ሶፍት ኬክ አሰራር / ስፖንጅ ኬክ / soft cake / spong cake recipe / cake aserar / kake / seifu / ebs

  Рет қаралды 239,996

Hidaya's kitchen🍽

Hidaya's kitchen🍽

Күн бұрын

Пікірлер: 176
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
የሚያስፈልጉን ግብአቶች 🌸4 እንቁላል 🌸1 ኩባያ ስዃር 🌸ከግማሽ ኩባያ አነስ ያለ ዘይት 🌸1 ኩባያ እርጎ 🌸1 የሾርባ ማንኪያ ቫኒላ 🌸2 ኩባያ ዱቄት 🌸1 የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
@shewit19
@shewit19 10 ай бұрын
አሁን እየሰራሁ ነው ❤
@FoziaHasan-q6n
@FoziaHasan-q6n 9 ай бұрын
ካሜራአይደረግም
@FatumaS-mq8gj
@FatumaS-mq8gj 8 ай бұрын
ወሃ ወይም ወተት አይጨመርም
@sishaia6875
@sishaia6875 5 ай бұрын
ይቅርታና እርጎው ብቻነው ወይስ ተጨማሪ ወተት እናደርጋለን
@ZeynebBirlewu
@ZeynebBirlewu 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@SEliSelam
@SEliSelam Жыл бұрын
እውነት በተደጋጋሚ ሰራውት ትክክል ያንቺ ነው የመጣልኝ ሳልፈልግ ሁላ ዕቃዎችን መለኪያዎችን እንድገዛ ብርታት ሆንሽኝ ዘመንሽ ይባረክ
@RabiaHassen-zc2ti
@RabiaHassen-zc2ti 11 ай бұрын
እርጎ ምን ያክል አደረግሽ ኩባያ አልገባኝም ልሞክረው ነበር
@chomakoyachew768
@chomakoyachew768 Жыл бұрын
እንደ ኬኩ ትጣፍጫለሽ ❤❤❤❤ የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ😊😊😊😊😊😊😊
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አሚን በጣም አመሰግናለሁ❤
@mariammaryam1642
@mariammaryam1642 9 ай бұрын
በጣም ምርጥ ነው እጅሽ ይባረክ ስርቸው ተደስቻለሁ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሂድያዬ ዉዴ እንኳን ሰላም መጣሽ የሚያምር ሶፍት ኬክ ነዉ እጅሽ ይባረክ እህታለም 👍👌❤🙏
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አሚን የኔ ውድ አመሰግናለሁ😘❤
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله 11 ай бұрын
ጀዛኪላህ ኸይር ማሬ ማሻ አሏህ ባለ ሙያ ነሽ ለቤትሽ አድስ ነኝ እርጋታሽም በጣም ደስ ይላል ግን ለማስታወስ ያክል ሙስሊም ከሆንሽ ስትገቢ አሰላሙ አለይኩም ብትይ ኸይር ነው ሙስሊም ስለመሰልሽኝ ነው ሙያሽን ግን አደንቃለሁ❤❤❤❤❤​@@Hidaya-kitchen-
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله 11 ай бұрын
​@@Hidaya-kitchen-❤
@aynadis.Tube.4
@aynadis.Tube.4 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ዋው እህታችን በጣም ምረጥ የኬክ አሰራር ነው ያሳየሽን ቆንጆ ሶፍት የሆነ ጣፋጭ ያምራል❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘❤
@SikoSilo-t4u
@SikoSilo-t4u 9 ай бұрын
በጣም ምርጥ ነው 🥰🥰🥰
@FoziasultanMohammed
@FoziasultanMohammed 11 ай бұрын
Wow Masha Allah you did a great job 👌
@Breyabrha
@Breyabrha 2 ай бұрын
ኣምላክ እጅሽን ይባርኮው❤❤❤
@GhyHgf-c3p
@GhyHgf-c3p Ай бұрын
ዋውው ሁለት ግዜ ሰራሁት ይመችሽ በጣም ቀለል ያለ ነው በርች❤❤❤❤
@Slma-g6e
@Slma-g6e Ай бұрын
yenekonjooo amesegnalehu serchewu medame wededechiwu tebarki🥰🥰
@ksaaksaa5170
@ksaaksaa5170 2 ай бұрын
ዋዉ ነው❤
@ebromanebroman-j2c
@ebromanebroman-j2c Жыл бұрын
ማሻላ በጣም ሚያምር ኬክ ዋው
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
ሹክረን ebro😍
@MhiTam-yo2ij
@MhiTam-yo2ij 5 күн бұрын
እጅሽ ይባረክ
@FoziyaAwol-w7j
@FoziyaAwol-w7j 7 ай бұрын
ሰርቼው ልክ የመጣልኝ ያቺ አሰራር ነው ምርጥ ነው በርቺ
@missabyssinia2293
@missabyssinia2293 Жыл бұрын
Omg the texture of this cake reminds me of our neighbor Tye Alemitu’s cake 🥹. She supplied the local ሻሂ ቤት. I would walk over to her house every evening and grab a slice every school night for either 25 or 35 cents for my snack to take to school the next day. The good ol’ days. I can’t wait to make it for my children now. Thank you!
