በአዲስ ፊልም መጥቷል ተወዳጁ ህፃን ተዋናይና ዳንሰኛ ማርኮን ሰይፉ ላይ እንዳለው ያው ተገናኝተዋል | Seifu on EBS

  Рет қаралды 761,796

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Жыл бұрын

ተወዳጁ ህፃን ተዋናይና ዳንሰኛ ማርኮን ሰይፉ ላይ እንዳለው ያው ተገናኝተዋል | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 620
@superhero3455
@superhero3455 Жыл бұрын
ማስኡድም ይቅረብ የምትሉ 👍👍👍👍👍
@aminamametub694
@aminamametub694 Жыл бұрын
😂😂😂😂እስኪይቅርብና እሱደግሞየሚለውንእንስማው❤😂😂
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Enim yemr
@waadaolopia
@waadaolopia Жыл бұрын
Ere esu yekir demo seifun yasasirewal yelij awaki newu esu
@superhero3455
@superhero3455 Жыл бұрын
እሄንን vedo ከየማ ማልስ እዞ ነዉ ምማጠዉ እኔ ፈሪቼአሌዉ ክክክክክክ
@sarawndmu6077
@sarawndmu6077 Жыл бұрын
Manew amahuhel
@Defend202
@Defend202 Жыл бұрын
መስወዲ ጣፉጭም ይቅረብ እምትሉ 👍👍👍👍👍 ያረብ የታመሙትን ፈረጃውን ቅብያርግላቸው
@barce9999
@barce9999 Жыл бұрын
Mesud man nee
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Жыл бұрын
ሁለቱም ይቅረቡ
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 Жыл бұрын
@@10M_views54 ቅናት ነዉ ሆ
@jemilakedir9261
@jemilakedir9261 Жыл бұрын
@@10M_views54 መንሱዱ አለም ያወቀው ልጅ ነው
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 Жыл бұрын
​@@10M_views54 አዳነችን ሰለተናገረብሸ ነው እንጂ መሱድ አንደኛ ነው😂
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z Жыл бұрын
ሰይፍሻ የህፃናትንም የታመሙትንም የአዛውንቱም ፍላጎት የምታሟላ ጀግናችን ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-dt6hy9yx4r
@user-dt6hy9yx4r Жыл бұрын
ወይ ፍጥነት መቼ አይተሽነው የኮመትሺው
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ለወገኖቻችን ማርልን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ያሳድጋችሁ
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
አሜን ❤️🙏❤️
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo Жыл бұрын
❤❤❤ሠይፍየ በጣም አድናቂሕ ነኝ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነዉ ተባረክ
@tagiashito9348
@tagiashito9348 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@kalkal1691
@kalkal1691 Жыл бұрын
@ የሚገርም ልጅ ስርዓት ያለው የሚጠቀማቸው ቃላት ገራሚ ነው መቀናናት አለውድም ያለው ጎበዝ እግዚአብሔር ባርኮ ያሳድግህ 🙏
@fetyaethiopia8481
@fetyaethiopia8481 Жыл бұрын
በጣም ወላሂ 😊መስኡድ ከዚ ልጅ ትንሽ መማር ያለበት ነገር አለ ❤አላህ ያሳድጋቸው
@kalkal1691
@kalkal1691 Жыл бұрын
@@fetyaethiopia8481 @ መስኡድ እኮ አይፈረድበትም ውሎው ከአዋቂዎች ጋ ነው ለዛ ነው ቀደሙ የበሰለው እሱም ምርጥ ልጅ ነው 👍
@elshadaymesay
@elshadaymesay Жыл бұрын
Yeni gets bexam chew lej mekenanat alwedm
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
ይሄን ህፃንልጅ ስወደው❤ በጣም ጣፋጭልጅነው💔 ሴፉ ምርጥ ሰው🙏 እካንም አቀረብከው አይ ልጅነት ይበቃኛል አለ እኛ ትልልቆቹ ብንሆን በቃን አናቅም
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 Жыл бұрын
ሰው ማስቀናናት አሎድም🥰የኔ ጣፋጭ እድግ በል😘❤
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
