በድስት የበሰለ ምርጥ የቫኔላ እስፖንጅ ኬክ አሰራር |Vanilla sponge cake| EthioTastyFood Ethiopian Food

  Рет қаралды 1,417,720

EthioTastyFood

EthioTastyFood

Күн бұрын

Пікірлер: 896
@alemteshay8799
@alemteshay8799 Жыл бұрын
ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጨው ብትጨምሪበት በጣም ደስ የሚል ጣእም ይሰጣል ተባረኪ
@zabibas1786
@zabibas1786 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ያኔ በለሙያ እናመሰግናለን ምርጥ አሰረር ምርጥ ዛዴ ነው
@hayathayat8928
@hayathayat8928 2 жыл бұрын
ካሚራ። ይጨመራል
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 2 жыл бұрын
በርቺ ምረደጥ ሞያ ነው ያሳየሽን በርቺ
@yemisrachliben4382
@yemisrachliben4382 2 жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ በጣም እናመሰግናለን
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው ውዴ በቅርቡ ፖአት ያደረኩት በድስት የበሰለ የልደት ኬክ kzbin.info/www/bejne/oIHOcnl-mdWkgck
@الاالهالاالله-ف3ج
@الاالهالاالله-ف3ج 3 жыл бұрын
ማሻአላ በጣም ቆጅነው በርሽ ማሬ ዋው 👈🌹🌹🌹
@ቅድሚያለተውሂድ-ጠ9ዐ
@ቅድሚያለተውሂድ-ጠ9ዐ 3 жыл бұрын
እህት እናመሰግናለን እኔ ሰርቸ አይቸዋለሁ በጣም ደስ ይላል
@ቅድሚያለተውሂድ-ጠ9ዐ
@ቅድሚያለተውሂድ-ጠ9ዐ 3 жыл бұрын
በርቺ
@ቅድሚያለተውሂድ-ጠ9ዐ
@ቅድሚያለተውሂድ-ጠ9ዐ 3 жыл бұрын
እኔ አንድ የምነግርሺ ነበረኝ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለው ምን ነበር ልትይኝ የፈለግሽው
@dershayedersha1357
@dershayedersha1357 Жыл бұрын
ጎበዝ እርጋታሽ ደሰይላል
@sfe589
@sfe589 2 жыл бұрын
ዋው እጅግ በጣም ያምራል ቀላል አሰራር ነው ማሻ አላህ ብያለሁ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ውዴ!
@YirgeeduHabte
@YirgeeduHabte 9 ай бұрын
በጣም፣አሪፍነው፣ገበዝበ፣
@miramahir2328
@miramahir2328 2 жыл бұрын
ምርጥ ነገር አሰተምረሽናል በርቺ
@salihom1238
@salihom1238 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ኬኩን ሰርቼ ሞክሬዋለዉ thanks
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 2 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ውድ አመሠግናለሁ ስላየሁት
@jamailaile5260
@jamailaile5260 2 жыл бұрын
msha all
@yordanosissac2864
@yordanosissac2864 4 жыл бұрын
እህቴ እናመሰግናለን ሌላም አስተምሪን ጥሩ የቡና ቁርስ በላን ተባረኪ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 4 жыл бұрын
አመሰግናለው!
@tebebeshgesese2679
@tebebeshgesese2679 3 жыл бұрын
ውዴ በርች በጣም ጥሩነው
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለው!!
@haregwabekele5881
@haregwabekele5881 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ የኔ እናት
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው የኔውድ🙏❤️
@ያረብፍትህለወገኖቸ
@ያረብፍትህለወገኖቸ 2 жыл бұрын
@@EthioTastyFood ምንዱቄትአልሺው ማለቴቁጥር አድይሆናልደ እቁላል ስኳር እናዋህደለን ዘይት ፒኪፓውደር ዱቄት ፈኔላ ወተት በቃ አለቀ
@monicateshome5788
@monicateshome5788 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ማብሰያው እስቾቭ ነው እንዴ
@tsehayhailu7715
@tsehayhailu7715 4 жыл бұрын
አንቺ ነሽ ቀልጣፋ ከአንዳዶቹ ከሠላምታ በኋላ ቀጥታ ወደ ሥራው ጎበዝ!!!
@zaritumakuriya8001
@zaritumakuriya8001 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ቀላል እናመሠግናለን
@makgez1930
@makgez1930 4 жыл бұрын
ጥሩ ነው ደስይላል በርች
@yfycydg3345
@yfycydg3345 2 жыл бұрын
በጣምአረፈ ነው በረች ዱቂቱ ፈረኑዱቂት ነው እስኪነገረኚ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አዎ ኦልፐርፐዙን ነው የተጠቀምኩት
@ፈጡማአህመድ
@ፈጡማአህመድ 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ውዴ መብሰያ ወረቀቱን በንጠቀምስ ችግር አለው
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔውድ ማብሰያ ወረቀት ያደረኩት ኬኩ ከድስቱ ጋር እንዳይጣበቅ ነው
@sasahudenkalem6121
@sasahudenkalem6121 3 жыл бұрын
እጥር ምጥን የለ ቆንጆኬክፍጣሪይባረክሽበረች
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው!
@እናቱyoutube
@እናቱyoutube 2 жыл бұрын
አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህት እንኳን ደህና መጣሽ ምርጥ ቆይታ ነበር ጉዞ ወደፊት
@መሰረት-ሠ9ኘ
@መሰረት-ሠ9ኘ 3 жыл бұрын
ዋው ነገ እሰራለሁ እማ በጣም ያምራል ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ ምክንያቱም ይገባሻል ጥሩ የሚሰሩን ሰወች ማበረታታት በጣም ደስ ይለኛል ቀጥይበት እህታችን😍😍😘😘😘
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለው የኔውድ የደውሏንም ምልክት ተጫኛት አዳዲስ የምለቃቸው ቪዲዮዋች እንዲደርሱሽ
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ምክንያቲም ስንት ሰአት እንደቀላቀልሽ ሲቀጥል ለስንት ሰአት እንዳበሰልሽው አስተነምህሮሽ ደስ ይላል በርቺ
@tatiguta5562
@tatiguta5562 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ።
@jamailaile5260
@jamailaile5260 2 жыл бұрын
መሸአለህ እጅሽ የተበረከ ይሁን
@netsaagame541
@netsaagame541 4 жыл бұрын
ሳይሽ የመጀመርያየ ነው ግን ወድጄሻሎው አገላለፅሽ ደስ ይላል በርቺ
@tgtube9154
@tgtube9154 4 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@tgtube9154
@tgtube9154 4 жыл бұрын
አንደማመር በቅንነት
@NatiAbate-if5gf
@NatiAbate-if5gf 7 ай бұрын
በርችልኝ ዉዴ ዋዉ በጣም ቆጆነዉ❤
@seadaseid4612
@seadaseid4612 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ ለኢትዩ የሚሆን ዳቦ አሳይን እና ዱቄቱን በኪሎ ብትነግሪን
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 4 жыл бұрын
እሺ
@salamhabibi1453
@salamhabibi1453 3 жыл бұрын
@@EthioTastyFood እረ እኔ ስሰራው እንደቂጣ ሆነብኝ ንፍት አልል አለኝ ለምንድነው ግዴታ ኮፍ እስኪል መቆየት አለብኝ
@sadaemmam3777
@sadaemmam3777 Жыл бұрын
​@@salamhabibi1453ዱቂቱ በዝቶብሽ ይሆናል ወይም ደሞ ከፍተሽው ነው የሚሆነው
@almasfikadu5469
@almasfikadu5469 3 жыл бұрын
በርችማማዬ ዛሬነውያየሁት ሰብሰክራይብአርጌሻለው
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለው የኔውድ
@EyarusalemNegash-i5s
@EyarusalemNegash-i5s Жыл бұрын
ጎበዝ በዝሀ ቀጥይ😮😮
@sumayalove5337
@sumayalove5337 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ውድዬ በርቺ ተመችቶኛል
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔውድ!!
@sumayalove5337
@sumayalove5337 3 жыл бұрын
እሺ ማሬ እኔ በጣም የምወደው ሞያ ነው በርቺ አዳዲስ ነገሮችን እጠብቃለን በአላህ ፍቃድ ሰላም ለእናት ኢትዮጵያያችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤
@sofyasaeed6992
@sofyasaeed6992 3 жыл бұрын
እጥር ምጥን ያለ ጠቃሚ ሙያ አላህ ይጨምርልሺ የኔ ውድ በርች
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለው የኔውድ!!
@meseretyirga4378
@meseretyirga4378 2 жыл бұрын
ጎዝ ባለ ሙያ
@haytsrimolo
@haytsrimolo 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ይበል ውድ እህቴ ምርጥ አቀራረብ ነው በርቺ የኔ ጀግና አዛምጄሽ አለው አዛምጅኝ አብረን እንደግ አቀራችን ሰላም ያርግልን ፍቅር ጤና ያብዛልን እኛ ስኬት ያጎናፁፈን
@meseretyirga4378
@meseretyirga4378 2 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ባለሙያ በርቺ
@kuwaitkw8531
@kuwaitkw8531 2 жыл бұрын
በጣም የምራል የኔ ማሬ በርቺ
@EdelawitMekonenen
@EdelawitMekonenen 7 ай бұрын
ይጣፍጣል በርቺ ።❤❤❤❤
@senayitgetachew3160
@senayitgetachew3160 4 жыл бұрын
በጣም አረፍ ነው የኔ ቆንጆ ብርቺ ያሚ ነው በጣም
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 4 жыл бұрын
አመሰግናለው❤️
@ኡሙአብድልፈታህ-ፈ9ዘ
@ኡሙአብድልፈታህ-ፈ9ዘ 4 жыл бұрын
ጥሩ ናው በጣም ደስ ይለል እንመሰግናለን
@tgtube9154
@tgtube9154 4 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@Rahma-px2fs
@Rahma-px2fs Жыл бұрын
ትችያለሽ😍😍😍😍
@silkoothamaryam9418
@silkoothamaryam9418 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ
@lubabasultn2765
@lubabasultn2765 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ያምርል ብርች እህቴ
@aynalemfeyisa5987
@aynalemfeyisa5987 9 ай бұрын
አሪፍ ነው ግን የምትጠቀምውን ነገሮች በፁፍ በታስቀምጭልን ጥሩ ነው 🎉❤
@geteasfaw1892
@geteasfaw1892 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የምትይው ደግሞ ጎበዝ ነሽ ከዚ በበለጠ ሰርቼ ውጤቱን እነግርሻለሁ ተባረኪ በእውነት ባለሞያ እና የሚጥም ምግብ እንድንመገብ እያደረጋችሁን ስለሆነ ምስጋናዬ የላቀ ነው
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለው ውዴ!
@ሠይዱአሊ
@ሠይዱአሊ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ዋዉ ነዉ
@fayizasisay2304
@fayizasisay2304 2 жыл бұрын
Betam yamrale ehit mashalla be oven estate aychale ke deste lila
@rozifekir7925
@rozifekir7925 2 жыл бұрын
Wuyi ejish yebarkh sisar ayche agagtogn sarhu like inda hanch mirt new ye honlgn🙏❤
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው ውዴ!