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
You welcome dear😘❤
@genettechale2783
@genettechale2783 Ай бұрын
በጣም ቀላል የሆነ አስራር ነው
@BurteBirhanu-dh5oo
@BurteBirhanu-dh5oo 18 күн бұрын
❤bexame merxi nawo thnks tebariki ayawoi dircha
@yowbdar
@yowbdar 2 ай бұрын
ዋዋዋዋዋ በጣም ያምሪል በርች❤❤❤
@fjjuhjkkjghvg6878
@fjjuhjkkjghvg6878 2 ай бұрын
አጂሺይባረክ፣አኔምሰራሁትየኔማር፣ዋውዋው
@mulutube2116
@mulutube2116 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ በጣም ሶፍት የሆነ ኬክ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን🙏❤️👍👍👍👍👍
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
😘😘😘
@FasikaZeleke-cc5py
@FasikaZeleke-cc5py 7 ай бұрын
Lemindinew ine soft mayihonilign
@saraassefa9561
@saraassefa9561 10 ай бұрын
Tebarekillign!!!
@jemi7142
@jemi7142 Жыл бұрын
እናመሰግናለን, ባለፈው ግማሹን በካካዋ ፓውደር የሰራሽውን ሞክረነው ከነልጆቸ ወደነዋል. ይሄ ደሞ ዛሬ ይሞከራል😍. ተባረኪ.
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አሚን እንኳንም ወደዳቹት ደስ ብሎኛል😘❤
@FgFh-h4b
@FgFh-h4b 3 ай бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ በጣም ቆጆ ነው❤❤❤❤❤
@aymen_m8288
@aymen_m8288 10 ай бұрын
Welahy balemuya nedh mashaala
@yeftuseratesfa7862
@yeftuseratesfa7862 11 ай бұрын
Betosmgeze endt meserat endalben ngeren betam enamesgnalen lasayeshen keke aserare
@realityshow7186
@realityshow7186 2 ай бұрын
amlak ijishin yirgemew malete yibarkew
@HelenYegetalij
@HelenYegetalij 4 ай бұрын
Ene seriche setiyoye legodegnawa chimr setechat😂 yanchi aserari seriche yene konjo tebarikilgn🙏🙏😘😘😘
@StehaiGebreselassie
@StehaiGebreselassie 3 ай бұрын
Ejsh ybarek
@RichrichRich-b1x
@RichrichRich-b1x 2 ай бұрын
በጣምጎበዝነሸ
@kalkal8468
@kalkal8468 10 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ ❤❤
@FoziasultanMohammed
@FoziasultanMohammed 11 ай бұрын
Masha Allah you did a great job 👌
@netsanetmebretu4710
@netsanetmebretu4710 3 ай бұрын
Well done ❤❤❤❤
@rosinatsahaye2214
@rosinatsahaye2214 3 ай бұрын
We tried it and it was delicious ❤❤❤
@Yonnes-kw5ru
@Yonnes-kw5ru 5 ай бұрын
እጂሽን ይባርከው የሰማዩ አምላክ❤❤
@SomayaA828
@SomayaA828 2 ай бұрын
የምር ያን ነው ትክክል ❤❤❤❤
@semina8117
@semina8117 Жыл бұрын
Waww betam new yewededkut huletegna gzie yeserahut new amesegnsh alew❤
@AnikaTafesse-fr6qp
@AnikaTafesse-fr6qp 8 ай бұрын
በእዉነት በጣም ጥሩ ወድጄዋለው
@cookingwithmimmo
@cookingwithmimmo Жыл бұрын
የእርስዎ የምግብ አዘገጃጀት እናመሰግናለን
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
😘😘😘
@TigistDejene-es8ms
@TigistDejene-es8ms 7 ай бұрын
ለጥያቄም የቻልሽውን ያህል ብትመልሽ መልካም ነው በተረፈ በርቺ ጎበዝ
@rosarose2433
@rosarose2433 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በ እውነት ❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አሚን ሮዚ😘❤
@DeginshDemisse
@DeginshDemisse 11 ай бұрын
Wow desi yemil keki
@Fikiryemereyamliji2007
@Fikiryemereyamliji2007 6 ай бұрын
Selama egizabeher yebizalesh enkowan be dehina matesh wooooowooooow weda kateyebet fater hagerachin yetabekelen adenat selam yedelen selaneberan koyeta kelebi enamseginalen kiberelenn
@muludes
@muludes 4 ай бұрын
Yen wud berichi batemi desi yemel new❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤teberik
@HrhegHehf
@HrhegHehf 11 ай бұрын
ጥሩ.ነው.
@hawashait8758
@hawashait8758 7 ай бұрын
BETAM GOBEZ NESH 👍👍👍
@seadamohammed5660
@seadamohammed5660 Жыл бұрын
Wowoow masallhe tebarekalhe allhe❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
Amin seadiye😘❤❤❤
@Hana-nx8ps
@Hana-nx8ps Жыл бұрын
wowwww❤❤❤❤❤
@JammelaBh
@JammelaBh 4 ай бұрын
ማሸ አላህ
@saadaS-o6t
@saadaS-o6t 10 ай бұрын
ጎበዝ በረቸ
@مروهالمهيري-خ7غ
@مروهالمهيري-خ7غ 6 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ቆጆ ነዉ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 6 ай бұрын
ጎበዝ አሰራርሺ እደ እኔ ነው በርች🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@saadaS-o6t
@saadaS-o6t 10 ай бұрын
ማሻአላህ እህታቸን ❤❤
@fatumm7558
@fatumm7558 Ай бұрын
ማሻአላህ
@nejatendale6501
@nejatendale6501 Жыл бұрын
Yene balmuya ehete
@SofiaYesuf-m4l
@SofiaYesuf-m4l 5 ай бұрын
እጅሽ የተባረከ ነው
@GenzebteferaGenzeb
@GenzebteferaGenzeb 11 ай бұрын
የኔ ማር ❤❤❤
@yusri9876
@yusri9876 8 ай бұрын
kubaya yemtiyachewn ekawechi eski asayg or be water glass asayg likun
@seadimehamed2002
@seadimehamed2002 Жыл бұрын
እኳን ደና መጣሽ የሴት በላይ ❤❤ዉዴ ወላሂ በጣም ነዉ እምድሽ ከኔበላይ አላህ ይዉድሽ ዉዷ የኢስላም እህቴ 🧕💜💜💕💕💟❤💞
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አሚን የኔ ውድ አንቺንም አላህ ይውደድሽ አመሰግናለሁ😘❤
@kid7188
@kid7188 Жыл бұрын
Kanche bezu neger temerialew tebareke🥰🥰🥰
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
Amin yene wid😘❤
@mychannel89608
@mychannel89608 10 ай бұрын
Oven kidmiya mimokew ekul kelay ena tach new?
@zarfaneshberta6483
@zarfaneshberta6483 10 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤
@hawi-h8y
@hawi-h8y 11 ай бұрын
wow😮🎉❤❤❤
@NejatNejatzakqir
@NejatNejatzakqir 10 ай бұрын
Ovenun kelaym ketachm nw ehete ebakish silaschegerg nw
@Saada-g4f
@Saada-g4f 3 ай бұрын
እርጋታሽ ❤
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 Жыл бұрын
Wow yummy yummy.
@addisababa_
@addisababa_ Жыл бұрын
Wow it looks so yummy
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
Thanks dear😍
@Selam-k1u
@Selam-k1u Жыл бұрын
Lmndnwe teyaqea eymrtesh metmlshwe???
@HawaHawa-y4s
@HawaHawa-y4s 2 ай бұрын
ማሻአላህ በእርጎ ምትክ ወተት ብንጠቀምስ?
@መሲኡሚሐያቲ
@መሲኡሚሐያቲ Жыл бұрын
ሠላም ለዚሕ ቤት ማሻአላሕ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
ሹክረን የኔ ውድ
@AzizaAbdu-ej5is
@AzizaAbdu-ej5is Жыл бұрын
Mashasllah mashasllah mashasllah number 1
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ Azuye😘❤
@demozzerefa2709
@demozzerefa2709 7 ай бұрын
ዋው በዳቦ ምጣድ ለመጋገርስ
@tshayegetacew3915
@tshayegetacew3915 6 ай бұрын
konj new
@atsedegodefa9732
@atsedegodefa9732 8 ай бұрын
❤❤❤❤😮😮😮
@EthioEuropefoods
@EthioEuropefoods Жыл бұрын
MASHAALLAH its yaamy❤😊
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
Shukiren😘😘😘
@AlAl-jr9xh
@AlAl-jr9xh 7 ай бұрын
🎉🎉❤❤ደምሪኚ
@sari467
@sari467 9 ай бұрын
ዊውውውውውውውው🎉
@JammelaBh
@JammelaBh 4 ай бұрын
ዱቄቱ የምንድን ነው
@ZUBEIDAAMAN
@ZUBEIDAAMAN 8 ай бұрын
እናመሰግናለን
@GelaneGudeta
@GelaneGudeta Жыл бұрын
አንደኛ ❤በነካ እጅሸ ደግሞ ክሬም ኬክ ብታሳያን
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ😘❤
@NejebyaNejebya
@NejebyaNejebya 6 ай бұрын
እስኪ፡የበስቡሳ፡አስራር፡ቆንጆ፡አርገሽ፡ንገሪኝ
@RahelTemesgen-ju5gq
@RahelTemesgen-ju5gq 2 ай бұрын
Sovt keksh wedjewalehu
@Kalkidan-b8q
@Kalkidan-b8q 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@SamiraMm-u8q
@SamiraMm-u8q 2 ай бұрын
🎉 ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@kidistgetahun8583
@kidistgetahun8583 5 ай бұрын
Kufi malet yelebetim endy?
@TemreYasin-j9w
@TemreYasin-j9w 3 ай бұрын
❤❤❤❤😊😊😊
@hassantaiba7742
@hassantaiba7742 9 ай бұрын
ቫኔላ በፈሣሹ አለ አሣይኝ
@burtokanbn
@burtokanbn Жыл бұрын
ወወወወወ በጣም ያምራል እግዚአብሔር እድሽን ይባረክ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ orgo የትኛው እርጎ ነው የምትጠቀሙ የምትጠቀም ለምንድነው ምኪናት አለሽ ዌስ እንዲጣፍጥ ብቻ ነው ከቻልሽ መልሽኝ በቀረ ነገ ሁሉም ቆንጆ ናችሁ አሰራሮች በጣም ምወደው❤❤❤🅰️✅️💯
@vivamedianet7546
@vivamedianet7546 Жыл бұрын
mabukiya mashi yelelew esa ema
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
Mabukeya gideta ayidelem ye eniqulal memicha bicha metekem yichalal🤗
@marthaamare3711
@marthaamare3711 Жыл бұрын
ጥሩ ነው በርቺ 🥰 ድምፅሽን ትንሽ ብትጨምሪበት በደንብ አይሰማም
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ😘❤ አስተያየቱንም ተቀብያለው
@mevrouwteklai9325
@mevrouwteklai9325 10 ай бұрын
Yekrta argilj endanchi almetaljm
@Ggg-y5m7t
@Ggg-y5m7t 11 ай бұрын
ኬክላይጨውአይገባምደ🤔
@MelatWorku-d7c
@MelatWorku-d7c 11 ай бұрын
Ovenu huletunim be ande new minlokesew weys
@hawashait8758
@hawashait8758 Жыл бұрын
👍👍👍
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
😘😘😘
@alemayehuasres9649
@alemayehuasres9649 Ай бұрын
እስከዛሬ ድረስ እርጎ ሲጨመር አይቼ አላቅም ምናልባት ምክንያቱን ግልጽ ብታረጊልኝ አመሰግናለሁ
@zzz-ul3mr
@zzz-ul3mr Жыл бұрын
ኩፍ እናደርገዋለን እንዴ መጀመሪያ
@يادنياادن
@يادنياادن Жыл бұрын
❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
😘😘😘
@Adanatchadanatch
@Adanatchadanatch Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@niemalovely-ei7yd
@niemalovely-ei7yd Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
😘😘😘
@mheretogbazghi7491
@mheretogbazghi7491 Жыл бұрын
ሰላም እህቴ ይሄ የድቄት ወንፊት በጣም ወደድኩት የት አገኘዋለሁ please መልሱን ጻፊሊኝ
@BirtukanAwel
@BirtukanAwel 9 ай бұрын
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
How to make swiss roll cake / Basic roll cake Recipe / Easy roll cake
8:37
쿠킹씨 Cooking See
Рет қаралды 62 МЛН
How to make Vanilla Sponge Cake / fluffy cake Recipe / Easy Cake / Genoise
7:32
쿠킹씨 Cooking See
Рет қаралды 46 МЛН
CAKE WITH A BLENDER WITHOUT OVEN
5:02
Rozy's Kitchen
Рет қаралды 1,6 МЛН
ሶፍት ስፖንጅ  ኬክ | soft sponge cake
13:02
Melly spice tv
Рет қаралды 336 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН