በአድዋ ከተማ ለወራት ታግታ 3 ሚሊዮን ብር የተጠየቀባት ታዳጊ ...

  Рет қаралды 188

ETHIO NEWS 24 - EN 24

ETHIO NEWS 24 - EN 24

Күн бұрын

በትግራይ ክልል አድዋ ከተማ ባልታወቁ ግለሰቦች ታግታ ሦስት ሚሊዮን ብር ተጠይቆባት የነበራችው የ16 ዓመቷ ታዳጊ መገደሏን ፖሊስ ተገለጸ።
የአድዋ ከተማ ፖሊስ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ተስፋዬ አማረ ረቡዕ ሰኔ 12/2016 ዓ.ም. ረፋድ ላይ ለቢቢሲ እንደተናገሩት፣ ማኅሌት ተኽላይ ተቀብራበታለች በተባለበት ቦታ በተካሄደ ቁፋሮ አስክሬኗን ማውጣቱን ገልጸዋል።
ፖሊስ ታዳጊዋ ተቀብራበታለች የተባለው ቦታ ጥቆማ የደረሰው ማኅሌት ተኽላይን በማገት የተጠረጠሩ ግለሰቦች ታዳጊዋን ገድለው መቅበራቸውን አምነው የቀብር ቦታውን መርተው ካሳዩ በኋላ መሆኑን የፖሊስ ኃላፊው ተናግረዋል።
የ16 ዓመት ታዳጊዋ ማኅሌት ተኽላይ በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን አድዋ ከተማ መጋቢት 10/2016 ዓ.ም. ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች ከታገተች በኋላ ሦስት ሚሊዮን የማስለቀቂያ ብር ተጠይቆባት ነበር።
#tigraynews #adwa #ethiopia #news
ይህ የኢትዮጵያ የዜና ቻናል ነው። የሀገሪቱ ዕለታዊ ውሎዎች በዜና ፣ የተመረጡ ጉዳዮች ደግሞ ሰፋ ባሉ ትንታኔዎች የሚቀርቡበት ነው። ከሀገር ውስጥ በተጨማሪ አለም አቀፍ ጉዳዮችም ሰፋፊ እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርብበታል። የአለማችን እለታዊ ክስተቶች፣ ጂኦ ፖለቲካዊ አሰላለፎች፣ በሀገራት መካከል ያሉ ሽኩቻዎች እና ወዳጅነቶች ይዳሰሱበታል። ከምስራቅ አፍሪካ እስከ መካከለኛው ምስራቅ፣ ከምዕራቡ አለም እስከ ምስራቁ ክፍል ሰፊውን የደቡቡን የአለም ክፍል አሁናዊ እንቅስቃሴ እና የነገ ትልሞች እንዲሁም ፍላጎቶች በጥልቀት ይፈተሻሉ። ከዚህ በተጨማሪ የተለያዩ አስተማሪነት፣ አዝናኝነት ያላቸው ታሪኮች በዚህ ቻናል ይዳሰሳሉ። ይህ የኢትዮጵያ የዜና ቻናል በአጭር ጊዜ ውስጥ ተወዳዳሪና ተመራጭ ይሆናል ።
ቤተሰብ በመሆን ወደ ነገ አብረን እንጓዝ። በተመራጭነት ጉዟችን ላይ ሀሳብ አስተያየቷን በመለገስ አብረን እንጓዝ።
እናመሰግናለን !
#Russia #IsraelIranWar #netanyahu #israel #palstine #hamas #israelwar #freepalsetine #jerusalem #telaviv #እስራኤል #ፍልስጤም #ዜና #NBCmata #NBCማታ #EthiopianNewsToday #የኢትዮጲያ_ዜና #Seber_Zena #ሰበር_ዜና #Top_media #ዜና_ዛሬ #Update_news #zehabesha #Mereja #መረጃ #addis_mereja #አዲስ_መረጃ #ሰበር_ዜና #አማረኛ_ዜና #amaregna_zena #amharic_news #አማራ #daily_news #oromo_news #ኦሮሞ #oromo_oddu #Mn_addis #news #ethio360 #tamagn_mereja #AbelBirhanu #yegna_mereja #tigray #ትግራይ #tikus_mereja #ትኩስ_መረጃ #zena_kemesha #addis_neger #አዲስ_ነገር #Amharic_news #Ethoipian_news #የሀገር_ውስጥ_ዜና #የውጭ_ዜና #ቢዝነስ #ስፖርት #ስፖርት_ዜና #እግርኳስ #ፕርሚየር_ሊግ #premier_league #የምሽት_ዜና #የቀን_መረጃ #zena #mereja #adis_neger #adismereja #አዲስ_ዜና

Пікірлер: 2
@mesihibkebede930
@mesihibkebede930 2 ай бұрын
😣…
@tsedaleseife
@tsedaleseife 2 ай бұрын
Asazagn nw😢
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 83 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 1,2 МЛН
Why some disabled workers make $1 an hour
40:47
Washington Post
Рет қаралды 1,8 М.
The Colleges With The Highest Return On Investment
4:31
Forbes
Рет қаралды 30 М.
ድፍን አለምን ያስጨነቀው ልጅ ❗️ እውነተኛ ታሪክ
10:41
NANI RELAX | ናኒ ሪላክስ
Рет қаралды 452 М.
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 83 МЛН