🔺️ሁለተኛው አብይ አህመድን suprise አረግናቸው 💝

  Рет қаралды 27,916

ሠዓሊ ቅዱስ ኤፍሬም

ሠዓሊ ቅዱስ ኤፍሬም

3 ай бұрын

🔺️የEBSTVዋ ሉላ ገዙ live ሌላ ታሪክ እና ብዙዎችን ያስቆጣችው bemnet ና የቲክቶከሮቹ ሰአሊ ቅዱስ ኤፍሬም /ከሰዓት / sudikart
🔺️ብዙዎችን ያነጋገረው የማህደር አሰፋናየአላሙዲን በድብቅ የመጣው ፍቶ ገዳይ ና Tiktok ላይ ትህትናዋች ቅሌቶች ወጣቶች EBSTV ነፃነት ወርቅነህ /sudikart
የቲክቶከሮቹ ሰአሊ ቅዱስ ኤፍሬም /ከሰዓት / sudikart ይህንም video የምትመለከቱ subscribe በማረግ እና ሌሎች የsocial media ገጾቼን ይጌብኙ
👉facebook🥰 profile.php?...
👉tiktok
tiktok.com/@sudikart
👉instagram sudik_art?i...

Пікірлер: 227
@marmar803
@marmar803 2 ай бұрын
ቅዱስዬ ተባረክ እግዚአብሔርንም አመስግነው ባለችሎታ አድርጎ ስለፈጠረህ ፤ ጠቅላዩ ከማንም የማይሻል ከንቱ ነው ብትደነግጥ ግን የማይገርመው እዛው ምድር ላይ ዲክታተር ሆኖ የተቀመጠ ሰው ስለሆነ የእውነት ቢደውልልህ ሊያስደነግጥህ ይችላል ከዛ ውጭ ግን ቀን የሰጠው ክፉ ሰው ገዳይ ስለሆነ አታካብደው ለማለት ነው!!
@mahidergibe7539
@mahidergibe7539 2 ай бұрын
እስካሁን ስዕላችሁን ስሎ የስጣችሁ ተስብስባችሁ ለቅዱሴ እቤት እና መኪና ግዙለት
@selamtesfaye2904
@selamtesfaye2904 2 ай бұрын
ጃግና ነክ ቅዱስ ኤፍሬም ዋው ዋው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@amanawettsion
@amanawettsion 3 ай бұрын
ቅዱሴ እጅህ ይባረክ ከዚህ በላይ ሞገሱን ሰቶህ ስኬታማ እንድትሆን ምኞቴ ነው። እመቤቴ ከፍ ያለ ቦታ ደርሰህ ታሳየኝ እወድሀለው።
@derejegulilat1927
@derejegulilat1927 2 ай бұрын
እጅግ ጎበዝ ልጅ ቅዱሴ - እግዚአብሔር እጅህን ዘመንህን ይባርክልህ::
@user-ce2jq4eb5i
@user-ce2jq4eb5i 3 ай бұрын
ቅዱስ ወንድሜ ስለ ስራሕ እግዚአብሔር ይባርክህ.... ግን ማጀብያው መዝሙር አድርገው ያው መንፈሳዊነትህን ያጠነክረዋል ❤❤❤
@user-rr2bm9hj4x
@user-rr2bm9hj4x 3 ай бұрын
ትክክል❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z 3 ай бұрын
ተክክል❤
@ferihaferiha-pq6wf
@ferihaferiha-pq6wf 2 ай бұрын
👍👍
@user-vl8ve2sp9x
@user-vl8ve2sp9x 2 ай бұрын
እርእሱ ሳየው ደብሮኝ ነበር ለሌላውጊዜህ። እንድህ አይነት እርእሱ ባትጠቀም ባይ ነኝ በተረፈ እጅህ ይባረክጎበዝ🎉🎉
@user-fj5ls9mv1v
@user-fj5ls9mv1v 2 ай бұрын
መጀመርያ ቪዲዮውን እዩት
@Mahm0udAbda-oj5bi
@Mahm0udAbda-oj5bi 2 ай бұрын
እጅህ ይባረክ ቅዱስየ በተረፈ በርታ🎉❤❤❤❤❤
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 2 ай бұрын
ዋዉ👍👍👍
@ayaayaa2643
@ayaayaa2643 3 ай бұрын
በእመቤቴ ስም እርሱን አይቸ አጥቤ ላሰጣህ ነበር እመብርሀን ትግሱቱን ሰጠችኝ ለማንኛውም እጅህ ይባረከ 🙏🤗
@shaimaalraeesy3179
@shaimaalraeesy3179 3 ай бұрын
😂😂😂😂 wellahi enem
@nigistilove6976
@nigistilove6976 3 ай бұрын
ደምሪኝ❤😂
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 3 ай бұрын
😅
@user-yh3yd7wo8u
@user-yh3yd7wo8u 2 ай бұрын
እኔም😂😂😂😂
@user-tx7dy6dq3x
@user-tx7dy6dq3x 2 ай бұрын
😂😂😂😂😁
@sadisdi3340
@sadisdi3340 2 ай бұрын
እርእሡን አይቸ ደግጨ ነበር እሥተመጨረሻዉ ማዬቴ እጅህ ይባረክ
@borenaabebechayano-ow8sk
@borenaabebechayano-ow8sk 2 ай бұрын
ተባረክ
@gashawmolla9949
@gashawmolla9949 3 ай бұрын
አብይ አህመድ ስትል ልዠልጥህ ነበር ጉድ እኮነው እጅህ ይባረክ ምርጥ ነው
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 3 ай бұрын
ወንድማችን ስው አክባሪ ነህ እግዚአቦሔር ይክብርህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-id4dq6ej2l
@user-id4dq6ej2l 3 ай бұрын
የኔ ጀግና ወንድም ስልክህ ቢኖር እኛም ትዛዝ እናዝህ ነበር
@haimedeleke2317
@haimedeleke2317 3 ай бұрын
በስዕልህ በጣም አድናቂ ነኝ ሰውየው በጣም ነው የተደሰተው እግዚአብሔር ጨምሮ ስጦታህን ሥራህን ያብዛልህ ቅዱስ ዋናው እዳትቀየርብን አደራ::You have God-given gift.
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m Ай бұрын
ወይኔ እኔ የታየኝ መሥገጃዉነዉ አልሐምዱሊላሕ 🎉🎉🎉
@chaltudasa761
@chaltudasa761 3 ай бұрын
እጅህ ይበራክ ቁዱሴ
@zekariasyoutube
@zekariasyoutube 2 ай бұрын
ፀጋዉን ያብዛልህ
@Nardoszawudu
@Nardoszawudu 2 ай бұрын
ጎበዝ ነክ የተዋህዶ እንቁ ❤
@user-qk1uw9sv8d
@user-qk1uw9sv8d 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏አብይ ስትል ያመዋል እንዴ ነወ ያልኩት ይቅር በለኝ🙏😢
@user-tn9em1iq2g
@user-tn9em1iq2g 3 ай бұрын
እጅህ ይባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልክ🎉🎉❤❤❤
@user-mk2sy7dp7m
@user-mk2sy7dp7m 3 ай бұрын
ወዉንድሜ እባክ
@Almas-nw5mt
@Almas-nw5mt Ай бұрын
የኔ ወድም ቅዱስየ እግዚአብሔር አምላክ ይጅህን ይባርከው አረ የኔስ ተራ መቼ ነው 😅
@user-dx2tt6vb2x
@user-dx2tt6vb2x 3 ай бұрын
Ejek Yebark.berra.egzabahr.kekefu.yetbeqej❤❤❤
@user-qu9vu8uy5m
@user-qu9vu8uy5m 2 ай бұрын
በርታልን ጎበዝ ወጣት
@uaeuae5639
@uaeuae5639 3 ай бұрын
በመጀመሪያ ቅዱሴ እጅህ ይባረክ ግን እርዕሱ ???
@SalamSalam-vr5sk
@SalamSalam-vr5sk 2 ай бұрын
😘😘😘😘😘😘
@WubalemasratWubalemasrat
@WubalemasratWubalemasrat 3 ай бұрын
ወንድሜ እንዲ አይነት ርዕስ ባትጠቀም ጥሩ ነው ሌላው ጥሩ ነው
@christinachebly1779
@christinachebly1779 3 ай бұрын
እግዚአብሔር እጅህን ይባርክልህ ጨምሮ ጥበቡን ይስጥህ ቅዱስየ
@milly7878l
@milly7878l 3 ай бұрын
ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ብለህ ያልከው ብዙ አልተመቸኝም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ስለዚህ ወንድሜ ተረጋጋ ብልህ ሁን አትዘናጋ
@EmebeteTes
@EmebeteTes 2 ай бұрын
Keante gar esemamae alew
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 3 ай бұрын
ዋዉ ዋው ቅዱሴ እዉ ነት ቃላት የለኝም በርታ እጂህ ይባረክ ትልቅ ጀረጃ ያድርስህ 💚💛❤️
@user-zt7qr9px3t
@user-zt7qr9px3t 3 ай бұрын
ዋው በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤
@bethelehem4989
@bethelehem4989 3 ай бұрын
ወንድሜ ታሪክህን ካጋራህው የተወሰነውን ሰምቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚልና አስተማሪም ነው የምትስላቸውን ስእል አድህኖንና የሰዎችን ፎቶ ስለህ ስታሳይ ጎበዝ በርታ መጨረሻህን ያሳምረው🙏🏻 ነገር ግን ዛሬ ያቀረብከው በደስታ ፈንጠዝያ ያዘለለህ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ብለህ ያልከው ብዙዙዙዙ አልተመቸኝም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ስውዬው የነካው ሁሉ ይደርቃል ይቃጠላል ያራል በቁሙ ይሞታል ይሰቃያል በመርዙም ይነደፍል በስተመጨረሻም ያስገድለዋል ስለዚህ ወንድሜ ተረጋጋ ብልህ ሁን አትዘናጋ አትጣደፍ ደግሞ ይሄ ያሳየህው ጠቅላዩ አይደለም ካንተ ብዙዙዙዙዙ እንጠብቃለን በልጅነት እንዳያከስምህ እናትና ልጁ ይጠብቁህ 🙏🏻
@user-rr2bm9hj4x
@user-rr2bm9hj4x 3 ай бұрын
❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@teklemebrahtu1797
@teklemebrahtu1797 3 ай бұрын
ትክክለኛ ርእስ ተጠቀም ።ለማነኛው ጎበዝ ነህ።
@nanikasa7078
@nanikasa7078 3 ай бұрын
ስላም ላንተ ይሁን ስልክህን ብታስቀምትልን ሳፖርት ብናድርግህ ትሩነበር ❤❤❤
@emebettadesse8143
@emebettadesse8143 3 ай бұрын
ዋው ቅዱሴ እመብርሃን ከዚህም በላይ ጥበቡን ታልብስህ
@tetetety3946
@tetetety3946 3 ай бұрын
Tbarke ❤❤❤
@HayatHayat-rp6tz
@HayatHayat-rp6tz 3 ай бұрын
ስለስራህ አደንቅሀለሁ በርታ ማስታወቂያዉን እርእሱ ግን አንሳ ወንድሜ
@tigistmelkamu8678
@tigistmelkamu8678 3 ай бұрын
ዋውውውውው ማሪያምን ጓጉቸ አሳልፋ ነው ያየሁት😊😂😂 እጅህ ይባረክ ወድማችን በርታ 🙏🙏🙏🥰
@Rabih3Call-yw9sv
@Rabih3Call-yw9sv 3 ай бұрын
ተባረክ እጅህ ይባረክ
@etalem3581
@etalem3581 3 ай бұрын
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ቅዱስ ተባረክ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 3 ай бұрын
የእውነት አቢይ ጋ መስሎኝ ምን እንደሚፈጠር ስል ነበር ብቻ እሱን ይመስላል አስደሰትከው🎉
@derrartuejeru4134
@derrartuejeru4134 3 ай бұрын
Andken inenm indemiderseng tesfa aregalew 😊 srawochik hulu betam new yemiyamrut ijih yibarek berta 🙏🙏🙏
@srvsrv5806
@srvsrv5806 2 ай бұрын
እሲ እየከፈላቺሑ እያዘዛቺሑ አበረታቱት❤❤❤በርታ
@user-zj3wv7uw1f
@user-zj3wv7uw1f 3 ай бұрын
እባካችሁ ሸር አድርጋችሁ አድርሱልኝ በናትህ ፈልጌህ ነዉ አዋራኝ
@zenachzenach2403
@zenachzenach2403 2 ай бұрын
ይህን ባንዳ ሰው ክቡር ባትለው ደስ ይለኛል
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 3 ай бұрын
በጣም በጣም ጎበዝ ነክ እግዚአብሔር ይባርክክ እጅክ ይባረክ አንድ ቀን እኔንም ትስለኛለክ😂😂😂😂
@makdismakades9284
@makdismakades9284 3 ай бұрын
❤❤❤
@user-sq7xh3xy8v
@user-sq7xh3xy8v 3 ай бұрын
ቅዱሴ አከበርሀለሁ ግን እደዚህ ባትወሸን ዝብለህ እውነቱን ብታረግ ነው ምንወድህ
@emebetfekadu8470
@emebetfekadu8470 3 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ 🙏🏽
@zabibaali9470
@zabibaali9470 3 ай бұрын
Egih yibarek
@safeermall2274
@safeermall2274 3 ай бұрын
እጂሕ ይባረክ ወድም
@user-ls1cc9kz4c
@user-ls1cc9kz4c 3 ай бұрын
እሰይ የኔ ልጅ አሁን ደስ አለኝ አናደህኝ ነበር ለአብይ ስትለኝ።
@user-og1nm8wc4q
@user-og1nm8wc4q 2 ай бұрын
ቅዱዴ ፎቶ ልላክልህ በማሪያም ሳልልኝ
@rahilrahil2303
@rahilrahil2303 3 ай бұрын
ተባርክ❤❤❤❤❤
@Eyo...user-vt7em8io2e
@Eyo...user-vt7em8io2e 3 ай бұрын
በርታ ወንድም ዓለም እጅህ ይባረክ
@woitay2011
@woitay2011 3 ай бұрын
ልትስለዉ እንዳይሆን ኃጢዬ ያት ነዉ።❤
@masereshaalemayehu611
@masereshaalemayehu611 3 ай бұрын
በጣም ጎበዝ
@Tamasgn.getayi
@Tamasgn.getayi 3 ай бұрын
Wowwwww ❤❤❤
@meserettadege9387
@meserettadege9387 3 ай бұрын
Ye program majebiyahen mezmur argew meseretehen yegeltsal Egziabher yekdemeleh
@abezelove7365
@abezelove7365 3 ай бұрын
እርሱን አይቸ ልሳደብ ነበር ወድም በርታ
@genetassefa5646
@genetassefa5646 3 ай бұрын
🙏🙏🙏❤️
@KafayiTashoma-tr8mm
@KafayiTashoma-tr8mm 3 ай бұрын
ጎበዝ❤❤❤❤
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልክ ኪዱ❤
@almaaz.belayneh
@almaaz.belayneh 3 ай бұрын
ጎበዝ ❤❤❤❤❤
@user-it7wn4xo7z
@user-it7wn4xo7z 3 ай бұрын
ተባረክ ቅዱሴ
@user-mk2sy7dp7m
@user-mk2sy7dp7m 3 ай бұрын
ሰልከህ ቀጥር❤❤❤
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 3 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@relaxation9537
@relaxation9537 3 ай бұрын
Woooow
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 3 ай бұрын
❤❤❤❤fetari zemenh hulu yebark🎉
@BUZEdeneje8986
@BUZEdeneje8986 3 ай бұрын
Wwwwwwoooo ❤❤❤❤❤❤
@jjf7005
@jjf7005 3 ай бұрын
ፈጣሪይጠቢቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@henaaa5816
@henaaa5816 Ай бұрын
❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️🥺🥺
@MesertAbebew
@MesertAbebew 3 ай бұрын
የኔ ማር በጣም ነው የማደንቅህ ፈጣር ይጠብቅህ
@technotest4119
@technotest4119 3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@amanuelg-iq4gv
@amanuelg-iq4gv 3 ай бұрын
@almazadisu
@almazadisu 3 ай бұрын
Kedusey ketaye bezi na seif mikahel❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hh2xt1qq7k
@user-hh2xt1qq7k 3 ай бұрын
masaleh turu huno gine sayewu ko betekirsitayen yemeferise jegenanewu
@LaquuAshu
@LaquuAshu 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅 very good 👍 thanks for your job
@user-jm4gg6ne6n
@user-jm4gg6ne6n 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@437hanita
@437hanita 3 ай бұрын
Wawwww amazing
@user-wd3kx7tk7p
@user-wd3kx7tk7p 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@SelamKonjo-uu3eh
@SelamKonjo-uu3eh 3 ай бұрын
እዉነትም ቅዱስ
@user-ey5co5cx5h
@user-ey5co5cx5h 3 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ቀጥልባት በርታ በቃጣይ ክብር ጠቅለይ ሚንስቴር ዶክቶር አብይ አሀመድን ሰል እንደይቀያሙህ ዘሬ ዋሺቴህነል😂😂
@selomiemeretuselomie4072
@selomiemeretuselomie4072 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@fiki230
@fiki230 3 ай бұрын
ቅዱስ በርታ ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ድረስ
@girumyoutube2698
@girumyoutube2698 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@MekdesElabresh
@MekdesElabresh 3 ай бұрын
ቅዱሴ ❤❤❤❤❤❤
@AbbbAesm
@AbbbAesm 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 3 ай бұрын
ጥቡቡን እውቀቱን አብዝቶ ያድልልን ወንድማችን
@hiwottesfaye7968
@hiwottesfaye7968 3 ай бұрын
Arif new gin erisu betam new yabesachegn
@user-lb9zu2hx3r
@user-lb9zu2hx3r 3 ай бұрын
Good nyit
@user-em3gx2im7z
@user-em3gx2im7z 3 ай бұрын
እኔንም ነው surprise ያረከኝ ድንግል ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤ የማይሆን ሰው የሳልክ መስሎኝ ስንቱን ልል ነበር 🤭🤭🤭🤭
@LaquuAshu
@LaquuAshu 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤jabadhu waqayoo siha eguu ❤❤❤❤
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 3 ай бұрын
የምር የዛን ሳክሳም መሪ መስሎኝ እርር ጭስስ ልል ነበር ቅዱሴ😂
@haimedeleke2317
@haimedeleke2317 3 ай бұрын
ጥላቻ አግባብ አይደለም ያን ይህል ጭስስ ማለቱ አይገባኝም እንኳን ከማታውቂው ሰው ቀርቶ የቅርብ ጋደኛ ዘመድ ለመሳሰሉትም ጭስስ ማለቱ ጤና አይደለም::: መሪውን ካልወደድሽው አንቺም በሀሳብ መወዳደር ነው:: እስኪ ደግሞ አንቺን እንሞክር::
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 3 ай бұрын
@@haimedeleke2317 መብቴነው አንተም ወይ አንቺም መውደድ መደገፍ መብታችሁ ነው በወገኔ ደም እጁን የሚታጠብ ጲላጦስ የሆነ መሪ መቼም ልደግፈው አልችልም ምንም አይኑርህ ከግፈኞች ጋር አትተባበር ይላል የእግዚአብሔር ቃል።
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 3 ай бұрын
የንፁሀን ደም የሚያፈስ መሪ ልቦና ይስጠው ሌላ ምን እንላለን አገራችንን ምስቅልቅል አደረጋት 😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 3 ай бұрын
​@@haimedeleke2317ይከ ጥላቻ አይደለም ያልደረሰበት ግልግል ያውቃል አሉ😢😢😢😢😢😢
@user-fp8vf6vk4u
@user-fp8vf6vk4u Ай бұрын
እኔራሱ ዛሬ ሰብስክራይብ አርጌው ከታች አብይን ሳልኩ የሚል ሳይ ላነሳው ማርያምን😂
@Davidm127
@Davidm127 3 ай бұрын
ትለያለህ ማህበር ቅዱሳን ላይ ካየሁ በውሀላ ልቤ ውስጥ ነህ ደግና
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi 3 ай бұрын
አንተ ሰራህልን አይደል 😂😂😂😂😂😂 ግን ችሎታህን ሳላደንቅ አላልፍም እጅህ ይባረክ ❤❤❤❤❤
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c 3 ай бұрын
😭
@user-ev2iy9xv8y
@user-ev2iy9xv8y 3 ай бұрын
ቅዱሴ በ ጣም ነው የምፈልግህ እዴት ላግኝህ
@simetube
@simetube 3 ай бұрын
ወይኔ መጨረሻውን ያላያቹት ኡፉ
በስተመጨረሻ አብረን አከበርን (በደስታ አበድን )
26:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 15 М.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 56 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 148 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 116 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 36 МЛН
🔺ለጀግናዉ ልጅ ማበረቻቻ✝️🥰🏆
7:33
ሠዓሊ ቅዱስ ኤፍሬም
Рет қаралды 15 М.
🔉ጎሳዬ ተስፋዬ ምን አስደነገጠዉ @sudikart @GossayeTesfaye
8:00
ሠዓሊ ቅዱስ ኤፍሬም
Рет қаралды 11 М.
Betoch | “ኑሮ ያለሻሼ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 474
25:24
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 83 М.
ቹቻ ማጂክ አዋርዱ ላይ ድንገት....
9:13
CHUCHA MAGIC | የቹቻ ማጂክ
Рет қаралды 138 М.
June 11, 2024
13:09
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 238 М.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 56 МЛН