@rozifekir7925
@rozifekir7925 2 жыл бұрын
@@EthioTastyFood ❤lelam enda mitasayn tasfa alegn tnx🙏
@Muneera-r8n
@Muneera-r8n 13 күн бұрын
እህቴ በርች በጠም ቆዶኖ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@meseretejigu9308
@meseretejigu9308 Жыл бұрын
ቆንጆነው ❤ በስቶብ መስራት ይቻላል እንዴ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Жыл бұрын
አዎ ይቻላል 350 F አድርገሽ ለ40 ደቂቃ አብስይው
@samrawittube
@samrawittube Жыл бұрын
ሠላምህ ይብዛ ወድሜ እኳን ደህናመጣህ አረፍ ቀይታነበር ዋውውው በርታ ይዘሀቸው የምትመጣቸው ነገሩች አስተማሪ ነገር ናቸው በርታ በሊላ ቨድዎ እደምንገናኝ በለሙሉ ተስፍነኝ ለሀገራችንንን ሠላም ጤነረ ፍቅር አድነት መተሳሰብ ያድልልልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🙏🙏
@roselexi6613
@roselexi6613 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 4 жыл бұрын
አመሰግናለው🙏❤️
@roselexi6613
@roselexi6613 4 жыл бұрын
ችግር የለውም የኔ ቆንጆ
@ትንሿነኝየሀርቡዋ
@ትንሿነኝየሀርቡዋ 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ቀጥይበት
@ሰሙነኚያአላህባሪ
@ሰሙነኚያአላህባሪ 2 жыл бұрын
መሻአላህያምራል ደቂቱየበቀሎነዉእደ
@ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
@ሀብታምዩቲብሀበሻዊት 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን በርችልኝ ውዲ 😍😍😍
@rehmakimber898
@rehmakimber898 4 жыл бұрын
እህታችን እጅሽ ይባረክ በጣም ነው ምናመሰግንሽ በትልቅ ባትራ የሚሰራውን አስቤዛ መጠኑን ብትነግሪን
@hayatsuleyman3800
@hayatsuleyman3800 2 жыл бұрын
Tebareke akem lelaw sew kelal aserar new
@goodkuw1508
@goodkuw1508 2 жыл бұрын
ግብአቶቹን በፅሁፍ ግራማቸውን ለማወቅ ብታቀርቢያቸው ምርጥ ይሆናል ጎበዝ በርቺ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
እሺ
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 3 жыл бұрын
አመሰግናለው. ናያስ. ቀጥያበት
@eybz6816
@eybz6816 3 жыл бұрын
ወረቀቱንካላገኝሁ ዝብየ ብሠራውሥ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
ወረቀቱን የምናደርገው ኬኩ ከድስቱ ጋር እንዳይጣበቅ ነው ድስቱን ዘይት ቀብተሽ መጋገር ትችያለሽ ውዴ
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 3 жыл бұрын
ያምራልበርቺ
@anshaymam9590
@anshaymam9590 2 жыл бұрын
ያምራል
@ፊዳከያረሱለሏፊዳከያረሱለ
@ፊዳከያረሱለሏፊዳከያረሱለ 3 жыл бұрын
ቆጆ ባለሙያ ይመችሺ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለው!
@saratg6717
@saratg6717 3 жыл бұрын
በርች
@qidisthirpee8443
@qidisthirpee8443 2 жыл бұрын
የኔ ጉበዝ
@saraalharazi9090
@saraalharazi9090 3 жыл бұрын
እህትቁጥርሺንአስቀምጨልኚ ኬክሺያምራልየኔዉድ በግልነዪልኚ
@hyme7165
@hyme7165 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን እህታችን
@አብዶላዚዝ
@አብዶላዚዝ 3 жыл бұрын
👍💋
@ዚናለገሠ
@ዚናለገሠ 2 жыл бұрын
ዋውበጣምያምራል
@wubalemteshome8468
@wubalemteshome8468 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ግን ልጡ ኳፊ አይልም ሀ ንገርኝ በናትሽ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አሜን ውዴ! ሊጡ ኩፍ እስኪል መጠበቅ አያስፈልገንም ቤኪንግ ፓውደሩ ወድያው ነው ኩፍ የሚያደርገው
@zarahmohammed4876
@zarahmohammed4876 3 жыл бұрын
ማሻአላሕበርች
@elisayegetalijinanihnono3197
@elisayegetalijinanihnono3197 2 жыл бұрын
Wow Batemi Arifi Now Gobozi Barichi
@tizitaayano4158
@tizitaayano4158 3 жыл бұрын
Bexami arifi sira new
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አመሰግናለው!!
@mediasefa5844
@mediasefa5844 4 жыл бұрын
ዋው በርቺ ሌላም ነገር እንድታሣይን እፈልጋለን አንቺ ብቻ ጎበዝ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 4 жыл бұрын
አመሰግናለው!
@miraclegetachew2923
@miraclegetachew2923 7 ай бұрын
ተለቅያለ ለቤተሰቤት ሚሆን ለበአል ስሪልን
@ahmadjadiga1802
@ahmadjadiga1802 4 жыл бұрын
በርች ቆጆ ነው
@BipBip-bh5do
@BipBip-bh5do 6 ай бұрын
እርጋታሺን ስወድልሺ
@bintdewudi5737
@bintdewudi5737 3 жыл бұрын
ማሽአላህ በረቺ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔውድ!
@tamratwolde4455
@tamratwolde4455 2 жыл бұрын
wwawww yene wuudd betam yamiral ejishe yibarek ❤❤❤❤
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው!
@hanetube9931
@hanetube9931 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ ቫኔላ ያልሺው ነገር ኢትዮጵያ የተለየ ስም አለው እንዴ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
የለውም ግን ከለሩ ነጭ ነው ልክ እንደስኳር አነስ ተደርጎ የታሸገ ነው ማንኛውም ሱቅ ይገኛል
@hanetube9931
@hanetube9931 3 жыл бұрын
@@EthioTastyFood 👏👏
@hammoudcell4670
@hammoudcell4670 11 ай бұрын
Yamral..tebarek😘😘😘
@rahelsyume8966
@rahelsyume8966 3 жыл бұрын
Etam yemiyamr kek nw wude gn werekutun bantekem bebadowu bngagrewu chger alewu ??
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
ችግር የለውም ወረቀቱን ይስደረኩት ኬኩ ከድስቱ ጋር እንዳይጣበቅ ነው
@makdasm789
@makdasm789 3 жыл бұрын
Wow,1yameraley,konjo,barecey
@haeyetail3944
@haeyetail3944 3 жыл бұрын
ማሻአላህበረቺእህት
@TekiaMeles
@TekiaMeles 2 ай бұрын
የማብሰያ የሆነወረቀት መጠቀም እንችላለን
@martabiru444
@martabiru444 3 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ በርቺልኝ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👌👌👌🌹🌹🌹👌አንዳንዴ እኔም ክዳን ባለው መጥበሻ እጋግራለሁ እደዛም አሪፍ ይሆናል ሞክሪው
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
እሺ ውዴ!! በመጥበሻ የልደት ኬክ ጋግራያለው የዛሬ አመት አካባቢ ሞክሪው ምርጥ ነው
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 4 жыл бұрын
ለኢትዪ ይጠቅማል በድስት ስለሆነ ደሞ ቀለል ያለየኬክ ክሬም ብታሳይን
@tgtube9154
@tgtube9154 4 жыл бұрын
Enat endemamer bekenenet
@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ 3 жыл бұрын
ሀገራችን ቢኪግ ፓውደር አለዴ
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 3 жыл бұрын
@@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ አኪድ ይኖራል ራህሚ
@zinashbade3633
@zinashbade3633 3 жыл бұрын
@@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ አዎ አለ ቆንጆ እኔ ኢትዮጵያ ነው ምኖረው ብዙ ጊዜ ዳቦ ስጋግር እገዛለሁ
@zebibaebiroahamed112
@zebibaebiroahamed112 8 ай бұрын
ማሻአላህህህ🎉
@abinetasefa5491
@abinetasefa5491 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ከድስቱ ስር ያደረግሽው ወረቀት ከየት ነው የሚገኘው ማግኘት ካልቻልን ማንኛውም ወረቀት መጠቀም እንችላለን?
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔውድ!! የማብሰያ ወረቀት ነው ድስቱ እንዳይዝ ነው ያደረኩት ሱፐር ማርኬት ይኖራል። በወረቀቱ ፋንታ ድስቱ እንዳይዝ ዘይት ቀብተን ማብሰልም ይቻላል
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
@Nardos Sarmisa የማብሰያ ወረቀት ነው እንጂ የመፃፊያ ወረቀት አይሆንም
@yeworkwuhaayalew3836
@yeworkwuhaayalew3836 3 жыл бұрын
ወረቀቱ ተጠቃሚ ከሆንሽ ብዙ ውድ አይደለም ቆንጆ 220ብር ነበረ ቆንጆ
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው እኔ በወረቀቱ ፋንታ አልሙኒየም ነው የተጠቀምኩትና አሪፍ ሆኖልኛል
@kalina1592
@kalina1592 2 жыл бұрын
Arif nw
@እቅራዕቱዩብየአንብብትውል
@እቅራዕቱዩብየአንብብትውል 4 жыл бұрын
ከለይ ሰይበረም ይበስልል ጡሩ ለኛ ለኢትዮ ምርጥ ትምርት ሰብስክራይብ አረኩሽሽ ሁሌም እካተተልሸለሁ ወው ነው አመሰግናለሁ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 4 жыл бұрын
አመሰግናለው!
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል በርቺቺቺ🌹🌹🌹🌹
@solomonwondimu6566
@solomonwondimu6566 3 жыл бұрын
Arif nw gn be normal weym wefram dest keleles?
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
ስስ ድስት ቢሆንም ችግር የለውም ግን እሳቱን በጣም ቅንስ አድርገህ ጊዜ ሰተህ ማብሰል ይቻላል
@tsgaRoyalnew
@tsgaRoyalnew Жыл бұрын
ቫኔላ ባንጨምር ችግር የለም
@tsgaRoyalnew
@tsgaRoyalnew Жыл бұрын
A
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Жыл бұрын
ቫኔላውን ለሽታ ነው የምናደርገው ባታደርጊበትም ችግር የለውም
@tigistsisay9420
@tigistsisay9420 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው። ቤታችን ውስጥ እንዴት እንለካው??🤔🤔🤔
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ውዴ ተመጣጣኝ የሆነ ኩባያ ወይም ብርጭቆ ተጠቅመን መለካት እንችላለን
@ramatjafar2120
@ramatjafar2120 2 жыл бұрын
Yane konjo wawwwwww batam yameral 👌👌👌👌💋💋💋💋
@ሀይሚዩቱብ-ዘ5ፐ
@ሀይሚዩቱብ-ዘ5ፐ 3 жыл бұрын
በርች እናመሰግናለን
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለው!
@trya875jamel
@trya875jamel Жыл бұрын
ሠላምሠላም በርች እህት
@ሱሱ-ጸ6ሰ
@ሱሱ-ጸ6ሰ 3 жыл бұрын
ዲቄቱን አስገብተን በማሽን ማሸት አችልም😘😘😘
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
ይቻላል ግን ብዙ ማሸት አያስፈልግም ብዙ ከታሸ በጣም ንፍት ብሎ አይበስልም
@tigistshitawu6505
@tigistshitawu6505 3 жыл бұрын
@@EthioTastyFood ያምራል
@yesebemarkan1245
@yesebemarkan1245 2 жыл бұрын
ስታበስዪው በስቶፍ በሲሊደር ወይም ዳቦ መጋገሪያ ማብሰል አይቻል እህቴ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አዎ ይቻላል
@yesebemarkan1245
@yesebemarkan1245 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው አሁን ነው ቻላንሽ የተቀላቀልኩት
@menensenbete685
@menensenbete685 2 жыл бұрын
የአንችን አገላለጥወድጀዋለሁ
@user-bo4lu9bz4k
@user-bo4lu9bz4k 3 жыл бұрын
ejige betam arif new
@EyuSweet-fi8vm
@EyuSweet-fi8vm Жыл бұрын
Aseraru Arif new gn kelayi yalew part yibeslal
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Жыл бұрын
ሙሉ ለሙሉ በስሏል
@EdelawitMekonenen
@EdelawitMekonenen 7 ай бұрын
wow tasty❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EdelawitMekonenen
@EdelawitMekonenen 7 ай бұрын
wowይጣፍጣል😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤🎉🎉
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 7 ай бұрын
አመሰግናለው 😋
@madhina1239
@madhina1239 4 жыл бұрын
ማሻአላ ያምራል ትንሽ ነጭ ሆነብኝ ከላይ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 4 жыл бұрын
እስቲም ሆኖ በስላል
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,3 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 75 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 51 МЛН
የውሃ ኬክ❓አዎ ይቻላል ኑ ላሳያችሁ
10:29
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 19 М.
የፍቅር ቅጣት (ክፍል 1)
30:12
Menta cinema /መንታ ሲኒማ
Рет қаралды 144 М.
ምርጥ የበአል የድስት ዳቦ How To Make Bread
10:03
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,3 МЛН