұрын
@@user-fafi አይዞን ማማዬ እኔሱን ማማን ከባድ ነው ስትርቅ ነው እነሱ የምወዱሽ አንቺ እነሱን እንደምትወጅ ካወቁ መሬት አይንካኝ ነው ምሉ መደረብ ይወዳሉ በዛላይ ኤረ ተያቸዉ ስንቱን እንቻል ፍቅር አንድ አምለክ ብቻ ነው
@rahmaabdu2007
@rahmaabdu2007 4 жыл бұрын
ወዳጀ አሁን ለወድ ሳይሆን ለኮረና ነው መጨነቅ የያዝኩት።
@abebechyimenu8819
@abebechyimenu8819 4 жыл бұрын
እረ አይዞን ፈጣሪ ይጠብቀናል
@jerusalem8478
@jerusalem8478 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@ፈርዶወስሀጂነኝቆንጆዋ
@ፈርዶወስሀጂነኝቆንጆዋ 4 жыл бұрын
አወ አሁን ትኩረት ሰጥተን መጨነቅ የያዝ ነው ለኮረና ብቻ ነው የንድ ችግር የለም
@sabiyagav4797
@sabiyagav4797 4 жыл бұрын
ትክክልነህ ወንድማችንምርጥ ምክርነዉየሠከርከን እናመሰግናለን እንደዚሁ ጨምርት።
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 4 жыл бұрын
እኔ ስለፍቅር ተጨንቄ አላውቅም የሚገርመው ብዙ አፍቃሪዎች አሉኝ በኔ ብዙ ሲሰቃዩ አያለው እኔ ግን ከነሡ ፍቅር የሚባል ፈፅሞ የለብኝም ከዚ በሁዋላም ትክክለኛ ያገባውትን ባሌን እንጅ ማንንም አላፈቅር ሁሌም በራሤ እተማመናለው በራሤ እኮራለው አንተ ደግሞ አሉ ይባላል ይላሉ በሚል ትምህርት አታስተምር አትፈላሠፍ
@betytade2907
@betytade2907 4 жыл бұрын
አሁንስ መሮኛል ስለ ወንድ ልጅ እግዚአብሔር ለኔ ያለው ካለ ይሰጠኝ እሱንም ለኔ ካለው የትም አይቀርም እግዚአብሔር መልካም ነው
@samiramuhammad8123
@samiramuhammad8123 4 жыл бұрын
እስኪ መልሱልኚ ኮሜቶችየ የማቀዉ አገር ነበር ግን በሃይማኖቴ በጣም ጠንካራ ነበርኩ እና ሃራም አልሰራም በሚል ተጣላሁት ከዛ ተለያየን እሱም ወደስራ ሂደ እኔም ወደ ዱባይ መጣሁ አሁን ከመጣሁ 3አመቴ ነዉ ግን አሁን ላግባሽ እያለ አስቸገረኚ እኔ ግን አልቀበልም በሚል ተዉኩት እና አስተያየት ወይም እደኔ የደረሰባቹህ ካላቹህ ሹክ በሉኚ ?
@lolleady2775
@lolleady2775 4 жыл бұрын
ይሔ ጥያቄ አያሥፈልገውም።ከወደድሸው አግቢው።እኔም በርቀት ነው የምኖርው ግን ረጅም አመት መስዋዕት ተከፍፍለናል።ማታ ማታ መጀናጀን ይፈልጋል ።ከዛ እኔ አልሥማማም ሀራምነው እያልኩ።እሡም በሐሳብ አንግባባም አለ ።ሰስተኛ ሰው በምሀል ገባ ነገርኛ ተለያየን።ዱአ አድርጊልኝ እጀላይ ይጣለው ብለሸ።ብዙ መሥዋዕት ከፍያለሁ እወደዋለሁ,እሡም ይወደኝ ነበር።መሥዋዕትም ከፍሏል።በአላህ ተሥፍ አልቆርጥም።አላህ ያለው ነው የሚሆነው።
@samiramuhammad8123
@samiramuhammad8123 4 жыл бұрын
@@lolleady2775 እሽ ሃያቴ እሱማ ነይ ይለኛል ግን አላምነዉ አልኩ እጂ ብቻ አላህ ወኪል በጣምነዉ የምንዋደደዉ እና አመሰግናለሁ ማር ከልብ
@lolleady2775
@lolleady2775 4 жыл бұрын
@@samiramuhammad8123 እመኘው።በራሥሸ ተማምነሽ ነው መሔድ ያለብሸ ብር ሳይኖርሸ እንዳት ሔጅ !!
@samiramuhammad8123
@samiramuhammad8123 4 жыл бұрын
@@lolleady2775 እሽ ማር እኔም አልሆዲም እሱን ብየ እራሴን ችየነዉ ለምክርሽ ሽኩራን ሃያት
@sallydaniel5486
@sallydaniel5486 4 жыл бұрын
ለኔመ በምድር እሰከለዉ ድረስ አይጠፈም ግን ባዜ አመሰግናለዉ በደምብ አሰቀያለዉ
@ሠአዳብንትኡመር
@ሠአዳብንትኡመር 4 жыл бұрын
እኔ ሥለፍቅር መሣብ ካቆምኩ ቆየሁ የመዳም ድናር ነት ፍቅሬ በቃ ተማኝ ሠው የለም በጣም እምወደው ሠው ነበር እኔን አለሁ እያለ አግብቶ ወለደ በኤፍቢ አካውንቱ አወኩ በኮሜንት እናትና ልጅ ፖሥቶአቸው የአንተ ናቸው ሢባል አወይላል እኔ ሥጠይቀው ዘመድ ናቸው አለኝ ውይ ወንዶች
@አምሪለቤተሰቤሟችነኝ
@አምሪለቤተሰቤሟችነኝ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለወደፊቱ ነው የምወስደው እኔስ
@zainabainab9161
@zainabainab9161 4 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይላክልን ቸሩ አምላካችን ወንድሜ ተኮረና በሺታ ይጠብቀን🇪🇹🇪🇹
@MunaMuna-le1ts
@MunaMuna-le1ts 3 ай бұрын
እኔን አልፈልግሽም ብሎኝ ከጓደኛዬ ጋርለሆነ ልጅ ምንማድረግ አለብኝ
@ሀያትመኩራ
@ሀያትመኩራ 4 жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣህ እስኪ በየእምነታቹ ዱአ አድርጉ ፀልዩ ይሄ የመጣብን ፍትና አላህ ያስላን ያረብ
@ሰአዲነኝያባቴምርኮኛ
@ሰአዲነኝያባቴምርኮኛ 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@kharegoozoo5945
@kharegoozoo5945 4 жыл бұрын
@@ሰአዲነኝያባቴምርኮኛ አሚንያረበ
@ሄለናየሙሴልጅ
@ሄለናየሙሴልጅ 4 жыл бұрын
አሁን አንድው የምጥ ግዜ ነው አዴት ሰለዚህ አየንት ነገር አናስባልን benselye hulum nger teten
@jerusalem8478
@jerusalem8478 4 жыл бұрын
ጥንክርናየን እንዴት ላሳይክ የኛ ምርጥ መልካም ምክር እናመሰግናለን
@wubalemsintayehu1601
@wubalemsintayehu1601 4 жыл бұрын
Este teru fekeraga tamagulge egzeyabehare setotia nawe
@hanayemareyamlej5063
@hanayemareyamlej5063 4 жыл бұрын
አፍቅሬው ሲለማመጥብኝ 😏ይሄው ከሁሉም አፖች ብሎክ አደረኩት እና እዲያፈቅረኝ ይሄንን ላዳምጥ ቆይ 😂😜
@wowewwow5944
@wowewwow5944 4 жыл бұрын
አጥርግርጊው ውደ ደግሞ ለወንድ
@ሂክማአሊ
@ሂክማአሊ 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ ማሬች አድስ ጀማሪ ነኝ ተባበሩኝ
@rozisisay720
@rozisisay720 4 жыл бұрын
😍😃😃
@meroleta7430
@meroleta7430 4 жыл бұрын
እቶች የዘድሮ ወድ ፍቅር አይገባቸውም
@meroleta7430
@meroleta7430 4 жыл бұрын
ቆይ እውነትሽን ነው እኔነኝ አሁን ብሎክ ባጠገልገው
@tewahidonatmasarate3741
@tewahidonatmasarate3741 4 жыл бұрын
baze selamik yibza.hule iketatelalew.gin comment tsife alawukim.yamamakrih ngr neberegni. teketatiye teketatiye new ke bizu merejawochi bohal tiyake yemakerbilih.indet lagegnih?
@tigirawet3625
@tigirawet3625 4 жыл бұрын
ቆንጆ ትምርት ነው አናመሰግናለን
@getanie6591
@getanie6591 4 жыл бұрын
እዛው ጥንቅር ይበል ሰወድቅ ጥሎኝ ስነሳ ሊያነሳኝ ተመስገን እኔ አፍቃሪ አይደለውም
@meroleta7430
@meroleta7430 4 жыл бұрын
ተገላገልሽ እህቴ እኔ ጠቃጠልኩልሽ ወይኔ ጠበረብኝ
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጋን ምርጥ እጨኛ ስለሰጠኝ
@yrgazrubabel9513
@yrgazrubabel9513 3 жыл бұрын
ስለወዶች ልብ ስብራት መፍትሄ የለም?, ከ10 አመት በላይ ፍቅሯ አናቴ ላይ አለቅ አለኚ ምን መፍትሄ ይሻለኛል?
@TigstAewk
@TigstAewk 9 ай бұрын
በአረብሀገር ከማፍቀር ብቸኝነት ይሻላል
@himanotyayeh4167
@himanotyayeh4167 2 жыл бұрын
Ye fikr tiyake set bitaskedm ena mels aysetat biker bikora endet wede esuwa lisab yichilal
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 4 жыл бұрын
እኳን ደና መጣህ በዚሽ እናመሰግናለን አሪፍ ነው
@FfYy-g4k
@FfYy-g4k Ай бұрын
እባክህን በዛብኝ ድረሰልኝ ፍቅረኛ ነበረኝ ግን በአሁን ሳአት ጣል ጣል አረገኝ እኔ ደግሞ እውደዋለው እሱም እንደሚወደኝ አቃለው ግን በአሁን ሳአት ከሌላ ሴቶች እየማገጠው😭😭😭😭
@FfYy-g4k
@FfYy-g4k 11 күн бұрын
እኔም እንዳቺው
@ልኑርለናቴሰል
@ልኑርለናቴሰል 4 жыл бұрын
እሰኪ አንድ በልኝ አንድ ሰው በጣም የወደኝል እኔም ሰላሰበው ፍቅር የዘኝ ግን እኔ እንድምወድው አይወቅም አንድንድ ቲክሰት አልመልሰልትም ኩረትኝ ነሽ የለኝል ለመገለፀ ፍረሁ ምን ተመኩራኝ አለችሁ
@kharegoozoo5945
@kharegoozoo5945 4 жыл бұрын
ነገሩወ እኔምእንዱችወነኝ ግን ይህንስሞንነገረኩት
@ልኑርለናቴሰል
@ልኑርለናቴሰል 4 жыл бұрын
@@kharegoozoo5945 ግን እኮ እሱ በጣም ሰለሚፈኝ በግልፅ አይነገረኝ ሁሉጊዜ አንች አይገባሽም ነው የሚለኝ እና ልንገረው
@sebhesomllovetegray360
@sebhesomllovetegray360 4 жыл бұрын
Bakih #tekorarefn 2 samint #lehonan now Eniy #dumo reso #kaldewla aldewliltim #beya lersiy #miyelow Gen #chenkag ufffff #ay fetena🙌 & thanks #bezviheya✔👏👏👏👏👍
@AnbuAndu
@AnbuAndu 11 ай бұрын
እኔ በጣም የምወደው ነበር በመሀል እኔ ዋሽቼው ተጣላን ይቅርታ ደጋግሜ ስጠይቀው እንቢ አለኝ ብለምነው እንቢ አለኝ ሂደ ወዲያው ወለደ አገባ ከሁለት ዓመት በኃላ መጣ መልሱ ፍቅር እንዲይዘው እፈልጋለሁ እኔ ግን አልፈልግም እናወራለን በጣም በስልክም ማለት ነው ግን እንዲመለስ እኔ እንድሸሽ እፈልጋለሁ ለእዚህ ነው ይህንን ቪድዮ ልሰማ የፈለኩት ሁለታችንንም ኢትዮ ውስጥ ነን
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 9 ай бұрын
እና አንቺ ካልፈለግሽ ታገባ ከወለደ ቡሃላ የምን ፍቅር ነዉ እንዲይዘዉ የምትፈልጊዉ ከቻልሽ ቆም ብለሽ አስቢ ልጅ እንዳይበደል ሴቷም ያለ ጥፋቷ ፍቺ አድርጋ እሱንም ከሁሉ አጉል ከማድረግ የራስሽን ህይወት ጀምሪ ግፍ አትፈፀሚ
@Sarahsarah-xm6yo
@Sarahsarah-xm6yo 4 жыл бұрын
enameseginalen bz genn kahada enkun xerig yebal inji temeliso enfimexa almokirewum
@tizitabalay7705
@tizitabalay7705 4 жыл бұрын
ከራስ በላይ ንፋስ ይውደደኝ ብዬ ሳይሆን ለራሴ ነው እራሴ. የምጠብቀው. እጂ ለወድ ይምጣ ብዬ እኳን ጭቅ ምናምን አያስፈልግም በተረፈው እራስን ወዶና መስሎ መኖር. ምርጥ ውውጤታማ የሆነ የደመቀ ውበት ነው.
@ramziejoshroque6067
@ramziejoshroque6067 4 жыл бұрын
እኔ ጠካር ሴት እምሆነው ለሶብየአይደለም በቃ ለርሴ ያስደስትኛል ምክነያቱም በርሴ መቆቆምእችላለሁ ግደልይግባ አግብቶል የጁን ይስጠውእሺአላ
@sahel9508
@sahel9508 4 жыл бұрын
ትክክል ነህጥሩትምህርትነውእናመሠግናለን
@wynimindawyniminda-cp2qq
@wynimindawyniminda-cp2qq Жыл бұрын
ለረጅም አመት ሲዋሽና ሲያስመስል ኖሮ እና እንዴት ልመነው
@umtyn8344
@umtyn8344 4 жыл бұрын
በዛበ ምክርህቆንጆነውእናመሰግናለን
@himienat9911
@himienat9911 4 жыл бұрын
ኮሮና እንዲ ይዘው ማድረግ ነው እንጂ ደሞ የምን ፍቅር ማስያዝነው ደሞ ላሁንግዜ ወንድ ኤጭ
@assiassi9863
@assiassi9863 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ ኮሜንቶች እንዴት እንደምታስቁኝ።
@ethoipawit1585
@ethoipawit1585 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@fggghhhh4402
@fggghhhh4402 4 жыл бұрын
🤣 🤣
@kidisthabtamu8441
@kidisthabtamu8441 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkj
@aliexzedine8571
@aliexzedine8571 4 жыл бұрын
😊😀😁😁
@akiyadegu8210
@akiyadegu8210 2 жыл бұрын
Masochik bizugize yimesaselal lemindinewo?
@adebabaygoshe6568
@adebabaygoshe6568 4 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ማመን እና በራስ እደመተማመን የመስለ ነገር የለም
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 4 жыл бұрын
ቆሎ ወደገደለው ብገባ እርስ ሀሳብ ነው ግን ምን ዋጋ አለሁ በአሁኑ ሰአት ሁሉም ያስረዝማሉ
@zenatesfu4975
@zenatesfu4975 4 жыл бұрын
Ahuns selwud mesmat selchegn tesh eski selsekit asetmerun tedar yegzyabhr wud seto new kelay ketstfe mechm aykerm
@abyssiniyacookingabyssiniy1404
@abyssiniyacookingabyssiniy1404 4 жыл бұрын
Keteleyayek behala yemin kal new Keteleyayek teleyayek new endegena demo bemin yakal keteleyayehut behala bemin yawikal silene?
@አላህወኪል-ጘ5ዠ
@አላህወኪል-ጘ5ዠ 4 жыл бұрын
እኔስ ሠሞኑን ተጣልቻለሁ የምረሳበትን ዘዴብቻንገረኝ በጣም ጎርቷኛል
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ 4 жыл бұрын
ዝም በዩ ውንድ ልጅ አትለማመጩ ቆንጆ ውንድ የምትለመምጥ ሴት አይወድም ቀባረር መሆን አለበሽ ጠንክሬሽ ሰርቴሽ ከእሱ በልጣሽ አሰዩ🏃🏃🏃
@wowewwow5944
@wowewwow5944 4 жыл бұрын
ዝንበይው ጥርግ ይበል እህት እኔ መቸም ለወንድ ቡታየለኝም
@አላህወኪል-ጘ5ዠ
@አላህወኪል-ጘ5ዠ 4 жыл бұрын
@@wowewwow5944 ተግድህስ የማፈቅርበት ልብየለኝም የማስታምመው እጂማሬ ብቻ አላህ ማስቻሉን ይስጠን ያረብ
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ 4 жыл бұрын
@@አላህወኪል-ጘ5ዠ ስልክሽ ለክልኝ what's up ከ አልሽ እንዴት ጠንካራ ሴት ሆነሽ እንዳ ምታስቀን ልግርሽ
@ፍቅርር-ፐ4ኸ
@ፍቅርር-ፐ4ኸ 4 жыл бұрын
@@አላህወኪል-ጘ5ዠ አየ እህቶቸ እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር እፍፍፍፍፍ
@belayberhanu5356
