No video

ወንድ ልጅ በፍቅርሽ እንዲሸነፍ የሚያደርጉት 5 ገሮች 5 things To Make A Man Fall In Love With You

  Рет қаралды 45,957

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

2 жыл бұрын

ይህ ቻናል በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ሰላም እና ፍቅር እንዲዘንብ ይመኛል፡፡ መልካም ነገሮችን በምንችለዉ መጠን ለናንተ ለማድረስ እንለፋለን ፡፡ እናንተም ዉድ ተመልካቾቻችን ስለ ሰላም እና የጋራ መግባባት የሚጠቅሙ መረጃወችን በኮመንት መልክ ልታደርሱን ትችላላችሁ ፡፡ ሰብስክራብ ያላደረጋችሁኝ ሰብስክራይብ አድረውጉኝ ቤተሰብ ሁኑ Welcome to my channel sable ena bzabih channel from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now

Пікірлер: 103
@user-hl9of5wd3d
@user-hl9of5wd3d 2 жыл бұрын
ወንድ ልጅ ፍቅር አይዘዉም ቢይዘዉም ለሶስት ቀን ነዉ ተስስፋ ቆርጫለሁ ከወንድ ልጅ ግን ለምክርህ እናመሠግናለን ወንድሜ❤️❤️👍👍🤲 ብቻ ግን ከክፋ ነገር አላህ ይጠብቃቸዉ እኔም ወንድም አለኝና አላህ ልቦና ይስጣቸዉ🤲☝️
@user-fo8vh4kw1l
@user-fo8vh4kw1l Жыл бұрын
ተይእህቴ አትቁርጭ እሾህን በሾሆአደልደ እምንነቅለው ፍቅርንሞክሪ
@user-hl9of5wd3d
@user-hl9of5wd3d Жыл бұрын
@@user-fo8vh4kw1l ❤️❤️❤️ ኢሸአላህ ልክ ነዉ አወ እህቴ
@user-rt3sf4iw6s
@user-rt3sf4iw6s Жыл бұрын
እኔም
@astertass1502
@astertass1502 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ስለኔ የምታወራ እስከሚመስለኝ ነው ያዳመጥኩህ አመሰግናለሁ በአሁን ሰአት ሁሉምነገር ከባድነው ፍቅርም በገንዘብ ተቀይሯል ፈጣሪ ንፁህ አፍቃሪን ያብዛልን
@user-mx9fn7ym4w
@user-mx9fn7ym4w 2 жыл бұрын
ባናቱ ይተከል ይሄ ቀርቀቦ ደግሞ ለወንድ ማን ይጨናነቃል ለማንኛዉም እናመሠግናለን ወንድም
@user-hh8bg1vf8s
@user-hh8bg1vf8s 2 жыл бұрын
😘😘😘👈👈👈
@aminaabdulla6787
@aminaabdulla6787 2 жыл бұрын
😂😄የኔ ውድ ልክ ነሽ
@hayulve4811
@hayulve4811 2 жыл бұрын
😂😂😂
@user-ie2bu9se8u
@user-ie2bu9se8u 2 жыл бұрын
ቀርበቦ የሚለው ቃለ ተመችቶኛል😂😂😂😂😂
@user-hh8bg1vf8s
@user-hh8bg1vf8s 2 жыл бұрын
@@user-ie2bu9se8u 🤣🤣
@wowwow5399
@wowwow5399 2 жыл бұрын
አይ በዜ እድሁ በየ ይቱቡ እየገባሁ ስቃርም ትምህርት ተጎድቸው አረፍኩ የውሸት ነው ወዴድኩሺ ሲለኝ የነበረው ምክንያቱን እኳ ስጠይቀው አይነግረኝም ፍቅር ከላይ ነው በጥረት አይሆንም
@milanabood5582
@milanabood5582 2 жыл бұрын
ልክነሽ
@user-md9pr2yk7e
@user-md9pr2yk7e 2 жыл бұрын
በጣም መስማት ከምፈልገው ፕሮግራም በዋንኝነት ሰብለና በዛህብ ቱዮብ ነበር ለሶት አመት አካባቢ አብሬ ዘልቄለው አሁንም ከቆይታ ቡሃላ ስላየውህ ደስ ብሎኝል አመሰግናለው ምንም ክብር ሊሰጠው የሚገባ ሰው የለም ሁሉም ወንድ በአሁኑ ጊዜ አንድ ነው ፍቅር ምናምን ቀርቱዋል እኔ ግራ ገብቶኛል በግሌ አሁን ላይ ብቸኝነትን መርጫለው
@tube-bq3jp
@tube-bq3jp 2 жыл бұрын
ውይ ትምርትህ እንዳለ ሆኖ ፍጥነት የለህም ታንዛዛዋለህ አሳጥረው ግማሽ ሰአት ቁጭ ብለን የምናዳምጥበት ጊዜ የለንም
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 2 жыл бұрын
አሪፍ መልእክት ነው እናመሰግናለን ወንድማችን👍👍
@user-yf6dh3qi5t
@user-yf6dh3qi5t 2 жыл бұрын
በዚህ መልኩ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሰብሊ& በዛብህ በርቱ
@anemawtiyachew9389
@anemawtiyachew9389 2 жыл бұрын
ደስ ሚል ትምርት ቀጥልበት ወድሜ
@nebiyahussen3249
@nebiyahussen3249 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርታ
@sarasfamilyshow1401
@sarasfamilyshow1401 2 жыл бұрын
በዜዬ ወንድሜ Welcome share and like and thank you soooo much for sharing us 👌👌👌👌
@goldgold7786
@goldgold7786 2 жыл бұрын
አፈራባታቸው ይብሉ ወንዶች
@fantubayu6476
@fantubayu6476 2 жыл бұрын