መስኡድን በልጨዋለሁ አላለም😂😂የኔ አባት አላህ ያሳድግህ❤ መስኡድም ይቅረብልን የምትሉ👍👍
@zamotube5162
@zamotube5162 Жыл бұрын
😂😂😂 isu Part Tamachitonal gin masudin Ayibelexim isu betam faxagn new😂 gin yichim des tilalech❤❤
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Жыл бұрын
Yekrblen
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
የታመሙትንም ሙሉ አፍያ ያድርጋቸው ያረቢ
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 Жыл бұрын
በአሁን ሰአት ጤናቸውን ላጡ ወገኖቻችን እግዚአብሔር አምላካችን ጨርሶ ይማርልን🤲♥️ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን መድሀኒታችን የድንግል ልጅ
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@TamkinTamkin22
@TamkinTamkin22 5 ай бұрын
👆👆
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
ጣፋጭ የሆነ ልጅ እድግ በል እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ ለታመሙት ወገኖቻችን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላቸው😢😢😢
@MohammedJemal-vx8ln
@MohammedJemal-vx8ln Жыл бұрын
የአላህ ሰላምና እዝነት በወገኖቻችን እንዲሁም በጎረቤቶቻችን ላይ ይስፈን
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN Жыл бұрын
ሰይፍዬ ምርጡ ኢትዮጵያዊ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ።
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa Жыл бұрын
ማርኮን በጣም ደስ የምትል ልጅነህ እግዚአብሔር ያሳድግህ::
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN Жыл бұрын
እንዲህ ጣፋጭ የሆኑ ልጆችን ሳይ መንታ መንታ የመውለድ ፍላጎቴ በከፍተኛ ደረጃ ይጨምራል ቤብዬ እድግ በል።
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Жыл бұрын
እንደ እኔ
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN Жыл бұрын
@@BintSeidTube-ts6lh 🥰🥰🥰
@idrissusman1660
@idrissusman1660 Жыл бұрын
Leyla :- Allah ystish.
@abelove6239
@abelove6239 Жыл бұрын
ደውዬልኝ መንታነው የፈለግሺው
@user-fc9rq7ik7i
@user-fc9rq7ik7i Жыл бұрын
ያርግልሽ
@Fatima-jn8tk
@Fatima-jn8tk Жыл бұрын
የታመሙትን አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው
@user-jb9uz2ri9k
@user-jb9uz2ri9k Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@rozimuslimgirl1237
@rozimuslimgirl1237 Жыл бұрын
አሚን ያረብ አሚንን😢❤❤
@user-el5lz3mp5y
@user-el5lz3mp5y Жыл бұрын
ጌታ ሆይ የታመሙትን ማር ልን የሞቱትን ነፍሳቸዉን ከደጋጎች አባቶች ጋር አኑርልን በቁም ያለ ነውን ሀገራችን ሰላም አድርገህ በፍቅር አኑረን ልቦና ስጠን ለንስሀ ሞት አብቃን
@maeritube21
@maeritube21 Жыл бұрын
የታመምሽው ልጂ ፈጣሪ ጨርሳ ይማርሽ 🙏
@yafetksl3498
@yafetksl3498 Жыл бұрын
Yene enat ayzosh yimarlishhhh
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Egzbhr yemareshe uufff 😢😢😢😢
@jamesabebe5909
@jamesabebe5909 Жыл бұрын
የወደፊት የሀገራችን የፊልም ንጉሥ 😍
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Жыл бұрын
መስኡድንም አቅርበዉእጂ❤❤
@samira7639
@samira7639 Жыл бұрын
ሰይፉዬ ወንድማችን እናመሰግናለን ለሁሉም ነገር❤❤
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
አላህ ይማራት ጤናዋን ይመልስላት ያረብ የታመመ ሁሉ አላህ ይማረው ኢንሻአላህ
@ALef378
@ALef378 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የታመሙ ወገኖቻችን የምህረት እጁን ይላክላቸው😢
@elsadibaba7670
@elsadibaba7670 Жыл бұрын
እንዴት እንደምወደው ማርኮንን እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ❤
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t Жыл бұрын
የአላህ የታመሙትን አላህ ያሽራቸው እንደት ያሳዝናሉ😭😭😭
@user-hd3yj8xy6i
@user-hd3yj8xy6i Жыл бұрын
የኔ አባት አደበቱ ሲጣፍጥ❤❤❤❤እግዚአብሔር ያሳድግህ
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
እንዲሀ ጣፋጭ ልጆችን ሳይ የመዉለድ አምሮቴ ከማግባት ፍላጎቴ ይበልጥ አይሎ ልጅ አርግዥ አርግዢ ይለኛል😂😂መጣፈጡ🎉🎉❤
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@jemilmustefa2256
@jemilmustefa2256 Жыл бұрын
የማርገዝ መንፈስ የተዉጋ ይሁን
@zem1988
@zem1988 Жыл бұрын
ቀላል
@misganawayele
@misganawayele Жыл бұрын
Benefes mehonu nw
@seadi5
@seadi5 Жыл бұрын
ማግባት ከበደኝ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ሰይፍሻ መልካም ሰው የታመሙትን ፈጣሪ ይማርልን 🙏ማርኮዬ እንኳን ሐሳብሕ ተሳካልሕ እድግ በል ስወደው❤😘
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይሚል ልጅ ፈጣሪ ያሳድግህ❤🙏ወግኖቻችን ፈጣሪ ይማራችሁ😢🙏
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Жыл бұрын
Wow ይሄ ልጅ ይለያል ። ታለንቱ ደስ ይላል
@mekdishiferaw5583
@mekdishiferaw5583 Жыл бұрын
የታመሙትን እግዚአብሔር ምህረትን ይላክላቸው ጩጨው እድግ በልልን❤❤❤
@user-bc2dr3ch4j
@user-bc2dr3ch4j Жыл бұрын
ሰይፍሻ እናመስግናለን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ የታመሙትንን አሏህዬ ሙሉ አፍያችውን ይመልስልን ያርብ
@yohannismihret4355
@yohannismihret4355 Жыл бұрын
ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኛችዉ ምህረት ይላክላችሁ
@maregmareg2190
@maregmareg2190 Жыл бұрын
ይህን ህጻን ልጅ ስወደው እውይ እግዚአብሔር ያሳድግህ👏💔
@Konjitkichan
@Konjitkichan Жыл бұрын
ሰው አላስቀናም አለ ጎበዝ ልጅ❤
@saq_center220
@saq_center220 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ምህረትህ ሰጣቸው 😢😢🛐🛐🛐🙏🙏🙏
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Жыл бұрын
ፊለሜን እዩልኝ በል ሲለው ኧረ አልፈልግም ብዙ ላይክ አግኝቻለሁ አላለም አይ ልጅ መሆን 😂😂😂 ደስ የሚል ልጅ እድግ በል
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
😂😂😂
@sabafeleke7085
@sabafeleke7085 Жыл бұрын
ሰይፍሻ በዚህ እውነት በጠፋበት ዘመን የትኛውም የሀሰት ነገር ሶሻል ሚዲያውን ሲሞላ ታማኝ መረጃዎችን ብዙ ጊዜ ከአንተ ዘንድ ስለማገኝ ሁልጊዜ ተመራጭ አደርግሀለውና በጣም ላመሰግንህ ስለወደድኩ ነው ይሀን የፃፍኩት ሌላው የተወደደ ልጅ ነው ያቀረብከው ተባረክ
@TsegaChannel21
@TsegaChannel21 Жыл бұрын
ለኣመሙት እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላቸው ለሃገራችን ሰላም ያርግልን አሜን🌿
@tsehayneshsisay3605
@tsehayneshsisay3605 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በምህርቱ ይጎብኛችሁ ወገኖቼ
@user-vd7cp4io3m
@user-vd7cp4io3m 10 ай бұрын
" ወንድማችን" ተባረክ።ኑርልን ።
@amenshow2384
@amenshow2384 Жыл бұрын
ለታመሙት ፈዉስ ይስጥልን😢😢
@hlhethiopia9262
@hlhethiopia9262 Жыл бұрын
ተባረክ እድግ በል ህልምህ ይሳካልህ ። ".. ሰው ማስቀናናት አልወድም.."
@hanankedir4808
@hanankedir4808 11 ай бұрын
በጣም ነው የምወደው እሄን ልጅ አላህ ያሳድግህ የኔ አባት
@jamboandu3402
@jamboandu3402 Жыл бұрын
ይሄ ህፃን በብስለት ከሰይፉ ይበልጣል ።።❤❤😅😅😅
@emmaemma1250
@emmaemma1250 Жыл бұрын
😂😂😂
@toba1854
@toba1854 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-bc2dr3ch4j
@user-bc2dr3ch4j Жыл бұрын
ማሻ አሏህ የኔ ጣፍጭ አሏህ ያሳድግህ ሀቢቢ❤❤❤❤
@terefoyato2525
@terefoyato2525 Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ቲክቶክ ላይ አይቼው አናዶኝ ነበር ለካ ከፊልም የተቀነጨበ ነው እደግ ጀግናው🙏
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 Жыл бұрын
ለታመሙት ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኝልን 🤲
@ziyada4224
@ziyada4224 Жыл бұрын
ከለፍላፊ ህጻን በጣም የምወደው ይሄን ክኒኒ ልጅ ብቻ ነው እደግልኝ
@dwaleyahdwaleyah
@dwaleyahdwaleyah Жыл бұрын
የታመሙትን እግዚአብሔር ይማራቸው እግዚአብሔር ያሳድግህ
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q Жыл бұрын
የታመሙት አላህ አፍያ ይወፍቃቸው የልጅ አዋቂ ፈጣሪ ያሳድግህ
@RyhSuf-ng3yv
@RyhSuf-ng3yv 6 ай бұрын
ፈጣሪ ያሳድግህ አንደበቱ የሚጣፍጥ ልጂ እድግ በል
@xggdhdhhdhdyuf3193
@xggdhdhhdhdyuf3193 Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እድግበል❤❤❤❤
@workeneshmolla8536
@workeneshmolla8536 Жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ፈጥኖ ይፈውሳችሁ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@AlexAlex-wd6jj
@AlexAlex-wd6jj Жыл бұрын
ወይ የዘንድሮ ልጅ❤
@azebtaye8748
@azebtaye8748 Жыл бұрын
እንዲህ ጣፋጭ ልጅ ሳይ ደስ ይለኛል ባባዬ እድግ በል 😊
@abdulfattar6975
@abdulfattar6975 Жыл бұрын
የታመሙት እግዚአብሔር ይማራቸው
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt Жыл бұрын
የኔ ውድ እመቤቴ ታሳድግህ ደናደረጃ ታድርስህ እድድድድድድድድግ በል❤❤❤❤❤❤❤
@yenebecha7099
@yenebecha7099 Жыл бұрын
በብርሀን ፍጥነት የፈጠረሽ አምላክ ይድረሥልሽ ፈጣሪ ለሰው ሰውን ይሰጣልና ሰው ይሥጥሽ❤❤❤
@AynalemBogale-dq4ef
@AynalemBogale-dq4ef Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ የኔ ማር እድግ በል 🥰
@serkalemasali2576
@serkalemasali2576 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ
@emmaemma1250
@emmaemma1250 Жыл бұрын
የታመሙትን ፈጣሪ ይማራቸው
@elsases8756
@elsases8756 Жыл бұрын
የኔ ጌታ እድግ በል❤❤❤❤❤
@omabdulaziz_tube
@omabdulaziz_tube Жыл бұрын
አሰላሙአሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካቱሁ ውድ የአሏህ ባሮች እህት እና ወንድሞች የአሏህ ሰላም እዝነት በናንተም በወላጆቻቹህም ላይ ይስፈን !! 🇪🇹
@maryamsuleiman1277
@maryamsuleiman1277 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመሙትን በምህረቱ ይጎብኛችሁ😢🙏🙏🙏🙏🙏
@agareth1659
@agareth1659 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ የታመሙትን ምህረት ላክላቸዉ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
የኔ አንደኛ ሰው ማስቀናት አሎድም አለ ❤ተባረክ ❤ልዩዬ 💝💝💝💝
@alexa5721
@alexa5721 Жыл бұрын
መሱድንም አቅርብልን ሰይፍሻ ❤
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
የታመሙት አላህ ይማራቸው ያረብብብ
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij Жыл бұрын
500,000 ሰው 2 ሁለት ብር ቢንሰጥ የሰውን ህይወት ማትረፍ እንችላለን😢😢ፈጣሪ ይማራችሁ🙏
@user-is6jb6ro4m
@user-is6jb6ro4m Жыл бұрын
እውይ አፊ ቁርጥ ይበልልህ ❤❤❤
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 Жыл бұрын
ጣፋጭ ልጀ አድግ በል
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
ትምህርት ላይ በርታ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ስወደው አፉ ሲጣፍጥ ደሞ እድግ በልልን 🙏🙏🙏
@AynalemBogale-dq4ef
@AynalemBogale-dq4ef Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስደግህ🎉❤
@dhfg336
@dhfg336 Жыл бұрын
እግዚሀብሄር ምህረቱን ይላክላቹ
@zizufkiriysir5044
@zizufkiriysir5044 Жыл бұрын
መጀመርያ ልጁ በጣም ነዉ የሚወዶዉ ።ሁሉ ከናቲ የሰራዉ አይቻለሁ በጣም ጎበዝ ልጅ ነዉ። እና ሴፉ ለምንድነዉ ልጁ በቁሙ የጠየቅከዉ በዚ ቁመትህ ፊትህ ሳይ ኣንገቱ ተሰብሮ ኣያሳዝንህም ፧ በስነስራት እና በክብር ቁጭ ኣድርገህ መጠየቅ ኣይሻልም ነበር። ስቲፍ ሾዉ ኣላየህ እንዴ ልጆች እንዴት ኣድርጎ የሚቀበሎዉ እና የሚያናግሮዉ።ተዉ ግን ሴፋ።
@haninicellbirhassan-ze6ym
@haninicellbirhassan-ze6ym Жыл бұрын
ለታመማቹህ ሁሉ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላቹህ እግዚአብሔር ይፍዉሳቹህ
@rasmule6796
@rasmule6796 Жыл бұрын
እግዚአብሄር በምህረቱ ይዳብሳችሁ አሜን
@Sara-lb6zy
@Sara-lb6zy Жыл бұрын
He is so sweet boy may God bless him 🙏
@zmzm4577
@zmzm4577 Жыл бұрын
የታመሙወገኖቻችን እግዚያአብሄሪይማራችሁ
@hayath7571
@hayath7571 11 ай бұрын
የታሙሙትን ወገኖቻችን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልን😥😥😥😥😥
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo Жыл бұрын
አንድ ቀን መስኡድን እንደምታቀርብልን ተሥፋ አለኝ❤❤❤❤
@Zahra-eh6mu
@Zahra-eh6mu Жыл бұрын
ለታመሙት እግዚያብሔር ምህረት ይላክልን😥😥😥😥🙏
@tadelemekuriaw2492
@tadelemekuriaw2492 Жыл бұрын
በስርዓት ያደገ ልጅ ይሄን አየው:: እግዚአብሄር ይባርክህ
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Жыл бұрын
❤❤❤❤😘😘😘😘😘የኔ ውድ እድግ በል ጣፋጭ ልጅ
@angelsinki1922
@angelsinki1922 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራችው
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
ፈጣሪ ምህረቱን ይላክላችው በህመም ላይ ያላችው
@Martaethio363
@Martaethio363 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ልጅ እንደዚ አንደበቱ ሲጣፍጥ ነዉ ደስ የሚለዉ 😊
@user-eo3ni9mk2i
@user-eo3ni9mk2i Жыл бұрын
የታመሙትን ፈጣሪ ይማራችሁ
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በ ጥበብ ና በሞገስ ያሳድግህ 🙏የኔ ጣፋጭ 😘
@classicphone5908
@classicphone5908 Жыл бұрын
Itmmtn EGZBER ymrehln😢
@hhhvj
@hhhvj Жыл бұрын
የታመሙትን እግዚአብሔር በምህረቱ ይጓብኛቸው
@asnitube3283
@asnitube3283 Жыл бұрын
ሙስሊም ክርስቲያን ወገኖቼ ሰላማቹ ይብዛ ወደ ቤቴ ጎራ በሉ💚💛❤️
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z Жыл бұрын
ዴምሬሻለሁ አስኒ
@betibeti1455
@betibeti1455 Жыл бұрын
እሺ ጎራ እንላለን 👍
@emantube19
@emantube19 Жыл бұрын
በናክ ኢጅሽ
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z Жыл бұрын
@@emantube19 ኢምየ ዴምሬሻለሁ ውዴ በርቺ፣👍👍👍👍
@Tube-wb2ke
@Tube-wb2ke Жыл бұрын
ምርጥ ባል🌹 ምርጥ አባት🌹 ምርጥ 🌹አስተማሪ🌹ምርጥ መሪ ምርጥናፍቂ አዛኝ ምርጥ ነብይ🌹 ሙሀመድን 🌹ሱለላህ አለይሂ🌹 ውሰለም🌹 ፕሩፋየሌን. ተጭነው🌹 🌹ቤተሰብ ይሁኑ ❤
@hikmahikma5133
@hikmahikma5133 Жыл бұрын
እየጠበኩት ነበር😂😂❤❤❤
@belanebelane237
@belanebelane237 Жыл бұрын
ለታመሙት ምህረትን ይላክልን
@nardostetemeqe
@nardostetemeqe Жыл бұрын
he is so sweet!! just a kid 😘😘😘😘😘😘
@serkeeshete
@serkeeshete 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራችሁ ወገኖቼ
@serawitmeale5442
@serawitmeale5442 Жыл бұрын
የኔ ጥፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግህ❤❤
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 25 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 9 МЛН
SIUUUU!
0:15
ARGEN
Рет қаралды 1,6 МЛН
Khi em gái tôi đắp mặt nạ || Mask of joy #shorts
0:11
Linh Nhi Shorts
Рет қаралды 3,4 МЛН
Respect 🤯💯 || Look This 👰🏻#shorts
0:29
GOJU Amazing 99+
Рет қаралды 20 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
0:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 7 МЛН
ЗА ЧТО ЧАПИТОСИКИ ТАК?🥹🥹
0:22
Chapitosiki
Рет қаралды 26 МЛН
Пацан Шокировал Родителей 😂
0:27
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 3,9 МЛН