@belayberhanu5356 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ሀሳብ ነው በርታልን አሜን እግዚአብሄር አገራችን ይጠብቃት
@mekdimetageswagalew3048
@mekdimetageswagalew3048 4 жыл бұрын
የምን መለማመጥ ነው ከሄደ ሄደ በርግጥ ይከብዳል ግን ወንዶች ሲለማመጧቸው ክብር አይወድላቸውም የሄደን ጨርሶ መትፋትጅ ድጋሚ ቁስልን መቀስቀስ አያስፈልግም
@ehehhssh479
@ehehhssh479 4 жыл бұрын
ጥሩምክር።ነውበርታ።ወንድሜ።
@dananshindamnash6270
@dananshindamnash6270 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው አናመሰግናለን
@fhjjfhjk679
@fhjjfhjk679 2 жыл бұрын
ምክርክ ደስ ይላል ፍቅር አይነፍም አቦ
@ekramendrissnurelove2108
@ekramendrissnurelove2108 4 жыл бұрын
Mene ato hedo mene ato tamlsa yemelwene asebalhue gen kalene tabkye eynorkugne tetogne kaheda larse mahone ayaketgnme
@alocaal491
@alocaal491 4 жыл бұрын
ጥሩ ነዉ አመሰግናለሁ
@ሚሚ-ኈ5የ
@ሚሚ-ኈ5የ 4 жыл бұрын
አመሰግናለው በርታ
@Mነኝስደተኛዋተስፋያደከመ
@Mነኝስደተኛዋተስፋያደከመ 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@ስብሌስደተኛዋ
@ስብሌስደተኛዋ 4 жыл бұрын
እናመስግናለን በዚየ
@eremetmolla7953
@eremetmolla7953 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ
@سانيهال
@سانيهال 4 жыл бұрын
አንኳን በደና መጣህ እው አዉነት ነው😍😍😍😍✅✅✅✅
@አምላኬታረኬንለውጠውስውአ
@አምላኬታረኬንለውጠውስውአ 4 жыл бұрын
በዜ ምርጥ ስው ስላምህ ብዝት ይበልልኝ
@hanantube3937
@hanantube3937 4 жыл бұрын
ከሄደ ሄደ ነው ሂወት ይቀጥላል
@hanahanicho8894
@hanahanicho8894 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ባዜ
@helenalex6008
@helenalex6008 4 жыл бұрын
Ayi mehedi yelmed sew digami mafiker digami mekusel new wodimachin bzabih selalmek yibezalen enamesegenalen Fexari agerachinn ethiopan yixebkelen Amen 🙏♥️♥️♥️
@OppoF-uc9bf
@OppoF-uc9bf 4 жыл бұрын
Enamsgnalen betam be hewot zemenh hulu fetar yetebkh kifthm yekdemilh❤❤❤
@TgTg-ep9lz
@TgTg-ep9lz 4 жыл бұрын
Forget about Coronavirus thank you bro 🙏
@yawdarahmed9332
@yawdarahmed9332 4 жыл бұрын
O right, life his continue Guy's corona virus gone coming soon
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 жыл бұрын
ትክክል በዛብን ስላምህ ይብዛልን ወንድም
@haneastu4349
@haneastu4349 3 жыл бұрын
Anitem tebareki tiru mikir eyesetehin new eniwedihalen🙏
@ShivaShiva-sw1mm
@ShivaShiva-sw1mm 4 жыл бұрын
Ahun seatu fikrrn minenasebat ayedelm Ethiopian fetari yitabkat fikirr enidersebatalen enamesgenaln Bzeye💚💛❤💕💕💕💕
@sahel9508
@sahel9508 4 жыл бұрын
እናመስግናልወንድም👍👍👍
@hayatallahbekyne9227
@hayatallahbekyne9227 4 жыл бұрын
እኔ ጓደኛ ነበርኝ ግን ስለ ወሱብ ነው ብዛ ግዜ እንድናወራ እሚፈልግ ለምን ይሆን ?
@masschere8515
@masschere8515 4 жыл бұрын
ወይኔ እንደኔው ነው እንደዚህ የሚያወሩ አይረቡም እኔ ብሎክ አድርጌው ሰላም አግኝቻለሁ
@samiramanajer7260
@samiramanajer7260 4 жыл бұрын
ግን፡ለምን፡ይሁን፡የዋኦች፡ያወራሉ
@ፌቪንነኝየጳውሎስፍሬ
@ፌቪንነኝየጳውሎስፍሬ 4 жыл бұрын
ትክክክል አዳዱ እንድዚህናቸው እኔ ተጣልተን አልፍልግሽም ብሎኝ ሴድውል አነሳለትነብር ስለምውድው ግን የሚገርመኝ ድምጺን ሴስማ ስሚታም ይሆናል እናድድና ዘግጅበት እውጣለሁ ግን የሚመጣው ሴፍልግብቻነው አሁን አስጠላኝ በብሎክ እውስናበትሁት ይህ ክውንቱ
@seadahussain1452
@seadahussain1452 3 жыл бұрын
በጣም ትመቸኛለህ
@ስደተኛእዩሽመይ
@ስደተኛእዩሽመይ 4 жыл бұрын
አናመስግናለን 🙏
@بانجي-ح5ظ
@بانجي-ح5ظ 4 жыл бұрын
አይ ቅናቴ እወነትክን ነዉ አፌ ቁርጥ ይበለልህ፥
@sallydaniel5486
@sallydaniel5486 4 жыл бұрын
እኔን እደሰቀያኝ መሰቀያት አፈልገለዉ
@hshgs4024
@hshgs4024 4 жыл бұрын
የኔም ሀሳብነበር
@ሄለናየሙሴልጅ
@ሄለናየሙሴልጅ 4 жыл бұрын
አኔም eunt
@አርሂቡአርሂቡኑራይቱብ
@አርሂቡአርሂቡኑራይቱብ 4 жыл бұрын
ከዚ በሽታ አላህ ይጠብቀን ከምንወደው አይለን የረብ
@Alain-gl4bo
@Alain-gl4bo 4 жыл бұрын
አምንንንን ያርብ
@عدسق
@عدسق 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@aliexzedine8571
@aliexzedine8571 4 жыл бұрын
AMeN amin
@edentaye9502
@edentaye9502 4 жыл бұрын
Wow arife naw yene konjo wanidime
@lidiayousaf4958
@lidiayousaf4958 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@hodaali8318
@hodaali8318 4 жыл бұрын
ወይኔ እኔስ ፍቅረኛየ ጉራኛ ሁኖብኛል ምን ላርግ የምክር ያለህ አካፍሉኝ ምክር
@ahelamahelam9090
@ahelamahelam9090 4 жыл бұрын
አሳጥርው ምንድነው ዛዛታ
@ፋፊቲየዴሴዋ
@ፋፊቲየዴሴዋ 4 жыл бұрын
ይሄ ቀዳዳ 3አመት ሙሉ ሲለምን ኑሮ አሁን ፍቅሩን ስቀበለው ወገቤን እራሴን አላለም እርር አድርጎኛል
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 4 жыл бұрын
አይዞሽ አኔም የች ቢጤ ነኝ ተይው ጥርግ ይበል
@assiassi9863
@assiassi9863 4 жыл бұрын
ክክክክክክ።
@zuzulove1799
@zuzulove1799 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@erbvv9762
@erbvv9762 4 жыл бұрын
ክክክሰ
@hshgs4024
@hshgs4024 4 жыл бұрын
እኔም ነኝ እህት ግን በጣም ነው የገረመኝ
@Mነኝስደተኛዋተስፋያደከመ
@Mነኝስደተኛዋተስፋያደከመ 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@تامريتامري
@تامريتامري 10 ай бұрын
እኔ መራቁ አይደለም ያመመኝ የዋሸኝ ነገር ነዉ
@saifalburj
@saifalburj 4 жыл бұрын
Place Selkutrekn Setan g Gev me NB U place??🙏🙏🙏
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 4 жыл бұрын
facebook.com/sol.fiker.129
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 4 жыл бұрын
yene newu adis new
@mestawetzenebe7200
@mestawetzenebe7200 4 жыл бұрын
Thank you betam arif hasab new
@slam1281
@slam1281 7 ай бұрын
በተመለሠልኝ 😭😭😭
@aliexzedine8571
@aliexzedine8571 4 жыл бұрын
Hay beze tasqe..alehiko wy setoch aynachhun gle..ok😀😀😁🙉😂
Wait for it 😂
00:32
ILYA BORZOV
Рет қаралды 6 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 33 МЛН
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3 МЛН
ወንድ ልጅ ምን ይፈልጋል?
16:02
Jordan Dereje👸
Рет қаралды 18 М.
Wait for it 😂
00:32
ILYA BORZOV
Рет қаралды 6 МЛН