Enameseginalen hulgize temihrtochi tekikl ena be ewunet lay yetemeserete nw
@user-kn6lh4bc7h
@user-kn6lh4bc7h 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣክ ወንድማችን እናመሰግናለን
@weynshetwerkie1480
@weynshetwerkie1480 5 ай бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግለን
@meazatefra6336
@meazatefra6336 2 жыл бұрын
ምርጥ መልዕክት ነው በርታ ወንድሜ
@user-xr3vq1wd4o
@user-xr3vq1wd4o 2 жыл бұрын
Welcome Thank you 💚💛❤
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 жыл бұрын
ሠላም ለናተ ይሁን ዉዶችየ ምነዉ ጠፋችሁ ብየ አሥቤ ነበር ሠላም ባለችሁበት ተመኘሁላችሁ
@assiassi9863
@assiassi9863 2 жыл бұрын
እንኮን በስላም መጣህ በዜ
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn 6 ай бұрын
በርታ ወድሜ
@user-yb5eo8cf3o
@user-yb5eo8cf3o 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰዉ በዜ እንዴት ናችሁ በጣም አድስ ለዉጥ 💚💛❤ የኛ አንደኛ መልካም ሰዉ እናመሰግናለን በርታልን ሰብሊ ሠላም በልልኝ አንድ ቀን አመጣልን እሺ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 2 жыл бұрын
#1
@user-yb5eo8cf3o
@user-yb5eo8cf3o 2 жыл бұрын
@@sebleenabezabih7230 👍👍👍👍👍👍
@sarasfamilyshow1401
@sarasfamilyshow1401 2 жыл бұрын
Amazing wooooow great job 👏
@xtratoxic6130
@xtratoxic6130 6 ай бұрын
ኒካህ ሳናርግ ገዘባችን ባድነው በጣም እንዋደዳለን አሁን ግን ዝብሎ እራቀኝ ምንማርግአለብኝ የሰራሁት ስተትአለብየ እራሴን ጠየኩየለም
@hayathanan9394
@hayathanan9394 2 жыл бұрын
ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ነዉ
@taiba2217
@taiba2217 Жыл бұрын
ትክክል ነህ እኔ እራስንነዉ የምሆነዉ
@hadarakabaida1549
@hadarakabaida1549 2 жыл бұрын
በጣምእናመሠግናለን
@charbelkaram6072
@charbelkaram6072 2 жыл бұрын
Welcome bezabh thanks
@AsdAsd-ly7bg
@AsdAsd-ly7bg 2 жыл бұрын
ሰብለና በዛብህ ደስ ሲል ሙዚቃው😍
@hawulet6287
@hawulet6287 2 жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ በዚ ወድ ልጅ እየወደደክ የሚለይክ ለምድነው የሚኖረውም ጥሎት ከሄደው ሤት ካነሠች ሁለነገሮ ጋር ይኖራል ለምድነው
@user-sz1uz5do1o
@user-sz1uz5do1o 2 жыл бұрын
berta bro❤
@zinababrahim1600
@zinababrahim1600 2 жыл бұрын
በርታ በጣም ጎበዝነህ ጥሩ ትምህርትነዉ
@sarakebede5719
@sarakebede5719 2 жыл бұрын
God bless you all your family
@lolleady2775
@lolleady2775 2 жыл бұрын
ሥብእናህ በዛብኝ ያለ መሥሎኝ ነበር !!ክክክ
@emumaremu8341
@emumaremu8341 2 жыл бұрын
በሰላም ነዉ ይሁሉ መጥፊት
@user-hh8bg1vf8s
@user-hh8bg1vf8s 2 жыл бұрын
አጠር አጠር ብታረገው ጥሩነው
@jerryrashggmu2931
@jerryrashggmu2931 2 жыл бұрын
እንኳን ደናህ መጣክ ወንደሜ ❤️❤️🥰🥰
@saralove4924
@saralove4924 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ሠብልየና በዜ
@user-xb7kv8ki8m
@user-xb7kv8ki8m 5 ай бұрын
Yes
@Mariam-gl2wf
@Mariam-gl2wf 2 жыл бұрын
አዲሱ አቀራረብህ ተመቸኝ
@yordanosyemane5836
@yordanosyemane5836 2 жыл бұрын
Enamesgnalen wendme berte gobez
@selmyeselamiye800
@selmyeselamiye800 2 жыл бұрын
well come 🥰
@mrtbzu9347
@mrtbzu9347 2 жыл бұрын
🙏🙏
@user-pp5lv6mv9i
@user-pp5lv6mv9i 2 жыл бұрын
በጣም ጠፍታችሀል እኳን ደህና መጣህ
@taiba2217
@taiba2217 Жыл бұрын
ትክክልነህ
@sadarmohammed6506
@sadarmohammed6506 2 жыл бұрын
እናመሠግናለንወዲሜ
@tigestashenafi6128
