♦️በድንገት አስደነገጠኝ 📍ሠዓሊ ቅዱስ ኤፍሬም📍

  Рет қаралды 58,473

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

11 ай бұрын

Пікірлер: 226
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 11 ай бұрын
የተቀደሰውን ስምህን በቅድስና አጎልብተው 🙏 ውስጥህን በመንፈሳዊ ህይወት አጠንክረው 🙏 በርታና የድንግል ማርያም ፍቅር እንዲበዛልህ በሥዕሏ ፊት ጠዋትም ማታም ቆመህ አወድሳት 🙏🙏🙏
@amakelbelachew3009
@amakelbelachew3009 11 ай бұрын
0
@michaeladanegn9324
@michaeladanegn9324 11 ай бұрын
ቅዱስ ኤፍሬም እንኳን ወደ እናት ቤተክርስቲያን ተመለስክ:: ከዚህ በሗላ ፈተናው ከባድ ነውና የእግዚአብሔርን እቃ ጦር ልበስ:: እነሱም ፆም ፀሎት ስግደት ናቸው:: ቃለ እግዚአብሔርን በደንብም ተማር:: የእምነት መሰረት የሆኑትን መንፈሳዊ ትምህርቶች ተማር::የቤተክርስቲያን ታሪክ: ሰባቱ ሚስጢራተ እና ወዘተ:: ያንተ መመለስ በሰማይ ታላቅ ደስታ ነው::እግዚአብሔር መጨረሻህን ያስምርልህ:: እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ካንተ ጋር ትሁን::በመንገድህ ሁሉ ትከተልህ:: ዘማሪ ዲያቆን ልዑል ሰገድንም እናመሰግናለን! ምርጥ ፕሮግራም ነው:: በርታልን! ( from Washington, DC : USA)
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian 11 ай бұрын
ቅዱስ ኤፍሬም ይገርማል ስሙ ራሱ! ጸጋው ይብዛልህ ወንድማችን በርታልን ጠንክርልን!!!
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x 11 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ወደቤትህ በሰላም መጣህ አመብርሃን በቤቷ ታፅናህ የጌታዬ እናት እምዬ አለኝታዬ ልዑሌ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ከነቤተሰቦችህ ❤❤❤❤
@cityphone9560
@cityphone9560 11 ай бұрын
​​*ድንግል ትንሳኤሽን* ድንግል ትንሳኤሽን እስከምናይ ድረስ ገብተናል ሱባኤ በአንድነት በመንፈስ ለእኛ እስከሚገለጥ ቶማስ ያየው እውነት አንወጣም ከደጅሽ ኪዳነ ምህረት (፪) ሞትን የረገጠ ልጅሽ ካንቺ ጋር ነው ውጦ የሚያስቀርሽ የቱ መቃብር ነው የዕርገትሽን ዜና ከቶማስ ሰምተናል ትንሳኤሽ እውነት ነው ሰበንሽን አይተናል ሞትማ በሞት ተሽንፏል ባንቺ ላይ እንዴት ኃይል ያገኛል (፪) አዝ = = = = = = ልናየው ወደድን የቶማስን ክብር ለምን ተስወረን የትንሳኤሽ ምስጢር በራችንን ዘግተን በፀሎት ወድቀናል ተገልጠሽ አብሪልን ልጆችሽ ናፍቀናል ሞትማ በሞት ተሽንፏል ባንቺ ላይ እንዴት ኃይል ያገኛል (፪) አዝ = = = = = = መዝሙረኛ አባትሽ ዳዊት ጽፎልናል ሞትን የማያይ ስው ማን አለ ብሎናል ይህ እውነት በዘመን አንቺ ላይ ቢደርስም በሞት ተሽንፏል መቃብር አይኖርም ሞትማ በሞት ተሽንፏል ባንቺ ላይ እንዴት ኃይል ያገኛል (፪) አዝ = = = = = = ቶማስ ከደመናው ወርዶ ሲያናግረን ስለ ሆነው ነገር እጅጉን ተመሰጥን እኛም ይህን ክብር ተመኘን ለማየት ድንግል አሳስቢልን ኪዳነ ምህረት ሞትማ በሞት ተሽንፏል ባንቺ ላይ እንዴት ኃይል ያገኛል(፪) መዝሙር በሊቀ መዘምራን ዲ/ን ቴድሮስ ዮሴፍ > ኢሳ ፶፰ ፥ ፩-፲፬
@HanaTilahun919
@HanaTilahun919 11 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን እህት ወንድሞቼ በጣም ይጨንቀኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ በማርያም ወለቴ ሥላሴ እያላችሁ ኢትዮጵያ ያላችሁ ቤተክርስቲያን የምትሄዱ በስደት ጭንቀት አስቸገረኝ 😥
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x 11 ай бұрын
አይዞሽ እህታችን ምነው ጨነቀሽ እግዚአብሔር ያስብሽ ስሚ ደሞ መንፈሳዊ ግሩቦች አሉ ቲክቶክ❤ቴሌግራም ❤ዋሳብ❤አለልሽ በተለይ ለጭንቀትሽ ቴሌግራም ግሩብ ና ቲክቶክ ላይ መንፈሳዊ የሚያስተምሩ እህት ወድሞች አሉ ፈቃደኛ ከሆንሽ ስም ነግሬሽ መግባት ትችያለሽ ❤❤❤❤
@takkoushcell3111
@takkoushcell3111 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አይዞን ለበጎ ነው ሁሉም ነገር
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 11 ай бұрын
እግዚአብሔር በፀሎትሽ ያስብሽ መልአኩን ልኮ ከጭንቅ ያውጣሽ
@user-wq7we5xh3i
@user-wq7we5xh3i 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህታአለም እኔም ይጨንቀኝነበር አሁን ግንእግዚአብሔር ይመስገን ማህበርጸሎትዋሳብላይ ገባሁ በግልምፀሎትጀመርኩ አሁን ሰላምነኝ ጸሎትእያረግሽ የጸሎትውሃ ጠጪ እደእምነትሽይሆንልሻል ስገጂጸልይ ዋሽቶነውፀላኢ ሰናይ የሚያስጨንቅሽ ቅድስት ድንግል ማርያም ታስብሽ እህቴ አይዞሽ የሚያስጨንቃችሁን በርሱላይ ጣሉት እርሱ ስለናተ ያስባል ይላል ቅዱስ ጴጥሮስ ሐዋርያው 1ኛጴጥም፡5-7
@Azahel294
@Azahel294 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏✝️! እህታችን ለምን ትጨነቂያለሽ ! የምትጨነቂበትን ሰአት ጸሎት አድርጊ ጭንቀት ለበሽታ ያጋልጣል ጸሎት ደግሞ ለክብር ያበቃል🙏 እኔ መጨነቅ ማለት እግዚአብሔር እንደ መካድ ነው ብዬ የማስበው ! ስለ ሁሉም ነገር ጌታ ያውቃል በጸሎት ትጊ። ጌታ ካንቺ ጋራ ይሁን 🙏🙏🙏✝️✝️!!
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በቤቱ ያጽናህ ያጽናን ሁላችንም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ዘማሪ ሉልሰገድ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@fakertaalali1396
@fakertaalali1396 11 ай бұрын
ስለሁሉ ነገር እግዝአብሔር ይመሥግን❤❤❤❤❤
@yyfff4809
@yyfff4809 Ай бұрын
ማርያም ብቻ አይባልም ጓደኛችን አደለይም እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ነው የአምላክ እናት የአርያም ንግስት የፍጥርት ሑሉ እመቤት የብርሐን እናት በለን እጠራለን ❤❤
@alemialu5293
@alemialu5293 11 ай бұрын
እንኮን ወደ እናት ቤተክርስቲያንበሰላም መጣህ የኒንም እህት ከጠፋችበት ያመልስት አሜን
@user-wq7we5xh3i
@user-wq7we5xh3i 11 ай бұрын
እንኳንወደ መንገዱ መራህ ወንድሜ ከዘጠናዘጠኙ ነገደመላእክት ይልቅ አንድሰውበንስሐ ሲመለስ በሰማይ ታላቅደስታ ይሆናል እልልልልልል በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ ቃለእግዚአብሔርን በደንብ አንብብ ጸለይ
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 11 ай бұрын
አሜን ልዑሌ እንኳን ደህና መጣህ 🙏🙏🙏
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 11 ай бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያምን መውደድ እኮ ለራሳችን ትርፍነው ማርያም እናቴ እወድሻለሁ❤
@Setotaye2024
@Setotaye2024 11 ай бұрын
ማርያም እኮ ሰው ናት ሞታለችም ይልቁንስ ያልሞተው ጌታ አለ እሱን ነው መውደድ
@obhwd3134
@obhwd3134 11 ай бұрын
​@@Setotaye2024የተናገርው ብታስተውል ትድን ነበር
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 11 ай бұрын
ቅዱስ ስም በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ በ ቤቱ ያጽናክ ❤❤❤
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 11 ай бұрын
የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይክበር ይመስገን🙏♥️ እንኳን ወደ ቅድስት ቤትህ በሰላም ተመለስህ ወድማችን በቤቱ ያጽናህ🙏😥♥️♥️
@MebaMulunesh
@MebaMulunesh 11 ай бұрын
እንኳንም በሰላም ወደ ቅድስት ቤትህ ተመለስክ ወድማችን በቤቱ ያጽናህ በርታና የድንግል ማርያም ፍቅር እንዲበዛልህ በሥዕሏ ፊት ጠዋትም ማታም ቆመህ አወድሳት ::
@mossaadane
@mossaadane 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የጠፉት ይመልስልን በቤቱ ያለነው እስከ ሞት የታመን ያድርገን
@hannacherkos6796
@hannacherkos6796 11 ай бұрын
ቅዱስ ኤፌሬም እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የጌታዬ እናት ትጠብቅህ አምላካችን በእድሜና በጤና ይጠብቅህ ትምህርትህና የምትሰራቸው ሥዕለ አድህኖም ሌሎችም የምትሰራቸውን ይባርክልህ ይጠብቅህ::
@meherat938
@meherat938 11 ай бұрын
እግዚአብሔር የስምህን ምግባር ይዘህ እንድትቀጥል ይርዳህ ወንድሜ 😢 በቤቱ ያፅናህ ልኡሌ እናመሰግናለን
@user-si9bz8wm5j
@user-si9bz8wm5j 11 ай бұрын
አሜን የእውነት እንዴት ደስ እንዳለኝ በቲክታክም በሁሉም እከተለዋለው ታሪክህን ሳቅ የበለጠ ደስ አለኝ አሁንም በቤቱ ያፅናህ ወድሜ 🙏💜
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 11 ай бұрын
የኔ ልጅ አልቅሰህ አስለቀስከኝ በአንተ መዳን እናትህ ድናለች።ለምስክርነት ዳግም እዚህ ቦታ ትመለሳለህ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 11 ай бұрын
ውድ ወንድማችን ቅዱስዮ ልበልህ የልጄ ስም እና እጅህን ይባረክ 🙏❤ የመንፈሳዊ ስዕሎች መሳል በጣም እወዳለው እግዚአብሔር ቢረዳኝ ልጄን እንዳንተ እንዲሆን እመኛለው 🙏❤
@salme4126
@salme4126 11 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣክ ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@yehualashetwoubshet5099
@yehualashetwoubshet5099 7 ай бұрын
Enkwan wede dingle guya temelesk. be emnet yatsnah. Berta! zewengelu kal anbib, Tseliy siged. kebetwa tanurih . Medhanialem yitebikh
@cityphone9560
@cityphone9560 11 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በርታልን እዉነት ነዉ ሻማ ያለ ክር እንደማይበራ ሁሉ ያለ እመብርኃንም ምንም ሕይወት የለም 😢😢😢😢
@aster7876
@aster7876 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@h6ey335
@h6ey335 11 ай бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ወደ እውነተኛዋ ቤትህ መለሰህ ወደ እቅፉ መለሰህ🙏በጣም ደስ ይላል የወላጆችህ ጸሎት ረድቶሃል🙏
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህወንድማችን በቤቱ ያፅናህ
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️
@user-fw9ef4ll9y
@user-fw9ef4ll9y 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም ቅዱስ ኤፍሬም እንኳን ደህና መጣህልን ደስ ብሎኛል የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ፍፃሜህን ያሳምርልህ በርታ ቤተሰቦችህን እንኳን ደስ ያላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HdddfGggfff
@HdddfGggfff 11 ай бұрын
ቅዱስ ኤፍሬም ሳራዊ የእመቤታችን የስምቱ ዉይም የየቀኑ ወዳሴ ማርያም ሙሉ መስገና አንቀጸ ብርሃን ጨምሮ የጻፍልን ያዘጋጀልን የደረሰለን ነዉ እንኳን ወደ እናት ቤተክርስቲያን በሠላም መጣህ ወንድም ቅዱስ
@hollhooll1713
@hollhooll1713 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለእኔም አንደቀን ለዚህ ክብር ይመብቃ ስው ያርግኝ ችሩ መድሀኔ አለም
@sgysyeys8004
@sgysyeys8004 10 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብርና ምስጋና ለድግል ማርያም ልጅ❤❤🙏🙏
@User-rh8di
@User-rh8di Ай бұрын
እመብርሐን እጅክን ትባልክልክ❤❤❤
@genetbeyeneajelo3150
@genetbeyeneajelo3150 11 ай бұрын
ቅዱስ እየሱስክርስቶስ የጠፍትን ሁሌም የከተላቸዋል እስኪመለሱ የሰማ ይድናል ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳክ አለም ማህደረ መለኮት ቅድስት ድንግል ማርያም አማጅነት በስተቀር ዓለም አይድንም
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 11 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ ቅዱስ ኤፍሬም ወድስኒ እያለ እንዳወደሳት አባቅድስ ኤፍሬም አንተም አወድሳት ወንድሜ እማምላክ ትጠብቅህ በርታ ቅረብ ወደ እምነታችን ወንድማችን
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 11 ай бұрын
እንኳን ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን በሰላም መጣህ ወንድማችን የጠፉትን ሁሉ ይመልስልን ሁላችንን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናንን የእማ ፍቅር አማላጅነት አይለየን
@user-lo1nc8nr8r
@user-lo1nc8nr8r 11 ай бұрын
amen orthodox tewahdo mercha yelela kemnm kemanm gar yematwedader nat enem be and wekt yelela haymanot teketay neberku ahun gn zemenen bemulu ye suw slehonku getaye medhaniten eyesus krstosn amesegnewalehu bemrchaye kemeretkut gize jemro andm ken altetsetsetkum
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 11 ай бұрын
_ስለዚህ ዜማ ቅዱስ ኤፍሬም ሶ የቅዱስ ልጅ "ዜማ" መሆን አለባት ቅዱሴ እንኳን ወደ ቤትህ በሰላም መጣህ🙏_
@merikonjo798
@merikonjo798 11 ай бұрын
ተመስገን❤❤❤😊😊
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤🙏
@Selamsys
@Selamsys 11 ай бұрын
የሰባቱ ቀናት የድንግል ማርያም ውዳሴ የፃፈው ቅዱስ ኤፍሬም ሶሪያዊ ነው
@betty8479
@betty8479 11 ай бұрын
ቅዱስ ኤፍሬም ስምህ እራሱ ድንቅ ነዉ ወንድሜ ፀጋው ይብዛለህ በቤቱ ያፅናህ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯ በረከቷ ከሁላችንም ጋር ይሁን ❤❤❤
@Adne_
@Adne_ 11 ай бұрын
ስሙ በጣም ከባድ ነው ግን እንዴት ቢደፍሩ ነው እንደዚህ የመሳሰሉ ስሞችን እምትጠቀሙት 😢
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 11 ай бұрын
በጠም መቀየር አለበት ቅድስ አግዚአብሔር አምላካችን ብቻአ ነው
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 11 ай бұрын
እኔ፣የማዉቀዉ፣የሱስም፣ተመሳሳይነዉ፣አንዳንድ ፣ወላጆች ፣አያቅትም ፣የስሙ፣ትርጓሜ 😢🤔
@TigistAgune-ou4rg
@TigistAgune-ou4rg 11 ай бұрын
ምንድነው ችግሩ ? ለምሳሌ የኔ ልጅ ቅዱስ ነው የአባቱ ስም ያሬድ ነው ።እና ችግር አለው ?? ቅድስና እኮ የሰው ልጅ ሊኖረው የሚገባ ጸጋ ነው። እግዚአብሔር የቅዱሳኑን በረከት እንደ ኤልሳ በደንብ እንዲያድርባቸው መመኘት ነው። እግዚአብሔር ለልጆቻችን የቅዱሳኑን በረከት እጥፍ ያሳድርባቸው አሜን። በእውነት።
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 11 ай бұрын
ብዙ ልጆች አሉ ያርቲስት ገነት ልጅም ቅዱስ ነው ስሙ በሌላም በብዙ እሰማለሁ እንደው በዚህ ዙርያ በቲክቶክ ብያስርዱን ብንጠይቅ ጥሩ ነው
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 11 ай бұрын
Egzabher yemesgen. Diyacon Luli huli sesenah emba nw meseman zemari melaket yasemalen. Wendemachen enkuan beselam temelesak 🙏🙏🙏
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 11 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣክ ወንድማችን እግዚአብሔር አቤቱ ያፂና ❤❤❤❤❤
@almazjanka8624
@almazjanka8624 11 ай бұрын
የቅድስት ድንግል ማርያም ምርጥ ልጅ ነህ ስለወደደችህ ይህን ሁሉ ላደረገችልህ ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ከነልጇ ለቅዱስ መድሃኒአለም ይሁን🙏🏽
@faarfaar2858
@faarfaar2858 11 ай бұрын
Egezabhri Yamesagan mamehre nhi ena ewenta bizu temrekugni edama eni tena yesaxalne Egezabhri 🙏🙏🙏
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ቅድስቲቱ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያ ተመለስክ በረታ ጠንክር እማምላክ ጥበቡን እውቀቱን ትግለጽልህ ወንድማችን
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 11 ай бұрын
እንኳን ወደቤትህ በሰላም ተመለስክ ወንድማችን በጣም ደስስ ብሎኛል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ እናትህን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልህ❤🙏
@samirawitgobaze4945
@samirawitgobaze4945 11 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር መለስህ ሂን ቅዳስ ስም ይዘህ ቅዱስ ነገር ስራበት እግዚአብሔር አምላክ ያበርተህ የኔም ጓደኛ አለች በተሰቡቿ እርቶደክስ ናቸው እሷ ግን ጻንጤናት እና እሷንም እግዚአብሔር ወደ ብቷ እንድመልሳት በጠሎት አስቡልኝ
@Adne_
@Adne_ 11 ай бұрын
❤እንኳንም በሰላም ወደ ቅድስት ቤትህ ተመለስክ ወድማችን በቤቱ ያጽናህ 💐💐🌹🌹🌹💒
@menitadesehasen9834
@menitadesehasen9834 11 ай бұрын
ወንድማችን ቅዱስ ኤፍሬም እንኳን ጌታ በደሙ ወደመሰረታት ርትኢት ቦተክርስቲያን በሰላም መጣህ እግዚያብሔር መጦሐል በቤቱ ያፅናህ ይቀድስህ እመቤቴ በምልጃዋ ካንተጋር ትሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gk2im6bs1g
@user-gk2im6bs1g 4 ай бұрын
በቤቱ የጥናህ ወንድማችን❤❤❤❤❤
@emebat9947
@emebat9947 11 ай бұрын
Selwholu negir Egizyabhair yemsgen enkanm wedie batie temlsk enwedialin ❤❤❤
@takeleamelewok1945
@takeleamelewok1945 11 ай бұрын
ወላዲተ አምላክ እጅህን ብርክ ታድርግልህ።
@tigikidan5825
@tigikidan5825 11 ай бұрын
እንኳን ደሕና መጣሕ ወንድማችን በቤቱ ያጽናሕ ሁላችንንም ያጽናን
@user-mi9zp2oo8l
@user-mi9zp2oo8l 5 ай бұрын
Betam desi yemil new egizabihere bebetu yatsinah ❤❤❤
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 7 ай бұрын
እንኳን ወደ ቤቱ እግዚአብሔር አምላክ መለሰክ በቤቱ ያፅናህ አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️አሜንአሜንአሜን
@rahwaye
@rahwaye 6 ай бұрын
ላንተ ልብህን ያበራዉ ፈጣሪ የኔንም እህት ልቧን እንዲያበራላት ፀልዩልኝ እማምላክ ልቧን ትንካዉ
@tegestzaynaba1228
@tegestzaynaba1228 11 ай бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን
@ye_dawit_mesenko
@ye_dawit_mesenko 7 ай бұрын
ወንድማችን እንኳን ወደ ቅድስቲቷ ኃይማኖት በሰላም መጣህ
@kon9394
@kon9394 11 ай бұрын
❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን በርታ በቤቱ ያቆይህ ለኔ ስልዕል አድኖ የእምቤታችንን እፈልግ ነበር እዴት አገኛለው
@user-gn7gz1lw7b
@user-gn7gz1lw7b 11 ай бұрын
ፍፃሜውን ያሳምርልህ በተለያየ ምክንያት ወደሁዋላ ለመመለስ የሚጥር ፈታኝ አይጠፋም እና ሁልጊዜ በጸሎት በርታ ለምትጠየቀው ጥያቄ ሁሉ መመለስ እንዳይከብድህ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርቷን ከአምቱ አዕማደ ምስጢራት ጀምሮ በደንብ ተማር በቃልህ ማስረዳት እስከምትችል ድረስ እንዲሁም በሐይማኖት የፀኑትን እንጂ የተሰነካከሉትን በፖለቲካ የተጠለፉ ሃይማኖትን ሽፋን ያደረጉትን እንዳትመለከት አደራ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን አሜን።
@fyuffudy4533
@fyuffudy4533 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እመብርሀን አሁንም ጸጋውን ታብሳልህ በቤቱ ያጽናህ❤
@asebegashaw4078
@asebegashaw4078 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-qg7lq4vj2v
@user-qg7lq4vj2v 11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@merikonjo798
@merikonjo798 11 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤😊😊
@user-ww9tw8oz1q
@user-ww9tw8oz1q 11 ай бұрын
ልኡሌ የኛ ደርባባ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ የድግ ልጅ ቸሩ መዳኒአለም ከነ ቤተሰብህ ይባርክል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-vj1ij1kt9o
@user-vj1ij1kt9o 11 ай бұрын
እንኳን ወደ ቤተህ ተመለስክ ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ
@user-ed6if6lo8l
@user-ed6if6lo8l 8 ай бұрын
ቅዱስዬ በርታ የኔም ልጄ ስሙ ቅዱስ ዮሴፍ ነው ደሞ ሞያው ወደ አንተ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤
@etalemahuguaguahu8462
@etalemahuguaguahu8462 11 ай бұрын
በቤቱ ያኑርህ ወንድሜ የልብህን እርሱ ያያል እና የወላዲቱ ምልጃ አይለይህ
@hanaselam-sp9iv
@hanaselam-sp9iv 7 ай бұрын
የኔ ግታ ቅዱስየ እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን እድግ በልልኚ በግለፅ አቃተዉ እኮ ፍቅሯ ሲገባን ቃላት ያጥረናል እኮ እመብርሃን ❤❤❤እናቴ
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 11 ай бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c 7 ай бұрын
እመአምላከ የብረሃን እናት እኮነች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bertukanfekerberhan8907
@bertukanfekerberhan8907 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤እውነት ደስ ብሎኛል ኪዳነ ቃሏን
@user-ty1ih5bf2q
@user-ty1ih5bf2q 11 ай бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን በርታ ጠንክርልን እመብርሃን ታበርታህ ❤❤❤❤
@user-by2rs7zf7n
@user-by2rs7zf7n 11 ай бұрын
እንኳን ወደ እውነተኟዋ መንገድ እግዚአብሄር መራህ ወድሜ
@user-si2jh3vl6f
@user-si2jh3vl6f 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤baagaa Naagaan Dhuufataan 🎉🎉🎉🎉
@Sameera-fk3ho
@Sameera-fk3ho 10 ай бұрын
ስለ ሁል ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜችን አብ ቤቱ ያፅነህ
@user-oh7lg1ue3x
@user-oh7lg1ue3x 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን
@aass5403
@aass5403 11 ай бұрын
እኳና ወደ ትክክልኝይቱ መገድ በሰላማ ተመለሰህልን ውድ ወድማችን ቤበቱ ያፀናህ❤❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 11 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ጎዶልያስ
@brticanbrtican9271
@brticanbrtican9271 11 ай бұрын
ጀግናየ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናናክ ፈጣሪ መረጠክ ፀጋውን ያብዛ ልክ
@user-hn9sn9wu3n
@user-hn9sn9wu3n 11 ай бұрын
ይገባሃል ልኡል እኛ እኮ በስስት ነው ምናይህ እግዚአበሔር ይጠብቅህ🙏
@kon9394
@kon9394 11 ай бұрын
ቅዱስ ኤፍሬም እምቤቴ ትባርክህ በርታበፆሎት በስግደት ሑሉን ታሸንፋለህ ይሄን የእመቤታችንን ስዕል አድኖ እፈልጋለው ቁጡሩን አስቀምጡልኝ በፈጣሪ ስም እሺ
@user-sp2zt4zm3l
@user-sp2zt4zm3l 11 ай бұрын
Amen ❤❤❤❤
@kalyemom3540
@kalyemom3540 11 ай бұрын
መልሶአል በቤቱ ያፅናክ አሜን
@helnaendale2439
@helnaendale2439 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤
@Genet8983
@Genet8983 10 ай бұрын
ቅዱስ እንኳን ወደቤትክ በሰላም መጣክ የምር አልጠበኩም ነበረ ቲክቶክላይ ነማቀው በጣም የሚገርም ተሠጥኦ አለሕ በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን የምር የቅዱሳንን ስእላድኖ የሚስል በገና ክራር ከበሮ ዝማሪ የሚችል ሰው ሳይ እቀናለው ፀጋውን ያብዛላቹ ለደካማዋ እሕታችሁን በፆለት አስቡኝሲ የተዋሕዶ ልጆች
@bezagirma9544
@bezagirma9544 10 ай бұрын
እንኳን ወደ ቤትህ በሰላም መጣህ ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@hanataddesse1503
@hanataddesse1503 11 ай бұрын
እግዚያብሄር የመስገን ሠአይው ታድሎ አመቤታችንን በመሳሉ መመረጥ ነው በርታ ወንድሜ ልዑል ሠገድ አንተን ሳይ ደሞ በመቤቴ ፍቅር እ በረታለሁ ያዳነችህን ታምር ሳይ
@satsshdjs4340
@satsshdjs4340 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 11 ай бұрын
ቅዱሴ እግዚአብሔር በቤቱ እስከመጨረሻው ያፅናክ በርታልን ❤❤❤
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 11 ай бұрын
.በእውነት.እግዚያብሔር.መልካም.ነዉ.ሁልግዜም.የቅር.የሚለን.የጠፉትን.የሚፈልጉ.ስሙ.የተመሠገነ.ይሁን::ሌሎችንምወደእዉነተኛዉ.ቤት.ይመልሳቸዉ::
@melkamgelaw4120
@melkamgelaw4120 11 ай бұрын
Egziabher Yimesgen 💚💛❤
@konjo7249
@konjo7249 11 ай бұрын
ቃለህይዎት ያሠማልን ዝማሬ መላህክት ያሠማልን እየሱስ ክርስቶስ ይባርካቹ😍😍😍😍😍😍😍
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ማርይምን ስማቸው እስከነቤተሰብ ደስ ሲል ቅዱስ
@selamgh3379
@selamgh3379 11 ай бұрын
god bless you and your family 🙏🙏🙏
@user-uh9jx2tp2v
@user-uh9jx2tp2v 11 ай бұрын
እካን ለቤቱ አበቃህ ወንድማችን በጸሎት በርታ አይዞህ😢
@genetgenet9408
@genetgenet9408 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 7 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 6 МЛН
ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ - ክፍል 1 / St. Ephrem Syrian part-1
37:31
የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik
Рет қаралды 354 М.
♦️ሕፃኑ አስደመመኝ📍ሕፃን እውነት አንድ አምላክ📍
47:09
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 120 М.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 7 МЛН