@tigestashenafi6128 2 жыл бұрын
Uniform emnlebsew
@issybete2707
@issybete2707 2 жыл бұрын
Wel come
@uaeuae1448
@uaeuae1448 2 жыл бұрын
እኳንደህና መጣህ ወድሜ❤❤
@user-pp5lv6mv9i
@user-pp5lv6mv9i 2 жыл бұрын
አህሌን
@emanumanye6087
@emanumanye6087 2 жыл бұрын
Selam beze sebil
@xtratoxic6130
@xtratoxic6130 6 ай бұрын
ቴኪው❤❤❤❤❤
@ruufjj7355
@ruufjj7355 2 жыл бұрын
በዜ ምርጥ ሠው ምነው ጠፋሕ
@hadarakabaida1549
@hadarakabaida1549 2 жыл бұрын
በርታልን
@user-xb7kv8ki8m
@user-xb7kv8ki8m 5 ай бұрын
@hdjjd5659
@hdjjd5659 6 ай бұрын
👍🌹
@adisalemu5580
@adisalemu5580 Жыл бұрын
Bertalin yegna asabe
@user-qu1hn3kk1c
@user-qu1hn3kk1c 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-mm7gj6so3r
@user-mm7gj6so3r Жыл бұрын
የሁለት ወር ፉቅር
@user-mo9ug8kc4s
@user-mo9ug8kc4s 2 жыл бұрын
እባክህ ይኼው ስንት አመት እስካሁን አልያዘውም እኔም ባይ ባይ መላም የለው ሌላ ማግባቴ አልቀረም
@user-iq5bi7vl6x
@user-iq5bi7vl6x 2 жыл бұрын
እኳን እኳን ደና መጣቹ ውዶቸ አፍቃሪወች በደብ ስሙ
@znashdejen8391
@znashdejen8391 2 жыл бұрын
👍👍
@xtratoxic6130
@xtratoxic6130 6 ай бұрын
የኔን ስተትነው የነገርከኝ
@abezelove7365
@abezelove7365 2 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ
@birantigst5610
@birantigst5610 Жыл бұрын
Good
@lidialidia441
@lidialidia441 2 жыл бұрын
Welcome
@qasrdoha4253
@qasrdoha4253 2 жыл бұрын
❤❤👍👍
@user-yn3vd7in3n
@user-yn3vd7in3n 2 жыл бұрын
አታስረዝሙ ስታቀርቡ
@halayounes4049
@halayounes4049 Жыл бұрын
❤be.buzu. teberki
@user-hk2ld4dg6y
@user-hk2ld4dg6y 2 жыл бұрын
አሁን ስለፍቅር ምን አሳሰበህ
@refaicell6662
@refaicell6662 2 жыл бұрын
አች,ፍቅር,አይዝሽም,እዴ,ያች,ጥያቄ,ግራ,የገባውነው,እራሡ
@user-ri9xr1tz5v
@user-ri9xr1tz5v Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@MasterVip-sm7ty
@MasterVip-sm7ty 4 ай бұрын
❤❤❤❤😘😘😘
@gatty2897
@gatty2897 Жыл бұрын
❤❤❤
@zemzems2429
@zemzems2429 2 жыл бұрын
ሠብለ ምነው ጠፋክ
@user-yb5eo8cf3o
@user-yb5eo8cf3o 2 жыл бұрын
💚💛❤
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv Жыл бұрын
❤❤🙏
@woynbirhanush
@woynbirhanush 2 жыл бұрын
Sebli & Beze
@zinababrahim1600
@zinababrahim1600 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👌
@wudeworkuendress1699
@wudeworkuendress1699 2 жыл бұрын
Anamesgnalen
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 2 жыл бұрын
😍🙏
@emu6335
@emu6335 2 жыл бұрын
በጣም ጥፋቹ 😳
@rabiaabdu750
@rabiaabdu750 Жыл бұрын
🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@user-yl9hu5jd3y
@user-yl9hu5jd3y 2 жыл бұрын
ርእስ በትደጋግም
@hayattube-eq1qn
@hayattube-eq1qn 2 жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጉኝ
@nebiyahussen3249
@nebiyahussen3249 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርታ
@user-hh8bg1vf8s
@user-hh8bg1vf8s 2 жыл бұрын
🙏🙏
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 62 МЛН
እንዴት አድርገን እንጣላ.... ahadu podcast
22:48
ahadu podcast
Рет қаралды 21 М.
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН